አስፋውን በቲክቶክ በምናውቃት ቤተልሔም አስደነገጥነው 🤣🤣 //በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 655,064

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@ኤፍ.ኢ
@ኤፍ.ኢ 10 ай бұрын
አስፊቲ የኛ የሳቃችን ምንጭ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@netsanet5533
@netsanet5533 2 жыл бұрын
ወይኔ ሳቄን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው የሳኩትቅ አስፊቲ የኔ ድንጉጥ አገራችን ሰላም ሆና 2015የምንስቀበት አመት ያድርግልን🌿 💚💛❤🙏
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
አሜንን
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
ትንሽ ቢቆዩ ብር ሊሠጣት ነበር ወይ?
@hawaa8626
@hawaa8626 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም መቆጣጠር አቃተኝ አለመሣቅ አይቻልም 😂😂😂😂😂😂
@fentiekassaw464
@fentiekassaw464 Жыл бұрын
Amen
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም የዋህና ቅን ሰው ነው አስፊቲ እባካችሁ አትቀልዱበት ቶሎ ነው ውስጡ የሚባባው ይሄ የምርም በሽታ ነው ያሰኛል
@PSNP05
@PSNP05 9 ай бұрын
😊😊
@nabet1993
@nabet1993 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው የዚህን ያህል የወረደ ተግባር ትፈፅማላችሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር። ልጅቱስ አንደኛውን ለስው ክብር የሌላት በሰው ህመም ማፌዝ ቁም ነገር የሚመስላት ትሆናለች። እንዴት ግን አንድ ናሸናል ቴሌቭዥን እንደዚ ከስነ ምግባር የወጣ ነገርን ደግፎ የአየር ሰዓት ይሰጣል። ባይገርማችሁ በዚህ በሽታ የተጠቁ መሀበረሰቡ ያተረዳቸው ብዙ ወገኖቻችን ላይ ነው ያፌዛችሁት።
@mickeyabnet11
@mickeyabnet11 2 жыл бұрын
በጣም ደብሮኝ ነበር ፈታ አልኩኝ ፖሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@efremzeethiopia8992
@efremzeethiopia8992 2 жыл бұрын
በህይወቴ እንደዚህ አልቅሼ አላውቅም(በሳቅ ማለቴ ነው)የእውነት ትችላለች አበረታትዋት ጎበዝ ነች ዋው ድንቅ ችሎታ
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 жыл бұрын
Yihen chilota? Mechoh chilota wey gize wey tik tok 🙄🙄
@susutube2726
@susutube2726 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅 ሳየው በጣም ነው ያዘንኩን እውነት ኢትዮጵያኑሮ ከቀጠለ እውነቷን ነው
@asrat7515
@asrat7515 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@seblistars9721
@seblistars9721 2 жыл бұрын
ክክክክ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@asrat7515 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@seblistars9721 ውዴ ደምሪኝ
@simusador2609
@simusador2609 2 жыл бұрын
Yena meskin asifte 😁😁😁
@semiraasfaw3035
@semiraasfaw3035 2 жыл бұрын
ወይ አሰፈው መሸሻ የኔ የዋህ የዋህ ነህ በጣም ሚገርም ኘራንክ ነው የተደረከው ያምራል የኢቢኤስ ፈርጥ ነክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥክ
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ የሱ ድንጋጤ አስደነገጠኝ እሷን ሳይሆን እሱን በቻ ነው ያየሁት የእውነት ልጅቱ የጤና ባለሙያ ቢያያት ጥሩ ነው ልቤ ቀጥ አለ
@addisalemmekuriaw7999
@addisalemmekuriaw7999 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን በጣም እያለቀስኩ ነው የምስቀው ራሴን መቆጣጠር እንኳን አልቻልኩም የስራሽን ይስጥሽ ደግሞ በርች ጎበዝ ልጅ ነሽ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
አሰፍዬ ታሳዝናለህ ምሰኪን አሳዘነከኝ ልጅቷም ጎበዝ ነች አደነኩሽ 👍👍👍
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
🙏❤️
@edentamirat4964
@edentamirat4964 2 жыл бұрын
ወይኔ አስፋው የምሩን ነው እኮ የደነገጠው አልተረጋጋም ራሱ😂😂
@hilinazewdie6728
@hilinazewdie6728 2 жыл бұрын
​@ጠልሰም ፊልምTelsem film
@MmuluMerti
@MmuluMerti 2 жыл бұрын
ሁለተኛ እንደዚህ የሚያስደነግጥ አትስጡት በቃ እናቃለን የዋህ ሰለሆነ ነው።
@አይመኖርደጉ
@አይመኖርደጉ 2 жыл бұрын
ወዮ ሆዴ
@anoshaanosha916
@anoshaanosha916 2 жыл бұрын
Ane besaki shente ameltegn
@እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
@እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 2 жыл бұрын
@@anoshaanosha916 ኪኪኪኪኪኪ እንኳንም ሌላ አላመለጠች
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@አይመኖርደጉ ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@anoshaanosha916 ውዴ ደምሪኝ
@ephriephraim3559
@ephriephraim3559 2 жыл бұрын
በዚህ አይቀለድም ብዙ እንደዚህ አይነት ችግር ያለባቸዉ ሰዎች አሉ ያሳዝናል በማይቀለድ መቀለድ
@zamzamanders2499
@zamzamanders2499 2 жыл бұрын
ትገርማለች
@guta4202
@guta4202 2 жыл бұрын
Angitor mnamn bilo beshta yelem. Le fun new. So just enjoy it man
@Creatifityandfun
@Creatifityandfun 2 жыл бұрын
Take it as a fun and enjoy
@tigibekele3761
@tigibekele3761 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ፈጠራ አንደሠራች ማቅረባቸው ምንም ደሥ አይልም
@gebrailkal1647
@gebrailkal1647 2 жыл бұрын
@@Creatifityandfun ይህማ ኤድሳም ነው ሀሀሀሀ የጭንቀት በሽታ አለበት ሀሀሀሀ የሚጥል በሽታም ነው ሲያስቅ ሀሀሀ just enjoy
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው ያዝናናችሁን ውይ አስፋው እንደዚሕ እሩሩሕ ደግ ነው ገንዘብንም ሊሰጣት ነበር አሳዘንከኝ አስፋው እንቺም የማያልቅ እንጀራ አብዝቶ ያስጣሽ አዝናናሽን 🤣🤣🤣🤣
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 2 жыл бұрын
አታሟርቱብን እደውም የኢቱዮጲያ ኑሮ እድህ ሊረገን ነው አስፋው የኔ ሚስኪን
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 жыл бұрын
ይሄ ቪዲዮ የእድሜ ልክ መዝናኛዬ ነው አስፊቲ የኔ ሚስኪን አለቀስኩ በሳቅ ወላኢ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 2 жыл бұрын
ብድግ ብድግ አለ ክክክክ
@nefisa70
@nefisa70 2 жыл бұрын
ሆዴዴዴ አመመኝ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 2 жыл бұрын
በሳቅ ሞቱኩ በጌታ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ወንድም አስፍዬ እኔን እግዚአብሔር ከምስደነግጥ ነገር ይጠብቅህ 💕💕🌹🌹🌹🌹👌👌👌🥰💕💕🌹💕💕💕💕💕አስፊሽ🌹🌹💕 ልጅቷ ትችላለች🥰👌👌
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
አባካችሁ ሁለተኛ ግዜ እንደዚህ የሚያሰደነግጥ ነገር አትሰጡት አሰፋው የኔ የዋህ
@tsehayalemu53
@tsehayalemu53 2 жыл бұрын
እናንተ ግን ምን አረጋችሁ አሰፋቲ የኔአዛኘ በጣም ፡ ነዉ ፡ የምወድህ አላህ ፡ በረህመቱ ጡሩ ነገርሁሉ ከአንተ አይለፋ በጣም ፡ ነዉ ፡ የምወድህ ፡ እድሜ ፡ እና ፡ ጤና ፡ ይስጥህ ፡ ❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕 All EBS crew we love you so much you guys are the best Saturday evening Sunday evening all eBay screw we love you so much we always watching you in California
@astertadesse866
@astertadesse866 2 жыл бұрын
Thank you guys I was so depressed to hear about the new war you made me laugh like crazy! From Oakland California, 😁😁😁😊😊😊
@surafelasmrom5354
@surafelasmrom5354 2 жыл бұрын
I don't think so !!!
@yaredabera2665
@yaredabera2665 2 жыл бұрын
Tourette Syndrome Read or watch a video about it and come back to watch this video
@gebrailkal1647
@gebrailkal1647 2 жыл бұрын
if she made fun in General anxiety and TS in California , the tv would have been shut in an eye blink.
@shalom744
@shalom744 9 ай бұрын
Ende min aynet newir new. Chirash yadege ager eyetenore endezih aynet astesaseb
@sadatube686
@sadatube686 2 жыл бұрын
እዉነትም ሰዉ ቁም ነገር አያይም, ልቦና ይሰጠን እረ መልካምነገር ባለበት ብንዉል ምን አለ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 2 жыл бұрын
ውይይይ አስፊቲ በህይወቴ እንደዚህ ስቄ አላውቅም ምስኪን አስፊቲ ቤትዬ እናመሰግናለን
@MarthaHailemichaelKidane
@MarthaHailemichaelKidane 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት አላሳቀኝም። በቲክቶክ ላይ በተደጋጋሚ የሠራችው ቪዲዮ ለምን እንደማያስቅ በተደጋጋሚ ሌሎች ሰዎች ቪዲዮ በመሥራት ሊያሳዩ ቢሞክሩም የተሰሙ አልመሰለኝም። እሷም ቢሆን ስለህመሙ ግንዛቤ እንዳልነበራት የገለጸች ቢሆንም እኔ ቴሌቭዥን እየተመለከትኩ ባደግሁበት ወቅት በዚህ ህመም የሚቸገር ሰው በአለባቸው ተካ (አለቤ ሾው) ላይ ቀርቦ ህመሙ በሕይወቱ ላይ ያመጣውን ተጽዕኖ እንዲያሳይ በቀን ውስጥ ያለውን እንቅስቃሴ ተከትለው ቀርጸውት በቃለ ምልልሱ ወቅትም በሚገባ አስረድቶ ለህዝብ ጥሩ ግንዛቤ ሰጥቶ እንደነበር አስታውሳለሁ። አንዳንዴ በሌላ ሰው ጫማ ሆኖ ነገሮችን ለመመልከት መሞከር ጥሩ ነው፤ ጣቢያችሁን የሚመለከት እና በዚህ ህመም (tic) የሚቸገር ሰው ምን ሊሰማው እንደሚችል ያሰባችሁበት አልመሰለኝም። አንዳንድ ነገሮች ሳቅን ለመፍጠር ከመሞከር በላይ ናቸው።
@aminabgdzah6308
@aminabgdzah6308 2 жыл бұрын
ትሁትና ታታሪ እጅግ መልካም የሆነ ሰው ነው ጋሼ አስፋው የእውነት
@ገነትዩቲዩብ
@ገነትዩቲዩብ 2 жыл бұрын
አስፋው መሸሻ ዛሬ ቀን ነው ተገኝተሀል 😂😂😂😂😂😂ደግሞ ልቀጥል ስትለው ቀጥይ ይላታል 😂😂😂 ደግሞ ብድግ ይላል ወይኔ እደዛሬ ስቆ አላውቅም 😂😂😂😂
@zeharaabdulah4102
@zeharaabdulah4102 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@momin8886
@momin8886 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ተመችቶኛል እንዳታቋርጡት
@zenashdesalgn7128
@zenashdesalgn7128 2 жыл бұрын
አስፋው ግን ምስኪን የዋህ ነው በጣም ሰውን ያምናል ውነት እኮ መስሎት ደንግጣል አይዞክ ወንድሜ
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
አስፋውማ መዝመት ነበረበት የመሳሪያ ድምፅ ሲሰማ ነው ሚጠፋው እንባየ ጠብ እስኪል ነው የሳኩት በአስፍሻ
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ሆደ ቆሰለ ባስፋው
@tameralechsinaga268
@tameralechsinaga268 2 жыл бұрын
😃😃😃😃
@romangebru5846
@romangebru5846 2 жыл бұрын
Me too 🤣😂👌
@nuryenetube
@nuryenetube 2 жыл бұрын
ኧረ ወዬው እንደዛሬው ስቄ አላውቅም እንባዬ እስከሚፈስ ነው የሳኩት ውይ አስፍዬ አሳዘንከኝ የኔ እናት ግፈኛ ናችሁ ልጅቷ ግን ችሎታዋን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ጥሩ ተሰጥኦ አላት ይመቻችሁ አቦ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ተመኜሁ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@habibahassen5295
@habibahassen5295 2 жыл бұрын
በጦርነቱ ምክናየት ጭንቀት ላይ ሁኘ ግን በጣም ነው ያሳቃችሁኝ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 жыл бұрын
ውይ፣በጣምነውያሳቀኘችኝ
@yordanossolomon9889
@yordanossolomon9889 2 жыл бұрын
አስፋው ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ ። መልካም ሰው ስለሆንክ አትደንግጥ
@yetemwerkyetemwerk4442
@yetemwerkyetemwerk4442 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አስፊቲ እኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም እንዴት እንዳሳዘነኝ
@ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች
@ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች 2 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ እግራችሁ እደዚህ ቁሙ ተብላችሁነዉ የምታጣምሩት 😃😃😃😄😄
@jamilatube4417
@jamilatube4417 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው እራኬብ ናፍቂ መቅድም ጀመረች😀😀😀
@tarikenew2614
@tarikenew2614 2 жыл бұрын
ባላንስ ለማድረግ ነው ሲደጋገፉ ይጠነክራል🤣🤣🤣🤣
@tegsteayalewu7063
@tegsteayalewu7063 2 жыл бұрын
እኔን የገረመኝ ደሞ የሰው እግር የምታይው ያንች አስተያየት ነው ሰው በተመቸው ቢቆም ምን ችግር አለው
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 2 жыл бұрын
ክክክክክ ሳይሆን አይቀርም
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 2 жыл бұрын
ክክክክክ ሲገርሙ
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 2 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔኮ. ታማ መስሎኝ በጣም ነበር ያዘኩት ጉድ በል ጎንዴር
@hayate590
@hayate590 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
ኮመንት ራሡ መፃፍ አቅቶኝ በሁለተኛው ቀሀን ነው የፃፍኩት የመጀመሪያላይ ስዘፍን እኔ ራሡ በድንጋጤ ስልኬ ከጄላይ እንዴት እንደወረወርኩት ከዛ ቀጥሎ ደሞ የገንዘቡን ስትነግረው አስፊቲ ከመቀመጫው ዝልል ብሎ ሲደነግጥ ሽንቴ እስኪያመልጠኝ ነው የሣኩት አስፊቲዬ የኔ ድንጉጥ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ😍😍😍መቅዲዬ የኔ ፍልቅልቅ
@Fikir-221
@Fikir-221 2 жыл бұрын
አስፊቲ አንተ የምር የዋህ ሰው ተወዳጅ ነህ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
አመለጠን እኮ😢😢😢😢😢
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
እነደዚህ በአዲስ ፈጠራ ስትመጡ ደስ ይላል
@yaredabera2665
@yaredabera2665 2 жыл бұрын
Tourette Syndrome Read or watch a video about it and come back to watch this video
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
ወይኔ አስፊቲ ያንት መሳቀቅ የኔ ሆድ መፍንዳት ወይኔ ebs እንድዛሬ ስቄ አላውቅም ወይኔ ሆዴ 🥺😂😂🤣🤣🤣
@نبنبنبنقتينينت
@نبنبنبنقتينينت 2 жыл бұрын
ሰዉዬዉን በድንጋጤ ሊገሉት ነው 😅😅😅
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@nesredintube227 እሽ ደምሬሻለሁ አንቺም ደምሪኝ 32 ኛ ሁኛልሁ ❤️❤️❤️❤️
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
MEQDESyea 💕 YENEA KONJO Soooo HAPPY to see you back to work
@elsabethtesfaye6771
@elsabethtesfaye6771 2 жыл бұрын
ወይ ገንዘብ😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ😂😂እኔም እሷ ስትጮህ ጮኩኝ የምር በጣም የሚገርም ተሥዕጦ ነው👏👏👏👏ዋው👍👍👍🤓🤓🤓
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 2 жыл бұрын
በጣም ከፍቶኝም ደብሮኝም ነበርና አዝናናችሁኝ አመሰግናለሁ በሳቅ ሞትኩኝ
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 2 жыл бұрын
ውይ እንዴት እንድሳኩኝ አንድ ቀን የአሰፋው ልብ ቀጥ ትላለች ውንድሜን አሳዘነኝ 🤣🤣🤣
@ዜድሀገሯንወዳጅ
@ዜድሀገሯንወዳጅ 2 жыл бұрын
እንኳን ፕራንክ ሆነ እሰይ ፕራን መሆኑንሳው ደስ ነው ያለኝ በሽታ መስሎኝ አሳዝናኝ ነበረ ወላሂ ግን ይቅርብሽ ሰው ቀልብ ያደርግብሻል እንዳትረገሚ ራስሽን ጠብቂ እህት
@Fikir-221
@Fikir-221 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነው ሁለተኛ እንዳታስደነግጡት ዋ!!!
@halemahassen7463
@halemahassen7463 2 жыл бұрын
እውነት በሳቅ ገደለችኝ😆😆😆😆😆❤
@yaredabera2665
@yaredabera2665 2 жыл бұрын
Tourette Syndrome Read or watch a video about it and come back to watch this video
@warkenishadane9561
@warkenishadane9561 2 жыл бұрын
ዉይይይ ሆዴን አቆሰለኝ አስፍሽ የኔ አባት የምር አሳዘነኝ
@elsaalebachew4643
@elsaalebachew4643 2 жыл бұрын
ሞቱኩኝ እንደዚህ ስቄ አላውቅም
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ ቀን ስሰማዉ በጣም ደንግጫለሁ እኔም
@hiwetdebebe111
@hiwetdebebe111 2 жыл бұрын
ወይኔ አስፋው አሳዘንከኝ ውይ ሳቅ እንደዚህ ስቄ አላውቅም ኡፍፍፍ ተሳቆ ሞተኮ አይ አስፍሽ
@ዮናስ-ዘ8ኈ
@ዮናስ-ዘ8ኈ 2 жыл бұрын
በጣም ባለጌ ነሽ ችሎታሽን ማውጣት ካለብሽ በሌላ ችሎታ ነው እንጂ በሰው በሽታ አይደለም ይሄን እንደ ችሎታ ካየሽው አይዞሽ አንቺ ያሬድ ታይታላቹ የመጨረሻ ሰገጤ ነህሽ ውሻ!!!
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 2 жыл бұрын
She is very talented 👌👌👌👌
@mahletyoutub5302
@mahletyoutub5302 2 жыл бұрын
Family arguy guss
@senaitafeworki8423
@senaitafeworki8423 2 жыл бұрын
its not talent she is coping and its sickness , its trend nothing funny about her screaming and making noiese
@ruthbekele5641
@ruthbekele5641 2 жыл бұрын
Is a nervous system disorder she's making fun off there is nothing funny about it
@senaitafeworki8423
@senaitafeworki8423 2 жыл бұрын
@@ruthbekele5641 exactly even if not sickness there is no use such programme
@yayasam5647
@yayasam5647 2 жыл бұрын
Aref
@መድነኝየማሜተናሽ
@መድነኝየማሜተናሽ Жыл бұрын
እደው ዛሬ በሳቅ ወደኩ ማነው እደኔ የሳቀው ክክክክ ከፍቶኝ ነበር ትንሽ. ሳኩን
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም ካገሬ ከወጣሁ እደዚ ስቄ አላቅም አስፍዪ በድንጋጤ ሊገሉብኝ ምነው መቅዲ መቼም ይህ እቅድ ያንቺ ነው 🤣🤣🤣💚💛❤️
@ህይወቴ-ወ6ኰ
@ህይወቴ-ወ6ኰ 2 жыл бұрын
በሉ አስፍየ አባቴ ነው የሚመስለኝ እኔም እደሱ ለሁሉ ማልቀስ ደስ ይለኛል እኳን የሰው የስሳ እባ ማየት አልወድም የዝናብ ጠብታ እጂ በጣም አስደነገጠችው ፣ብራክ አታርጉት ትልቅ ሰው ነው ደሞም አዛኝ ሰው ስለሆነ ስስልብ ስላለው አይችልም ግን በህይወቴ እደዛሬ ስቄ አላቅም ከልጂቱ ጩኽት የሱ መደገጥ
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 2 жыл бұрын
አስፊቲ እኔ እንደዚህ ልደንግጥ የምር አሳዘንከኝ ቤቲዬ ጎበዝ በርቺ መቅዲዬ
@masrajordan1005
@masrajordan1005 2 жыл бұрын
አንች አፎር
@wubjojo3090
@wubjojo3090 2 жыл бұрын
አልቻልኩም መሳቅ ማቆም ጌታን ከስዋ የአስፊቲ ድንጋጤ ይለያል
@semush6728
@semush6728 2 жыл бұрын
ከመሳቄ የተነሳ ስልኬን መያዝ አልቻልኩም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 2 жыл бұрын
Betam newe yesakut denebegna dereq lije thank you Aznanteshegnal ebs too
@heritube7927
@heritube7927 2 жыл бұрын
የቤቲ ችሎታና ይለያል. የአስፊቲ መደንገጥ ግን ሃሃሃሃ የኔ የዋህ አባት😁😁
@abunezena
@abunezena 2 жыл бұрын
እኔ ልሳቀቅልክ አስፊቲ የኔ አባትእኔግን እጅግ በጣም ነው የሳኩት 🤣🤣🤣🤣🤣 ሰላሳ ደቂቃ እረፍቴ ሳልበላብት ስቄ ጨረስኩት ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@smartcityfool
@smartcityfool 2 жыл бұрын
Tourette syndrome (TS) is a neurological disorder characterized by sudden, repetitive, rapid, and unwanted movements or vocal sounds called tics. TS is one of a group of disorders of the developing nervous system called tic disorders. Would you do the same with epilepsy?
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
I can't believe she is already on national tv 🤦 it has been on tiktok for at least a week and it is so upsetting. How cruel!!!!!!
@fevengaddisa663
@fevengaddisa663 2 жыл бұрын
Exactly thank you
@merydan
@merydan 2 жыл бұрын
Though it is known that EBS has no media standard or respect for its audiences, it is really saddening that we are officially going backwards by making fun of serious medical conditions. Shame on their editorial, this is so rude of them. Guys please report this video so KZbin takes it down.
@born2Bekind
@born2Bekind 2 жыл бұрын
@@merydanExactly!!!! Thank you for speaking up my sister.
@toho8970
@toho8970 2 жыл бұрын
Unethical
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
በቤተልሄም አዳሙ ትባላለች ቲክቶከር ናት፣ /Tourrete syndrom/ የነርቭ ችግር የሚያመጣው በሽታ ነው ሆኖም ግና ይቺ ቲክቶከር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በበሽታው የተጠቁ ሰዎች የሚያደርጉትን አክት እያደረገች ለመሳለቅ በሞከረችው ቪዲዮ ብዙ አላዋቂዎች ሲስቁላትና ሲሳለቁባት ቢውሉም ስለበሽታው ግንዛቤ ያላቸው ግለሰቦች ደግሞ በኮሜንታቸው አውግዘዋታል፣ አጥረግርገዋታል፣ ከነዚህ ሁሉ ግን አፌን አስይዞ ያስገረመኝ በሃገራችን አሉ ከሚባሉት ታዋቂ ሚዲያዎች አንዱ የሆነው EBS/ኢቢኤስ/ልጅቷን ትልቅ አስተማሪ የሆነ ነገር ይዛ የቀረበች በማስመሰል ከአቅራቢዎቹ አስፋው መሸሻና ባልደረባው ጋር በልጅቷ እሳቤ እሰይ አበጀሽ አይነት በበሽተኞቹ ሪአክሽን ላይ ተመርኩዘው ሲስቁና ሲሳለቁ ይስተዋላል ይህ አይት ድርጊት የበሽተኞቹን ስሜት የሚጎዳና ምንም አይነትም ትምህርት ትውልድ ሊያስተምር ስለማይችል ቢታረም እያልን ጉዳዩ የቴሌቪዥን ጣቢያውን በህግ ሊያስጠይቀውም ስለሚችል ተገቢውን ይቅርታ እንዲጠይቁ እናስገነዝባለን ። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚🌼❤️
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
Normally i lough ones on funny thing but with this one i lough repeatedly. Many loves 🇪🇷
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 2 жыл бұрын
እኔ ራሡ በምያት ጊዜ በጣም ነበር🥺 የምደነግጠው እዲያውም በሽታ መስሎኝ ነበር ግንጤነኛ ነሽ 👏❤
@mesi5970
@mesi5970 2 жыл бұрын
እረ ወደዛ ምንም አያስቅም በራስ ላይ መፈልፈል ደሞ በስማም ትላለች ፀበል ምናምን ሞክሪያለው ትላለች የማትረቢ ፀበል የታመሙ የምድኑበት የሚፈወሱበት ነው ማሾፍያ አይደለም አወኩ ብላ 😭😭😭😭😭😭
@asmaitghebrekidan5364
@asmaitghebrekidan5364 2 жыл бұрын
Btam egzabhier ygsxachu
@Rippedsad
@Rippedsad 2 жыл бұрын
This woman Betelehame is opsolutly Amazing,God to see you makdi Bless you Both.
@frekassaye141
@frekassaye141 2 жыл бұрын
ወይኔ አስፊቲ በናታቹ ልብ ድካም ካለበት ቀጥ እንዳይል በናታቹ እረ ውይይይይይይይይ አስፊቲ በሳቅ ገደልከኝ ያዝናናኝ ፕራንክ እየተባለ ቼክ ሊሰጣት ነበር 😄😄😄😄😄😄😄😄
@ٱمينورعيني
@ٱمينورعيني 2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ም እየሆነች ነዉ ባአሏህ አሏህ ቆንጆ አአርጓ ጤና አርጎ ፈጥሮን የኛ መጃጃል አጀብ ነዉ
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
ወይ አሰፋቲ እንዴት እንደደነገጠ የኔ የዋህ 😂😂😂
@weletemedin5627
@weletemedin5627 2 жыл бұрын
Betami yasitelali yikir yibelsh amen 🙏
@moyotv8863
@moyotv8863 2 жыл бұрын
በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው። በበሽታ የምትቀልድን ትንሽ ልጅ በትልቅ ቲቪ ሾው ላይ ማቅረብ በጣም አሳፋሪ ነው! በአስቸኳይ ይቅርታ መጠየቅ አለባቹ።
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
እርካሽ ናቸዉebs.ለህዝብ ክብር የለዉም
@kamaladam3191
@kamaladam3191 2 жыл бұрын
አሰፋዉ ተበላህ ደግነቱን አየነበት ኑረልን
@merimayasin2154
@merimayasin2154 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 2 жыл бұрын
_ወይኔ አስፋው😂😂😂😂😂እኔ ስልኬን ትቼ 🏃🏃🏃🏃አሽፋው ግን በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክክክ_ _መቅድዬ ድምቀቴ_
@ህይወቴ-ወ6ኰ
@ህይወቴ-ወ6ኰ 2 жыл бұрын
ትግስቱኮ ዋው ነው በቃሽ እደማለት እሽ ይላል መማር ማለት እዳስማውና እደሰለሞን ቦጋለነው ሌላው ሀገር በጥባጭ ነው
@ቃልኪዳንየእናቷ
@ቃልኪዳንየእናቷ 2 жыл бұрын
ወይኔ አስፋው ዛሬ ተሸወድክ😂😂ከሷ ጋር አብሮ እኮ ነዉ ምዘለው😂😂
@blengirmahailu5869
@blengirmahailu5869 2 жыл бұрын
lijtua gn minuam aynafar aymeslm . Betam gobez nech👏👏👏
@yanitsisay7614
@yanitsisay7614 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያሳቀኝ በጣም ልጅቷም ጓበዝ ናት
@የማራያምልጅነኝ
@የማራያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
ቆየት ብለን እንደዚህ መሆናችን አይቀርም ባንድ በኩል ጦርነት በሌላ በኩል ንሮውድነት እንደዚህ መሆናችን አይቀርም ያበደ ፍራክ ይሁለሀን ይሄው ክክክክክክክ😂😂
@ednewoldu7615
@ednewoldu7615 2 жыл бұрын
Are ena jmrogale endzy madergu 😭
@hekmtatyby4654
@hekmtatyby4654 2 жыл бұрын
ኽርኢንሻአላህ እንዴዚህአንሆንም እህትአላህአለን እንዴትእንዴሣቅኩ
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ክክክክ እውነት ብለሻል
@ZAHTube941
@ZAHTube941 2 жыл бұрын
ወይኔ ይች ልጅማ በጣም ያሳቀችኝ ።ኑሮ በደንብ ነው ያስመረረሽ 🤣🤣🤣🤣
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 жыл бұрын
ቲክታክ ላይ እንደዝች ልጅ ያሳቀኝ የለም ወላሂ በጣም ትችያለሽ በርች
@jemaritube
@jemaritube 2 жыл бұрын
ሳየው በጣም ነው ያዘንኩን እውነት ኢትዮጵያኑሮ ከቀጠለ እውነቷን ነው
@sema2168
@sema2168 2 жыл бұрын
Adeyiye
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@sema2168 ውዴ ደምሪኝ
@abelnegash6251
@abelnegash6251 2 жыл бұрын
እንዴ mrBeast አማርኛ ፃፋ 😂
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ትግስቱን ስጠኝ ምነው ጆሮዬ ውይይ አስፋው
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 жыл бұрын
this is the best prank i ever seen. you guys make my day crazy. 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@maryamenat8287
@maryamenat8287 2 жыл бұрын
አስፍሽዬ እኔ ልደንግጥ በእውነትአሳቀቃችሁት
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 2 жыл бұрын
አስፋው በሳቅ ሞትኩኝ😂😂
@asrat7515
@asrat7515 2 жыл бұрын
ክክ
@kiyasulubo37
@kiyasulubo37 2 жыл бұрын
ወላይ ሞትኩ😂😂😂😂😂
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@kiyasulubo37 ውዴ ደምሪኝ
@halimakazina9984
@halimakazina9984 2 жыл бұрын
Yaa garakoo 🙄🤔😂😂 Besimama alechii
@momin8886
@momin8886 2 жыл бұрын
ክክ
@amenshow2384
@amenshow2384 2 жыл бұрын
አስፍቲ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ😂😂😂
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አስፊቲ ሆዴን አመመኝ ኡፍፍፍ የምር እቤት ውስጥ ያሉት ሰዎች ከእኔ ሳቅ የተነሳ እብድ ነው የመሰልኳቸው
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
kkkkkkkk
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@eyusamson9585
@eyusamson9585 2 жыл бұрын
Egziabher yimarisch. Betam sirasch hlulu betam yastelal.
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
ምስኪን አስፋዉ🥺 ቤተልሔም በርች ጥሩ ታለንት አለሽ😂😂
@yaredyigezu7737
@yaredyigezu7737 2 жыл бұрын
OMG! Really very funy, Sike sike dekemegn, Asfiti Ayizoh.
@merontadesse5020
@merontadesse5020 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ አስፊቲ አንደኛ
@shewashon2983
@shewashon2983 2 жыл бұрын
አስፊቲ ምስኪን በሰው ሀገር ኑሮ ሳቄን ተበልቼ ነበር ከረዥም አመት በኃላ እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ሳኩኝ
@melauabegaz9762
@melauabegaz9762 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያስደንግጥሽ!! በጣም ነው የደነገጥኩት።
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የኢቢኤስ ድምቀት ❤️❤️😘😘
@Res-us9rz
@Res-us9rz 2 жыл бұрын
😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ere geta hoy foooooo የኔ የዋህ አባት አይዞኝ የምር ግን አውቆ ለዝግጅቱ ድምቀት መስሎኝ ነበር ወይኔ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 2 жыл бұрын
በህይወቴ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ምን አይነት ሰዎች ናችሁ አይ አስፊቲ
@mcyzmc
@mcyzmc 2 жыл бұрын
ቀላል ተዝናናን ፣መቅዲ እንዳትረሻት፣አስፊቲ በዕጥፍ እንድትመልሰው፣ ምስኪን አብረሺኝ እንድትጮሒ ነው አላላትም
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 2 жыл бұрын
እውነት 2 ጊዜ ነው ደግሜ ያየውት ስስቅ ያስፊቲን አክሽን ሳላየው አለቀ ሁፍ
@mesiyednglimaryamlji9570
@mesiyednglimaryamlji9570 2 жыл бұрын
Enmi Kkkkkk
@hanayoseph3632
@hanayoseph3632 2 жыл бұрын
እንዲ. አዝናኚን ቤታዬ ተመችተሽኛል. ጨዋታሽ ቀጥይ በዚህ ትችያለሽ
@fourthmotorvehicle1293
@fourthmotorvehicle1293 2 жыл бұрын
I don't remember the last time I laughed this much!
@yaredabera2665
@yaredabera2665 2 жыл бұрын
Tourette Syndrome Read or watch a video about it and come back to watch this video
@የጥላሁንልጅ
@የጥላሁንልጅ 2 жыл бұрын
ወይ አስፍዬ በጣም እኮ ፍርስ ሆዴን እስኪያመኝ ነው የሳኩት ኡፍፍፍፍ ክክክክክክክክክክክ
ክፍል አንድ የዘመነ ካሴ ታሪካዊ ንግግሮች
14:43
DEMAMA FOURM ድማማ ፎረም
Рет қаралды 558
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,3 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Seifu on EBS: ኮሜዲያን ቶማስ | Comedian Tomas
10:52
Seifu Show
Рет қаралды 2 МЛН
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН