ይድኔና ቆንጅት ውብዬን መርዝ አበሏት😱😱 እራሷን ስታ ወደቀች😭

  Рет қаралды 91,124

wube & nahi

wube & nahi

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@wubenahi
@wubenahi Ай бұрын
ቤተሰብ+❤ ከይድኔጋ ተወራርደናልና ሃሳብ በኮመን አስቀምጡልኝ😊 መላጣውን ይዤላችሁ እመጣለሁ😂 ጉዞ ወደ 50ሺ🎉
@Fiyamta
@Fiyamta Ай бұрын
Babn debikachu sewu mato wesdewu balati😊
@Trsittube
@Trsittube Ай бұрын
የኔ ማር እንዴት እንደምወድሽ ለሰው ያለሽ ክብር በእውነት ይለያል ሃገር ስገባ አገኝሻለሁ ውቤ
@Astertube-p2h
@Astertube-p2h Ай бұрын
😂😂😂😂👍👍
@HalemateSerije
@HalemateSerije Ай бұрын
እዉነት ሡሻል ሜዳ ላይ እደምትወጃት እቤት ትወጃታለሽ
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Ай бұрын
ውብዬ እርጋታሺን ስወድልሺ ❤❤❤❤❤
@YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
@YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k Ай бұрын
ቤተሰብ ከውብዬ ጋር ተወራርጃለው ካሸንፍኳት ለእኔ እና ለቆንጂት ልብስ እንደምትገዛልን ቃል ገብታለች እባካችሁ ሊያስለቅሳት የሚችል ሀሳብ እየሰጣችሁ አግዙኝ። ደሞ 20k ልገባ ነው 🙏🙏አመሰግናለሁ
@ሰአዳየልጄወዴጅ
@ሰአዳየልጄወዴጅ Ай бұрын
ውብዬ እንዳስለቀሰቻቹሁ ስታስለቅሷት ማየት እንፈልጋለን
@FayzaaFayzaa-b6f
@FayzaaFayzaa-b6f Ай бұрын
አዎ ልክ ነው ውብዬን አስለቅሷት😮
@AfD-py2lh
@AfD-py2lh Ай бұрын
ቤቴ ልሄድ ነው ብለህ አስጨንቃት😂😂❤❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Ай бұрын
በ ባባዬ ፕራንክ አድርጋትና ስራት በደንብ እንባ አወታ እስክታለቅስ 😂😂
@ህልመኛነኝ
@ህልመኛነኝ Ай бұрын
ቆጅትን ደፈርኳት ብለህ ዉብየን ብራክአርጋት
@ቀመር
@ቀመር Ай бұрын
ወይኔ የልጅትዋ ሁኔታ ያስለቀሰው ብቻ 👍👍👍👍
@aster-j6h
@aster-j6h Ай бұрын
ለቆጅት ስጦታ ይሰጣት የኔ ማር 🎉🎉❤😢
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj Ай бұрын
በቀረበው የስዋ ጠስጦታ ጭቀቱ የሰንበት ከሀድ በባዛ በት ዘመን😢😢
@atinafe5880
@atinafe5880 Ай бұрын
እባካችሁ አታድርጉ እሷ እኮ ትንሽ ልጅ ናት መቋቋም አትችልም😢😢😢😢😢😢😢
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 29 күн бұрын
ውብዬ ቆንጅትን የማታ ትምህርት አስተምሪያት በጣም ጥሩ ልጅ ናት እኔም ሰው ቤት እየሰራሁ ዲፕሎማ 2016 ተመረቅኩ ዘንድሮ ዲግሪ ጀምሪያለሁ ከፈጣሪ ጋር ያልቃል
@hirut7396
@hirut7396 24 күн бұрын
ጀግኒት እግዚአብሔር ይርዳሽ የሰው ቤት ስራተኛ መሆን መጨረሻው ለክብር ነው እኔም የሰው ቤት ሰራተኛ ነኝ በርቺ ማማዬ ❤❤❤❤❤
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 24 күн бұрын
@@hirut7396 አሜን (3) አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት አንቺም በርቺልኝ
@lamlamየማርያምልጅ
@lamlamየማርያምልጅ Ай бұрын
ዉብዬ ግፈሽ ልጅታን ያለማደንቅ አይችለም ጎበዝ❤❤❤
@DestaDesra
@DestaDesra Ай бұрын
ስጦታ እገዛለት ለቆንጅት በስሟ የአገት ብረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm Ай бұрын
አጋዣን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና አልሄድም አለች አክቤት ወይም ፖሊስ አለች አለማድነቅ አይቻልም እደዚህ አይነት አጋዢ ይስጣችሁ ውብዬ ለቆጂት ስጦታ ያገዛላት የምትሉ ላይክ አርጉ❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Ай бұрын
በጣም
@tgtg3001
@tgtg3001 Ай бұрын
ቆጂትትት ማለት እየቻልሽ አጋዠ ጋራጅጅጅ ምትይውውው አይደብርም መጨረሻላይ ቆጂት ልትይይይ ተያያያ ሁላችንም ለራሳችንም ሆነ ለቤተሰቦቻችን አጋዠነንንንን ።
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm 29 күн бұрын
@tgtg3001 🤔🤔😅😅😅😅እሺ ውዴ
@HddhhBxbx-h8z
@HddhhBxbx-h8z Ай бұрын
ልጅቱ ያሳዘነችው ብቻ😂😂😂😂❤❤❤
@ሂክመትTube
@ሂክመትTube Ай бұрын
ደምሩኝ
@mohammedtselam
@mohammedtselam 24 күн бұрын
​@@ሂክመትTubeደምርኝ❤😊
@وبتا-ص6ج
@وبتا-ص6ج Ай бұрын
ነፍሳችሁም አይማር 😢😢😢😢 ቆንጂት ያልታሰበ እንጅራ ይስጥሽ ክሰው ቤት አላህ ያውጣሽ
@ZnashiMu
@ZnashiMu Ай бұрын
እውነት በጣም ነው ያለቀስኩት ለውብየ አድርሱልኝ ትንሽ ልጅ ማስለቀስ ይቅርባት የራሷን ደብቃ ይችን ምስኪን አትጓጃት ቀለል ያለ ይሻላል
@EmebetTsegaw-p4d
@EmebetTsegaw-p4d 29 күн бұрын
የምር እኔም ፕራንክ መሆኑን እየወቅሁ አብሬ አለቀስሁኝ ቆንጅት ጎበዝ ስጦታ ይገባታል
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እፍፍ የኔ እናት አልቅሳ አስለቀሰችኝ😢
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve Ай бұрын
ልጅቱ በጣም ጎበዝ ናት ከምር ❤❤❤❤❤❤❤❤ግን ከባድ አታርጎት
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
እባካችሁ እንዲህ አይነት ከበድ ያደረገ ነገር አታድርጉ እሷ እኮ ትንሽ ልጅ ናት መቋቋም አትችልም😢😢😢😢
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Ай бұрын
😢😢😢😢
@KoleKolan
@KoleKolan Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@mohammedtselam
@mohammedtselam 24 күн бұрын
​@@Sada-yc6piደምርኝ❤😊
@mohammedtselam
@mohammedtselam 24 күн бұрын
​@KoleKolanደምርኝ❤
@BirtukanBekeleashoro
@BirtukanBekeleashoro 29 күн бұрын
ምስግን የኔ ቆንጆ አሰዘነችኝ ደግሞ ዉብዬ ትወድሻለች ❤
@YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
@YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k Ай бұрын
ቤተሰብ አለንላችሁ በሉን
@aster-j6h
@aster-j6h Ай бұрын
በርታ አባቴ አለንላች🎉❤
@مدينه-ف2س
@مدينه-ف2س Ай бұрын
በርታ ወድሜ አለን ❤❤❤
@EmanEman-ol9xg
@EmanEman-ol9xg Ай бұрын
በረታወንዲምነትሁሌምከጎንክነን
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx Ай бұрын
ዉብየን ፕራንክ አድርጋት ቀጣይ ቆንጅትን አፈቅራታለዉ ብለህ ይዣ ልጠፋነዉ ብለህ ትንሽ አንጨርጭራት😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኤደንግደይ
@ኤደንግደይ Ай бұрын
ኣለን❤❤❤
@Martaxumebo-k1q
@Martaxumebo-k1q Ай бұрын
ወይኔ ቆንጂት እኔ። አስለቀስችኝ ውቢዬ ልጅቷንበጣም ወዳጄ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ ውቢዬ ውቢዬ እያለች የኔ ቆንጆ ምስኪን ልጅ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@HanaDoha-t6w
@HanaDoha-t6w Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢
@MeronYekiya
@MeronYekiya Ай бұрын
የኔ የገጤር የዋ እነን😢😢 ካንች ጋር ማልቀሰሲ 😢 የናህ ያለ የሥራቹን ይሰጥ።
@Fetabej
@Fetabej Ай бұрын
ወይኔ ቆንጅት ዛሬ ብቻዋን ተገኘች😊 እንዴት እንዳሳዘነችኝ😢
@masal2667
@masal2667 Ай бұрын
ሰጦታ ይሰጣት ለቆንጅት😢❤
@yenantw21
@yenantw21 Ай бұрын
ወይይይ የኔ እናት አሳዘነችኝ በእውነት እንዴት እንዳለቀሰች ።😢😢😢
@VardhaVardha-js4ww
@VardhaVardha-js4ww Ай бұрын
Warii Wubiyee jalatani Laki godhaa ❤❤❤❤❤
@ZeNat-vw5yu
@ZeNat-vw5yu Ай бұрын
ቆጅት የሰኑ ምንነች ይማሰላሉኮ😢❤❤❤🎉🎉አሳዘነችኝ
@GgHb-e4r
@GgHb-e4r Ай бұрын
እህቷ ናት,ብላለች እኮ
@ejegayahu12
@ejegayahu12 Ай бұрын
እህታ
@GgHb-e4r
@GgHb-e4r Ай бұрын
@@ejegayahu12 አዎ
@ኤደንግደይ
@ኤደንግደይ Ай бұрын
ኣው እህትዋ❤❤❤❤
@GODISGOOD-tn4fe
@GODISGOOD-tn4fe Ай бұрын
ታናሽ እህቷ
@DerartuNagari
@DerartuNagari Ай бұрын
Pirakiin akkasi bayee nama jibisisa dhugaa wari Akka koo jibitan lak😢😢
@DiboraDibora-yi4pg
@DiboraDibora-yi4pg 28 күн бұрын
Osoo duties bilbilarre dawalchistu ubiyye jetti icc achi dhabatte falaa barbaduu bekttuumoo😮
@Samira-b2m
@Samira-b2m 10 күн бұрын
Mucatiin garaa na nyaatte😢
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
ለቆጂት ስጦታ ሰጧት😢 ዉብየ ሰሞኑ አተቻልሸም ልጂቱ ግን በጣም ታማኝ ናት ፖሊስ ልጥራ ክፈዉ ሰዉ ነህ አለች😢
@ejegayahu12
@ejegayahu12 Ай бұрын
መስራት እፈልጋለሁ ከናተጋ ብላ ነዉ
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
@ejegayahu12 ነዉ ግን ፕራኩ ማያሰለቅስ ቢሆን ጥሩ ነዉ
@MerimaMerima-f1v
@MerimaMerima-f1v Ай бұрын
እረ ለሱም ይሰጠው ስጦታ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Ай бұрын
ግፋቹ በስመአብ ስታሳዝን የኔ ናት የእውነቷን ነው ያለቀሰቺው❤❤❤
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 29 күн бұрын
የእኔ እናት. እዴት አንዳሳዘነችኚ ቆጂት በጣም ነው ያስለቀሰችኚ ምስክን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@Lnurtedebkekesewechierke
@Lnurtedebkekesewechierke Ай бұрын
የኔ እናት በጣም አሳዘነችን ዉብየ ግፋቹህ ስጦታ ይሰጣት ❤
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 Ай бұрын
ያማችዋል😢 ቆይ ልጅቷ ስታሳዝን
@SameraAhmaad-kb9cu
@SameraAhmaad-kb9cu Ай бұрын
ውብየ ጨካኝ ናት ወላሂ አታዛዝናትም ስታላቅስ 😢😢😢😢😢የኔእህትአላህ ከሰውቤትያውጣሽ
@gjhhjvug7852
@gjhhjvug7852 23 күн бұрын
ነገረኛ
@TigisHAILU
@TigisHAILU Ай бұрын
Uuuufff mucaa baayee garaa na nyaatee dhugaa waqaa hubiyee lamaffaa prank irraatti hin hojatini ishii gana da'imaa sammuu ishitti garii mitii😢😢😢
@DestaDesra
@DestaDesra Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሂዊቾ
@ሂዊቾ Ай бұрын
ስጦታ ይሰጣት የኔ እህት ስታሳዝን😢😊
@GenetWende
@GenetWende 17 күн бұрын
ይድኔን ሰብስክራይብ አርጌ ቀላውጪ ተመለስኩ ወደ እነ ናሁዬ ቤት ናሁ እና ውቤ ምርጦቼ ውዶቼ ማሮቼ ስወዳቸው ውይ ግፋችሁ ቢቀርስ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አትስሩ ስንት ደስ የሚል እየሰራችሁ እኔ በበኩሌ አልተመቸኝም የኔ ወርቅ ስታሳዝን
@ዳዉንቴዋ
@ዳዉንቴዋ Ай бұрын
የኔ ቅመም ቆጅት 😢❤ማርያምን አስለቀሰችኝ❤😢😢
@ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
@ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ 28 күн бұрын
እረ የኔ ውድ ተው በድንጋጤ ሌላ እንዳይፈጠር😢
@MahiKetema-y1s
@MahiKetema-y1s 25 күн бұрын
በእውነት ልጅቱ ስታለቅስ እኔም አብሬ አለቀስኩ
@tube7573
@tube7573 28 күн бұрын
ሰውን ተንኮል ማስተማርኮ ነው ኤሔ😢😢 አላህዬ ጠብቀን😢
@EkramMuhammed-z6z
@EkramMuhammed-z6z Ай бұрын
ለሷ እንደዚህ አይነት ነገር አታርጉ ለቅሶ ስጀምር ጀምሬ አብሬ ነው የጨረሰኩት በጣም አሳዘነችኝ ደሞ የዋህነቷ ፖሊስ አላለችም 😢😢
@MakurdHdeu
@MakurdHdeu Ай бұрын
ወይኔ የኔ ማር እንዴት እንዳሣዘነችኝ ኤጭጭ ይሄ ፕራክ አይባልም ውብዬ ደሞ ፕራክሽ በጣም እንጨት እንጨት አለ አቤት ግፍሽ😂😂😂😂
@bintahmed
@bintahmed Ай бұрын
እረ የኔማርዋ እሷ ስታለቅስ አብሬ ማልቅሴ እህህ አታስለቅሷት 😥😥
@SelamYamene-2716
@SelamYamene-2716 28 күн бұрын
እፍፍፍ ነፍሳችሁም ኣይማር 😭😭ቆንጂት ያልታሰበ እንጅራ ይሰጥሸ ክሰው ቤት ኣላህ ያውጣሸ🙏😍
@BosenaAzena
@BosenaAzena Ай бұрын
የኔ ወድም ስስቅና ሲያምርብህነው የምንፈልገው በርቱ❤❤❤❤❤
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj Ай бұрын
ሠራተኛ አታሥለቅሡ የሰዉ ቤት ምንየክል ያሥጨንቃል እያወቅሽ 😢😢😢
@AminaAmina34-jf5zm
@AminaAmina34-jf5zm 24 күн бұрын
አምሮብህ መያት እንፍልጋን ተውት ቦሀለ እንደት ጠሉ❤❤❤❤
@HawaHawa-e3u
@HawaHawa-e3u 29 күн бұрын
የሰኑ እህትናትደ በጣምይመሳሰላሉ ❤❤❤
@BilenTaleda
@BilenTaleda 23 күн бұрын
Awo😢
@HehNen-tg3up
@HehNen-tg3up 28 күн бұрын
ዉባየ ለቆንጂት ልብስ ስጦታ ስቻት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉባየ ምርጥ ሰዉ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DemoAlshaykh
@DemoAlshaykh Ай бұрын
Woyoo garaa Nama Nayti qojitni dhugaa Maloo Pirkit akana dhisaa 😢😢😢😢🙏🙏🙆🙆🙆😭💔💔💔💔
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 29 күн бұрын
የኔ እናት ሰታሣዝን እውነት ስጦታ ሰጡት
@takazatasdknvf1497
@takazatasdknvf1497 Ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እህቴ የት ሊገባ እናተ እባ አላማየት ምን ልሁን 😢😢😢😢
@حليمةعبدالقدير
@حليمةعبدالقدير 17 күн бұрын
የነ ቆጆ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እማ
@DaniRoyal-v2o
@DaniRoyal-v2o Ай бұрын
ቆንጂት አሳዘነችኝ አስለቀሰችኝ ማርያምን😢😢😢
@amenabb
@amenabb Ай бұрын
😢😢እኔምአስለቅስችኝ
@mohammedtselam
@mohammedtselam 24 күн бұрын
​@@amenabbደምርኝ❤😊
@behaylwatefera
@behaylwatefera 29 күн бұрын
ልጅቷ በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ ግን ካሜራዉ አብሮ ደፋ ቀና ሲል እንዴት አላየችዉም
@Aydaatube
@Aydaatube Ай бұрын
ማነው እንደኔ እንባው ይትናነቃው ጌታን ልጅቱ ስታለቅስ 😢
@ZainabMohammed-c6l
@ZainabMohammed-c6l 15 күн бұрын
እኔንም ነው ያስለቀሰችኝ የኔማሬ
@የገብርኤልወዳጅ
@የገብርኤልወዳጅ Ай бұрын
ስጦታ ይሰጣት ለቆንጅት
@mhmh7628
@mhmh7628 Ай бұрын
ስልከ ተሰጣት አይደል
@hanedeginet-g7j
@hanedeginet-g7j 24 күн бұрын
ቆንጂት የኔ የዋህ አሳዘነችኝ ውብዬ ግን ስጦታ ስጫት እንደዚህ አስለቅሰሽ ዝም እንዳትይ እኛንም ነው ያስለቀሰችን
@saaraaHayilu-sc8ps
@saaraaHayilu-sc8ps Ай бұрын
Maloo dhisaa prank akkis Sammu Ijoolee itf xuru miti UUUFFF 😢😢😢
@AishaAsh-p4z
@AishaAsh-p4z 7 күн бұрын
❤❤እማምላክን ቆጅት ሥታለቅሥ የኔባ በየት ያቁም የኔባሞኝነው ሠዉሢያለቅሥ አብሮ ማልቀሡ
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ Ай бұрын
እሷም ተለጥልጣ ዝም አለችች😂😂😂😅😅😅ልጅቱ ግን አጀቴን በላችው 😢😢😢
@fsigufhzg-um5sw
@fsigufhzg-um5sw 29 күн бұрын
ተገልብጣ ዝም😅😅😅😅😅
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ 29 күн бұрын
@@fsigufhzg-um5sw እኔ ብሆን አልችልም እደዛ የምታርገው ቅጡ ጠፍቷት ያው የስራው ብሀሪ ያጨክንደሁጂሀሀሀሀ
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl 29 күн бұрын
ወብዬ ግፍሽ ስጣታይሰጣት የኔ ቅመም ቆንጂቴ ሁኔታ እንደኔ ያስለቀሰው ❤❤❤❤❤
@Hayim8970
@Hayim8970 Ай бұрын
ወይኔ ቆንጅትየ የኔ መልካም ኣስለቀሰችኝ😢😢❤❤
@አህሪቡHSቲዩብ
@አህሪቡHSቲዩብ 28 күн бұрын
ልጂሽን ደብቀሽ ይህችን ምስኪን ይህንን ያክል ማስለቀስ በፈጣሩ የልጂቱ እምባ ያስቀጣሻል
@fentaye9663
@fentaye9663 Ай бұрын
ስታሳዝን የኔናት አስለቀሰቸኛ ፈጣሪ የራስሽ ስራ ይስጥሽ
@GenetWende
@GenetWende 17 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ አስለቀሰችኝ የኔ ወርቅ ስታሳዝን እኔ እኮ የሚገርመኝ ነግቢያው ላይ ፕራንክ እንደ ሆነ እየተነገረኝ መልሼ ፕራንክ መደረጌ
@zediyeee
@zediyeee Ай бұрын
Uffff😭የኔ እናት እኔኝ እንዳዚ አይናት ፒሪንክ አይሳራም ዉብዬ ልጅሺ ቢሆንስ 🥺🥺😥እንዳዚ እያለቃስች😢😢😢
@firemoges7985
@firemoges7985 29 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ውብዬ ልጅቷን አጥብቀሽ ያዥ ስጦታም ስጫት🥰🥰🥰
@buiknalj9065
@buiknalj9065 29 күн бұрын
🤔🤔👎👎👎👎👎
@amarishamarish132tubegrce
@amarishamarish132tubegrce Ай бұрын
ሌላ ስንት አይነት ደስ የሚለዋለህ ደስ አይነት ጥሩ አይደለም ይደበራል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭🤣🤣🤣
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 18 күн бұрын
ዉብዬአለባበስሽ አነጋገርሽ ይመቸኛል የኔ ዉድ
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h Ай бұрын
አስለቀሰቺኝ ማርያም ልጂቱ ምስኪናት 💔💔❤❤❤የዉብየ እና የልጁ ተንኮለኛ ናቺሁ😂😂😂😂😂
@banchi716
@banchi716 Ай бұрын
ማርያምን እንደዚህ አይነት ፕራክ አታድርጓት በጣም ነው ያስለቀስችኝ😢😢😢😢😢😢
@CggFgh-k7x
@CggFgh-k7x Ай бұрын
የእውነት አስለቀሰቺኝ ልጂቷ❤❤❤❤❤
@Saralema9859yourhandie
@Saralema9859yourhandie 17 күн бұрын
Wubitey endazi ante feraki kabadi new getan alsekekeschi eyalkesech konjot yen udi❤❤😢
@NardosTesfa-v8h
@NardosTesfa-v8h Ай бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ነው ቆንጅት ያሳዘነችኝ ወብየ በጣም ትወድሻለች ❤🎉🎉❤❤
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman Ай бұрын
እኔ አለቀስኩ ከሧ እኩል ወላሒ ፖሊሥ እያለችም አቅሟ አልቻለም ለማሣት
@mohammedtselam
@mohammedtselam 24 күн бұрын
​@@NefisajoySemanደምርኝ❤😊
@marifazw7969
@marifazw7969 Ай бұрын
ወይ ግፋችሁ ውብየ እችን ሚስኪን አታስለቅሽ ውብየ ተያት እሷን ስራዋን ብቻ ትስራ ህጣን ነች የኔ ማር ሰኑ እህት ናት አደለ የኔ ማሮች ማጣት ከባድ ነው ገና ያልደረሱ እሰው ቤት
@TerezaWeldu
@TerezaWeldu Ай бұрын
Yidne please yidne please she is very strong woman please live. Just like anther think. Please don't cry. Yindne kinjt is your friend? Bro we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ you are the best bro keep going. Good luck. Merry Christmas with all family and friends. ESPECIALLY TO MATHER BRO ❤❤❤❤❤❤
@Ffsdffgh
@Ffsdffgh 21 күн бұрын
እኔን ቆንጀት የኔ እናት ሁብዬ ፈራንከ ሰራች ደሞ በጥም ታምራላቹ በርቱ❤❤❤❤❤❤
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ Ай бұрын
የኔ እናት አለቀሰችኮ😢እንደዚሕ አይነት ፕራንክ አታርጓት😮
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 23 күн бұрын
እደኒ አጋዣ ያሤለቀሠችዉ የዉነት ታማኝ አጋዥ ናት ዉብየ😢😢
@BuzeTube-143
@BuzeTube-143 Ай бұрын
የኔ መልካም እግዚአብሔር አሳዘነቺን 😭😢👍
@tsehayKifle-sb7cg
@tsehayKifle-sb7cg 25 күн бұрын
በእውነት ቆንጂት የዋህ ናት የምትሉ❤
@Aresu-s5d
@Aresu-s5d Ай бұрын
እባካቹ ልጅትዋን አታሳቃያት😢😢
@tayebahalali1222
@tayebahalali1222 Ай бұрын
Betam 😭😭😭😭
@MatiMa-p3w
@MatiMa-p3w 19 күн бұрын
Yemer. Alekesekogn gran. ❤❤❤❤❤ Yene konjo. Asazenchegn bream eshi
@Eseye1995
@Eseye1995 Ай бұрын
የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤
@ShopMcc-s4c
@ShopMcc-s4c 22 күн бұрын
የምር ጀግና ናት ልጂቷ
@tigistoromo3772
@tigistoromo3772 Ай бұрын
Uuuuuuffff hubiyee maloo garaa nanyatee qojitii😢😢😢😢
@AmryAhmed-bq2bv
@AmryAhmed-bq2bv 29 күн бұрын
ዎለህ ጎበዝ ትምርት አለት ምንም ብተረገን ለምን መርዝ ተረገሌህ ሥትል አደቀታሎ የኔ አስተወይ ልጅ ነች አተስጨንቀት
@ggf-b5s
@ggf-b5s Ай бұрын
ዎይኔ ሎጅቷ ሥታሣዝን😢😢😢😢😢😢
@s3das459
@s3das459 29 күн бұрын
ወይኔ ልጂቶ ሥታሣዝን ሥጦታይሠጣት❤❤❤
@ሰአዳየልጄወዴጅ
@ሰአዳየልጄወዴጅ Ай бұрын
ባያሸንፋሽም ይገዛለት የሚል 🙋
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት ስታሳዝን ኤጭ እንዳዉ ምን አለ የሚያስቅ ዘና የሚያረግ ፕራንክ ብትሰሩ ኤጭ ልጅቱ መልካም ናት እዉነት
@Masalachi-x8u
@Masalachi-x8u Ай бұрын
ውይኔኔኔኔ ቅንጅት አስዘነችኝም 🔥💝💝😘😍💞💪💪💪
@f-io7sj
@f-io7sj 25 күн бұрын
ልጅ ቶ ማር 😢😢😢ሚሥኪን
@MohammedejiguMame
@MohammedejiguMame Ай бұрын
ኧረ ልጅቷን አታሰቃዩት እባካቸሁ 😢😢😢😢😢😢
@yamheran4023
@yamheran4023 29 күн бұрын
ውብየ እነዛ ሁሌ የሚያስለቅሱሽን እህቶችን ተበቀይ ጎበዝ ከሆንሽ 😢
@Meseret2023-zf8fg
@Meseret2023-zf8fg Ай бұрын
Uffffff yena enate endate asazeneche 😢😢😢😢gene tegorone endatelacheu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hananAs-e9c
@hananAs-e9c 29 күн бұрын
እኔም አብሬ ማለቀሴ 😢😢😢😢😢😢😢😢ወይ ግፍሽ ዉብየ
@Sifani-g3k
@Sifani-g3k Ай бұрын
Araa waqaa sodadhuu hubuyee pirakii akasii dhisii imiman dhalaa namaa umaa sif hin godhuu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢gazabaf jetee uuuuuuuuuuuuuf 😢😢😢😢😢
@KhanKhan-fr4zs
@KhanKhan-fr4zs 19 күн бұрын
ወይይይይ 😢😢😢😢😢😢እረ ጉድ ልጀቷ ኣሳዛችን የኔ የዋህ ኡፈፈፈፈ
@BuzeTube-143
@BuzeTube-143 Ай бұрын
ክፉ ፕራክ ዉብዬ
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
ልጅ አለኝ አልኩት...ለዛውም መንታ😯😱 @Kirasuratwins
21:09
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 73 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН