KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Anchor news Jan 25 ትግራይ ዳግም ወደ ጦርነት፥ የአማራ ባለሀብቶች ወደ ክልላችሁ ሂዱ፥ የፋኖ አንድነት እየተጠናከረ ነው፥ የኦላ ጥቃት፥
15:09
Nahoo TV | MEN YELALU - ከቀድሞው የህወሃት ታጋይ ከአሁኑ የት/ዴ/ት አመራር አቶ መኮንን ዘለለው ጋር የተደረገ ቆይታ
1:02:19
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Nahoo TV ዶክተር አብይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለባቸው፡፡
Рет қаралды 23,300
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 359 М.
Nahoo TV
Күн бұрын
Пікірлер: 41
@deremanz2541
5 жыл бұрын
ይሄ ነው ጀነራል የጀግና ሰው ክብሩ ዳር ድንበሩ!!! ወኔ አይሞትም
@aradagiorgis7383
5 жыл бұрын
ክብር ለጄነራል ዋሲሁን ንጋቱ እንዲሁም ለናዝሬት ታንከኛ
@islamicmessage777
5 жыл бұрын
እባካችሁ ጀግኖች አባቶቻችን ተከባብረን የኖርንባትን ሀገር ታደጓት እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏የወገንን ነፍስ ያጠፉ ታድነው ለፍርድ ይቅረቡ የማያዳግም እርምጃ ይወሰድ!!! ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ 💚💛❤
@wubalemamare9766
5 жыл бұрын
እንዴት ያኮራሉ እንዲህ ነበሩ የበፊት አባቶቻችን በሀገራቸው በኢትዮጵያ ቀልድ አያውቁም ሞራላቸው ብቻ ይበቃል
@getachewbekele3454
5 жыл бұрын
እስቲ እንደ ኢንጂነር ይልቃል ያሉትን በእንግድነት አቅሥብ ናሁ ቲቪ ሁሉን አቃፊ ሚድያ ሁን።
@abymosh8404
5 жыл бұрын
ህምምም… እንጂነር ይልቃል?? ዘረኛና የለውጥ ተቃዋሚውን? ሰው ሚዲያ የማይከታተልና የተናገርውን የሚረሳ መሰለህ ? ጅብ በማያውቁበት ሃገር ቁርበት አንጥፉልኝ አለ!
@2011Tehetena
5 жыл бұрын
በትክክል የማያዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት አወን መረሽን አለብት የሰው ልጅ ነፍስ እንደትንኝ ነፍስ መቆጠር ይለበትም ቄሮ ፋኖ እያሉ በዘር ከፋፍለው አገሪቱን ቅጥ አሳጡ ወጣቱ 27 አመት ስለአንድነት ስለኢትዮዽያ እንዳያስብ እና ስለዘር ብቻ እያጠነጠነ እንዲያድርግ ተደርጎአል የሚያሳፍረው ይህ ትውልድ የኢትዮጵያን ታሪክ ያበላሽ ትውልድ ሆኖ ሲገኝ ምን ይሰማው ይሆን? እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው
@melesetadesse4479
5 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ቤሄርን አትስበኩን በቤሃር የሚለው ያማኛልና በዘር መደራጀት ትንሽነት ነውና
@aradagiorgis7383
5 жыл бұрын
Good to see you General wasihun niatu
@alexh3653
5 жыл бұрын
እግዚአብሔርም እንኳን ፍቅርና የሚባላ እሳት ነው ስለዚህ ትግስት ገደብ ይኑረው። ነፍሰ ገዳይና ዘረኛ ሌባና ዘራፊን እስከየት ድረስ መታገስ ይገባል?
@kellydavid2863
5 жыл бұрын
Legend our Ethiopian hero አስተምሩልን የማንም ሽፍታ እየተነሳ ህዝብን መግደል እና ማፉናቀል መቆም አለበት .
@mansoursunusy1421
5 жыл бұрын
ግሩም ነዉ ! ሰላም !ሰላም ሰላም !
@entyew3204
5 жыл бұрын
ኑሩልን እዩልን ፍረዱልን እናንተ የኢትዮጵያ ቅርስ ድረሱልን ተናገሩል እዝባችን የከፋ ሶቆቃውስጥነው በኢትዮጵያውያ ውስጥ የሕዝብ ነብስ መጫወቻ የሆነበት በገጀራ በጥይት እየተገደለ በየሜዳ የሰው ልጅ እሬሳ እየወደቀ ያለበት በተወለደት ባአደገበት እንዳይኖር መኖሪያ አቶ የጎዳና ተዳዳሪ እስኪሆን በላዩ ላይ ቤት ፈርሶበት የደረሰበትን ችግሩን ሰሚ አጥቶ ሀሉ እንዳልሰማ እንዳላየ የተሆነበት ያገሬ ጀግኖች ደማችሁን አፍስሳችሁ አጥንታችሁን ከስክሳችሁ ያቆያችሁልን አገር ዛሬ በተፈጠረባት የውስጥ ጠላት ሕዝቧ በሐገሩ ስደተኛ ሆኗል እናንተን ያቆየልን እግዛብሔር ለምክንያት ነው እየገደለ እየዘረፈ እየፈነጨ ያለውን እሽሩሩ እያለ አንዳች ሳይናገር. በሰላማዊ መንገድ ለሰባዊ መብት የጠየቀውን ብድግ ብሎ የጦር አዋጅ አወጀበት ያንገት በላይ ፍቅር የእውሸት ባዶ አብይ ከሐዲ ነው ውሎም ያላደረ በሦስት ወር ያለቀ ፍቅር የአዲስ አበባን ወጣት አፍሶ ያሳሰረ እንደሱ የውሸት ሳይሆን በእውነት ወዶ በፍቅር የደገፈውን የአዲስ አበባን ሕዝብ ያሳዘነ እምነት ያሳጣ ከልብ የማይወጣ በደል እየተፈፀመበት ሰሚ አቶ አንገቱን ደፍቶ ዝምታን መርጧል ከእናንተ ከአባቶቻችን የወረስነው የደም ውርስ የአገር ፍቅር የአንድነት ስሜት ዛሬም ውስጣችነው ይህንን ለማጥፋትና ወደማይሆን መንገድ እየተጔዘበት ያለውን በምክርም በአባታዊ ግሳፄ ወደትክክለኛው መስመር እዲቃናልን በርቱልን. ያለችን አገር የሁላችንም ቤት አንድ ኢትዮጵያ ናት ትንሽ ትልቅ የሌለበት ሁሉም በእኩል የሚኖርባት በሙሉ ልብ በነፃነት የምንኖርበትን ለመመስረት ኬሚስትሪና ፊሲክስ በጣም ጎበዝ በቴክኖሎጂ የረቀቀ ሚዲያን መቆጣጠር ስልኮች መጥለፍ እነዚህን የሚያሟላ ሳይሆን ለአገሬ የሚያስፈልጋት አገር እንደ አገር ሕዝብን እንደሕዝብ በእኩልነት የሚያምን ቆራጥ አሞተ ኮስታራ በሕዝቡ የሚተማመን ልበሙሉ ውስጠ ወይራ አገር ወዳድ ተረተረት የማያበዛ በአቋሙ የፀና ኢትዮጵያዊ በዙሪያው ካሉ የሥራ አጋሮቹ ጋር ተግባብቶ በመከባበር የሚሰራ እንደዚህ አይነቱ ነው አሁን ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እሱን ማግኘት የሚቻለው በሕግ የበላይነትና በእውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ሕዝባዊ ምርጫ ብቻና ብቻ ነው
@abrhammelaku3961
5 жыл бұрын
ጀግኖች ከነሱ መማር አለብን በተለይ ዘረኛውና ባንዳው ጁሀር
@jinatjinat3764
5 жыл бұрын
Uffff endet endewededkuwachu
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
5 жыл бұрын
እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ
@ንሐቂንበር
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ እድሜ ና ጤና💝💝💝💝
@eke1914
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤️
@yonasgeda2180
4 жыл бұрын
Ethiopia is not ready to have a PM like Dr Abiy.
@abdul436
5 жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@abebe7532
5 жыл бұрын
Tty tikikil new !!! HIM KING OF KINGS !! talaQu Nigus neberu !!!
@AndshetZerihun
8 ай бұрын
Hero man
@catherinaatarga9079
5 жыл бұрын
NAHOM ENDAT NEW JEWARN MKESESE YMECHALEWE
@hakenateritegaru1957
5 жыл бұрын
እኔ ኣንድ ሶማልያ ኣልገደልኩም ብሎ ሳያፍር በድፍረት ይናገራል እንዴ እንጅነር ባይ ንኝ ባዩ? ታድያ የዛኔ የኢትዮጵያ ቀንድ ጠላት የነበሮው እና የዘመትከው ኣንድንድ ጠላት ሳትገድል ተመልሰህ ስትበቃ ታድያ ለምን ሚስኪን ህዝቡ ላይ በየ ቀኑ ቀሽብር ታደርግ የነበርከው በየተኛው ሞራል እና ስብእናህ ነው?
@catherinaatarga9079
5 жыл бұрын
LELAWE MALET YMEFELGEW YSEWE LEJI MEDERK LMAGEGET ENDAT NEW YMECHALEW
@catherinaatarga9079
5 жыл бұрын
EBACHEHU MZAE SHEGER WEDE WEDE NEW YMADERGAT ENDAT ESUA MAGAGNT YMECHALEW?
@catherinaatarga9079
5 жыл бұрын
MENGA WESTA ENDAT YMETA
@catherinaatarga9079
5 жыл бұрын
YENE NEW SEWEAGN EWENT YANGEROW
@behailuazage3685
5 жыл бұрын
Ebakachehu ya genarale wasyehun negatune seleke kuter lakulege 4makanayezede keflatore eyalahu nw makechawe matolaka Behailu ka Sweden
@eyassuwoldemedhine1503
5 жыл бұрын
ጀኔራል ዋሲሁን ፦ በአሁኑ ሰዓት ያለውን ዘር ተኮር ማፈናቀልና ግድያን ለመቆጣጣርም ሆነ ለማስቆም ፣ ህጋዊ እርምጃ መወሰድ አለበት የሚለው ሃሳበዎን እጋራለሁ ፤ ነገር ግን ፣ የደርግን መርህ አስመልክቶ በሰጡት አስተያዬት ግን ታሪክ ከጎነዎ ሊቆም አለመቻሉን ልገልፅለዎ እወዳለሁ ፤ ማለትም ፣ "ያለ ምንም ደም እንከንዋ ይውደም ! " የሚለውን ማለት ነው ፤ ለመሆኑ ይህ ያለምንም ደም መፈክር ወይም መርህ በደርግ የተቀነቀነው ፣ አገሪቱ ያለ የሌላትን ባጀት አንጠፍጥፋ ያስተማረቻቸውን ፣ በአገር አይደለም በአለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ያገኙትን ልሂቃን ከጨፈጨፈ በዃላ ነው ወይስ በፊት ? ሌላው የቀበሌ ታጣቂውና ነበልባል ነው ለነፃነት ታጋዩ ወይስ በኢሐፓ የታቀፈው ወጣት ? በኔ ዕይታ ፣ ይህ ዕውነታን ያላገናዘበ አገላለፅዎ መሠረቱ አንድም ለደርግ ስርዓት ከነበረዎ ወገናዊነት ፣ ካለበለዚያም ያተያይ ችግር አለበዎት ማለት ነው ።
@getanehggs8602
5 жыл бұрын
LIYU HAYILE YEMIBAL TUNCHEGNA MEFIRSE ALEBET, BEHIGE LITADEG YEGEBAL. Ykelil police, yefederal police na mekelakeya beqi selehonu lela teqetela ayasefeligim. Enesum bebeqat yagerituwan selam bemasekeber bemulu aqimachew lndiqesaqesu yiderege.
@gutuumosissa9609
5 жыл бұрын
DERG WODE QEY SHIBER YE HEDEW EPRP BE ADDIS ABEBA BICHA KE 600 BELAY YE QEBELE SERATEGNOCH KETEGEDELU BEHUALA NEBER
@hakenateritegaru1957
5 жыл бұрын
ናሆ Televion የኣብይ ስልጣን ተገን በማድረግ ለTPLF እና ለትግራይ ህዝብ ለማንበርከክ ያላስጨኾሀው ደወል እንደለየለ እኛ ትግረወት በሚገባ እናውቃለን :: ስለሆነ በግድግዳው ያለው ጥንታዊ ታሪካዊ የኣክሱም ሃወልት በኣስቾኳይ ባንተ ታሪክ የሚያሳይ እና በሚያንፀባርቅ ጡቁር ድርቶ እንድትተካው በጥብቅ ንነግረሃለን::
@Yshshshs33333
5 жыл бұрын
Tebedu
@abebe7532
5 жыл бұрын
benatachu pls !!! Negaso yet new yetekeberut ????????
@gebeyehouwoldemariam621
5 жыл бұрын
Thanks and
@lishanalemu6153
5 жыл бұрын
H
@benyamasgdom9182
5 жыл бұрын
Foolishness beza,Sekero newe ende,yemeyawerawee? Quretwe,feletwe eyale newe,DERGE General wassehun,ask power if you need to kill 😎😆
@qeerrooahlassunamuslim8807
5 жыл бұрын
ሰኔ 16 እሱን እማ ባይገሉትም የሆነ ነገር አድርገውት ቢሆን አሪፍ ነበር አሁን እንደዚህ በሰው ልጆች ላይ አይቀልድም ነበር በዛን ግዜ የሆነ አካሉን ነክተውት ቢሆን
15:09
Anchor news Jan 25 ትግራይ ዳግም ወደ ጦርነት፥ የአማራ ባለሀብቶች ወደ ክልላችሁ ሂዱ፥ የፋኖ አንድነት እየተጠናከረ ነው፥ የኦላ ጥቃት፥
Anchor Media
Рет қаралды 28 М.
1:02:19
Nahoo TV | MEN YELALU - ከቀድሞው የህወሃት ታጋይ ከአሁኑ የት/ዴ/ት አመራር አቶ መኮንን ዘለለው ጋር የተደረገ ቆይታ
Nahoo TV
Рет қаралды 35 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
14:02
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 30 М.
22:47
Mekoya - ግብፅ እና ኢትዮጵያ! እንደምን ኖሩ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa #egypt #Ethiopia @ShegerFM1021Radio
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 112 М.
ሰበር መረጃ በ61ኛ ክ/ጦር የ3ኛ ሬጅመንት አዛዥና ኮማንድ ፓስት አስተባባሪ ከባድ ጥቃት ተፈፀመበት ጎንደር#ጎጃም#ወሎ#ሸዋ#ባህርዳር
𝙛𝙚𝙧𝙙 𝙛𝙖𝙢𝙞𝙡𝙮
Рет қаралды 22
17:02
የኑሮ ውድነት በኢትዮጵያ "የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ"
Nahoo TV
Рет қаралды 19 М.
1:18:03
በነገራችን ላይ! የመንግስቱ ኃ/ማርያም ቤተሰቦች ከደረጀ ኃይሌ ጋር | EP 03 | Benegrachin Lay! Mengistu H/Mariam's Family
Arts Tv World
Рет қаралды 1,4 МЛН
28:39
ኣብ ሓደ ሞያ ዝረከቡ ስድራ ኣቦን ጓልን ስነ-ጥበበኛታት መሓመድ ሳልሕን ዩስራ መሓመድ ሳልሕን - ብምኽንያት በዓል ልደት| ERi-TV
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 98 М.
17:58
ኢትዮጵያዊያን ላይ የደረሰው አሳዛኝ አደጋ!
Nahoo TV
Рет қаралды 95 М.
20:57
What Was Discussed at the Turkic World Special Meeting?
GZT
Рет қаралды 125 М.
14:43
"መፈንቅለ መንግሥት አውጀዋል" በንጹሃን ሰዎች ላይ የተፈፀሙ ግድያዎች
Nahoo TV
Рет қаралды 1,2 М.
1:20:18
የደርግ እና ሕወሐት ፕሮፖጋንዳ የ ፓርቲውን ታላቅነት አይቀንሰውም I Hasabe Nibab
Nahoo TV
Рет қаралды 18 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН