ምን ያህል የቆጠቡ ዕጣ ውስጥ እንደሚገቡ ተገለጸ 40\60 እና 20\80 ኮንዶሚኒየም

  Рет қаралды 89,807

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 319
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ፣ በፌስቡክ እና በቫይበር ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!
@cynthiaafgew4969
@cynthiaafgew4969 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን አንድትጠይቅልን 20/80በ2005 የተመዘገብነውን አሁን የሚገመትበትን ክፉያ ጠይቅልን ዋጋውን ኣእንወቀው ተባበረን ግንደሀውን ህብረተሰብ ቢያስቡ ጥሩነው
@maskarmmas8066
@maskarmmas8066 5 жыл бұрын
እኔም ማውቅ እፈልጋለው ግን አዲስ ነው የዘጠና ሰባቱ ነው
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማች ግን 20/80 የተባለውንም ያካትታል እንዴ ???
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 жыл бұрын
beza gzie ietmezegebu (iekefelu)100%_50% idmia igebachewal mekfel ial chale ede akababiwu macharet ichilal drjitum ligezawu ichilal ende mzgebawu saihon bemeshecha.
@yemesirachfessihaye6313
@yemesirachfessihaye6313 5 жыл бұрын
Thanks bro gn 20/80 endet new etaw bekirb yiwotal
@lovelove-en3rn
@lovelove-en3rn 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈው ቅድሚያ መቶ ፕርሰት የቆጠበ ተብሎ ነበር 40 ፕርሰንት ከተባለ ግን ምስኪኑንም ያካትታል ማለት ነው መልካም እድል እጣውን ያውጡትና ከስደት ይገላግሉን የቤት ባለቤት ያድርገን
@sentayehudawit1494
@sentayehudawit1494 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግኛለል በርቱ ጠንክሩ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 5 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
ይኸው ትልቅ ላይክ ከያያ ቲዩብ። መልካም ቀን!
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 5 жыл бұрын
አሜን ላንተም የኔ መልካም
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 жыл бұрын
ትክክለኛዋጋውንግንብናቅመልካምነበር??
@zizuhilwa7720
@zizuhilwa7720 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና ሀሳባቸውን ካልቀየሩ ተስፋ አለን ማለት ነው ኢንሻአላህ
@melakudebela
@melakudebela 3 жыл бұрын
Yaya long live bro You are stand for poor community Thanks
@jdhshdhhdjdj1015
@jdhshdhhdjdj1015 5 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ከልብ እናመሰግናለን አተና ኤርሚ የምታቀርቡት ነገር በጣም ጠቃሚ ነው ቀጥሉበት እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይብ አድርጉት ወንድማችን
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ። የናንተ አብሮነት እስካለ ድረስ የቻልነውን ለማድረግ እንሞክራለን። መልካም ጊዜ
@ሡሢሡሢአያሌው
@ሡሢሡሢአያሌው 5 жыл бұрын
ጥሩ አገላለፅ ነው የገለፅከው እናመሰግናለን
@alexwmariam6727
@alexwmariam6727 4 жыл бұрын
ስለ መረጃው በጣም እናመሰግናለን ጥያቄዬ ያሁኑ አዲሱ ባለ አንድም ሁለትም ሶስትም መኝታ ቤት ወይም 20/80--40/60 በአሁኑ ሰአት ዋጋቸው ስንት መሆኑን ቢታወቅ ለመቆጠብ ያመቻል ባካቹ በአሁኑ ሰአት ያለው የኮዶ ሚንዮሙ ዋጋ አስታውቁን ከምስጋና ጋር ።
@perfectperfect899
@perfectperfect899 5 жыл бұрын
የገንዘቡ ልዩነት በጣም ነው የሚያሳዝነው. እስከዛሬ ቤቱን ያለማስተላለፍ ጥፋቱ የራሳቸው ነው. ቤቱ እስከዛሬ ባለመተላለፏ አዲሱን ክፍያ መክፈል አለባቸው ማለት ትልቅ ሌብነት ነው. ድሮ የተመዘገቡት በድሮው ሂሳብ አዲስ የተመዘገቡት በአዲሱ ሂሳብ መሰረት ነው ክፍያ መፈፀም ያለበት ይህ አስማሚ እና fair ነው.
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 5 жыл бұрын
በዚህ አይነት የዛሬ 20 አመት አይደርሰኝም yaya tube ለመረጃህ እናመሰግናለን
@ማያH
@ማያH 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ያቃል ስለሰጠህን መረጃ ተባረክ
@ሰርኬየገብረኤልልጂ
@ሰርኬየገብረኤልልጂ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን ወንድም 20/80 ስንት የቆጠበ ነው እጣውስጥ የሚካተተው ካላስቸገርኩህ ብትነግረኝ ደስስስ ይለኛል መቼም ድሀ ተስፍ አይቆርጥም
@mimiteshome8470
@mimiteshome8470 5 жыл бұрын
ምነው አዲስ አበባ ውስጥ ኮንደሚኒየም ይደርሰኛል ብዬ ከምጠብቅ የገጠር ከተማ ውስጥ አንድ ቦታ ገዝቼ ክብር አይሻለኝም
@የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ
@የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጠብቃለን በተስቷ. መልካም. ዜና. ነው
@samritube1844
@samritube1844 5 жыл бұрын
Egna mulu kefya new belan yamnsbwe bahun seait 40 % huna malet new lamngnawem entbkalen tnx yaya
@sameerahmed3364
@sameerahmed3364 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያውቃል እናመሰግናለን
@smyvsvsvs1885
@smyvsvsvs1885 5 жыл бұрын
በተወሠነዉ ዉሣኔ ትክክል ነዉ በታማኝ ነት እ/ ረ በመፍራተ እንደ ክፈያችን ይሠጠን የተጀመረዉም ቤት ተሎ ቱሎይሰራ በተሥፋ እንጠብቃለን ተሥፋን የሠጠ ጌታ የታመነነነዉ
@KuwaitKuwait-zt7qs
@KuwaitKuwait-zt7qs 5 жыл бұрын
Woww areif new hulum mesatfu enda bakmu yekotbewm yagn new emlew enem teru hasab new
@ayshakemal1909
@ayshakemal1909 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ምኑ ላይ ነው ሁሉም መሳተፉ የልጁን ሀሳብ በደንብ እልተረዳሃውም(ሽውም ) ማለት ነው የድሮው ዋጋ 100% እኮ 50% ሆነ ማለት ነው
@smyvsvsvs1885
@smyvsvsvs1885 5 жыл бұрын
ባካችሁ እንደ ክፍያችን ይሠጠን የተጀመሮትም ቤቶች ቶሎ ሥሩት
@rozmanaia3075
@rozmanaia3075 5 жыл бұрын
ጥሩ እጠብቃለን
@አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ
@አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ 5 жыл бұрын
ለመረጆው እና መሰግናለን ግን አሁን ንም ቢሆን የቻለውን ከከፈለ ቤት ማግኝት አለበት ሙሉ ለቆጠበ ብቻ ከሆነ ደሀው የት ይሂድ እባካችሁ ለስደተኞች ቅድሚያ ይሰጥ እኛ ቤት ተስፍ እያደረግን እድሜ አማችን በከንቱ አለፈ
@sintuabebe8902
@sintuabebe8902 5 жыл бұрын
መጀመሪያ የማስተላለፊያውን ዋጋውን ማስተላልፍ አለባቸው ካዚያ ግን 40% ቆጥበዋል በበፊቱ እና ሲደርሰው የቀረውን ብር አሁን የሚተላለፍበትን ልዮነት ይከፍልና ይዋዋላል የቀረውን 60% በብድር ይሰጣል ። ይህ አነጋገር በሌላ መልኩ ሁንም 100 %የከፈሉ ናቸው የሚወዳደሩት ማለት ነው ። ከንቲባው ተሳስተዋል በቀድሞው 40 % የከፈለው እና 100% ይወዳደራል ሲደርሰው ቀሪውን ብር ከፍሎ ይዋዋላል እሳቸው አልገባቸውም አባባላቸው 40% በላይ የከፈለ ሁሉ በእጣው ይስልተፋል ለማለት ነው ። ልክ ሲደርስህ በእዲሱ ተመን እና በካሬው ይባዛና ሙሉ ከከፈልክ እስየው ሙሉ ካልከፈልክ ግን ያው ተመኑና የቤቱ ካሬው ተናዝቶ ከባንክ ጋር ትዋዋላለህ ። ተሳስተው ነው።
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@rozmanaia3075
@rozmanaia3075 5 жыл бұрын
እውነትነው
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@KuwaitKuwait-zt7qs
@KuwaitKuwait-zt7qs 5 жыл бұрын
Oh! gn wagaw beza etefi hone le merjah tank's beyalhu berta
@ethiopia2602
@ethiopia2602 5 жыл бұрын
ቤት የለም በቃ እኛ ሥደተኛ ነን በረካሸ ነወ የምንፈልገው 30000ከዚህ በላይ አንቸልም በቃ መንግሥትም አልተርዳን የሠፊት ገርፈን በሀገራችን በሠላም በጤና እዳንኖረ ቤት ሠማይ አደረገወ ፋትህ ለሥደተኛ በጣም ተቆረቁሬነው የጻፋኩት ሥለዚህ በቢሊዮን የሚጠራቤት አታቅረቡ ይቅረታና ለምን እደሠው በሀገራችን መኖር ተከለከለ ወየ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
ክክክክክ ቀልደኛ 30ሺ?
@maretakebede8804
@maretakebede8804 5 жыл бұрын
Thanks
@ayshakemal1909
@ayshakemal1909 5 жыл бұрын
ይሳዝናል በስደት ተሰቃይተን የከፈልነው 100% ብለን 50% ሆነ ማለት ነው ግን ሰለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
@azizzaahmed9440
@azizzaahmed9440 5 жыл бұрын
በተሰፋ እንጠብቃለን ምናልባት ለልጅ ልጆቻችን የደረሰ ይሆናል
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@maskarmmas8066
@maskarmmas8066 5 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን በጉጉት እንጠብቃለን
@cynthiaafgew4969
@cynthiaafgew4969 5 жыл бұрын
አዲሱንዋጋ ቢያሳውቁን ጥሩነው ወይ ተስፋ እናደርጋለን ካልሆነልን ደሞ ፈጣሪመላይፉጠርልን እያልን እፀልያለን ከቻልክ አጣራልን እናመሰግናለን
@gizachewnguse9627
@gizachewnguse9627 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው ለገባው ሰው ለወደፊት ብዙ ያስተምራል የመንግስት ቃል ከላምረኛ ቃል በታች ሁኖ ሲገኝ ምን ይደረጋል ሀገር በእውሸት እንጂ የሚገነባው በእውነተኛ ቃል እንዳልሆነ መረጃዎች ይመሰክራሉ ።
@vasileiosdelaportas2142
@vasileiosdelaportas2142 5 жыл бұрын
Thanks 4 your information
@onetouch5649
@onetouch5649 5 жыл бұрын
ንግድ ባንክ እና የአዲስ አበባ መስተዳድርን እንከሳለን
@adigebrie9579
@adigebrie9579 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@rosamitike4768
@rosamitike4768 5 жыл бұрын
እናመሰግናልነ የመጨረሻውነ ማይት ነው እግዜያብሔረ ያዋቃል
5 жыл бұрын
Takele no no down . respect CBE agreement
@ragyamohammed7954
@ragyamohammed7954 4 жыл бұрын
እኔምለው ለውጥ መጣ በዚ መንግሰት የሚባለው መኑ ላይ ነው ለደሀው መንም መፈትሄ የለም እሱ ከመጣ በአፉ ብቻ ይፎገረነል
@omardaher1850
@omardaher1850 5 жыл бұрын
እናማሰግነልን
@bantefekad6896
@bantefekad6896 5 жыл бұрын
የአሁኑ ማስተላለፊያ ዋጋ ስንት ነው? 40% የተባለውን ብናቅ አንተም ጠይቀህ ብትነግረን በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
ምዝገባ ሲጀምር ንገረን ለልጅ ልጃችን ቢደርሰው
@salamsalam5089
@salamsalam5089 5 жыл бұрын
ስለ መድሐኔ አለም ብላቺዉ ለድሐ አስቡ ሁሌም ተስፋ አታስቆሩጡን ፕሊስ ፕሊስ
@michualem5112
@michualem5112 5 жыл бұрын
ያያ ቱዩብ እዴት ነህ እኔ የይቱብህ ተከታታይ ደህና ነኝ ስራ አሪፍ ነው ግን ብርድ ነው ሳውዲ እኛ ስደተኞች አገራችን ሰላም እድትሆን የዘውትር ምኖታችንም ጸሎታችንም ነው ሳውዲ 1000 ሺ ስለተከፈተ እጅጉን አዝነናል መንግስት ላዜጎቹ ክብር ሊሰጥ ይገባል። ያያ ሰለሰጠኸን መረጃ እናመሰግናለን የሚያሳዝነው የኛ መንግስት ነው ምክንያቱም መጀመርያ ከተመዘገብንበት በላይ ከጨመረ ቅድሚያ መናገር ነበረበት ዞሮ ዞሮ ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ እደሚደርስ አልጠራጠርም ለሀብታሞችም ነው የሚደርሰው እስኪ ይታያቹ 3መቶ ሺ ቢሆን ለምሳሌ ይሄን ኢትዮጵያ የሚኖር ቤት ኪራ የሚከፍል ልጆች የሚያሳድግ የሚያስተምር እዴት አድርጎ መክፈል ይችላል እንተሳሰብ። እኔም አለችኝ አንድ መኝታ ቤት ልጨምርባት ።ያያ ላተ ከፍ ያለ ምስጋና አለኝ ዘርህ ይብዛ ወድሜ
@cdcell2492
@cdcell2492 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይሄንን ያክል ጊዜ ከመጠበቅ እኮ አሁን ሙሉ ክፍያ በከፈልነው ቤት መስራት ይቀላል ወይ ከብራችን አልሆንን ወይ ከቤቱ እስከመቼ ነው ይሄ 40/60 ቤት አለኝ እየተባለ በተስፋ የምንኖረው አሁንስ ሰለቸን የምር
@rozmanaia3075
@rozmanaia3075 5 жыл бұрын
ጥሩሀሳብ።ነው
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 5 жыл бұрын
ሌላው ይቅርታ ያተ ግምት አስተካክል ወድሜ እኛ በመጀመሪያው ውላችን አይተን ቢያን ሁለት ወይም 3 አመት ብለን እቅድ አውትተን እጂ የሰው ሀገር የመጣነው 20 አመት ልንቆይ አይደለም እሺ ኑሮው ግራ ሲገባን ትዳራችን ልጆቻችን ጥለን። የመጣነው እና ዝም ብለክ ግምትምናምን አትበል እዚህ እደሻማ እየቀለጥን በቀን ውስጥ ስንት አይነት ፈተና እየገጠመን ችለን ቢያን ለዚህ አላማ ነበር አሁን ግን እኛ አቅማችን አይችልም። በሰውም ሀገር እስከመቼ እኛ የሚከፈለን ተቆጥቦ ነው በዛ ላይ ቤተሰብ እየረዳን ወይኔ ማነው ችግራችን የሚረዳን እረ ኡአኡ አሁንስ መረረኝ እና የደማችን ጠብታ ነበር እስካሁን የቆጠብነው እሺ ወረቀት እየለቀምን ሳይሆን እና ግምትክ አስተካክል ወድም የበፊቱ ውል ምናህል እደሆነ እይ አጣራ እሺ እኛ አቅማችን አይችልም ሀብትም የለንም እደሻማ እየቀለጥን እጂ ታድያ ምኑ ነው ለደሀ የታሰበው ፈጣሪ ይፍረድ እጂ ለኛማ ማን ያስባል በተለይ ሀረብ ሀገር የምንቃጠል ልጆች ታድያ እዴት በሀገር ይኖር እዲህ እያረጋቹን እዴት አንሰደድ እዴት ባህር አይብላን በህይወት እያሉ ሳይታዘን ሲሞቱ የሀዘን መግለጫ ይሄ ምንም ዋጋ የለውም ሰው ኑሮ መሮት ነው በየትም መገድ የሚሄደው እባካቹ አስቡልን እኛም እንኑር በሀገራችን 15 አመት በሰው ሀገር ግን ምንም ሂወቴ አልተለወጠም ወይኔ ደሀ መሆን ግን ተመስጌን ጥና ይስጠን እና አስቡልን እንኑር በሀገራሽን ልጆቻችን እናሳድግ።
@rozebaye2361
@rozebaye2361 5 жыл бұрын
Thank you for your information
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
You're welcome, Roze!
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰላሳ ሺ የቆጠበ እጣው ዉስጥ መወዳደር አይችልም ማለት ነው እስኪ የሚያወቅ ያስረዳኝ
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te 5 жыл бұрын
Thank you
@salamsalam5089
@salamsalam5089 5 жыл бұрын
እሺ ድሐዉ ከየት አምጥጦነዉ ሶስት መቶሺ አምጥቶ የሚከፍለዉ እግዚአብሔር ይፍረድ።
@mahirahmed126
@mahirahmed126 5 жыл бұрын
ya ya tube please set your mic or set the volume properly because it is always low.
@ሰላምየፍቅርሰው
@ሰላምየፍቅርሰው 5 жыл бұрын
ለምሳሌ እኔ ለአንድ መኝታ 162 ከፍያለሁ እና በአሁኑጠቅላላ ስንት ነው የሚከፈለው ለምን ግልፅ አያደርጉልንም ጠቅላላ ዋጋውን
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
ከኮንዶሚኒያም ነፃ ነኝ ስለ መረጀው እናመሠግናለን
@ወሎየነኝከመርሳAኡሚሀያቲ
@ወሎየነኝከመርሳAኡሚሀያቲ 5 жыл бұрын
እኔ ግን አሁን አሁን ፈለኩ ግን ቶለ አይደረስም መሰል
@እኔየማርያምነኝኢትዮጰያለ
@እኔየማርያምነኝኢትዮጰያለ 5 жыл бұрын
አዲስ ተመዝጋቢ መግባት አይችልም ኧረ የቤት ኪራይ ገደለን
@cdcell2492
@cdcell2492 5 жыл бұрын
መጀመሪያ እኮ ሙሉ ክፍያ ይሄንን ያክል ነው ዋጋው ብለው ነው ተምነው ያወጡት ያንን ስንከፍል ደሞ አሁን የሀሳብ ለውጥ መጣ ሌላ ጭማሪ ብለው መጀመሪያ የቤቱን ዋጋ ተምነው ለምን አይናገሩም
@meseretsheferaw3600
@meseretsheferaw3600 2 жыл бұрын
እኔ 40 60 የተመዘገብኩት ግን በለአንድ መኝታ ቤት ነኝ እና ከተጠየኩት በላ እጥፍ ከፍያለሁ እና ይወጣልኛል ይሁን
@ሰላምየፍቅርሰው
@ሰላምየፍቅርሰው 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጉደኞች ናቸው ሲጀመር ጀምሮ ወሬ የበዛበት ነው
@aaaa-tw2yr
@aaaa-tw2yr 5 жыл бұрын
ጥያቄ በመቸ አመተምህረት የተመዘገበ ነው አሁን እጣ ዉስጥ የሚገባዉ?፡፣please answer this question
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
Alemnesh Kefyalew - አሁን ያለው መረጃ ስንጥ ፐርሰንት የቆጠበ ነው የሚካተተው የሚለው ላይ ያተኮረ ነው። እንደሚመስለኝ ተመዝግቦ ክፍያውን በመክፈል ላይ ያለ ሁሉ ይካተታል። ሃሳባቸውን በየጊዜው ስለሚለዋውጡ ይሄ ነው ማለትም አልተቻለም
@ሁሉምለቦጎነው
@ሁሉምለቦጎነው 5 жыл бұрын
ህዝብን ማታለል ያቁበታል የኢትዮጵያ ባላስልጣኖች ።ምድረ ሌባ።
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
እስኪ ወንሜ ባለ 2 ምኝታ ቤት ከ አ.አ ወጣ ያለ ፊንሽጉ ያልተጠናቀቀ ጥይቅልን እባክህን
@محمدمحمد-ث3ه3ر
@محمدمحمد-ث3ه3ر 5 жыл бұрын
እሺ
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 5 жыл бұрын
ምን ትቀልዳላቹ ሲጀመር ለደሀ ታስቦ መሰለኝ ሙሉ የቆጠበ ምትሉት ሀብታም በቆጠበ ወይ ጉድ መቼ ነው ለደሀ የሚያስብ የሚመጣው ለምን ገንዘብ የሚጨመረው እኛ እኮ አቅማችን ይችላል ብለን ውሉን አይተን የገባነው ሁሉም ላይ ስተት አለው እኛ በሰው ሀገር መቅረት አለብን ለምን ግን ለደሀው ለሚስኪን አይታሰብም ስት አመት ልንሰራ ነው ቤታችን ልጆቻችን ትተን ትዳራችን ትተን ዋጋ የምንከፍለው ለዚህ ነው ቢያንስ ምድነው 4መቶሺ ባለሁለት መኝታ ውላችን አለ 2መቶ 25 ሺ ነበር ባለ አድም መቶ 25ሺ ምናምን ነው እኛ በሰው ሀገር እንቅር እዴ ወይ ጉድ የሰው ፊት እየገረፈን ወይኔ ምን ጉድ ነው ቃል ይታጠፋል ለደሀ ለምስኪን የሚያስብ ማነው የቤት ኪራይ ውድ እዴት ነው የሚኮነው ፈጣሪ አተ ፍረድ ለኛ የሚያዝን አምጣልን አሜን።
@yeshimebetbelay4483
@yeshimebetbelay4483 4 жыл бұрын
ሌላ መረጃ ሼር ብታደርጉን
@አዱዬፍቅር
@አዱዬፍቅር 5 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ከሞላነው ፎርም ውጭ እንዴት እንደዚህ ይባላል በጣም የሚገርም ሐገር ነው እኩልነት የማይታይበት የእውነት ቢቀርብኝ ይሻላል ተስፋ አስቆራጭ ነው
@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 5 жыл бұрын
ለመረጃህ ከልብ አመሰግናለው ግን አሁንም ችግር እንዳለ ይሰማኛል ብቻ እግዚያብሔር መልካም ነው
@kgtube-nb2bl
@kgtube-nb2bl 5 жыл бұрын
ውይ አሁንስ ተስፋ እያስቆርጡን ነው እር ምን አለበት እጣ እስከ ተባለ ድርደ ለሁሉም ወጥቶ በእድሉ ቤጠቀም
@jabadabaduuduu5474
@jabadabaduuduu5474 5 жыл бұрын
የቃላት ጨዋታ አያስፈልግም ! ውሉ እንደዚያ አይደለም ንግድ ባንክ ቃሉን ሊያከብር ይገባዋል ባለስልጣናት የወደዱትን ማድረግ አይችሉም
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sentayehudawit1494
@sentayehudawit1494 5 жыл бұрын
ወቸው ጉድ በጣም ይገርማል ያው ነው ያለው ያገኛል የለለው አያገኝም
@ሂዊየግርማልጅሂዊ
@ሂዊየግርማልጅሂዊ 5 жыл бұрын
_ዝም ብለህ በግምት በግምት አትበል ትክክለኛውን መረጃ አታመጣም እንዴ አጠር ምጥን ብለህ
@helilove3037
@helilove3037 5 жыл бұрын
እኔ ሶስት መቶ አስራሁለት ነው የቆጠብኩት ባለ ሁለት ግን እጣውስጥ እገባለሁ የምታውቁ ንገሩኝ ይችንም ያገኘኋት በስንት ስቃይ ነው ከማዳሜ ጋር እየተጨቃጨኩ እረ ለስደተኞችም አስቡልን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 5 жыл бұрын
ስንት 3000ወይስ 300
@helilove3037
@helilove3037 5 жыл бұрын
@@ክእሎትክህነት 312.000 ነው ይቅርታ
@fekertemulugeta9310
@fekertemulugeta9310 5 жыл бұрын
ለምን ትክክለኛውን ዋጋ አትነግረንም አሁንም ደሀን አላካተቱም ይገርማል
@vasileiosdelaportas2142
@vasileiosdelaportas2142 5 жыл бұрын
@ fekerte mulugeta i went Ethiopia recently and i spoke to ketema lemat selezih guday lemesale ene 3 bedroom newe register yaderekut $368000 eth birr yebefit wagaw but the person told me wagaw yene eske $750000 eth birr endemiderse newe yenegeregne ena bezih calculate argiw wede $382000 birr akababi newe extra yemekeflew .endiredash biye newe.
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk ehie lihon aichilm lehager teblo ietewatsa enji lechereta aidelem ietemezegebe beikeflm gziewu bezbzo tera izo ieqoiewu ekul btebalewu waga itadel.
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk 5_7 amet weledun itaseb eski gziewus? ehie ngd newu endiawum iekefelewu besu genzeb tejemere ietemzegebewu bota iaze wanochu.
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
Thanks for the info
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 жыл бұрын
you welcome👍💞
@meskimeski826
@meskimeski826 5 жыл бұрын
አዲሱ ዋጋ ስንት ነው ፕሊዝ? ??
@dissehsn4021
@dissehsn4021 5 жыл бұрын
መቶ በመቶ የክፈለ መግባት እለበት ለምን ስው ትበድሮ የክፈለም እለ እንደ ውሉ ከሆን በውሉ መስረት መስራት እለበት ውል ካልተከተሉ ሌላው ስው ህግ ብጥስ እይገርምም.
@helinaanreasson1194
@helinaanreasson1194 5 жыл бұрын
I want my money back!!! Beka!!!! They made it too complicated!! Only in Ethiopia buy properties by lottery!! Strange strategi!!!Leboch!!!! Thank u Ya Ya!!!
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 5 жыл бұрын
የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ ስንት ነው የ ,40/60 3 መኝታ ቤት?????በአዲሱ ዋጋ መሰረት?
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
ከዚህ በፊት ያስተላለፉበትን ዋጋ መሰረት አድርገን ያሰላነው ዋጋ እዚህ ላይ ይገኛል። ትክክለኛውን ግን የምናውቀው በይፋ ሲነገር ብቻ ነው። አመሰግናለሁ kzbin.info/www/bejne/epC5d2CuZcqWr80&lc=UgyUG5SyDyS4IXUONvZ4AaABAg
@MimiMimi-ei6mu
@MimiMimi-ei6mu 5 жыл бұрын
5 million 😂
@melkammulate9346
@melkammulate9346 Жыл бұрын
20/80 እንዴት 40%የቆጠበ ሊሆን ይችላል??እባክህንትክክለኛ መረጃ ለ20/80ባለ አንድ መኝታ
@meronwedagi9245
@meronwedagi9245 5 жыл бұрын
ግምትህን አስተካክል የኔ ወንድም በር አትክፈትላቸው ያሁኑ ዋጋ ስንት ነው
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
Meron - የኛን ሰምተው ይወስናሉ ብለሽ ነው? ለማንኛውም ባለፈው ሲያስተላልፉ ያደረጉትን ጭማሪ መነሻ ብናደርግ 40/60 ቤቶች የ ባለ 1 መኝታ 162,645 ከነበረው ወደ270,530 ባለ 2 መኝታ 250,000 ከነበረው ወደ 368,906 ባለ 3 386, 400 ከነበረው ወደ 491874 ይጨምራል ተብሎ ይገመታል
@meronwedagi9245
@meronwedagi9245 5 жыл бұрын
@@yayatube4875 ያያ ከይቅርታ ጋር መረጃውን እንዴት ልታገኘው ቻልክ ይሄ መሰለኝ እኮ እርግጠኛ ያልሆነ ነው ግምትም እኮ ሲገመት በእጅህ የያዝከውን ነገር ይሄን ያህል ቢሆን ብለህ ግምት ልታውጣለት ትችላለህ በመንግስት ያለን ግን ዝም ብሎ እንደፈለግንው መገመት አንችልም ማን ያውቃል እኛ ከገመትንውም በላይ ዝቅ ሊል ይችላል። ግን የመረጃህን ምንጭ ብታጋራኝ በጣም ደስ ይለኛል ለቅድመ ዝግጅት በተረፈ ከልብ አመሰግናለው
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
Meron - ይሄ መረጃ ባለፈው 900 አካባቢ የ 40/60 ቤቶችን ሲያስተላልፉ በካሬ ሜትር ያስከፈሉትን ዋጋ 4918.75 ከግምት በማስገባት ነው። ይህንን በ ቤቱ ስፋት ስታባዢው ግምቱን ማግኘት ይቻላል። ባለ 1 መኝታ 55 ካሬ ነው ይሄ ሲባዛ ጠቅላላውን ዋጋ 270, 531የሚል ውጤት ይሰጠናል። ለማንኛውም እርግጠኛውን ቢናገሩ ግምት ውስጥም አንገባም ነበር።
@tg-vh8sx
@tg-vh8sx 5 жыл бұрын
Enameseginalen wendimachin Egziabiher Yawikal ∷
@naeemanaeema5613
@naeemanaeema5613 5 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ብር ኬት ይመጣል በመጀመሪያ ባስተላል የብር መጠን ለምን አይሰጡንም ለኮንዶሚንየም ብለን ሰው አገር እድሚያችን እንጨርስ ኧረ ተሁ አታማሩን
@እማዬናፈቅሽኝ
@እማዬናፈቅሽኝ 5 жыл бұрын
አይ ኮንዲሚኒየም ይደርሰኛል ብየ አመታት አለፉ ተስፋ የለም
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 жыл бұрын
እናያሁኑዋጋምንያክልነው
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 5 жыл бұрын
@@y.wy.w7550 175ሺህ ነበር ሙሉ ክፍያ በቁጠባ ማለት ነው
@rozmanaia3075
@rozmanaia3075 5 жыл бұрын
💚💛❤😍😍😍
@helenwondmagegn4468
@helenwondmagegn4468 5 жыл бұрын
መቼ ነው እጣው የሚወጣው?????????????????????
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
አረብአገርላሉመንግስትቅናሽያድርግ
@ሡሢሡሢአያሌው
@ሡሢሡሢአያሌው 5 жыл бұрын
እኔኳን በሠላም ላገሬ ያብቃኝጂ ብሬን አውጥቸ ምን የመሰለ የጪቃቤት እገዛለሁ ላማለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ ሆነብንኮ ምንድነው በተስፋ
@መከነሰላምYouTube-n1y
@መከነሰላምYouTube-n1y 5 жыл бұрын
ሳህ ብርካለ የተሰራውን መግዛት እነሱጋር ትግል እጣወጣልኝ አልወጣልኝ
@yousufkedir7156
@yousufkedir7156 5 жыл бұрын
Betam were eyedegagemik tanzazaleh.
@aminatsolmon5288
@aminatsolmon5288 5 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@no16goodheart33
@no16goodheart33 5 жыл бұрын
ያላችሁኝን አድርጊያለሁ subscribe like አገላለፃችሁም ትህትና የተሞላበት የተረጋጋ ሳትወድ በግድህ subscribe like Share ያደርጋል እንድ ጥያቄ አለኝ በኣሁኑ አከፋፈል ስንት እንደሚከፈል ዘግቡኝ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው
@no16goodheart33
@no16goodheart33 5 жыл бұрын
ያስደርጋል
@ራህመትሰይድ-ደ5ጐ
@ራህመትሰይድ-ደ5ጐ 5 жыл бұрын
በደንብ ገልፅ አድርገህልናል እናመሰግናለን
@mahletnega72
@mahletnega72 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ጥያቄዬን አክብረህ ስለመለስክልኝ ከዚህ በበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ
@dissehsn4021
@dissehsn4021 4 жыл бұрын
ድንዴት ነው ቆጠብን 6-7 እመት ሆነ እናም ሁሉም ቢቆጥብ ምን ይገርማል
@wadongalienadenangieysusya5609
@wadongalienadenangieysusya5609 5 жыл бұрын
ye geta selame yebzale wademachin❤
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
Amen, Helen! God bless you!
@bezuneshababa2832
@bezuneshababa2832 5 жыл бұрын
ከቻሉየቆጠብነውይመልሱልን ሁሌምአዲስመረጃቀቅለውይብሉት እነሱየያዙትቁማርነው
@saratadesse8060
@saratadesse8060 5 жыл бұрын
Be 2005 seltmezgbnw 20/80 woch ebakh yalewn nger asawkn
@tita2619
@tita2619 5 жыл бұрын
አንተልጅ ጠፍተህ ነበረ ስታወራ ስለሚገባኝ አትጥፋ እናመሰግናለን
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
አዎ ትንትን ያደርገዋል እኔም ደስ ይለኛል
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
ቲታ የትዬ ልጅ Tita እና Shemima pro ከልብ ነው የማመሰግነው። በተቻለ መጠን አልጠፋም። መልካም ጊዜ
@22s-h9e
@22s-h9e 5 жыл бұрын
Senet new eshi 40/60 malet senet birr yekefele new emigeba eta west
@lenas.m5209
@lenas.m5209 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለመረጃህ
@bamlkeberhea2820
@bamlkeberhea2820 2 жыл бұрын
በጣም የሜግርም ነው መቶበመቶ ከከፈልነ ብዙአመት ሆነው ወይም ገነዘበውን አልሰራነበት
@yayatube4875
@yayatube4875 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ አሰራር ነው ያለው። ስንት አመት ሲቆጥቡ የቆዩት ወደ ጎን ተገፍተው ለሚፈልጉት ነው የሚያድሉት
@dissehsn4021
@dissehsn4021 5 жыл бұрын
እንዴት ነው ክንቲባው የሚያስበው? ይህንን ችግር ካልፍታው ክተማ ማስተዳደሩን እይታየኝም
@mekedsbedaso7655
@mekedsbedaso7655 5 жыл бұрын
20/80 ባለ 3 በአሁኑ ስት መቆጠብ አለበት ??
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 79 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 36 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
የ20/80 እና 40/60 የቤት ዕጣ ሊወጣ ነው
8:03
እየተጣደፈ ያለው የጫካ ቤተ-መንግስት መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
19:03
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 15 М.
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 79 МЛН