New Ethiopian Music Mehari Degefaw Yakoragnal /ያኮራኛል/2016

  Рет қаралды 4,549,546

Photo Me Ethiopia

Photo Me Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 788
@InnocentCrane-lr4zz
@InnocentCrane-lr4zz 10 ай бұрын
እኔ ሞቸ ካሳ መነሳት ቢችል እማምላክን ነፍሴም ስጋየም 10 ግዜ በሞትኩለት ነበር ሺ ዘመን ብንኖር የመይሳዉን አይነት ንጉስ ኢ/ትያ
@mulualemyonatan6396
@mulualemyonatan6396 3 жыл бұрын
ከይቅርታጋ እኔ የትግራይ ልጅ ነኘ ግን አምላክ አማራ እና ትግራይ ምህረት የውርድልን
@woinshetdawit5896
@woinshetdawit5896 3 жыл бұрын
Q 11l L1111
@mariymaron3170
@mariymaron3170 3 жыл бұрын
Yekrta ayaseflgewm yanchem hager eko nat ethiopa leyontachen wbtachenaw. Hode
@beletumamo6159
@beletumamo6159 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አንድ ያረገናል አይዞሽ
@senayttayu8126
@senayttayu8126 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አንድ ያድርገን
@agatmaryam5432
@agatmaryam5432 3 жыл бұрын
To late
@makicamera3051
@makicamera3051 3 жыл бұрын
የጠራው አበሻ 🇪🇹ነኝ ጎንደርን ሳስብ አለቅሳለሁ ቴዲ ያልተነገረለት ጀግና 🇪🇹ነው 🇪🇹 በአንድ ያስተዳድር የነበር አንድ 🇪🇹ብሎ ለ ሀገሩ እራሱን የሰዋ ለዛሬው እኔነቴ መስዋት የከፈለ በነብሱ ስለ ሀገሩ የተወራረደ ጀግና ነው ።! ጎንደር ትታደስ ዝናዋ ከፍ ይበል ቴዲይወሳ ለትውልድ ታሪክ እንዳይ ወቅሰን!!!!አንድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር
@አበባቁጥር2
@አበባቁጥር2 4 жыл бұрын
ጎደር ጎጃም ሽዋ ወሎ አንድ አማራ ከናተ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር አማራ ለገሬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልኝ የጀግኖች አገር💪❤
@פמולוזאדו
@פמולוזאדו 4 жыл бұрын
ךךתנ
@dagimmeberatu9323
@dagimmeberatu9323 3 жыл бұрын
@@פמולוזאדו beta
@userqp888
@userqp888 2 жыл бұрын
ዘረኝነት ይብቃ ! ከደረሰው ጥፋት ተማር ! ወንድም ወንድሙን እንዳይገል ! እኔ ብቻ ነኝ አንደኛ እያሉ መዝፈን ሌሎቹን የፈጣሪ ስራዎች መናቅ ነው ! እንዲህ እያሉ ሃይማኖተኝነት አለን ? ወገን ልቦናውን ይስጥህ ፨
@Dawitsolomon-x2b
@Dawitsolomon-x2b 7 ай бұрын
​@@userqp888ወረኛ እኛ ምን አገባህ እውነት ነው የተናገረው አማራ ነኝ ስላለ ዘረኛ ነው ማለት ነው ጭቅላትህን አሰራ ሰው ከመምከርህ በፊት ጂል አፎ
@lamintouray6397
@lamintouray6397 3 ай бұрын
@@አበባቁጥር2 Thanks and language barrier,, 🙏💕
@demituwelde9867
@demituwelde9867 5 жыл бұрын
የአዲሳባ ልጅ ነኝ የአፄዎቹ ነገር ግን አይሆንልኝም በአፄ ቴዎድሮስማ አልደራደርም የኔ ጀግና ስምህ ሁሌም ከባንዲራችን ጋር ከፍ ይላል የመይሳው ካሳ የጀግናም ጀግናችን
@Tube-cp4mr
@Tube-cp4mr 4 жыл бұрын
Loveee
@fasilbelete202
@fasilbelete202 4 жыл бұрын
Pp
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 4 жыл бұрын
Wowww
@yewuhanakidane5432
@yewuhanakidane5432 4 жыл бұрын
@@fasilbelete202 uuujru
@Fuck18123
@Fuck18123 4 жыл бұрын
,,,צ י נ. צ. צ?ףףפפפפפפפפ
@tilahunteferi2509
@tilahunteferi2509 4 жыл бұрын
የራያ ልጅ ነኝ ኩሩ ኢትዮጵያዊ በስደት ነው ያለሁት ነገር ግን የመይሳው ካሳ ነገር አይሆንልኝም እሱ ሲነሳ ኩራት ይሰማኛል
@bezuayehuashagre8175
@bezuayehuashagre8175 4 жыл бұрын
Tilahun Teferi brabo
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 3 жыл бұрын
ኩሪ የኔ እናት እሡ የወርሠን ጀግንነት ነዉ እቢ ባይነታችን አይበገሬነት
@YaredBalcha
@YaredBalcha 20 күн бұрын
እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን ይሄን ዘፈን ስሰማዉ ጎንደሬ የሆንኩ ነዉ የሚመስለኝ ❤❤❤❤ በተለይ ሚስቴ ስጨፍረዉማ.........
@tasfa1234
@tasfa1234 3 жыл бұрын
የደቡብ ልጁ ነኝ ጎንደር ውስጥ ነው ❤️🇪🇷🇪🇹
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 3 жыл бұрын
እድለኛ ነህ አምሀራ ምድር አደለም ኢትዮጵያዊያን ሥጋችን ማነምበፍቅር ከመጣ ማቀማጠል ማኖር እንችልበት አለን በፍቅር ሠዉ ገዳይ ለእራበዉ እንጀራ ለጠገበዉ ጥጊት የተባለለት ነዉ ጎንደር
@gelilakasahun5970
@gelilakasahun5970 9 ай бұрын
@@ህሌናዳኛቸዉqqqq
@Meseret_Ashagrie
@Meseret_Ashagrie 5 ай бұрын
እኛም የደቡብ ልጆች እንወዳቹሀለን❤
@Ethiopianism
@Ethiopianism 9 ай бұрын
ንፁህ ባንድራ ንፁህ ልብ ያለኝ የጠራሁ ሀበሻ ኢትዮጵያዊ ነኝ❤❤❤
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 8 ай бұрын
my amhara
@SensitiveShiferaw
@SensitiveShiferaw 5 ай бұрын
Wow 👌
@ekramtube3331
@ekramtube3331 3 жыл бұрын
ግማሽ ጎንደር ግማሽ ወሎ ስለሆንኩ ደስታ ይሰማኛል ከፍ ስል ደሞ በአማራነቴ በጣም እኮራለው በኢትዮጵያዊቴም አምናለሁ i love Amhara💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤
@nebiyuesayas8843
@nebiyuesayas8843 2 жыл бұрын
ግማሽ ብሎ ነገር የለም ጎንደርና ወሎ የቦታ እንጂ የዘር ስም አደለም እባካቹ አማሮች ዘራቹን በመንደር አትሰይሙት
@temnetyyohannes7260
@temnetyyohannes7260 2 жыл бұрын
@@nebiyuesayas8843 ልክ ብለሀል ወንድሜ
@gelilakasahun5970
@gelilakasahun5970 10 ай бұрын
Q
@EtsegenetSoli
@EtsegenetSoli 10 ай бұрын
​@@nebiyuesayas8843to
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 9 ай бұрын
ማማዬ ወሎም ሆንሽ ጎጃም ጎንደር ወላ መንዝ በቃ አማሃራ ስበና ያለው ዘር ስለተፈጠርሽ አምላክሽን አመስግኝ ጎንደር ምናምን አትበሉ አማሃራ ምክንያቱ አስተሳሰብ ማን እንዳማራ እስክስ ❤❤
@ትግሰትሰለሞንሰመኦን
@ትግሰትሰለሞንሰመኦን 3 жыл бұрын
እኔ የሸዋ አማራነኝ ጎንደርች ሰወዳቹ ወገኔ አማራዬ
@ዳኒዩቱብ
@ዳኒዩቱብ 3 жыл бұрын
የኔም የሸዋ ልጅ ነኝ ጎደሬዎችን እወዳቸዋለሁ
@samri9788
@samri9788 5 жыл бұрын
ጎንደሬዎች ስወዳቹ ክፉ አይንካቹ የኔ ውቦች እኔ ትግሬ ብሆንም እወዳቹአለው
@solomonalazar8812
@solomonalazar8812 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@Realr420
@Realr420 5 жыл бұрын
Amhara and tigray are one 🤝🏽🤝🏽
@ethiopiawit1549
@ethiopiawit1549 5 жыл бұрын
Egnam enwedeshalen yene mar 😘😘🇪🇹
@samri9788
@samri9788 5 жыл бұрын
@@ethiopiawit1549 amesegnalew yene ehte 😘😘😘😘😘 egna Ethiopiawyan snwaded new emyamrbn ende abatochachn bless you sister🙏
@samri9788
@samri9788 5 жыл бұрын
@@Realr420 right sister we all Ethiopian are one my God bless our people's and our lovely country Ethiopia🇪🇹 🙏🙏🙏 I love u all my Et🇪🇹🇪🇹🇪🇹 people
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
እኔ ጎንድሬ ባለቤቴ ትግሬ አቤት ደስ ስንል እኮ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በሉን አዲስ ሙፕሮች ነን💚💛❤️✊ አማራዬ💚💛❤️ ጎንደሬ በመሁኒ ኩራቴ❤ የቴውድሮስ ልጅ ነኝ 🎉
