ዘግናኙ የሄቨን አሟሟት እና ቦታው | የተገደለች ቀን የነበሩ ሰዎች ምስክርነት

  Рет қаралды 696,242

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

Пікірлер: 16 000
@Ellu-v7b
@Ellu-v7b 2 ай бұрын
ኣልተወዛገብንም ከሄቨን ጎን ነን ፍትህ ለ ሄቨን!!!
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 2 ай бұрын
Yemayreba wera eko new yeminagerut Egzabher yqir ybelen
@hiberkanatube6781
@hiberkanatube6781 2 ай бұрын
መወዛገብሺን ነገርሺኝ
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሔቨን😢😢😢
@FetlaTefera
@FetlaTefera 2 ай бұрын
ፍትህ ለሔቨን
@JamilaAbuarebo
@JamilaAbuarebo 2 ай бұрын
አው ፍትሕ ለሔቨን በልበላ ይብላት ደሞ ባሌ ትላለች እቺ እርኩሥ
@Habtamu-jm1th
@Habtamu-jm1th 2 ай бұрын
እኔ የማዝነው በደፋሪው እና በገዳዩ በተሰብ ሳይሆን በአንተው በጋዜጠኛው ነው። እንዲህ የወረድክ ሰው ነህ ለካ እከታተልህ ነበር በጣም አስጠላህኝ ። ለሁሉም እውነተኛ ፍርድ ፍትህ እዚህ ዓለም ላይ ስለሌለ እግዚአብሔር አምላክ እሱ ይፍረድ።
@queenyared7649
@queenyared7649 2 ай бұрын
Thank u I agree with u
@rozakebede2610
@rozakebede2610 2 ай бұрын
Ehe metfo begezeb megezat lemdo nw geta lebona yisitew
@TigistTadele-g5w
@TigistTadele-g5w 2 ай бұрын
ባትከተለው ምን ይሆናል እንዲያውም ከአንተ ይገላገላል
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 ай бұрын
እንደዉም የተለያየ ምስክርነት እንዲሰጡ እና እኛም እንድንሰማና እንድንታዘብ እድል አገኘን በኔ በኩል he did great job ❤
@nonenone3420
@nonenone3420 2 ай бұрын
@@TigistTadele-g5wkiller Buda
@SIMAGNESIS
@SIMAGNESIS 2 ай бұрын
አሜን ሆስፒታል ግን ለምን ዝም አሉ ??እግረኛው ሚዲያ ከአሜኖች አቅርብልን !!?የምትሉ??
@ananila-o8j
@ananila-o8j 2 ай бұрын
Ye wushet mereja slesetu
@MecoteMecote
@MecoteMecote 2 ай бұрын
እኔም ገረመኝ የሆነ ጥርጥር ፈጠረብኝ
@አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት
@አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት 2 ай бұрын
ቆይ አችየ ከዛላይ እዴት ሞተች እኳን ሠባት አመት ገና ተወልዶ ቁጭ ያለ ልጅ ህፃን አይሞትም።
@emeba951
@emeba951 2 ай бұрын
ቀደም ሲል አሜን ሆስፒታሎች በተደጋጋሚ ተናግረዋል እኮ !
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 ай бұрын
እግሩ የሰበር የሄ ውሻ እሱ ሳይሆን እዬሃ ሚዲያ ብቻ ይስራልን
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 2 ай бұрын
ሁላችንም ይሄ ጋዜጠኛ ትክክል እንዳልሆነ እያወቅን ለምንድነው ላይክ የሚደረገው አንላይክ ማረግ ነው ያለብን በጣም ያሳዝናል
@MadjadjiDinkota
@MadjadjiDinkota 2 ай бұрын
ከትራንስፖርቱ ውጪ 200 ሺ ብር ከቤተልሔም ዳኛቸው ተልኮለት የተሰራ ስራ ነው የደህንነት ሰዎች ካላችሁ ስልኩን አስመርምሩት። ቤተልሔም ማስረጃ አለኝ ይጋለጣል ስትል የነበረው በተክለሐይማኖት ተማምና ነው
@ferafera850
@ferafera850 2 ай бұрын
እረ በጣም ጨምላቃ ነው እሷ እራሱ እየሳቀች ነው እኮ የምታወራው እበት😢
@Eskushatube
@Eskushatube 2 ай бұрын
Kelal
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Ай бұрын
እኔ አንሰብስክራይብ አረኩት የማይረባ
@etsegenetberhe4056
@etsegenetberhe4056 Ай бұрын
እኔም የገረመኝ ይህን ላይክ ማድረግ እንደዚህ ጋዜጠኛ የወረደብኝ የለም እውነት እያወቐ ለገንዘብ ብሎ የሰራው እውነት አይባርክልህም ።
@emebetalemu2380
@emebetalemu2380 2 ай бұрын
ሆስፒታሉን ቃለ መጠይቅ ይደረግ የምትሉ 🤚
@efratajo434
@efratajo434 2 ай бұрын
Lek new,, ye heaven akisetim titeyek
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 2 ай бұрын
Betekekel
@MahderfantuBemni
@MahderfantuBemni 2 ай бұрын
Awo batkikl
@emebetalemu2380
@emebetalemu2380 2 ай бұрын
ዝም አንልም ​@@MahderfantuBemni
@ናታኔየምሀይሌ
@ናታኔየምሀይሌ 2 ай бұрын
የሚገርመው ሆስፒታሉም ውሸት ነው ማለታቸው እኮ ነው ምነው ዝም አሉ ዶክተሮቹ
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 2 ай бұрын
ምን ጉድ ነው 😮😮😮😮 ፍትህ ለትንሿ ለሔቨን 😢😢😢😢
@hayatehayiq7837
@hayatehayiq7837 2 ай бұрын
ፍትህፍትህፍትህለፌብ
@hayatehayiq7837
@hayatehayiq7837 2 ай бұрын
አይኗይቅለበለባልቀጣፊአይንአውጣ
@LaylaNasry
@LaylaNasry 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢
@hayatehayiq7837
@hayatehayiq7837 2 ай бұрын
የምስካሪቀጣፊአይንአውጣ
@danyakadir5131
@danyakadir5131 2 ай бұрын
Wushetam nech ENTEN ENTEN Tlalech WUSHETAM SELEHONE
@Etsegnatkassahunbeyene
@Etsegnatkassahunbeyene 2 ай бұрын
.አረ እንደዚህም አይነት ክፋ ቤተሰብ አለ እስቲ አሜን ሆስፒታል በስም ማጥፋት ወንጀል ይክሰስ የምትሉ
@WossenAlemante
@WossenAlemante 2 ай бұрын
How sure you are guys i believe them sorry we ethiopian like to follow with emotions
@getachewalemu351
@getachewalemu351 2 ай бұрын
እውነት ነው እንኳ ህጻን ልጆ ሰው የሚባል መሞት የለበትም ይሕ ያሳዝናል ነገር ግን አዲስና ክሊኒክ የሰጠው ማስራጃ ምን ያህል እንደሆነ በነበረው ሁኔታ ለመረዳት ሞከርሁኝ ፤1ኛ ፤አበቂለሽ አዲናስ ክልልኒክ እንደምትሰራ 2ኛ፤ሀኪሞ የሰጠው ማስረጃ የግሎንእጅ የክሊኒኩ መሆኑን ማረጋገጥ አልቻለም ፍርድ ቤት ቀርቡ የሠጠው የአዲናስ ማስረጃ
@marta2478
@marta2478 2 ай бұрын
አሜን ይከሰሰ ለምን አጠራጣሪ ነገር ለምን
@seidawelmohammed4232
@seidawelmohammed4232 2 ай бұрын
አይባልም
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 2 ай бұрын
የአሜን ሆስፒታል መጠየቅ አለበት
@hiwotabebe9717
@hiwotabebe9717 2 ай бұрын
የህክምና ማስረጃ እኮ ልጅቷ እንደተደፈረች ተናግሯል። አሸዋ ይሁን እምነት፣ ፀበል ይሁን ዉሀ ዋናዉ ጉዳይ ህፃን ፌቨን ተደፍራ ተገድላለች። ፍርድቤቱም ይህን መርምሮ ፍርድ ሰጥቷል እኮ
@Wohemiya
@Wohemiya Ай бұрын
ጎጃሜነቱ መጋዜጠኝነቱ በለጠበት ምን ያድርገወ?
@rahelbenyas1511
@rahelbenyas1511 2 ай бұрын
አበቅየለሽ ግን ጀግና እናት ነሽ ሳትሰለች 1 አመት ከምናም እልህ አስጨራሽ በጣም ከባድ ከዚህ ቤተሰብ ጋ በዚህ ልክ ደረቅ እና ከሀዲ ከሆኑ ሰወች ጋ ክርክር አልፈሽ ለአለም ማድረስሽ ብቻ በቃ ጀግና ነሽ!!!! ፍትህ ለህፃን ቬበን😢😢😢😢😢😢
@AbelAbebe-m3o
@AbelAbebe-m3o 2 ай бұрын
አድርባይ አሽቃባጭ ወንጀሉ ሲፈፀም አንተ በቦታው ነበርክ ወይስ ነገሩን ሳታጣራ ሚዲያ ላይ አብረህ ስለጮህ የጮክበት ግዴታ እውነት መሆን አለበት?....ለምንድን ነው ዘለን ፈራጅ የምንሆነው?....ለምንድን ነው በተቀደደልን ቦይ እንደ ውሀ የምንፈሰው?.....እነዚህም ቤተሰቦች እውነት ሊኖራቸው ይችላል።እውነቱ ግልፅ ሆኖ እስከሚወጣ በትግስት አንጠብቅም?...ብዙዎች እኮ በሀሰት እና በይሆናል ተወንጅለው በስር የሚማቅቁ እና የተቀጡ አሉ።አንድ እናት እኮ ልጅሽን ገለሻል ተብላ 25 ዓመት እስርቤት አሳልፋ በመጨረሻ ልጇን እንዳልገደለች ተረጋግጧል እኮ!!......አንድ ሰው እኮ ሚዴያ ላይ ወጥቶ ስላለቀሰ ቀድሞ ስለተናገረ እውነት ነው ማለት አይደለም።እርግጥ ልጇን በሞት ማጣቱ ብቻ ትልቅ ህመም የተሞላበት ሀዘን ነው።በተላይ ለእናቶች...በሆዷ 9 ወር ብቻ በሆዷ የያዘችበት ብቻ በቂ ነው የሀዘን ማቅ ውስጥ መግባት ለናትየዋ የምለው ፈጣሪ አምላክ መፅናናቱን እና እውነተኛውን ፍርድ ይስጣት።ለሷም ብቻ አይደለም ብዙ እናቶች ብዙ አባቶች ብዙ እህቶች ወንድሞች ፍትህ አተው የሚሰቃዩ አሉ። እግዚያብሔር ፈራጅ ነውና ፍርዱን ይስጥ።እኛ ግን እንረጋጋ በጭፍን አንመራ!!!
@yanmercy8195
@yanmercy8195 2 ай бұрын
⁠@@AbelAbebe-m3oአንተንስ ማነው የደፋሪ ጠበቃ ያደረገህ/ሽ ምነው እንዲ ተንገበገብክ ቀጣፊ የሳይበር ቲፎዞ መጀመራችሁን እያየን ነው
@mulukenmoges9896
@mulukenmoges9896 2 ай бұрын
​@@AbelAbebe-m3o antes nbrk koshsha hilina bise
@helengeba7382
@helengeba7382 2 ай бұрын
​@@AbelAbebe-m3oምነው አንገበገበህ ስዎቹ እየዋሹ እንደሆነ መርማሪ ፓሊስ መሆን የለብንም የገዛ ሚስቱ እኮ እሱ ብቻ ግቢ ውስጥ እንደነበር ተናገረች ገናለገና እነሱ ለክብራቸው ስራውን ፈርተው ገበናቸውን ለመሽፈን የሚያደርጉት አይን ያወጣ ግብስብስ ወሬ ነው እና ያቺ ምስኪን ህፃን ደሟ ከንቱ ይሁን ፍትህ ለህፃን ፌቨን እናንተ ከዘረና ፓለቲካ ጋር የምታዛምዱ ከንቱዎች በልጃቹ ቢደርስ ብላቹ አስቡ
@semegnehaile7670
@semegnehaile7670 2 ай бұрын
የሴት ጀግና ናት።
@muluberhanjemaw9594
@muluberhanjemaw9594 2 ай бұрын
በእውነት የሕጻናት አምላክ እግዚአብሔር እዉነቱን ያዉጣ።
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 2 ай бұрын
ምንድነው ሃሳባቸው?
@JamilaAbuarebo
@JamilaAbuarebo 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@habtaም
@habtaም 2 ай бұрын
አሜን 😢😢😢😢😢😢
@trikotriko8931
@trikotriko8931 2 ай бұрын
በትክክል 😭😭
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 2 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ
@WediakoiMohammed
@WediakoiMohammed 2 ай бұрын
ውሽት ሲደጋገም እውነት ይመስላል ፍትህ ሌሄቨን
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 2 ай бұрын
በጣምምምምምምምምምምምምምምምም
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 2 ай бұрын
Tikekel
@Beteamhara2002
@Beteamhara2002 2 ай бұрын
⁠ ይች ልጅ በሞሞቷ ሁሉም ያዝናል ግን ግን ኦሮሚያ ውስጥ ስንቱን ህፃናት ቀረጠፈችሁት ቤት ይቁጠረው። የሄቨን ግን ተገነነ? ብልፅግና ካድሬዎች ነቅተናል
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 2 ай бұрын
ዛሬ ደግሞ እስክርቪቱን በደንብ አጥንታ ነው የመጣችው የደፋሪ ሚስት ለማሳመን እየሞከረች ነው እኔ ግን አላምናትም እናንተስ?
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 2 ай бұрын
@@Beteamhara2002 እጪ! ጥገኛ ተውሳክ!
@girmayderbew4087
@girmayderbew4087 Ай бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው, እግራኛው ሚዲያ ጀርባው ይጣራልን የምትሉ ላይክ?ፍትህ ለሔቨን
@DerartuTola-rz9ze
@DerartuTola-rz9ze 2 ай бұрын
የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ ቸሩ መድኃንያለም የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል የሄቫንን ሀቅ ያዉጣላት ለግዜው ነው እንጅ እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው ☝️💔😭
@Mena-4vመና
@Mena-4vመና 2 ай бұрын
አሜን አሜን እሜን እዉነቱን እሱ ይፍረድ😢
@HaniHailu-xs6ue
@HaniHailu-xs6ue 2 ай бұрын
Amen 😢😢😢😢
@Galtgray-o4h
@Galtgray-o4h 2 ай бұрын
👏😭
@FafiMohammdOmer
@FafiMohammdOmer 2 ай бұрын
ኢ ቶ አምላክ የላትምደ😂😂😂😂😂😂😂
@demebe5171
@demebe5171 2 ай бұрын
ሀቁ ወጥቶ ሰውየውን ተፈርዶበታል። ይሄ ቀሽም የተጠና ድራማ የሚፈይደው የፍርዱን ያከብደዋል እንጂ አያቀለውሜ።
@SebrinaMame-y1o
@SebrinaMame-y1o 2 ай бұрын
አበቂየለሽ የአለማችን ጀግና እናት ከእነዚህ ሁሉ አውሬዎች ጋር የተጋፈጠች ጀግና እናት
@የሸዋዋቀበጥ
@የሸዋዋቀበጥ 2 ай бұрын
ሃዘኖን ተቋቁማ እዚህ በማድረሷ ጀግና ናት ተሠባብራ ብትቀመጥ ምንም ዋጋ አታወጣም ነበር
@fatumamekonen6835
@fatumamekonen6835 2 ай бұрын
ትክክል፣የሰውአውሬ
@ayelechshitagizaw3900
@ayelechshitagizaw3900 2 ай бұрын
በትክክል ጀግና
@Alahwaki
@Alahwaki 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ሰያናድ Enesu ikuwan yeleyelachew wushetam aremane dachee😡😡😡😡😡✋✋✋✋
@bkethio1876
@bkethio1876 2 ай бұрын
አቤቄለሽ የአለማችን ውሸታም እና የቲክቶክ ጡረተኛ አጭቤ ነች
@አጋዥ
@አጋዥ 2 ай бұрын
ሚስትየው ምላሷ ይቆረጥ የምትሉ እስኪ Like
@sofilove4181
@sofilove4181 2 ай бұрын
ያንተ ምላስ ይቆረጥ። እውነት አለኝ እያለች ነው እኮ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
አዎ ይቆረጥ አላህ ይቁረጣትእና ይች ያራጅ ሚሥት ቆሻሻ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
​@@sofilove4181አች አዉሬ ዘመዶችሽ ናቸዉ እደ አፈር ብይ ካሀድ ናቸዉ ደባዋን አላህ ያወጣዋል አች እነሡ ሥላወራችሁአደለም ደደብ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 2 ай бұрын
አዎ አላህ ይቁረጣት
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 ай бұрын
@@አጋዥ የአታላይዋ፣የአስመሳይዋ ጉድ ይውጣ።
@yeneneshwolde4281
@yeneneshwolde4281 2 ай бұрын
እግረኛው ሚድያ የደፋሪዉ ቤተሰብ ተባባሪ ነክ እነሱን ነፃ ለማዉጣት ስትል ፈጣሪ አዋረደክ ይህ ሀዘን ቤታችሁ ይግባ
@asefatadese1712
@asefatadese1712 Ай бұрын
አረ በእግዚአብሔር ምንም ቤት😢😢😢😢
@godisincontrol5983
@godisincontrol5983 4 күн бұрын
በጌታ እየሱስ ስም እርግማንሽን ሰበርኩ!! ለምን እንደከብት የነገሩትን አላመነም፣ ለምን እውነትን ፈለገ ብሎ መራገም አለ እንዴ?
@MoodiAa-nl5so
@MoodiAa-nl5so 2 ай бұрын
አሜን ሆስቢታ ይክሰሳቸው የምትሉ በስም ማጥማ😢😢😢😢😢
@TigistDarza
@TigistDarza 2 ай бұрын
Ehe KZbin channel enaz lij erasu ye wojeleagn tebabr nw 😊
@Soma-v7p
@Soma-v7p 2 ай бұрын
ይክሰስ😊
@DesetawGola
@DesetawGola 2 ай бұрын
Hulunem neger yemekew E/r new E/r fered yeste !!!
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 2 ай бұрын
ሀሀሀሀ😂😂
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 2 ай бұрын
ደንቆሮ ናችሁ ከተከበረ ማህበረሰብ ነው የወጡት ምድረ ውሸታም ፍትህ ለጌች በድራማ ለታሰረው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
ተክልዬ ግራ ቀኝ ለመረዳት ብለህ የምታደርገው ጥረት መልካም ቢሆንም አብዛኛው ኦዲየንስህ ደስተኛ ስላልሆነ የክትትሉን ሀላፊነት የህግ አካላት ስለሚወስዱ እጅህን ከዚህ ታሪክ አውጣ እያልኩ በትህትና እጠይቅሀለሁ🙏🏾
@avg4628
@avg4628 2 ай бұрын
እውነት ነው
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
በትክክል❤
@TeklayMeresa-k4g
@TeklayMeresa-k4g 2 ай бұрын
Tkikl
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 2 ай бұрын
@@LoveAndPeace2424 ወንጀለኞቹ የእሱ ቤተሰቦች እኮ ናቸው! ቤታቸው ድረስ ሔዶ አይደለም እንደ አድሮ ውሎ ጎረቤቶች መቼም የሚያዩት የወደቀችውን ልጅ እንጂ ዥዋዥዌ ስትጫወት እያዩ አልወደቀችምና እያዩ እንደወደቀች ለማስመሰል ምስክር እያሰባሰበላቸው ያለው? ስለዚህ ኦዴስ ከቤተሰቡ አደጋ አይበልጥበትምና ተውት ከተሳካለት እውነትን ለመሸፈን የአቅሙን ይፍጨርጨር!!
@yeahtube630
@yeahtube630 2 ай бұрын
እውነት ይውጣ ከተባለ ሁሉንም መስማት ግድ ነው።
@samrawitsolomon4677
@samrawitsolomon4677 2 ай бұрын
እኔ ተክለሀይማኖት ግን አነተ የጋዜጠኛ ግዴታህን መወጣትህ ነዉ ፍርድቤት የፈረደበትን በእናትየዉ ሀዘን ባትቀልድ ጥሩ ነዉ በጣም እደዚህ የወረድክ ሰዉ መሆንህን አላቅም እግዚአብሔር ይፈርዳል የህፃኗ ደምይፍረድባችሁ እደዚህ በሰዉ ሀዘን የቀለዳችሁ💔😭😭
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 2 ай бұрын
Amen ahunma sraw tegelete eko siyanshokashku smachu ye heven dem be Egzyabeher fit tasebew mkrachewn geta geletew❤❤❤hale luya be zufanu lalaw Egziyabher
@SelehadinDelil
@SelehadinDelil 2 ай бұрын
በጣም የወረደ ሰው ነው ሁሌም የሚያቀርበው አጀንዳ ሰውን ሚያስቆጣ ነው ይሄ ሸንካላ
@MadjadjiDinkota
@MadjadjiDinkota 2 ай бұрын
ተክለሃይማኖት ጅብ ነው ጅብ ኤነቤተልሔም ዳኛቸው ከፍተኛ በጀት ነው የበጀቱት ይኸ ልበሸንካላ
@MadjadjiDinkota
@MadjadjiDinkota 2 ай бұрын
​@@SelehadinDelilጅብ ነው የቤተልሔም ዳኛቸው ተላላኪ
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 Ай бұрын
ተኩፍሎት ነዉ 😢
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 19 күн бұрын
እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው የሚያውቀው🤔🤔🤔💔💔💔 ፍትህ ለሕፃን ኤቨን ሌላ ሰው የሚጠረጠር ሰው የለም እንዴ ?????????
@naodbeba6277
@naodbeba6277 2 ай бұрын
የነሱ ሳይሆን እግረኛው ሚዲያ እራሱ ለህዝብ ክብር ቢኖርህ እነኚን ስው ብለህ አታቀርብም ነበር
@fmeylan2240
@fmeylan2240 2 ай бұрын
ትክክል
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 ай бұрын
በትክክል ሄቨንን ቀርጥፈው ከበሏት በሀላ የሰው ጋጋታ በውሸት መመስከር ምን ይሉታል
@tsegayezewudu4363
@tsegayezewudu4363 2 ай бұрын
በስዓቱ ነበራቹህ
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 2 ай бұрын
100%
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 2 ай бұрын
በትክክል
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 ай бұрын
"ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ" እግረኛው ሚዲያ እጅግ በጣም ታሳዝናለህ እኔ የሟችም ሆነ የገዳይ የተባሉትን ቤተሰብ ምንም ትውውቅም ሆነ ዝምድና ፣ፀብ የለኝም ሆኖም ግን ህግ አጣርቶ ውሳኔ ስለሰጠበት ኬዝ ለማማሰልና ለማቡኳት መሯሯጥህ እጅግ በጣም ያሳዝናል ስለእውነትና ፍትሕ ለቆማቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ የዚህን አጎብዳጅ ሚዲያ ሰብስክራይባቹን እንድታነሱ በፍትሕ ስም እጠይቃለሁ፡፡
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 2 ай бұрын
He is just making money and he is making their point In a nice way
@mugadnewsnetwork8494
@mugadnewsnetwork8494 2 ай бұрын
እውነት ባይሆንስ
@فاطمةالسلفيةزهرةالسنة
@فاطمةالسلفيةزهرةالسنة 2 ай бұрын
ወላሂ እኔም ገርሞኛል ሰብስክራይፓችሁን አንሱበት
@workineshlema5089
@workineshlema5089 2 ай бұрын
ለመሆኑ ህግ ሳያጣራ ይፈርዳል ውሸት እንደሆነ ይታወቅባቸዋል እግዚአብሔር ይፍረድ
@HaniHailu-xs6ue
@HaniHailu-xs6ue 2 ай бұрын
Awo wushetam leba nw ye histan Amlak yiferdal
@shituabrar9797
@shituabrar9797 2 ай бұрын
እውነት ለምናገር የእግረኛው ሚድያ ማዘጋት አለብን ህዝቡን ንቋል በህክምና ተረጋግጦ በምርመራ ታውቆ ፍርድ ለተሰጠው ጉዳይ የገዳይ ዘርማዘሮች አምጥቶ በዚህ ደምደም በሚል ንግግራቸው እኛን ማቃጠሉ በሚድያው ላይ ትልቅ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል እኛ እያልን ያለው ደፈራት እልደፈራት አይደለም የተሰጠው ፍርድ እንሷል በእስር ሳይሆን ቅጣቱ በግድያ መሆን አለበት ነው እያልን ያለው
@bizuayehutadesse-j8v
@bizuayehutadesse-j8v 2 ай бұрын
ይቺ አይን አውጣ ስታስጠላ ደሞ ጌች ጌች ትላለች እቺ ይህን ወንድ በመከራ ነው መሰለኝ ያገኘችው ቀፋፊ ባላያት ስታስጠላ አቦ ይድፋሽ
@DfEt-j3d
@DfEt-j3d 2 ай бұрын
አቃቢ ህግ ነው ምስክር አቅረቦ የሚጠይቅ እኔ ግራ ገባኝ ከጀርባው ምን እንዳለ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር ይዎቅ
@BethelhemSetegn
@BethelhemSetegn 2 ай бұрын
በጣም እግረኛው ሚዲያ በከባዱ ነጥብ ጥሏል••• እዚህ ግባ የማይባልና ጥቅም የሌለው ዝግጅት በማቅረብ ተጠምዷል😡 ••• I think ዝምድና ይኖርካል
@BetaBeb
@BetaBeb 2 ай бұрын
Betkkl
@jerrybest1828
@jerrybest1828 2 ай бұрын
በማርያም እናዘጋው ይሄ ቆማ@@
@rozasolomon8221
@rozasolomon8221 2 ай бұрын
ኣየህ ከ ጋዜጠኛው ጀምሮ ተጋለጡ ሲላቸዉ የሚሾካሾክትን ሲሰማ ።እግዛብሄር ያጋልጣቹ ።ኣሁንም ፍትህ ለሄቨን
@TGSTTGS
@TGSTTGS Ай бұрын
በትክክል
@Hana-dor-cp2ey
@Hana-dor-cp2ey Ай бұрын
Sewu eko endi jil bayhon noro drom antekam neber Lemefred wushetachew enkuan megalet alebet ende mn honachu nw ye beday style, endi milew eko mereja midebk nw enji fth mifelg adelem bezi wshetam endehonu kerasachew eyeteregageteln nw zm belu
@hayathagos2988
@hayathagos2988 2 ай бұрын
የተረዳሁት ነገር የ ሄቨን እናት የምን ያህል ጠካራ እደሆነቺ ነው የተረዳሁት ምን ያህል ከባድ ግዜ 1 አመት እዳሳለፈቺ ነው የተረዳሁት ይህ ሁሉ ጅብ የሆኑ ሰወቺ እደሆኑ ሚዲያ የሰው አፍ ያልፈሩ ብቻዋን እዴት እደጎዳት ሰወቹ በጣም አውሬ ናቸው የ ሄቨን እናት ጀግና ነሺ ❤♥🎉
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 2 ай бұрын
ትክክል የእውነት እምላክ እረድታት እንጂ ከእነዚህ ጋራ 🤮🤮🤮ትምህርት ቤት የተማርኩት የባዮሎጂ ትምህርት ይመስላል የምትል ....ወራዶች 😡
@Ethioጥያቄ-g8p
@Ethioጥያቄ-g8p 2 ай бұрын
Wow, your understanding is funny!!
@hayathagos2988
@hayathagos2988 2 ай бұрын
@@Stoplying-k1w በጣም እረ ያሳፍራል ባይሎጂ አለሺ ሳታፍር በዚህ ደረጃ ከባድ ነው
@hayathagos2988
@hayathagos2988 2 ай бұрын
@@Ethioጥያቄ-g8p 👍🏻
@JERRTUBE-k3y
@JERRTUBE-k3y 2 ай бұрын
ወሬ
@use1K629
@use1K629 2 ай бұрын
የእውነት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የሕጻን ፌቨን ሕይወት የነጠቃትን እውነት ያውጣ 🤲🤲 ነፍሷ በሰላም ይረፍ 💔🙏
@hanasador3723
@hanasador3723 2 ай бұрын
@@use1K629 አሜን
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 2 ай бұрын
ወድቃ ሞተች።
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 2 ай бұрын
@@dagimbimerew4469
@sosinatefera6065
@sosinatefera6065 2 ай бұрын
እውነትሽን ነው
@xw8jf
@xw8jf 2 ай бұрын
አሜን
@Susan-e1h
@Susan-e1h 2 ай бұрын
የ4አመት ልጅ ምሥክርነት ነው ወይሥ የ ሆስፒታል ውጤት ነው የሚታመነው ሴትዬዋ ጤነኛ አትመስልም።እግዚአብሄር የህፃኗን እውነት ያውጣ።
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
Ante neh tenega y alhohonkew - ewer
@marcybaty4898
@marcybaty4898 2 ай бұрын
ደፍሮ የወደቀች አስመስሎ እዚያ ቦታ ቢጥላት ህፃንዋ ብታይ ወድቃ ነው የምትለው አለቀ
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 2 ай бұрын
ልጅት ከወደቀች ብዙ ምልክት ይኖር ነበር ተደፍራ ነው የሞተችው ሰዎች አስመሳይ ናቸው
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 2 ай бұрын
አንች ከብት ነሽ ዝም ብለሽ እምነት ትሞት ትኖር ሳታጣሪ እምነት የምታደርጊ ከምን ተነስተሽ ነው ጀዝባ
@gebrielson9376
@gebrielson9376 2 ай бұрын
ተደፈረች ብሎ ሆስፒታሉ ማረጋገጥ ይችል ነበር ግን ዉጤቱ ለምን ተደፍራለች አይለም ነዉ የኔ ጥያቄ
@azebnerea937
@azebnerea937 Ай бұрын
ፀያፍ ሰው ከፀያፍ ሚድያ ጋር። በጊዜ ልናወግዘው ይገባል፣ብዙ ማህበረሰብ ከማንቆሸሹ በፊት
@ሳራነኝዬሐንስእናት
@ሳራነኝዬሐንስእናት 2 ай бұрын
አበቅየለሽ ግን ጀግና ናት ብቻዋን ከዚህ ደረጃ መድረሷ ማርያምን የልጅ ሞት እኮ ከባድ ኘዉ ሲታመሙብን እኳን እደት ነዉ ስሜቱ
@rozinasir
@rozinasir Ай бұрын
ባጣም 😭😭😭
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 2 ай бұрын
የአበቅየለሽ እህት ትጠየቅ የምትሉ በላይክ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 ай бұрын
አወ የኔም ጥያቄ ነው እህቷም ዋለኛ ተጠርጣሪ ነች እኔ እነዝህን እደገፍኩ ሳይሆን በስአቱ መጉዚቷ ስራዋ ልጅቱ እስከሆነች ድረስ ምን እየሰራች ተደፍራ ታቃ ተተልትላ እስክትገደል ምን ትሰራ ነበር ጊቢውስጥ እስካለች ድረስ ትያዝ የአበቄ እህት ለመድፈርምኮ ከ7 አመት ህፃን የ15 አመት እህቷን አስገድዶ መድፈር ይችል ነበር እኔ በጣም ግራ ገብቶኛል እውነተኛውን ፍርድ ፈጣሪ ያውጣላቸው ለሁለቱም
@kalkidantube
@kalkidantube 2 ай бұрын
አው ተጥይቅ ግን በሀሠት አለም ላይ ወሸታም ሰው ነው የበዛው ልጅቱ ተደፍራ አለሙትችም
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
@@rahelalmsged794 አወ መጠየቅ አለባት !!!!!
@seadayehaiklij6277
@seadayehaiklij6277 2 ай бұрын
@@kalkidantube የሚታየውስ የተለቀቀው የሄቬን የተደፈረችው የብልት ፎቶ ?
@SaedSaed-bg3ux
@SaedSaed-bg3ux 2 ай бұрын
አወ ትጠየቅ ለምን የሱን ብቻ ያቀርባ
@genisaudi8109
@genisaudi8109 2 ай бұрын
ሲጀመር አበቄለሽ ተከራይ ናት አከራዩ ደግሞ የቤቱ ባለቤት ነው ስለዚህ ጎረቤቶቹ ለምን ያግዛሉ ለአከራይ ገዳዩ ቢለቀቅ የኢትዮጵያ ህዝብ አይለቀውም ማጅራቱን ብሎ ይገላግለዋል አለቀ
@JsheJwh
@JsheJwh 2 ай бұрын
በትክክል ፍትህ ለሄቨን😭😭😭😭
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 2 ай бұрын
በትክክል😢😢😢😢
@AdisDayne-nx7cl
@AdisDayne-nx7cl 2 ай бұрын
በትክክል 😢😢😢😢
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm 2 ай бұрын
በትክክል
@zina5085
@zina5085 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እውነትሽን ነው
@standfortruth4618
@standfortruth4618 Ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን የደፋሪው ዘመድ መሰልከኝ ሲጀመር ሚስትየዋ የምትከራከር ትንሽ አታፍሪም የምወደው ሚዲያ ነበር በጣም ጠለሁት
@emuti3758
@emuti3758 2 ай бұрын
ገላውን ስታይ እንኳን አልደነገጠችም 😢ጭራሽ ሳቀች ፎቶውን አይተሽው ነበር አላየሁትም ገና ማየቴ ነው ግን ፕላስቲክ ነው እንዴት አወቅሽ ገላዋን አቀዋለሁ እንዴት አወቅሽ ፕራይቬት ቦታዋን ኸረ ምን አይነት ሰዎች ናችሁ😡
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
የባሏን ወንድም ቃለምልልስ በደንብ ሰምታለች የምትለውን ቀድማ ተመካክራበት ነው የመጣችው። የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ ይባል የለ።
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 ай бұрын
ይገርማል,, ደምሪኝ😮
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
እረ ገላዋን ብታይዉ ይዘገንናል ብታይዉ እንኩዋን ሊያስቅ
@NigstAdmase
@NigstAdmase 2 ай бұрын
እኮ 😂😭😭😭🙆‍♀️
@alamalam5582
@alamalam5582 2 ай бұрын
ይህ የልጅቱ ብልት አይደለም ከድራማው ከሴራው ያለበት ሰው ነው ያቀናበረው የ8 አመት ልጅ ብልት እንዲህ አይሳፋም የሴት ብልትም አይመስልም ምድረ አጨብጫቢ ልብ ብላችሁ አስተውሉ
@munityeyaredyutbe
@munityeyaredyutbe 2 ай бұрын
ፍርድ ቤቱ ሙሉ ማስረጃ አለው ምንም መቀባጠር አያስፈልግም ፍትህ ፍትህ ለሔቨን የዝች ህጻን ነፍሷ ይፋረዳችሁ 😭
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 ай бұрын
ፍትህ,,አይደክመንም,ፍትሕ,መጠየቅ😮
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 2 ай бұрын
Eko 😢😢😢😢
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 2 ай бұрын
መንጋው በሀሰት ሰው ይሰቀል ሲል ከረመ ይህ እምነት አልባ ትውልድ።
@Lulu8049-c8d
@Lulu8049-c8d 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው መያዝ አለበት
@bezaalemt5612
@bezaalemt5612 2 ай бұрын
Justice for Heaven ብላ ሁላችሁም
@መቅዲነኝ-አ7ዸ
@መቅዲነኝ-አ7ዸ 2 ай бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ አሉ 😢💔 የናተ ደሞ መልሶ መላልሶ ሆነብን ምን ጉድ ናቹ
@medinaali274
@medinaali274 2 ай бұрын
እነዚህ ስው በላ አረመኔዎች እይን ይብላችሁ የልጆች አባት ነው በማለት ህግ ምንም አያደርግም የተገደለችእም ህፃን ልጅ ናት አንቺ ደረቅ አይንሽ ይጥፉ ፎቶውን የሳ አይደለም አልሽ ባንቺ ልጅ ይድረስ ህመሙን ያኔ ታውቂዋለሽ ነፍስገዳይ ይሄ የመንደር ጋዜጠኛ ተብዩ ነው እነዚህን አይን ደረቅ ያመጣብን መአት ያምጣባችሁ መእቱ እሳቱ ይብላችሁ ሲስትር አቤቄለሽ እርዳታ ፈልጋ አልመጣችም በእናንተ ተገፍታ መታ እግዛብሄር እረድቶት እንደእናንተ አረመኔ ስው የለም ችግሮን ሃዘኖን ተጋርተዋታል እርር በይ ከዛ ከገማግቢሽ ተገላግላ ወጥታለች እግዛብሄር ገና ብዙ ነገር ያደርግላታል አንች ምቀኛ በዚህም ተቃጠልሽ ገና ትቃጠያለሽ አይነደረቅ
@kkmm5988
@kkmm5988 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል ሚዛናዊ መሆን ያስፈልጋል
@BebaPa
@BebaPa Ай бұрын
እባብ የሆዱን አይቶ እግር ነሳው አተም ላይ ይድረስብክ. ፍትህ ለህፃን ሔቨን
@ሶፊሞላ
@ሶፊሞላ 2 ай бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው አላህ ለእውነት ፍርድ ይስጥ ለህፃን ፌቨን😢😢
@Salsbel134
@Salsbel134 2 ай бұрын
በደካማ ጎናቸው በችግራቸው መተውባቸው ይሆናል
@SemiraTesfaw-e3h
@SemiraTesfaw-e3h 2 ай бұрын
አጅብ ነው
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 2 ай бұрын
ቆሻሻ አረመኔ ቤተሰቦች
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 2 ай бұрын
Awo zere likamiwoch nachew, ye eyesus sekayoch.
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
@@abel-fn1eeቡዳወች ናቸው እዯቸው መልካቸው ሲያስፈሩ
@Tube-to6uc
@Tube-to6uc 2 ай бұрын
የህፃና እናት ጀግና ናት እነዚህ አራመኔ ጨካኝ ለሁሉም ጊዜ አለው አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ ሚጣዬ
@Eyubak
@Eyubak 2 ай бұрын
አይተሻል? ነበስሽ? አስመሳይ ሁሉ። ኦሮምያ በማህፀናቸው እንጨት እየተከተተ በስቃይ ለተገደሉት እንዲህ አዝነሻል? ወይስ ክልል እየመረጥሽ ?? ድንዙዝ
@helenkebede9385
@helenkebede9385 2 ай бұрын
​​@@Eyubakእናት ለምትናገሪው ነገር ለከት ይኑርሽ አሁን ስለ ብሄር የምናወራበት ሰዓት ላይ አይደለንም ።
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 2 ай бұрын
​@userjilalil zem bel nege belijesh yidersal begizew wnjlegnoch kalteqetu -bx8wh9ge8l
@جميلهسعيد-ر1ح
@جميلهسعيد-ر1ح 2 ай бұрын
የህፃና.እናት ጀግናንች አረመኔ ጨክኝ ናችዎ አላህ ሀቅሸን ያምጣልሽ ኦህቴ
@Sit-j9l
@Sit-j9l 2 ай бұрын
በጣም እኔ ለሳአት ስላየኃቸው አንገሸገሹኝ ደረቆች
@bedluadege4274
@bedluadege4274 2 ай бұрын
ተክልዬ ህፃናት ሁሌም ይወድቃሉ ግን ወደቀች ከተባለበት ቦታ ወድቃ ወዲያው ለመሞት የሚያበቃ ጉዳት ያደርሳል የሚል ግምት የለኝም
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 2 ай бұрын
ሰዉ ዉሀም ትን ብሎት ይሞታል አረ ተዉ ግን😔😔😔
@AdisDayne-nx7cl
@AdisDayne-nx7cl 2 ай бұрын
እውነት ነው😢😢
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 2 ай бұрын
የስምንት ዓመት ልጅ በመደፈርስ ይሞታል ?
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 2 ай бұрын
በጭራሸ ሁሉም ሰው ልጅ አለን እንኳን ከዚህ ተወድቁ ከሰንት ወድቀው አላህ ይጠብቃችዋል የህፃን ሄቭንን ደሞን አላህ ይፍረድ😢
@bizuneshabrham5611
@bizuneshabrham5611 2 ай бұрын
ትንብሏት አይደለማ​@@muluastaxqe1133
@hawi519
@hawi519 Ай бұрын
,ጠያቂዋ ባለጌ ነሽ አጠያየቅሽ ምራል ይነካል ስለአካሉ መናገር አስፈላጊ አይደለም ነገ በእናንተ ሊደርስ ይችላል
@mestemengistu9079
@mestemengistu9079 2 ай бұрын
የገንዘብ ሀያልነትን ያየሁት ተክለሀይማኖት እንኳ በዚህ ደረጃ ወርዶ ማግኘቴ ነው አነዛን አባቶች ስታፋጥጥ አናቅሀለን አሁን ግን ብዙ መጠየቅ የሚገባህን ጥያቄ አልጠየቅክም ያሳዝናል😢
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 2 ай бұрын
እኔም ከእነሱ የሱብልግና ነው የዘገነነኝ
@meba1792
@meba1792 2 ай бұрын
በጣም በጣም አሳፋሪ ሰው ነው
@gishebedhadha7192
@gishebedhadha7192 2 ай бұрын
Lanite yihe comment bicha yibekahal temelikachochihinim new yenakehu
@nonenone3420
@nonenone3420 2 ай бұрын
@@TitaLema-bf3yzbecause they pay 💵💵💵him
@yeabkal2502
@yeabkal2502 2 ай бұрын
ባሏ አርጌአለሁ ብሎ ቢያምን እቺ ሴት አይ ደብድበውት ነው እንጂ አያረግም ማለቷ አይቀርም
@FetiyaMustafa-pb4qz
@FetiyaMustafa-pb4qz 2 ай бұрын
እግረኛው ሚዲያ ግን ጀርባው ቢጠና የምትሉ ላይክ
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 2 ай бұрын
True.
@flower525af4
@flower525af4 2 ай бұрын
Kelal...Meterter
@kidanemhret9681
@kidanemhret9681 2 ай бұрын
ለምን ነው ጀርባው እሚጠናው ሆይ ህዝቤ እናንተ ያላችሁት ካልሆነ በቃ ሁሉም ስህተት ነው
@muluayel-8387
@muluayel-8387 2 ай бұрын
እሰከ ዛሬ ጥሩ ሰራ ሰረቷለ አሁን ግን የወራደ ሰራ ሰረቷለ ጋዜጠኛ
@kidanemhret9681
@kidanemhret9681 2 ай бұрын
@@muluayel-8387 ምንም የወረደ ስራ አልታዬኝም በሁለቱም ወገን መሰማቱ ነውር አያስብልም
@AshumarAshumar
@AshumarAshumar 2 ай бұрын
እግረኛው ሚድያ ለህዝብ ክብር ይኑርህ ፍትህ ለሔቨን
@እሰይተወለደየዓለምመድሀኒ
@እሰይተወለደየዓለምመድሀኒ 2 ай бұрын
ከሁለቱም ወገን ህዝብ እንዲሰማ ማድረግ ከህዝብ ክብር አለመስጠት ጋር ምን ያገናኘዋል።
@maryaa63
@maryaa63 2 ай бұрын
He is so stupid 😢 evil 👿
@mohammedakmel-vs8lo
@mohammedakmel-vs8lo 2 ай бұрын
ከተቻለ አካውንቱ ማዘጋት ነው ተከፍሎት ሊሆን ይችላል ቢያንስ በቁስል ላይ ቁስል የሚጨምሩት ኢንተርቪው እያደረገ።
@እሰይተወለደየዓለምመድሀኒ
@እሰይተወለደየዓለምመድሀኒ 2 ай бұрын
@@mohammedakmel-vs8lo የሌሎችን ሀሳብ በነጻነት ማቅረብ አካውንት ከማዘጋት ጋር ምን አገናኘው። ባልሳሳት ይህ ሰው ብዙ ጊዜ በቤተክርስቲያን ዙሪያ ስለሚሰራህ አናዶህ ከሆነ አላውቅም። ነገር ግን ነገሩን ማጥራቱ ለሟቿ ህጻንም ሆነ ለእናቷ ፣ እንዲሁም ግራ ለተጋቡት ሁሉ መልካም ይመስለኛል። እግዚአብሔር አምላክ የህጻኗን ደም ይፋረድ።
@sebletadesse-mw7dy
@sebletadesse-mw7dy 2 ай бұрын
እግረኛው ብዙ ልክ ያልሆኑ ነገሮችን እያየው ነው መጠንቀቅ አለብህ ፌር አደለም
@Bethlehem2229
@Bethlehem2229 Ай бұрын
ማንም አልተወዛገበም። ፍትሕ ለ ሄቨን
@benai5241
@benai5241 2 ай бұрын
ወደቀች የተባለው ከ10ኛ ፎቅ ላይ አስመስሉት😮 የ ንፁህ ህፃን ደም ይጮሃል .. ከ ሰዉ ቢደበቅ ከእግዜር መደበቅ አይቻልም !! አምላክ ይበቀላል !!
@BewuketEyilachew-nz4yd
@BewuketEyilachew-nz4yd 2 ай бұрын
እንደ አወዳደቁ ነው ሰው አንቅፎትም በትነትም ሊሞት ይችላል አብዛኛው ሰው ስለ ፈረደ እውነት ሊመስልህ ይችላል ግን እንደዛ ላይሆን ይችላል መረጋጋት ጥሩ ነው ደግሞ ሰው አያውቅም አዋቂ እግዚአብሄር ነው
@benai5241
@benai5241 2 ай бұрын
@@BewuketEyilachew-nz4yd ወደቀች የተባለው ቦታ አየነው . እኮ ለሞት የሚዳርግ ቦታ ላይ ምንም ምልክት አለመገኘቱ ሃኪም አስረድቷል
@RitaMekdi
@RitaMekdi 2 ай бұрын
tikekel belehal
@RitaMekdi
@RitaMekdi 2 ай бұрын
ye sew lij eko be enkefat yimotal be tenetam yimotal ere mizanawi hunu
@HannaHelwa
@HannaHelwa 2 ай бұрын
sawu enkifat metotm yimotal eko ere twu
@fitsumyoutubeeritrean9334
@fitsumyoutubeeritrean9334 2 ай бұрын
እግረኛው ሜድያ ማንንነው ለመሽወድ ነው እህትየው ስትናገር ፀበል ስትል ወድያው ወደወደቀችበት ሜሉት ቦታ ቀየርከው ምክንያቱም ስዎ አተንሽን ለመስረቅ ሲትየዎ 5 ሌትር ስትል ቀስ ብላ 2 ሊትር ብላ ስትነግራት ይስማል የንፁህ ህፃን ደም ሲያጋልጥ እየህ ድራማው ሲከሽም እውነት ወንድሙ እጁ ረጅም ነው
@sebirna7872
@sebirna7872 2 ай бұрын
Gazieteniaw betam yewerede sewu new asqeyeamie new😢😢 justice for heven
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 2 ай бұрын
Yesssss❤geta feredew
@iftyry4750
@iftyry4750 Ай бұрын
በጣም ይገርማል
@iftyry4750
@iftyry4750 Ай бұрын
ድራማ አሥመሠሉት እኮ በቃ
@መቅዴሥየማርያምልጅ
@መቅዴሥየማርያምልጅ Ай бұрын
የሥራህን ይሥጥህ ወራዳ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ሢያጋልጥ
@MerwenKeleta
@MerwenKeleta 2 ай бұрын
እሷ ሳትሆን ሆስፒታል ነዉ ተደፈረች ያለው ምን አይነት ሰዎች ናችው biology ,ስንማር ያላችሁት አንቺም ወንድሙም ተመካክራቹ መሆኑ ግልፅ ነዉ ጥሩ አክተር ናችሁ
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 2 ай бұрын
ክክክክ እኔራሱ ገርሞኛ ጥናት የተደረገበት መልስ ገና እኮ በደብ ሳታየው ነው አውሬዎች😢
@NardosTesfaye-mp9fc
@NardosTesfaye-mp9fc 2 ай бұрын
Biology 8ኛ ክፍል በአሻንጉሊት ያስተማራት special ት/ቤት ስሙ ማን ይሆን?
@SofiaMaru-e1x
@SofiaMaru-e1x 2 ай бұрын
አወ ተመካክረው ነው
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 ай бұрын
ሠህ
@Hawawoll
@Hawawoll 2 ай бұрын
ተመካክርው ያሰቡት ነገርነው በግልፅ የሚታወቅነው
@GodistheAlfaandOmega
@GodistheAlfaandOmega Ай бұрын
ይሄ ቻናል ከተበዳይ ሳይሆን ከበዳዮች ጎን በሙስና ጥብቅና እየቆመ ነው። ቻናሉን ለማዘጋት እንረባረብ። ፍትህ ለሄቨን!!!
@Hiwethiwethiwet-i3r
@Hiwethiwethiwet-i3r Ай бұрын
አዎ እናዘጋው
@EdenBeryhun
@EdenBeryhun 2 ай бұрын
እግረኛዉ የምትባል ለህዝብ ክብር እንደሌለህ እያሳየኸን ነው ።እኛ ግን ለማንንም ቅራቅንቦ አሉባልታ ቦታ የለንም። ለዛች ምስኪን ነፍስ ፍትህ እስክናገኝ ዝም አንልም።!!!
@ethiopia4083
@ethiopia4083 2 ай бұрын
ምን ያርግሽ እግረኛው ስም አጥፊ ። ፍርድ ለመፍረድ በየትኛውም አለም ከተጎጂም ከጎጂም ። ከተከሳሽ ከሳይ ቃል ይሰማል በደፈናው ነው ነው ማለት ነውር ነው
@JUHARABUFAYZA
@JUHARABUFAYZA 2 ай бұрын
ከነዚህ አዉሬወች ጋር ሚስጥር ሳይኖረዉ አይቀርም
@ዮቶ
@ዮቶ 2 ай бұрын
የአንድ ወገን ወሬ ይዛችሁ አትነዱ ሁሉንም ስሙ።
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 ай бұрын
ምን አጠፋ ስላጣራ ነው
@gebrehiwotbelay4220
@gebrehiwotbelay4220 2 ай бұрын
መጀመሪያ ከደቦ ፍርድ ወጣ ከዛ ህሌናህን ጠይቅ ለምን ተፈለገ ያለ ሀበሳው ሰው የሚበደለውዝም ብሎ መፍረድ ነገ በኔ ነው ሰውየው ከተረጋገጠበት ይሰቀል ከማለት ውጭ ምን ይበሉልህ/ሽ
@AddisalemTirfe
@AddisalemTirfe 2 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል ወንጀለኛን አክባሪ ጋዜጠኛ።
@HdHf-yo2kt
@HdHf-yo2kt 2 ай бұрын
በጣም
@Tom-qb5mq
@Tom-qb5mq 2 ай бұрын
ስለ ቤተሰቦቻ ማን ጠየቀሽ አባቷ ከናቷ ጋር ተፋቷ ገለመሌ ……………. ማን ጠየቀሽ “”የፌቨን እናት ጀግና የሴት ወድ ነሽ “””
@halima-o9r
@halima-o9r 2 ай бұрын
ፐፐፐፐፐ
@HanaTsegaye-t7i
@HanaTsegaye-t7i 2 ай бұрын
እኮ እማማ ወሬው አልጣማቸውም አፍን ይዛ ዝም
@Hayatjemal-gz1sz
@Hayatjemal-gz1sz 2 ай бұрын
ክፉ ናቸው እኔ ያናደደኝ ጋዜጤኛው ነው
@Orit-ዘ
@Orit-ዘ 2 ай бұрын
በጣም ocastrate የተጠና ቃለመጠየቅ ነው። ሲጀመር እስክሪን ላይ የማይታዩ የጀማው ተሳታፊዎች አሉ መልስ ሲያስተካክሉ ይሰማሉ።
@LemmaLegide-j7d
@LemmaLegide-j7d 2 ай бұрын
ጠያቂው ችግር አለበት ተጠያቅዎቹ አሪፍ ድራማ ሰርቷል ፍትህ ለ HEAVEN!!
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 2 ай бұрын
በትክክል
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 2 ай бұрын
ብር ቀይሮታል
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 2 ай бұрын
በትክክል
@የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ
@የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ 2 ай бұрын
ምንም አይነት መሰናክል ጥያቄ አልጠየቃት ሚርትየዋ ጥሩ አሉ ባልተኛ ናት
@genetbelete9303
@genetbelete9303 2 ай бұрын
ኤሄ እግሬኛው እግሪ ይቆሬጥ ካስተወሳችሁ ባህሬ ዳሪ ላይ በሞኖክሴ የደፈሬችሁ ደብቀውል ክሱ ሌባ ነው ፊትህ ለሔቭን 😢😢
@tbebmedia2
@tbebmedia2 2 ай бұрын
በመውደቅ ሚሞት ቢሆን ሚያድግ ህፃን አይኖርም ነበረ ልጂቱ በስቃይና በግፍ ለተገደለችው ፍትህ ይገባታል ሄቨን
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 2 ай бұрын
ጭራሽ ደም ነው የሚፈሉት እንዴት ግንባሯ አልተጎዳም ከሆዷ ከእጆቿ ላይ አልተጫጫረችም እንድሁም ፊቷ ላይ ይሄ ሁሉ ምንም ሳይሄን እንዴት መሀፀኗ ተጎዳ ? ለዚች ህፃን ጅዋጅዌውን ትልቅ ሠው ካላሰረላት እሷ አስራው አትውድቅም ግና በእጇ ስተነካው ተንሸራቶ ይወድቃል ይህን ጥያቄ ማን ይመልስላችሁ አንድን ሠው ልታታልሉ ትችላላችሁ በመቶሺ የሚቆጠር ነው ይህን ቪዲዮ የሚያው ለነገሩ አንድት አበቅ የለሽን ማሳምን አይችልም ንግግራችሁ ምክንያቱም ውሸት ስለሆነ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 2 ай бұрын
​@@ገኒ-ረ9ጸንግግር የቻለ ሁሉ እዉነተኚ ኣይደለም
@MulugetaAbate-e7v
@MulugetaAbate-e7v 2 ай бұрын
ማህይም ከሆንክ አትይ
@HanaTarik-eo4qe
@HanaTarik-eo4qe 2 ай бұрын
Absolutely😢
@ZewduAyele
@ZewduAyele 2 ай бұрын
የወደቀ ሁሉ አይድንም የወደቀ ሁሉ ደግሞ አይሞትም። እሱ የፈጣሪ ስራ ነው። እውነቱ ያለው ከሔቨን እና ከፈጣሪ ነው። እኛ እንደሰሚም ሆነ እንደተመልካች ነገሩን ለመገምገም መሞከር እንጅ ባላየነው ነገር እርግጠኛ ሆነን ፈራጅ መሆን የለብንም። ፈጣሪ አስተዋይ ልቦና ይስጠን።
@Enatneshhussien
@Enatneshhussien 2 ай бұрын
እኔምለዉ ፍርድቤቱ ምን ሊሰራ ነዉ ቤት ለቤት እየሔድክ ወሬ የምትለቅመዉ በፈጣሪ
@HabtamuFenta-q5k
@HabtamuFenta-q5k 2 ай бұрын
እናቲቱ በፍ/ቤት ያለ ነገር ሚድያ ላይ አውጥታ አደል እንዴ ደፋሪ ከተባለው ሰው ውጭ ቤተሰቡ ይገደል ይሰቀል እየተባለ በሰቀቀን ያሉ ስለዚህ ህሊና ያለው መርምሮ እውነቱ እንዲወጣ ያግዝ ዘንድ ከዛ ውጭ ልጁ እንኳ ጥፋተኛ ቢሆን እንኳ ቤተሰቡ ምን አድርጎ ነው የሚሳደድ?
@zinagizat5269
@zinagizat5269 2 ай бұрын
በጣም በእውነት በስመአብ
@haregewoinmelaku600
@haregewoinmelaku600 2 ай бұрын
እኔ የምለው ፓሊስ መርምሮ ዎጀሉ ተፈፅሞ እቤት ውስጥ እደተፈፀመ ጫማዋ እድ እግሮ ጫማ ቤትውስጥ ተገኝቶ በሰሀቱ ፓሊስ እቤት ውስጥ በርብሮ አጣርቶ ዎጀለኛው ዊጀለኛተባለ ያልገባኝ ነገር እግረኛው በየቤቱ ዎሎ አዳር በየቤቱ እየዞረ የቡናዎሬ ምን አስፈለገው ነው በሉ አጠናክሩ ድፈሩ ነው አልገባኝም
@Lula2090
@Lula2090 2 ай бұрын
Thanks metheyek alebethe
@Mitubekele
@Mitubekele 2 ай бұрын
Ewenetem
@LydiaAlemu-d6k
@LydiaAlemu-d6k Ай бұрын
በጣም ታሳዝናለህ!!! የልጅቱዋ ነብስ ይፋረድህ
@saramesfin5564
@saramesfin5564 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተ/ሃይማኖት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበርክ ዛሬ ግን በጣም ወረድክ ለእነዚህ ደፋሪዎች ወግነህ በመቆምህ ጥያቄዎችህ ሁሉ ለእነሱ በሚመች መልኩ ነው የምትጠይቀው፡፡ ለማንኛውም ፍትህ ለሄቨን
@FantuAgegnew
@FantuAgegnew 2 ай бұрын
አንዴ ያስቸግርሽ ነበር በትዳረሽ ምን እንድትለው ነው ደሞ ካንቺ በፌት ይተዋወቃሉ ወይ ጥያቂው ለፖሊስ አይበቃም ሲትየዋ ሆስፒታሉን ፣የህዝብ ጬሀት እያለች ሰትል እንኳን ለምን አላለም ምንእነደሆነ አላቅም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በህግ አምላክ የመውደቅ ከሆነ ማህፀና፣አንገታን፣የተሞጫጨረ ሰውነት ፣እየተነሳች እየወደቀች ነው ይሂሁሉ አደጋ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@lidyadema8538
@lidyadema8538 2 ай бұрын
ተ/ሃይማኖት እውነትን ፈላጊ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው
@Mahder-k6z
@Mahder-k6z 2 ай бұрын
ዘመድ ይሆናል😢
@truthprevail2742
@truthprevail2742 2 ай бұрын
አጭበርባሪ ነው
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 2 ай бұрын
ትክክል በጣም ይገርማል
@tsehaymisganaw699
@tsehaymisganaw699 2 ай бұрын
የኔ እናት ወይ ልጅሽ ተጎድታ አልተረፈችልሽ,ወይ ሀዘንሽን አዝነሽ አልወጣልሽ,ወይ ፍትህ አላገኘሽ ጭራሽበቁስልሽላይ እንጨት………መፅናናት ከሰው አይደለምና እግዚአብሔር ያፅናሽ😢እኔ ግን መጨረሻው ናፈቀኝ😢😢😢
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 ай бұрын
የምር በጣም ታሣዝናለች
@alemyemaneab7694
@alemyemaneab7694 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢Betam yasazeal 😢😢😢😢
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 ай бұрын
😭😭😭
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 2 ай бұрын
አሁንማ ታሰረላት እኮ የቁም ሞት ነው እስረኛ ሰው
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
አዎ ሰውም መጠየቅአይችል ብለዋል የታባቱ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 2 ай бұрын
ተክለሀይማኖት ወንድሜ እጅግ በጣም የማከብርህ ወንድሜ ብዙየተለያዩ ዘገባዎች ስታቀርብ አይቻለሁ አድናቂህ ነበርኩ አሁን ግን ይችን የገደይን ሚስት ስትጠይቅ ባግባቡ የጠየክ አይመስለኝ በኔ እይታ። እግዚአብሔር ግን ሁሉንም ሰዎች ቀርበው እንዲዘላብዱ ያደረገው እውነቱን ሊያወጣ ነው በገዳይ በኩል የቀረቡትን ሁሉ ልብ ብሎ ላዳመጠው ውሸት ብቻም ሳይሆን እጅግ ሰቅጣች እና ዘግናኝ የእሳት አንደበት ነው ያላችሁ ከገዳዩ በላይ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ እያንዳዳችሁ።
@Fጀ
@Fጀ 2 ай бұрын
አንቺ ክፉ ከዚህ በላይ ያድርግ ትያለሽ ያንቺን ፍላጎት ስላልፈጸመ ልሽ ብቻ የአንቺን ፖለቲካ ቀቅለሽ ብይው
@zehara5198
@zehara5198 2 ай бұрын
ተከፍሎታል
@chantalclaassen9155
@chantalclaassen9155 2 ай бұрын
ድንጋይ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 ай бұрын
በአይንሽ አይተሽዋል ሲደፍር እስኪ ዝም እንበል
@HiwotEskias
@HiwotEskias 2 ай бұрын
ብር ተከፈሉታል
@RedahegnTesfaye-t1u
@RedahegnTesfaye-t1u Ай бұрын
ሚስት ነኝ ባይ ግን እሷ አውርታ ከጨረሰች በኋላ ሌሎች ሲያወሩ የምታሳየው ነገር መቁነጥነጧን ተመልከቱ ያስጠናኋቸውን ነገር በአግባቡ ይተገብሩታል ወይ የሚል ጭንቀት ፊቷ ላይ ይታያል ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ሄቨን ሞት ለደፋሪ።!!!!
