ናሆም በበአል ዋዜማ በገንፎ ተራቀቀበት 😂😂

  Рет қаралды 6,816

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Күн бұрын

እንኳን ለ 2017 አዲሱ የኢትዮጵያን አዲስ አመት አደረሳችሁ።
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

Пікірлер: 114
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 23 күн бұрын
ፍቅርዬ በጣም ደስየሚል ባል ነው ያገባሽው ጎበዝ ነው አያያዙ ብቻ ይበቃል አበረታችው !!!
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 23 күн бұрын
የፍቅር እና የዶ/ር ወዳጄ ነህን ጨዋታዎች አልጠግባቸውም ሁለቱም አዋቂዎች🤗🤗🤗
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 24 күн бұрын
የ 5 ልጆች እናት ነኝ ምን እንደሚያስፈልገኝም ኣያውቅም ጎበዝ ነው።
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 24 күн бұрын
እንኳ ለኣዲስ ኣመት ኣደረሳችሁ።ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ። ኤርትራዊት ነኝ።ኣዲስ ኣመቱ የኤርትራም ነው።
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 24 күн бұрын
❤እናመሰግናለን 🙏መልካም አዲስ አመት
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው 25 күн бұрын
ወዳጆች ሆይ፤ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለሆነ እርስ በርሳችን እንዋደድ፤ የሚወድድ ሁሉ ከእግዚአብሔር የተወለደ ነው፤ እግዚአብሔርንም ያውቃል። 1 ዮሐንስ 4:7 እንኳን አደረሳችሁ በእውነቱ አዲሱ አመት እግዚአብሔር የሚጠብቅብንን ሕይወት የምንኖርበት ይሁንልን🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌸🌼🌻
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
አሜን❤ እናመሰግናለን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 25 күн бұрын
በእውነት በጣም ጎበዝ👏🏽👏🏽👏🏽 የመምቻው በጣም ጥሩ ዘዴ ነው እኔም ካንተ ተማርኩ::
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 24 күн бұрын
☺️እናመሰግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 24 күн бұрын
😊እናመሰግናለን
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 25 күн бұрын
አይቼ አላቅም ጥረቱ ይበቃል ማሰቡ በቂ ነው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
❤❤🙏
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 24 күн бұрын
AMEN GOD IS TOO GOOD❤❤❤❤
@gedag5658
@gedag5658 23 күн бұрын
ወንዶች ከሚሰሩት ይልቅ የሚጠቀሙት እቃ ብዛትና የሚለፈልፉት ነገርስ😂
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 22 күн бұрын
😂😂😂
@YarosMashallah
@YarosMashallah 14 күн бұрын
አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 22 күн бұрын
wow betam yameral gobez Nahome❤🎉
@FfgVgg-m1i
@FfgVgg-m1i 23 күн бұрын
ልክ እንደኔ አሪፍ ዘዴ
@YeabsiraMuluken-me8bm
@YeabsiraMuluken-me8bm 25 күн бұрын
10/10 ሰጥተናል ሂደቱ ግን በጣም ያስቅ ነበር😂😂😂😂3ሰዓት የፈጀ ገንፎ😂😂😂😂
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂😂
@እናቴዋ
@እናቴዋ 24 күн бұрын
*_ፍቅርዩ በመጀመሪያ ለያንዳንዱ ምክራቹህ እና ያለፋችሁብትን የሂወት ታሪካችሁ እኛ እድንማርበት ስለምታቀርቡልን በጣም እናመሰግናለን በመቀጥል ለጥብቅ ጉዳይ እፈልግሽ አለሁ እደት ነው ላገኝሽ የምችለው በኮሚት አስወቂኝ ከይቅርታ ጋር_*
@ZemzemDerese
@ZemzemDerese 25 күн бұрын
😅😅 ቆጆነው እኔም ቀጠን ያለ ገፎ ነው የምወደው ሲወፍር ይገፍል አይበላም ባለሞያነው ባልሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😅እናመሰግናለን ❤
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 23 күн бұрын
ድሪሉ የግድግዳው ነው ለገንፎ የተሰራ😂😂🤔አሪፍ ነው fun አለው
@zerthunmillion5454
@zerthunmillion5454 25 күн бұрын
ጋሽ ናሆም ምርጥ ባል ነህ!! ግን ገንፎዋ አሰራሩዋ ለየት ትላለች ውሀው ከፈላጭ ቡሃላ ነስንሰህ ወጣ እያረክ ብታሸው የበለጠ ....ገንፎ መድረቅ የለበትም ግን ያንተ በጣም ላልቱዋል!!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
☺️❤❤እናመሰግናለን 🙏
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 25 күн бұрын
The Best Couple of The Year 2016 Nahom and Fiker
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
Thanks Kal, Happy New year🙏
@AzeBse
@AzeBse 23 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሕንድአዊ ነዉ እንዴ ያገባሽዉ 😅😅😅😅
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 2 күн бұрын
He is the best, my husband is the same too cook.
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 25 күн бұрын
የእኔ ቆንጆ እንኳን አደረሣችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 24 күн бұрын
ናሆም ጎበዝ ኣባት ነህ👏👏👏🙏🏿🙏🏿 10/10👍
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 24 күн бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 24 күн бұрын
The most abused ገንፎ LOL NAHOM, You got HUSBAND OF THE YEAR AWARD🏆
@tirsitabera9635
@tirsitabera9635 25 күн бұрын
Good job her husband 💪🏿🙏❤️😭
@mhmh7628
@mhmh7628 23 күн бұрын
መቅጠኑ ነዉጅ በደብ ነዉ የበሰለዉ ዉሀማረጉ ልክ ነዉ
@ewnet539
@ewnet539 24 күн бұрын
ጎበዝ ነክ 👍👍👍
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 24 күн бұрын
መልካም አዲስ አመት🎉
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው 25 күн бұрын
ፍቅር እንኳ አደረሰሽ በሰላም ሁለት ያርግሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
አሜን! እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@MeronMeri-z3u
@MeronMeri-z3u 25 күн бұрын
yane enate enkuan abro aderasen dagmo please kananeta bezu eyatemaren selahona bezu veiochen entabekalen ❤❤❤
@Melkamsew-tube7
@Melkamsew-tube7 24 күн бұрын
የአመቱ ምርጥ ሸፍ😂😂😂😂😂😂so funny ❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 24 күн бұрын
😂እናመሰግናለን
@RahelArgaw
@RahelArgaw 25 күн бұрын
Great job more blessings to both of you ❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
Thank you dear❤
@fatumaahmed310
@fatumaahmed310 25 күн бұрын
ጎበዝ 😊የድሪሏ ነገር ግን በሳቅ😂
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 24 күн бұрын
😂😂😂
@Melkamsew-tube7
@Melkamsew-tube7 24 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🏼🌺💐🌸
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 24 күн бұрын
❤❤
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 24 күн бұрын
❤❤ ተማሪን እናበረታታ ለቀጣይ ጎበዝ እንድ ሆን ጎበዝ በርታ ሁሉም እናቱ ሆድ አልተማረም ተደፋድፎነው የተማረው አንተም ነገ ጎበዝ ሸፍ ትሆናለህ ሲቀጥል ግዜህን ለመቆጠብ የፈላ ውሀላይ ዱቄቱን አድርገህ በጨት ማማሰያ ጡቻህን አሳየው እሽት አድርገህ ስት ጨርስ መልሰህ የሞቀ ውሀ ዙሪያውን አድርገህ ክድን አድርገህ አብስለው 5 ደቂቃ አሁንም እሽት አድርገህ መልሰህ ውሀ አድርገህ ዙሪያውንም በመሀሉም ወጋ አድርገህ ውሀ ጨምረህ ከድነህ አብስለው 5ደቂቃ ከዛም አሽተህ ወደ እቃው መገልበጥነው ከዛም መብላትነው ሲቀጥል ጎበዝ ሙከራህ ብቻ ይበቃል እንኳንስ ስትሰራ ይቅርና👍🏻👍🏻✅✅
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 24 күн бұрын
ውይ አረዘምኩት ኮሜቱን
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 24 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 24 күн бұрын
Finishingu yamral😅😅😅
@zoomprise
@zoomprise 24 күн бұрын
ሞዛዛ ሆነ አንቺን ሣውቅ በጣም matured mind ነበር የነበረሸ አሁን ግን ሞዛዛ ሆነብኝ
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 24 күн бұрын
Yihe leyet yale silehone new😂😂😂
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 25 күн бұрын
እኔ የሱን ያህል ገንፎ ማገንፋት አልችልም ማርያምን ጎበዝ ነው ፍቅርየ አንቺንም እመቤቴ ትቅረብሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
☺️አሜን! እናመሰግናለን 🙏
@meseret2374
@meseret2374 25 күн бұрын
ጎበዝ ነዉ ትንሽ ዉሃ በዛ😅😅
@RozaJehar
@RozaJehar 25 күн бұрын
Mucatii bareedu ❤ bagaa gesaa atifi Abbaan mana kelee ❤🎉 congratulations
@tirsitabera9635
@tirsitabera9635 25 күн бұрын
Wow!!!
@ሜና
@ሜና 24 күн бұрын
እረ አበረታችው በጣም ጎበዝ ነው የወደቀ የማያነሱ ስት አሉ ጎበዝ 👌 Happy new year to you too 🎉❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 24 күн бұрын
❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 24 күн бұрын
❤❤
@tratra9327
@tratra9327 25 күн бұрын
Wayine befetari hode kosele moya bilo zime 😂😂😂😂😂fetari beselam hulet yargishi fiker
@pink9212
@pink9212 25 күн бұрын
I am happy to see Nahom with different clothes
@youtub6675
@youtub6675 25 күн бұрын
በጣም ነው ያሳቃቹኝ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂😂
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 24 күн бұрын
መልካም አዲሰ አመት 🌻ለመላው ህዝብ
@hantes2053
@hantes2053 25 күн бұрын
በኩባያ አሪፍ ነው😂😂😂😂
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂😂
@Maza-cf5ln
@Maza-cf5ln 25 күн бұрын
AMEN 🙌
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
❤❤❤
@አህላምሀሰን
@አህላምሀሰን 25 күн бұрын
አሰራሩ ሙረተብነው አይዝረከረክም ፅዳትአለው አቀራረቡ ከሴትይበልጣል ጎበዝናሆሜ 🌺ቀጠን ከማለቱ በቀር😂8/10ሰጥቸሀለሁ👍👍👍
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂 እናመሰግናለን ❤
@whitney5003
@whitney5003 24 күн бұрын
Fikir betam konjiye honeshal beselam wileji
@bbt911
@bbt911 24 күн бұрын
ይቅርታ በሰላም ስትይ ሰማው ልበል እርግጠኛ ነኚ በእቅልፍ ልብሽ መሆን አለት ሰለ ዬትኛው ሰላም ነው በሰላም አደረሳቺሁያልሽው ይቺን ነገር ግልጸ ታረጊያት ማለቴ ብዙ ነገር ልብን ጪው ዬሚያረጉ ሰምተሻል ሰምተናል ብዬ ነው እኛ ላይ እስኪ ደርስ መጠበቅ ዬለብንም እኮ በተረፈ መልካም በአል ፏ ብትን በሉ ጋሼን ግን ኪቺን ገብቶ ባይቆይ ጥሩ ነው አለበለዛያ ከጋሼ ወደ እመቤት ይዛወራሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🎉🎉🎉🎉
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 24 күн бұрын
🏆🌟🌟🌹
@Abrahammalese
@Abrahammalese 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@meseret2374
@meseret2374 25 күн бұрын
ተማሪን ማበረታታት አለብሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂😂እሺ! እታረማለሁ
@KaluMulualem
@KaluMulualem 24 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ እግዚአብሔር በሰላም ልጃችሁን ያሳቅፋችሁ ❤❤ ገንፎ በድሪል ግን ተመችቶኛል😂😂 ቀድሞ ውሀ መጨመሩ እንጂ አዲስ የሆነው እጅግ ጎበዝ ነው 9/19😂🎉
@Marone-i5v
@Marone-i5v 25 күн бұрын
ወይኔ እንደ አብሽ መታው 😂😂
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂😂
@fathimaahmed8304
@fathimaahmed8304 25 күн бұрын
ሙቅ ነው የሰራህላት ገንፎ አይደለም 😅😅😅😅😅
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂😂
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 24 күн бұрын
ገሓት ሓምሊ ውጻእ ገዓት እኽሊ እቶ ። ከ የጎመን ገንፎ ኣብቅቶ የእል ገንፎ ግባ ማለት ነው።
@ewnet539
@ewnet539 24 күн бұрын
ኡኡኡኡኡ ፍትህ ለገንፎ 🤣🤣🤣⛹‍♂⛹‍♂⛹‍♂⛹‍♂⛹‍♂
@eftutesfaye328
@eftutesfaye328 25 күн бұрын
Genfo mulu kibran atache😂😂😂😂😂
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂😂
@FatimaIdris-ud9jo
@FatimaIdris-ud9jo 25 күн бұрын
ጎበዝ ባል😂😂
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂እናመሰግናለን
@IemlemFlrdawk
@IemlemFlrdawk 24 күн бұрын
Jegena
@fathimaahmed8304
@fathimaahmed8304 25 күн бұрын
ገንፎ በድሪል 😅😅😅😅😅
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂😂
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 24 күн бұрын
ራሱ በልቶ ጭረስው 😳እኮ
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 25 күн бұрын
ስወዳቹ❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ገፎ እሚታሸዉ እሳት መታ እያደረገዉ ነዉ 😂😂😂 😂😂😂😂😂 ለማንኛዉም አሜን ፊቅርየ እኳን አብሮ አደረሠን ❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 24 күн бұрын
🤔🤔ምምም እኔም አንተ እንደምትስራ ግንፎ ግን የ ግንፎ መፍጭውን 🤔የት ግዛከው 🤔
@woinshetyeshaneh8590
@woinshetyeshaneh8590 24 күн бұрын
እደ ድሮ እናቶች እራሳለሁ እተኛለሁ 80 ቀን 40 ቀን ብለሽ ካሰብሽ ተሽወድሽ እሱ ድሮ ቀረ እሽ 😅😅😅 አንች የዳይፐር ትሬኒንግ ብቻ አይበቃሽም የምግብ ትምህርትቤትም መሄድ አለብሽ. እመቤቴ ትቅረብሽ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 24 күн бұрын
🤔🤔ግን ስትቀምሽ ለምን ፍትሽን 😂አላሳየሽንም 🤔ምም
@Fikirtetube2029
@Fikirtetube2029 25 күн бұрын
🤣🤣🤣
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂😂
@Fikirtetube2029
@Fikirtetube2029 25 күн бұрын
Bemehalima lela mibela eskiders yasfeligishal 🤣 Derilu gen temechitognal endesu salaketin mokirewalw
@fyyd9676
@fyyd9676 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
❤❤❤
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 25 күн бұрын
ሙቅ ነው ገንፎ አረ በሰመአም እንዳመጣብሽ ብያት በኩባያ ቢሆን ይሻላል ከማንኪያ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂😂
@Jameela-v5v
@Jameela-v5v 24 күн бұрын
ዋው ወንድ
@FatimaIdris-ud9jo
@FatimaIdris-ud9jo 25 күн бұрын
ገራሚ ገንፎ ባለሙያ ወንድ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 25 күн бұрын
😂😂እናመሰግናለን
@yoditabebe614
@yoditabebe614 24 күн бұрын
ገንፎውን በብርጭቆ ይስጥሽ
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 76 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,8 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 107 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 55 МЛН
ሰርግ 💍 ሶሊያና እና ኤርሚያስ
Soliyana show
Рет қаралды 1,5 М.
ሴቶች እየቀረቡህ የሚሸሹህ ለምንድን ነው? #relationshipadvice #love #dating
33:03
እንኳን አደረሳችሁ🎊 የኛ ቤት በዓል 🎊 ምስር ጥብስ
7:23
ፍቅር እስከ መቃብር  - ክፍል አንድ
41:45
EBC Entertainment
Рет қаралды 533 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 76 МЛН