ነብይት ፀገነት ይሔንን ካንቺ አንጠብቀም!! ስለዶ/ር አብይ ያልተጠበቀ መልዕክት ተናገረች

  Рет қаралды 3,000

Shalom Tube

Shalom Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@Eferemwinner
@Eferemwinner 3 күн бұрын
ነብይት ፀገነት ጌታ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ።
@justceforamhara232
@justceforamhara232 4 күн бұрын
ወንድሞች እና እህቶች ተዉ ነገሮችን አትዘበራርቁ !! ተዉ እባካችሁ፡፡ ጌታ ሁላችንም ወደ ቀልባችን ይመልሰን፡፡
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን ሰለምንናገረው ነገር ❤
@BetiBekagn
@BetiBekagn 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባሪክሽ
@abebetefera5997
@abebetefera5997 4 күн бұрын
አዎ ማስተዋል ይስጠውና ንስሃ ይግባ
@yemenabraha356
@yemenabraha356 3 күн бұрын
God bless you❤️
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 3 күн бұрын
ተባረኪ ፡ ፀገነት። በእግዚያቤሄር ፡ የታመነ ፡ የተረጋጋ ፡ ሰው ፡ ነው።
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 2 күн бұрын
ተግሳፅን እንቀበል እንጅ ለምን እንፈርዳለን ?
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 3 күн бұрын
የሚያሳዝነው ጉዳይ ብዙ ኢትዮጵያዊያን እግዘብሔርን ከናቁና በእራሳቸው እውቀት መደገፍ ከጀመሩ ውለው አድረውም እነዚህ ሰዎች ዛሬ አፋቸውን በእግዚአብሔር ላይ እየወጡ በየሚዲያው ፈላስፋዎችና የታሪክ ፈላስፋዎች የሆኑ ሰውን እናስተምርህ አንተ አታውቀውም ኃላ ቀር ነህ በአውቀት ወደኋላ ነህ የሚሉ ብዙዎችም ናቸው። እነዚህም ሰዎች ከመንቃትም አልፈውም ተሰነጣጥቀዋል። እነዚህ ናቸው እንግዲህ ኢትዮጵያ የተመሠረችበትን እሴቶችን ሁሉ ለማፍረስ ባህልን-እምነትን -ክርስትናን - ለመናድና ለመበተን ነቃን እያሉ በድፍረት በየሚዲያው የሚቦጠርቁ -ቦጥራቆች ...!!!!!
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 3 күн бұрын
ሳያስብ የሚናገር -ሳያዳምጥ የሚናገር ሰው -ማስተዋል የጎደለውና በእግዚአብሔር እውቀት ቃል የማይመራ የልቡን ብቻ እያወጣ የሚያወራ ማስተዋልን ጉዋደኛዬ ነሽ ብሎ የማይዝ ከንቱ ሰው ነው።
@fikaduzawde-tj3ty
@fikaduzawde-tj3ty 4 күн бұрын
እኔ ለምሳሌ የወንጌል አማኝ ነኝ ዶ/ር አብይን አልደግፈውም ግብረሰዶማዊ ነኝ ማለት ነኝ?ሀሀሀሀሀ የቅዳሜ ነብይ ደመና እያያችሁ የምትተነብዩ በእዬዬ ተሰሚ ለመሆን የምትጥሩ
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 2 күн бұрын
ዶ/ር አብይ ወንድምህ ነው፣ ሰው ነው ይስታል ግን ፀልይለት እንጅ አትጥላው
@חיהסמאי
@חיהסמאי 3 күн бұрын
እንዴታ እየገደለ ጸጥ ብሏል አቢይ እግዚያብሔር ያንሳው አሜን አሜን አሜን
@يسراءال
@يسراءال 2 күн бұрын
ተበጫበጭሽ መጀመሪያ አአዳምጭ ጫፍ ይዘሽ አትሩጭ ስርዐት ይኑርሽ የመረቀንሽ ትመስያለሽ😂😂😂
@HiwotGezu-b8p
@HiwotGezu-b8p 3 күн бұрын
bemastewale tenagre ehete
@חיהסמאי
@חיהסמאי 3 күн бұрын
አንች አይገባሽም አቢይ ወንበሩን መልቀቅ አለበት እኮ ነው ምልሽ ጌታ ጠልቶታል ገዳይ ስለሆነ እና እኛ አንፈልገውም ትራምፖ ይባረክ አቢይን ስላልጠራው
@هنا-ض1ب
@هنا-ض1ب 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewodrosyacob1522
@tewodrosyacob1522 4 күн бұрын
A few mom later.....
@חיהסמאי
@חיהסמאי 3 күн бұрын
የአማራን ህዝብ እያረደ ያል ዘንዶ አውሬ ትራፖ ጠርቶት ቢሆን አቢይን ነበር ጠቤ ከትራፖ ጋር ይባረክ ትራፖ
@חיהסמאי
@חיהסמאי 3 күн бұрын
አቢይን ጌታ ይገረስሰዋል አሜን አሜን አሜን
@humansuffer6434
@humansuffer6434 4 күн бұрын
ቆይ፣ ኢማኑኤል ማክሮን፣ ሰዶማዊ ነው እንዴ? ወይንም ሰዶማውያንን ይደግፋል ነው? እስኪ አስረዱኝ። የአውሮፓ መሪዎችም ሁሉም በሚያስብል መልኩ ሰዶማውያን ደጋፊዎች ናቸው። የፈረንሳይ ህዝብ ሁሉ ሰዶማዊ አይደለም፣ ብዙ ክርስቲያኖች አሉ። እንመርምር ባይ ነኝ።
@kibreabhabte7123
@kibreabhabte7123 3 күн бұрын
❤❤❤አቤት ውሸት አብይ ራሱ ከዝናሽ የተኛበት ቀን አለ?? ሰው እንደበግ እየታረደ ያየነው በአብይ ግዜ ነው!! እግዚአብሄር ዝናብ ስላዘነበልን ብለው እግዚአብሄር እንዳይመሰገን እንኳን የዘነበው ዝናብ በእኔ እንጅ በእግዚአብሔር አይደለምና እኔን የሚገባውን ለእግዚአብሄር ምስጋና አትስጡት ያለው እባብ!!❤❤❤
@esayastesfaye7913
@esayastesfaye7913 3 күн бұрын
ለናቡከደነፆር እግዚአብሔር በህልም ታይቶታል እንደት ለአንድ መቶ ሰላሳ ሚሌን የኢትዮጵያ ህዝብ መሪ እግዚአብሔር አይገለጥለትም ወረኞች ከአብይ አህመድ ላይ ወረዱ ።
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 2 күн бұрын
ጤነኛ ነሽ ግን ለራስሽ ጸልይ አንዴ ማንገስ አንዴ መጣል አንች እውነትም ነብይ ነሽ መላቢስ
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe Күн бұрын
አሁን አብይ የጌታ ነው ትያለሽ ምነው ህፃናትን ሲበላ የት ነበርሽ አትቀላቅይ ተሰማሁ ብለሽ 66ቱን ሰውዮ አታበረታቺ
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 271 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН