እነኝህን የተረዳሁ ጊዜ ህይወቴ ተቀየረ

  Рет қаралды 17,361

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Күн бұрын

Пікірлер: 234
@tigistamare5002
@tigistamare5002 Ай бұрын
ይገርምሻል ፍቅርዬ🥺አረብ ሀገር ነው ያለሁት ሳኡዲ 12 አመት ሆነኝ ምንም ነገር የለኝም በቤተሰብ ምክነያት ብሬን በሉብኝ ይሀው ጓደኞቼ ቤት ሰርተው የሚፈልጉትን ብር ይዘው ሀገራቸው ገብተው አግብተው ወለዱ😓እኔ ግ ምን ይዤ ልግባ እያልኩ ቀን ከለሊት አለቅሳለሁ ስደት ስወጣ 19 አመቴ ነበር አሁን 32 ሳልኖረው ደከመኝ ማርያምን 😭😭😭
@medi-f9y
@medi-f9y Ай бұрын
አይዞሽ ያጣሽው ሁሉ ታገኛለሽ ግን ራስሽን ብቻ ጠብቁ
@SelamSalah
@SelamSalah Ай бұрын
አንቺ ስትኖሪ ያጣሽዉን መልሰሽ ታገኛለሽ አይዞሽ እርሺ ያሣለፍሽዉነገር እደትምህርት ዉሰጂ በተለይ በስደት ሁሉምሰዉ ተጎድቷል😢
@MelatTefera-u3x
@MelatTefera-u3x Ай бұрын
Ayizoshi mare e/r yekasshi
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 Ай бұрын
Ayezosh ihte yebzochachin chogr new besew mebelat ina hulem amesgagn hugn lebego new beye tselye asrat awchi beterefe hulun lefetari schi isu beseatu lachi yalewn miasarfshn yesetshal
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
የኔ እህት ዋናው አንቺ ጤና መሆንሽ ነው። በዛ ላይ አሁንም ወጣት ነሽ አልረፈደም። ኋላ የሆንሽ ቢመስልሽ ከኋላ ተነስቶም ትልቅ ቦታ መድረስ አለ። አይዞሽ❤ራስሽን አበርቺ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Ай бұрын
ፍቅርዪ የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ድንቅ ትምህርትነው ሰላምሽ ይብዛልኝ,በጣምነው❤የምወድሽ❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
አሜን❤
@SenaitNew
@SenaitNew Ай бұрын
የተባረክሽ ፀጋን የሞላብሽ ድንቅ ሴት።ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ 🎉🎉ብዙ እንድጠቅመኝ ደጋግሜ እሰማለሁ 💞💞🌾🌾🙏🙏
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@HANUSHNUSHA
@HANUSHNUSHA Ай бұрын
ፍቅርዬ የኔ እናት በጣም አመሰግናለሁ እኔ ገና የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና ጓደኛ እፈልግ በረ ግን አሁን እዉነተኛ ጓደኛ ማን እንደሆነ አሳይተሽኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልሻለሁ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ መጥፎ ነገር ዉስጥ ልገባ ነበር ህይወቴን አተረፍሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ የወደፊት ኑሮሽ የተቃና ይሁን እንደሁ እድሉን ባገኝ በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል እና እና እንደዚ አይነት ቪዲዮ ብትሰሪ ደስ ይለኛል ም/ክቱ ለእኔ ጠቃሚ ነዉ በርቺ የኔ ውድ ኑሪልኝ በጣም❤ እወድሻለሁ !!!❤❤❤❤❤❤❤❤
@SimegnGetahun-p1z
@SimegnGetahun-p1z Ай бұрын
የኔ እህት በጣም ነዉ ማመሰግነው እራሴን እንዳይ ነዉ ያደረግሽኝ❤❤❤❤ጀግና ነሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
አሜን ❤
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 Ай бұрын
በጣም ደስስ የሚል ምከር ነው በርችልን እህታችን ጎበዝ የኛ ጀግና❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@ቃልነኝየናሆሜእህት
@ቃልነኝየናሆሜእህት Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታለሜ ድቅ ነው እግዚኘብሔር አይቸኩልም አይሳሳትም ❤❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
❤❤
@gfdu9298
@gfdu9298 Ай бұрын
እንወድሻለን የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ ዘላአለም ተባረኪ የኔ እህት ብድዮሽን እያየሁ ተፅናናሁ ኮ ተመስገን አምላክ
@MonaAls-ko9ki
@MonaAls-ko9ki Ай бұрын
ፍቅርዬ የኔ ልዩ ሴት የኔ አበርቺ እደታላቅ እህቴ ነው የማይሸ ባንቺ ምክር ብዙ ነገር አግኝቸበታለሁ እና አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሸ እወድሻለሁ እህቴ❤❤
@ጎጃሜዋO
@ጎጃሜዋO Ай бұрын
ትክክል😊😊😊
@menenali8158
@menenali8158 25 күн бұрын
ፍቅርዬ ብርቱ ሴት እንኳን እግዚያብሔር እረዳሽ ❤ ባልሽን እና ልጅሽን አንቺንም እግዚያብሔር በደስታ በፍቅር በጤና ይጠብቅልሽ አስተዋይ ፡ጎበዝ ሴት ነሽ ❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ ❤
@mimiAtena
@mimiAtena Ай бұрын
ብዙ ሰዎች ሲወልዱ ሰውነታቸው ይበላሻል አንዳንድ ሰዎች ደሞ ውበታቸው ይጨምራል ፍቅር በጣም ቆንጂዬ ሆንሽብኝ ከወለድሽ በሀላ በፊትም ቆንጆ ነሽ አሁን mor ፍቅር ስምሽ ምግባርሽን ይገልጣል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 10 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ የኔ እህት❤
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Ай бұрын
❤❤❤❤ፀጋዉን ያብዛልሺ ምክርሺ በጣም ጡሩ ነው ተቀብየዋለሁ
@Sነኝወለዬዋ
@Sነኝወለዬዋ Ай бұрын
የኔ ዉድ ትክክል እኳንም በሰላም ወለድሽ ❤❤ ስለ ጓደኛ ያልሽዉ ተመቸኝ ያለፍኩበት ስለሆነ ከራስ ጋ ጓደኛ እደመሆን ጥሩ የለም
@AragashDajane
@AragashDajane Ай бұрын
Wow Amazing experience, thank you feker.
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye Ай бұрын
እውነት ነው ውዴ እንኳን ትዳር ውሰጥ ገብቼ ጩኝነታችን ሲቋረጥ ጥልቅ የልብ ሰብራት አጋጥሙኝ ከርሟል ምክኒያቱም ደሰታዬን በሙሉ ከሱጋ አሰተሳስሬው ሰለነበር
@elsamamo4041
@elsamamo4041 Ай бұрын
Very true !!!! God bless you More. Beautiful inside out.
@ameleworksahile3495
@ameleworksahile3495 Ай бұрын
ፍቅር እግዚአብሔር በአንድም በሊላ ያስተምራል ።ከአንቺ ብዙ ተምሬአለሁ ።የሴቶች ብርታት ነሽ አምላክ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ።
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
❤አሜን
@BirbirssaWakeegna
@BirbirssaWakeegna Ай бұрын
ትክክልነው ያልሽው የኔእናት እግ/ር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
አሜን!አመሰግናለሁ ❤
@happyhannm12
@happyhannm12 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@berkt.
@berkt. Ай бұрын
Well, this video is everything! U said it all had to listen it 3 times in repeat !! Life in America 🇺🇸
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
❤Glad it's helpful
@selamtekle8773
@selamtekle8773 Ай бұрын
ፍቅርዬ በጣም አምሰግናለሁ 🙏🙏 በደንብ ነው ያስተማርሽኝ በዚህ ሰዓት ለኔ የምያስፈል ገኝን ነገር ነው የነገርሽኝ
@Tsion-ls5it
@Tsion-ls5it Ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር በሚያስፈልገኝ ሰዓት ተባረኪ የተወደድሽ ፍቅር ❤❤
@hanazewdie
@hanazewdie Ай бұрын
fikreye i heared you as if you are directly talking to me. I'm on this situation right now. And i hope it will pass and አልፎም እናወራዋለን በጣም እወድሻለሁ በብዙ ተባረኪልኝ😍😍😍
@asterbeyene1036
@asterbeyene1036 Ай бұрын
የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን❤🎉❤
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 Ай бұрын
ጥሩ ምክርና ትምህርት ነው በጣም ትምህርትሽ መልካም እይታን ያሳያል
@tsionzerihun9993
@tsionzerihun9993 Ай бұрын
❤❤❤በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ብዙ ተምሬበታለሁ❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
አሜን!አመሰግናለሁ ❤
@medi-f9y
@medi-f9y Ай бұрын
ምርጥ ሀሳብ በርች ቀጥይበት ይህ ንግግርሽ አትጥፊብን እወደሻለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
❤❤
@MuniraAbdulkerim-e7e
@MuniraAbdulkerim-e7e Ай бұрын
Mashallaah mkrsh Arki new Allah ሻሀዳቴን ይግጠምሽ አሚን
@AccAcc-o3v
@AccAcc-o3v Ай бұрын
ተባረክልኝ የኔ እህቴ ምክሮችሽን ሲወድልሽ ❤❤❤❤❤
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው Ай бұрын
ፍቅር እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ ዬሄ መልክት ቀጥታ እኔን ይመለከታል እግዚአብሔር ልኮሽ ነው ከልቤ አመሰግናለሁ ተባረኪ ሰምቼ እንደለወጥ ጌታ ይርዳኝ ❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@Geni_love7
@Geni_love7 Ай бұрын
Very true feker.....❤❤❤❤
@mdushe9736
@mdushe9736 11 күн бұрын
በጣም ነው ❤lve u ,ኸወት .ግን በጣም አደካሚ ነው በቻ ምን አልፍሽ በጣም ደከምኝ 😢👌
@YeabsiraMuluken-me8bm
@YeabsiraMuluken-me8bm Ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ፍቅር ጀግና በርቺ❤❤❤❤
@bktz-c5k
@bktz-c5k 22 күн бұрын
I like your thoughts; it sounds very nice. I perceive your opinions; you gave us constructive and exhaustive life principles.
@Hgfy187
@Hgfy187 Ай бұрын
እውነት ነው በተለይ ሴት ልጅ መስራትና መማር አለባት አብዛኞቻችን ግን ችግሩ ሲዴርስብን ነው እሚገባን።ከዛም ምንም ራሳችን ላይ የሰራነው ነገር ስለሌለ ወድቆ መነሳት እንዳለ እንኳን መቀበል ያቅተናል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
❤❤
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g Ай бұрын
ፍቅርዬ የኔ አሠል ምክርሽ በጣም መፈሴን ያድሠዋል ትክክል ነሽ የሴት በላይ❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
❤❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Ай бұрын
ልዩ ነሽ የኔ ቆንጆ ስል ምክርሽ እናመሰግናለን ታባረክ❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
❤❤
@yesewneger7519
@yesewneger7519 Ай бұрын
Thanks fikr ❤❤❤❤
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ Ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo Ай бұрын
ዋው ምርጥ ምክር እናመሰግናለን ፍቅር
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Ай бұрын
በ ሂወቴ በጣም ቡዙ የተሳሳትካቸው ስህቶቶች ኣሉ😢ባላርጋቸው የምላቸው😮ነገር ግን ብዙ ያልተሳሰትካቸው ነገሮች ኣሉ ሂወቴ ኣለበቃም😮የፈሰሰ ውሃ ኣይታፈስም ያለፈ ኣልፈዋል በጣም ተምሬበታለሁ በጣም ይቅርታ ጠይቃለሁ❤😢ቡዙ እድል ኣለኝ😮በበሰልኩ ሳኣት ማገናዘብ ችያለሁ በገንዘብም በምንም እራሴን ማስተዳደር እችላለሁ😢❤
@Gorg-zs5yp
@Gorg-zs5yp Ай бұрын
በጣሞ አሰተማረና ጠቃሜ ምክረ ነው እናመሰግን አለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Ай бұрын
ሂወትሽ ኣለምሽ😢ኣንቺ ኮ በጣም ቡዙ ነገር ነሽ እኮ😮የመናገር ችሎታ ከውስጥ በራስ መተማመን ኢነርጂ ሙሉ በራስ መተማመን ህግ 😢ጤናሽ ላይ ስሪ 😢እራስሽ ላይ ስሪ😮እውቀት ላይ😢ኣካላዊ ውጫዊ ስሪ😢ውስጣዊ ነገርሽ ላይ ስሪ😢ጎደኛችሽ ስሪ😢ቤተሰቦችሽ ላይ ስሪ😢ገንዘብ ላይ ስሪ😢ማሕበራዊ ሂወትሽ ስሪ😢ከቡዙዎች የሂወትሽ ክፍል😢ችግር ሲደርስብሽ😮ችግር ሲያጋጥም😢ኣቅም ይኑርሽ ኣቅም ይኑርሽ😮❤
@زيناتبنتالحبشا
@زيناتبنتالحبشا Ай бұрын
እናመሠግናለን
@zemzemmohammed829
@zemzemmohammed829 Ай бұрын
Proud of you my sweet girl u really motivated me ❤❤❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
Thank you dear❤
@FadheelaFadheela-x9s
@FadheelaFadheela-x9s Ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
You are so welcome
@rozajemal2121
@rozajemal2121 Ай бұрын
Bejemeriya egizabiher fiker naw fikirn yemayawiq egizabiher ayawqim yilal yegizabiher qal ine bexam besine libona bexam yetegodah sew negn gin ahun mikrshin semiche aadis sew hognaleh fikir bexam bexam ewdshalehu❤❤❤
@luchutajebe381
@luchutajebe381 Ай бұрын
ዛሬ በጣም ደሥ ብሎኛል እና subscribe አርጋለው😊😊😊 ምርጥ ትምርት 😊
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@FitsumGetacho
@FitsumGetacho Ай бұрын
ተባረኪ እህቴ
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ Ай бұрын
ውይ የኔ ጀግና እህት ሁሉም ያልሽው ትክክል ነው
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 Ай бұрын
ቤተሰቤን በተለይ የእናቴን እና አባቴን ምርቃት አገኛለሁ ብዬ ህይወቴን ከፍዬ…አባቴ ረግሞኝ እንደሞተ ብነግርሽስ። በጣም ሀይለኛ እና ተደባዳቢ ነበር የተወብኝን ትራዉማ ማከም አለመቻሌን ሳስበዉ አይምሮዬ ይዞራል ህይወቴን እጠላዋለሁ። እራሴን ስለማጥፋት አስብ እና እናቴ ታሳዝነኛለች። ስሞት ልታዝን ትችላለች እላለሁ። በህይወት ያልሰጡኝን ፍቅር ሞቼ ማግኘት ስንቴ እንደተመኘዉ። ሪሌሺንሺፕ ተሳክቶልኝ አያዉቅም 33 ሆንኩ ከራሴ ጋር እየታገልኩ።
@Saranegni21
@Saranegni21 Ай бұрын
አብዝተሽ ጸልይ መንፈሳዊ ነገሮችን አዳምጪ መምህር ተስፋየ የሚያስተምረዉን አዳምጭ ትበረቻለሽ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ
@yetmworkgeberyes9295
@yetmworkgeberyes9295 Ай бұрын
ewinet new yene kojo tebareke sile mikirish yewone hasabi wist neberikugn egizeyabier banich wist hono hastinanagni tesifaye tadese
@noralkili5586
@noralkili5586 Ай бұрын
ዎድሻሎ ፍቂር አንቺ ብርቱ ሴት እግዚአብሔር ይጣብቂሺ ❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
አሜን!አመሰግናለሁ ❤
@lakecheful
@lakecheful Ай бұрын
❤❤❤ ከልቤ ምስጥ ቡዬ አዳመጥኩሽ አስተማሪ ምክር በጢም አበመሰግናለሁ !
@bizubizu379
@bizubizu379 Ай бұрын
Thank you.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
You're welcome!
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip Ай бұрын
በትክክል
@HiwotNigussie-p5x
@HiwotNigussie-p5x Ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤
@mekidesshengew
@mekidesshengew Ай бұрын
ፍቅር አናምስገንል የውአንተ ❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
❤❤
@helentsegu809
@helentsegu809 Ай бұрын
ፍቅርየ እንካን በሰላም ተመለስሽ እንካን በሰላም ተገላገልሽ እንካን የልጅ እናት ኣደረግሽ!!!!!
@akmam5900
@akmam5900 Ай бұрын
እውነት ነው ፍቅርዬ ትልቅ ትምህርት ነው አናሰግናለን
@Amutube-b2f
@Amutube-b2f Ай бұрын
እንካን በሰላም መጣሽ ፍቅርዬ❤❤❤
@Bete-j8i
@Bete-j8i 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ተባረኪ ከምር ልክ ልኬን ነው የነገረሸኝ
@Mariamawittube-c1f
@Mariamawittube-c1f Ай бұрын
Young,beautiful and matured woman God bless you yene konjoo
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
Amen!Thank you❤
@RihnaHassen
@RihnaHassen Ай бұрын
yes you are right.thanks much for sher idea
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 Ай бұрын
እወድሻለሁ ፍቅርየ❤😢
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 күн бұрын
❤❤አመሰግናለሁ ዘሀራዬ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ Ай бұрын
ተባረክ❤
@NETSETEGENEW
@NETSETEGENEW Ай бұрын
የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ ❤ ..... Thank you
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@yeayneabebatadesse2251
@yeayneabebatadesse2251 Ай бұрын
You are amazing feker!!! Thank you so much!!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
Thank you dear❤
@Mekdestiumelsan
@Mekdestiumelsan Ай бұрын
definitely
@Nunukazanchis
@Nunukazanchis Ай бұрын
Can you tell us what your deep pain was? The advice will be real. Thank you.
@godlovesus404
@godlovesus404 Ай бұрын
እህት አመስግ ናለሁ ያወራሽው ሁሉ በጣም የሚ ያበረታ ነው
@Bizuneshwakuma
@Bizuneshwakuma Ай бұрын
ወሳኝ ምክር ጎበዝ እንዲ ነው መምከር❤❤❤❤❤❤❤❤
@sirgutaredo5070
@sirgutaredo5070 Ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔውድ ድንቅ ልጅሽ ነሽ
@kidyabebe8749
@kidyabebe8749 Ай бұрын
Thank you so much sis ❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
You are so welcome
@bezaketema9370
@bezaketema9370 Ай бұрын
Enquan mariam marechsh lemin endehone alawkim gin just like family am very happy u blessed with baby U will be great mom
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
🥺Thank you my dear. You're so kind❤
@fathimaahmed8304
@fathimaahmed8304 Ай бұрын
እኔን የምትመክረኝ አስከሚመስለኝ ነው ሠማሁሽ የኔ ውድ እህት አመሠግናለሁ❤❤❤
@almazalmaz5315
@almazalmaz5315 Ай бұрын
ስትመችኝ እወድሻለዉ ❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
❤❤
@hhabeba925
@hhabeba925 Ай бұрын
የምግርም አጋላልጥ ነው የገለጽሽው❤ ብቃት አለሽ ውዴ
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Ай бұрын
ከሌሎች ጋር መወዳደር😢ሌላን መከተል ኮፒ ማድረግ😮ውድቀት ሃዘን ኪሳራ ፀፀት የበታች ..😢የሰው😮የራስሽ ሂወት 😮የሌላ ኮፒ😢በሂወቴ የተረዳሁት 😮በሂወትሽ ከተማርሽው የተማርሽያቸው ትላልቅ እና ዋነኛ😢የተረዳሽ😮የቀየረሽ 😮የጠቀመሽ😮ትላልቅ እና ትናንሽ የተማርሽው ያወቅሽው የረዳሽ😮❤10 ማንነት ..
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ Ай бұрын
ፍቅር🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Hgfy187
@Hgfy187 Ай бұрын
ሰላም ፍቅርየ እንኳን ደና መጣሽ❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
❤❤
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce Ай бұрын
Ameseginalew yihi lene new❤❤❤❤tank you dear ♥ 😘 ❤ 😊
@behrudinbedruahmd
@behrudinbedruahmd Ай бұрын
ዋው
@ziiethiopia
@ziiethiopia Ай бұрын
10:42❤❤❤❤
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky Ай бұрын
Faker this video touched my life, every thing you said that me. I wish If I came Ethiopia i will contact you.
@ከድየተረፏ
@ከድየተረፏ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uwithuwith8676
@uwithuwith8676 Ай бұрын
ፍቅርየ ማህተብሺ የት አረገሺዉ ግን ከ ይቅርታ ጋ ? የሒወት ተሞክሮሺን እላከፈልሺን እናመሰግናለን ¡
@lidiya727
@lidiya727 Ай бұрын
በትክክል ማለፍ ያለብንን ማየት ያለብንን ማየት ማለፍ አለብን
@Askual-rc4cw
@Askual-rc4cw Ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@zainabalma1071
@zainabalma1071 Ай бұрын
የኔ ውድ እንደትጠፊ ሚክርሽ የስፈልገነል በተለይ አረብ አገር ለሉ እህቶችሽ ተስፊልግነለሽ ሰለምሽ ብዚት ይበል
@nasraa9878
@nasraa9878 Ай бұрын
ተበረክ
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Ай бұрын
ሂወት ማለት😢ትዳር😮ማሕበራዊ😢ጎደኛ😮ሃይማኖት😮ስራ😮ገንዘብ😮ህልምሽ እራሽ😮ሌላ 😢ቡዙ ናት😮ኣለም ሂወት ቡዙ ናት 😢ትምህርት😢ቤተሰብ😮በራስሽ ተማምነሽ😮ኣጋጣሚ😢ሞት😮ደስታ😢ሃዘን😮መጣት😮..
@BanchiYekdusgebrillij
@BanchiYekdusgebrillij Ай бұрын
በስመአብ እሚገርም ምክር ተባርኪ ፍቅር ዬ❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@hulugrgesh
@hulugrgesh Ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ የኔ እህት ጀግና ሴት ነሽ
@BitaniaBit
@BitaniaBit Ай бұрын
Amsegnalehu yene konjo Ene tenkarua set negn❤❤❤
@MarmaAdam
@MarmaAdam Ай бұрын
ምክርሽን እፈልግለሁ በምን ላግኝሽ ሀሳቤን ብነግርሽ ደስይለኝል የፀፀት ስሜትሊገለኝነው መልሺልኝ
@MedinaAhmed-b7x
@MedinaAhmed-b7x 22 күн бұрын
Enem lmot new
@selamawitgetachew-m1c
@selamawitgetachew-m1c Ай бұрын
❤👌
@MekdesGetachew-n4m
@MekdesGetachew-n4m Ай бұрын
Yene konjo amesegnalew
በስሜት የመማገጥ ምልክቶች ምንድን ናቸው? #ፍቅር #ebs #love
23:03
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 1,5 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Become a World Class Leader (Maxwell Leadership Podcast)
37:30
Maxwell Leadership Podcast Network
Рет қаралды 124
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
28:06
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 54 М.
የማዳም ቅመሞች እስከ መቼ ታለቅሳላቹ? #shegerinfo #Eyoha #ebs
27:04
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 5 М.
ሴቶች ብልጥ ናቸው….... ለወንዶች ብቻ..
22:47
Ahadu podcast
Рет қаралды 24 М.
ከማግባታችሁ በፊት ማወቅ ያሉባቹ 10 ነገሮች #ትዳር #Marriage #ebs #Eyoha
29:24
ወንዶችን የሚያርቁ 10 የሴቶች ድርጊቶች/ባህርያት  #love #ፍቅር #ebs
25:51
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 10 М.