ምን አይነት ታምር ነው ድንኳኑ ፈረሰ ለሀዘን የተቀመጠው ሰው ተበተነ። ሆስፒታል ውስጥ የህፃናት መቀያየር ያመጣው ጣጣ። 8 አመት ያጠባሁት ልጅ የኔ አይደለም።

  Рет қаралды 263,071

Addis kememoch

Addis kememoch

Күн бұрын

ምን አይነት ታምር ነው ድንኳኑ ፈረሰ ለሀዘን የተቀመጠው ሰው ተነሳ። ሆስፒታል ውስጥ የህፃናት መቀያየር ያመጣው ጣጣ። 8 አመት ያጠባሁት ልጅ የኔ አይደለም።

Пікірлер: 3 400
@Addiskememoch
@Addiskememoch 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ቆያችሁልኝ ይህን አስገራሚ ታሪክ ስሙልኝ ላንዱ ሀዘን ላንዱ ደስታ ይዞ የመጣ ቀን ሆኖ አልፎአል ። ኢትዮጵያ የምትኖሩ ተመልካቾቼ ቪዲዮዬን በ ቪፒኤን (VPN) በማየት ድካሜን አግዙኝ 🙏🙏🙏
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 6 ай бұрын
እሺ ጀግናችን የነ አቶ አርሚያስ ጉዳይ ከምን ደረሰ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 6 ай бұрын
እሽ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 6 ай бұрын
አይዞህ ወንዳማች እግዚአብሔር ካንተ ይሁን
@Addiskememoch
@Addiskememoch 6 ай бұрын
​@@tigistgirma6941ቅዳሜ ወይ እሁድ ፀበል ይጨርሳሉ።
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i 6 ай бұрын
እሺ ያኔጀግና በርታልኝ❤
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 6 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን❤ የአቶ ኤርምያስ ልጆች ወደልባቸው ተመልሰው ይሆን እያለ የሚሳስበው ማነው እንደኔ😢
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 6 ай бұрын
እኔም የሁልጊዜ ጥያቄ ነዉ 🙏🇪🇷
@user-fu6ob8iv7b
@user-fu6ob8iv7b 6 ай бұрын
ወላሂ እኔ❤
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 6 ай бұрын
እኔ
@Addiskememoch
@Addiskememoch 6 ай бұрын
ቅዳሜ ወይ እሁድ ፀበል ይጨርሳሉ።
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r 6 ай бұрын
እኔም ሑልግዜ ነው የማሥባቼው
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 6 ай бұрын
በጉጉት እኮነዉ የምጠብቅህ ጀግናየ እስኪ የምትወዱት ላይክ አድርጉ👍
@zenagirma8230
@zenagirma8230 6 ай бұрын
በጣም የማገርም ነው አንተ ጋዜጠኛ ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@user-sv7ng1yr1r
@user-sv7ng1yr1r 6 ай бұрын
ወይን ሲያዛዝኑ በማርያም የፈጣሪ ስራ ያስለቅሳል በጣም አምላክ ልጅ ይስጣችሁ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 6 ай бұрын
ለልጁ ስነ ልቦና ልጠብቁለት ይገባል ከመጀመሪያ ቤተሰብ መለየት የለበትም እድሜዉ ከፍ እስኪል ድረስ በሁለቱም ቤተሰብ ማደግ አለበት😢😢😢😢
@najatbezabai3758
@najatbezabai3758 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fortnitemaster5463
@fortnitemaster5463 6 ай бұрын
That is correct, family reunion should be handled with care and professional consultant. Just not right, grab and take. The parents spent 8 years raising the boy. Be considerable.
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 6 ай бұрын
እውነት ነው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 6 ай бұрын
በትክክል
@yisaqweldemariyam6599
@yisaqweldemariyam6599 6 ай бұрын
ሰላም ሰላሙን ይስጣችሁ እባካችሁ ፕሮግራሙን ስትጀምሩ ቲቪ ይጥፋ በጣም ይረብሻል በአትክሮት ለመከታተል አይቻልም።
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 6 ай бұрын
አይዞሽ ትወልጃለሽ እማብርሃን ትሰጥሻለች ❤❤የልጅሽን ነፍስ በአጸደ ገነት የኑርልሽ እግዚአብሔር የፈቃደው ነው የሆነው
@user-rk5yd8sz2l
@user-rk5yd8sz2l 4 ай бұрын
እህታች ሁሉ ነገር ለበጎ ነዉ አታልቅሽ ወለድሽ ላንቺ አለፈቀደዉም ላንቺ የምያደሰትሽ ይሰጥሻ አንድ አይደለም አሰር ልጀች እግዛብሔር ምን ይሳነዋል ከሀዘንዋ ተነስታ ድኤንኤን ሰጥታ ልጅዋ ያገኘቹ እናትም ኡንካን ደስ አለሽ ወንድማችን አንተም አሳምነ ቡዙ ቁጣዋን ሰትያይ እሰከ መጨረሻ ያደረስኮዉ ዘርን ይባረክ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 6 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ስህተት ተጠያዎቹ ሀኪሞቹ ናቸው። አንተ ልጅ ግን ምን አይነት ጀግና ነህ በማርያም ❤❤🙏🙏
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 6 ай бұрын
በጣም ኡፍፍ ሀኪሞች እደትስራቸዉን በአግባብ አይወጡም። ስራ የበዛባቸዉእደሆን እናት በነሱ ታልቅስዴ። ተቃጠልኩእኔስ
@user-nb1er9kp6p
@user-nb1er9kp6p 6 ай бұрын
አዋ ሀኪሞች ናቸው በጣም ያሳዝናል ያአላህ
@M-xu6ce
@M-xu6ce 6 ай бұрын
አይ ፈጣሪ 😢 ልጃችን አይደለም ብለው ይሄን ያክል መንገድ ተጉዘው ጌታ እኮ መልካም ነው ይችን መልካም ሴት አሰባት 😢 ለነሱም የራሳቸው ልጂ ይስጣቸው
@user-gl3ox2lt1c
@user-gl3ox2lt1c 6 ай бұрын
በጣም እሂን ያክል መመራመርስ ምን አስፈለገ ፈጣሪ ታምሩ ብዙ ነው
@M-xu6ce
@M-xu6ce 6 ай бұрын
@@user-gl3ox2lt1c የሱ ስራ ድቅ ነው
@wintagebremichael934
@wintagebremichael934 6 ай бұрын
Ewnet new yerasachew meterater eske ezi aderesachew 😢😢😢
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 6 ай бұрын
እወነት
@fawadnaeemansari
@fawadnaeemansari 6 ай бұрын
Liju kasadaguti gare yiuhini bayi nayne Ena
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 6 ай бұрын
የዜች ምስኪን እናት ልብ ሌጠግን ሲፈልግ አላህ ያኛው ቤተሰብ ልጆቸውን እዲጠራጠሩ አደረገና እናቱን አገናኘው
@zainasied615
@zainasied615 5 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@rablayesuf2629
@rablayesuf2629 3 ай бұрын
ሱባሀናለህ የአላህ ታአምር ሱባሀነክ
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 6 ай бұрын
በስመ አብ ወልድ ምን አይነት ፈተና ነው እግዛብሔር መፅናናቱ ይስጣችሁ የልጁን ስነ ልቦና ግን እየጠበቃችሁ የጠቢቡ ሰለሞን ታሪክ ነው የመሰለኝ በእውነት ጋዜጠኛው አሁንም አክሎ ማስተዋሉን ይስጥህ
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 6 ай бұрын
ይገርማል እኔን ያሰብኩት ይሄንኑ ነው ። መፍረድ ከባድ ነው አንዱ ባይመስላቸውም በፍቅር ማደጉን እንረዳለን ሌላኛው እንደማይመስላቸው ስለተረዱ የሁለቱ እርስ በርሳቸው ጥርጥር ውስጥ መግባትና በንግግር መጎሻሸም ልጁ የሚገባውን ፍቅር የሰጡት አይመስልም 😢። በፍቅር ባደገው ላይ የደረሰው በጣም ያሳዝናል ። ይኸኛውም ልጅ በጣም ያሳዝናል ። እግዚአብሔር ለሁሉም መረጋጋትን ሰጥቷቸው የሁሉም ልጅ ሆኖ የሚገባውን ፍቅር ሰጥተውት እንዲያድግ እመኝለታለሁ ። ከሁሉም የሕፃኑ ዩወደፊት ሕይወት አሳሳቢ ነው ።
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 5 ай бұрын
@@marthabruzac9777 እውነት ነው ለእሱም አእምሮ ከባድ ጥያቄ ነው የሚፈጥርበት በአሁኑስአት ነገሮችን ለመረዳት ይከብደዋል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 ай бұрын
ይሄንን ጀግና የምትወዱና የምታደንቁ 👍👍👍❤️
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 6 ай бұрын
እኔ፤ስደተነዋ
@KjvccYexs
@KjvccYexs 5 ай бұрын
🙏🥺💔😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 6 ай бұрын
ደም ስለፈሰሳት አትወልድም ማለት አይባልም ሀኪም ያላቹ አትስሙ ባልና ሚስት በደንብ ጸበል ተጠመቁ እባካችሁ። የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይበልጣል
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 6 ай бұрын
እኮ 😒ምን አይነት ትምርት እንደሚስጡ 😭😭እነሱ ይህን አይምሮአቸውን ስላሳመኑ ነው እና ኮሜንቱን ካነበቡ ዶክተር ያላቸው እውነት አደለም 😭😭ኮሪያ ሕክምና ይሕዱ ከ አምላክ ጋር መንታ ይስጣችኡ 😭😭🤲🤲🤲
@ethio4421
@ethio4421 6 ай бұрын
Ewnet new
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 6 ай бұрын
አወ ምርመራም ማድረግ አለባቸው ፈጣሪ ምክኒያት አለው ይሄን ያረገበት
@graceplug3471
@graceplug3471 6 ай бұрын
Amen
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 6 ай бұрын
አወ ልጀ ባሏ ሞተ ብላ ስታነባ የነበረች ሴት ልጇን አሳቀፍትጌታ ከወላጂ እናቱ ሊያገናኚው ፈለገ ልጁን እነሱም የልጃቸው መሞት እዳቁ ተፈቀደ ለዚች ሴት ውነቱን የገለጠ ለናተም የገለጠ አምላክ ልጂ ይሰጣችኋል እመኑኝ በጸበል ቆዮበእምነት ጸልዩ ተጠመቁ ያመነ የተጠመቀ ይድናል
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 6 ай бұрын
😭😭😭💔💔💔💔💔በጣም ከባድ ነው የወለደ ብቻ የሚገባው ይሄ ህመም በጋራ አሳድጉት በማርያም ማንም ሳይጎዳዳ ለሞተውም ልጅ ነብሱን በገነት ትረፍ እግዚአብሔር ያፅናቹ
@kamilakamila2144
@kamilakamila2144 6 ай бұрын
ዱካ አላህ ይጠብቅህ ለማንም የሚከብዲ ነገር ነው በቀላሉ የምትሰራው ግን እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤
@samrawitaregawi6227
@samrawitaregawi6227 6 ай бұрын
ፀበል ተጠመቁ በእግዚኣብሄር ተስፋ እንዳትቆርጡ😭😭😭 የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኣምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ሩፋኤል ልኮ ማህፀንሽን ይፈታልሻል እመኚ እና ተጠመቂ 😭😭😭😭
@user-fs5jm7zr1g
@user-fs5jm7zr1g 6 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 6 ай бұрын
ይህ ጅግና የሚሰራው ስራ በጣም ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታ ❤ወንድማችን
@fatimahmadinah9016
@fatimahmadinah9016 6 ай бұрын
አተልጅአላህይጠብቅህ
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 6 ай бұрын
@@fatimahmadinah9016 አወ እግዚአብሔር ይጠብቀው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ምክንያቱም የስቱን ሰው ፀባይ ችሎ ለፍቶ ደክሞ ነው ቪዲዮ ሰርቶ ለህዝቡ ትምህርት ይሆናል ብሎ የሚያቀርብልን
@user-pk8sf9nk9g
@user-pk8sf9nk9g 6 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ምን ዐይነት አጋጣሚ ነው ብቻ የነዚህ ሠዎች ልጅ ባልሆነ 21:01
@user-pk8sf9nk9g
@user-pk8sf9nk9g 6 ай бұрын
እንዴት እንደሚሳካልህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ሣላደንቅህ አላልፍም አሁንም የእነዚህ ሠዎች ልጅ ባልሆነ በጌታ በየሡስ ስም ባይገርምህ መጨረሻውን ለማወቅ አልጓጓሁም 27:05 27:09 27:13
@user-pk8sf9nk9g
@user-pk8sf9nk9g 6 ай бұрын
ይጠፋል ይቀፋል 28:06
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 6 ай бұрын
ላዱ ሀዘን ላንዱ ደስታ በጣም ያማል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ በእውነት በጣም ያማል
@faraway6159
@faraway6159 6 ай бұрын
አንዳንዴ ፈጣሪ የሰጠንን ዝም ብለን በፀጋ መቀበልን የመሠለ ነገር የለም ...ከዚ ታሪክ የተረዳሁት ትልቁ ነገር ይሄ ነው::
@user-qe6nw2ry5r
@user-qe6nw2ry5r 2 ай бұрын
ልክ ነው አሳ ጎርጎርይ ዘንዶ ያወጣል አሉ
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 6 ай бұрын
ይሄንን ልጅ አሏህ መሰሎቹን ያብዛ ያሁኖቹን ፖለቲከኞች መንግስት ተብየወች ይቲበሮችን ባጠቃላይ ያስንቃል አላህ ይጠብቅህ
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 6 ай бұрын
በጠም ወላሂ
@zainabxx7382
@zainabxx7382 6 ай бұрын
የምን ፈጣጣነት ነው ሴትዮዋ ልጄን ቀበርኩ ብላ ሀዘን በተቀመጠችበት ሂዳችሁ የማታቀውን ታሪክ ተናግራችሁ አሳምናችሁዋት ሁሉ ካለቀ በሁዋላ ወደሁዋላ ማለቱ አይነፋም ክፈትና ይታይ እሷስ ትለቃችሁዋለች እንዴ ጂሎች የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለችአሉ
@genetketemawu
@genetketemawu 6 ай бұрын
ሁላችንም እናበረታታው ይህን ጀግና ወንድማችን❤❤❤
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AmsalMengistu-bo8fw
@AmsalMengistu-bo8fw 6 ай бұрын
አው እናበረታታው
@Nora-p8n
@Nora-p8n 6 ай бұрын
ይህ ኮመንት የምታነቡ ሁሉ የእርፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹሁ
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 6 ай бұрын
❤🎉 አንተን ሁላችንም እናደንቃለን ጀግና ነህ ጌታ ይባርክ ክፉ አይንከህ።❤
@user-xo8wh1lj3k
@user-xo8wh1lj3k 5 ай бұрын
ጋዜጠኛውንግን አላሕ ይጠብቅሕ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ አላሕ ለዚሕ አላማ ነው የፈጠረሕ ከልብ አድናቂሕ ነኝ አክባሪሕ ነኝ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 6 ай бұрын
አስተያየት መፃፍ አልወድም ትክክለኛ ታሪክ ስለማቅ ለአባትየው የምለው ላቅም አዳም ደርስህ ወደሀት ያገባሀትን ለሌላ ወገን አሳልፈህ መስጠትህ የቤተስብ ወሬ በመስማትህ ከሁለት ያጣ ሆንክ ዛሬ ቤተስብህ ልጅ ልስጥህ አይችልም የስጠህችን በእጅጉ አሳዝነሀታል አየህ በእንባዋ በፅሎታ ፍንጭ ባያሳያት ኖሮ እውነቱ ላይ አደርስም ነበር ድጋሚ ሌላ ስህተት ውስጥ አትግባ ያንተ ኑሮ ያንተ ነው በራስህ በሚስትህ ተማመን ሌላው የሞቀ ቤቱን ይዞ ያንተን እንዲያቀዘቅዘው እድል አትስጥ ልጆች ናችሁ ነገ ታገኛላችሁ ስንቱ ነው ሀኪም አትወልጅም የተለያየ ችግር አለብሽ እየተባሉ ብዙዎቹ ወልደዋል እህቴ በፀሎትሽ በርቺ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀበል ተጠመቂ ጠጪ ተሳዬ ያማረ ልጅ ይስጡሻል ፅኚ እንጂ ምሬት እንባ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር የሚሳነው የለም በፍሬ ይጎብኛችሁ
@serkalemnigusse-je4kl
@serkalemnigusse-je4kl 4 ай бұрын
Abune echege yehons heji weyera sefr betele akababi ergetega neg eza heji ye bizu enatocha enba yetabesbet bota new esachwe yerdushe
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
ወድሜ በዘበኛው የታገቱት ልጆች እምን ደርሱ አጣልን😢😢😢😢
@Dfgjj-de6rg
@Dfgjj-de6rg 6 ай бұрын
የኔም ጥያቄነው
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 6 ай бұрын
​@@Dfgjj-de6rgቅዳሜ ወይም እሁድ ከፀበል ይወጣሉ
@asnakutube6310
@asnakutube6310 6 ай бұрын
እኔም በጉጉት ነዉ የልጆችን እምጠብቅ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 6 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የጓጓሁት።
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 6 ай бұрын
ሰውየው ችግር አለብህ። ማን መጀመሪያ ልጄ አይደለም ብለህ አልነብር ክፉ ነህ ባለቤትህንከቤት እስከማስወጣት የደረስክ አሁን ደርሰህ ልጄ ነው መለት ለምንከእውነት ጋት መጋፈጥ ግድ ይልሀል። ባልዋንናለረጇን ያጣችው እናት ግን በጠጠም የምታሳዘዝን እግዚአብሔር የሰጣትን ልጅ በፀጋ በፍቅር ያሳደገች መላካም ሰውናት
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 6 ай бұрын
የዛሬዉ ደግሞ ድብልቅ ያለ ስሜት ነዉ ለአንዱ ሀዘን ላንዱ ደስታ😭😭😭😭💔💔💔💔 እመብረሀን በልጂ ትባርካቺሁ ፈጣሪ ለሱ አይሳነዉም አጀቴን በሉኝ ባልና ሚስቶቹ 😢😢😢
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 6 ай бұрын
😢
@ormooapss442
@ormooapss442 6 ай бұрын
ከባድ ነው 8 አመት ሙሉ ልጄ ነው ብሎ ማሳደግ ሁሉም የፍጣር ያለው አይቀርም 😢😢
@zainabxx7382
@zainabxx7382 6 ай бұрын
ኧረ ወየው ሰውነቴ ተንቀጠቀጠብኝ በዛ ላይ ያላዩትን ልጃቸውን መርዶ ሲሰሙ ሞተብኝ ያለችው ልጇ በሂወት ሲገኝ እኔ አላቅም ይረብሻል
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 6 ай бұрын
Woye libe qaxi alagn uuuuuuffffe 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ormooapss442
@ormooapss442 6 ай бұрын
@@zainabxx7382 የፍጣር ስራ በጣም ያሳዝናሉ 😥 ድሮውንም የእነሱ አልነበረም እነሱ ጋር ቢሆንም ሞት ኣይቀርም ቀን ከደረሰይ ያላዮት ልጆቸው በተለይ የእናት አንጀት የወለደ ያውቀዋል መፅናናትን ይስጣቸው
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 6 ай бұрын
ልጁ እራሱ እስኪወስን ካሳደጉት ጋር ቢቆይ ለሱም ለጤናው ጥሩ ይመስለኛል። እህታችን ግን እግዘብሔርን ስለ ካሰሽ ጌታሽን አመስግኝው። ለባልና ሚስቶች ደግሞ መልእክት አለኝ እግዚአብሔር የሰጣችው ጤነኛ ልጅ አሜን ብላችሁ ላለማሳደግ የነበራችሁን ልታጡ ነው።
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 6 ай бұрын
ያቅለብልብህ ደግ ሁነሀል አየህ እ/ር የሰጠህን አልቀበልም ብለህ ጉድ አመጣህ ቅሌታም ሙቷል ስትባል አመክ አየህ የእ/ር መልካምነት ጋዜጠኛው እ/ር ይስጥህ ላዘነችው ደረስክላት ተባረክ
@meccam2106
@meccam2106 6 ай бұрын
ክክክ ትክክል
@gagagaga7655
@gagagaga7655 6 ай бұрын
ልጅ ከፈጣሪ ነው አብዝታቹ ወደ ጌታ ጸልዩ ፈጣሪ ይሰጣችዋል ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣቹ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 ай бұрын
እፍፍፍ ሲያሳዝኑ በማርያም እመቤቴማርያም ለእናተ ልጅ ትስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemalem4620
@alemalem4620 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@erinabella5455
@erinabella5455 6 ай бұрын
ሁሎትን ቤተሰብ በጣም ያሳዝናሉ ልጃቸው ሳያውቁ በሞት ተነጠቀባቸው እስዋ ደግሞ ባልዋን አጥታ ልጅዋን ተርፈላት : እግዚአብሔር ለሁላቸው መጽናናት ይስጣቸ 😢😢😢😢😢
@ZainabAwal
@ZainabAwal 3 ай бұрын
አላሂ አክበር ለአንዱ ሀዘን ለአንዱ ደስታ የፈጠርክ አላህ ሆይ ጥረት ይገባክ ኢላሂ አንተ ብቻ አፅናነቸው
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 6 ай бұрын
አንተን የመሰለ ጋዜጠኛስ ሽእ አመት ይኑር ተባረክ
@sameeraahmad119
@sameeraahmad119 6 ай бұрын
ይሄን ቪዶ በእባ ጨረስኩት የኔ እናት ሲያሳዝኑ አሳዳጊወቹ ልጃቸውን ሳያዩት መሞቱ በጣም ያማል😭😭😭😭😭 ጋዜጠኛው የኛ ጀግና ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን
@user-xh1wp3ed2y
@user-xh1wp3ed2y 6 ай бұрын
አንተልጅ አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቅክ ግን እራስክን ጠብቅ ዶሞበጣም ጀግና ክ እስቲ ቁጣው ደስእሚለው ላይክክክክክ ❤❤❤❤ወንድም በርታልን
@user-ik5jt3lz1y
@user-ik5jt3lz1y 6 ай бұрын
አቤ አተጀግና ተለያለህ በሄዲክበት ሁሉ ፍጣሪ አይለይህ እውናትን ፍቅለህ የምታወጣ ጀግና ልጂ ናህ ፍጣሪ ይጠብቅህ
@sirgutkenea1249
@sirgutkenea1249 6 ай бұрын
የሁለተኛዋን እናት ደግሞ እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ እንባሽን አብሶልሻል ግን ለዚች እናትም አስቢ የኔ እህት
@muluwork5313
@muluwork5313 6 ай бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ !!!!!!እዉነት ነዉ ? ቃላት የለኝም አጥንት ነዉ የሚሰብረዉ ምነዉ ልጅ ባይሞት ኖሮ። አይዞአችሁ መድሀኔአለም ጤነኛ ልጅ ይሰጣችኋል አልጠራጠርም !!!!!!
@birtukanfkadu6016
@birtukanfkadu6016 6 ай бұрын
8አመትሙሉ ቆይቶ መፈለግ በራሱ እብደትነው
@user-jl4tq5bp8j
@user-jl4tq5bp8j 6 ай бұрын
እኔስ አልቻልኩም እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 6 ай бұрын
ልብጨይሰብራል
@tigistdmk5728
@tigistdmk5728 6 ай бұрын
በጣም ተአምር ነው ለሀዘንተኛዋ አምላክ ካሳት ለነዛም ፈጣሪ መንታውን ያሳቅፋቸው
@Menelik27
@Menelik27 4 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የምንሰማው። እንዲህ ዓይነት ነገር በጣም ከባድ ነው ከዛ በፊት ለነሱ ልጁ ማረፉን ነግሮ ፍቃደኛ መሆናቸውን መጠየቅ ነበረበት።
@user-vl8es1ue7p
@user-vl8es1ue7p Ай бұрын
በጣም እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ወላሂ ልቤ ነው የተሠበረው የሚያሳዝን
@hiwiwolde1067
@hiwiwolde1067 6 ай бұрын
አልቅሼ ልሞት ነው በዚህ ታሪክ ወየው ወየው። እህቴ የካሳ ልጆች መንታ መንታውን ይስጥሽ። መውለድ አትችይም የተባልሽበትን ዜና ተይው እግዚአብሄር ይችላል የሚሳነው የለም። ባል የቤተሰቡን ነገር ከመስማት ተቆጥቦ ትዳሩን ቢመራ ጥሩ ነው። እነሱን ማፅናናት እጅግ ከባድ ነው እግዚአብሄር አምላክ ያፅናናቸው እንጂ። ለሁለት ወር እድሜ መቀደማቸው እንዴት እንደሚያቃጥላቸው አስቡት። ከሁለት ወር በፊት ይህ ነገር ታውቆ ቢሆን ኖሮ ልጃቸው አደጋው ሳይደርስበት በፊት ያገኙት ነበር። ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ አንተ የካሳ ልጅ ስጣቸው እባክህ እባክህ እባክህ።
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 6 ай бұрын
ጀግናዉዬ መጣህልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እንወድህ አለን❤❤❤
@abebaandom5458
@abebaandom5458 6 ай бұрын
አያቹህ የእግዝአብህርን ተአምር የቀዲሞ ወላጅቻችን ይህ አይነቱ ጣጣአያውቁ አምላክ የሰጠቸውን አምነው አመስግነው ከመቀበልሊላ😅😅😅😅😅😅😅😅
@Menelik27
@Menelik27 4 ай бұрын
ይሄ ልጅ የሚያመጣው ፕሮግራም የሚገርም ነው ወይ ጌታ ሆይ ምንድነው የሚያሰማው የስንት ሰው ህይወት አለቀ በዚህ የመኪና አደጋ። በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ የኔ እህት እግዜር ያፅናሽ ምን ዓይነት ጉድ ነው የምንሰማው ወይ ጌታ ሆይ የልጅ ሞት ከማየት ይጠብቀን። ሁላችሁም ታሳዝናላችሁ አንጀቴን በላችሁት ወይ መከራ እንኳን ኢትዬጵያ ውስጥ ሌላም አገር እንዲህ ዓይነት ችግር ይፈጠራል ያሳዝናል ያሳዝናል ሁሉም ነገር።
@user-km6sg2lc5d
@user-km6sg2lc5d 6 ай бұрын
በእውነት አንተ ምርጥ ሰው ክፉ አይንካክ❤❤ ሀኪሞች ጋር ያለ ስህተት ግን በጣም ከባድ ነው ሆኖም ግን ሴትየዋ ልጇን ማግኘቷ ጥሩ ሆኖ ሳለ እነዛኞቹም በእውነት በጣም ያሳዝናሉ ፈጣሪ የሁለቱንም ቤተሠብ ሀዘን ያቅልላቸው ልጁንም በፍጥነት መውሰድ ተገቢ አይደለም ቀስ እያለች ሊለምዳት ይገባል ለዚህ ምርጥ ጋዜጠኛ ግን🙏❤👍👍👍👍
@rhthh1129
@rhthh1129 6 ай бұрын
በጣም አድናቅህ ነኝ
@mesku4066
@mesku4066 6 ай бұрын
እተን. የወለደች. እናት. ሺ እመት ትኑር ወላዲት. እምላክ. ትጠብቅህ የኔ ጀግና
@asnakechderebe6475
@asnakechderebe6475 2 ай бұрын
ታሪኩን ዘግይቼ ነው ያየሁት በጣም አስለቀሰኝ የእግዚሀቤር ድንቅ ስራ የተገለፀበት ወንድሜ እ/ር እድሜው ረጅም የሆነ ልጅ ሰጥቶህ ነበር ግን አያያዝ አላወክበትም የፈለገ ምክንያት ቢኖርም እዚች ምድር ላይ የምንቆይበት ጊዜ የፈጣሪ ፈቃድ ብቻ ነው ንስሀ ግቡ ፈጣሪ የሚያድገውን ልጅ ይስጣችሁ
@user-wf7eq2cz9r
@user-wf7eq2cz9r 6 ай бұрын
ምን ዓይነት ታሪክ ነው ሀይ እግዚአብሔር ፊልም የሚመስል ታሪክ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@4gmobile593
@4gmobile593 6 ай бұрын
አቤቱ ጌታ እየሱሲ ሁሉንም አፅና በጌታ ስም ሁሉም ያሳዝናናሉ እኔ ግን አንባዬን መቅጣጠጠር አቃቱኝ❤❤❤❤
@Mesretnuguse
@Mesretnuguse 6 ай бұрын
አኔም ባጣም ነው ምያሳዝ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 6 ай бұрын
ለዚህሁሉ ስህተት ተጠያቂወች የሀኪቤቱሰራተኞች ናቸዉ. ለያዳዱሆስቢታሎች ይድረሳቸዉይህስተታቸዉ. የሰዉሂወትአመሰቃቀሉ
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 6 ай бұрын
በጣም
@zindzind3952
@zindzind3952 6 ай бұрын
በጣም
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 3 ай бұрын
Thank you ብጣም ትክክል ነሽ ጥትሽን እጥብተሽ እቅፈሸ ህይወትሽን ስተሽ ያሳደግሽዉ ልጅሽ ማለት እሱ ነዉ , ልጅሽና ባልሽን ስላጣሽ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ ብርቺ
@sabamekuria959
@sabamekuria959 6 ай бұрын
Gegnaye gazetegna berta endante gobez fesamewen deres sereteh ewenetawen setagalet gobez nehe le deha le tegoda ye emetederes gegna nehe ayzoh berta !!!!✋✋✋✋👍👍👍👍
@zenanisro6345
@zenanisro6345 6 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን የሚገርም ታሪክ ነዉ ጌታ ሁሉን ማድረግ ይችላል ለናተም የራሳችሁን ይስጣችሁ, አይሆንም አበቃለት የተባለዉን ነገር ጌታ መቀየር ይችላልና በቸርነቱ ይጎብኛቹ😢.
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 6 ай бұрын
ሱበሀንአላህ አጂብ የሆነ ታሪክነው ያአላህ አላሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ከንድህአይነት ፈተና ጠብቀን
@user-rr3by1ig1s
@user-rr3by1ig1s 4 ай бұрын
ምን አይነት ታምር ነው ለወድማችን እድሜና ጤና እንመኛለን የድካምህን ውጣ ውረድ እግዚያሔር ይክፈልህ በርታልን
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 6 ай бұрын
እጅግ ልብ ይሰብራል ባለ ሀዘኗ አንድ አላት ይችኘ አማራጭ የላትም ❤❤
@Herikkum-nb1bd
@Herikkum-nb1bd 6 ай бұрын
ቆፍጣናው ጀግና ነህ በእንዲህ አይነት ግራ የገባችሁ ወገኖቼ እዚህ ጀግና ጋር ሂዱ ችግራችሁን በቀላሉ ፈልፍሎ ያወጣላችኋል።ከጭንቀት ነፃ ትሆናላችሁ ። ለተጎጂዎች ደራሽ ነህ እግዚአብሔር ከኋላም ከፊትም ይጠብቅህ።❤
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 6 ай бұрын
እባሽን እሚያብስ ክርስቶስ መታ ልጅ ይስጥሽ እማይሰስተው አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ ለበጎ ነው ሁሉም በፈጣሪ ነው ፀልዮላት ፍሪ ይስጥሽ ብላችሁ በጣም አሳዘነችኝ ይህ ሁሉ የዶክቶሮች እዝህልላንት በተጨማሪም የባል ቤተሰብ አሽሙር እነሱ ባይናገሩ ይሄ አይሆንም ነበር
@user-lq8yi9zn4f
@user-lq8yi9zn4f 6 ай бұрын
ማሻአላህ ትእግሥትህ ደሥይላል ተባረክ
@zaimzaim9950
@zaimzaim9950 3 ай бұрын
ጋዜጠኝ እልማድንቅ አይችልም እንተኮ ጎበዞ ይምትድንቅ እግዛብሕር ይባርክህ ጉድዩ በጥም የሚያሳዘን ታርክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 6 ай бұрын
ከባድ ነው ቃል የለኝም ያማል መጨረሻውን አሳውቀንሆስፔታሉ መከስስ አለበት በምን ያክል እንዝላልነት ነው ልጅን ያክል የሜቀያየረው ቀጣዩን አሳውቀን ወንድማችን ጠንካራው
@samrisamri1217
@samrisamri1217 6 ай бұрын
ወይኔ በባ የጨርሰኩት ቢዴው ልጁ እንዴት እንዳሳዝነኝ የኔ ማር ምነው ዝበላችሁ በተቅመጡ ኑሮ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በስማም 😭😭😭😭😭😭😭
@genetteferi5379
@genetteferi5379 3 ай бұрын
አረ እንደው ምን አይነት ፈተና ነው ጌታ ሆይ በምን ይረጋጋሉ እነዚህስ ሰዎች ? አንተ ግን ጀግና ማለት ያንስብሀል ወላዲተ አምላክ ከነልጇ ትጠብቅህ።
@KideLove-b1o
@KideLove-b1o Ай бұрын
የኔ እህት ሐኪም ባለው አይደለም ፀበል ሒጂ የምታምኚበት መንታ መንታውን ይሰጥሻል አይዞሽ
@ufhhyfutufy7960
@ufhhyfutufy7960 6 ай бұрын
በእውነት እንዳተ አይነት ሰው ይብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ዘመንክ ይባረክ አቶ ኤርምያሰ ልጆች ወዳ ራሳቸው ተመለሱ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 6 ай бұрын
አሚን፤አቦ
@habtegebriel8453
@habtegebriel8453 6 ай бұрын
እጅግ ገራሚም ድንቅ አሳዛኝ ክስተት ነው ,ቢሆንም ግን በስተመጨረሻ የተገኘው ውጤት በሃዘንም በደስታም የተሞላ አጋጣሚም ነው ። በሆስፒታል በተደጋጋሚ ያጋጠመ ችግር ነው። ብዙዎች ከምርመራ በኋላ ተፋተው ብዙ ልጆች ያለአባት አድገዋል ። የዚህ ፕሮግራም አቅራቢው ድንቅ የምርመራ ጠቢብ ታጋሽና ጠንካራ መርማሪ ሙያተኛ ነህ ልትመሰገን ይገባል ።
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 6 ай бұрын
😢😢የዚች እናት ነገር እንቅልፍ ነሳኝ ልጅ ተወልዶ ወደዚች አለም መጥቶ 8ት አመት ቆይቶ እናት እና አባቱ ሳያቁት ይሱም ሳያቃቸው ተመልሶ መሄዶ እንደት ልብ ይሰብራል እናት ልጃን ሳታቅ ሳታየው ስምንት አመት ቆይቶ 😢😢😢😢😢
@desalenglire8641
@desalenglire8641 6 ай бұрын
ይሄማ የጠቢቡ ሰሎሞን በመፅሐፍ ቅዱስ የተፃፈውን በቭዲዮ የምያይ ነው የመሰለኝ ሁለቱም ወጋኖች ያሰዝናሉ ጌታ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጠቸው
@yehulashethaile3116
@yehulashethaile3116 6 ай бұрын
አንተ ልጅ ምን ልበልህ እግዜአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተ ከላይ የተላክህ ንህ ተባረክ እድሜ ዘላለምክን ተደስት
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 6 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ምን ጉድ ነው ጌታ ሆይ መፅናናት ይሁንላቹ ጌታ ሆይ አንተ ትልቅ ነህ ተካላቸው ላንቺም እህቴ እግዚሐብሄር ሀዘንሽን አስረስቷልና አመስግኚ ጀግናው ወንድማችንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@selamawitmeberatu7267
@selamawitmeberatu7267 5 ай бұрын
ተባረክ እመቤቴ ትጠብቅ ልጄ
@romangina5121
@romangina5121 6 ай бұрын
ይሄጀግናልጅ በፈጣሪ እዴት እደምወደው በፈጣሪ የጀግና ጀግና ነህ በርታ ወድሚ
@user-go1ok4le6o
@user-go1ok4le6o 6 ай бұрын
ያአሏህ 😢😢😢😢 ልጃችሁንም ያጣችሁ ባለቤትሺንም ያጣሺው ቤተሰብ ፅናቱንይስጣችሁ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ አዋላጆች እግዚአብሔር የእጃቸውን ፈጣሪ ይስጣችሁ ስንቱን ህፃን እየገደላችሁ ስንቱን ህፃን አንዱን ለአንዱ እየለዋወጣችሁ ትምህርታችሁ ባዶ ቆፎ አይምሮ የእናተ ውጤት ነው የዛሬ 😭😭😭😭 እጅግ በጣም ያማል 😭😭😭😭
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 4 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር አሰራር ድንቅ ነው ስራው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር እምባሽን የሚያብስ ልጅ ይሰጥሻል ማመን ብቻ
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k Ай бұрын
ሱብሀን አሏህ አልሀምዱሊሏህ አላሁ ከበር በጣም ይገርማል ያላህ ታምራት ፅናቱን ይስጣችሁ የምትለፉት ወድሞቸ
@UDubai-fv7ju
@UDubai-fv7ju 6 ай бұрын
አንተጀግና የስንቱን እንባ አበስከው በእውነት በጣምነውእማደንቅህ ወገኖቸ ላይክ እያረጋችሁ ለዝህ ለጀግና አላህ ይጠብቅህ
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 6 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xf2qc9mo6q
@user-xf2qc9mo6q 6 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው ልጅ ይሠጣችኋል ከሠው ውሳኔ የእግዝኣብሄር ይበልጣል
@asegedechegigue7052
@asegedechegigue7052 6 ай бұрын
ይህች እናት ጡቷን አጥብታ አሳድጋዋለች እና ልክ የክርስትና እናት አይነት ክብር ሊሰጣት ይገባል :: እባክህ ከሐኪሞች በላይ ስልጣን ያለው እግዚአብሔር እንዲረዳት ወደ በርሜል ጊወርጊስ ጎንደር እንድትሔድ ምከራት
@FygGuv
@FygGuv 6 ай бұрын
በጣም ልብ የሰበራል ወንዶች ለእነሱ በለን እንሰበራለን በዛ ላዬ ጥርጣሪ ሲጀመር መዘዝ ያመጣዉ ራሱ ነዉ ሲቀጥል ልጅ ልጅ ነዉ የሁለቱም አለመሁኑን ከአረጋገጡ አረፈዉ አይቀመጡም ሰለዚህ ጌታ የልብ አምላክ ነዉ እንኳን ደስ አለሽ ልጅሸ ነዉ ወሰጅ እ/ር ነዉ እንባሸን የጠረገዉ የደግልሸ እናት የሟች ልጅ ወላጁች ጌታ ኢየሱስ ያፀናቹህ እወነት እወነት ነዉና በልባቹህ እወነት ሰለወጣ ደስ ይበላቹህ በመንታ ልጅ ይባርካቹህ ዘላለም በጥርጣሪ ህመም ከምትስቃየ መቀበል ነዉ እወነታል አይ የቀን ጎዳዪ በጣም ያማል
@mekditerefe868
@mekditerefe868 6 ай бұрын
የእውነት አስለቅሶኛል እግዚአብሔር ያፃናናችሁ.. እህቴ መዉለድ አትችይም የተባልሽው ፀበል ሂጅ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጠም መጀመሪያ ገዳም እንደሄድሺው ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን.
@lulajemal-fy4dt
@lulajemal-fy4dt 6 ай бұрын
አጂብ የአላህ ከእንደዚህ ፈተና አላህ ይጠብቀን ሀቅ መቼም መውጣቱ አይቀርም
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i 6 ай бұрын
በአዛኝቷ ልብ ይሰብራል የእዉነት ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ዶክቶሮቹን ሰምታችሁ ቁጭ አትበሉ ጸልዩ ጸበል ተጸበይ እግዚአብሔር መንታዉን ይሰጥሻል ሙሉ ልብሽን ለእግዚአብሔር ስጭዉ እፍፍፍፍፍፍፍ ለአንዱ ደስታ ለእንዱ ሀዘን😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-my5qm2gm2z
@user-my5qm2gm2z 22 күн бұрын
የነዚ ሰወች እውኔታ ምን ይመስል ይሁን ጨነቀኝ ገና እያየው ነው አንድ ለይ ናቸው ውይስ ተለያይተዋል ወላጅ እናት እና አሳዳጊዋ እናት
@serkserk1091
@serkserk1091 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ውድ ጋዜጠኛ ወንድሜ❤
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
እረ በናትህ የሂሩት ፍቅረኛ እና ዘበኛዉ ያገታቸዉ ልጆች ምን ላይ ደረሱ በናትህ ፊዲዬ ስራልን በርታ በተረፈ እግዝያብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ
@Addiskememoch
@Addiskememoch 6 ай бұрын
ቅዳሜ ወይ እሁድ ፀበል ይጨርሳሉ።
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
@@Addiskememoch እሺ እንጠብቃለን ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለዉ ገጠመኝ ያድምጡ በናትህ ይድናሉ ትምርቱ ሰምተዉ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ እንዲከታተሉ አርግ ከፀበል ከዉጡ በሀላ በተረፈ በርታ ጀግናችን ካንተብዙ እንጠብቃለን
@zainabxx7382
@zainabxx7382 6 ай бұрын
@@Addiskememoch 🙏ድነው ሁሉን ነገር አስታውሰው ወዳጂ ጠላታቸውን ለይተው እንደምናገኛቸው ከፈጣሪ ጋር በፍቅር በናፍቆት እንጠብቃቸዋለን
@asetrDejinei
@asetrDejinei 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭💞👈በእግዚአብሔር ሰም ያሳደገች ሴት ጋራ ይሁን በጣም ልብ ይሰበራል እናት እይመጣች ትይወ እንጂ ያሳደጉት ጋራ ይሁን ወንድም ፈጣሪይ ልጅ በልጅ ያራጋችሁ 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 6 ай бұрын
