KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሐረግ ( ክፍል 37)
33:03
ከ emy ጋር ተፋታን እናቴ ጋር ልኖር ሄድኩ #yoeemy #habesha #yoeemy
17:55
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
♦ናሂ እና ዉብዬ ሳልነግራቸዉ አዲስ አበባ መጣሁ እናቴ ጋር ታላቅሰን ተለያየን😰😰
Рет қаралды 52,701
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 20 М.
Yidne Tube ይድኔ ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 492
@YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
Ай бұрын
ቤተሰብ እናቴን ብቻዋን ትቻት የመጣሁት እናንተ እንደምታግዙኝ ስለማምን ነው ❤እወዳችኋለሁ 😢
@ሙንረከዲሪ
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢
@halimaseid4033
Ай бұрын
❤
@konjitlemamom1752
Ай бұрын
Azyo yene wandme 😢❤
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
Ай бұрын
አብሽር የመዳም ቅመሞች አለንልህ
@newcyberia3330
Ай бұрын
Eshi abate😢❤
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ
Ай бұрын
ዉብየግን ለናሂ ጎደኞች ያለሽክብርይለያል ደስትላላችሁ
@ALloveLA-x7c
Ай бұрын
ይድኔን 20ሺ እናስገባው መልካም ልጅ ነው 😢😢
@wubenahi
Ай бұрын
ተመስገን እንኳን ደና መጣህልን🙏😍
@gbbh7183
Ай бұрын
ጥሩነትሽን ቀጥይበት ገር ነገር ነሽ
@gbbh7183
Ай бұрын
ሀቂቃ ትለያለሽ
@tajetaje9957
Ай бұрын
ውብዬ እና ናሒ❤❤❤ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤❤
@LAILA454-y3s
Ай бұрын
ናሂና ዉብዬ ለእግዳ ትልቅ ክብረና ፍቅረ አላችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በጣም ወደድኮዋችሁ በረቱ
@GreenAo3
16 күн бұрын
መናው አልገበኝም
@MerimaMerima-f1v
Ай бұрын
ይህን ልጅ የት ነው ማገኘዉ በአላህ ላግዘዉ እፈልጋለሁ እስቲ እናግዘዉ
@alamalam9788
Ай бұрын
❤ትክክል የሳዝናል የረብ እንረዳው
@FayzaaFayzaa-b6f
Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የት አላችሁ እነስቲ እናውራ ነገ እሱም ደርሶ ሰው እንዲያግዝ እናድርገው 😢
@SahEhto
Ай бұрын
ውብዬ የኔ ውድ ለሰው ያላት ፍቅር ዋው የኔ ማር🥰🥰👍
@FayzaaFayzaa-b6f
Ай бұрын
በአላ ይህን ልጅ እናሳድገዉ ያሳዝናል 20k😢
@Zinabuwaaaaaaa
Ай бұрын
ናሂ እግዚአብሔር የባረከህ ልጅ ዘርህ ይብዛ😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tayba-u7q
Ай бұрын
ማሻ አላህ እግዳ ስሲመጣ ፈገግታቸው ይበቃል ወላሂ
@HanaHana-oi3bd
Ай бұрын
ውብዬ ግን ዛሬ አስደስትሽኝ ልክ እንደ ወንድሜ ነው ስውነቴ እርብሽ ያለው አንቺ ግን ደስታሽን አይቼ ደስ ስላለብ ደስ ብሎኛል ሳላከብርሽ አላልፈም።
@Semirayeabrishwodaj
Ай бұрын
እንደናሂ አይነቱን ያብዛልን😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
አሚን
@yonatanteshome2121
Ай бұрын
@@Sada-yc6pi Ebakish Sadaye konjo ewedeshalewou agebign fikir yezognal kanchi❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@samriTube12-hm3kc
Ай бұрын
ይኸንን ልጂ እስኪ እናበረታታው እናሣድገው😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tajetaje9957
Ай бұрын
ወይኔ እማዬ ሲያለቅሱ አብሬ አለቀስኩ የኔ ናት❤❤😢በርታ ወድሜ ❤❤❤
@Semirayeabrishwodaj
Ай бұрын
ናሂና ዉብዬ ደግነታቹ ስወዳቹ😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirstaa
Ай бұрын
5Ok ,ያንሰዋል ለእናቱ ክብር ያለው ልጅ ❤🎉🎉
@SisoSiso-d8h
Ай бұрын
ውብየና ናሂ ሰው እክባሪ ናቸው ይለያሉ በውነት❤❤❤❤
@SelamTegenu
Ай бұрын
ውብዬ እቅፍ ስታረገ እኔ የማለቅሰው ነገ ምንድን ነው ናፍቆት ነው ማለት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@alamalam9788
Ай бұрын
ውብየ ግን ደስታው እኔ እባይን መቆጣጠር አቀተኚ እናበራታታው በአላህ ለናቱ ስንል ናሂ በጣም አከበርኩህ ውድሜ
@Semirayeabrishwodaj
Ай бұрын
ናሂዬ የኔ የዋ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubenahi
Ай бұрын
ይድኔ ይለያል ቤተሰብ+❤ላይክ ሼር እያደረጋችሁ አበረታቱት🙏🙏
@Semirayeabrishwodaj
Ай бұрын
ይድኔ የኔ ምስኪን😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaadaSaada-es1lu
Ай бұрын
አይዞህ ወዲም ❤❤❤የመዳም ቅመሞቺ ይሄን ልጂ እናሳዲገው እስቲ 🎉🎉🎉🎉🎉
@SalamAddis-ou2cx
Ай бұрын
እናቴ ፈገግታ ይበቃል 🌹🌹💋💋
@HanaLakew-u7q
Ай бұрын
50 ሺ እናስገባው እስኪ አይከፈልበት ❤❤❤❤
@ttinaabate9710
Ай бұрын
ከፍትፍቱ ፊቱ ይልሃል አባቴ ናሂና ውብዬ የኔ መልካሟች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጣችሁ የኔ ውዶች
@gdfx3728
Ай бұрын
ናሂ ማርያምን በጣም ሩሁሩህ ሰውነው በእውነት ❤❤
@YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
Ай бұрын
ለሠዉ ልጅ ዋነዉ ፍቅር ነዉ ለሁላቼንም ፍቅሩን በልባችን ይሙላልን ከይዩልኝ ሥራ እና ከምቀኝነት አላህ ይጠብቃችሁ ነሂይ ጠንክሩ አንበሶች
@MimiDedoro
2 күн бұрын
ዉብዬ ስዎድሽ እኮ ትለያለሽ አንቺ የሳው ያለ ፍቂር ካባድ ናው ስለዝይ ሁለም ደስተኛ ሁንልን የኔ እናት ኑሪልኝ ሺ ዓመት ❤❤❤❤😭😭😭😭😭
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
Ай бұрын
እዴግበል ይሄልጂ ደሥሢል ውብየ እና ናሆም ለሠው ያላቸው ክብር ደሥይላል
@burtulove9679
Ай бұрын
ዉቡየ ግን ከአሪባ ምንጭ ስመጡ እደእደ ምትሆን ደስ ትላለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mahe-moahmed
Ай бұрын
የኔ ውቦች ናሂ እና ውብየ አቀባበላቸው እደት ደስ ይላል ፈገግታቸው ያጠግባል ።
@SaraSara-t1w4l
Ай бұрын
ፍቅራችሁ ይጨምር ፈገግታ ከፊታቸው አይጠሩም ጊዜ
@EmushTamrat
Ай бұрын
በርታልን ወንድማችን ናሂና ውብዬ ትለያላችሁ❤❤❤
@asresaalem647
Ай бұрын
የኔ ጌታ በርታ ለእናትህ ስትል ጎብዚ
@Zinabuwaaaaaaa
Ай бұрын
ዉብዬ በምን ቃል ልግለፅሽ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰምሃልዩቱብ
Ай бұрын
ከነኣብርሽ እና ሩታ ግሬስ ፋሚሊ ስራ እባክህ ወንደሜ 😢😊
@YoiPpk
Ай бұрын
እውይ የውብየና የናሂ ፈገግታ ደሰሲል😅😘😘😘❤
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
Ай бұрын
የኔ እናት❤❤አጀቴን በላዙ😢😢50k እናስገባዉ🥰🥰🥰
@firehiwotabate5120
Ай бұрын
ኧረ 100k እንስገባ እንደጋገፍው ምስክን ነው😢😢😢 ውድዬ እና ናህ ልክ እንዴ አብርሃምና ሳራ ተምሳሌት ናቸዉ ❤❤❤
@DanielA-cv5vo
Ай бұрын
አደራ እንዳት ጉዳቸው አደራ በዚ ጊዜ እንደነ ውብዬ የለምና እ ዳ እንዳለ ብሕ እንዳ ትረሳ በርታ
@Melkeግሬስfamily
Ай бұрын
እናቴ አላቀሳች ብሎ ተመልሼ እሄዳለሁ አለሁ 😢😢😢አቤት የእናት ፍቅር ማነው እንደ እኔ አብሮ ያለቀሰ😭😭
@Trsittube
16 күн бұрын
አንተ ልጅ በጣም ነው እምታሳዝነኝ በርታልን እኛም እናበረታታሃለን
@mazamazamaza-o6s
Ай бұрын
Wbye na nahi gn degnetachu❤😢😢
@ወለተማርቆስ
12 күн бұрын
የኔ የዋህ ሲያሳዝን በማሪያም 😢😢😢🥰🥰🥰50 ሺ እናስገባው🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@tirstaa
Ай бұрын
Wbye na nahi gn degnetachu😢😢
@SelamTegenu
Ай бұрын
ወይኔ ውንድሞ ነው የሚመስለው ኡይለያቹ ውብዬ
@tegemariyam4618
Ай бұрын
እኔሥ፡እናተንለማግኘትቁጥሩንፅፌለሁ፡እድግበል፡ይድኔ፡ባተሠበብ፡አገኘሁትቁጥራቸውን፡በነገራችላይ፡ይድኔመሾፈርይችላል
@YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
Ай бұрын
Lmsrar flagot selalew lmelmde gize ayfejbtm ebajeshe ehetee enagezw sew yelewum bwsdeshiw kutr dewuyi ena enawura
@MahyMahy-q1m
Ай бұрын
አይዞህወድሜ እናበረታታሀለን
@Zainab-o8o
Ай бұрын
ዉብዬ ዉልልይ ደሰ ሰትይ ጥርሰሸ ብቻ ያጠግባ
@madimadi9658
Ай бұрын
ዉብዬ በእዉነት እንግዳ ተቀባይነትሽ ይለያል ተባረኪ
@Meto-kg9fu
Ай бұрын
ነህ and ውብዬ እግ/ር ዘመናቹን ይባርክላችሁ ለምልሙ የወለዳቹ ይደግ ዘራቹ እንደ ምድር አሸወዋና እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዛ:: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይድኔ አንተንም እግ/ር ትልቅ ደረጃ ያድርስክ❤❤❤
@Seghi123-qs5cp
Ай бұрын
የእናት. ፈገግታ. ያስደስታል. 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@LiliAgabzie
14 күн бұрын
የኔ አባት ማን እንደእናት ግን ጠንከር በል መልካም ሰወች አግኝተሀል ተባረኩ ውብየ
@LeyuworkGebremariam
Ай бұрын
እግዚአብሄር ከፍታን ያሳያችሁ ውብዬ የኔ እንግዳ ተቀባይ ዘመንሽ ይባረክ የወለዳችሁት ይባረክላችሁ
@nahommamo6130
Ай бұрын
አስለቀስከኝ😭😭😭😭
@BsbIak
Ай бұрын
ዉስጡ እባ አቆታል ጌታን😢 ጀግና በርታ
@የሸኢትዮ
Ай бұрын
ዉብየ ትለያለሸ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባራክሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Beletu-s1d
Ай бұрын
በሪታ ዎንድሜ ሁሉም ያልፋል ነጌ ዬታሸላ ቀን ነው
@ydue5437
Ай бұрын
ቅመሞችዬ 50k እናስገባው😢
@AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se
Ай бұрын
Nahii fi hubiyee worraa onnee qullqulluu❤❤❤❤
@tirhasasefa640
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ በነገ እለተ ቀኑ ያስጨነቀን ሁሉ ነገር ያቅልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@فاطمهالعتيبي-ج7س
Ай бұрын
የኔ ውድ ወብዬ ❤ለሰውዬ ያለት ክብር ኡፍፍ😢 ደስ ስትል❤
@RithaRitha-e7c
Ай бұрын
ማዙካን ጥለክ ለምን መጣክ
@NorehaAli
28 күн бұрын
ውብየ ትለያለች ማርያምን ለሰው ያላት ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤
@KongetGetachew
Ай бұрын
ናሂ እግዚእብሔር ይባርክህ ናሂ አባታችን አብርሀም ሳያውቅ እንግዳ መላእክቶችን ተቀብሏአል የብዙዎች እናት አባት ናችሁ። እናመሰግናለን ይሄን ወጣትእንዳከበራችሁ ክበሩልኝ። ውብዬ ቤቱ ሞቀ አልሽ ደስ ብ❤ሎሻል ደስታሽ ለዘላለም ከአንቺ ጋር ይቆይ።
@MDENAM2MDENA
Ай бұрын
ዉብየ መቸምእዳትቀየሪ ደስየሚል ፋጋገታ አለሽ
@mysemelove4721
17 күн бұрын
አስለቀሰችኝ እናትህ ወላሂ አበረታቱን
@ZEBlDAR
Ай бұрын
በርታ ወድማችን ጎበዝ ለናትህ ጠክረህ የናትህ ውለታ ከፋይ ያድርግህ
@የኔዉቤእነዉ
12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዉብዬ እና ናሂ ተባረኩ ፈገ ግታቸዉ እበቃል ❤❤❤❤❤😢🙏
@MisiganMishamo
Ай бұрын
ወንድም አዲስ አባበ ዘው ተብሎ አይከሄድም
@Elyara24
Ай бұрын
በትክክል::
@misrakasmare136
18 күн бұрын
እንግዳ አቀባበላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በተለይ ውብየ
@KhanKhan-bp6qm
Ай бұрын
እናንተ እኮ ትለያላቹ ምለዉ በምክንያት ነዉ ዬሰዉ ክብር ❤
@fho3984
Ай бұрын
የኔ ወንድሜ እካን በሰለም ማጣክ❤❤❤❤
@selamabera4892
Ай бұрын
ኢሳይ 10k ሞላ አሁን 20k plz 🥰🥰
@SSenaytgonderwa
Ай бұрын
አይ ጎንደሬነት እኮ መታደልነው እግዳ ተቀባይነታችን❤
@AshuAshu-un3ed
Ай бұрын
Wow💯ዳስታች ዳስ ሲል 💯😘😘ዉብ ኑሪልኝ አገር ልጆች 🫰🫰🫰🫰🫰🫰🫰🫰🫰🫰🫰
@ማሂወሎየዋ
17 күн бұрын
ላክ አርጉት እናሳድገዉ የኔ ወድም ለናቱ ስትሉ
@onedaytube
Ай бұрын
አዲስ አበባ ኑሮ ተወደደ ይባላል ለምን ጣራ አይነካ ዪቱበሮቹ ተጠራርገው ገቡባትኮ ገናም ይወደዳል
@Memar1997
Ай бұрын
ዉብዬ ናሒ እናንተ እዉነተኛ የእግዚሀብሔር ሰወች ናችሁ ለእናንተ ምንም ቃል የለኝም ብቻ እመቤቴ ቤታችሁን በበርከት ትሙለዉ
@MartaTaddesee
Ай бұрын
ናሄና ውብዬ ደግነታቹ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤ የኔ ውዳች
@meseretalemu5362
Күн бұрын
Naheye enaa wube sitamiru xiru sawochi nachiw beritu❤❤❤
@wnshawnsha1108
Ай бұрын
ውብዬ ላንተ እና ለዳጊ ያላት ፍቅር ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@FayzaaFayzaa-b6f
Ай бұрын
ስወደው በአላህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉20k
@MadinaAdem-fu7bx
Ай бұрын
አግባብ አዴለም እንዳፈራ አብሽር አ አ በዴንብ ስራ
@gengalo417
Ай бұрын
Wubbiyyeee yene sew wodajii nesh ikoo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Yene mar
@BosenaAzena
Ай бұрын
የኔ ምስኬንአይዞህ ስው ትሆናለህ በርታ ብቻ ስው ከደርስበት ትደርሳለህ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@ruthkidane6643
Ай бұрын
እማ ስላልክ በጣምነዉ ያዘኩት ❤❤❤
@فاطمهالعتيبي-ج7س
Ай бұрын
ናሂእና ውብዬ አላህ ይጠብቃቸው ❤❤
@HhdHjx-c2x
Ай бұрын
አላህ የኔ እናት ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@mimishuabate8113
Ай бұрын
አይዞህ በርታ ወንድሜ የአዲስ ልጆች እንግዳ ተቀባይ ነን እንክዋ ደህና መጣችሁልን
@ይርጋአለምይቱብ
Ай бұрын
የዲኔ እባክህ ስልክ ቁጥርህን በማርያም አስቀምጥልኝ በጣም እፈልጊሀለሁ???
@YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
Ай бұрын
በማርያም ያልሽኝ ለቁም ነገር መሆን አለበት 0962843263
@ይርጋአለምይቱብ
Ай бұрын
@@YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k አመስግናለሁ
@WenyAa-qr7bv
Ай бұрын
Ayizo berita wodime fffuuu😭😭😭😭😭💔💔💔💔💖💖💖💖
@Samsungdubai-p8u
Ай бұрын
አይዞክ የኔ ወንድምዐሁሉምያልፋል
@hbeba8561
15 күн бұрын
ውብዬ የኔቆንጆ ❤❤❤😂
@firstlast-nr2mj
13 күн бұрын
ዋዉ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BosenaAzena
Ай бұрын
ውብየም ናሂምምርጥ ስው ናቸው በርታ ወድም❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonatanteshome2121
Ай бұрын
Selam Yidne my bro berta we love you kegonehe nene Ezgiyaber yitebekehe❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sameera-o8w
Ай бұрын
ናሂየ ዘርህ ይብዛ❤❤
@Demekech-ue2es
Ай бұрын
እናት ❤❤❤🫂🫂
@nanimisgan3346
Күн бұрын
በርታ ፈጣሪ ይስጣቸው
@Haymanot1-e5y
Ай бұрын
መላ ቤተሰቡ ጨዋ አቤት ሰረአት ናሂ
33:03
ሐረግ ( ክፍል 37)
ለዛ
Рет қаралды 128 М.
17:55
ከ emy ጋር ተፋታን እናቴ ጋር ልኖር ሄድኩ #yoeemy #habesha #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 23 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
23:50
ቆንጅት ቲቪዉን አጥባ ጉድ ሰራችን😭 ናሂና ዉብዬ በጥፊ አጮሏት😱
wube & nahi
Рет қаралды 160 М.
15:25
♦እናቴ ናሂን ተቆጣቺዉ ልጄን አታግዘዉ😭ናሂ አንገቱን ደፋ😱😭😭😭
Yidne Tube ይድኔ ቲዩብ
Рет қаралды 22 М.
24:57
የመጀመሪያ ልደቴን አከበርኩ! | ልደቴን አከበሩልኝ | my birthday celebration #nahitube #ashutube #gebeyamedia
Ruki Tube ሩቂ ቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
26:07
♦አጋዣችን አጣላችን 😭ውብዬን አሳዘንኳት 😭ከቤት ተባረርኩ 😱😱
Yidne Tube ይድኔ ቲዩብ
Рет қаралды 55 М.
14:47
🛑መንታዬ ያልጠበቀው ሆነ #kirasuratwins #seifuonebs #ድንቅልጆች
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 33 М.
23:25
ይድኔና ቆንጅት ውብዬን መርዝ አበሏት😱😱 እራሷን ስታ ወደቀች😭
wube & nahi
Рет қаралды 83 М.
20:18
♦ዳጊ እና ሜርሲ ሲሳሳሙ ደረስንባቸው😱😱ይድኔ ተናደደ ከባድ ችግር ተፈጠረ 😱😱😱
Yidne Tube ይድኔ ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.
27:34
♦በቶሎ ድረስ 😭ከአርባምንጭ መልዕክት ተላከልኝ😱እናቴ..😱😱
Yidne Tube ይድኔ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
19:03
ወንድ ልጅ መሞቻው ሴት ናት #ethiopianentertainment@Haymitube01 @BirukTube-• #ዮአዳን Ethio
fre Grace Family / ፍሬ ግሬስ ፋምሊ
Рет қаралды 26 М.
6:00
ልብ የሚነካ የፋኖ ሙዚቃ መሳይ ተፈራ Mesay Tefera New Ethiopian Music
Ethio music
Рет қаралды 4,7 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН