አዝናኝ የበዓል ዝግጅት

  Рет қаралды 140,863

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 290
@TheFhdude
@TheFhdude 3 жыл бұрын
Dave በጣም ነው የሚያስቀው። የራሱ ፕሮግራም ያስፈልገዋል። Natural talent ማለት እንደዚህ ነው፤ ምንም ሳይዘጋጅ፣ ምንም ስክርፕት ሳይኖረው እዛው እየፈጠረ ነው የሚያስቀው። እያሳለፍክ የእርሱን ነው ያየሁት።
@ferehiwotgetachew4844
@ferehiwotgetachew4844 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም በተለይ ዴቭን የቸኮሌት ገንፎ 😘😘😘😘😘😘
@fikerhabeshawit9991
@fikerhabeshawit9991 3 жыл бұрын
ለመላው የክርስትያን እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@Etbarkel
@Etbarkel 3 жыл бұрын
የውጪ አገር ቫይን ያዝናናኝ ነበር በጣምም ነው የማይየው. አሁን ደግሞ በአገሬ ልጆች ደግሞም በእኩዬቼ መዝናናት በመቻሌ እጅግ ደስ ብሎኛል. በርቱ ❤
@ALFAFI23
@ALFAFI23 3 жыл бұрын
Hello Ethiopians it’s me Deva
@amirseid8441
@amirseid8441 3 жыл бұрын
Deva is the best wakake nawe yalkute
@abenezeramanu6640
@abenezeramanu6640 3 жыл бұрын
Deva u r ma beset...ante yeserahewe seletekorte azegalehu 😥😥😭😭
@TheFhdude
@TheFhdude 3 жыл бұрын
Dave በጣም ነው የሚያስቀው። የራሱ ፕሮግራም ያስፈልገዋል። Natural talent ማለት እንደዚህ ነው፤ ምንም ሳይዘጋጅ፣ ምንም ስክርፕት ሳይኖረው እዛው እየፈጠረ ነው የሚያስቀው። እያሳለፍክ የእርሱን ነው ያየሁት።
@israelsergawi7831
@israelsergawi7831 3 жыл бұрын
Deva ye arda lij
@YonasTilaye
@YonasTilaye 3 жыл бұрын
1gna deva
@yohanneshadera1055
@yohanneshadera1055 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግንኙነት ነው። እንደዚህ ዓይነት አንድነት የነገዋን ኢትዮጵያ በናንተ ላይ ለማየት ችለናል። ነገ ሌሎችን ጨምራችሁ ሰፋ ብላችሁ ማየት እንፈልጋለን።
@الال-ن6د
@الال-ن6د 3 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና ባዕል ይሁንላችሁ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ከሁሉም 1ኛ ዴቭ ከስራወቹ ሁሉ ያስገረመኝ ባላገሩ አይደል ላይ ልክ እደዳኛ የሠራው ዴቭ ጀግና!!!
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 3 жыл бұрын
ሁላችንም ምርጦች ናችሁ ግን ግን ለኔ አንደኛ ደቫ ነው ስወደው
@zaharahussen7211
@zaharahussen7211 3 жыл бұрын
ሀዩየ ማሬ የኔ አመለ ሸጋ ስነ ስረአትሽ ደስስ ሲል የኔ ዉድ ቀጥይበት
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 3 жыл бұрын
ከመቼ ነው ዝምታ ስነስርዓት የሆነው
@afrotube3610
@afrotube3610 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ!!!!
@semutube8222
@semutube8222 3 жыл бұрын
ሁላችሁንም ዴቫ ይቦንሳችኃል😍
@tt4141
@tt4141 3 жыл бұрын
ሰወዳችሁ በፍቅር ነዉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤
@ayak2273
@ayak2273 3 жыл бұрын
አርት ቲቪ በጣም ወረዳቹህ ስንት ምሁር ባቀረባችሁበት የማንንም እንጭጭ እዚ ታበጫርቁብናላቹህ በጣም ወረዳቹህ
@ebisabekele3403
@ebisabekele3403 3 жыл бұрын
inspire Ethiopia the best you forget!
@ethiopiantraveller3227
@ethiopiantraveller3227 3 жыл бұрын
Hayuti or YutiNass is the best!!!💖
@dahab8362
@dahab8362 3 жыл бұрын
እስቲ የገና ስጦታ like ጠቅ ጠቅ አድርጉ ኮመተሮች
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 3 жыл бұрын
ሚጠቀጠቀውን አምጪዋ😜
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ዋው በጣምነው ደስስስስ የምትሉት ፍቅርለሁሉምነገር አስፈላጊነው ፍቅራቹን ያብዛው
@life8242
@life8242 3 жыл бұрын
ስንት ለጥበብ መስዕዋት የከፈሉ ኢትዮጵያን እያሉ በአልን ከነዚህ ጋር እንደዚህ እንዲጃጃሉብን ያረጋችሁ የስራቹን ይስጣችሁ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 3 жыл бұрын
አናት አናቱን ነው እኮ የሚመለከተው ሰው ትንሽ ብልጭ ማለት በቂ ነቅ ጥበብን እማ ወዴት አግኝተዋት ሚድያው ሁሉ እነሱኑ ነው የሚጋብዘው ተደራቢ ናቸው በሰው እይታ ያሉ
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 жыл бұрын
እባካችሁ ቲክቶከሮች እየተጠባበቃችሁ አውሩን እባካችሁ 🙄🤩🤩🤩
@ephremtesfaye7561
@ephremtesfaye7561 3 жыл бұрын
keep it up guys....deva gin teleyaleh brother😂😂
@betelbbb3884
@betelbbb3884 3 жыл бұрын
ዴቭ ዲያስፖራ ይመስለኝ ነበር 😂😂😭😭
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 3 жыл бұрын
ለኔ ሁላችሁም አንደኛ ግን አዩዬ ትለያለች የኔ ቆንጆ አዩዬ ስወድሽ ❤️
@ሀናማርያም-ሐ2ቸ
@ሀናማርያም-ሐ2ቸ 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው ደስ ትላላችሁ በተለይ አጨራርሳችሁ ያምራል ፍቅራችሁ ይብዛ
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 3 жыл бұрын
DEVAAA😍😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❣️❣️🎉🍒
@sibet548
@sibet548 3 жыл бұрын
Ewedachewalew😘😘
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ 3 жыл бұрын
Betami new yemiwodachu betami new yemitasikugna 😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍
@dagy_tube
@dagy_tube 3 жыл бұрын
arif new yaznanal....gin ye Abel interview aynefam....ayaznanam
@sofeyaebrahime6915
@sofeyaebrahime6915 3 жыл бұрын
ሀዩቲ የኔ ማር ፀባየ ሰናይ ስውድሽ
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ጎበዞች ናችሁ irespect allof በተገኘው አጋጣሚ ራሳችሁን update ማድረጋችሁ የሚበረታታ ነገር ነው
@brunoatan5848
@brunoatan5848 3 жыл бұрын
Deva #1 newu manm esu layi ayidersm
@mindaandargachew2017
@mindaandargachew2017 3 жыл бұрын
የራስን ማወደስ ታላቅ ህዝብነት ነው .... የኛ ምርጦጭ ኑሩልን..... ሴቶቹ ግን ቀልድ ላለማባከን ነው... ያልቅባቸዋል እንዴ
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 3 жыл бұрын
ዴቫ አንደኛ
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 жыл бұрын
እኔ ዴብ ይመቸኛል 🥰
@yohank8478
@yohank8478 3 жыл бұрын
ቲክታኮች እስኪ ስለ ኢትዮጵያ ስሩ እርስ በርስ እንድንዋደድ:: በየክልሉ እየሄዳቹ አይተን ሰምተን የማናውቀውን ነገር አሳዩን
@abenezerdaniel726
@abenezerdaniel726 3 жыл бұрын
From Canada wow what a show.
@Lifep81
@Lifep81 3 жыл бұрын
You well
@Seraphina_blackwood
@Seraphina_blackwood 3 жыл бұрын
መልካም በአል ተመኘሁ እናንተም ተመኙልኝ በlike
@meskearamtadele2979
@meskearamtadele2979 3 жыл бұрын
እኔ ምለው ነጌቲቭ ኮሜንተሮች ካልተመቻቹ ለምን ታያላቹ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
የኔ ኢትዮጵያ ናችሁ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 жыл бұрын
ዴቮ እኮ ትችላለህ 🎁🎁🎁🎁🎁
@Elicha-uc8mv
@Elicha-uc8mv 3 жыл бұрын
እኔ ግን ዛሬ ገና ሁላችሁንም አወኳችሁ እስከዛሬ አላውቃችሁም
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
አራት ኪሎ entertainment & ሃይቲ አንቺም በሃይማኖትሽ እኔም በሃይማኖቴ ብላችሁ ብትጣመሩ ጥሩ ይመስለኛል የማታው ፕሮግራም ላይ የምወዳትን የቲን አለማየቴ ከመሽ ፈቃድ ባለማግኘቷ ወደ ቤቷ የተከተተች መስለኝ Good job 👏
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 жыл бұрын
ብሎ ነገር የለም በሀይማኖት ቀልድ የለም
@muluderbie3260
@muluderbie3260 3 жыл бұрын
እስኪ የዚህ ፕሮግራም አላማው (ሊስተላልፉ የፈለጉት መልእክት) ምን እንደሆነ የገባው ሰው ንገሩኝ ።አንድ ፕሮግራም ሲዘጋጅ በዛ ፕሮግራም ላይ በማዝናናትም ቢሆን የሆነ መልእክት ሊኖረው ይገባል ለዛውም በአንድ ትልቅ ሚዲያ ስር የተዘጋጀ ።ታዋቂ ሳይገባቸው አጨብጫቢ ተከታዮች ስላሏቸው ከሆነ ትልቅ ስህተት ነው ።
@ephremtesfaye7561
@ephremtesfaye7561 3 жыл бұрын
mulu derebe😂😂😂...bezi sem comment aykebdem
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
በጣም
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 3 жыл бұрын
ማሥጨብጨብ ችሎታ እና ሥራ ይጠይቃል! እ?
@samrawittesfaye9697
@samrawittesfaye9697 3 жыл бұрын
alamawma maznanat nw egna demo teznantenetal, anchi kalteznanash mnm mareg aychalm
@lendonfashionshoes4470
@lendonfashionshoes4470 3 жыл бұрын
Ere betam egnan aznanun enesum mirt agatami honelachew yimechachew lesirachew kezim belay yigebachewal
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 3 жыл бұрын
የቴክቶክ እብዶች ሰላምናችሁ 😊ሀዩቲእናዴቭ በጣምያስቃሉ😁😁😁😅
@noriaal2683
@noriaal2683 3 жыл бұрын
ወይ ደስ ትላላቹሁ የእውነት
@ችዬውልኑር
@ችዬውልኑር 3 жыл бұрын
ዴቭ ምሩጡ ሃዩቲ ምን ሆና ነው ሳትፈልግ ነው የመጣችው
@Tadseb
@Tadseb 3 жыл бұрын
በጣም ዝም አለች አወ
@ዜድሻእናፈራህ
@ዜድሻእናፈራህ 3 жыл бұрын
ወይኔ ደድ ድትሉ ስወዳችሁ ሠይሙ ስታምር
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
ዴብእኮ ይለያል ከምርየሖነአዝግስወደው
@ADWA1888Amhara
@ADWA1888Amhara 3 жыл бұрын
ሀዩቲ አንደኛ
@beki9995
@beki9995 3 жыл бұрын
አብሬአችሁ እንዳለሁ እየተሰማኝ ነው ያየሁት
@munas.abdella3906
@munas.abdella3906 3 жыл бұрын
Yutiy/Hayat is my special
@habte9575
@habte9575 3 жыл бұрын
yeti iz number one also beautiful
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
እኳን አደረሳቹ ስታምሩ
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 3 жыл бұрын
አያትና ዴቭ ይችላሉ 👍😘
@yordanoskefale328
@yordanoskefale328 3 жыл бұрын
ዴቫ ትለያለህ ❤️❤️❤️
@meski5373
@meski5373 3 жыл бұрын
Davo eko atawra 😂😂😂❤️
@just_j12
@just_j12 3 жыл бұрын
Know a days arts tv was the best
@muhidinahmed2372
@muhidinahmed2372 3 жыл бұрын
Hijabshn lemen wedehwala adergshew?
@phonerepairs1186
@phonerepairs1186 3 жыл бұрын
Hidden talents... ;-) Beki can be a perfect host/moderator(I loved it) Abela you can interview as serious as a journalist Deva demo "bchegna feqad yalew AZG" ... lol Chickochu gn ..chewa chewa tchawetalachu aa?! ...I'm no ticktolker but hulachunm wedachualew
@mikiyasabrham3049
@mikiyasabrham3049 3 жыл бұрын
deva andegna neh betam new mitemechgn
@lendonfashionshoes4470
@lendonfashionshoes4470 3 жыл бұрын
Mirtocho betam new mitimechugni hulachum betam ewedachuoalew
@telileaman8720
@telileaman8720 3 жыл бұрын
yut betam konjo nesh temchegnalsh
@reallifeethiopia7677
@reallifeethiopia7677 3 жыл бұрын
Dava and hayuti the best the rest I dnt know
@dawitzewdu8335
@dawitzewdu8335 3 жыл бұрын
Dave betam newu yemwedewu Nefffffffff amet ynurlgn Eyasake
@Angel-xe4qv
@Angel-xe4qv 3 жыл бұрын
Hayuti na davo ❤️❤️❤️
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 3 жыл бұрын
ቲክቶክ መንገድ ከፈተላችሁ አወጣችሁ አመስግኑ
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 3 жыл бұрын
የሚገርመኝ ሁላቹሁንም አላውቃቹሁም እግዚአብሔር ይመስገን ልብ አድርቅ ናቹሁ በገና በዓል ደስታዬን አጠፋቹሁብኝ
@ተመስገንሚስጥር
@ተመስገንሚስጥር 3 жыл бұрын
_እኔ የደቭ አድናቂ ነኝ_
@nattyman1399
@nattyman1399 3 жыл бұрын
Davaa 16:17
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
ምርጦች
@romaroma1651
@romaroma1651 3 жыл бұрын
የኔ አዝጎች ዴቫ በተለይ ያገሬ የአምቦ ልጅ 03 ነኝ ይመችህ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 жыл бұрын
ከቲክቶክ መንደር ነፃ ስለሆንኩኝ ከሀያት ዉጪ የተቀሩትን አላዉቃቸዉም ለመጀመሪያ ጊዜ ሣያቸዉ
@samaharloveethiopia5254
@samaharloveethiopia5254 3 жыл бұрын
በጣም ከሚገርም በቲክቶክ ተዋውቀን የተለያዬ ሓገር ሆነን ሠውን ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው የሚል ግሩፕ ከፍተን ሠውን በመርዳት ላይ ነን
@avicii2350
@avicii2350 3 жыл бұрын
23:43 Dave: animation kimal timeslaleh🤣🤣
@sabamohammedsabamohammed3939
@sabamohammedsabamohammed3939 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@meskimele5264
@meskimele5264 3 жыл бұрын
Lv u so much all
@hayatumri1213
@hayatumri1213 3 жыл бұрын
Abrachuw tetihonu des yelenal bertu👍
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 жыл бұрын
እኔኮ ደቭ የሚባለው ልጅ የሚኖረው ከኢትዮ ወጭ ይመስለኝ ነበር ለካ ኢትዮ ሁነህ ነው ጉራህን የምረጭብን ይብላኝልህ 😄😄
