ነብይት ዘነበች ገሰሰ የደረሰባት ጉድ ምንድነው? "ሞኝ ሆነን አይደለም" ስለደረሰባት ነገር ተናገረች 30 January 2025

  Рет қаралды 8,255

Shalom Tube

Shalom Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@bekuremulugeta2864
@bekuremulugeta2864 14 сағат бұрын
እስኪ ስሙኝ ርእሱ ስእሉን ጨምሮ ከዋናው ምስክርነት ጋር አይገናኝም። አንድ ምስክርነት ሆን ሌላ ክርስቲያናዊ መልእክቶች ለአማኞች የሚያበረታ፣ የሚያስተምር ላላመኑ ሰዎች ደግሞ ወደ ጌታ እንዲመጡ የሚያደርግ መሆን ሲገባው ይህ የናንተ ፕሮግራም ግን አንዱንም የሚያሟላ አይደለም። ታዲያ አላማው ምን ሊሆን ይችላል ሲባል በመግቢያው ርእስ የተመልካቾችን ትኩረት በመሳብ ብዙ ተመልካቾችን በማግኘት ገንዘብ ለመስራት ታሳቢ ያደረገ ይመስላል። አንዴ ቆም ብላችሁ አስቡ።
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው !!!
@lemmayeshidinber2297
@lemmayeshidinber2297 2 сағат бұрын
ክእግዚአብሔር የተቀባች ከሆንች ፡ ፈተና ገጠመኝ ፡ ጥቃት ደረሰብኝ ፤ ነቀፋ ደረሰብኝ አይባባም እኮ !! ፀጋ ብቻ ሳይሆን መከራም ለመቀበል መዘጋጀት አለባት ፡ ምናልባትም እስኮሞት ሊሆን ይችላል ፈተናው ። ድለዚህ እህቴ እንዲህ ሆንኩ ፈተና ደረሰብኝ እያልሽ ለሚዲያ አትውጭ።
@Tsionpeteros-qw9cn
@Tsionpeteros-qw9cn 12 сағат бұрын
Wushetamoch kezih behuala enanten alayim yabede yiyachihu
@yemisrachhailu9980
@yemisrachhailu9980 13 сағат бұрын
እናንተ አታላይዮች እሷ ምንም አላጋጠማትም
@ershayetadesse1181
@ershayetadesse1181 4 сағат бұрын
ርእሱና ዜናው አይገናኝም
@KasimKasim-p7z
@KasimKasim-p7z 4 сағат бұрын
እሺ ምንድነው የሆነ ምን መቼ ምንም አልሠማንም፣
@EndalewEtefaqww
@EndalewEtefaqww 11 сағат бұрын
የተነገርሽው ሪዕሱና የተነገረው ነገር አይገናኝም የምታደርጉትን ነገር እን ዓለማዊያን ሳይሆን እንደ ክርስቲያን በልኩ አድርጉት ማጋነን ጥሩ አይደለም የውሸት ወንድም ነው ሪህሱና ዝርዝር ሐሳቡ አይገናኝም
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg Сағат бұрын
መቻል ነው ሁሌ መኪናና ዝና የለም መከራም መቻል ነው ጅል አይሙት እንዲያጫውት
@wudieyirdaw1162
@wudieyirdaw1162 14 сағат бұрын
ኸረ እህታችን አማርኛን በአማርኛ መተርጎም አይደክምሽም? ሰዎቹ የነገሩንን እየደጋገምሽ ቻናሉን እንድንጠላው አትገፋፊና።
@kukukht757
@kukukht757 13 сағат бұрын
Are you in your mind?? Stop your lie before going wrong !!!!!!! Shame
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Сағат бұрын
እናንተ የክርስቲያን ሚዲያ ነን ባዮች ርዕስ ላይ አትዋሹ... ሽጉጡ ምንድነው?
@7172-o3o
@7172-o3o 11 сағат бұрын
👉🏽እንደጌታ ቃል መጀመሪያ ሴት ልጅ ቄስ ሆና አታውቅም ነብይት እንጂ በጌታቤት አጉል ፖለቲካ ባንሰራ መልካም ነው። ቄስ ካልሆንኩ የምትልሴት እንዴት ነብይነቷን እንቀበል⁉️⁉️⁉️እህቴ የቅስናሽን ካባ አውልቀሽ በንስሀ ወደ እውነተኛ አገልግሎት ተመለሺ የግድ መድረክላይ ካልወጣሁ የሚል አገልግሎት ከዳቢሎስ ነው‼️‼️
@haimanotw.rufael9752
@haimanotw.rufael9752 11 сағат бұрын
እውነት እግዚአብሔር አልጠራሽም ጌታ ቃሉን አይለውጥም
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 14 сағат бұрын
የቆየ ታሪክ እኮ ነው።ኢንተርቪውን ማዳመጥ እንችላለንን ።
@negashahmed1970
@negashahmed1970 13 сағат бұрын
በያቦታው ባል የፈቱ ወይም ቤታቸው ሰላም ያጡ ምላሰኛና ሴቶች ጴንጤ ውስጥ አሉባልታንና የሰፈር ወሬ ትንቢት ሰው ሲያዋጋይታያሉ።መድረክ ላይ ቤታቸው ውስጥ ሰላም ያለ አስመስለው ያወራሉ።ቤታቸው ውስጥ ገብተህ ስታይ ስላም የለም።እውነት የእግዛብሄር ሰው ነች ወይስ የሰይጣን ሰው?
@Sintayehu-dh9nj
@Sintayehu-dh9nj 3 сағат бұрын
ሲጀመርስ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ የሴት ሰባኪና እጅ ጫኝ የት አለ? ነገሩ ድፍረት ስለሆነ ነው።
@ZEBDEWOSLANKARO
@ZEBDEWOSLANKARO 2 сағат бұрын
ዜና አንባቢ እባክሽን አታሽቃብጪ ፡ስትፈልጊ ፓስተር ሌላ ጊዜ ደግሞ ነቢይት ትያታልሽ፡የእግዚአብሔር ሰው ነቢይት የሚትናገረው በመሬት ጠብ አይልም ትያለሽ።ለመሆኑ የኢትዮጵያ ነቢያት ነን ተብዬዎቹ plc ነጋዴዎች አይደሉም ወይ?ሰው በእግዚአብሔር ፊት ህዝቡ ንስሀ ገብቶ የፆም ፀሎት እንዳይዝ ትሻገራለህ የማደንዘዣ መርፌ የሚወጉ እግዚአብሔር ይገስጻችሁ፡ካድሬ ሁላ!!
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН