እንይሽ ማንደፍሮ ስራው ባል|የጎንደር ሙዚቃ|የጎንደር ባህላዊ ጭፈራ|ጎንደር|Gondar|birhan entertainment|Ethiopian music

  Рет қаралды 1,681,419

Ethio Birhan Media

Ethio Birhan Media

Күн бұрын

#የጎንደር ሙዚቃ#የጎንደር ባህላዊ ጭፈራ#ጎንደር|#Gondar|birhan #entertainment#shortvideo#Ethiopian music#shortvideo#ethiopianmusic#addisababa#newsong#new music#ባህላዊ_ሙዚቃ#shortvideo#new

Пікірлер: 324
@mamushbadrue6903
@mamushbadrue6903 7 ай бұрын
አማረዎች ትለየለችሁ ስወደችሁ ሞቼ ነው እኔ ወንድማችሁ የደቡብ ልጅ ነኝ
@RabiyaHussen-g3f
@RabiyaHussen-g3f 6 ай бұрын
እኛም እንወዳችሁ አለን❤❤❤❤
@AzmeraAzmera-y8v
@AzmeraAzmera-y8v 6 ай бұрын
እኛም እንወድሀለን ብሮ
@ShambelAzene
@ShambelAzene 5 ай бұрын
Egnam Enwedhalen Wendimachin❤❤❤
@helenahelena7617
@helenahelena7617 3 ай бұрын
❤❤❤
@helenahelena7617
@helenahelena7617 3 ай бұрын
💚💛❤
@yarebyareb-b8j
@yarebyareb-b8j 10 ай бұрын
MY ጎንደር ሙትት ብላ እህታችሁ ከወሎ ትወዳችሗለች ❤❤❤አማራዬ💚💛❤
@AzmeraAzmera-y8v
@AzmeraAzmera-y8v 6 ай бұрын
እኛም እንወድሻለን ሢሥቱ❤❤❤❤
@AzmeraAzmera-y8v
@AzmeraAzmera-y8v 6 ай бұрын
እናትዋ ጎንደሪ እንኳንም የጎንደር ልጅ መሆኔ ደሥ አለኝ ጎንደርነቴ ኩራቴ ድምቀቴ ሥደተኘዋ እህታችሁ እወዳቹህአለሁ ❤❤ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ወገኖቸ ግን ሀገሪ ትለይብኛለይ ጎንደር ማለት እኮ ልዩ እኮናት❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊ሥወዳችሁ❤❤😊😊❤❤😊😊
@WoretawBehabitih
@WoretawBehabitih 2 ай бұрын
እናትዋ ጎንደር ሞቼነው ምወዳት ውዲቷ አገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YEHENEWTILAHUN
@YEHENEWTILAHUN Жыл бұрын
ጎንደር ውስጤ ነው አማራነት ኩራት ነው። I am agew !!!!Agew is amhara,Amhara is Agew .
@fatimaalfatima9163
@fatimaalfatima9163 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ShambelAzene
@ShambelAzene 5 ай бұрын
❤❤❤
@ኣኢሻሁሤን
@ኣኢሻሁሤን 10 күн бұрын
ሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪነ​@@ShambelAzene
@MuketnegaMuketnega
@MuketnegaMuketnega 5 ай бұрын
ጎንደር የናሁም ሰናይ አገር ጎንደር ያዉቅበታል እንግዳ ቅብላ አማን ነው ወይ ??🙄💔💔
@hawaziadamu
@hawaziadamu Жыл бұрын
እንኳንም ጎንዴሬ ሆንኩ ❤💛💚
@RabiyaHussen-g3f
@RabiyaHussen-g3f 6 ай бұрын
ወለዮ ነኝ ጎደሬ ባል ፈልጉል😂❤❤❤❤
@edlawitbelie
@edlawitbelie Жыл бұрын
እሄው ስልኩ ጮህ እስኪ ልስማ ወሬ እሄው ባጠቃላይ ኩሩ ነው ጎንደሬ ተኩሶ ተኩሶ ጠበጃው ሲግል መገን የጎንደር ልጅ ዘንዶ የጨበጠ አማነው ውይ ጎንደር የጀግኖች የፋሲል ሀገር
@ygyygh6610
@ygyygh6610 Жыл бұрын
ወላሂ ጎንደር ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ😘😘
@abainasnega5932
@abainasnega5932 Жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን
@سهيلالشامسي-ظ5و
@سهيلالشامسي-ظ5و 7 ай бұрын
እኛም ውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@AzmeraAzmera-y8v
@AzmeraAzmera-y8v 6 ай бұрын
እኛም እንወድሻለን
@point1212
@point1212 5 ай бұрын
የኛ ኑሪልን ❤❤
@MkMk-qf1oh
@MkMk-qf1oh 3 ай бұрын
🥰🥰🥰
@zomababey656
@zomababey656 Жыл бұрын
አወይ እናትዋ ጎንደር ትንፋሽዋ ጎንደር አካልዋ ጎንደር እህልዋ ጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YE.Sheger_Lijoch
@YE.Sheger_Lijoch Ай бұрын
የሚኒሊክ ተስፋው እግዚአብሔር ነው ፣ የኢ/ያ ተስፋው አማራ ነው ፣ የአማራው ተስፋው ደግሞ ጎንደሬ ነው❤❤❤
@alemabay
@alemabay Жыл бұрын
እናታለም ጎደር ሙቸ ነዉ የምዎድሽ ሀገሬ መመካዬ❤❤❤❤
@bircruz555
@bircruz555 11 ай бұрын
ጎደር ??? ጎንደር
@AzmeraAzmera-y8v
@AzmeraAzmera-y8v 6 ай бұрын
ጎንደርነት እኮ ኩራቴ ነው
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ያላማራ ባዶ ናት ሙዚቃው ልቢሱ ሁሉ ነገር የሚያምረው ባማራ ነው ለካ አማራ ነኚ ወሎ ደሜ ነው ጎደር ኩላሊቴ ጎጃሜ ልቤ ነው ሸዋ መድሀኒቴ አድ አማራ አድ ደም አድ ሀገር❤❤
@mahletmandefro6508
@mahletmandefro6508 11 ай бұрын
በትክክል ገልፀሽዋል በእዉነት አማራ የኢትዮጵያ ኩራት ክብር ሁሉ ነገር ነዉ Proud tobe Amhara my blood❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-mw2px
@SalamSalam-mw2px 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@SeniGashawu-it7og
@SeniGashawu-it7og Жыл бұрын
ውበት ታሪክ እምነት ጀግንነት ስነ-መንግስት አጣምራ የያዘች በአንድ ወቅት የሃገሬቱ ዋና መቀመጫ ጎንደር ስንል የፋሲል ግንብ ብቻ አይደለም ጎንደር ከሱዳንጫፍ እስከ ተከዜ በሰሜን ያለው አካሏ ሲሆን አባይን ወንዝ እና ጣናን ያቀፈው የበጊምድር ግዛቷ ነው። የጎንደር አጠቃላይ የህዝብ ብዛቷ ከ12ሚሊዬን በለይ እንደሚሆን ይገመታል ጎንደርን መጎብኜት ከፈለጎ ባህርዳርን ሻገር ብለው የደቡብ ጎንደር ግዛት የሆነቸው ደራ ወረዳ ውስጥ ገዳማትንእና ታሪካዊ ቦታቻውን በፎገራ ምርት እየተደመሙ በደብረታቦር ዘልቀው የጣይቱን ቀዬ ቃኝተው የቴድሮስን ህልም ጋፋትን አይተው የ41 ወንዝ መነሻ ወደሆነው ጉና ተራራ ዘልቀው ከፈለጉም ወደ እስቴ ጎራ ብለው የነጭ ጤፍ አምራች ስማዳን አይተው ቆማ ፋሲለደስን አይተው መለስ ሲሉም የገብርዬን ራስ ጋይንትን አይተው በተክሌ አቋቋም ጡም ዜማ ደብረታቦር ላይ ተደምመው ሳያበቁ ወደ አጅሮች አገር ዳር ደበር ጠባቂ ወደሆኑት እግረወትን ወደ ሰሜን ጎንደር ብቅ ያርጎት ሰሜን ተራራ ጎበኝተው ታሪካዊቷን ቋራን ጎብኝተው ወልቃይት መተማን ዘምድ ጠይቀው በእርጎ በጤፍ እንጀራዋ ጠግበው በሰው ደግነት እና ጀግንነት ተደምመው ጥጥ፣ሰሊጥ፣ማሾ፣እጣን ለጥ ባሉ ሰፋፊ እርሻዎቿ የሚመረቱትን አይተው ዋሌያን ፣ቀይ ቀበሮን አይተው የአያሌው ብሩ ሃገርን ጎብኘተው ጀግናን ከነክብሩ እዛው ያገኙታል አጠቃላይ ጎንደር ሰፊ ናት !!……… ~~~~~~~ አማራዬ በርቱሉኝ ❤
@mahletmandefro6508
@mahletmandefro6508 Жыл бұрын
ድንቅ አገላለጽ ሀገሬ ጎንደር አማራ የዉብ ባህልና ታሪክ ባለቤት❤❤❤
@MeskeremLegesse-qh5hd
@MeskeremLegesse-qh5hd 10 ай бұрын
እናት ሀገር ጎንደር💚💛❤😍😍😍😍🙌🙌
@sskk9101
@sskk9101 Жыл бұрын
ውይ ሀገሬ ጎንደር❤
@asnakewkasew484
@asnakewkasew484 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለማራ ውበት የላትም ውበቷ አማራ ነው!!!!!!!!!!!
@dannyabi3978
@dannyabi3978 8 күн бұрын
My lovely people Ethiopia Gondere ❤❤❤❤❤❤
@FantaFantach
@FantaFantach 7 ай бұрын
አማራ የኔ ዳይመድ ድቅ ህዝቦቺ ነን ዉብብሀላቺን😊❤
@kanyejoseph5269
@kanyejoseph5269 6 ай бұрын
Very good dance
@AsratTegess
@AsratTegess Жыл бұрын
እኔ ዎላይታ ነኝ እድሌ ጎንደር ❤❤❤❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘ዎዶቹሃሎ
@mahletmandefro6508
@mahletmandefro6508 11 ай бұрын
እናታለም ጎንደር ክፉሽን አያሳየኝ የ44ቱ መናገሻ ዉቢቷ ሀገሬ እማማ ጎንደር❤❤❤
@שנאביוואסי
@שנאביוואסי 8 ай бұрын
@EndrisAssefa
@EndrisAssefa 7 күн бұрын
Gondern emtelat aynorm tkklegna amelekaket yalew❤❤❤
@HusseinSeid-o9o
@HusseinSeid-o9o 3 күн бұрын
ጎደር የጀግና ሀገር
@MaseLove-x7g
@MaseLove-x7g 3 ай бұрын
❤❤❤❤ እንኳንም ተወለድኩብሽ እናትዋ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@noorafateh8650
@noorafateh8650 11 ай бұрын
ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር አገሬ ንፍቅ ብለኽኛል ስደት አለቃለኝ
@jean-rooseveltbrutus4518
@jean-rooseveltbrutus4518 8 ай бұрын
You are looking very nice !
@ahmedzuq4273
@ahmedzuq4273 8 ай бұрын
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls .....and repent to survive from the promise
@Ethiopia184
@Ethiopia184 3 ай бұрын
ጎንደር ባልወለድ ምን ልሆን ነበር እልልልልል እሰይ ደሞቸ ❤❤❤
@dinidani7056
@dinidani7056 Жыл бұрын
የዳንሻ ልጅ ነኝ ጎንደር ጎንደር ምንም ግዜ ጎንደር
@AregayBeyene
@AregayBeyene 21 күн бұрын
ዳንሻ ሠላም በልልኝ ጎንደሬ
@bayebaye5942
@bayebaye5942 Жыл бұрын
ዋው ጉንደሬ መሆን መታደል ነው
@hayatabera
@hayatabera 8 ай бұрын
ጎበዝ በርችይ ፍጥንናት አብርታታ ክጎኖሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እህትም ባልም ሁናት. ውንድምም በትርፍ ቅስአድርገህ አስትምራት በርቱ ❤❤❤❤😂😂😂😂
@ahmedzuq4273
@ahmedzuq4273 8 ай бұрын
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls .....and repent to survive from the promise
@selamselam699
@selamselam699 2 ай бұрын
ክበር ሀገሬ ጎንደርዋ እምዬ 🥰🥰🥰🥰
@fasikawedaje9513
@fasikawedaje9513 8 күн бұрын
እናትዋ ጎደር❤❤❤❤❤
@RukeyaYimer
@RukeyaYimer 2 ай бұрын
ወላሂ ብያለሁ እንደ ጎንደሬወች ለማተቡ ለቃሉ ታማኝ የለም እኔ ወሎየ ነኝ ግን ባለቤቴ ጎንደሬ ነው ምድር ላይ እንደጎንደሬ ታማኝ አላየሁም ንፁህ ልብ ጀግንነት ታማኝነትን ሰቷችኋል ዘላለም በቃላችሁ ያኑራችሁ አሚንንንን
@mayatube1107
@mayatube1107 Ай бұрын
አሜን በፍቅር ያኑራቹሁ ጎንደሬ በፍቅር ልቡን ይሰጣል በፀብ ጥይት እየተኮሽበት ደረቱን ይሰጣል ጎንደርን በፀብ ማሸንፍ አትችይም በፍቅር ግን የዋህ ነን ሁሉ ግልፅ ነገሩ ፊት ለፊት ታማኝ ቃሉን አክባሪ ነን😊❤
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
እናትዋ ጎንደር😘😘 ጎጃሜዋ እህታችሁ ትወዳችኋለች💚💛❤️😘😘🥰🥰🥰
@ShakalpJojo
@ShakalpJojo Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@adanebelet
@adanebelet Жыл бұрын
​@@ShakalpJojoሶሶ❤❤❤😊😊😊😊❤❤❤
@abainasnega5932
@abainasnega5932 Жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን እህታችን
@AbebaAbeba-dx4iw
@AbebaAbeba-dx4iw 11 ай бұрын
​@@ShakalpJojoቀቐቐቐቐቐቐቐ😊
@AbebaAbeba-dx4iw
@AbebaAbeba-dx4iw 11 ай бұрын
@Makashamitiku
@Makashamitiku Жыл бұрын
I’m from kembata I love Amhara❤❤❤❤😢😢😢😢
@nafihabe4544
@nafihabe4544 7 ай бұрын
We love you too😘❤️
@RedietKumilachew-cv2tw
@RedietKumilachew-cv2tw 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@amarechbiyayeley
@amarechbiyayeley Ай бұрын
Thanks 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@aderajewwassiemelashu637
@aderajewwassiemelashu637 18 күн бұрын
we love too
@dhhdhdhhdhdhd5132
@dhhdhdhhdhdhd5132 10 ай бұрын
my gonder🎉💚💛❤️✊
@derejeabebe2967
@derejeabebe2967 4 ай бұрын
Endet aynet jegna kerographer newe yeserawe?
@FentahunAddis
@FentahunAddis 5 ай бұрын
❤❤❤ ሞንሟናው ጎንደሬ
@bearlyphased
@bearlyphased 6 ай бұрын
Watching from Dallas, TX USA ❣
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Жыл бұрын
7/10 passionate commitex I like this player.
@MARUTESHALE
@MARUTESHALE Ай бұрын
አማራ ውበትን ነው❤❤❤
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Жыл бұрын
እምዬ ጎንደር ሠላምሺህ ይብዛልኝ 🥰🥰🥰
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke Жыл бұрын
ሰላም ብርሽ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ ዋው ጥሩ ቆይታ ነበር
@gfjfhhngvh5037
@gfjfhhngvh5037 10 ай бұрын
እናት አገሬ ጎደር
@adanchyoutube8950
@adanchyoutube8950 Жыл бұрын
ሰለም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@ayalbirhanu9905
@ayalbirhanu9905 5 ай бұрын
Ere meche new gonder yeteshetew
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ Жыл бұрын
እንኳን ተወለድኩብሽ እማምዬ ጎንደር❤❤❤
@attractionp.1185
@attractionp.1185 5 ай бұрын
Wow !!!!! This is pure great Art flawless your brother from Eritrea!!!
@AdinaTadese-tr7bm
@AdinaTadese-tr7bm 2 ай бұрын
ወላሄ ጎ ንደ ር ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mahmudabdella-st2hs
@mahmudabdella-st2hs Жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@MulugetaLule
@MulugetaLule 3 ай бұрын
ማሮች
@סמואלאברה
@סמואלאברה 5 ай бұрын
this song on fire 🔥🔥🔥 her voice is wow 🔥🔥🔥 big love from israel❤❤❤❤
@ayoayo1140
@ayoayo1140 Жыл бұрын
ጎንደር ኢትዮጵያን💚💛❤
@AberKann-y6j
@AberKann-y6j 9 ай бұрын
💚💛❤️🇳🇪👍
@EndalewLake
@EndalewLake 2 ай бұрын
Yene anjet arisoch AMHARA
@alemdebeb2502
@alemdebeb2502 Жыл бұрын
እናትዋ ጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
ዋዉ!! በጥም እእሪፍ!! ያባቴ ሀገር ጎንደር!! የአርባራቱ ቦታ የሙስሊሙ የክርስቲያኑ ፍቅር ደምቆ የሚታይበት!! ለእምነታቸው ሟቾች!! ለኢትዬጵያ አንድነት በጎንደር ማህፀን የተፀነሰ!! ሲቆጣ የሚያስደነግጥ ክብሩን የሚወድ!! ካልመሰለው ያለቦታው የማይገኝ!! ሁሌም ለሀገር አንድነት ላይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይ የሚታክት ባጭሩ የኢትዬጵያ ጠባቂ ነው!! ያሁኑኑን ትውልድ እንዳባቶቻችን አስተዋይ ያርገው ብዬ ከመመረቅ በላይ ምን የምለው አለ
@120tube9
@120tube9 Жыл бұрын
My gonder❤❤❤
@bowbasoueidy1385
@bowbasoueidy1385 Жыл бұрын
غوندر غوندر غوندر روعه❤
@CraigAnderson-h2h
@CraigAnderson-h2h 10 ай бұрын
Is this traditional music and style of dress and dancing or is it from a particular tribe in Ethiopia?
@jerrysalem1115
@jerrysalem1115 10 ай бұрын
yes Amhara
@nafihabe4544
@nafihabe4544 7 ай бұрын
Gonder Amhara culture 💚💛❤️🥰🥰
@sskk9101
@sskk9101 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@seifualemayehou8648ABC
@seifualemayehou8648ABC 3 күн бұрын
FANO YEHONENA AGERUN KERASU YEMIWEDID HULU YEZAREWIN YE GENERAL TEFERA MAMO MIKIR YIKETEL. NEGE LELA QEN NEW. YETEMEGNEWIN SILTAN BITATA NEGE TAGEGNEWALEH. GOBEZ MESAQIYA ANHUN!!!
@MBh-k7t
@MBh-k7t Жыл бұрын
Enati gonder ❤❤❤❤❤
@RemedanHassen-v2s
@RemedanHassen-v2s Жыл бұрын
ወሎ ጓንዴር ሸዋ ጎጃም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቤተ Amhara
@endalelema4939
@endalelema4939 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍🥰
@pinkflower5245
@pinkflower5245 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ እና ጭፈራ ነው።
@TamiratTeshome-q8h
@TamiratTeshome-q8h 6 ай бұрын
I like very very
@MULMULADA
@MULMULADA 5 ай бұрын
እናትዋ
@YeshworkKindihun
@YeshworkKindihun 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@setegnaddisu1277
@setegnaddisu1277 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsdfZxcv-mt3zf
@AsdfZxcv-mt3zf 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@BihileGEgziabeher
@BihileGEgziabeher Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤goneder
@MahletMulat-h6h
@MahletMulat-h6h 6 күн бұрын
ጎንደር እናቴ
@ShakalpJojo
@ShakalpJojo Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገሬ
@NigistB-mb6ht
@NigistB-mb6ht 5 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🏽🇪🇹
@tabourstudio
@tabourstudio 5 ай бұрын
Amhara My People 🤗
@taybawalloetube9020
@taybawalloetube9020 Жыл бұрын
እናታለም ጎደር መጥቸ የመጎብኘት ተስፋና እቅድ አለኝ የሚያስጎበኘኝና የሚያዝናናኝ ባገኝ💃💃🚶‍♂️💃
@UnusualEra
@UnusualEra Жыл бұрын
ለሴቱ ወንድ ለወንዱ ሴት አስጎብኝ መች ይጠፋል ጎንደር።
@SeniGashawu-it7og
@SeniGashawu-it7og Жыл бұрын
አለን❤
@haimanotteklu9548
@haimanotteklu9548 Жыл бұрын
My whole family is I. Gondor let me know anytime we have a place to stay too
@helenahelena7617
@helenahelena7617 Жыл бұрын
ጎደር ለእንግዳ ማን ብሎን መሞጣት ብቻ ነዉ የሚጠበቅባችሁ
@djangolerigolow4302
@djangolerigolow4302 Жыл бұрын
​@@UnusualEra❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mollaberhanu4648
@mollaberhanu4648 11 күн бұрын
እኛም እናንተን እንወዳችኋለን
@kalebfanta3832
@kalebfanta3832 Жыл бұрын
KALEB DAD IS ANBESA WUDEM FASSSILEDES. KIDUS LALIBELA. KIDEST KIRESTOS SAMRA. MESAFINT MERCHA. MORE LIKE ENBEREM ARON. DAD OF MARIAM. TEDDY IS COUSIN OF HAILU DADDY.
@melkamgonderewatube7655
@melkamgonderewatube7655 Жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል ዘፈን አናመሰግናለን 👌💃💃💃💃💃💃
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Жыл бұрын
እናትዋ ጎንደር❤❤
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 Жыл бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም አሪፍ ነው በርታ
@HSami-f3v
@HSami-f3v 9 ай бұрын
Ya.allah.😢.😢.😢.
@seifualemayehou8648ABC
@seifualemayehou8648ABC 3 күн бұрын
YEZAREWIN YE GENERAL TEFERA MAMO MIKIR ETHIOPIAN ZER SAYLEYU BEYE TIMIHIRT BETU YIMARUTAL. IJIG INSPIRED YEHONE MIKIR. GENERAL YILUHAL , ETHIOPIA WI YILUHAL INDIH NEW!!!
@Shegergebeya
@Shegergebeya Жыл бұрын
Arizona nw gn MN yargal KZbin will not Monitize for this content...
@ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት
@ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት 2 ай бұрын
እናትዋ ጎንደር ሠላምሽ ይመለስ 🙏🙏🎉🎉 ጎንደር ያዉቅበታል ሲቀበል እንግዳ ያሣቅፍ የለም ወይ የመሀል አገዳ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@PhilemonMortimer-q6o
@PhilemonMortimer-q6o 13 сағат бұрын
Young Patricia Thomas Joseph Martin Betty
@TerngoMisigana
@TerngoMisigana 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ahmedzuq4273
@ahmedzuq4273 8 ай бұрын
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls .....and repent to survive from the promise
@manalosegusie3135
@manalosegusie3135 4 ай бұрын
እናታለም ጉንደረ ክፉ አይንካሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@manalosegusie3135
@manalosegusie3135 4 ай бұрын
ገንደሪ ባልሆን ይቆጨይ ነበረ ኢትውፕያ ለዘላለም ትኑረ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 9 ай бұрын
💚💛❤️👍👌
@linusraphael9294
@linusraphael9294 10 ай бұрын
Watching from Kenya, just love the music and the dance but i can't understand.......instruments, rhythm, tune and the smiles💞💞💞💞
@BiwaayeYare
@BiwaayeYare 3 ай бұрын
😢😮😊😊
@abdulkerimNesru-us5ol
@abdulkerimNesru-us5ol 11 ай бұрын
I love amhara people from gurage
@nafihabe4544
@nafihabe4544 7 ай бұрын
We love you too 😘😘❤️❤️
@NiwyeTesfaye
@NiwyeTesfaye Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ
@ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@BiancaTaylor-n1f
@BiancaTaylor-n1f 21 күн бұрын
Cleta Hollow
@MihiretSisay-e9g
@MihiretSisay-e9g 2 ай бұрын
እናታለም ጎንደር ካንች በፊት ያድርገይ
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 8 ай бұрын
አወይ እድሌ .. በሰሜን፣በደቡብ፣ በምስራቅ እና በምዕራብ ... ብጓዝም ጐንደርን አልደረስኩባትም ... ጐንደሬ ጋር ግን ... ታለያያቸ አላውቅም ::
@ahmedzuq4273
@ahmedzuq4273 8 ай бұрын
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls .....and repent to survive from the promise
@jemaladem3689
@jemaladem3689 Жыл бұрын
ታምራላችሁ
@HailenEthiopia
@HailenEthiopia 10 күн бұрын
Gonder 💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪💪💪🙏
ዮአዳን (ክፍል 32)
37:43
ለዛ
Рет қаралды 141 М.
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 18 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 71 М.
2016 ገራሚውን የሰርግ ላይ ጭፈራ ተጋበዙ!!
8:33
ራያ ሚድያ(RAYA MEDIA)
Рет қаралды 2 МЛН
New Ethiopian Music Mehari Degefaw Yakoragnal /ያኮራኛል/2016
7:53
Photo Me Ethiopia
Рет қаралды 4,2 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 18 МЛН