ነጭ ውሸት ነው፣ ዜናው ሌላ ዓላማ ከጀርባው ያነገበ ነው"| እስክንድር ነጋ

  Рет қаралды 18,743

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Күн бұрын

ከአቶ እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ አጭር ቆይታ።

Пікірлер: 219
@zemenemiskir8793
@zemenemiskir8793 23 сағат бұрын
እሰክንድር የእውነት ሰው። የጽናት ምልክት። your presence in Amhara fano struggle is a blessing .
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 23 сағат бұрын
ለአብይ ስልጣን ለማስረዘም ስለሚሰራ ነው
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 18 сағат бұрын
​@@rahmarahma3427gotegna hula eskender negan milionoche eske keraneyo enketelewalen❤
@AbeFerede
@AbeFerede 16 сағат бұрын
Where is his reality?
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 14 сағат бұрын
@@zemenemiskir8793 በሰው ቁስል እንጨት መስደድ ይባላል። እስክንድር ለእኛ blessing ሳይሆን curse ነው። ወሸላ።
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 14 сағат бұрын
@@adamuabiy1938 geleba
@tigid9886
@tigid9886 Күн бұрын
አርበኛና ፋኖ እስክንድር ጥርት አድርገህ ገልፀሀል የሚሰማ ይስማ። እባክህ በተለያየ ሚዲያ አትቅረብ እንዳያስበሉህ ጀግናችን በሰላምና በጤና ኑርልን!
@Hornofafrica2002
@Hornofafrica2002 21 сағат бұрын
Eskender የእውነት ሰው ጌታ ይጠብቅህ::
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut Күн бұрын
እስክንድር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድምጽህን በመስማቴ ደስ ብሎኛል ። ውሾቹ ይጮሃሉ ግመሎቹም ይጓዛሉ። ፋኖን የሚከፋፍሉት ጩልሌ ፓርቲዎች በዝተዋል። በአንጻሩ ፋኖም ከ4 ት ወደ 6 ትበማደጉ ኢትዮ ፋኖ በደቡብ ኢትዮጵያ በመመስረቱ በጣም ደስ ብሎናል። የመላው የኢትዮጵያ ፋኖ በቅርብ ይመሰረታል ።
@ቅዱስሚኪያኤልእረዳቴ
@ቅዱስሚኪያኤልእረዳቴ Күн бұрын
ሞገስ ጥሩ ስራ ነው። እስኬው እነ ጉግማንጉግን ኩም ስላሩክልን እናመሰግናለን።
@alekabirru5937
@alekabirru5937 Күн бұрын
Thank you, Moges. Great job.
@binizeg8142
@binizeg8142 Күн бұрын
Moges great job as always!!
@amsalemerra580
@amsalemerra580 Күн бұрын
ሞገስ ሁሌም ለዉነት የቆምክ ነህ በርታ
@ayeletadesse8903
@ayeletadesse8903 Күн бұрын
ትልቅ የዲፕሎማሲ ትግል ውጤት ስለሆነ እግዚሐብሄር ይርዳችሁ:: አመሰግናለሁ
@lilianderson6675
@lilianderson6675 Күн бұрын
ታላቁ እስክንድር ብለህ ጥራው! አይበገሬ ነው !! ድርጅቱ በምሁራን የተሞላና ጠንካራ ነው !! ጠላቶቹ ስለገባቸው ነው የዘመቱበት! ደካማ ከሆንክ ማንም አይዘምትብህም
@kebenaNada
@kebenaNada Күн бұрын
Thank you for your unbiased and informative presntation.
@mxlx7519
@mxlx7519 Күн бұрын
ብዙ መሰዋእትነት ከፍሎ ለአማራ ህልውና እና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃት በጽናት የታገለን አርበኛን ለጀግነቱ እውቅና ሰጥቶ አርበኛ አለማለት የትንሽነትና ለፋኖ አንድነት ደንቃራ የመሆን ማሳያ ነው።
@Fiseha-x2t
@Fiseha-x2t 20 сағат бұрын
the iron man💪
@kindiey-1
@kindiey-1 Күн бұрын
We understand your recent actions, Mr. Eskindir, and we acknowledge your decisions. Thank you for stepping aside and making way for genuine fighters. I hope Abiy Ahmed will offer you the chance for a safe exile. Good luck.
@derejeasfaw
@derejeasfaw Күн бұрын
እስኬው የምር ጀግና ነክ ምድረ ጉጠኛ ሁላ አበደ
@mesfintsegaye7236
@mesfintsegaye7236 Күн бұрын
አይ ምድረ ጎጠኛ መቼም መሪ አይውጣልህ ተብለህ ተረግመኃል። በየዘመኑ ብቅ የሚሉትን ብርቅዬ ልጆችህን ስታሳድድና ስትበላ ዘመናት አለፉ።ምን እይነት እርግማን ነው ህዝቡ ላይ የደረሰው? ትልቅ የአባቶች ፀሎት ይስፈልጋል ።
@fekadeteshome820
@fekadeteshome820 Күн бұрын
Thank you for the interview Eskeder May God be with you all the time 🙏 you are paying all these for us 💖 we love you
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Күн бұрын
እናመሰግናለን!
@MelakuHwold
@MelakuHwold Күн бұрын
Talaku Eskinder Enewedealen ❤❤❤❤❤❤
@Freedom-ix9sw
@Freedom-ix9sw Күн бұрын
እስኬው በርታ አንበሳው
@Addis-g3u
@Addis-g3u Күн бұрын
The iron man, Eskinder Nega, we love you❤❤. We proud of you. Long live our hero!
@LiliAbera-w4r
@LiliAbera-w4r Күн бұрын
በጉጉት በስስት የምንያህ አስክድር ለኞ ለጨለመብን አማራዊያን ተሰፈችነህ
@senaiteshifferaw9015
@senaiteshifferaw9015 Күн бұрын
“Reality exists in the human mind, and nowhere else.” ― George Orwell, 1984
@melessedelelegne6297
@melessedelelegne6297 Күн бұрын
Eskinder don’t worry about rumors , just keep up your effort .
@EzraAba-n3u
@EzraAba-n3u Күн бұрын
እስክድር እኮ አምሐራ ነው ምንድነው የምትሉት ጎጠኞች
@amsalemerra580
@amsalemerra580 Күн бұрын
ወድሜ ጠላታችሁን እረስታችሁታል
@mebeacake
@mebeacake Күн бұрын
እዛም እዚህም የምትለፈልፈዉ, ምን ያለበት....ምን አይችልም ነዉ, አማራ ንቃ
@kidestgetachew5139
@kidestgetachew5139 Күн бұрын
መጀመርያ አማርኛህን አስተካክል ለመተቸት አልደረስክም
@Myworld24533
@Myworld24533 Күн бұрын
@@kidestgetachew5139 Fes Yalebet Zilay Aychim eskew Egir Bezasa
@derejeasfaw
@derejeasfaw Күн бұрын
የግም ልጅ
@zemenemiskir8793
@zemenemiskir8793 23 сағат бұрын
You can't fool anyone, don't waste your time. Everyone is aware that zemene Kassie is a pig and unable to lead Gojam fano let alone Amhara fano.
@zenakamis6774
@zenakamis6774 20 сағат бұрын
​@@kidestgetachew5139አማርኛው እኮ ችግር የለበትም ወንድሜ 😀 የግድ 'ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም 'እንዲል ፈልገህ ካልሆነ በስተቀር 😀😀😀
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ Күн бұрын
እስኪ መጀመሪያ የአማራ የፖለቲካ እስረኞችን አስፈቱ?
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s Күн бұрын
We must get report from US, EU and African Union. There is no way Abiy will allow diplomats to region where there are atrocities.
@mesfintsegaye7236
@mesfintsegaye7236 Күн бұрын
አብይ ጆሮውን ተይዞ ነው ወዶ መሰልህ? አትርሳ የደሀ አገር መሪ ነዉ እኮ።
@hussenmohammedhussenoromay4687
@hussenmohammedhussenoromay4687 23 сағат бұрын
*ከ70 - 80 ወረዳዎች በፋኖ ቁጥጥር ውስጥ ነው። ከውጭ የሚላከው እርዳታ ግን ለህዝቡ እየደረሰ አይደለም ይህንን አጣሩ ብለናቸዋል* ምን ማለት እንደሆነ የሚያስረዳኝ አለ??
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s Күн бұрын
Shame on Eskinder he put my people in a great danger.
@mesfintsegaye7236
@mesfintsegaye7236 Күн бұрын
Who is your people? Did you send a single bread to the starving people?
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s Күн бұрын
@ Eskinder is self centered individual, I lost a family because of his stubbornness you idiot. I will not forgive him.
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s Күн бұрын
@ l lost a family member because of his stubbornness. He is self centered individual whose bringing chaos among fano.
@solomonassefa9940
@solomonassefa9940 23 сағат бұрын
ዋናው ትልቁ ጉዳይ እረሃብ ነው ሌላውን ጫጫታ እባካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ።
@MunitCoccoliza
@MunitCoccoliza Күн бұрын
Eskender must go.
@quickstudy4831
@quickstudy4831 Күн бұрын
Why you have to accept idea bufet please fano
@ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ
@ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ Күн бұрын
❤❤❤😊
@kelaferencay110
@kelaferencay110 Күн бұрын
Why can't you even say the name FANO properly ? So annoying 😑
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Күн бұрын
አስክንድር፡ ከ ትግሉ በ ክብር ዉጣ
@YonasMen-dw6kf
@YonasMen-dw6kf Күн бұрын
ዐይን ይውጣ
@derejeasfaw
@derejeasfaw Күн бұрын
የናትክ እምስ ተፈንቅሎ ይውጣ የጨብጣም ልጅ
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Күн бұрын
@derejeasfaw that iis what you are. ልቅምቃሚ ዱርዬዎች
@derejeasfaw
@derejeasfaw Күн бұрын
@hannamellesse5771 የትል እምስ ልጅ
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 11 сағат бұрын
አይንህ ይዉጣ
@eluyegetnet6950
@eluyegetnet6950 Күн бұрын
You must stop what you are doing, leave gracefully
@osmanyhussein6712
@osmanyhussein6712 Күн бұрын
ሌላው ይቅር ከወርቅነህ ገበየውና ሀይሉ ጎንፋ ከሚመሩት ኢጋድ ጋር መነጋገር በራሱ ከብልግና ጋር ማውራት ነው። ሌላው ደግሞ ከ90% በላይ የፋኖን ውክልና አለን ብሎ መዋሸትስ ለምን አስፈለገው⁉️
@derejeasfaw
@derejeasfaw Күн бұрын
ተበዳ የቡዳ ልጅ
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 18 сағат бұрын
gote yalalewn atkebater😊
@abrahimmicha6760
@abrahimmicha6760 Күн бұрын
እስክንድር ከኢትዮ 360 ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ ላይ እነዚህ የሌላ ሀገሮች ተቋማት እኛን መጥተው እንዲሁ ለማየት አስበው ሳይሆን ብዙ ነገር አጥንተው አቅማችንንም ከሌሎች የፋኖ ድርጅቶች የበለጠ የተደራጀን ብዙውንም አካባቢዎች የተቆጣጠርነው እኛ ስለሆንን ነው መጥተው ያናገሩን ብሎ ነበር። is he back tracking now?
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 18 сағат бұрын
😅😅😅 gotgna
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s Күн бұрын
Liar
@zemenemiskir8793
@zemenemiskir8793 23 сағат бұрын
የአሳማ አሸከር ጅራትህን ብትቆላ የትም አትደርስም። ጀግኖች በህባዊ ፋኖ ድርጅት መሬት የነካ ስራ እየሰሩ ነው።
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s 23 сағат бұрын
@ screw you
@teshomemiki4128
@teshomemiki4128 11 сағат бұрын
በግሌ በሁለቱም ቡድኖች አካሄድ አልስማማም መናናቅ አለ መንጋውም ወድያና ወዲህ ሲተረማመስ ይውላል ያድራል በትክክል ለአማራም ህዝብ ሆነ ለመላው ኢትዮጲያ ህዝብ የምታስቡ ከሆነ እናንተም ሆነ ከክልሉ ውጪ ካሉ ህዝቦች ጋር ተወያዩ
@maab3792
@maab3792 6 сағат бұрын
ለፈረንጅ የተሰጠው ማኒፊስቶ ለኛ ለባለቤቶቹ ሚስጥር የሆነበት ነገር የገባው ? የትግሉ መነሻ እና መዳረሻው እስኪ ወዲህ በሉ ? ከምር ግን እስክንድር የሚመራው አደረጃጀት አለ ?ቃል አቀባይ ማነው ሲባል ለምን ግራ ይገባዋል ? ስናሳዝን ግን hopeless 😢
@ayniatle4834
@ayniatle4834 Күн бұрын
እስክንድር ፋኖን ከፋፍሎ አሁን ደግም ወደ ህዝብ ዞረ
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 18 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 gotegna
@eyasuadne87
@eyasuadne87 Күн бұрын
ምነው ሚዲያ ላይ ተራወጥክ ሰውይ
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 Күн бұрын
ጋዜጠኞቹ እየጋበዙት መሰለኝ
@hmmm4352
@hmmm4352 Күн бұрын
ምነው ፈስ በፈስ አረገህ? አንተ መሀይም
@mesfintsegaye7236
@mesfintsegaye7236 Күн бұрын
የአንተን አይነቱን ደንቄሮ ለማስረዳት ቢገባህ ብሎ ነው
@For123g
@For123g 16 сағат бұрын
አስራሁለት ጊዜ ካልተነገረህ ስለማይገባህ ነዋ
@kb-uk2vx
@kb-uk2vx Күн бұрын
ምን አገባው የሔደው ተልኮ ነበር ወይስ አሜሪካነቱ አስገደደው ማነውና እሱ በማን ደም ላይ ነው ሐዶ የሚወያየው ወይም የሚደራደረው
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 Күн бұрын
በስልጣን ሱስ የሰከረዉ እስክንድር ተናግሮ የማያሳምን ሮጦ የማያመልጥ የዉትድርና ሀሁ የሌለዉ በአምስት አጃቢ እንገፍ እንገፍ የሚል የፋኖ መሪ ነኝ ለማለት ሲዳዳዉ አለማፈሩ ምን ያህል በስልጣን የሰከረ ተብታባ የሸገር ልጆች ያስፈጀ መጀመር እንጂ መጨረስ የማይችል ስልባቦት ነዉ ለእኔ ::
@eluyegetnet6950
@eluyegetnet6950 Күн бұрын
You have no mandate, you have to discuss with the fano first
@meleseanamo7743
@meleseanamo7743 Күн бұрын
እስክንድር ቶሎ ይቅርታ ጠይቆ 360° ቢመለስ ይሻላል ። ማንን ወክሎ ነው የምናገረው? ባለፈው አንድ እስከምንሆን ጠብቁን ብሎ ነበር አሁን አንድ ሆኖ ነው እርሱ የምለውን ውይይት እኛ የምንለውን ድርድር የጀመረው? ቢያንስ የትግል ባልደረቦቹን ስንታየሁንና ቀለብን ይስማ! ያለዚያ ፍፃሜው ከነ ፕሮፌሰር ብርሃኑ የከፋ ነው
@lilianderson6675
@lilianderson6675 Күн бұрын
እንደናንተ አይነቱ ባንዳዎችን የከረባበተ ጀግና ጅሎች!🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@meleseanamo7743
@meleseanamo7743 Күн бұрын
የቀድሞ ባልደራስን ወክሎ ከሆነ እንኳን ድርድሩን የፈለግውን ያድርግና አቢይ እንደ ጃል ሽኚ የብአድን ምልሻ ሀላፊ ይሁን።
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 18 сағат бұрын
😅😅😅 gotegna
@AmenSeif-dd1yv
@AmenSeif-dd1yv Күн бұрын
ከባለቤቱ በላይ ያወቀ ቡዳ ነው ይባላል የኢትዮጰያ ፓለቲካ ባለቤቱ የሚፈልገውን ሳይሆን እነሱ መስማት የሚፈልጉትን ከተናገርክ ተቀባይነት ይኖርሀል መጀመሪያም እስክንድርን ከአማራ ትግል እንዲወጣ ስለሚፈለግ ነው ይህ በጣም ያሳፍራል የዘመነ ቀኝ እጂ ማርሸት አማራ ጀኖሳይድ አልተፈፀመበትም ሲል በግልጽ ወጥቶ ምንም አላሉ አሁን ምንድን ነው የምትሉት አንድ ቡድን አላደረኩም ካለ ያለ ምንም መረጃ አድርገሀል የሚባለው በቃ እውነት ለመነጋገር የአለም አቀፍ ተቋምና የአፍሪካ ተቋም መወያየት ምን ችግር አለው ለምል ሌሎቹ ከሆኑ እንደ እስክንድር ተቋም አልመሰረቱም
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
100% true
@yosseftsige5413
@yosseftsige5413 Күн бұрын
የእስክንድርን መጋጋጥ ሳይሆን ያንተን ብቃት ለማየት እስከመጨረሻው ተከታትዬሀለሁ ። ጥሩ እና ለስላሳ አቀራረብ ነበረህ ። it's okay ግን አምስት (5) ተቋማት መምጣታቸው ተገልጾ ፣ የአራቱ(4) ተቋማት ስም ሲገለጽ አንዱ (1) ብልጽግና ተሸፋፍኖ ታል ፏል ። ሌላው እነዚህ ተቋማት ከሰማይ ወረዱ ፣ በድንበር ተሸሽገው ገቡ ወይስ የዋሁ የብልጽግና መንግስት ፊቱን በጨርቅ ሸፍኖ ከእስክንድር ጋር አገናኛቸው ??? አልጠየከውም ።
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 ye asamaw zemne bucheloche chenbelachu kes be kes eyetegelt nw 😅😅😅
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Күн бұрын
እስክንድር፣ ብዙዎቹ የጎንደር የፋኖ መሪዎች ዛሬ ምርር ብለው ሲያዝኑብህ በሮሐ ሚዲያ ላይ ሰምቼ፣ የዘመነ ካሴም ቃል አቀባይ እንዲሁ ሥምህን ሲያጠፋ ሰምቼ በጣም ቅር አለኝ። በተለይ የዘመነ ሰው አንተ ከብልፅግና ተወካዮችም ጋር ቅድመ ድርድር እያደረግህ እንደሆነ አድርጎ ሥምህን ሲያጠለሽ ነበር። የፋኖ ውድቀት እውነትም ጀመረ ይሆን? እርቅ ወርዶ ድጋሚ አንድ ሆናችሁ ለምማየት ይቻል ይሆን?
@haileasmerew3487
@haileasmerew3487 Күн бұрын
በዚህ የፋኖ ትግል አንድ ሆኖ ወደፊት አለመግፋት ዋና እንቅፋት ሆኑ ተብለው በብዙሃኑ በዋናነት የሚጠቀሱት እስክንደርና ዘመነ ናቼው። ምናለበት እነዚህ ሁለት ሰዎች ከኋላ ወንበር ቢቀመጡ? የነሱ ጊዜያዊ ሥልጣን ወይንስ የአማራ ህልውና?
@zemenemiskir8793
@zemenemiskir8793 23 сағат бұрын
አስተውል አትቀላቅል አንድ ላለመሆን ምክንያቱ ዘመነ የሚመራው ቡድን ነው።
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
​@@zemenemiskir8793100% tekekel hulunem geza eyegeletew new
@MakiaFacebook
@MakiaFacebook Күн бұрын
አንተ አናራ ክልል ሸሽጉኝ ደብቁኝ ብለህ በስተመጨረሻ እኔ ልምራቹ ልዘዛቹ. ብለህ አረፍከው.
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 18 сағат бұрын
😮😮😮😊😊😊 gotegna
@meleseanamo7743
@meleseanamo7743 Күн бұрын
ሞገስ የእስክንድር እርዳታ ገለመሌ ሰለቸን እባክህ አፈጥጠህ ጠይቀውና አጋልጠው። ከብልፅግና ጋርና ከኢጋድ ወርቅነህ ጋር ተነጋግሮ ነው
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 18 сағат бұрын
😅😅😅😅
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 Күн бұрын
እስክንድር ከአገዛዙ ቦታ ሳይመቻች እንዴት ዳውንት ላይ ተገነኘ ድርድር ለአማራ መልሶ የሚደፍቀው እንጂ ህልውናውን የሚያስከብርለት አብይ የሚደግፈውን አማራን ለማውደም በምን ምከክንያት ጦርነቱን ጀመረው ስለዚህ ፋኖ በድርድር ምንም ከመፈጀት ሊያወጣው እንደማይችል ታውቆ በድርድር ሰበብ ለመከፋፈል መሆኑ ታውቆ እስክንድር በመጀመሪያ ፋኖ አንድ የሚሆንበትን ሁኔታ ማመቻቸት ቅድሚያ ስራው ሊሆን ይገባል አለያ ለእርቅ መቸኮል ነጥብ ያስጥላል
@maranatachalla3428
@maranatachalla3428 8 сағат бұрын
እስክንድር ከፋፋይ ነው።
@dawitadinew2123
@dawitadinew2123 Күн бұрын
እስክንድር ወደ ሚዲያ እየመጣ ነው እንግዲህ የጎጃም ወደል የመንደር አውደልዳይ ሁላ እውቀት እየጠጣ ሊታከም ነው አቤት ጨዋነት አቤት ስክነት እውነትም ታለቁ እስክንድር ዘመነ ካሴ የሚሉት ወደል ይመጣና ይደነፋል ያናፋል ሲያስጠላ የማይጥም ወፍራም ወጥ
@nigatus.6889
@nigatus.6889 Күн бұрын
ለአነናትህ ንገራት
@ayniatle4834
@ayniatle4834 Күн бұрын
እስክንድር የአማራ ትግል ሾተላይ ነው
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 Күн бұрын
Eskinder is a symbol of failure. He is still failing. No success in his track. The exit strategy from his failure is negotiation with unnegotiable.
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
😅😅😅😅😅
@AndyLeMan-j9c
@AndyLeMan-j9c 14 сағат бұрын
Iskndr may, maybe, if he's lucky will have one and only one chance to unify with greater fano to proceed with a unified action and better transparency. Look, he spends a lot of time and effort , here and there, to clarify the situation . If at all he succeed he wins the hearts of some of his audience ,not a whole lot. This just breeds doubt and divisiveness. No matter the intention , it seems it's not going to work out , that is not the way. ONE FANO !!!
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Күн бұрын
ውሽት!!!
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 18 сағат бұрын
gote😅😅
@alexu183
@alexu183 2 сағат бұрын
በቶሎ ከትግሉ ካልወጣህ: አላስፈላጊ ዋጋ ትከፍላለህ። በየቦታው አትተርተር። ከሃዲ።
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 Күн бұрын
ፋኖም፡አርበኛም፡አይደለህም። በጥበጭ፡ነህ። ብዙውን፡እድሜዬን፡ታገልኩ፡ትላለህ፡ግን፡ምንም፡ታሪክ፡የለህም።ዘብዛባ። ንግግር፡እንኳን፡አትችልም።
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
tebeda 😊
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s Күн бұрын
I am just heartbroken. I could not believe what just Happened. Did Abiy allow him to speak freely? Very strange
@bengared2281
@bengared2281 Күн бұрын
ከመቸ ወዲህ ነው የወርቅነህ ኢጋድ ከፋኖ ጋር ተዋዋይ የሆነው። ይህ ውይይት ከመካሄዱ በፊት፣ ለምን በፋኖ አደረጃጀቶች መካከል ቅድሚያ ስምምነት/ መግባባት አልተደረሰም ?
@macktekle8584
@macktekle8584 Күн бұрын
ከፋፋይና የዶላር ነጋዴ ብለህ ጥራው
@lilianderson6675
@lilianderson6675 Күн бұрын
ዝምተኛው ገዳይ ታላቁ እስክንድር ምድረ እንደናንተ አይነቱ ባንዳዎችን የከረባበታችሁ! ጅሎች!🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@shenkorsoser
@shenkorsoser 16 сағат бұрын
አሉቧልታ ከሆነ ለምን ቃለምልልስ ማድረግ አስፈለገ??? ነው ወይስ የአሉቧልታን ትርጉም አታውቀውም???
@NetsanetKebede-h5n
@NetsanetKebede-h5n Күн бұрын
እነዚህ አወያዩን የተባሉ ድርጅቶች መንግስት ካልፈቀደ እንዴት ሄዱ ፡😊😊😊😊
@mebeacake
@mebeacake Күн бұрын
እረ ዝም በይዉ
@Momeyeop
@Momeyeop Күн бұрын
😂😂😂😂ቆየ እኮ እንደፈለጉ ቀጥታ የትግራይን የአማራን ተዋጊዎች ማወያየት 😂😂
@kb-uk2vx
@kb-uk2vx Күн бұрын
እኮ የተገኙት ጠምዛዦቹ
@meniliksolomon5833
@meniliksolomon5833 Күн бұрын
እስክድር በጣም ስልጣን ወዳድና የአማራን ትገል ለማኮላሸት የተነሳ ሰው ነው።
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅 gote
@hmmm4352
@hmmm4352 Күн бұрын
እስኬው የመርህ ሰው።
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu Күн бұрын
እስክንድር አሜሪካ ሄደህ ብትቀመጥ ይሻላል በቃህ ፖለቲካ ደክሞሀል
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 gotegna
@shetemalozageorg7697
@shetemalozageorg7697 Күн бұрын
ተነቅቶብሀል አታምታታ። በቃ ያንተም ሱስ ስልጣን ነው በአማራ ህዝብ ደም ላይ ተረማምደህ ሌላ ንጉሥ መሆን ነው የፈለግከው። እመነኝ አይሳካም ለምድ የለበስክ ተኩላ መሆንህ ታውቆብሀል።
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 gotegna
@Samfood-u7d
@Samfood-u7d Күн бұрын
ከሞገሴ ሽፈራው ጋር ትመሳሰላለክ ልበል አስካሁን ትመስለኝ ነበር ያሁኑ ፕሮግራምክ ነው ያጠራጠረኝ
@AbeFerede
@AbeFerede Күн бұрын
ኃይሉ ጎነፋና ወርቅነህ ገበየሁ የማን ናቸው እነኝህ ናቸሀው ሰባዊ መብት የሚያጣራልህ ፡፡ 90% ፋኖ በስራችን ነው፤ ደግሞስ የትኛው ቦታ ተመንግስት ጋር በየትኛው ቀንና ወር ነው
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
dedeb😅😅😅😅
@MakiaFacebook
@MakiaFacebook Күн бұрын
ኢጋድ ማነው የአፍሬካ ህብረት. ባለስልጣን. ብልፅግና የአሜሬካ ኢንባሲ በአብይ ትዛዝና ፍቃድ. ተቀብሎ የተንቀሳቀሰ አሮፓም እንደዛው.
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Күн бұрын
እሽክንድር፣ በአንተ አመራር ሥር ያሉት ፋኖዎች ከዘጠና በመቶ በላይ ናቸው?
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
😅😅😅😅😅
@የሸገርልጅ-መ1ቨ
@የሸገርልጅ-መ1ቨ 23 сағат бұрын
እስክንድር እንዳበደ ውሻ እየተክለፈለፈ ተደራድሮ የአማራን ህዝብ መብት አያስከብርም 5% እራስህ የምትመራው ሰራዊት ሳይኖርክ እንደት የአማራን ህዝብ ልትወክል ትችላለክ?? ከቻልክ ለአገዛዙ እጅክን ስጥና ለአማራ ህዝብ ትልቅ ውለታ ዋልለት!!
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅 gotegna negerew le asamaw zemen
@MakiaFacebook
@MakiaFacebook Күн бұрын
እስክንድር. ትግሉ አቅቶታል መሽሎኪያ ቀዳዳ ነው የሚፈልገው.
@derejeasfaw
@derejeasfaw Күн бұрын
እናትህ መቃብር ትግባ ጥንብ
@fisehakebede1102
@fisehakebede1102 Күн бұрын
Eskender must go
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@alexu183
@alexu183 2 сағат бұрын
ያንተ ቦታ ጫካ አይደለም። አቅቶሃል ውጣ።
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u Күн бұрын
ጭራሮውን ያልታወቁ ሀይሎች በቅርቡ ይጎበኙታል ታገሱ 🙈😂
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 18 сағат бұрын
😮😮😮😮 gotegna
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 14 сағат бұрын
@mekdesbalcha-s8f ያፈንዳጅ ያጎንባሽ ልጅ 😠
@alebachewgirna6345
@alebachewgirna6345 Күн бұрын
Eskinder you are a liar
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅 gote
@abebe7532
@abebe7532 Күн бұрын
Endeee‼️ Ante Aydel Ende Egnan mertew mertew Le deredi gabzewnal Yalkew ‼️😂
@yitayalmm
@yitayalmm 21 сағат бұрын
ሞገስ ደፋር ጠያቂነትን ተማር። እንግዶችህ መጥተው ሲዋሹ ጠበቅ አርገህ ለመያዝ ትፈራለህ። በሌሉበት ግን ትንተከተካለህ
@billowaaree5609
@billowaaree5609 Күн бұрын
ፈኖ ወይስ ፋፋኖኖ ሰውየው ፈኖ ነው የሚለው. The man is illusionst. He is almost crazy🤪
@meklitmandefro-b3v
@meklitmandefro-b3v Күн бұрын
Sjride person, je supposed to raise tje starvation earler aith tje FANO GRUPE. BUT HE IS CARING HIDDEN MISSION. HE NEEDS TO STOPE
@MengistuTotoba-sx7vn
@MengistuTotoba-sx7vn Күн бұрын
ሞገስ እስክንድር ብለህ በስሙ መጥረት ከፈራ ለምን ጌታዬ ብሌህ አተጠራውም ?
@DiboraZewudu
@DiboraZewudu Күн бұрын
ተው ተው ፋኖ አርበኛ ይቅርብህ አቶ ብልደራስ ከተሜው አረ ንካው ስምህ ስገጤውጋ ገብተህ ፋኖ ፋኖ ትጫወታለህ አይደል ሙት ሙትቻው
@aberakura9580
@aberakura9580 Күн бұрын
"አርበኛ ብትለኝ ደስ ይለኛል..." ታላቁ ንቅል እስኬው ዘ ሾጤ 😂 "በህይወት ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል..እዝጋቤር ይመስገን..." ጆካ ሞጌ ዜድ ዘ ሉጢ😂
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 17 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅 medre gote tenchacha
@DOMAWNew
@DOMAWNew Күн бұрын
I still have a copy of the newspaper, You were editor in chief and you published an article supporting the killings of tigrayans like Hitler did to the Jews..
@mastewalize
@mastewalize 23 сағат бұрын
ደም የሚያፋስስ ሰይጣን እየተጠቀመበት ነው።
@EssaBel
@EssaBel Күн бұрын
ሞገስ Thamk U ሰውዪውን እርቃኑን አስቀረኅው ጎጠኝነት ቆሻሻ ነው ሊደብቀው ቢፈለግም አልተቻለውም ውሸት በ ውሽት.....
@kuchuanimations1463
@kuchuanimations1463 Күн бұрын
ኦስክነድረ አልሸወደም ሞገስ ግን አውቆ ተሸወደለት። የተወያያችሁበት እውነት ከሆነ ለምን ስለውይይቱ የጋራ መግለጫ አልወጣም?ለምን ምስጢር ሆነ? እስክንድር ያው ድርቅ ያለ እመኑኝ ነው የሚለን። ለሕዝብ ያለውን ንቀት በድጋሚ የሣየ ነው።
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 12 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂ፈኒ እስክንድር 😂😂😂
@mumuye5
@mumuye5 Күн бұрын
ለአማራ ሕዝብ አስበህ ሳይሆን የስልጣን ጥማትህ ነው ስህተት የሚያሰራህ በመጨረሻ ዘመንህ ታሪክህን አበላሽተህ ለማለፍ አትፈልግ።
@nigusumersha298
@nigusumersha298 Күн бұрын
ጥንብ ወያኔ ነህ
@derejeasfaw
@derejeasfaw Күн бұрын
እናትህ ዘመኗን መቃብር ትግባ
@NetsanetKebede-h5n
@NetsanetKebede-h5n Күн бұрын
እስክድር ከጎጃም ሲባረር ወደ ሽዋ ከሽዋ ሲባረር ጎደር ይህ ሰው ጤናው የለለው ከፋፋይ የስልጣን ጥመኛ ነው በተሎ ከአማራ ፋኖ ትግል መወገድ አለበት ፡፡
@Addis-g3u
@Addis-g3u Күн бұрын
ፈሳም!!ዝም ብለህ ክፍት ከርስህን እዬሞላህ ፈስህን ፍሳ!!
@shulukashanka-z4w
@shulukashanka-z4w Күн бұрын
ስልጣን ቢፈልግ እንደ ኢዜማዎች እና እንደ አብኖች ቀድሞ መቀበል ይችል ነበር።
@AlemDady
@AlemDady Күн бұрын
​@@Addis-g3u ባንዳ ነነው ከርሳም
@nigusumersha298
@nigusumersha298 Күн бұрын
ደደብ ነህ
@everylilthing1
@everylilthing1 Күн бұрын
😂😂የtiktok አላበቃ ብሎሽ እዚም ባዶ ጀሪካን ጭንቅላትሽን እንደ ከበሮ አታጩሂብን
@Usernure2880
@Usernure2880 Күн бұрын
"የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ይላሉ አበው" የማይመስል ነገር አታውራ አንተ ደንቃራ። No more Eskinder in Amhara Fano stuggle! መንግስት መሀሪ ነው ብለሀል ተመለስ በጊዜ።
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 23 сағат бұрын
እስክንድርና ልደቱ ብሎ ፓለቲከኞች አይገቡኝም።
@mekdesbalcha-s8f
@mekdesbalcha-s8f 18 сағат бұрын
dedeb temert bat anatu lay beserabetem aygebawem😊
@ethioptv2015
@ethioptv2015 Күн бұрын
ቡፌ ፊት..ፀረ አመራ..
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
58:51
VOA Amharic
Рет қаралды 11 М.
የአማራ ፋኖ በጎጃም አቋሞች፣ የተፈጠረው ስድስት አሰላለፍ!
1:18:27
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
ልዩ ቆይታ ሀብታሙ አያሌው ጋር #አማራ_ፋኖ #fano
30:23