ፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ

  Рет қаралды 121,608

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 205
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እንደዚህ መጋባት መታደል ነው ለክርስቲያኖች እስኪ ከነዚህ ተማሩ አያምሩም ስነስረአት አለባበስ እረቃናቸውን እሚሄድ ኑ ተማሩ
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ትክክል ነሽ። እንዳንች ያሉትን ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልን። እኔም የሙስሊም አለባበስ በጣም ደስ ይለኛል።
@tgabytgaby6977
@tgabytgaby6977 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ. እግዚአብሔር ይስጥልሽ
@amaretaye8505
@amaretaye8505 2 жыл бұрын
you are right perfect
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
ትክክልነሽ.ማርየ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁ ነው ይላል የጌታ ቃል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር ቀን አበቃችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እኔም በልጅነቴ የዛሬ 15 አመት በተክሊል አግብቼ የ4 ልጆች እናት አርጎኛል የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ሁሌ ማመስገን ብቻ ነው🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@mestawotmeshesha8028
@mestawotmeshesha8028 2 жыл бұрын
😍😍😍
@tsegazeab19
@tsegazeab19 2 жыл бұрын
ቀሪው ጊዜሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ 🙏
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 2 жыл бұрын
Very true. May God bless you more.
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@mestawotmeshesha8028 ❤❤❤❤
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@tsegazeab19 አሜን አሜን አሜን ወንድምአለም🙏❤❤
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 2 жыл бұрын
በማርያም ታድላቹ የአብርሐም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ✟⛪🙏🙏🙏
@tube-uh6rnhiwi
@tube-uh6rnhiwi 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@mariamawitbelaynesh8804
@mariamawitbelaynesh8804 2 жыл бұрын
ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁ ነው ይላል የጌታ ቃል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር ቀን አበቃችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ🙏🙏🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
በእውነት ለመግለፅ ቃላት ያጥራል እሄ ነው ጋብቻ የእግዚአብሔር ትእዛዝ የጠበቀ እግዚአብሔር በፍረ ይባርካችሁ
@tube-uh6rnhiwi
@tube-uh6rnhiwi 2 жыл бұрын
Amen
@dnglmaryameyarfutalbey1494
@dnglmaryameyarfutalbey1494 2 жыл бұрын
እልልልልልልል የኣባራሃም እና ሳራ ጋብቻ ይሆናላቹ የተባረከ ስድራ እግዚኣብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቹ 💐💐💐💐💐💐💐💐
@AbelDire
@AbelDire 2 жыл бұрын
Dn. Muse በደንብ ነዉ የማቀዉ። በጣም አስተዋይ እና ትልቅ ሰዉ ነዉ። ትዳራችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ። አሜን
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 2 жыл бұрын
ሙሴ መልካም ሰው እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር በሒወታቹ ሙሉ ይኑር ያብረሐም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ
@debritubelete3165
@debritubelete3165 2 жыл бұрын
ሙሴ እኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር የተባረከ ጋብቻ ያርግላችሁ አተ የተባረክ ነህና እደልብህ የምትሆን ትሁንልህ ከማኖሶታ ስላሴ
@aynadisgetinet5097
@aynadisgetinet5097 2 жыл бұрын
ሂዊዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በጣም ደስ ይላል የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ይሁንልን 🙏🙏🙏
@bertukabertukan9392
@bertukabertukan9392 2 жыл бұрын
ማራምን እዴት መታደል ነዉ የአብርሀምናየሳራ ጋብቻ ያርግላቹ እኔ ይህጋብቻምኞቴነዉ ያርግልሽበሉኝ ጋዜጤኛ ዋሳለደቅ አላልፍም ማሀተቦተባረክ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 жыл бұрын
እኔም በህይወቴ ምመኘው ነው ያሳካልን ውዴ 🙏😍
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
አረ እኔስ ሸርሙጣ ነኝ ብቻ መመንኮስ ነበርሁ አሁን ግን መመንኮስ እፈልጋለዉ የእናንተ መልካም ነገር እንዴገጥማችሁ በፈጣሪ ስም እላለሁ
@berukitawetazene7762
@berukitawetazene7762 2 жыл бұрын
የዛሬ 6 ዓመት ጥር 21 ጋብቻዬን ያደረኩት በጣም ደስ ይላል ስታምሩ መታደል ነው
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 жыл бұрын
ወንድም እህታችን እንኳን ደስ አላችሁ ተባረኩ የተባረኩ ልጆችን ቤተክርስቲያንን አገሩን ቤተሰቡን የሚጠቅም ዘር ይስጣቹ የቤተክርስቲያናችን ልጆች አሜን
@tube-uh6rnhiwi
@tube-uh6rnhiwi 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@እኔእናእሱ-ቐ1በ
@እኔእናእሱ-ቐ1በ 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ እማል ጋብቻ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹሁ እንኳን አደረሳቹሁ ለአስተርእዮ ማርያም 🙏🙏🙏
@sintayhumamo6085
@sintayhumamo6085 2 жыл бұрын
ትዳራችሁ እንደ አብርሀም እና ሳራ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ብሎናል
@tf7382
@tf7382 2 жыл бұрын
ሥርዓት እንዴት ደስ ይላል በረጋ መንፈስ በቤታቸው ተገኝተሽ ቤተሰባቸውን ጥየቃ ብታደርጊ ተመኘሁ።ብዙ ያስተምራሉና!እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ...።
@genkeb6480
@genkeb6480 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እንዴት ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ጋብቻችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን የሚገርም ነው የሙሽሮቹ የፊታቸው ገፃቸው ወንድምና እህት ነው የሚመስሉት። እንደዚህ ያሉ የንስሀ አባት አባታችንም ደስ ይላሉ።
@tube-uh6rnhiwi
@tube-uh6rnhiwi 2 жыл бұрын
Egziabher yakberelen
@eseygetachew783
@eseygetachew783 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽ ሂዊዬ እህቴ ። መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 жыл бұрын
አቤት መታደል የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 2 жыл бұрын
ማሙሺይ በጣ ደስ ብሎኛ ል ለዝህ ስላበቃህ ፈጣሪ የተባረከ ጋብቻ ይሁንል እደልብህ እደፍላጎትህ ፈጣሪ ያርግልህ ውዱ ወንዲሜ❤️🌹🍾🎉🙏
@Jeruslem
@Jeruslem 2 жыл бұрын
መታደል ነው በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስርዓት በቤቱ መኖር እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብረሃም ና የሳራ የተባረከ ያድርግላችሁ ።
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ተመስገን እውነት እንዴት እንደምታምሩ ፈጣሪ የባረከው ትዳር ነውና እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩል 🙏
@asterabate7743
@asterabate7743 2 жыл бұрын
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃልን በእዉነት እንዴት ደስ እንደሚል
@etsegenetwoldetsadik2519
@etsegenetwoldetsadik2519 2 жыл бұрын
መታደል ነው ስታምሩ አብራችሁ አርጁ ትዳራችሁ ይባረክ በስመአብ እንዴት ደስ እንደምትሉ እሱ ሽፍን አርጎ በሁሉ ነገር ይባርካችሁ 🙏🏾
@fitsumgoshu
@fitsumgoshu 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድሜ አኮራህን ሙስዬ አስደስተህናል አምለክ ለዘለአለም ይጠብቅህ!!!!! ትዳርህን ይባርክልህ የአብረም የሳራ ያድርገው !!!!በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ!!!!!!ህይወት የህይወት ቅመም ፍቅር ደስታ ትሁንልህ!!!!!
@azebsil7284
@azebsil7284 2 жыл бұрын
የሙሺሮቹ አስተዳደግ የ ቤተሰቦቻቸዉን ማንነት ያሳያል... ብሩክ ቤተሰቦች የተባረኩ ልጆችን ወለዱ... ቤተሰቦቻቸዉን ሳላመሰግን አላልፍም 🙏
@tube-uh6rnhiwi
@tube-uh6rnhiwi 2 жыл бұрын
Egziabher yakberelen🙏
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ
@ንዑንእግዚአብሔርነመስግኖ
@ንዑንእግዚአብሔርነመስግኖ 2 жыл бұрын
መምረጥ ነው በእውነት ድስ ትላላቹ እመብርሃን ኣትለየቹ
@alya6975
@alya6975 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአብርሐም የሳራ ይሁን አሜን
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 2 жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ሙሴ እና ህይወት እንኩዋን ደስ አላችሁ
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላችው መልካም ጋብቻ የአብረሃምና የሳራ ይሁንላችው ጋብቻችውን የድንግል ማርያም ልጅ በበረከት ይሙላላችው
@tube-uh6rnhiwi
@tube-uh6rnhiwi 2 жыл бұрын
Amen dagiye
@marthasisay4318
@marthasisay4318 2 жыл бұрын
Tebareku Fetari hiwetachun, betachun, gabchachun ybarkew. Wendmi Slagebak des ybelk. Munksna teruna tlk yetekedes bihonm Nege Betekrstiyanachi ena Ethiopian agerachin Endnante aynet tenkarena tru tamagn sew yasfelgatal slezi enkuan agebak Amlak Esrahel bezer ybarkachu.
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 жыл бұрын
በድንግል ማርያም ስም በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ💚💛💞
@tube-uh6rnhiwi
@tube-uh6rnhiwi 2 жыл бұрын
Amen mesiye
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 жыл бұрын
ከሐገር ሥንወጣ አባት ሣይሆን አያት ነዉ መጠሪያዲያቆንዬ እንኳን ደሥ አለህ
@mimilegesse5979
@mimilegesse5979 2 жыл бұрын
እንኩአን ደስ አላችሁ ለትውልድ ምሳሌ ናችሁ ደግሞ ቆንጆዎች ናችሁ ጌታ እየሱስ ትዳራችሁን ቀሪዘመናችሁን ሀሉ ይባርክላችሁ !!!!
@addisalametube2147
@addisalametube2147 2 жыл бұрын
ደሥ ሥትሉ እግዚአብሔር ፍፃሜያቸውን አሣምርላቸው 🙏 ይች ናት ተዋህዶ🙏
@tsehayeentertainment9193
@tsehayeentertainment9193 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሂውዬ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
እረሰሞኑን.በተክሊን.እሚጋቡ.በዙ.በዛላይ.ቆንጆ.ቆንጆወች.እግዚአብሔር.ይመስገን
@alya6975
@alya6975 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስስስ አላችህ
@meazameaza3571
@meazameaza3571 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 жыл бұрын
ስታምሩ የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እኛንም ለዚህ ክብርያብቃን
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስስ አላቹ መድሀኒአለም ይባርክላቹ
@lemlem2297
@lemlem2297 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ እኔ ልጄን የዳርኩ ያህል ነው ደስ ያለኝ በውነት ያማረ ደስ የሚል ነው ምን ያህ ነው የሚያስደስተው ጋብቻ እንዲህ ነው
@tube-uh6rnhiwi
@tube-uh6rnhiwi 2 жыл бұрын
Egziabher yakberelen ehtachen
@WA101.11
@WA101.11 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ትዳራችሁን ይባርክ።የእውነት ይህንን ሁሉ የህይወት መንገድ ሄደው ራሳቸውን ጠብቀው ለዚህ ክብር መብቃት የእግዚያብሄር ቸርነት ካልሆነ ምን ይባላል?
@mekdesmaryammekdesmaryam5381
@mekdesmaryammekdesmaryam5381 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@tsegazeab19
@tsegazeab19 2 жыл бұрын
ሒዊዬ እንኳን ደስ አለሽ ውዴ 😍 መልካም የትዳር ዘመን እህቴ 🎉🎊
@Abayeethio
@Abayeethio 2 жыл бұрын
የአብረሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ
@AlmazeAc
@AlmazeAc 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ትላላችው ትዳራችውን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክላቸው
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ለዚክብር መብቃት መታደል ነው እንኳን ደስ አላቹ የብረሐም የሳራ ይሁን ላቹ❤
@የምድረ-ከብድክስታኔ
@የምድረ-ከብድክስታኔ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።🙏🙏🙏🙏
@orthodox2645
@orthodox2645 2 жыл бұрын
EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. yetebarke tedare yehunelachehu.
@ወለተወልድ-ፐ8በ
@ወለተወልድ-ፐ8በ 2 жыл бұрын
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የቅዱስ አብራሀም እና የቅድስት ሳራ ትዳይ ይሁንላችሁ ላላገባችሁም እህት ወድሞቻችን ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ያብቃን አሜን፫
@tube-uh6rnhiwi
@tube-uh6rnhiwi 2 жыл бұрын
Amen
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@kkgedagada1700
@kkgedagada1700 2 жыл бұрын
Mebarek eindezi new bekidisna menor Kidus egzabihar slehulum neger enamesegnhalen
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 2 жыл бұрын
ታድላቹህ እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክ
@ለሁሉምጊዜአለው-ሐ1ዘ
@ለሁሉምጊዜአለው-ሐ1ዘ 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ የሳራና የአብርሀም ያድርግላችሁ ማሮች
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 жыл бұрын
መታደል ነው ለዚህ መብቃት
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 2 жыл бұрын
Abet chewa! are these kind of young people still around? May God blesses you and your marriage tremendously.
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
መታደል እኛንም ለምንመኘው ያድለን አሜን፫
@melatashagrie2115
@melatashagrie2115 2 жыл бұрын
እግዜአብሄር ይባርካችው
@tigist767
@tigist767 2 жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ በጣም ነው ምታምሩት
@kkgedagada1700
@kkgedagada1700 2 жыл бұрын
Egzabihar tdarachwn ende Abraham ena Sarah yetebareke yhoun zerachu ende ashwa ybza amn amn amn ❤❤❤
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 жыл бұрын
dnglna tera bhonebet bzi zmen dnglnan tbko lzi kbr mebkat abet metadel ye ተዋሕዶ ልጆች ሁላችንም ለዚህ ትልክ ክብር ያብቃን
@mmyy861
@mmyy861 2 жыл бұрын
Amane.tebareky
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ 2 жыл бұрын
በስመአብ ሲምሩ በመቤቴ ዘራችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 2 жыл бұрын
ዲያቆን ሙሴ እንኳን ለዚ አበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
የአብርሃም የሣራ ያድርግላችሁ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ደስስትሉ በማርያም
@edenmesfin9745
@edenmesfin9745 2 жыл бұрын
Congratulations Hewiye egziyabher tdarachun ybark
@yaredaisu92
@yaredaisu92 2 жыл бұрын
melkam gabicha yedinglmariam ligoch destilalachu
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 жыл бұрын
መታደል መቸ ይሆን እኔም ለዚህ ክብር ምበቃ 😭 በሥደት ጨረሥኩት እድሜየን እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም መልካም የትዳር ዘመን👏🌾💐🌸🌷🌼30.60.100 ፉሬ አፉሩ 🌼🌼
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ለምልኩስና መርጦሽ ይሆናል በፀሎት ጠይቄ እኔም እንዳች ነኝ መመንኮስ ፈልጌ አልኩም😂😂😂❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ይሰበን እኔ ልጅ እወዳለሁ 🤔😂😂😂😂
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ልጅ ብትፈልጌ የሰዉ ልጅ ብታሳድጌ ያዉ ነዉ ግን አይንሽ በአይን ማየት ከፈለግሽ ሀገርሽ ገብተሽ አግቤ
@ሰላሜነሽድንግልማርያም
@ሰላሜነሽድንግልማርያም 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@heranaddis4393
@heranaddis4393 2 жыл бұрын
This is so beautiful. May God bless your marriage lovelies😊.
@memeabebe1337
@memeabebe1337 2 жыл бұрын
BEAUTIFUL ORTHODOX...
@ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
@ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 жыл бұрын
ውይ መታደል መልካም ጋብቻ 🙏❤
@miheretshemalse6465
@miheretshemalse6465 2 жыл бұрын
ሂዊዩ ጎደኛዩ እንኳን ደስ አለሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@tube-uh6rnhiwi
@tube-uh6rnhiwi 2 жыл бұрын
Amen mercye
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ትዳራቹን ፈጣሪ ይባርክላቹ
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
አቤት መታደግ አቤት ውበት እግዚአብሔር ግርማ ሞገስ ሆኗቸዋል አብርሃም ወሳራ መራዌ መራዊት
@ethiopia8672
@ethiopia8672 2 жыл бұрын
ያችስ ሰርግ መቼ ነው
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
@@ethiopia8672 🤳❤️እግዚአብሔር አዋቂ ነው እርሱ የወደደው ይሁን
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@yemtabekanytegnaayenklfam4890
@yemtabekanytegnaayenklfam4890 2 жыл бұрын
Betam des yelal ema eberhan tedarchun tebarekelchu hulachenem laze kiber yabekan👏👏👏
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የአብርሃም የሳራ ትዳር ያርግላቹ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ሥራ የአብርሃም የሣር ያረግላችሁ ወዶቼ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 2 жыл бұрын
መታደል ነው😍😍የአብረሐም የሳራ ያድርግላችሁ
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
አቤት መታደል የተባረኸ ትዳር ይሁን
@serkaserka6554
@serkaserka6554 2 жыл бұрын
Fetrey yebechu
@gjgu8564
@gjgu8564 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ስታምሩ 😘😘😍😍😍😘😘😘😘😘😘
@wadegiza7826
@wadegiza7826 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳር ቹዉ ይበሪክላቹዉ እልልል🙏💒
@twale2241
@twale2241 2 жыл бұрын
Wuy hiwiye betam new des yalegn yene wud Enkuan des alesh ehte Melkam tdar yhunlachu
@sintmulu4522
@sintmulu4522 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@regassayonas2640
@regassayonas2640 2 жыл бұрын
እድሜ ዘመናችሁን ሁሉ ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን !!!
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hayats1633
@hayats1633 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@AaAa-qq2de
@AaAa-qq2de 2 жыл бұрын
Egziyabher yimesgen tadlachihu
@girmawasferaw7688
@girmawasferaw7688 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ጥየቃ ፕ/ም በጣምጥሩ የሆነ በስነ-ምግባር ትውልድ ቀራጭ ፕ/ም ነው።
@maryy852
@maryy852 2 жыл бұрын
የአብርሀም የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እልልልልልልልልልልልልልል
@abebaabeba5846
@abebaabeba5846 2 жыл бұрын
እንካንም ደሰ አላችሁ ጋብቻችሁን ያብረሀም ቀሳራ ያረግል
@mahaalhammadi5464
@mahaalhammadi5464 2 жыл бұрын
አቤት ቸሩ መድኃኔዓለም ምን ይሳነዋል የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ እንቁዎቼ🥰💞💞💞💞
@asterkebede4453
@asterkebede4453 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ትላላችሁ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bamibami7131
@bamibami7131 2 жыл бұрын
Betam tameralachu🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
የቤተሰብ ጥየቃ በአርቲስት ሸዊት ከበደ ቤት
29:06