አዝናኝ እና ቅንጡዋ የኮሪያ ውሻ /በእሁድንበኢቢኤስ/

  Рет қаралды 505,157

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on : linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 836
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
እኛጋ የሰው ልጅ ይታረዳል በሌላ ሀገር ለውሻ ያላቸው ክብር ። እስቲ አራጆች ይፀፀቱ ይሆን ይሄን ሲያዩ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 3 жыл бұрын
በጣምምም
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 3 жыл бұрын
እኮ
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....
@oumzki736
@oumzki736 3 жыл бұрын
በጣም
@FunFunKoreaninEthiopia
@FunFunKoreaninEthiopia 3 жыл бұрын
Thanks for watching my Bori. I hope you enjoyed the video with a smile 😁. I think i have to post many videos of my dog bori from now on 😄
@kibirt_Dabin
@kibirt_Dabin 3 жыл бұрын
Please we want to see more about bori. On ur KZbin channel!!
@user-df2xw7mf3g
@user-df2xw7mf3g 3 жыл бұрын
i enjoyed it. bori is sooo cute 예쁜 선생님
@munirjemal3079
@munirjemal3079 3 жыл бұрын
bori makes my day
@munalove8143
@munalove8143 3 жыл бұрын
Pls post video about bori l subscribe you
@FunFunKoreaninEthiopia
@FunFunKoreaninEthiopia 3 жыл бұрын
@@kibirt_Dabin thanks a lot. ^^
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 3 жыл бұрын
ይገርማል የኮሪያ ውሻ እድህ በሰለጠነበት ዘመን እኛ ሀበሾች አሁንም ብዙ ይቀረናል
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 3 жыл бұрын
ክብር ያጣዉስ የሀገሬ ወገን አንተ ሰዉ የምትገል የሰዉ አዉሬ ከዚህ መማር ትችል ይሆን
@user-ko6iy1bf4e
@user-ko6iy1bf4e 3 жыл бұрын
እዉነት
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
በጣም ወላሒ ልቤ ተነካ በየቋቋው ተምሮ ያቃል እንሠሣ ተቀያየርን እንዴ??
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 жыл бұрын
👍👍
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....,,
@hahajaja1898
@hahajaja1898 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ለውሻ ለድመት ያላቸው ክብር በዛላይ የሚሰሩት ፊልም ደስ ይላል ኮርያዎች ዋው ናቸው
@emeyeayelelij1375
@emeyeayelelij1375 3 жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር አማረኛም ታቃላች 😂😂😂 ቅንጡ ነች የታደለች 😍
@mekaseidtube1648
@mekaseidtube1648 5 ай бұрын
አይ አሥፉቲ ሀደሆላ ተመለሥክ የሚወዱሁን ሁሉ ፅናቱን ይሥጠን
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 3 жыл бұрын
ወይኔ አስፋው እንባዬን ጨረሰው😂😂 ሲቀጥል እንግዳዋ በጣም ነው ውድድድድ ያረኳት ሁሌም ብቀርብ😍 ❤
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
የአመቱ. የእሁድን በኢቤስ ምርጥ እግዳ😂😂😂😂
@Hayat-hr1ip
@Hayat-hr1ip 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የዛሬ እንግዳ በጣም ትልቅ ታማኛ እንግዳ ናት ደሞ ስነሥርዓት አለት ወይ ጉድ
@mhmh7628
@mhmh7628 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 3 жыл бұрын
በጣም ሀሀሀሀ
@rahmaali5551
@rahmaali5551 3 жыл бұрын
ክክክክ
@user-qc1fg2yx7i
@user-qc1fg2yx7i 3 жыл бұрын
😂😂😂
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....
@user-bv8xh4eo4s
@user-bv8xh4eo4s 3 жыл бұрын
እሁድን ዘና ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን
@user-ve4sj6mx5t
@user-ve4sj6mx5t 3 жыл бұрын
ወይኔ አስፋው በጣም አሳቀኝ እንደዛሬው ስቄ አላቅም አይ ስልጣኔ የሰው ልጅ እንዲህ ያለ ክብር ለውሻ ሲሰጥ የኛ ህዝብ ግን ሰውን የሚያክል ፍጡር ላይ ይጫወታል እውነት ከዚህ ተማሩ የሰውን ነፍስ የምታጠፉ የዘረኝነት አባዜ ያለባችሁ እናመሰግናለን ስለጋበዛችሁን
@user-sk9uj2rx6d
@user-sk9uj2rx6d 3 жыл бұрын
እኛ ሀገር እንኳን ለነጃሳው ውሻ ተውና ተወልደን ባደግንበት ሀገራችንም እንሰቃያለን እንታረዳለን አላህ ይድረስልን
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 жыл бұрын
ትልቅ ት/ት አለው የሠውን ልጅ የምታሠቃዩ ከዚህ ተማሩ ኧረ ፍቅር ይኑረን ፍቅር ፀጋ ነው እስኪ ለሠው ፍቅር ያላችሁ ቀና አመለካከት ያላችሁ ደምሩኝ በፈጣሪ እኔንም ውደዱኝ 😘😘😘😘😘
@dagmawitdagi9278
@dagmawitdagi9278 Жыл бұрын
ለሰው ልጅ ክቡር ይኑራቹ
@user-jz7dx6kr9s
@user-jz7dx6kr9s 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-su4hz2zh7m
@user-su4hz2zh7m 3 жыл бұрын
ሀሀሀ ኢትዮጵውያን እንኳን እንስሳ ልንከባከብ ሰወቹ እራሱ በዘር በሀይማኖት እየተጫረሱ ነው
@abebatube6227
@abebatube6227 3 жыл бұрын
ትክክክል
@user-wt2bz7lb4n
@user-wt2bz7lb4n 3 жыл бұрын
👍👍
@lubabatube7975
@lubabatube7975 3 жыл бұрын
ትክክልል
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
💝💝💞💞አልሽ እና የኔ ውድድድ
@FatimaFatima-db8sl
@FatimaFatima-db8sl 3 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህህህህህ ለሳውድእስርኖች ውድሞቻችንእህቶቻችንንንንን አድርሱለት ኢትዬይላችሁ ለምግስታችሁ
@hanaworku2006
@hanaworku2006 3 жыл бұрын
ምርጥ እንግዳ ስላመጣክ እነናመሰግናለን ለአራጆች ትምርት ይሆናቸዋል
@zinetawoel4242
@zinetawoel4242 3 жыл бұрын
አለ ሆይ ለዉሻክብርየሠጠህጌታ. ምነዉለኢቶ ክብርጠፉ የሠዉልጂክብርቢሮረዉ
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው በየላው አገር ውሻ ተከብሮ ይኖራል እኛ አገር ውዱ የሰው ልጅ በቁሞ ይሞታል እስኪ በነዚህ ሰወች እንማር ወገኖቼ
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 3 жыл бұрын
ይገርማል ውሻኮ ካቀረቧቸው በጣም ፍቅር ናቸው
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው የፈጣሪ ስራ አስፍዬ ማኛ💚💛❤🙏🙏🙏
@zebibatube170
@zebibatube170 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ተፈናቃዩች
@blenshawel4354
@blenshawel4354 3 жыл бұрын
አይገርምም በሌላዉ አለም ዉሻን እንደዚ እያከበሩ እኛ ግን እንኳን እንስሳን ልናከብር ቀርቶ እርስ በራሳችን መግባባት አቅቶናል
@martiyeeyuenat2208
@martiyeeyuenat2208 3 жыл бұрын
እንግዲህ እዩ ልዩነታችንን እኛ በዘር በሀይማኖት በገንዘብ ቤተዘመዳችንን በብዙ ነገር እንጋደላለን የሰለጠነው አለም ለእንስሳ ክብር ይሰጣል አስተዋይ ልብ ይስጠን ፈጣሪ
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....,,
@samera160
@samera160 3 жыл бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂
@user-nt5tg6hl5k
@user-nt5tg6hl5k 3 жыл бұрын
የዉሻነብስ የተወደደበት የሠዉልጁ የረከሰበት ዘመን ደረስን ሡበሀን አላሕ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
እኛሀገር ነው የሰውነብስየረከሰው እሌላውሀገር እንኳንሰው ውሻ ይከበራል
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 3 жыл бұрын
አይ እና ኛ አገር ኢትዮጲያ የሰው ክብር ጠፍቶ በየሜዳ ወድቋል ኮርያ ደሞ የውሻየልብስ ቁም ሳጥን ሳይቀር ተዘጋጅቶለታል አይ
@farahabdu3718
@farahabdu3718 3 жыл бұрын
Migrm eko nwe sera fatuch
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....,,
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 жыл бұрын
አስፋው ተመቸኋኝ ይመችሽ ቦሪ💚💛❤
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
ጋሽ አስፋው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ዉሻ ክብር ነው ላወቀዉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በወርቅ ጫማዋ ነው ዉሀ የሰጠችው ለተጠማው ዉሻ 🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mareyabeba3598
@mareyabeba3598 3 жыл бұрын
በትክክል
@welotube8029
@welotube8029 3 жыл бұрын
በጫማዋ ለውሻው ኡሀ የሰጠችው ዝሙተኛዋ ሴተኛ አዳሪ ናት ፈጣሪም ይቅር አላት
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 3 жыл бұрын
@@welotube8029 እግዚአብሔር የገስጻችሁ😏
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 жыл бұрын
ውሻዋን መሆን አማረኝ ለዛውም የኩሪያ ውሻ በዚህ ኑሮ ውድነት ያላሳብ መኖር አማርኝ የምር
@selamEyob-bd9fn
@selamEyob-bd9fn 3 жыл бұрын
Hidesh hugn
@megdelawittefera9507
@megdelawittefera9507 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም መሆን አምሮኛል
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እንዴት ዉሻዋን መሆን ትመኛላችሁ የሰዉ ልጅ ክቡር ነው በእግዚአብሔር ምሳሌ ነው የተፈጠርነዉ ።
@user-ne9qg3se2s
@user-ne9qg3se2s Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@mery.21st
@mery.21st 3 жыл бұрын
Aigoo my cutest little thing killing it!😍😍😍 So great to see you here seonsaengnim! And dabin too🤗 you made my day!😂
@rozirozi8195
@rozirozi8195 Жыл бұрын
የዛሬ እንግዳ በጣም ልዩ ነበር አስፍሽ ምርጥ ሰዉ አላህ ይጠብቅ እድሜህን ጨማምሮ ይስጥህ እስከ ጥግ ነዉ የምወደህ ሀቂቃ ❤️❤️❤️
@charontube5059
@charontube5059 2 жыл бұрын
What a wonderful program
@shebre1290
@shebre1290 Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሑ በሳቅ ገደልከኝ አስፋው
@user-df2xw7mf3g
@user-df2xw7mf3g 3 жыл бұрын
Bori is so cute.....it was an amazing show
@helentamu485
@helentamu485 Жыл бұрын
I have a 2 years old puppy he is so protective and he loves us he is our family I thank God to have him
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 3 жыл бұрын
የእውነት ምርጥ እንግዳ ነው ያቀርባችሁልን 😂🥰🥰🥰🥰🥰
@kibirt_Dabin
@kibirt_Dabin 3 жыл бұрын
dogs in Ethiopia be like "lets go out and protest for our rights! 🐕🐕🐕🐕🐕"😄 Bori~the cutest dog ever😍🥰
@ethiopiannational2351
@ethiopiannational2351 3 жыл бұрын
There is a rally tomorrow at Meskel square all dogs are invited..
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m 3 жыл бұрын
Ethiopia don't like eat dogs
@kibirt_Dabin
@kibirt_Dabin 3 жыл бұрын
@@user-zk8uz6do5m also Koreans don't eat dogs
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
@@kibirt_Dabin the rich coreans only eats so u have to work hard to eat good luck
@user-lq9sz5tx9v
@user-lq9sz5tx9v 3 жыл бұрын
ይገርማል ሰዉ በሚታረድበት ይሄን ያህል ለዉሻ ክብር
@saraomoush2547
@saraomoush2547 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ጣፋጭ ነው።
@aba8724
@aba8724 3 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን በቅማቺ እንስሳትን ብንከባከብ ጥሩ ነበር ግን እኛ እንኳን ለእንሰሳ ለሰውም ክብር የለን
@melatasfaw3151
@melatasfaw3151 3 жыл бұрын
በጣም ይመቻል
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 3 жыл бұрын
ጉድ ሰው ውሻ ያሳድጋል አንዳንዱ ወልዶ ይጥላል
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
የኛአረመኔነው ወልዶ የሚጥል
@semiram1039
@semiram1039 3 жыл бұрын
እኔም ጋር ድመቶች አሉ ይታጠባሉ ይሞሸጣሉ ፀጉራቸውን ይቆረጣሉ ጥፍራቸው አረ ስንቱ ምግባቸው ራሱ ውድ ነው ክትባት ይሰጣቸዋል ፓስፖርትም አላቸው ሌላ ሀገር ይዘዋቸው መሄድ ከፈለጉ ፓስፖር አሳይተው የራሳቸው መሆናቸውን አረጋግጠው ነው እኛ ሀገር ለሰው ልጅ የሌለውን ክብር እዚህ ለእንሰሳት ይሰጣሉ
@makitube608
@makitube608 3 жыл бұрын
am starting raise my puppy like zis from now
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....
@ariam345
@ariam345 3 жыл бұрын
There is nothing truer in this world than the love of a dog 🐕 love dogs more than any thing
@kedijahussen2475
@kedijahussen2475 3 жыл бұрын
ወይ ዉሻ አለ ያገሬ ህዝብ የሠዉን ልጂ ሂወት ያጠፉን እኳን እሠሳ ሊከባከብ
@anutube2260
@anutube2260 3 жыл бұрын
ይሂን ቪዲዮ ድመታችን ካየች ጀምሮ ባህሪዋ ልውጥ ውጥ ብሎል ተረጋጊ ሰው እንደ ቤቱ እንጂ አይኖርም እንደ ጎለቤቱ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
@@user-bl2np8wu4g ክክክክክክ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@abcdefghijklmno5701
@abcdefghijklmno5701 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ክክክክክ
@selometesfayederibe5988
@selometesfayederibe5988 3 жыл бұрын
Bori altechalkm you got famous. wishing to see you again
@user-sd1ec5xg4p
@user-sd1ec5xg4p Жыл бұрын
ኮሪያዎችን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ 🇰🇷❤️🇪🇹
@ganatganat4354
@ganatganat4354 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....,,
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ውጮች ይገርሙኛል ልባቼው ደግ ነው እኛ አገር ሠው ለሠው መግባባት አቅቶት እሥከመገዳደል ደርሷል እሥኪ ከዚህ ተማሩ
@hannahanna204
@hannahanna204 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ በትክክል
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....,,
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 жыл бұрын
16:41 asfawe. 😂😂😂🤣🤣 I haven't laughed this hard in so long.
@zid9265
@zid9265 3 жыл бұрын
መታደል ነወ እኛ ለሰወ ክብር አሰጥም እነሱ ግን ለወሻ ያላቸወ ክብር
@tube-it4rx
@tube-it4rx 3 жыл бұрын
ይግርማል የኛ ሰው እኮን ውሻ ሊከባከቡ ሰው በግጀራ ቆራርጠው ይጥላሉ
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 Жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ውሻዋ በዲስፕሊን መታነጽዋ ነው እኛ ሰዋች ከውሻዎች ብዙ መማር እንችላለን ።
@user-eh5cm7nh2h
@user-eh5cm7nh2h 5 ай бұрын
እኔም አልወዳቸው😂😂😂😂
@babhl3286
@babhl3286 3 жыл бұрын
እንደው በሳቅ ሞትኩ አስፋው 😁😁😁😁😁
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 2 жыл бұрын
so interesting i Love Dog
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 жыл бұрын
አስፊቲ 🤣🤣🤣You make my day ma men!
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....,,
@kisuntkabomedia625
@kisuntkabomedia625 Жыл бұрын
ደስ ስትል
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
Ochii That's so sweet 🤩🤩
@zewdewerku6710
@zewdewerku6710 Жыл бұрын
እኛ ለሰዉ ክብር የልንም እንኮን ለዉሻ ይገርማል
@tsigeabbera4603
@tsigeabbera4603 3 жыл бұрын
I just got to see this and it’s so awesome and cute
@tsigeabbera4603
@tsigeabbera4603 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕🐕🐩🦮🐕‍🦺🐶
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 3 жыл бұрын
I have 2 cats I love them I give them care every time they are so nice They don't know zereyinet
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
በሣቅ ሞቱኩኝ ወይኔ አሥፋው
@xigewini7426
@xigewini7426 3 жыл бұрын
I can’t stop laughing 😂 so funny
@helenlemma4514
@helenlemma4514 2 жыл бұрын
Me too
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ሀበሻ ከዚህ መማር አለበት ወንድም ወንድሙን ከመግደል
@zebibatube170
@zebibatube170 3 жыл бұрын
እኔንሳ መቸ ነው ከመድረካችሁ የምጋብዙኝ😍😍😍
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 3 жыл бұрын
አረአላህ እኛንም አዋዴን እርሥበርሳቺን አስፍዉ በሳቅ ገዴልከኝ😂😂😂😂😂😂
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 3 жыл бұрын
Asfaw,betam,asakegi,amesegnalehu
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አስፍቲ ወላሂ ነብስክ አይማር አልልም በሳቅ ሆዴን አሳመምከኝ ልዉሻ እንዲ ከሮጥክ ጅብ ቢመጣብክ ታየኝ እኮ
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 3 жыл бұрын
ፖፖ አስፊቲ በሳቅ ገደልከኝ
@ritadev9001
@ritadev9001 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ማር ውሻ በጣም ነው ምወደው አብሯደጌ ናቸው ልዩነቱ ከኔዋ አንኩሻ ልብስ ና የጥርስ ብሩሽ የላትም፡፡ ለካ የጥርስ ብሩሼን ሰሞኑን ምሰርቀኝ የሄን ቪዲዮ በድብቅ ያሳያት ሰው ሳይኖር አይቀርም፡፡
@abebaseid79
@abebaseid79 3 жыл бұрын
ኧረ አስፋው ያሳቀው እደኔ🤣🤣🤣
@user-fv1dy2fj3y
@user-fv1dy2fj3y 3 жыл бұрын
✋✋😍😍😍😍
@user-bk5ll9he4f
@user-bk5ll9he4f 3 жыл бұрын
ስሞን እየጠየቀ አስቆኛሕ
@qazwsx7497
@qazwsx7497 Жыл бұрын
የኛዋ ጉድ ኮሪያ ሂዳ ነው ውይስ እዚው ነው የተማርቸው ንግግሩን የኒ እናቱ ደግሞ የልጅ ልብስ የበለጠ ልታሱድድብን መጣቸው ውይ ጉድ እኛ አገር አይደል ለውሻ ለሰው ልጅ ክብር መብት የሊለበት አገር ነው ይዘሻት የመጣሽው ሰለዚ ተመላሽ ትኪት ቁርጪላት ውይ ቅብጠት እኛ መኑር ነው ምንፈልገው ይሂ ቅብጥብጥ ኑሩ አኛ አናውቀውም ደግሞ እንዳይውልድ ሰርቸሪ አሰርቺዋለው አለቸ አሰታግፈሩላሀ የሱባን አላሀ አይ ዱንያ ምን አታሳየን
@yonast7124
@yonast7124 3 жыл бұрын
አስፍሽ በጣም ነው ያዝናናኸኝ የምር በጣም ግን በነገሮች ደንጋጣ አትሁን አባቴ ይመችህ
@astereshete622
@astereshete622 3 жыл бұрын
Wishoch betam fiker nachew Wow betam wisha ewedalew
@lilyliy3861
@lilyliy3861 3 жыл бұрын
Wesha betam new yemewd❣
@Effoy
@Effoy 3 жыл бұрын
አቦ ደብሮኝ ነበር ይመቻችሁ
@romaokbay6065
@romaokbay6065 3 жыл бұрын
soly Tube🇪🇷🤣🤣🤣
@TigistMekonnen-od3uv
@TigistMekonnen-od3uv 5 ай бұрын
በጣም የማረሳው ክስተት አሰፋው ውሻውን የሸሸበት መንገድ ሽንቴን ነው ያስለቀቀኝ
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 жыл бұрын
ኢቢየስ ዝቃጭ ሚዲያነው የእንጅነር ስመኘውን ልጆች አቅርቡልን ብንላችሁ እንቢ አላችሁ የተዋህዶና የኢትየጵያን ባለውለታ የማያከብር ሚዲያ ገደል ይግባ።
@tigistgirma1989
@tigistgirma1989 3 жыл бұрын
I really like her
@ferehiwotfre9881
@ferehiwotfre9881 Жыл бұрын
የሚገርም ነው እኛጋ እርስ በርስ ካልተጋደልን እያልን እናድራለን
@atkletdegaga9406
@atkletdegaga9406 3 жыл бұрын
Hahahaha Asfaw you killing me
@tizuselam9944
@tizuselam9944 2 жыл бұрын
ወይ ፑሪ ስታምሪ💖😥
@gudertube7097
@gudertube7097 3 жыл бұрын
Sew bitasadigu ayishalim yihen hulu wusha ena dimet kemitasadigu
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d Жыл бұрын
ጥሎብኝ ውሻም ድመትም በጣም ነው ምጠላው
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 3 жыл бұрын
አሀሀሀሀሀሀሀ አሳከኝ በመሸሻ ሀሀሀ ደስ ይላል
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 3 жыл бұрын
እውነት እባየ እስኪመጣ ነው ያሳቀኝ አስፋው ክክክክክክክ እኔም ወሻ በጣም ነው የምፈራው እውነት
@user-zs4yr3mj2j
@user-zs4yr3mj2j 3 жыл бұрын
መቅዲ ጭነቅ ብሏታል አስፍቲ ግን በጣም ወዷታል ክክክክ
@meronlove5800
@meronlove5800 3 жыл бұрын
ዛሬ ላይ ገባሁ በዚህ ሳት
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Enemechal min ylun yhon
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
መገን የሰውሀገር ለእንስሳ እንደዚህክብርአላቸው ይከባከቧቸዋል እኛጋር ሰው በየጎዳናውያድራሉ እንኳን እንስሳልንከባከብ ግን እኛ ምንአይነት ፍጥረትነን ስናሳዝን ግን እነአስፋ ምነው የዝህንያክል ፈራችሁ
@SMTsocialmediatube
@SMTsocialmediatube 3 жыл бұрын
best
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
ሱብሀናላህ። አጅብ ነው ሲታዘዝ ሚሰራው ነገር
@zemanyoutube3150
@zemanyoutube3150 3 жыл бұрын
Oh my good
@genetgelaye7107
@genetgelaye7107 3 жыл бұрын
ምነው የምታቀርቡት ጠፋባችሁ ሰንት የሚቀርብ ነገር እያለ
@user-pz9sn4kq6e
@user-pz9sn4kq6e 3 жыл бұрын
ኮረና እንዳይኖራት
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....,,
@SMTsocialmediatube
@SMTsocialmediatube 3 жыл бұрын
wow
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 121 М.
ትዕዛዝ አክባሪ ውሾች   |   ዘና ሀገሬ   |  ሀገሬ ቴቪ
28:50
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 9 М.
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Cậu bé tốt bụng khi có người anh tốt | 111
1:01
Ông Lùn Vlog
Рет қаралды 5 МЛН
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 2,9 МЛН
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,2 МЛН