ነግዳዶና - አንጋፋው ቀደምት የስልጤ ታጋይ ሙሀባ ሁሴን (ወለብ ገራድ) ክፍል 2 | Worabe Tube

  Рет қаралды 5,405

Worabe Tube

Worabe Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@balkerkemal5166
@balkerkemal5166 10 ай бұрын
ታሪክን ከታሪኩ ባለቤት ስወራ ታሪኩ ሳይዛነፍ ለትውልድ ይተላለፋል!!! Thank you!!!❤❤❤ ገራድ ሙሃባ ሁሴን አንደበተ ርቱዕ እና ጀግና ስለነበረ ፈርተውት ለሱ የሚመጥን position (ስልጣን) አልሰጡትም። ለማንኛውም አለህ ጀዛህን ይክፈልህ!!!❤❤❤ ገራድ ሙሃባ ሁሴን እንኳን ዞንን አይደለም ክልልን የማስተዳደር አቅምና ችሎታ ያለው ሰው ነው። ሆኖም በአቅሙ ልክ ቦታ አላገኘም። አሁንም አልረፈደምና የገራድ ሙሃባን አቅም ሊጠቀሙበት ይገባል እንላለን!!! 100% ህዝብን ለልማትም ይሁን ለፖለቲካ የማስተባበር ችሎታና እውቀት አለው። በዚህ አጋጣሚ ወራቤ ትዩብን ከልብ እናመሰግነለን!!!❤❤❤
@BilalBilal-xw2bu
@BilalBilal-xw2bu 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ያሚል ፖሮግራም ነው ወራቤ tube thanks
@WorabeTube
@WorabeTube 10 ай бұрын
🧡
@aiysahahmed9447
@aiysahahmed9447 10 ай бұрын
ፋፍ ወለብ ገራድ ሙሃባ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ💪❤😍ወራቤ ዎች በርቱ ይልመድበቹ እንደዚህ የህዝብ ልጆችን አስተዋውቁን እናመሰግናለን
@ademsunkemo1284
@ademsunkemo1284 10 ай бұрын
Great person,, you are icon of Silte people
@kedirmohammed3434
@kedirmohammed3434 10 ай бұрын
ሙሀባ ማለት ፍቅር ከሆነ ፍቅር ደሞ ስልጤነትን በፊት አዉራሪነት ተርታ ዋነኛዉ ስሙ ሙሀባ መሆኑ ግርም ይለኛል እዉነትም ሙሀባ እዉነትም ፍቅር የስልጤ ዉድ ልጅ የወለብ ገራድ ሙሀባ ታሪክና የባልደረቦቹን ሙሉ ታሪክ በመጽሀፍ ቢሰነድ እላለሁ ለጋባዡ አለመዲንና ወራቤ ዩቱብን አለማመስገን ስስታምነት ነዉና እናመሰግናለን ሙሀቤ ፍቅር ነህና ዉድድድድድድድ ኣ/ከድር መሀመድ
@Amriyashafi
@Amriyashafi 10 ай бұрын
በርቱልን ወራቤ ቲዩቦች❤❤❤
@kemalmohammedosman6128
@kemalmohammedosman6128 10 ай бұрын
ለወራቤ ትዩብ ምስጋናና ክብር እላለሁ። ሙሀቤ ሁሌም እናመሰግንሃለን! እድሜና ጤና ይስጥህ። የስልጤ ህዝብ ጀግኖቹን ያክብር። ለዛሬው ማንነትና ለውጥ ብዙ መስዋእትነት የከፈሉ ኣሉ። እናመሰግናቸዋለን።
@CabdiJamla
@CabdiJamla 3 ай бұрын
ወለብ ጋረድ ሙሀቤ አላህ የቂረሃ አቱም ለኘ የሆንኩሙይ ስረም ኢለረስናይ❤❤❤
@ademsunkemo1284
@ademsunkemo1284 10 ай бұрын
thanks Alemudin for inviting this hero Muheba
@AbdelaNasser
@AbdelaNasser 6 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለሁኝ ለክቡር ወለብ ገራድ ሙሓባ ሁሴን
@Ashenafimustefa
@Ashenafimustefa 2 ай бұрын
አንሻላህ ትውልድ ቀርሰሃል አድሜ ጤና ይስጥህ ወደፊት በሕይወት ልፋታቹህን ታያለህ ትግል ውጤቱ አንዴ አደለም ከመቃብር በላይ ሆኖም ይቀጥላል ብዙ ታያለህ ትውልዱ አያሳፍርም 🙏
@redikedirEssa-sd7kn
@redikedirEssa-sd7kn 10 ай бұрын
ወራቤ ቱዩቦች አለመዲን ሰይድ በነግዳዶነ ፕሮግራም የጀመራችሁት ስራ እጅግ የሚበረታታ ነው።በርቱ።በቀጣይ አምባሳደር ርድዋን ሁሴንን አቅርቡልን።
@YunusKedir-y9z
@YunusKedir-y9z 10 ай бұрын
ሬድዋን ሚዲያ ለይ አይቃርብም
@WorabeTube
@WorabeTube 10 ай бұрын
insha'Allah 🧡
@abdurahmandedgeba1099
@abdurahmandedgeba1099 10 ай бұрын
አላህ የቂራሙ አላህ የድበልንኩም! ሙሰፋ​ ዳሪን ቢታቀርቡና @@WorabeTube
@SalimYaseen-lj7ul
@SalimYaseen-lj7ul 10 ай бұрын
አሀለን ወሰሀለን የለፉትን አለሀ ጄነተል ፊርዶስ ይወፊቀቸው የሉትን አለሀ እድሜየቸዉን የርዝምልን
@siltieculturebm1700
@siltieculturebm1700 10 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ እድሜህን የርዝማው። በተከታታይ በትግል ብዙዎች ምስሉን ስለመገኛው ስለ ሙሃበ ሁሴን ጠይቄ ነበር፣ በራሱ አደባት መስማቴ ይበልጥ ደስ ብሎኛል። አብሽር የትግለችሁን ፍሬ በተሸለ ደረጃ ይደርሳል ። ለዚህም ቀንና ለሊት እንሰራላን
@MelakuWelde-c1r
@MelakuWelde-c1r 10 ай бұрын
ቀጠይ ዴልታን ከቀራብክልን ብዙ እንሰማላን ወራቤ ዩቱብ በርቱ ጀግና ሰው ነው የቀረብከው
@mohammedseid4581
@mohammedseid4581 10 ай бұрын
Mashallah Allah edmena tena yesteh ke afiya gar meselochehen yabzalen
@BehiradinHaji
@BehiradinHaji 10 ай бұрын
Thank you alemadin worabe tube ;jagnay fafi yahuseny muhaba hero freedom fighter ;yabade gide wolabnat Bala giz samahu......
@redwan1074
@redwan1074 10 ай бұрын
Betam inamesegnalen le kefelachuti mesewatenete
@Mubsherafano-xv7eq
@Mubsherafano-xv7eq 10 ай бұрын
ሀበይ ቦገሬት መጠሙ ነግደዶነ
@አሊስልጤ
@አሊስልጤ 10 ай бұрын
ስልጤ በዴ
@BilalBareka
@BilalBareka 10 ай бұрын
እድሜና ጤና አለህ አብዝቶ ይስጥህ ያህዝብ ልጅ ❤❤❤
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 10 ай бұрын
ሙሀባ ሁሴንን አብዛኛውን በተለይ የአሁኑ ትውልድ አያውቀውም እሱ ማለት ትልቅ ላይብረሪ ነው ታሪኩን አምባሳደር ሪድዋን ሁሴን መሀመድ ሲርጋጋ መሀመድ ዩሱፍ በደንብ ያውቁታል
@Seyaibro921
@Seyaibro921 10 ай бұрын
ሁሌም ቢሆን በዚህ እገረማለሁ ቁጥሩ አንሶ በሀሳብ የሚገዝፍ ማህበረሰብ ነው ስልጤ
@نجىخضر
@نجىخضر 9 ай бұрын
ኡነት
@AminaSebre
@AminaSebre 4 ай бұрын
Yabdwald
@abegamohammed2888
@abegamohammed2888 10 ай бұрын
የልተነገረለትና የልተዘመረለት ጀግና ማሻ አላህ
@samou1415Ousam
@samou1415Ousam 10 ай бұрын
masha allah
@noreya6659
@noreya6659 10 ай бұрын
የበድ ወልድ ፈየንኩም ወይ ሀበይ ቦገሬት አጄጄሙ አጄጄና ወለብ ገራድ ሙሃባ አለህ የቂራሃ
@SophiaAwale
@SophiaAwale 10 ай бұрын
ወራቤ ይቱብ ዬዜሙይ ብል ሊትብርታታ ይትጌባን ቀጥልቡይ
@AbuAbu-z6z
@AbuAbu-z6z 10 ай бұрын
Muhaba lij eyalew awekawlw l selte manenet bemtagelh enamesgnaln
@محمد8587
@محمد8587 10 ай бұрын
መሽ አለህ
@TamkunTamkun-q8v
@TamkunTamkun-q8v 10 ай бұрын
Good information
@خالدسلطان-ذ8ذ
@خالدسلطان-ذ8ذ 10 ай бұрын
Like adrgo 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@musthafak6763
@musthafak6763 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero 10 ай бұрын
አህለንንንን❤❤❤❤
@SophiaAwale
@SophiaAwale 10 ай бұрын
ሲቀጥል ዜጋሚ አፍጥር አለሙ ወይ በሎኔ ዚያራ አሱኒም ሀጅር የለይ ብል ዉሃታ አበይ ተሽበል ተግላገልኩም😅😅😅😅
@abudikimbar
@abudikimbar 10 ай бұрын
ማሻአላህ
@SultanKedir-p8x
@SultanKedir-p8x 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@خالدسلطان-ذ8ذ
@خالدسلطان-ذ8ذ 10 ай бұрын
👍👍👍
@jemallalu6725
@jemallalu6725 10 ай бұрын
የደም ዋጋህ ተከፈሎዋል እነማሰግነላለን
@makiahabaas3157
@makiahabaas3157 10 ай бұрын
😍😍😍😍
@KadirJuhar-p4n
@KadirJuhar-p4n 10 ай бұрын
መሸአለህ ያሰለፈቹት ተርክ ተገድሎ ያሁኑ በተለይ ያ85ቶቹ ትዌል ልጆች እድያዩት የድሮ ቭድዮዎችን እንደ ፊልም በያቦተው አደራሽ ለይ ትምህርት ቤት ለወጠቱ ማሰያት የሁኑ ምንናት በዋዘ እደልማጠ እኔ የኔ ያአስራዎቹ ልጅ ስለነበር ኩ ብዙም አይገባኝም ነበር አሁን ሰስበው ሀሰበቸው ጊርም ይለኛል በተለይ በዝ ወጠ ወራድ ስቀይ የለይ የሰለፉትን ስተማሙ ዞኑ ህዝቡ ደና ህክምና እንድያደጉ ማድረግ ተሪክ ተነግራው ሰይጨርሱ እደይልፋ
@uadh7751
@uadh7751 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@አምርያYouTube
@አምርያYouTube 10 ай бұрын
ችግሩ ብዙ ተመልካች የለም
@MudineKedire
@MudineKedire 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@naseem22Zubare
@naseem22Zubare 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
Oduu Afaan Oromoo Guraandhala 5, 2025 | Ethiopian News Today
19:56
Sagantaa Afaan Oromoo
Рет қаралды 2,7 М.
ሸይኻ ከንዜ አሊ በስልክ ድምጳቸዉን አስረቀረቁት መገን ወሎ
6:35
Hassen Oumer hassen ሀሰን ኡመር ሀሰን
Рет қаралды 16 М.
40 Qiso┇40 Qiso Ee Ygu Saameynta Badan 2023ᴴᴰ┇► Sheekh Musdhafa Xaji Ismaciil
3:26:03
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 332 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН