አናርጅ እናውጋ |ከአብዮታዊ እይታ የሴቶች ጥያቄ መታየት አለበት ብሎ መጀመሪያ ያስተዋወቀው ብርሃነመስቀል ረዳ ነው| ክፍል4 | S02 E05.4

  Рет қаралды 27,560

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

በአውሮፓ በነበረው የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ላይ ትልቅ አሻራ ከነበራቸው ከዶ/ር መላኩ ተገኝ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 4

Пікірлер: 53
@MyD1010
@MyD1010 3 жыл бұрын
ሌላው በቃለመጠይቆ የሚታየው መኢሶንን በተመለከተ ሲናገሩ አሁንም ያለፈው ጥላቻዎ ድምፆ ላይ አለ፣ ምናልባት በቁጥር በጣም ጥቂት የሆኑ አባላቱ ናቸው በህይወት ያሉት ለምን ተገናኝታችሁ ይቅር አትባባሉም???? ዶክተር ነገደ ጎበዜ አሉ ሌላም አንድ አውሮፖ የሚኖሩ የመኢሶን ሠው አሉ እርሶም ከአቶ ኢያሱ አለማየሁ ፈረንሳይ እና ሌሎች እነ አቶ ክፍሉ ታደሠ አይነትን ይዛችሁ ተወቃቅሳችሁ ታረቁ በህይወት ሳላችሁ
@zewdereta6176
@zewdereta6176 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
መኤሶንና የክፍሉ ታደሰ አጫፋሪዎች የቅር ካሏቸው ከደርግ ጋር ተሻርከው ያስገደሏቸውን ኢህአፓዎች እመቃብራቸውጋ ሄደው ይታረቂ ይጠይቁ እንጂ ከእነ ኢያሱ አለማየሁ ሙሉ ህይወታቸውን ለሀገራቸው ከሚታገሉት ጋርማ እፊታቸው ቆመው ሊታረቋቸው አይችሉም።
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Жыл бұрын
ጥሩ ቃለመጠይቅ ነበር፣ግን ስግብግብ ዩቱበር ማስታወቂያ ብቻ አርገውት ማዳመጥ አልቻልኩም።
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 Жыл бұрын
ሳሙኤል እያሱ መልአኩ ፀሎተ ፀጋዬ ደብተራ ክፍሉ ታደሰ 😍 በየዋህ ጉልምስናና በየዋህ አዲስ አበቤ ሳይኮሎጂ በዘረኞች ተከድተዋል።🙏😍😢
@MyD1010
@MyD1010 3 жыл бұрын
ዶክተር እዚህ ጋር ነው ጠላት እና ወዳጅ የሚለው የከረረ ለእረጅም ጊዜ የቆየ አሁንም ሊለቀን ያልቻለው በሽታችን የጀመረን በነገራችን ላይ እርሶንም በበቂ ሁኔታ ዳኛው ማነው በሚለው መፅሀፋቸው ወ/ሮ ታደለች በበቂ ሁኔታ የእርሶን ባህርይ ከትግል አቋሞ ጭምር የገለፁት በእዚህ ቃለ መጠይቆም ንግግሮ ከአጀማመራችሁ በበቀል እና ጠላትነት ላይ መሠረት ያደረገ ክፉ እጅግ ክፉ እርኩስ መንፈስ ይዛችሁብን ሀገር የገባችሁት፣ ሀገራችን ችግር ቢኖራትም ሀገራችን ዘውዳዊው አገዛዝ ባይጠቅማትም እናንተ በባስ ሁኔታ የከፋ በጥላቻነት መሠረት ያደረገ እሳቤ ነው ያስተዋወቃችሁን፣ እስቲ ያስቡት ዶክተር እናንተ እኮ ዲሞክራሲ ባለበት ሀገር ላይ ሆናችሁ ነው ፀረ-ዲሞክራሲ ንግግር የሌለበት ከአጀማመሩ ሚስጢር እና ህብዑ የሆነ የእርኩሳን ስብስቦች ነበራችሁ ቢባል አልሳሳትም፣ ከይቅርታ ጋር ኢህአፖ እና መኢሶን You fall before u start.
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 3 жыл бұрын
Erkus minamin, yemibal neger ezih wust ayiseram but intellectual rational thinking should be applied to understand the wind of change around the world divided into two groups.
@MyD1010
@MyD1010 3 жыл бұрын
@@Tefera-hf8fw Wind Of Change? Killing each other ነው Wind Of Change intellectual rational thinking, ይኸው ነው በቃ Demonized መደራረጉ ነው ለውጡ ይዞት የመጣው ንፋስ? የከረረ በሃሳብ የተወጠረውን ጥላቻ ብቻ የሚያስተናግደውን ነው
@gt9605
@gt9605 3 жыл бұрын
@@MyD1010 what he is telling you is a history of the past which he was part of. No need to annoy yourself as you can't change the past. Just listen please.
@MyD1010
@MyD1010 3 жыл бұрын
@@gt9605 I know he is telling us a history of the past. ለእራሱ ባመቸው መንገድ የሚነገር ታሪክ ታሪክ ሳይሆን የሚባለው አፈታሪክ ነው፣
@gt9605
@gt9605 3 жыл бұрын
@@MyD1010 ለራሱ ማድላቱን እንዴት አወቅህ አንተ በዛን ጊዜ ነበርክ ወይስ ካነበብከው ነው ወይስ አሉ እሚባል ወሬ ይዘህ? ለመሆኑ ታደለችስ በየትኛው ገጽ ላይ ነው ስለሱ መጥፎ ባህርይስ የጻፈችው? ለማንኛውም እስኪ ማስረጃህን አቅርብና በማስረጃ እንነጋገር። አለበለዚያ እጅህን ሰብስብ።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
Fascinating! I have learned so much from this interview. Basically, he summarized the entire Ethiopian political phenomenon in the early and late 70s based on his knowledge. I thank you so much for sharing your knowledge. This interview should be archived and kept in Ethiopia several library for history.
@sewbigegn1837
@sewbigegn1837 Жыл бұрын
Take time be wise there are so many untold story more than what he says, to be honest such like you barking what ever someone says its so sad because there worest hidden story than what he talking even though I'm hoping someone somewhe will be a life to identifay the true different between MESP and EHP and as hes says before 1965 there was no out side of Ethiopia association? it is a good start to ask frome both side
@sabri5460
@sabri5460 4 ай бұрын
SO INTERESTING!! ONE OF THOSE CREDIBLE HUMAN BEINGS! AUTHENTIC HONEST OR REAL!!
@bisratgirma
@bisratgirma Жыл бұрын
I am glad you are alive to tell the story from the beginning. Amazing!!!
@sabri5460
@sabri5460 4 ай бұрын
... AN AMAZING GUY! PURE REALITY!! THE LIVING WITNESS OF AN unadulterated STORY!! PAST!!
@mulugetaandargie5748
@mulugetaandargie5748 Жыл бұрын
ዶር፥ እየሳቱ መሰለኝ!!! ብዙ ስተዋል!!! የተማሪዎች እንቅስቃሴ በሃገር ቤት እና ውጪ ተቋቋመ ። እዚህ ሃገራችን ውስጥ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሲሆን፤ በውጪ አገር ደግሞ በሰሜን ኣሜሪካና ኣውሮፓ ተመሰረተ ።ልሳንም ነበራቸው፤ ስሙም "ታገል" የሚል ነበር ። ንጉሱ ስልጣን ሲለቁም፥ ተደራጅተው ታግለዋል። 1)መላው የኢትዮጵያ ሶሻላስት ንቅናቄ (መኢሶን) በዶር ነገደ ጎበዜ እና ኃይሌ ፊዳ የሚመራ፤ 2) ኣብዮታዊ ሰደድ ፤ በመንግስቱ ሃይለማርያም የሚመራ፤ 3) ኢጭኣት፥(የኢትዮጵያ ጭቁን ኣንድነት ትግል) 4) የወዛደር ሊግ (በሰናይ ልኬ እና ኮሎኔል ሽታዬ በቀለ የሚመራ፤ 5) ማሌሪድ (ማርክሲስት ሌኒንስት ሪቮሉሽናዊ ድርጅት) በ ሃይለየሱስ በርሄ ይሚመራ ነበሩ ። እዚህ ሃገር ቤት ባሉት ተማሪዎች የተመሰረተው፤ ኢህኣፓ ሲሆን፤ በእሸቱ ጮሌ ነበር ። የኮሙኒስት ፓርቲ የተባለው ደግሞ፤ በነብርሃነ መስቀል፤ በኋላ የጠፋ ነበር ።
@sabri5460
@sabri5460 4 ай бұрын
I WANT TO THANK THIS GUY FOR BEING REAL!!!
@meetabdre4072
@meetabdre4072 2 жыл бұрын
What makes me surprises that you still act proudly as if You did Good. The politically failed person
@eliasworku3228
@eliasworku3228 3 ай бұрын
They tried their best, we have to take the time into consideration. They were brave and militant.
@solomonyohannes7602
@solomonyohannes7602 4 ай бұрын
It would be great if Dr Melaku from EPRP and Ato Adargachew from AESN could meet and discuss face to face.
@merkemerkato1023
@merkemerkato1023 2 жыл бұрын
በጣም የገረመኝና ያሳዘነኝም ነገር ዛሬም እነሱ እና እኛ ሲል ስለሰማሁና አሁንም ጣት መጠቋቆሙ አለማቆሙ ነው:: ይህ ሰው በሰራው ስራ ምንም የተፀፀተ አይመስልም የዛያ ሁሉ አልግባብ በየሜዳው የፈስስ ለሀገሩና ለቤተሰቡ ብዙ ለውጥ ሊያመጣ ይችል የነበረ ወጣት ጥቂት ሲፅፀተው አላየሁም እሁንም እድሉን መልሶ ቢይገኝ ያንኑ የሚድግም አይነት ንግግር ነው ያለው::
@Ymercato
@Ymercato 5 ай бұрын
እስካሁን ድረስ የኢትዮጵያን ሁኔታ በተጣመመ መልኩ ተረድቶ የተቀመጠ ዶ/ር ማየት ይገርማል:: በደፈናው የኢትዮጵያ ህዝብ ጭሰኛ ነበር ይላል:: ነገርግን መላው የኢትዮጵያ አርሶአደር ጭሰኛ እንዳልነበር ብዙ ፀህፊያን እየፃፉ ነው::
@sabri5460
@sabri5460 4 ай бұрын
ቂቂቂቂቂቂ የማይዋሽ የድሮ ታጋይ!! SELFLESS ታጋዮች ዘመን!!
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 3 жыл бұрын
The 1966 was mainly students, taxi-drivers, and the army uprising. No farmer played any role. Do not bring a lot of wrong assumptions.
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 3 жыл бұрын
Am in awe of your intellectual prowes , what a generation Ethiopia had unlike now who buy their degrees useless generation
@mulugetaandargie5748
@mulugetaandargie5748 Жыл бұрын
በደርግ የሚመራው መንግሥት፤ ኣምስቱን የሶሻሊስታዊ ኣይዶዎሎጂ ይመሩ የነበሩ ። ካገር ቤቱ ኢህኣፓ የሚለዩት ትልቁ ነጥብ ፤ ኣምስቱም የመሬት ስሪት ለውጥን ሲቀበሉ፤ ኢህኣፓ ኣትቀበልም ነበር ። ትልቁ ልዩነት ይህ ነበር ፤ ሌሎቹ በጣም ማይነሮች ነበሩ።
@esetebirru2625
@esetebirru2625 3 жыл бұрын
አናርጅ እናውጋ ከዳ/ር መላኩ ጋር የተደረገ ውይይት ክፍል ሁለትና ሶስፕ
@dejenieadotcom
@dejenieadotcom 7 ай бұрын
ይኸን ግለሰብ ከአነሳሱ ተገቢና ጤነኛ ዜጋ አይደለም::
@mesfenwondemagegnehu9064
@mesfenwondemagegnehu9064 2 жыл бұрын
I wonder what he think retroactively now.
@hailugebretsadik7400
@hailugebretsadik7400 2 жыл бұрын
ዶ/ር መላኩ፣ ስለ ሰጠኸው ቃለ ምልልስ አመሰግንሃለሁ። መፅሐፎችህን ፈልጌ አነባለሁ። አንዳዶች ከመቸት ውጭ በጭፍን ኢሕአፖን ሲተቹ ሳነብ ምን አልባት የተቀናቃኝ ፓርቲዎች ደጋፊ የነበሩና የነሱ ፕሮፖጋንዳ ሰለባ ሆነው የቀሩ ይመስለኛል። ኢሕአፓ ስህተቱን አልደበቀም። ለትውልዱ ትምህርት እንዳይቀርልን ለምን ቃለ ጉባኤ ቀረበ ብሎ ትችት ጭፍን ጥላቻ ነው።
@redatadiyos3907
@redatadiyos3907 3 ай бұрын
I dont like this disgusting music in the middels of the speech
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
fack meyson fack ehapa!Who Cares??
@mtewahade
@mtewahade 3 ай бұрын
It is ok to be tricked by the empty promises of communism at the age of 20 but to remain communist and stupid at age of 70 is senile. Please do not utter any more word
@ayalewhailu5693
@ayalewhailu5693 3 жыл бұрын
አሸሞች አሰከዛሪ ጥሩነበራችሁ እንደዚህ ያለ የበሸቀተ ሰው እያቀረባችሁ ተመልካች እንደታጡ ከእንደዚህ ያለ ሰው ደንቆሮ ምን አዲሰ ትምህርት ይገኛል
@semung2513
@semung2513 3 жыл бұрын
You are so rude and arrogant, you are not a man of reason may be DIGITAL WOYANAY
@gebrug7123
@gebrug7123 3 жыл бұрын
ምን አልክ የታሪካችን ክፍል እኮ ነው የሚያወራው ደንቆሮ አልክ የ20 ኛ ክፍል ምሩቅ ሁሉ ይህ ትእልድ ጡዘት መስማት ነው የሚወደው ለዚህ ነው ችጋር ያለቀው
@ESk146
@ESk146 2 жыл бұрын
Eprp was so stuipd until now
@ESk146
@ESk146 3 жыл бұрын
አዲያ ደደብ ኮሙኒስት ሀሉ
@gebrug7123
@gebrug7123 3 жыл бұрын
ጎበዞቹ ምድረ የ10 ክፍል ምሩቅ
@ayalewhailu5693
@ayalewhailu5693 3 жыл бұрын
እንደዚህ ያለው በሸቀጣ በomn ቲቪ ነው መቅረብ የለበት ስራችሁን ለውጣችሁ የኦሮሞ ሚዲያ ከሆናችሁ ንገሩን የማንንም በራሱየማይተማመን የበታችነት የሚሰማውን ምሁርተብየ አታሰተናግዱ ለእንደዚህ ይሉትን ሰዎች ወደ ኦሮሚያ ሚድያ ላኳቸው
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,3 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 48 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,3 МЛН