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
አፈር ብይ ብሽቅ አሁን ሰው አተሽ ነው ደሞ አታፍሪም ሙያሽን ታወሪያለሽ እዴት ትግሬ ታገቢዬለሽ ሸርሙጣ 😏
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 3 жыл бұрын
እኔ ዴሴነዉ የተወለድኩት ግን ጎዴርን በጣም በጣም ነዉ እምወዳት
@baaklinifamily7605
@baaklinifamily7605 9 ай бұрын
Hi
@baaklinifamily7605
@baaklinifamily7605 9 ай бұрын
7
@meseretnazrayid1767
@meseretnazrayid1767 5 жыл бұрын
ትውለደ ኤርትራዊ ነኝ ግን ጎደር እድገቴ so በጣምምም የጎደር ነገር አይሖንልኝም ❤❤
@bereketameshe9119
@bereketameshe9119 5 жыл бұрын
ውድድ
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 5 жыл бұрын
Meseret Nazrayid ውድድ የኔ ማር
@AkramAkram-ie2yp
@AkramAkram-ie2yp 5 жыл бұрын
💝😍
@ethiopiawit1549
@ethiopiawit1549 5 жыл бұрын
Engage enwedeshalen mar🇪🇹🇪🇷❤️
@gerager181
@gerager181 4 жыл бұрын
we love u &Eritria
@zamatubezematube7226
@zamatubezematube7226 4 жыл бұрын
እኔ ጎጃሜ ነኝ እና ጎንደር ውስጤ ናት ደሞ ሞዴልስቷ ደብረክ ደብረክ ስትል ትመቻለች
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጎንደርና ጎጃም ያንድ ሳንቲም ግልባጭ ነው ምንም ድርድር የለውም አንድ ነው
@zolaman7074
@zolaman7074 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያዊነቴ በሀገሬ የማልደራደር አማራ የ AA ልጅ መሆኔ ኩራቴ ነው ፡፡ አማራ እና የሸገር ልጆች ዘር መቁጠር አንወድም ሰፈር እንጅ ዘር አንጠይቅም
@user-hk8px4pi3p
@user-hk8px4pi3p 4 жыл бұрын
Exactly 💯
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 9 ай бұрын
101 % fact
@mikiyasdesalgn-rv8me
@mikiyasdesalgn-rv8me Жыл бұрын
እስቲ ጎንደርን የሚወድ እስቲ ላይክ
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 3 ай бұрын
እኔ የሸዋ አንኮበር አካባቢ ልጅ ነኝ ግን ልጅ እያለሁ መንዝ እና ጎንደር ባለመወለዴ እናደድ ነበር አሁን አንድ አማራ በሚል ተፅናንቻለሁ
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 4 жыл бұрын
I am Form eritrea but i Love you more amahara Peoples gonderoch 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤💚💛❤🙏🏾🙏🏾
@ራኢአለኔደይሃስስ
@ራኢአለኔደይሃስስ 4 жыл бұрын
💕😘😘😘😘😘💕💕💕💕❤️❤️
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@abdullahimusse2883
@abdullahimusse2883 4 жыл бұрын
QQ
@samrawitmekonet1833
@samrawitmekonet1833 4 жыл бұрын
We love you too dear
@samrawitmekonet1833
@samrawitmekonet1833 4 жыл бұрын
I had friends from eritrea 🇪🇷 they were lovely girl
@king-qv6tl
@king-qv6tl 4 жыл бұрын
am from Eritrean love gonder and Amhara🇪🇷💝🇪🇹
@bertukanmahri7955
@bertukanmahri7955 3 жыл бұрын
ጡምዙሕ ሓሳዊ ለማጽ
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 3 жыл бұрын
እኛም ዉድድ ኤርትራን
@konjo976
@konjo976 3 жыл бұрын
We love you too😍
@samrisamri4469
@samrisamri4469 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁
@adugnaalemayehu2435
@adugnaalemayehu2435 3 жыл бұрын
@@bertukanmahri7955፣፣ ጠሰሰቨአኘኽኽሶበ፣ዘፈወቨዠቨቨ፣በኸሟመወኸበፈ፣ቨቨወጸጸ ጰጰጸ ፈዘጸ ቤሰስ ጰጰኸወበይህጄ76ቱ
@eritree9794
@eritree9794 4 жыл бұрын
ጎንደር ስታገሳ ሃይማኖት እምነት ጽናት ታሪክ ጅግኒነት ባህል ውበት ኢትዮጵያውነት የተሟላባት አገር ።
@raheltsega8001
@raheltsega8001 3 жыл бұрын
Ghyytt
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
ጎንደራዊያን የኢትዮጵያ ማህደሮች እኔ ኦሮሞ ነኝ እለት እለት ኢትዮጵያን እና ካሳን አለማሰብ እንዴት ይቻላል 🇲🇱
@ራኢአለኔደይሃስስ
@ራኢአለኔደይሃስስ 4 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 3 жыл бұрын
የተማሩ እማ ኢትዮጵያን ለመቀበል አይከብዳቸዉም እንዳች ያለዉን አይምሮ ጡሩ ያብዛልን
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
ጎንደራዊያን ማለት ምን ለማለት ፈልገህ ነው አተ ደንቆሮ ጋላ አማራወች በል ጥብ ጋላ አማረብኚ ብለህ እኮ ይሆናል ጎንደራዊያን እያለ አልመጣም ይሄ ደንቆሮ
@ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ
@ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MastewalAseffa
@MastewalAseffa 4 ай бұрын
❤❤❤❤ ክብር ይስጥልን ወንድሜ 🙏🙏
@ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ
@ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ አድናቂህ ነኝ ጎንደሮች የደም ስራችን ናችሁ ሙተን ነው ምንወዳችሁ ጎጃም ነኝ ከጎጃም ❤❤❤❤❤
@samrawitmekonet1833
@samrawitmekonet1833 4 жыл бұрын
የኔ እንቁ ቀብራራው በምን ቃላት ልግለፅህ መሃሪ 🇲🇱🇲🇱💚💛❤️
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 3 жыл бұрын
Samrawit selam nawe?
@mekdesgetachew1224
@mekdesgetachew1224 Жыл бұрын
ጎንደር የእምነት ሀገር
@jf7444
@jf7444 3 жыл бұрын
ኢኔ ጊን ስልጤነኝ ደስ ይለኝል ጎዴሪ ስበል
@טאקיאיילה-ו9נ
@טאקיאיילה-ו9נ 2 жыл бұрын
הנהגת תומצכלחחהייע ת מת
@getnettadesse8243
@getnettadesse8243 2 жыл бұрын
ነጭ ውሸት
@mitkebirhanu2360
@mitkebirhanu2360 2 жыл бұрын
Silte mehonish be word kutebash yastawkal
@hikmatube240
@hikmatube240 2 жыл бұрын
@@getnettadesse8243 😂
@yabsramesfien
@yabsramesfien 9 күн бұрын
ከማላዉቀዉ ኤርትራዊ አባቴ እስከ 8 አመቴ አቀማጥላ ባሳደገቺኝ እናቴ ጥርት ያልኩ ጎንደሬ የመሀሪ ዘፈኖች ልዩ ናቸዉ ልቤ ዉስ ገብተዋል ❤
@tigistkefiybel2943
@tigistkefiybel2943 4 жыл бұрын
እኔሥ ጎደሪ ነኝ እናት አገሪ ሠላምሽ ይብዛልን የፄወቹ ነገር ሢነሣ እዴት እደምኮራ
@pinashalom9644
@pinashalom9644 4 жыл бұрын
Proud to be Amhara 🤗🤗🤩
@tamer8965
@tamer8965 4 жыл бұрын
ማርየ የኔ ጀግና የኔ ምርጥ ወንድም ስጋየ ባትሆኑ እንዴት እቃጠል ለዛውም የስፍሬ ማር። በርቱ ደርዩ እና ማርየ ውድድድድድድድድድድድድ
@LualSisay-rn1sy
@LualSisay-rn1sy 8 ай бұрын
ጎንደር+ጎጃም+ወሎ+ሸዋ=አንድ አማራ ሰላም ለአማራ ህዝብ😭
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ጎንደርዬ ሞቼ ነው እምወድሽ የቴውድሮስ ልጅ አማራዬ 💚💛❤️👏✊ማህርዬ ጀግናዬ ስወደህ የአባቱ ልጅ 🎉
@astedegebre3931
@astedegebre3931 5 жыл бұрын
ዉይ ጎንደር ዉስጤ ናት ማሀሪ አንተ ብቻ ዝፈን ስለጎንደር
@armachihowustienew5988
@armachihowustienew5988 8 жыл бұрын
መሀሪ እድሜ ይስጥህ፡፡ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ፡፡ጎንደር የጥበብ ሀገር፤የመከባበርና አብሮ መብላት የሚያውቅ ህዝብ ያለባት ሀገር፡፡ ካልነኩት የማይነካ ኩሩ ህዝብ፤ራሱን አክብሮ የሚከበር ህዝብ ያለባት ሀገር ጎንደር፡፡ እድገትና ብልጽግና ለሀገሬ
@konjitbonja7552
@konjitbonja7552 5 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋
@haymichernet8774
@haymichernet8774 6 ай бұрын
የዚ ዘፈን ጅግሩ ማለቁ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@tamer8965
@tamer8965 5 жыл бұрын
ውይይይይ ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ማርየና ደርጀ ውይይይ ስወዳቺሁ ወንድሞቸ ባትሆኑ ኑሮ እንዴት ይቆጨኝ ነበር ብርቱልኝ። ያገሬ ልጆቺ
@መይሙናሀሰን-ዐ9ወ
@መይሙናሀሰን-ዐ9ወ 4 жыл бұрын
ቢሞላ ባይሞላ እኔ ምን ቸገረኝ አቀማጥሎ እሚያኖር ደግ ወገን ነው ያለኝ
@negaebrahim6964
@negaebrahim6964 3 жыл бұрын
ቆንጆ የአገሬ ልጅ
@wubalembitew2595
@wubalembitew2595 4 жыл бұрын
ማይጠገገብ ዜማ መሐሪዬ የኔ ድምጸ መርዋ አድናቂህ ነኝ ትችላለህ😍😍😍😍😍😍😍
@yeshinatgashaw8943
@yeshinatgashaw8943 5 жыл бұрын
ወንድማችን መሀሪ እናመሰግን አለን ኩራታችን ክብራችን ❤😘👍
@meseretm5015
@meseretm5015 4 жыл бұрын
ጣፍጭ እኮ ነህ እዴት እደምወድህ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ደሞ ሁላችንም ሞት አይቀርም ለንሣሃ ሞት ያብቃን በዚህ በዚ በጣፍጭ ምረዋ ድምፅ ላምላክ እደዘምር ፈጣሪ ያስመልክትህ።
@Bezie605
@Bezie605 4 жыл бұрын
ወይ ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው ወይ ጎንደር ውስጤ ነው
@mahlxdbdjddgdetyilma5165
@mahlxdbdjddgdetyilma5165 8 ай бұрын
እኔ እንደዚ የተመቸኝ ዘፈን የለም ፈጣሪን አቦ ይመቻቹ ጎንደሬዎቹ
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 3 жыл бұрын
ጎንደር ጎንደር የታሪክ ሀገር ይህ ሙዚቃ ፍቅር ነው
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 4 жыл бұрын
ጎንደርየ ናፈቅሽኝ የኔ ፍቅርርርርር ሃገሬ💚💛❤️
@khanyisilephewa7529
@khanyisilephewa7529 4 жыл бұрын
I like the song but I don't understand what he is saying...I'm South African (born and bred) so I don't understand the language at all. The sound is nothing less than beautiful.
@solomonteka4139
@solomonteka4139 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አቦ ምንልበልህ ባለህበት እግዛብሄር ይጠብቅህ ምንም ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ ኢ/ያ ዊይ መሆኔ በናንተ እኮራለሁ
@yanitgirma
@yanitgirma 3 жыл бұрын
የኔ ጎንደርዬ ሙሽራይቱ እናታለምዬ ❤❤❤❤❤ሰምቼ የማልጠግበው ሙዚቃ ነው።
@SAT--zj1rn
@SAT--zj1rn 4 жыл бұрын
ጋይንት ከፎገራ ደባርቅና ቋራ ዳባት የነመሴ ስሜን ጃናሞራ ክንደ ነበልባሉ የኮራ የጠራ ና በለው በለው ጋሻየን አጅሬን ጃኖራ💪
@AmalAmal-rp4eh
@AmalAmal-rp4eh 3 жыл бұрын
ስውድክ ውስጤነክ የውነትሙዚቃው በራሱ ውስጥይነካል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👍
@samuelatlawofficial8225
@samuelatlawofficial8225 9 ай бұрын
ንፁህ ባንዲራ ንፁህ ልብ አለን❤❤❤ ኢትዮጵያዬ
@sunnegnyezewdulij7733
@sunnegnyezewdulij7733 5 жыл бұрын
የጎንደር ልጂ ነኝ ለዛዉም የታቦር
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 5 жыл бұрын
መሐሪዋየኔወንድምጀግናጤናሕንያርዝመውአርቲሥትየተባለውንሑሉበጣምበጣምእወዳችሗለሑFየሐራዋቀበጥ
@ነፍጠኛዋፋኖነኝ
@ነፍጠኛዋፋኖነኝ 3 жыл бұрын
ጎደሬወችበጣምነውየምወዳችሁ
@feradesa9188
@feradesa9188 5 ай бұрын
ማማሯ የጎንደሬነቷ ማማሯ የተዋበች ዘሯ ማማሯ የደብረታቦሯ ውበቷ ማተባያንገቷ ጎንደሬ ማልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤
@osmanabdu6019
@osmanabdu6019 Жыл бұрын
The best african ethnic group ...really love u...!❤❤❤ peace for 🇪🇹 and 🇪🇷 love and respect from Eritrea
@romanzewdu446
@romanzewdu446 2 жыл бұрын
በጌ ምድር የኔዋ ጎደር አማራዬ የኔ ነፍጠኛ
@sosinaesayas7147
@sosinaesayas7147 4 жыл бұрын
This song deserves more views
@robimozaa635
@robimozaa635 5 жыл бұрын
ጎንደርውሥጤነው ውድድድድድድድ ጎንደሪ ባልሆንይቆጭኝ ነበር
@natnaelbelayneh2162
@natnaelbelayneh2162 4 жыл бұрын
The most under rated song ever.💝🇪🇹💝🇪🇹💝🇪🇹💝🇪🇹💝🇪🇹
@Tgeste
@Tgeste 5 ай бұрын
መሐሪዬ የምወደው ድምፃዊ❤❤❤❤ ጎደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አድአማራ❤❤❤
@kidestadisu8688
@kidestadisu8688 3 жыл бұрын
አማራነት ኩራት ነው አማራዬ 💚💛❤
@haleemamohd7231
@haleemamohd7231 5 жыл бұрын
ዱሮ አያቶቺችን ጀግና የማይበገሩ በአንድነት የኖሩ ነበሩ ግን እኛ የልጀ ልጂቸው በሙዚቃ በዘረኚነት ጀግና ሁነናል🙏😯
@helenabday5119
@helenabday5119 4 жыл бұрын
Ahunes yene konjoo?
@saramaru7378
@saramaru7378 6 ай бұрын
ንፁ ኢትዮዽያዊ ነኝ የሐገሬ ነገር ግድ ይለኛል!!💚💛❤️
@rosanahom5883
@rosanahom5883 5 жыл бұрын
ስራዎችህ ሁሉ በጣም ልዩ ንምቸው በርታ
@adameisaahmed
@adameisaahmed 2 жыл бұрын
Really I love ETH music,I don't understand Amharic but I enjoy the the musical tone Thank you ETH people thanks Meheri Difgew
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ላገሩ ክብር ያለው እንደት ደስ ይላል ጀግና ብየለሁ
@miribelay4906
@miribelay4906 3 жыл бұрын
שׁש
@ሉሉወሎየዋ-ኰ6ዐ
@ሉሉወሎየዋ-ኰ6ዐ 5 жыл бұрын
ዋውአማራ የኛ ኢትዮጵያን የኛስወዳችሁ
@richhabeshawitgsm384
@richhabeshawitgsm384 5 жыл бұрын
ሁቤ😘😘
@chpa1038
@chpa1038 4 жыл бұрын
beautiful country and music. cheers from france.
@123Bona
@123Bona 4 жыл бұрын
የምን ጊዜም ምርጥ ባሀላዊ ሙዚቃ ነው።
@TeshagerMulu-ue3bi
@TeshagerMulu-ue3bi Жыл бұрын
ጎደርየየ የጀግኖች መፍለቂያ
@dlrlr7852
@dlrlr7852 5 жыл бұрын
መሃረ አንድ መልክት ማስተላለፍ የምፈልገው ነገር ለምን ነው ጎንደርን ብቻ የምታነሳው ጎጃምን አታነሳም ሁሉም አማራ ነን እኔ ጎጃሜ ነኝ
@ቲጂእናቴንናፋቂ
@ቲጂእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ሰለጎንደር ተዘፈነ ሰለ ጎጃም ያው አንድ ነው አማራ ነን ውዴ
@dlrlr7852
@dlrlr7852 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ግን አንዴም ሰምቸው አላውቅም ሲዘፍን አድናቂው ነኝ ግን ስለ ጎንደር ብቻ ቅር ይላል እህቴ
@esulove6711
@esulove6711 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዘፍኗል እኮ ""አውቀዋለሁ እኔስ አወቀዋለሁ ጎጃምን በሙሉ ዙሬ አይቸዋለሁ የኔ በላይ ሀገር ያ ቅዱስ ምድር ጦም አያሳድር"" ብሎ አሽሞንሙኖ ዘፍኖለታል ለጎጃም ማሬ KZbin ላይ ሰርች አድርጊው
@demamumesfin2931
@demamumesfin2931 3 жыл бұрын
He has also Gojamigna songs though not as much as Gondar. Check out.
@workiemama2960
@workiemama2960 3 жыл бұрын
ዘፍኗልኮ
@portoganhampo1619
@portoganhampo1619 5 жыл бұрын
ጎንድሬ በለሁን ይቄጫይ ነብረ እግዚሔቤረ ይመሠገን፩
@MintwabAbun
@MintwabAbun 9 ай бұрын
አሜን ፍቅር አንድነትን ያድለን
@almazhussein8295
@almazhussein8295 5 жыл бұрын
ጎደሬ በመሆኔ ያኮራኛ
@bndalii
@bndalii 11 ай бұрын
I love you Ethiopia from Sudan 🇸🇩🇪🇹
@loveyoutube87
@loveyoutube87 4 жыл бұрын
በሚገባ ያኩራኛል እሞ ጎደር 😰❤❤❤❤ ናፊቀችኝ
@qatarfifa-bm5fm
@qatarfifa-bm5fm 5 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ አማራ በመሆኔ ኩራት ተሰማኝ ወላሂ እኔ ወሎየ ነኝ
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 5 жыл бұрын
Wow, it is colourful Gonder Amhara music thanks mehari D.
@tabourstudio
@tabourstudio 9 ай бұрын
I'm from Great Amhara and You?
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 9 ай бұрын
me too
@HelenHelen-j1z
@HelenHelen-j1z Ай бұрын
Manewu edeni yhn music yemiwedwu l love❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amara❤❤❤❤❤
@galgalojattani
@galgalojattani 5 ай бұрын
From Kenya 🇰🇪 what's good about Gondor ethiopia 🇪🇹.?
@betty_ss
@betty_ss 5 ай бұрын
Gondar is the land of warriors. Heroes of Ethiopia.
@سوليس-ر8ك
@سوليس-ر8ك 5 ай бұрын
Gondar is the best city. It is fine and I hope it will always be fine. I love it 🥺💚💛❤️
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 5 ай бұрын
A land of history,a land of Emperor Tewodros,a land of fasil castle.....
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 5 ай бұрын
A land of history,a land of Emperor Tewodros,a land of fasil castle.....
@TesfuMolla
@TesfuMolla 10 ай бұрын
እኔ ጎንደሬ ነኝ ማህሬ ውስጤ ነህ
@abebechdarge6868
@abebechdarge6868 5 жыл бұрын
ስወድህ እኮ ሰላምህ ይብዛልኝ
@samiman2360
@samiman2360 3 жыл бұрын
ጎንደሮች ውስጤ ናችሁ ይመቻችሁ
@sofiaphantom4751
@sofiaphantom4751 3 жыл бұрын
ይመቸቸሁወሎ
@dargotaynalem1543
@dargotaynalem1543 Жыл бұрын
ዎው ስወድህ
@bettyabebaw2454
@bettyabebaw2454 4 жыл бұрын
Esuwam gondere esum gonder ene rasu gonder❤️ proud to be Ethiopian🇪🇹🇪🇹love u all may god protect us #respect
@mengeshakilu
@mengeshakilu Жыл бұрын
እኔ ጎንደሬ ነኝ ጎንደርዬ ማሐሪ ❤
@passenger8683
@passenger8683 4 ай бұрын
ሙዚቃው በጣም ግሩም የሆነ ቢሆንም የሚመጥነው ኬሮግራፊ/ውዝዋዜ/ና የሙዚቃ ቅንብር ያገኘ አልመሰለኝም። ከዚህ በበለጠ መሰራት የሚችል ይመስለኛል።
@tasfasi3539
@tasfasi3539 5 жыл бұрын
ጎደር ውስጤናት ባለታሪክ
@nolawitmisikir7503
@nolawitmisikir7503 4 жыл бұрын
ታላቋ ጎንደር የአፄዎቹ ምድር
@hayatcool9718
@hayatcool9718 4 жыл бұрын
ጎንድሬ በመሆኔ እኮራለው
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 8 жыл бұрын
I am so lucky miss my holy city gondar 🙌💃💪💋
@tekluayele3431
@tekluayele3431 3 жыл бұрын
መሀሪ በጣም ነዉ የምወድህ በርታልን univeresry ባተ ሙዚቃ ዳንስ እደት እዳሳለፍኩ ትዝታየ ነህ ብቻ Fetari kekfu neger hulu yitbkih ጎደር ቀኘ ናት የሚለዉ ሙዚቃህም በጣም konjo new
@mestitsisay203
@mestitsisay203 5 жыл бұрын
መሃሪ ወንድሜ ክበርልኝ ስወድህ እኮ ሰላምህ ይብዛልኝ
@AbebechAbebech-gy6oh
@AbebechAbebech-gy6oh Жыл бұрын
ማሬበጣምደስታይሰማኛል ኩራታችንነህ በጣምደስሚል ጎንደሬነኝ
@benjaminhabtamu6994
@benjaminhabtamu6994 2 жыл бұрын
Ye Amharam Ye Ethiopiam Kuarat Gonder
@afratasetey
@afratasetey 9 ай бұрын
ክብሬም ኩራቴም ሀገሬ ናት
@znawtesema6124
@znawtesema6124 3 жыл бұрын
ጎንደር የኢትዮጵያ መሰረት
@marymary723
@marymary723 4 жыл бұрын
ቅውጥ ያልኩ ጎንደሪ ነኝ አረረረ ስወድህ
@marymary723
@marymary723 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️👈
@ET-Programming
@ET-Programming 10 ай бұрын
Gondar wow, what an amazing culture,pure and beautiful ❤️❤️
@sanamsanam179
@sanamsanam179 5 жыл бұрын
መሀሪ አትንእና ፈሲልየን ሰወዳቹህ ።እድሜና ጤናይሰጣቹህ።
@masaratefrm2253
@masaratefrm2253 3 жыл бұрын
ጎንደርእዬ🇪🇹🇦🇹🇦🇹☺
@medacustoms1118
@medacustoms1118 2 жыл бұрын
የኔ እንቁ ቀብራራው በምን ቃላት ልግለፅህ መሃሪ 🇲🇱🇲🇱💚💛❤️ ውይ ስወድክውደድደድደድደድደድደድደድደድደድደድደድ
@AfomiyaGashuMulu
@AfomiyaGashuMulu Ай бұрын
Amara yebelay nw wede neberenbet yebelaynet enemelesalen ayzoh wegen berta fetari yeredanal Gondere balhone yekicheg nbr ❤❤❤
@rosanahom5883
@rosanahom5883 5 жыл бұрын
ሀገራችን ህዝባችንን ሰላማቸው ይብዛ
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Mehari Degefaw - Raya
5:56
Gojo Media
Рет қаралды 3,8 МЛН
ገነት ማስረሻ እዋዋ ጎጃም Genet Masresha Gojam music
6:07
Ethio Admas 13
Рет қаралды 1,8 МЛН
Hot Ethiopian Traditional Music 2014 Dagne Walle - Wub Abeba
6:39
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 4,8 МЛН
ኦርቶዶክስ መዝሙሮች /Orthodox mezemur
42:07
Wedaj-ወዳጅ
Рет қаралды 15 М.
Mehari Degefaw - Alewotam Kewollo [Traditional Amharic Music Video]
6:12
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН