የዘማሪት የምስራች አስደሳች የምርመራ ዉጤት ተሰማ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ቤተክርስቲያን | የምስራች ስምኦን | yishak sedik

  Рет қаралды 8,586

el ቃል tube

el ቃል tube

Күн бұрын

#berekettesfaye #መዝሙር #ተናገር_እውነቱን #live #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ሃንኤል
ኤል ቃል tube
የዘማሪት የምስራች አስደሳች የምርመራ ዉጤት ተሰማ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ቤተክርስቲያን | የምስራች ስምኦን | yishak sedik

Пікірлер: 222
@selamawitberhanu1563
@selamawitberhanu1563 10 күн бұрын
ጌታ ይችላል ፣ እኔም ምስክር ነኝ። ዶክተሮችን አስገርሞ ከካንሰር ፈውሶኝ እነሆ ድኜ እየኖርኩ ነው፣ Chemo therapy ም፣ በሽታውም እንደታሰበው አልገደለኝም። ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ❤❤
@woynshettessema792
@woynshettessema792 10 күн бұрын
ጌታይባረክ እኔም እንዳንቺ ከ4ኛ ደረጃ የደረሰ አትተርፍም የተባልኩ በጌታ ታምራት ድኛለሁ ክብርለሱይሁን ጌታመልካምነህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@joeldejene7621
@joeldejene7621 9 күн бұрын
አቤት ጌታ ድንቅ እኮ ነው የምስራች እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@HiwotAbayine-ct5el
@HiwotAbayine-ct5el 10 күн бұрын
አዎ አለ ጌታ እኔም ትሞታለች ብለው ሲጠብቂ ጌታ አዳነኝ እየሱስ ያድናል ነፃ ነኝ
@asterhailu4188
@asterhailu4188 10 күн бұрын
እሰይ እንካን ጌታ ረዳሽ: ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@hiwotkirstos
@hiwotkirstos 8 күн бұрын
ይኸውላችሁ ኢየሱስ እኮ ነው አባታችን ይታመንበታል አያሳፍረንም ሁሌሌሌሌሌ አዲስ እንዳደረገልን የማይተወን ..... በገንዘብማ ብዙ ቢሊየነሮች አልዳኑም ኢየሱስ ግን እዩት ሰዎች ኢየሱስስስስስስስስስስስስስስስ እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@serkalemgebreyohanus3611
@serkalemgebreyohanus3611 10 күн бұрын
የምስራችዬ እወድሻለሁ የታዘዘልሽን ጨርሺ ስንፍና አይደለም ለዶክተሮች ጥበብ የሰጠ አምላክ ይባረክ አታቃርጭ እንደምንም በርቺ ገንዘብ ላኩላት ተብሎ ሲነገር ሰምቼአለሁ ባንቺ አካውንት እልካለሁ ባለሁበት አሰማለሁ ንገሪኝ ስላሉ ሁሉም በአካውንትሽ የላኩ ናቸው አምናለሁ ኮምፕሊት እስከምትጨርሽ አለን ከጌታ ጋር በእየሱስ ስም !!! አሜን!!
@SelamAbebe-f2i
@SelamAbebe-f2i 10 күн бұрын
ክብር ለጌታ ለእየሱስ ይሁን ምስርየ ድሬዳዋ ገነት ቤተክርስትያን ዉስጥ የአርብ ፀሎት አለ በዛ ተሰምቶን ነበር የፀለይነው ፀሎታችንን ጌታ ስለሰማን አሁንም ደግሜ እላለሁኝ ጌታ ክብሩን ይውሰደው ተባረኪ
@nunulull4173
@nunulull4173 7 күн бұрын
እግዚአብሄር ትልቅ ነው ስፀልይልሽ ነበር ይህንን ስላስማኝ ጌታ ደስ ብሎኛል ዳኒ የምትባለው ወንድም እፀልይልሀለሁ አንድም ሰውነትህ ሳይነካ እንዲፈውስህ እፀልያለሁ አንተ ጀግና ወንድም እየስማሁ እንባዬን አፈሰስኩኝ ጥንካሬን በእግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነትህ ትህትናህ ፍቅርህ ከአእምሮ በላይ ሆነበኝ ንስሀ እንድገባ complain እንዳላደርግ ራሴን እንድመለከት አደረከኝ እግዚአብሔር እንዲቷም አጥንትህ ሳይነካ ተፈውሰህ ያሰማኝ በእየሱስ ስም ተፈወስ
@babybisrat
@babybisrat 10 күн бұрын
እናንተ ልጆች በእውነት እግዚአብሔርን ይቅር በለኝ እንድለው አደረጋችሁኝ። ኦናንተ የምታልፉበትን መንገድ አይቼ በማማረሬ በራሴ አፈርኩ። ይልቁንም ስለወንድሜ ዳንኤል በእግዚአብሔር ፊት ተንበርክኬ ምህረት እንድለምንለት ስለእርሱ እግዚአብሔር አሰማኝ። ወንድሜ ዳንዬ ጌታ ከአንተ ጋር እንዳለ አንደበትህ ይመሰክረዋል። ተባረክልኝ ጌታ በምህረቱ ይጎብኝህ። ምስርዬ እንኳን እግዘብሔር ለምህረቱ ቀን አበቃሽ። በጣም ነበር በአንቺ ጉዳይ አዝኜ የነበረው። በአንቺ መዝሙር በጣም ተባርኬአለሁኝ፣ ስለዚህ ምነው ባላወኳት ብዬ ነበር። ስለሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@ElizabethHebrew
@ElizabethHebrew 10 күн бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ እንደእግዛብሄር ያለ የለም እየሱስ ጌታ ነው ክብር ይሁንለት
@GraceMerid
@GraceMerid 10 күн бұрын
Jesus is the true one in de universe no one like him tqu Jesus holysprit
@ayaltilahun843
@ayaltilahun843 9 күн бұрын
ፅፌልሽ ነበር ካንሰር ብለው ጌታን ለማገልገል ነው ብዬ ያለሽበት ቦታ ብዙ ወደ ጌታ የሚመጡ አሉ አምናለሁ። እግዚአብሔር መልካም ነው።ጌታ ይባረክ።
@eleni311
@eleni311 6 күн бұрын
ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ ክብር ይሁንለት ለአለም መድሀኒት 🙏❤
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 9 күн бұрын
አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው ስሙ ብሩክ ይሁን ምስርየ የኔ ቆንጇ ገና ማለዳ ነው ላንቺ ብዙ የምትሰሪው ስራ አለ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሁሉ በእግዚአብሔር ሀይል ቀላል ነው ባንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈፅመህ በሰላም ትጠብቃታለህ ትንቢተ ኢሳያስ 26:3 ምስርየ በእኔ ታምናለችና አስጥላታለው ያለው ታማኙ እግዚአብሔር ስለ ታደገሽ ስሙ ይባረክ ተባረኪ መፀለየ አላቋርጥም እቀጥላለው ተባረኪ
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 10 күн бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም! እንክዋን ጌታ ፈውሰሽ በተጨመረልሽ ዘመን በፍጹም ሃይልሽ ጌታን እንድታገለገይ ጸጋ ይብዛልሽ!
@meskeremdagnachew4949
@meskeremdagnachew4949 9 күн бұрын
God is always good 🙏🙏
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze 9 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው አለን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@tsehaywoldetsadik4198
@tsehaywoldetsadik4198 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@mebratayele5193
@mebratayele5193 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምስርየ ክብር ለእግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፀሎቴን ስማኝ ስማኝ ማማ ምስር እየ እኔ ሁሌ ነው የምፀልየው ሁሌም የመክርሽ የእናነት ጌታን ልታገለግይ ስትይ መጀመሪያው እራስሽን ጠብቂ እል እል እል እል ቁመሽ እንደምታገለግይ ቃል ነበረኝ ክብሩ እሱ አንች የሱ ባሪያ ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደስታለሁ ፀጌረዳን እጠይቃታለሁ ስል ይህን ያየሁት
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 7 күн бұрын
ዳንዬ ባላቅህ ውድ ወንድሜ እንወድሀለን ባንተ ምሰክርነት ጌታን ሰታመሰግን ሰታከብር ቃላት አጣሁኝ ተባረክ ተፈወሰ ምሰጋና ሁሌ ከአፍ አይታጣብ ተባረክ እፀልይልሀለው ወንድሜ በርታ ጌታ እየሱሰ አቅም ጉልበት ብርታት ይሰጥህ
@SabaWoldeyohannes-qp2mn
@SabaWoldeyohannes-qp2mn 10 күн бұрын
እሰይ ጌታ ይመስገን
@AlemMehretab
@AlemMehretab 8 күн бұрын
እግዝኣብሄር ይመስገ ድንቅ የሚያደርግ ጌታ የሱስ ፈውሳን ያጸነልን ክብሩ ይውሰድ
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 9 күн бұрын
Wondered Enkwan Geta eredah! Yetamemkew Wenden Geta yefewusehale ayezoh! Yene wendem😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@zerogaming1554
@zerogaming1554 10 күн бұрын
የጌታ ስም የተባረከ ይሁን ።እንኳን ጌታ ኢየሱስ ሌሎችም መልስ ሰጠለሽ ምስር።እናንተ ወንድሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በወንድሞች ህብረት ውስጥ በረከት አለ ሲል የእግዚአብሔር ቃል በምክንያትነት ነው ።በርቱ
@zewditudano5897
@zewditudano5897 7 күн бұрын
እንክዋን ጌታ የረዳሽ እህቴ የምስራች ጨርሶ ይፈውስሽ ::
@meskeremjara292
@meskeremjara292 9 күн бұрын
ምንም አትሆንም ዳኒ እግርህም አይቆረጥም ልብህም ሙሉበሙሉ ይፈወሳል የታመንክበት አምላክ ፍፁም ፈውስን ይላክልህ በየሱስ ደም ሸፈንኩህ ፍፁም ተፈውሰህ ቅር።
@mebratayele5193
@mebratayele5193 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምስርየ ክብር ለእግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፀሎቴን ስማኝ ስማኝ ማማ ምስር እየ እኔ ሁሌ ነው የምፀልየው ሁሌም የመክርሽ የእናነት ጌታን ልታገለግይ ስትይ መጀመሪያው እራስሽን ጠብቂ እል እል እል እል ቁመሽ እንደምታገለግይ ቃል ነበረኝ ክብሩ እሱ አንች የሱ ባሪያ ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደስታለሁ
@mariafrancioni3977
@mariafrancioni3977 10 күн бұрын
ጌታ ይባረክ ድንቁ እየሱስ ስራው ግሩምና ድንቅ ነው
@roziroza3655
@roziroza3655 8 күн бұрын
እስኪ ጎነበስ ይባልለት ይሰገድለት አያልቅበት የእኛ አምላክ እኮ ሃሌሉያያ እንኳን ጌታ ረዳሽ ክብር ለእሱ ይሁን 🙏❤🙏
@meseretassefa1902
@meseretassefa1902 10 күн бұрын
ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ትልቅ ነው አሜን አለ እግዚአብሔር አለ እልልልልልልልልል
@o-mininggroup
@o-mininggroup 9 күн бұрын
እሰይ ጌታ ዛሬም ይፈውሳል ለክብር ያቆማል
@SabaWoldeyohannes-qp2mn
@SabaWoldeyohannes-qp2mn 10 күн бұрын
እግዘአብሔር ይመስገን
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ለክብር ሲሆንልሽ በብዙ ፍሬ እናይሻለን በልዩ በዝማሬ ቅባት ቅባትሽ ጨምሮ እናያለን በኢየሱስም ሆነ ጨምረሻል መጨመር ብቻ ሆነ
@edengirmay7186
@edengirmay7186 10 күн бұрын
Egziabiher Yibarek,elelelelelel esey.Temelsesh wede Tsega yesetesh Egziabiher Tamelkyalesh Tamelkiyalesh.❤
@ZerefaWedneh
@ZerefaWedneh 9 күн бұрын
ጌታ ይባረክ ተባረኩ እናንቱም።ለክብሩ መጠቀሚያ ይሁን በዘመንሽ ሁሉ።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 10 күн бұрын
እሰይ #እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.......... ክብሩን የዓለም መድኅኒት የነገስታት ንጉስ የጌቶች ሁሉ ጌታ የይሁዳ አንበሳ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ እንክዋን ጌታ ፈወሰሽ ፈውስሽ የጸና ይሁን:: አሜን!!!
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 9 күн бұрын
Haleluya Ameeeen Eyesus geta new 👏🏻 🙌
@sg6994
@sg6994 9 күн бұрын
አሜን ጌታን የተመሰገ ይሁን ።
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 9 күн бұрын
E/r yemsgen! Yagelgeluten yersa ,end amtsega Audlem! Hzleluya Geta semi yebarek
@tenasumuro69
@tenasumuro69 10 күн бұрын
ሃሌሉያ አሜን ሾንቦቆ አይደለም የተደገፍነው ተሰብሮ የምወጋ አምላካችን መጠጋችን በታላቅ መከራ እረድታችን ነው ሃሌሉያ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን!!❤❤❤❤❤
@HanaWodajo-i9q
@HanaWodajo-i9q 9 күн бұрын
እግዚያብሔር ይባረክ ፀሎታችን ሰለተሰማ እህታችን ሰለተፈወሰች እሰይ ሰይጣን አፈረ እገዚያብሔር ክብሩን ይውሰድ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@tezerashgebreyes1042
@tezerashgebreyes1042 8 күн бұрын
በመፈወስሽ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ❤❤❤❤
@mekdestemesgen4799
@mekdestemesgen4799 9 күн бұрын
Wow glory for God God is faithful all the time I'm very happy sister 🙏
@gemechismekonnen2343
@gemechismekonnen2343 10 күн бұрын
Blessed be the name of Jesus christ.amen
@SenaitWaktola-w9r
@SenaitWaktola-w9r 9 күн бұрын
ጌታ የሱሰ ስሙ ይባረክ
@Mariam-e8o9y
@Mariam-e8o9y 10 күн бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ መልካም ዜና ሰማን ሰይጣን እንዳሰበው ሳይሆን እግዚአብሔር እንዳለው ነው እኔማ ጌታሆይ ለታላቁ ስምህ ስትል ፈውሳት ብዬ ፀልዬ ነበር አባቴ ተባረክ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ምስርዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኝል እህቴ አሁንም ጌታ ጨርሶ ይሄንን ነገር ከውስጥሽ ይንቀለው ጌታ ላይጥልሽ ላይተውሽ ይዞሻል ጌታ መልካም ነው::🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️
@hiwottanaya1331
@hiwottanaya1331 10 күн бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን
@zebenayf5889
@zebenayf5889 10 күн бұрын
ጌታ ይባረክ ክብር ርእስ ይህን በሞትላይ ስልጣን አለው አሜ
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 7 күн бұрын
ምሰርዬ ጌታ ሰለረዳሸ ሰለፈወሰሸ ክብር በሰማይ በምድር ይሁንለት ተባረኪ ለትውልድ ባንቺ ምሰክርናት ከጨለማ ይዳኑ የታመሙ ይፈወሱ ለትውልዱ መዳን ምልክት ያርግሸ ተባረኪል እንወድሻለን
@tirutemesgan
@tirutemesgan 8 күн бұрын
ጌታ ይባረክ እንኳን ጌታ እረዳሽ በምስጋና ወጀ ሀገርሽ ተመለሽ
@abinetmekonnen-bz6jk
@abinetmekonnen-bz6jk 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው። ታዳጊ የኢስራኤል ቅዱስ ስሙ ይባረክ። እህቴ ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር ስትሄጂ ሰምቻለሁ ፤ ጸልየናል። እንኳን ጌታ እሱን የምታገለግይበትን ዘመናት ጨመረልሽ። በጣም ደስ የሚል ዜና ነው።
@belayneshademeshewa4746
@belayneshademeshewa4746 10 күн бұрын
አሰግዚአብሔር ትልቅ ነዉ እግዚአብሔር አዳኝ ነዉ እህቴ እንኳን የታመንሽዉ ጌታ ታደገሽ ክብር ለሱ ይሁን ሀሌሉያ አሜንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@NigestTedla-h2p
@NigestTedla-h2p 9 күн бұрын
እግዝሐብሔር ይመስገን ለክብር አረገው ጌታ
@abinetmekonnen-bz6jk
@abinetmekonnen-bz6jk 10 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ ዳኑ ጌታ ደሞ አለለህ። ይረዳሃል። ያግዝሃል። ደግሞ ጌታ ያድንሃል።
@ErmiasYemane-u1b
@ErmiasYemane-u1b 9 күн бұрын
Amennnnnn Egziabhier Tlk New Kehulu Naxa Yawetal❤❤❤❤❤.
@netsanetgosebeko223
@netsanetgosebeko223 9 күн бұрын
ኡፈይ እግዚአብሔር ይመስገን
@bortukanworkneh5159
@bortukanworkneh5159 10 күн бұрын
Thank you, God. Bless you
@serkalemgebreyohanus3611
@serkalemgebreyohanus3611 10 күн бұрын
እንካን አቀለለልሽ ምስርዬ እሰይ እሰይ እልልልልልልልል አሜን አሜን
@bisratnebabi431
@bisratnebabi431 8 күн бұрын
Egezabehare yemesgen Egezabehare tamaghe newu Haleluya. Ahunume tebekawu yabezalesh. Ayzoshe ye Geta baria betame newu desse yalegh keburu le Geta eyesus yehune Haleluya.🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✋✋✋✋✋✋
@alemabebe2674
@alemabebe2674 10 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ሁሉን ለሚችል፣ ዘመንሽ ይባረክ🎉🎉
@ganri-qq2gp
@ganri-qq2gp 10 күн бұрын
Amen gta ychlale kberune welo Esu yewsad
@meso-v7k
@meso-v7k 6 күн бұрын
ጸለየ ነበረ ገታ ለካ ይሰማል
@nishanraday7062
@nishanraday7062 10 күн бұрын
ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ልልልልልልልል እህታችን እንኳን ጌታ ረዳሽ በሽታ ሁሎ ከሰይጣን ነው ጌታ ይገስፅው!!❤
@ribkafeleke3447
@ribkafeleke3447 9 күн бұрын
I am so happy to hear this. Glory to almighty God
@sosinaaklog8395
@sosinaaklog8395 10 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ጌታ ስለፈወሰሽ
@fitsum8396
@fitsum8396 10 күн бұрын
እልልልልልል እግዚሃብሔር ይመስገን እግዚሃብሔር ይመስገን
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 8 күн бұрын
እንካን እግዚአብሔር ረዳሽ ❤ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ❤
@SilasYitbarek
@SilasYitbarek 9 күн бұрын
God is good all the time!!!!!
@meso-v7k
@meso-v7k 6 күн бұрын
አመን ኢየሱስ ገታ ነዉ ፈዋሽም ነዉ ለሁሉም ይድርሳል
@alemtsehaykenea9858
@alemtsehaykenea9858 10 күн бұрын
የሰማይና የምድር ፈጣሪ, ልኡል, ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ይባረክ!ይመስገን!!!!
@AmenAmen-v5g
@AmenAmen-v5g 9 күн бұрын
Esayeeee yen geta semi yebarki eyesus geta nawu
@astergebresilassie1374
@astergebresilassie1374 9 күн бұрын
Geta yemesgen this is a miracle. Wow!!’
@genetbekele896
@genetbekele896 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን።
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 9 күн бұрын
Daniel, yantenem mesekrenet bekrbu ensemalen ayzoh entselyelhalen!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romagebremariam239
@romagebremariam239 9 күн бұрын
Egziabher yimesgen yiber yibarek Luel🙌🙌
@AselefechTessema-n4j
@AselefechTessema-n4j 9 күн бұрын
ጌታ ይችላልልልልልልል
@bachuhora8544
@bachuhora8544 9 күн бұрын
Egzehabeher yemsgen glory to god Jesus is lord
@frezyteshome3805
@frezyteshome3805 10 күн бұрын
እግዚአብሄር ትልቅ ነው! ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ
@genettadesseshibeshi8431
@genettadesseshibeshi8431 10 күн бұрын
Esey yeni konjo enkuwan geta redash!!! Elilililili. Kibrun geta yiwesed.❤❤❤
@senaitgonfa3653
@senaitgonfa3653 10 күн бұрын
ጌታ ይችላል!❤❤❤
@AzebZerabruk-z3d
@AzebZerabruk-z3d 10 күн бұрын
Egziyabher yimesgen hallelujah 🙏❤️
@heluview7904
@heluview7904 10 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን!
@assefashsura578
@assefashsura578 10 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ጌታ ነው!!!!
@iamfree347
@iamfree347 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ታማኝ ነው በእርሱ የታመነ አያፍርም❤❤❤❤
@salemghezae3606
@salemghezae3606 9 күн бұрын
Egzabihier ymesgen simu ybarek Geta yetamenut emun new Elshaday amlak
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 9 күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@Nunu-q8g
@Nunu-q8g 10 күн бұрын
እስይ አሜን አሜን ጌታ መልካም ነው
@saratg6717
@saratg6717 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤ክብርለጌታብቻይሁንትእእልልልልልል
@tsehaywoldetsadik4198
@tsehaywoldetsadik4198 10 күн бұрын
ዳንዬን እግዚአብሕር ያስብህ በጣም ተሰምቶኛል ወንድሜ ቃላት የለኝም እውነት አላውቅህም አንተን ለእግዚአብሔር ግን ሰጥቻለሁ እርሱ ሁሉን ይችላል፡፡
@wudearaya8756
@wudearaya8756 10 күн бұрын
አህዛቦች ስሙ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታነው ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር በእውነትና በመንፈስ የሚመለክ አምላክ የለም አላህም ሁሉም ጣኦት ናቸው።
@edgetaklilu8897
@edgetaklilu8897 9 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ......እግ/ር ይመስገን
@MuluBelay-y6k
@MuluBelay-y6k 10 күн бұрын
Egziabhier melkam new degmom yichlal.
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 10 күн бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሽ!!ኢየሱስ ጌታ ነው!!
@Aelazar
@Aelazar 9 күн бұрын
Geyta melkam new smu ybarek ❤❤❤❤❤
@asefashgebreweldi8948
@asefashgebreweldi8948 10 күн бұрын
Haleluya Gieta Eyesus mehari new Amen ❤❤❤❤tebareki ❤❤❤❤❤
@meazasaji-z6x
@meazasaji-z6x 10 күн бұрын
E,r yemesgen geta talk nw enanten yayu ayenoche enenm yeyegn jesus is lord
@abebaschickler863
@abebaschickler863 10 күн бұрын
Egziyabher yimesgen!
@FireneshWario
@FireneshWario 10 күн бұрын
Geta ayasafrm 😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
ሟች መሆንሽን ስታውቂ ጥሩ ሰው ትሆኛለሽ
2:02:35
Bayush Kebede Mitu
Рет қаралды 116 М.
Pastor Habte Adane | በማዕበል ዉስጥ በእግዚአብሄር መታመን
1:21:07