@HaboBt
@HaboBt 3 жыл бұрын
ሀሹ ግቴ ወላይትኛ ደስ ይላል።👍👍
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
የኔውዶይ ደስስትላላችሁ
@yilakgelaw4229
@yilakgelaw4229 3 жыл бұрын
Dave is no 1
@selmankemal2929
@selmankemal2929 3 жыл бұрын
ምድረ በጬ ምንም ቁም ነገር የሌለው ነገር ላይ ጊዜህን ፍጅ አዳሜ ሃዩቲ ግን በእምነቴ አልደራደርም ያልሽው እንዲህ ለመሆን ነው
@eyobablack7616
@eyobablack7616 2 жыл бұрын
ሃዩ ማያውቅ እኮ የቁጥር ስልክ ያላቸው ብቻ ነው እንጅ
@govfif7133
@govfif7133 3 жыл бұрын
davaaaaa💓💓
@tiyaare4960
@tiyaare4960 3 жыл бұрын
Hayun yamayek sew yelam ene ke moyale neng hulum ye moyale sewoch batem nw miwadush berchi
@tube9602
@tube9602 3 жыл бұрын
ለምዶባችሁ ነው የቲኪቶክ መንደር አስመሰላችሁት አትደማመጡም
@tadelkumsa6801
@tadelkumsa6801 3 жыл бұрын
There is not joke's this standup comedy
@orthodoxy-s8z
@orthodoxy-s8z 3 жыл бұрын
yikrta ene altmchgnm yhulachihum except devina yarada lij
@ችዬውልኑር
@ችዬውልኑር 3 жыл бұрын
አንደኛው ልጅ ደም ውጪ ላይ ቃለመጠቅ ያደረከውን ከሚኮ አልተገናኝቶም ከሚለው ፕሮግራም የሰረከውን ነው
@soulooak1593
@soulooak1593 3 жыл бұрын
"endale Taste 'achihu mt new "🤣🤣🤣🤣👍👍
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
መጨረሻው ያበደነው
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 3 жыл бұрын
Fiker nachu ❤👈😘
@storyreact
@storyreact 3 жыл бұрын
Soon 500ksub
@legetatube8136
@legetatube8136 3 жыл бұрын
Deva yeleyal
@ፍቅርከውሎልጂ
@ፍቅርከውሎልጂ 3 жыл бұрын
ሀያትየ የኔ ልዩ ስታምሪ
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 жыл бұрын
ሁሉም በየሙያው ይሰባሰባል የመዳም ቅመሞች የት ሂደን ፈታ እንበል እደ ምሩጡ በቃ
@tamratdamitew8740
@tamratdamitew8740 3 жыл бұрын
ጆከሩ ግን የከሰረ ካድሬ ነው ምትመስለው።
@channal376
@channal376 3 жыл бұрын
ዴቭ ትችላልህ አንተ አዝግ
@Forum12345
@Forum12345 3 жыл бұрын
ማነው ከኛጋር ቁረአንና ኪታብ በተጅዊድ መማር የሚፈልግ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ጥሩ ነገር ይማሩበታል ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@yaros_media
@yaros_media 3 жыл бұрын
ማናቸው??????
@lojabaharu3862
@lojabaharu3862 3 жыл бұрын
Sewoch😁
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 92 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 126 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 25 МЛН
ተቀበል - ልዩ የገና በዓል ዝግጅት @ArtsTvWorld
51:39
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 92 МЛН