ነብሰ ጡሯ ሰራተኛ ሚስጥሩን ዘረገፈችውየ4 ወር ፅንሱ ከባል አይደለም....

  Рет қаралды 37,922

ACCOUNTING AND BUSINESS

ACCOUNTING AND BUSINESS

Күн бұрын

Пікірлер: 325
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M Ай бұрын
መልዕክቴ ለሄኖክ ነው በመጀመሪያ በደረሰብህ ክህደት እና ድራማ አዝናለው። አዲስ ነገር በሰማህ ቁጥር እራስህን እየሳትክ ነው። ማድረግ ያለብህ 1ኛ ሚስትህን ፍታ 2ኛ ፅንሱ በ DNA ይረጋገጥ። በመጨረሻ ውርሻው የብቻህ ነው ለሚስት ማካፈል አይገባህም እሷ ምትካፈለው ያፈራችሁትን ብቻ ነው።
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ Ай бұрын
ውይይ ዩወድት ተበየዋ ሱበሀን አላህ ምላሷ አኡዙ ቢላ ስድ ነሽ ባለጌ ወልዶ ያሳደገሽ
@abebabelay3021
@abebabelay3021 Ай бұрын
የውርስ ገንዘብ የራሱነው እንጅ የሚስት የማካፈል መብት የለውም
@MariaDebs-cq2rv
@MariaDebs-cq2rv Ай бұрын
ሁለቱንም ለህግ ማቅረብ አለብህ ጋዜጠናው ሁለቱንም በህግ መጠየቅ አለባቸው ለሌላውም ትምህርት ይሆናል
@Mekresilassie2Asfaw
@Mekresilassie2Asfaw Ай бұрын
ሄኖክ ከኝህ ሰውየ /ከእድሜ ባለፀጋ/ ተወልደህ ተምረህ እንዴት ይህችን ተሳዳቢ መሃይምን ሴት ታገባለህ ? ስንት የተማሩ ጨዋ ሴቶች በሞሉበት አገር እንደዚች ያለች ከሴተኛ አዳሪ የማትሻል አሰዳቢ ሚስት ታገባለህ ? አሁንም አልመሸም እንኳንም ያልወለደች። ከዚህ በኋላ ፍችውን በሕጋዊ መንገድ ጨርስና በመጀመሪያ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ። እሱ ሲፈቅድልህ በደንብ ተጠናንታችሁ ሌላ ሴት አግባ። ከእነዚህ አታላዮች ጋር እድሜህን አትጨርስ።
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
✍️✍️✍️ጋዜጠኛዉ እነዚህ ሴቶች ነገና ከነገወዲያ ለገንዘቡ ብለዉ እንዳይገሉት ይጠንቀቅ ሚሥቶቹ በንዋይ ፍቅር የተለከፉ ነገሮች ናቸዉ ❤❤❤❤
@Ehetmariyam-k2f
@Ehetmariyam-k2f Ай бұрын
በዚህ ልክ ውርደት ምነው እህቶቼ ምን ነካችሁ እግዚአብሔር እያመሰገናችሁ የቀን ስራም አረብ ሀገርም ሰርታችሁ አትኖሩም ልጅ ተብዬውም ሰርተህ ኑር ውርስ ውርስ አባት በህይወት እያለ ነውር ነው😢😢😢 ይደብራል
@DebrituChane-zh9fv
@DebrituChane-zh9fv Ай бұрын
ሄኖክ ከነዚህ ልጆች ጋር ያለህን ነገር ሳትጨርስ ከአባትህ ውርሱን እንዳትወስድ ለብር አሰፍስፈው የሚጠብቁህ ስለሆኑ ቀድመህ ተለያቸው።
@ganat12345
@ganat12345 Ай бұрын
ወንድሜ,እንኳን,ደህና,መጣህ,እነዚህ,,ሴቶች,,መጠናት,አለባቸው,,ያረገዘችው,የሱካልሆነ,,ልጁንለመጉዳት,,ነውየመጡት,,ተልከው,,ነው,,
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y Ай бұрын
አፈርብይ ነፍፍ ከይህ ቀደም ሰምቻታለሁ ይችደደም ለህግ አቅርባቸውመሰሪወች❤❤❤
@MakurdHdeu
@MakurdHdeu Ай бұрын
ትክክል ልጅ እያለ ልጅ ልጅ አይወርስም ልጅ ነው የሚወርሰው
@meseretseyoum3970
@meseretseyoum3970 Ай бұрын
ወይ የግንዝብ ፍቅር የሜገርም ቤተስቡ ናችው
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
ይህ ትልቅ ትምህርት ለማንኛውም ሰው ይሁን
@believeingod1623
@believeingod1623 Ай бұрын
ይህችን ባለጌ ሴት ለምን አታስወጧትም እንደኛ አባትና ልጅ ብቻ ይነጋገሩ ምን አገባቸውና ነው በአባትና ልጅ መሀል ምን አግብቷቸው ያቦካሉ ገንዘብ ፈልገው የሚሆኑትን አሳጣቸው
@Frutgalagame
@Frutgalagame Ай бұрын
D n a ሳላረግ እንዴት ልያምን ቻለ😊አየ ብር ማያረገው የለም
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Ай бұрын
ሄኖክ አይዞህ በየጊዜው እያበዱህ ነው ጽንሱን DNAይመርመር እራስህን አረጋጋ
@AbdullahBader-x7y
@AbdullahBader-x7y Ай бұрын
እግዚኦ እንዴት አስችሎሽ የእህትሽን ባል አቀፍሽ አንተስ እፍረተቢስ የሚስትክን እህት እንዴች አቅፈህ ተኛህ
@ritahaile1787
@ritahaile1787 Ай бұрын
Esu alawekem. Be medehanit afezezew naw.
@ጧፍ
@ጧፍ Ай бұрын
የዚህ ቤት ጉድ ማለቂያ የለዉም
@ajomam7898
@ajomam7898 Ай бұрын
Biritii amanuu moo Namatii amanii isinii dhisii jaraa hudaa dhisii Aboo
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Ай бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃቹሁ እስት በቅንናት 100kአስገቡኝ
@Alex-z4x
@Alex-z4x Ай бұрын
አየዞህ ወንድማ ራስህን ጠብቅ አትበሳጭ ለገንዘብ የማይደረግ ነገር የለም በሂወትህ እንዳይመጡብህ 9:22
@meryammeryam8098
@meryammeryam8098 Ай бұрын
አይዞክ❤ወድም
@MignoteFikre
@MignoteFikre Ай бұрын
ዮዲት በጣም መንደሬ አለሌ ሴት ነች❤❤❤
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Ай бұрын
አዩዘህ ወንድሜ ራሰህን ጠብቅ አትበሳጭ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@addisderasa5985
@addisderasa5985 Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ😢😢😢😢
@mulukassa5774
@mulukassa5774 Ай бұрын
ጋዜጠኛ በጣም አዘንሁብህ ሳይሞቱ ውርስ በጣም ሾህን አወረድኽው ወይስ ድራማ ነው በጣም አስጠላኝየሚያስተምር አይደለም ዋው በጣም ያስጠላል
@WebedelWeretew-id5mw
@WebedelWeretew-id5mw Ай бұрын
አባታችን ከተፋቱ በሗላ ያውርሡ ይች ባለየናት ድኤኒ ይመርመር
@BvSs-lj6kx
@BvSs-lj6kx Ай бұрын
Abet geta ho lee sawu afete belwo😢😢😢😢😢 Henoke 2 satechow le ante anowu. Qoshasha setoche
@AllemAllem-g6k
@AllemAllem-g6k Ай бұрын
ምርመራ ታድርግ
@MariaDebs-cq2rv
@MariaDebs-cq2rv Ай бұрын
አንቺ ባለጌ ባልሽን ክደሽ እንደገና አባቱን ትሰድቢያለሽ ምን አግባብ 10 ቢያገቡ ካጂ የልጁን DNA ምርመራ ይደረግ ምናልባት የሱ ይሁን አይሁ ማረጋገጥ ነው በመጀመሪያ ከዛ ውርስ ይደርሳል ምን ጉድ ነው ሴቶቹ ለውርስ እንጂ ፍቅር የላቸውም
@abozenechbiru7113
@abozenechbiru7113 Ай бұрын
ፅንሱ DNA ይመርመር
@nanatefera6610
@nanatefera6610 Ай бұрын
በናትህ ሄኖክ አሁን ላይ ከአባትህ ጋር ስለዉርስ አታዉራ ሁለታችዉም ቁጭ ብላቹ በጥሞና አዉሩ እህተማማቾቹ ባለጌዎች ናቸዉ ንብረት እጅህ እንደገባ ይገሉሀል በጣም ጥንቃቄ አድርግ ንግግራቸዉ ሁሉ ጥቅም ነዉ ተረገዘ የተባለዉንም ልጅ አስመርምረህ እወቅ
@KedistMeteke
@KedistMeteke Ай бұрын
እነኝህ ሁለቱም ሌቦች ናቸው ቤትህንም አትስጥ ልጁንም በደንብ አስመርምር ይመስለኛ የተደራጁ ማፊያ ናቸው
@Elyasahmed-x5i
@Elyasahmed-x5i Ай бұрын
የልጅቶን ድምፅ ሌላ ቦታ ሰምቼዋለው ልበል
@Burtukaan314
@Burtukaan314 Ай бұрын
Henok Ayizo E/R Kata Ganw Wada Imnat Hid Sawu Atiman
@ReditAserat
@ReditAserat Ай бұрын
የኔ ጌታ ከሰዎቹ ችግር የጋዜጠኛው መሰቃየት ነው የሜያሳዝነው
@fretaabraha1268
@fretaabraha1268 Ай бұрын
ምን አይነታት ሽጋር አየ 🙏🙏🙏
@almazreta9110
@almazreta9110 Ай бұрын
አንቺ እራስሽ አረመኔ ነሽ አንቺ አንድና አንድነዉ ገንዘብና ገንዘብ ነዉ ሁለቱም አረመኔ ናቸዉ እግዚኦ እነዚህ ሴቶች ምንም አይነት ንብረት ማግኘት የለባቸዉምወንጀለኞች ናቸዉ የስራቸዉን ነዉ ማግኘት አለባቸዉ
@merikonjo798
@merikonjo798 Ай бұрын
የመሪመር😢😢😢 ሂኑኪያሳዝናሊ
@ajomam7898
@ajomam7898 Ай бұрын
Subana Alhaa
@TesguAberham
@TesguAberham Ай бұрын
እቺ ሀገር ግን ወዴት እያመራች ነዉ
@jijitube6557
@jijitube6557 Ай бұрын
የነዝህ ጉድ ማለቃ የለሁም
@እራቢቲአራጌ
@እራቢቲአራጌ Ай бұрын
ብልግና
@KeyoSanjaw
@KeyoSanjaw Ай бұрын
አባቱን በዚ ልክ ስትናገር ዝም ይላል ቦርክላ
@Helen-hf8mr
@Helen-hf8mr Ай бұрын
እረየትእንሂድ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Ай бұрын
ገነት ይገቡ ነበር ተመችቶኛል😂 ወይ የናንተ ደራማ ይደንቃልኮ?🤔🙄😊😀 ለክርስትና ልጂም መውረስ ይገባዋል አላለችም😂 ለአባ ክርስትና ልትሰጣቸው አስባ ነው መሰለኝ😂 ወቼው ጉድ😂 ሌባ ሲስርቅ ተስማምቶ ሲካፍል ይጣላል የሚለውን ምሳሌ በነዚህ እህታማቾች ነው ያይሁት ጉድ በል ሀገሬ ጎንር😂
@tru1614
@tru1614 Ай бұрын
ጋዜጠኛው ለምን ዝም ትላለህ እርዳው እነዚህን ክፍ ሴቶችን ለምን አፍቸውን አታዘጋቸወም በጣም የገንዘብ ሰዎች ናቸው ሄኖክን ጠብቀው እንዳይገሉት
@HiwMele
@HiwMele Ай бұрын
ምንገባሽ
@wediselie2621
@wediselie2621 Ай бұрын
Gazietena gn betam fezaz neh ye hgi akal yelem endiye
@manolisdalenza4121
@manolisdalenza4121 Ай бұрын
Dna argilet ibakkh
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn Ай бұрын
ድጋይ ብይና የኔ ልጅ ቢወልድ አይደል ለልጁ ለሱያለመሰጠት መብቴ ነው ማፈሪያ ምን አገባሸ አተላ ማፈራቸው ወላጆቻችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መጀመሪያ ልጁ ልጄ ነው ይበል አይደል ለንብረት መካፈል እርካሾች ሲያሰጠሉ አፈር ብሉ አፈር ያሰበላችሁ ልሳናችሁ ይዘጋ ይቺ ባለጌ ምናገባሸ አሰር ይውለዱ ፈጣሪ እሜ ሰጥቶአቸው ሆሆሆሆሆሆሆሆ
@MartaHayla
@MartaHayla Ай бұрын
አረ ወየው እዴ ምን አገባሽ
@Adanech-yv3lc
@Adanech-yv3lc Ай бұрын
Yaa waqaayyoo atti nu olchii maal tun balaageewan qoshaashan gantuudha dhugaa yoditis mazaanis agzow obbooleesa keenya henok waqaayyoo sii waliin yaa ta, u 🙏❤ dhugaa baayee nama gadiisisa wanti maatiin kun keessa jiru jagna keenya gamena show jabaadhu waqaayyoo sii yaa gargaaru 🙏❤ garuu ammas DAN gochuu qabdu
@meseretseyoum3970
@meseretseyoum3970 Ай бұрын
ምን ሴያርግ ነው ያገባት የቺ ባለጌ ነች ዬዴታ
@kidsworlds754
@kidsworlds754 Ай бұрын
እኒው ገረመኝ ዮዲት ብትሆኝም ውርሲ ጋገባጥ ጀምሮ የተጠራ ንብረት እንጂ እኣባትየው ሃብት ልምንድነው የሚገባት ህግ ኣያፈቅድም
@asianilo2894
@asianilo2894 Ай бұрын
ገዜጠኛ ይችን ባለጌ አፋን ብለህ አባረህ እማትዘገ አውቀህ ታጣላለህ ህጉን ታውቃለህ ለማነው እምታወርሰው ብለህ ለምን ትጠይቃለህ ሰውየው በህይወት እየለ ውርስሰ ብሎ ነገር ብሎ ነገር የለም ሄኖክ ሁለቱም ለገንዘብ ነው የቀረቡህ ሁለቱንም ከህይወትህ አጣና ጣል እና በሰላም ኑር በቁምህ ነው የገደሉህ አይናቼውን እንዳታያቼው አውጣና ጣላቼው
@gizachew-l4e
@gizachew-l4e Ай бұрын
hulachum genzeb wedaji nachu
@Alex-z4x
@Alex-z4x Ай бұрын
ምንአገባሽ አስር ቢወልዱ ምንቤትነሽ ለምን ወለዱ ምን አገባሽ ምን ቤትነሽ ባሌጌ ሰዎችናቹ 13:44
@MunaAhmed-z9f
@MunaAhmed-z9f Ай бұрын
Anadema yatenra yalem
@pleasantpleasa
@pleasantpleasa Ай бұрын
ሄኖክ የምር ታሳዝናለህ DANA ይመርመር ሳይመርመር እንዳትቀበል
@RrrmmmRrrmmm-zr4mh
@RrrmmmRrrmmm-zr4mh Ай бұрын
Echi qoshesh
@ftihaabafrah8443
@ftihaabafrah8443 Ай бұрын
Gazexenyaw erasuw dedebinek jil mindino higi yelem
@etetudejong8756
@etetudejong8756 Ай бұрын
Yaregzechiw ke Henok ayedlem
@TesfaTesfa-r1s
@TesfaTesfa-r1s Ай бұрын
Gazexegna inegni setochuni ke henok hiwoti ke nibiretu yiwuxu
@ShaituDamee
@ShaituDamee Ай бұрын
Bahigu masarati weris yasamaniya mesit atiwarisim
@ergoyeshanko8051
@ergoyeshanko8051 Ай бұрын
Erif 😢😢😢 men good now
@HelenChuffamo
@HelenChuffamo Ай бұрын
Sigemer ywirs habit mist ayigebatim hig amakir
@EtabezahuMetaser
@EtabezahuMetaser Ай бұрын
Yabatu habit ye lij new ke mesitu gar abirew yaferut habit ayidelem.
@EtabezahuMetaser
@EtabezahuMetaser Ай бұрын
Henok tebeka anagir abirachehu yaferachehut habit ayidelem minim atagegnim mesitu.
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ Ай бұрын
ወይኔ ንብረት እንዲህነዉ ሚያደርገዉ
@Burtukaan314
@Burtukaan314 Ай бұрын
Egizo Marina Kiristos😢😢😢😢😢
@እራቢቲአራጌ
@እራቢቲአራጌ Ай бұрын
ምኒቱ ባለጌናት
@MakiyaBayi
@MakiyaBayi Ай бұрын
ድኤንኤ ይመርመር
@DeguSinishaw
@DeguSinishaw Ай бұрын
ተሣሥተሀል ውርሥ ላያካፍል ይችላል
@EtabezahuMetaser
@EtabezahuMetaser Ай бұрын
Min ayinet sigibigiboch kifu seyitanoch nachew huletunim le hig akiribachew enzeh balegewoch nachew.
@EtabezahuMetaser
@EtabezahuMetaser Ай бұрын
Balebetun kanaku atirun ayinekenikim abatun kibir sicachew betam balege balege yasadegesh nesh..
@seyuomtadesse5654
@seyuomtadesse5654 Ай бұрын
ሲጀመር ባልየው በጥፊ ቢላት አባቱ ላይ ፊጥ ይላሉ አባትየውም በገንዘብ ተመክቶ እነሱንም ማስረገዝ ሳይፈልግም አይቀርም ስለዚህ እነሱን ፈተህ ቀሪውን ዘመንህን ኑር ሄኖክ አቶ ሳሙኤል አደብ ግዙ ሀብት ማውረስ የሚቻለው ለልጆችት ብቻ ማውረስ ነው አባትየው ሀብት ለልጅልጅ አወርሳለው እያልክ ልጅህን ህወቱን አትበጥብጥ ሄኖክም ማሃን የሆነች ለፍላፊ የሆነች ልጅ ፈተህ ከቤትህ አውጥተህ ጥላሃት ወላድ ሴት አግብተህ ዘርህን ተካ ሰላምህን አግኝተህ ኑር በሰላም የምትወልደውንልጅ ዲኤንን አስመርምር።
@KelemWorkench
@KelemWorkench Ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ በቃ የሰው ፍቅር ግን ፍቅራችን ገንዘብ ብቻ ሆነ አረ የነዚስ ያባሰ ነው እግዚኦ
@meryammeryam8098
@meryammeryam8098 Ай бұрын
ይህን ያክል ሰዉየዉ 😢😢😢ሳይሞቱ
@ritahaile1787
@ritahaile1787 Ай бұрын
Henok huletuenem setoch kebeteh aseweta. Mebeteh naw. Be heg teyekeh asewetachew.
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi Ай бұрын
አንተንም አይፈልጉህም ገንዘብና ገንዘብ ነው የሚፈልጉት አንተ ቆራጥ አይደለህም እንዲህ ቤተሰብ አይቼ አላውቅም አንተ ሰነፍ ነህ ባለጌ ወች እንኳን የወለድ አቶ ሳሙኤል ቆራጦ አይደለም😢😢😢😢😢😢😢ሄኖክ ሳሙኤል አንተ ቆራጥ ሆን
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d Ай бұрын
ለበዪች አለመስማማት ለተበይ ይመቻል አለ ያገሬ ሰው ሆሆሆሆሆ
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و Ай бұрын
ለነዚህንብርትቀርቶማኪያአሥፍልግም
@tirualemmuluneh1347
@tirualemmuluneh1347 Ай бұрын
እንዴ ምን አይነት ጊዜ መጣ እአባትየው። በህይወት እያለ ውርስ ውርስ ይላሉ እነዚህ ጠራርገህ እውጣቸው ባለጌዎች
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 Ай бұрын
ሲጀመሰ አንችምን አገባሸ ባሌጌነሸ ምን ቤት ነሸ ሰው በለፈባት
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ Ай бұрын
የወይ የኢትዮጵያ ሴትች ምን ነካቹ ስራቹ ሁሉ የሰጣንና የዝምት ነው ደሞ ምን አገባሽ ስንት ሴት ያግብ ይፍቱ የድት የምትባለው ሴት ቁራጭ ሰይጣን ነች ለትለቅ ሰው እንኮን ክብር የላትም ቆሻሻ ናት አሳዳግ የበደላት ነት😢😢😢😢
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna Ай бұрын
እች ፍያል ነች ዮድት ክፉ
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و Ай бұрын
አሁንምመውለድይችላል
@MimiMimi-rk2cd
@MimiMimi-rk2cd Ай бұрын
Enazi wunatiu dabbing nenachu
@YelemsetTessema
@YelemsetTessema Ай бұрын
አረ ምን ጉዶች ናቸው
@DeguSinishaw
@DeguSinishaw Ай бұрын
አባትየው ክፈለገው ቢወልድ የልጅ ሚሥት ምን አገበው
@WerkneshTasew
@WerkneshTasew Ай бұрын
ሲጀመር ክፉ ነሽ
@WasKan-i5i
@WasKan-i5i Ай бұрын
ሚኪ ለምን ፅንሡ ዲኤንኤ አይመረመረም
@AfwerkReta
@AfwerkReta Ай бұрын
ወይ ዘድሮ ንብረትና ወሲብ እደዚህ
@DubaiDubai99
@DubaiDubai99 Ай бұрын
ሁሻታሚዱሮየትናባሺ
@DimamFikre
@DimamFikre Ай бұрын
Min agebash anchi yeserachiwu sira tiru newu errrr yewidit
@יצחקזלקהטמנו
@יצחקזלקהטמנו Ай бұрын
ሰዉየው ለቀቅ አርጎቸው
@AdanechybekelechLij
@AdanechybekelechLij Ай бұрын
Seweyewe moutoude selewerese egezeyou menaiyenete goudelaye deresene
@SelamAbeje-i2z
@SelamAbeje-i2z Ай бұрын
አቤት ምላሥ
@ሎምቤ
@ሎምቤ Ай бұрын
DAN አስ ማር ምር
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin Ай бұрын
ሚስት ተብየዉ በጣም ባለጌ ናት ላባቱ እንኳን ክብር ኣይኖርሽም ኣገቡ ኣላገቡ ወለዱ ኣልወለዱ ምን ኣገባሽ።
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
የተሰረቀው ቪዲዮ ተለቀቀ ከ18 ዓመት በታች 22 February 2023
1:44:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 346 М.