@munakonjo9889
@munakonjo9889 2 ай бұрын
እኛ አልተወዛገብንም እላይሽ ላይ ያለው መንፈስ የሚያወዛግብሽ አንቺን ነው ከነ ቤተሰብሽ ማፈሪያዎች ናቹ አሁንም ፍትህ በግፍ ለተደፈረችውና ለተገደለችው ህፃን😢😢😢አንቺ ግን ይሄ ሀዘን በቤትሽ ይግባ
@SoleAlde
@SoleAlde 2 ай бұрын
amen
@elisaworku6637
@elisaworku6637 2 ай бұрын
በሙሴ ወንበርላይፊጥጥ አትበሉ በሑለቱም ጎን አመዛዝኑ አሑን ምርመራዉ ወድቃ ሞተ ች ብትባሉ ሠልፍ ልትወጡ ይሖን ምን ይሖን ??አድመኛነት ሐጢያት ነዉ የሕግ የበላይነትን አክብሩ
@samiranesru-z1b
@samiranesru-z1b 2 ай бұрын
@@elisaworku6637ተባባሪ ኖት መሰል
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 2 ай бұрын
AMEN
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 2 ай бұрын
@@elisaworku6637 higima ferdobetal monsteru lay. aleke
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 2 ай бұрын
እኔ እምለው በየራሳቺሁ ደርሶ አግኙት የእውነት የህፃን አምላክ ይፍረዲ 🙏🙏🙏
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 2 ай бұрын
አንችም ባልፈፀምሽዉ ወንጀል ተከሰሽ ሰሚ እጭ!
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed 2 ай бұрын
​@@ninigetaneh2634ቤተሠብ ነሽ እ የህጻኗ ደም ይፍረድባችሁ
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed 2 ай бұрын
​@@ninigetaneh2634እምልሽ የምርመራዉ ዉጤት እዴትአየሽዉ እ አሳፋሪዎች እጭ
@desalegnhailu3138
@desalegnhailu3138 2 ай бұрын
ወሬኛ! አትፍረድ ይላል ፈጣሪ እውነቱን በአይንህ ሳታይ አትፍረድ🙏
@ritak.5644
@ritak.5644 2 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ኢንተርቪው ሲያደርግ ሌላ ጊዜ በጣም ይከራከር ነበር ዛሬ ግን ለነሱ መንገድ እየከፈተ እያገዘ እንደሆነ ነው የሚታየኝ😭😭😭 ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
ምንም ይሁን ምን እዉነት አያመልጥም የህፆኖን ግፍ አላህ ያወጣዋል በጣም ዉሻ ሠዉ ናት
@bkethio1876
@bkethio1876 2 ай бұрын
ነገሩ ፌክ እንደሆነ ስለገባው ነዋ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
@@bkethio1876 ምኑ ነዉ ፌክ እሚመሥለዉ ደነዝ
@ferneskebedetegegn4150
@ferneskebedetegegn4150 2 ай бұрын
እውነት ነው ሲከራከር ነው የማውቀው
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Ай бұрын
Tekeflotala eyetenshokashoke kenesu gar yihe shokaka Romi yalechun madreg new yihenins esum bilo gazetegna tu
@AdonayTeklay-o3h
@AdonayTeklay-o3h Ай бұрын
ወንድሜ ያልጠየቅከዉ እምነት አደረኩኝ ያለቹ ሰትየውና ፀበል ደፈሁባት የምትለው ይምታታል ማንቀድሞ መጣ ከሁለቱም ግልፅ አይደለም የሚሰቱን አንሰማትም አምነት አድራጊዋ ሰለ ፀበሉ ባለ ፀበልይቱም ሰለእምነቱ ያሉት ነገርየለም አናም ድራማዉ በመሰቀለኛ ጥያቄ የሚፈርሰ ይመሰለኛል
@Habesha.abyssinya
@Habesha.abyssinya 2 ай бұрын
እግረኛው ግን ለገዳዩ የሜድያ ጥብቅና ተከፍሎበት ሞሆን አለበተት። በጣም ወረደ😢😢😢
@RozaAbabe
@RozaAbabe 2 ай бұрын
እኮ
@betemesge2929
@betemesge2929 2 ай бұрын
አወ ማሪያምን አስጠላኝ እበት
@imenbitaddise5448
@imenbitaddise5448 2 ай бұрын
ይመስልአል እንደዚህ አስቤ ነበር.
@kassaaddisu2964
@kassaaddisu2964 2 ай бұрын
ለምን? ​@zainabxx7382 ሀኪም እማ አወዛጋቢ ነገር አመጣ።እነዚህ ሰዎች ግን የሚያውቁትንና ያዩትን ነው የሚናገሩት።ማድመጥና እድል መስጠት ያስፈልጋል። ግሩም ጋዜጠኛ።
@Betsehaenyew
@Betsehaenyew 2 ай бұрын
እዮሀስ??? Don't be one direction!!!
@birhanudesta9165
@birhanudesta9165 2 ай бұрын
እግረኛው ፡ ሚዲያ ፡ ህዝብን ፡ መናቅና ፡ በቁስላችን ፡ ላይ ፡ ሌላ ፡ ቁስል ፡ ለመጨመር ፡ ካልሆነ ፡ በስተቀር ፡ በማስረጃ ፡ ፡ የተረጋገጠ ፡ ነገር ፡ እያለ ፡ የወንጀለኛ ፡ ተባባሪዎችን ፡ እንተርፊ ፡ ማድረግ ፡ ልክ ፡ አይደለም ፡ ፡ ከሚዲያ ፡ ላይ ፡ ይውረድ ፡ የምትሉ ፡ like አድርጎ like
@heba724
@heba724 2 ай бұрын
Yhaset maserga ayeseram mn ayent dedbna
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
ትክክል
@LaylaNasry
@LaylaNasry 2 ай бұрын
በትክክል
@emukaye2278
@emukaye2278 2 ай бұрын
Aw ewnet ene erasu tekatelkuko 😡😡😡
@Meron913
@Meron913 2 ай бұрын
​@@emukaye2278er yebre temate new enji photowan yaye yefered
@sergutgirmasergut9987
@sergutgirmasergut9987 2 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አረ በማርያም የልጅቷ ነፍስ በሰላም ይረፍ መቼም ከዚች ምድር እኮ ፍርድ የለም ከእግዚአብሔር ብቻ ተዋት እንዴ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ድርቅ አለ
@eniye-mt6ky
@eniye-mt6ky 2 ай бұрын
አታሽቃብጥ አተ ደግሞ ጭራሽ ባይሎጅ ነው የማቀው ነው ያለች አረተይ ሴት ወልደሻል
@frehiwetgebremichael4791
@frehiwetgebremichael4791 2 ай бұрын
Ere men aynet zemen new lyasabedun new
@userasd5115
@userasd5115 2 ай бұрын
በጣም
@Ellu-v7b
@Ellu-v7b 2 ай бұрын
​@Kenerie ኣንተ ደሞ የደፋሪ ወንድም ነህ መሰለኝ እየገባህ ለደፋሪ ትከራከራለህ። የደፋሪ ቤተሰብ ወንጀለኞች ሁላ
@belayethiopia
@belayethiopia 2 ай бұрын
well said my bro
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg Ай бұрын
እባብ የልቧን አይቶ እግር ነሳት አሉ ሚዛናዊ አለመሆን ይቻላል እኮ እንዴት ሰባዊ መሆን ያቃተ በጣም የምንወድህና የምናከብር ሰው ነበርክ በዝች እፃን ሞት ግን የሸቀልከው ብር መጥፊያክ ያድርገው ቪዲዮው ላይ እየተንሾካሸኩ 5ሌትር ፀበል ስትል ሁለት ሌትር ፀበል ትላለች ከስር የአንተ ጀርባም መጣራት አለበት
@Mesi971
@Mesi971 2 ай бұрын
እግረኛው ምን አይነት ነገር ነው ምታደርጉት በቃ ተውን ውሸት አትደጋግሙብን ፍትሕ ለሕፃን ፌበን 💔
@MuleTefera-rb3og
@MuleTefera-rb3og 2 ай бұрын
ጋዜጤኛኛኛኛኛኛ
@gaminggashawolf1648
@gaminggashawolf1648 2 ай бұрын
💯💯👌🏽👌🏽
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 2 ай бұрын
Egeregawe gen I don't understand him he is correcting then alot
@YahayuYaqeyum
@YahayuYaqeyum 2 ай бұрын
እውነትና ሀሰት ተደባልቆ የምን ፍትህ ነው ምታወራው? አሰማም እንዴ ከተነገረን ምን ያህሉ ውሸት እንደሆነ እያየን በጭፍኑ ፍትህ ፍትህ ብትል በልተረጋገጠ መረጃ ፍትህን ማዛባት እንጂ ዋጋ የለውም።
@smsm3968
@smsm3968 2 ай бұрын
አቦ በቃ በጭፍን መፍረድ አቁመን ለማመዛዘን እንሞክር
@FikerEthiopianfamily
@FikerEthiopianfamily 2 ай бұрын
እግዚአብሄር እውነት ያውጣ
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 ай бұрын
Amen amen amen
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 2 ай бұрын
ትክክል
@linaejabo8229
@linaejabo8229 2 ай бұрын
Amen
@E.ወሎየዋ
@E.ወሎየዋ 2 ай бұрын
ትክክል እውነቱን አላህ ብቻነው የሚያውቀው ፍርዱም ከሱነው እኛ የምናውቀው የለንም መፍረድ አችልም
@አ..ሻ
@አ..ሻ 2 ай бұрын
እዉነታአላህብቻነዉ
@chefgeni7700
@chefgeni7700 2 ай бұрын
አቤቄለሽ ተደራጅተዉ አሰቃዩኝ ያለችዉ እዉነቷን ነዉ ለካ ይህዉ ሚዲያም ተደራጅተዉ መጡ ፍትህ ለህፃኗ
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 2 ай бұрын
ትክክል !!ጨካኝ አረመኔ ጠላቶች ናቸው።ሚድያ ገዝተው ባህርዳር ድረስ ወሰዱ።
@SintuAlemu
@SintuAlemu 2 ай бұрын
አፈር ብይ እንኳን በጥቁር መኪና እሷን ሊከታተሉ ጥቁር ጫማም የላቸው የራሳቸውም ኑሮ አያደርሳቸው
@beyim4545
@beyim4545 2 ай бұрын
Belew mekeded !!!
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
​@@SintuAlemuአች አፈር ብይ ቆሻሻ እዉነቶን ነዉ እነዚህ ካሀድወች አችም ቆሸ ነሽ ዉጭ ከዚህ ለማኝ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
ሳህ የኔ ዉድ❤
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 Ай бұрын
እስኪ እውነተኛ ከሆንክ ቡዳቤት የተባለውን ሰውዬም ኢንተርቪው አድርገው
@rich231-t6d
@rich231-t6d 2 ай бұрын
እየዚን መሰል ሰዎች ተጋፍጣ እዚ መድረሷ የሄቨን እናት ጥንካሬን አይቻለው ጀግና ሴት ለልጇ የተሟገተች ብርቱ ሴት ጌታን ቃል አጣሁ ... ፍትህ ለሄቨን
@habtamabera1481
@habtamabera1481 2 ай бұрын
Men aderegut sewochu deha selehonu new yezin mesel yalshiw
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 2 ай бұрын
Teregagu
@rich231-t6d
@rich231-t6d 2 ай бұрын
@@habtamabera1481 የመጨረሻ ጨካኝና አረመኔዎች ምንም ምህረት የሌላቸው መጋፈጧ ነዋ ። በድህነት ከተባለ ባሏ አጠገቧ የሌለ ብቻዋን የታገለች እሷ ነች . ...ሀብቴ እናገናዝብ እንጂ
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 2 ай бұрын
Ewinetishin new yeawire sibisiboch.
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 2 ай бұрын
@@habtamabera1481 Deha silehonu sayhon yehilina deha kehadi silehonu new.
@AhmadAhmd-k1r
@AhmadAhmd-k1r 2 ай бұрын
እግራኛው ሚዲያ ጀርባው ይጣራልን የምትሉ ላይክ?
@kwkw528
@kwkw528 2 ай бұрын
awe tekefiloti new yehidewu
@kalkidangazahegn5038
@kalkidangazahegn5038 2 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የለው ከሰዎቹ ጎን ነው
@alemam2848
@alemam2848 2 ай бұрын
100%right
@WondyeAmen
@WondyeAmen 2 ай бұрын
ምድነው የሚጠናው አበዳችሁዴ ጋዜጠኛነው ስራውን እየሰራነው እና የጋዜጠኛ ስራው ምን ይሁን ነው የምትሉት ፈራጅ ፈጣሪ ነው ተረጋጉ
@ferihaendris7452
@ferihaendris7452 2 ай бұрын
አሜን ሆስፒታል በ ሰላም ነው ዝምታቹ እባካቹ እነዚን ሰው መሰል አውሬዎች ክሰሱልን ከደፋሪው የሚስቱ ጭካኔ ከሁሉም ይብሳል አላህ ያጥፋሽ አቦ
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 2 ай бұрын
አንችን ያጥፋሽ ማናባሽ ፈራጅ አደረገሽ እበት
@shalomtsegaye2648
@shalomtsegaye2648 2 ай бұрын
​@@AlemTadese-bk8zmእበት እንዴት እበት ብሎ ይሳደባል
@yilfashewaseifu6195
@yilfashewaseifu6195 Ай бұрын
እነዚህ ቤተሰቦች ግን ይችን እናት ቢያገኝዋት የሚገልዋት ይመስለኛል ያስታውቃሉ ጨካኞች ናቸው።
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 2 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ህዝብ የማይመጥን የመንደር ቃለ መጠይቅ!!!!!!
@nonenone3420
@nonenone3420 2 ай бұрын
Thank you I don’t know what the heck all this conversation about
@TarikeAmde
@TarikeAmde 2 ай бұрын
Tikikil
@BertukanMegnote
@BertukanMegnote 2 ай бұрын
Eko be ale ena alech eko new yalekew
@WashingtonDab
@WashingtonDab 2 ай бұрын
እንዴ, የነበሩትን ሰወች ማቅረቡ ከሁሉም በላይ ትክክል ነው. የሄቨን እናት እኮ በቦታው አልነበረችም. ደግሞ ድራማ በጣም ይበዛዋል ወሬዋ. በጥቁር መኪና ተከታተሉኝ ስትል ነው እኔ ሚዛኔ የቀነሰው. ተገቢ ፍትህ ለሄቨን? Please yes. ግን በስሜት ብቻ መሆን? የለበትም::
@SadaAhmed-n5e
@SadaAhmed-n5e 2 ай бұрын
😂😂😂
@MuZeZ-fx6kq
@MuZeZ-fx6kq 2 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ወንድም አሻንጉሊት ነው ሚስት ደግሞ ባዮሎጂ የተማርነው ተመካክረው መመለሳቸው ነው እግዚአብሔር ለዚች እፃን ፍትህ ያምጣላት 🙏😭💔
@lamrotabebe8962
@lamrotabebe8962 2 ай бұрын
8class endezih synet tmhirt nbr ende???
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 2 ай бұрын
@@lamrotabebe8962 እኮ ነገርየው የደርቀ የጀሪካን አፍ ነው እሚመስለው
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 2 ай бұрын
እኮ
@PomiNh3570
@PomiNh3570 2 ай бұрын
እዮሀ ላይ ደሞ ሲያሳያት የሌላ ሰው ሊሆን ይችላል ነበር ያለችው
@tigestyohannes5142
@tigestyohannes5142 2 ай бұрын
@@MuZeZ-fx6kq thank you ተመካክሮ የፈሱት ፈስ
@mominamuhammad8395
@mominamuhammad8395 2 ай бұрын
እኛ አልተወዛገብነም ከህፃን ሄቨን ጎን ነን ፍትህ ለህፃኟ አተ ጋዜጠኛው ህዝብን ንቀሃል በህክምና የተረጋገጠ ነገር ነው😢😢
@Enqopa9315
@Enqopa9315 2 ай бұрын
ዶክተሮቹ ወጥተው ስለጉዳዩ ሲናገሩ ሰምተሃል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ай бұрын
እኔም የገረመኝ እነዚህን መጠየቁ ነው
@elizabethadnew5216
@elizabethadnew5216 Ай бұрын
እዚህ ወንጀልላይ ጋዜጠኛው ከዳፋሪው ምንም አይተናነስም ። ፍትህንለማዛባት ቆርጦ በመነሳት የሚያደርገውን ጥረት በደንብ እዩት እነሱ ሲዋሹ ወሸታቸውን ለመሸፈን የሚሄድበትንመንገድ አስተውላችኋል ??? እሱ ራሱ ለፍርድ መቅረብ አለበት !!!!!
@KaluMulualem
@KaluMulualem 2 ай бұрын
እኔ በጣም እምወድህ እማከብርህ የሀቅ ሰው ነበርክ ተክልዬ : ግን አሁን በእነዚህ ሰዎች ምንም ደስ አላልከኝም አፍሬብሀለሁ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ😢 ፍትህ ለ ሄቨን እና ለሁሉም ህፃናት😢😢
@abebemulu2915
@abebemulu2915 2 ай бұрын
ስለማታውቂው ነው ይሄን ዱሽ
@Anan-i5d
@Anan-i5d 2 ай бұрын
ሚስቶች ባላቹ ጥፋት ሲያጠፋ አትደብቁ እኔ ከዚህ በፊት የ1አመት ከ4ወር ልጄን ባሏ በጥፊ መቶብኝ ልጄ ስቅስቅ እያለ እያለቀሰ ወደኔ መጣ ሚስቱ ሽምጥጥ አድርጋ ካደች አልመታውም ብላ አጋጣሚ ሌላ ሰው ስላየ እውነቱ ወጣ አሁንም ቢሆን እውነቱን ከሷ አታገኙም አትድከሙ እኛንም እየመጣቹ አታዝጉን ደረቅ ምን ትመስላለች!
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 ай бұрын
በትክክል ከሀዲ ናቸው ባለጌ ሰዎች ናቸው
@SenafichHajir
@SenafichHajir 2 ай бұрын
ፊቶአን አይቶ መረዳት ይቻላል ይችደረቅ ላችያድርገው ፈጣሪ​@@shegeralmazk
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 2 ай бұрын
እኔኮ የሷን የማምኑት ይገርመኛል እደትነው ባሌ ጥፋተኛ ነው የም ትለው የልጆቿ አባት እኮ ነው ባጠፋም አጠፋ አትልም።።።።።
@منبويوقت
@منبويوقت 2 ай бұрын
ቆሻሻ።በልጆቻቸውይምላሉደሞ።አግኙትበራሳችሁ
@KkKk-i4j
@KkKk-i4j 2 ай бұрын
ኧረ እንደዚህ ያለው ምኑን ባል ይሆናል​@@wynitomohy1775
@Chulusmith
@Chulusmith 2 ай бұрын
ጭራሽ እየተደራጃችሁ መምጣት ጀመራችሁ? ትወና , ክህደት, አሉባልታ,ድርቅና,አይን አውጣ, ንቀት, ጭካኔሽ ደሞ ነጭ ነጠላሽን እየተከናነብሽ የሚገርመው ነገር አርስቱን የለቀቀ ዝባዝንኬ ተርከሽ ነው የምትሄጁው ጭራሽ ደሞ እርዳታ ፈልገሽ ነው ትያለሽ ትንሽ ቆይተሽ እሷ ነች ይገደለቻት ልትይ ሁሉ ትችያለሽ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 2 ай бұрын
ኧረ አቃጥላ ልደፋን ነው ደፋርናት
@ruthw4378
@ruthw4378 2 ай бұрын
😂😂😂😂❤
@HiwotEskias
@HiwotEskias 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው እራሱ ገንዘብ ቀይሩታል
@mekdes7645
@mekdes7645 2 ай бұрын
😂😂😂😂 በጣም አሳቀኝ
@HiwotAydie
@HiwotAydie Ай бұрын
Egiregawu midiya leba fithi le heven😭
@sirajhussen6310
@sirajhussen6310 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ህግ ያረጋገጠው ማስረጃ እያለ ማን መርማሪ አርገህ የተፈለገው ፍትህ ነው
@MiroVech
@MiroVech 2 ай бұрын
Behaset yeteferdebachew bizu alu
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 2 ай бұрын
Tikikil. he looks for viewers. That's why he travels all the way to Gojjam.
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 2 ай бұрын
@@MiroVech Sewiyew eko 3 hitsant yedefere alelie new. sewinetu til yemirmesemesibet.
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 2 ай бұрын
እሱማ እንደ አዪሃ ቪው ለማግኘት ነው እዪሃስ እያፋጠጠ እንደ ጥልቅ መርማሪ ለእውነት ቆሞ ነው አንተ ግን ማን ጠይቁህ ነው ያቀረብከው
@bkethio1876
@bkethio1876 2 ай бұрын
#ፍትህ ለጌትነት ባዬ
@AbuSol-16
@AbuSol-16 2 ай бұрын
ተክሌ በጣም ለረጅም ዓመት ስከታተል ነበር በጣምም ነው የምወድህ ግን ይሄኛው ስራ በጣም አስከፍቶኛል ምክንያቱም ደግም ስራዉ ሚዛናዊነት ይጎለዋል
@abebemulu2915
@abebemulu2915 2 ай бұрын
አቦ ይሄ ጉበኛ ቆራጣ ነው
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 Ай бұрын
ተከፍሎት
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 2 ай бұрын
ወንጀሉ ዘግናኝ ነው አዎ ከአእምሮ በላይ ዘግናኝ ነው አበቅየለሽ ተጎድታለች ከቃላት በላይ የሆነ ጉዳት ተጎድታለች ግን እቺ ልጅ ስትታነቅ ስትደፈር መቼም እኔ አፈር ልብላላትና የሆነ የጭንቅ ድምጽ በዛ በጨቅላ አንደበቷ አሰምታ ይሆናል ውሃ ይዛ ሽንት ቤት የሄደች ልጅ ይሄ ሁሉ መከራ ደርሶበታ ህይወቷ እስኪያልፍ ድረስ እንዴት ዝም አለች ስትቆይስ ምነው ቆየች ብላ እንኳን ቼክ አታደርጋትም በጣም ነው ጥያቄ የፈጠረብኝ እሷም በደንብ መጠየቅ አለባት
@AbebaAbeba-m8s
@AbebaAbeba-m8s 2 ай бұрын
ህፃኗ በመደፈሯ የተረጋገጠ መረጃ በሀኪም ቤት ተገቶ 25 አመት ፅኑ እስራት በዳኞች ተፈርዶበት ልጁቱ አልተደፈረችም ወድቃ ነው የሞተች ማለት ምን ማለት ነው?
@HelenMehari
@HelenMehari 2 ай бұрын
ሰውየው እንደደፈረ ግን በምርመራ ያረጋገጠ የለም ሆሰፒታሉ የዘረ መል ምርመራ ማድረግ ነበረበት
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed 2 ай бұрын
​@@HelenMehari ምንም ቢሆን በደንብ ተመርምራ እኮነዉ የተፈረደዉ
@HelenMehari
@HelenMehari 2 ай бұрын
@@MekyaSaeed መደፈር እማ ተደፍራለች ግን ማን እንደደፈራት መመርመር ይቻል ነበር ሰውየው ደፍረሀል ከተባለ ከዙ ዘረመል ጋር ምርመራ ማድረግ ይቻል ነበር
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 ай бұрын
በትክክል በጣም ትክክል እንዴት እውነት ሳይሆን 25 አመት ሊፈረድበት ቻለ ??? ለምን ይዋሻል እ ለምን ለምን ለምን ????? እኮ ለምን 😢😢😢😢😢
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 ай бұрын
​@@HelenMehari አይምሮሽን ተጠቀሚው እንጂ እናቱ መድፈሩ እኮ ቢረጋገጥ ነው 25 አመት የተፈረደበት ምን እያልሽ ነው 😢😢😢😢
@አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
@አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 2 ай бұрын
ሰወች ዙሪያውን ያሉት ችግረኞች ይመስላሉ ምናልባት የቡና ከፍላቸው ይሆናል እጂ ጭራሺ በሷ የደረሰው በናተ ደርሶ እዩት የጃችሁን አላህ ይስጣችሁ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 2 ай бұрын
ያስብ ላል ደሞ አከራይ ስለሆነች ይፈሯታል
@ZebibaMahmud
@ZebibaMahmud 2 ай бұрын
አወ ያለምክኒያት አይዋሹም
@ZebibaMahmud
@ZebibaMahmud 2 ай бұрын
አፈር ይብሉ ምን ሊጠቀሙ ነው ብልጂ ደም የሚዋሹት
@Fጀ
@Fጀ 2 ай бұрын
እያንዳንድሽ ይህ ክፉ ቀን ደርሶባችሁ እዩት ምንም በማታውቁት ነገር የምትፈርዱ መድሀኔ አለም ይፍረድባችሁ
@wadinada1237
@wadinada1237 2 ай бұрын
ትክክክል 😢😢😢
@AddisAgafari-bv8fv
@AddisAgafari-bv8fv 2 ай бұрын
የገዳዩ ሚስት የህሊና ተወቃሽ ነሽ ከታሰርው ባልሽ የበለጠ አንቺ ነሽ ሀጥያተኛ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይፍረድብሽ የውላድ መሀን ያርግሽ እንደወጣሽ ያስቀርሽ ፍትህ ለሄቨን 💔💔💔💔
@halima-o9r
@halima-o9r 2 ай бұрын
ፍርደገምድል አትሁኑ ይች ሴትዮ እውነተኛ ልትሆን ትችላለች ምን አለ ስሜታዊ ባትሆኑ በስማም አሁን እናንተን ብሎ ክርስቲያን የተረገማችሁ
@shaunalem4810
@shaunalem4810 2 ай бұрын
@@halima-o9r I know 😅🙏🙏🙏, They are evil 😈 !
@MiroVech
@MiroVech 2 ай бұрын
Masrejash mindin nw???
@azebtamene5177
@azebtamene5177 2 ай бұрын
@@halima-o9rምንም እውነት የላትም አረመኔ ናት
@user-2121abcd
@user-2121abcd 2 ай бұрын
😂😂😂😂 በጣም ለህጻናት የሚራራ ንፁህ ልብ ነው ያለሽ። የወላድ መካን ያርግሽ? እንዴው ይህቺ ህፃን ስንቱን በልብስ የተሸፈነ ጨካኝ ሰው አሳየችን። እግዚኦ!
@alemneshbirhan2843
@alemneshbirhan2843 2 ай бұрын
ግን ልጅ አለህ ይሆን? የኔ ወንድም የሄቨን ደም ይጮህብሀል ፍርዱን ከእግዚአብሔር አግኘው እንዴት ነፍሰ በላዎችን በድፍረት ሚድያ ላይ ታጨማልቃለህ ? እኔ ግን ሳስበው የደፋሪው ሚስት የሄቨንን እናት ትቀናባታለች ድፈር ብላ ያስደፈረች ይመስለኛል ።
@AhmedDawudMohammed
@AhmedDawudMohammed 2 ай бұрын
የትኛውም አሳማኝ ማስረጃ ብቀርብላት ልታምን አችልም ምክንያቱም አንድናአንድ ዋሽታ ባልዋን ነጻ ለማስወጣት በመሆኑ ሚድያ ለይ የወጣችቢሆንም ሕጻን ሔቨን በባሉዋ ለመደፈሯ በሚገባ አረጋግጣለች እናም በአባሪ ተባባሪ ወይም በሀሰተኛ ምስክር ተጣያቅ ልትሆን ይገባል እምትሉ like 👍 ያድርጉ
@alamalam5582
@alamalam5582 2 ай бұрын
ህዝቤ እንዲህ ያደነቆራችሁ ነገር ምን ይሆን ኧረ በስመአብ ልብ ይስጣችሁ ሰው እንደት ሚዛናዊ ሆኖ ማገናዛብ ያቅተዋል😢
@RitaMekdi
@RitaMekdi 2 ай бұрын
ye ethiopia hezen eko be enba yamenal
@EhiteAbera
@EhiteAbera 2 ай бұрын
ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ አደናገርሽ ወንጀለኛውን ከወንጀሉ ነፃ ለማድረግ ያላየሽውን ቀባጠርሽ እሷም ስለልጇ በጣም ተቃጥላለች አችግን ለህፃኗ ምንም አይነት ነገር አልተሰማሽም አች እራሱ ወንጀለኛ ነሽ
@AaLl-fi6yl
@AaLl-fi6yl 2 ай бұрын
Hulachhum weldachhal behaset endeferedachhu e/r yfredbachhu
@chantalclaassen9155
@chantalclaassen9155 2 ай бұрын
ጅል
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 2 ай бұрын
አሜን ሆስፕታልስ ፈለገ ህይወትስ አብሮ ይዋሻል እናንተ አረመኔዎች
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 ай бұрын
ደምረኝ🎉🎉
@Haymanot-eq6kd
@Haymanot-eq6kd 2 ай бұрын
እውነትህ ነው? አሜን ውስጥ ያሉ ሰዎች የመላእክት ስብስብ ናቸው? እርግማን የወረረው ትውልድ ድሮውንስ ከዚህ ትውልድ ምን ሊጠበቅ? መንጋ
@ካሰችአማረ
@ካሰችአማረ 2 ай бұрын
አይገርሙም ወይ
@tuuilgig
@tuuilgig 2 ай бұрын
አታሸርግዱ አሰርጋቾች
@sisayasefa-u8o
@sisayasefa-u8o 2 ай бұрын
ፈልገ ህይወት እኮ ድንግሏ አለ የወንድ የዘር ፈሳሽም በውስጧ አልተገኛም ብሏል ይህ ማለት ግን አልተደፈረችም ማለት አይደለም ብሏል አሜን ግን በማያገባው ያለፍቃዱ ተደፍራለች ድንግሏ የለም ብሏል ይሄ የሱ ስልጣን አይደልም
@sebli5075
@sebli5075 2 ай бұрын
ስልክ ተደብቆ አውርቷል ተብሎ የለ ለምን የስልክ ቅጂው አይሰማም አንዱ ማጣሪያ መንገድም ይሆናል።
@azebtadesse7259
@azebtadesse7259 2 ай бұрын
iwenet new esu yishalal
@yemisrachbogale4366
@yemisrachbogale4366 2 ай бұрын
Gorebet yalteteyekechiwn lenim taweralech misikrinet yabezach yimeslegnal
@Only-true-
@Only-true- Ай бұрын
እኔ የምገምተው ህፃኗ የተደፈረችው ሆስፒታል ውስጥ ነው። የመጀመሪያው ሆስፒታል ሰራተኞች መመርመር አለባቸው የምትሉ።
@yoditworku8930
@yoditworku8930 2 ай бұрын
ከገዳዩ በላይ ቤተሰቦቹ ትልቅ ወንጀለኞች ናችው ምነው ቢያንስ ዝምምምም ብትሉ ፈጣሪ ይያችው 😭😭😭
@ZemenuTamire
@ZemenuTamire 2 ай бұрын
Ante ergitegna lemehon mn abekah
@drawingzone101
@drawingzone101 2 ай бұрын
@@yoditworku8930 ye nitsuh dem new yemiyasilefelifat
@smsm3968
@smsm3968 2 ай бұрын
አቦ በቃ ተረጋጉ እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣ
@AntenehMoges-zh5cs
@AntenehMoges-zh5cs 2 ай бұрын
እውነተኞች ሆነው ቢሆንስ አረ ዝም ብንል ይሻላል የሆስፒታሉ ውጤትኮ አልተደፈረችም እያለ ነው ስለዚህ እግዚአብሄር እውነቱን ያውጣላቸው ለሁለቱም ቤተሰብ እኛ ግን እንዳይፈረድብን አንፍረድ
@vw9ts
@vw9ts 2 ай бұрын
ዝም በይ አንች ደቆሮ ሄድት ተደርጎ አርትፊሻል ነው 😏 ዶክተሮች የሚማሩበት አርትፊሻል ብልት ነው😏
@mesaymuleta
@mesaymuleta 2 ай бұрын
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ ነው: አለ ያገሬ ሰው: ጋዜጠኛው ግን ወንድሙን እና እህቱን ሚስቱን የምጠይቀው እውነቱን እንዲነግሩህ: ነው? የዛች የንፁህ ልጅ ደም በናንተ ላይ ይፍረድ😢
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 2 ай бұрын
እኮ
@ShimeBlacky
@ShimeBlacky 2 ай бұрын
አሜን ሆስፒታል በዝህ ልክ ለምን ዝም አለ ??? አሜን ይክሰሳቸዉ የምል በ ላይክ
@EtiopiaUae
@EtiopiaUae 2 ай бұрын
ወይኔ ውርደት የልጅቱ እውነት ሲያጋልጥ ጎሮሮዋን ሲያንቃት በሰቅታ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ
@BelayTadesse-t3l
@BelayTadesse-t3l 2 ай бұрын
እኔ ሀኪም ያልሆንኩ ሴት የተደፈረች ህፃን ለማወቅ አይከብደኝም እንኩዋን ሀኪም እንደው ፈጣሪ የአንቺንም ማህፀን ይቀላቅልልሽ አንገትሽ ይታነቅ አምላክ ያሰቃይሽ በራስሽ ላይ ይድረስ እንደው የስራሽን ይስጥሽ እሱ ይፍረድብሽ
@dawg929
@dawg929 2 ай бұрын
ይቺ ሴትዮ አፍ ውስጥ አሸዋ ጠቅጥቆ መግረፍ ነበር። የ7 አመት ህፃን ሬሳ ባዶ ክፍል ውስጥ ጥሎ የሚጠፋ ሆስፒታል ምድር ላይ የለም። ውሸታቸው ሁሉ ቅጥ ያጣ ነው
@haytomer9818
@haytomer9818 2 ай бұрын
ፎቶዉን አይተሻላ እይዉና አሰተዉይ
@zebibaassen2925
@zebibaassen2925 2 ай бұрын
ሤትዮዋ ማለት የፈለገችው እደኔ አደማመጥ ልጅቷን ሀኪሞቹ ድግሏን ወስደውታል መሠለኝ ​@@haytomer9818
@undermysaviour
@undermysaviour 2 ай бұрын
ሃኪም ሳልሆን የተፈረች ሴት አውቃለሁ ትላለች እንዴ ምን ስራሽ ሴቶችን ማስደፈር ነው? ለዚያ ነው በአፍሽ የምታሪው?
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 2 ай бұрын
Sense rate yenurachu
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 19 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 19 МЛН