ኡፍ ያረቢ ምን አይነት ታሪክነው 😢😢 የሀዘተኛዋን ልብየጠገንክ ፈጣሪ 😭💔እነሱንም በልጂ ባርካቸው
@JameelaSelman
@JameelaSelman 6 ай бұрын
አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንደ ተባለው ድብልቅ ልቅ ያለስሜት ኢና ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን🎉
@user-gl3ox2lt1c
@user-gl3ox2lt1c 6 ай бұрын
በጣም ዋነው እምነት ነው እኳን ልጀነው ብለሽ ሰው ከማደጎ አምጥቶ ያሳድጋል
@user-og6eq3ly9m
@user-og6eq3ly9m 6 ай бұрын
ተመቸሽኝ አሳ ጎርጓሪ ዘዶ ያወጣል 🤣🤣🤣በጣም ያሳዝናል 😢
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 6 ай бұрын
እኔማ ያስደጉትን ልጅ የስው ነው ብይ አልጠራጠርም ነበር እንደ ልጄ አሳድጌለው ልጄ ነው
@user-fk2cy3bl1w
@user-fk2cy3bl1w 6 ай бұрын
እኔ እንደዛሬው አይነት ከሳዛኘ ታሪክ አይቼ አላውቅም ለአንድ ደስታ ለአንድ ሀዘን የሚሰጥ ታሪክ ልጃን በሞት ላጣችው እናት መጽናናቱን ይስጣት ልጆን በህይወት ላገኘችውም እናትእንኮን ደስ አለሽ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ለአንቺም የአብራክሽ ክፋይ የሆነ ልጅ ይሰጥሻል በፈጣሪ ተስፋ እንዳትቆርጪ አይዞሽ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ በልጅ ያንበሽብሻችሁ ፀበል ተጠመቂ ደም በመፍሰስ መውለድ አትችልም ብለህ አትቀመጥ ወደ ተሻለ ህክምናም ውሰዳት።
@SamsungDani-jp4wt
@SamsungDani-jp4wt 6 ай бұрын
እዚ ምድር ላይ ስንኖር ብዙ አስገራሚ ነገሮች አሉ ይሄ ደሞ ይገርማር ቢሆንም ፈጣሪ አይሳሳትም
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 6 ай бұрын
በጣም ነው ያለቀስኩት😢😢😢 ልብ ይሰብራል አይዞሽ የኔ እናት በሁለታችውም መሀከል ማደግ ይችላል ተስማሙ
@user-cg1ku6sr5z
@user-cg1ku6sr5z 6 ай бұрын
ኣዎ ይችላል ነገርግን ጣጣ ያመጡት ራሳቸው ነው እንደ ኣንደኛው እግዛብሄር የሰጠን ብሎ ብያሳድጉት ይችላል ነበር እኮ
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 6 ай бұрын
ወንድሜ እንደ ዓይነት ጀግና ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል፡፡ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሕይወት እንዲህ ናት አይዞሽ እህቴ አምላክ ለእናንተ ያለውን ይሰጣችኃል፡፡ እግዚአብሔር ያልፈቀደው ምንም አይሆንም ሕይወት እንዲህ ናት ጋዜጠኛው መጨረሻውን አሳየን፡፡
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀናቱን ይስጣቹ ግን ወደፀበል ሂዱ ትወልጃለሽ እህቴ አይዞሽ
@hayiaGshs
@hayiaGshs 6 ай бұрын
🙏🙏
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi 6 ай бұрын
ሁላቲም በጣም አስለቀሰኝ 😢 በጣም የማሊ ልጁ ሁለት እናት አለው አይዞዋቹ ለሁሉም ልጅ ነው ለኔም ልጄ ናው አይዞዋቹ ሐዘን / ህመም ብኖርም እህታሟቾች ነቹ ፈጣሪ በምክናት አገነኘቹ ኢግዛቤሔር ፍቅር ሰላም ጤነ መፀነነትን ይስጣቹ❤❤❤❤
@savannasav2609
@savannasav2609 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ ተመልሰሽ ሱባዔ ግቢ እግዚአብሔር መንታ ልጅ ይሰጥሻል አይዞሽ ሃዘንሽ በደስታ ይቀየራል ቅዱስ ገብሬል ደስታን ያበስርሻል ሆኖም ግን ልጆቹን ክርስትና ለቅዱስ ገብርኤል ስጪ አይዞሽ ታሪክ ይለወጣል ሰይጣን ያፍራል ።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 6 ай бұрын
ትለያለህ ዎንድሜ ተባረክ🎉🎉🎉🎉 ሁሌም ከጎንህ ነን
@makiaadem598
@makiaadem598 6 ай бұрын
ወፍጮ ቤት ያገኘኸዉ አክስቱ ያስወጣችዉን ልጅ እምን ደረሰ
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 6 ай бұрын
የኔም ሐሳብ ነው
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 6 ай бұрын
የኔም።ጥየቄ።ነው
@Addiskememoch
@Addiskememoch 6 ай бұрын
Ahun dena new bkerbu asawkachualehu
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 6 ай бұрын
@@Addiskememoch እሺ።ጀግነችን
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 6 ай бұрын
እሽ
@habibaalal7833
@habibaalal7833 6 ай бұрын
እናንተ ም እግዚአብሔር ፍሬ ይስጣችሁ ሰው ባለው ሳይሆ እግዚአብሔር ባለው ነው አንችልም እህቴ አዘንሽን ማስረሻ እንካንም ልጅሽን አገኘሽ ተመስገን በይ
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 6 ай бұрын
በርካታ ውስብስብ አሳዛኝ የቤተስብ ታሪክ ሰምቻለሁ ይሄ ግን ያስለቅሳል
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 28 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
አፋልጉኝ ብሎ ሊበቀላቸው መጣ
1:20:06
Addis Radar
Рет қаралды 289 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН