እናት አባቴ ናፈቁኝ ቃል አለቀሰች

  Рет қаралды 321,000

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Пікірлер: 1 600
@Yeznayalew
@Yeznayalew Жыл бұрын
እኔ የሠው ቤት ሠልችቶኛል ማነው እደኔ የሠለቸው እፍፍፍ ላይክ አርኩኝ እስኪ ከፍቶኛል 😭🙏🙇‍♀️
@alemzerefe5315
@alemzerefe5315 Жыл бұрын
Anemm
@astkebe1317
@astkebe1317 Жыл бұрын
አይዞሽ 🥺
@Yeznayalew
@Yeznayalew Жыл бұрын
@@alemzerefe5315 😭🙏አይዞሽ ማር
@yordanosasfaw4396
@yordanosasfaw4396 Жыл бұрын
Yene enate ayzosh🥺🙏
@hawiishawa4028
@hawiishawa4028 Жыл бұрын
እኔም 15 አማቴ😢😢
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
ቃልየይይ ኣይዞሽ ባልሽ ኣለሽ ከአባት ከናት ማያንስ ይከብዳል😭😭😭😭ግን ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ አመብርሃን ትቅረብሽ ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀንሽ ይባርክልሽ አናቴ አሜን 👏😘
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Жыл бұрын
ቃልየ አይዞሽ እግዚአብሔር እናትም አባትም የሆነ ባል ሰቶሻል አስለቀሽኝ 😥😥😥
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ሰሀሉ ደምረኝ በቅንነት
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ Жыл бұрын
በጣም 😥😥
@mohammadnajjar7309
@mohammadnajjar7309 Жыл бұрын
Batm aslkschany
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Ewnate new enem aselaksechign 😢😢🥰
@kjdbhj1918
@kjdbhj1918 Жыл бұрын
አድስ ብዙ ጊዜ አይሀለሁ ብሶትዋን እድታወራ ብዙ ጊዜ ትኮራኩራታለህ አታስለቅሳት አትጎራጉራት በናትህ ይሄ ስሜት ከባድ ነው
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Жыл бұрын
አወ እውነትሽ ነው አይቸው አለሁ እኔም ያለፈውም አልፎል ባአሁኑ ትደሰት
@zinetmohammed6914
@zinetmohammed6914 Жыл бұрын
አዎ ልክ እንደኔባልነው
@ሀዩየናቷናፍቂሀዩየናቷናፍ
@ሀዩየናቷናፍቂሀዩየናቷናፍ Жыл бұрын
እኔም ልል ነበር ግን እሱ ያውቃል ህመሟን ግን ይቅርብህ በተለየ አሁን በጣም ነው የሚከፍት እርግዝና ከባድ ነው ለማያውቀው ነው እጅ የሚያውቀው ያውቀዋል 9ወሪ እሰከሚሞላ እናቴ ትናፈቀኝ አለች የምር ደሞ አራስ ቤት ምንም እዳይጎልባት አደራ
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
እውነት ነው ከዚህ በፊትም አውርተዋል አዲስዬ እውነት አታስታውሳት አስለቀሰችኝ በእውነት ቃልዬ በሰላም ተገላገይልን ሁለት ሁነሽ ለማየት ያብቃን በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ የቤሩቷ ቅመም ነኝ ሁሌም ሳያችሁ ለጓደኛዬ እልክለታለሁ እንዲከታተላችሁ እንዲማር
@obsineet8763
@obsineet8763 Жыл бұрын
እንደኔ አዲስ ና ቃልዬ የምትወዱት ላይክ አድርጉ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 Жыл бұрын
አይዞሽ ቃልየ ዘመንሽ ይባረክ
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
አይዞሽቃል😢😢😢
@muluhilu
@muluhilu Жыл бұрын
100መቶ ላይክ
@tita3807
@tita3807 Жыл бұрын
ደምሩኝ አህቶቼ ፕሮፋይሌን በመንካት መልካምነት ለራስ ነዉ 💚💛❤️
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@Ruta688 በቅንነት እነደማመር
@etaferahuhaile2049
@etaferahuhaile2049 Жыл бұрын
ቃልዬ እንዴት እዳስለቀሽኝ ሆድ ያባውን አሉ እኔም እንዳቺ እናቴን በልጅነቴ ነው ያጣሗት ግን እኔ የመጨረሻ ልጅ ሳይሆን የመጀመሪያ ልጅ ነኝ አስቢ ቃልዬ የታናናሾቼ ሀላፊነት ሁለት እህቶች አሉኝ እነሱን የመቆጣጠር ብቻ ምኑን ልንገርሽ አሁን ያን ጊዜ እንዴት እንዳለፍኩት ሳስበው እግዚአብሔር እግዞኝ ነው አሁን ግን ፈጣሪዬን እብዝቼ አመሰግነዋለሁ እህቶቼም አድገው ተምረው የየራሳቸውን ሂወት ይመራሉ እኔም የራሴን ህይወት አግብቼ ወልጄ አሁን US. ነው የምኖረው ሁሌም እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ቃልዬ ያለፍኩትን እንኳን ፅፌ አውርቼ ቀን አይበቃም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Жыл бұрын
😭አይዞሸ ቃልዬ እኔም አባት እናት የለኝም ግን እመቤቴ ድንግል ማርያም እናት እግዚአብሔር አባት ሰላልኝ ተመስገን 😢😢
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ፍቅርተ እህቴ ደምሪኝ
@saras3348
@saras3348 Жыл бұрын
🥰🥰💔💔❣️
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Ayzosh enem negn Egziabher yabrtan
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ Жыл бұрын
አይዞሽ እኅቴ😥😥
@sifankidane8845
@sifankidane8845 Жыл бұрын
😭
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መላ የተወኋህዶ ልጅች !!ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌿🌿❤❤❤
@naeemaa6659
@naeemaa6659 Жыл бұрын
የስደት እህቶቸ የማታ እጀራ ይሥጠን ያረቢ ከሠው ቤት አውጣን የኔ ጌታ አተ አይቸግርህም👍👍
@Tube-kv9pb
@Tube-kv9pb Жыл бұрын
አሚንንንን
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 Жыл бұрын
Ehe commente gin endet enbayen ametaw
@ejegeshetu3200
@ejegeshetu3200 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
@@kalkidankat6222 አሜን አሜን አሜን
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Жыл бұрын
እኔም በስደት እናቴን አባቴን አስርዱኝ ላይመለሱ ሂደዋል አላህ ይዘንላቸው እናቴ አባቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 Жыл бұрын
አይዞሽ ውደ😭
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt Жыл бұрын
አይዞሽልኝ የኔ እህት ስሜቱን አቀዋለሁ ከባድ ነዉ
@adeesaa7288
@adeesaa7288 Жыл бұрын
Wuyyy yene eht ayzosh fetri yatsinash
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ Жыл бұрын
እፍፍፍ አይዞሽ ማማዬ በርቺ ጽናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ Жыл бұрын
አይዞሽ. እግዚአብሔር ያበርታሽ
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፍቅርን ከናንተ መማር ይቻላል፥ በውጭ በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችሁ አብቅቶ የተባረከውን የተደሰውን ትዳር ያድላቹ🙏👍
@Sinatube1
@Sinatube1 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
እንደማመር ውዶቸ😘
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zedolast5657
@zedolast5657 Жыл бұрын
ያንተም ቻናል እጅግ በጣም ደስየ የሚልና አስተማሪ ነው በርታ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 Жыл бұрын
ለውድ ኢቲዮጲያዊያን እና ኤርትራዊያን በውጪም በአገርም ውስጥ ለምትገኙ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን! አደረሳቹ መልካም በዓል🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
እስቲ የቃልና የአዲስ ወዳጆች 👍👍😵
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
እንኮአን የጌታ ልደት አደረሳችሁውዶች ከመላው ቤተሰባችሁ ጋር ለሚቀጥለው አመት 3 ሆናችሁ ነው የምትመጡት እልልልልልልል🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽🌷🌷🌷🌷🌷💕💕💕💕
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🌾🙏🙏🙏
@givu3023
@givu3023 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@givu3023
@givu3023 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
@@givu3023 ደምሪኝ ውዴ🌾🌾🌾
@basamatbasamat6026
@basamatbasamat6026 Жыл бұрын
አሚን
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን from Eri
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
ቃልዬ አይዞሽ ዬኔ ውብብብብ 💜💗💜💞💝💗እንኳን አንቺ በህይወት የሌሉ ዬኔ በህይወት እያሉም በዓል ሲመጣ በጣም ነው ሚከፋኝ 😢😢😢
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ቤተሰቦቸ ናፈቀውኛል በተለይ በሰደት ላይ በአልን ሲመጣ ደብሮኝ ሳለቅስ ነው ምውል እና የመዳም ቅመሞች አላህ ከቤተሰቦቻችን ጋ ምንገናኝበትን ቀን ቅርብ ያዲርግልን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ራቢያ ደምሪኝ በቅንነት
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Жыл бұрын
አሜን አሜን እህቴ
@semirasefa9577
@semirasefa9577 Жыл бұрын
አሚን
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
@@tube-bp7ew መርሀባ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@صوفيصميلي
@صوفيصميلي Жыл бұрын
እስኪ እናቴን በፆለታችሁ አሰቧት ውዶቸ አሟታን አሉን በስደት ሁኘ እቅልፍ አጣሁ
@አኢሻየረሡልአማና
@አኢሻየረሡልአማና Жыл бұрын
አላህ ያሺረልሺ ማማየ አብሺሪልኚ
@masinader4838
@masinader4838 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይማርልሽ
@እግዚአብሔርፍቅሪእዩ-ፀ5ሠ
@እግዚአብሔርፍቅሪእዩ-ፀ5ሠ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረዎት
@صوفيصميلي
@صوفيصميلي Жыл бұрын
@@እግዚአብሔርፍቅሪእዩ-ፀ5ሠ አሜን
@صوفيصميلي
@صوفيصميلي Жыл бұрын
@@አኢሻየረሡልአማና አሜን
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ፈጣሪ ለሁላችንም እንደናንተ አይነት ፍቅር የበዛበት ትዳር ይስጠን።ትዳራቹህን ያብርሃም የሳራ ያድርግላችህ💞
@imawayish2943
@imawayish2943 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፍቅር የያዘው ከነኝሕ እቁ የተዋህዶ ልጆች አዲስ እስከ ሚለቁ የምጠብቀው ነገርስ እኛንም ከስደት መልሶ በሀገራችን የምናከብርበትን ቀን ፈጣሪ ይስጠን በአል ሲመጣ ማነው እንደኔ ጥፍሽ የሚለኝስ ነገር 💔💔💔💔
@balayhailu
@balayhailu Жыл бұрын
አሜን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ Жыл бұрын
የኔ ማሮች ውድድድ ነው የማደርጋችሁ አዲስዬ ቃልዬ እንዲሁም ቤተሰቦቻችሁን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለኛም ፀልዩልን ከስደት መልስ እንደዚህ ያማረ የሰመረ ትዳር እንዲሰጠን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
እንደመር🙏❤
@tita3807
@tita3807 Жыл бұрын
ኑ ወደቤቴ እንደማመር
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
የኔ ውድ ቃልዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል "መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት" ቃልእና አዲስ👌👍👍🌾🌾🌾
@ሐናንየኃላወርቅ
@ሐናንየኃላወርቅ Жыл бұрын
የኔ እናት አታልቅሽ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ሆነ በነሡ ምትክ መልካም ባል ሠቶሻል እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ጠካራ ሁኝ ቃልየ አይዞሽ ጠካራም ነሽ አይዞሽ !!!
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ሀናን ደምሪኝ በቅንነት
@ሠላምየተዋህዶልጂ
@ሠላምየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
አድስ ያለፈትዝተዋን እየቀሰቀስክ እድታለቅስ አታድርጋት ቃል አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ😥😥😥
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
እናት አባት ጌጥ ድምቀት ናቸው ቤተሰቦቻችሁ በህይወት ያሉላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ቃልዬ አይዞሽ እናት አባት የሚተካ ባል ሰጥቶሻል
@mesigente708
@mesigente708 Жыл бұрын
AMne AMne AMne 🙏🙏🙏
@barkot7147
@barkot7147 Жыл бұрын
አሜን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@mesigente708 በቅንነት እነደማመር
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
አዲስ እና ቃል እንኳን ደናመጣችሁ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 😍😍😍🌹❤❤❤ አይዞሽ ቃልዬ መጨረሻለይ አስለቀሽኝ 😭😭😭😭
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ ውድ ኢትዬጲያውያን እንኳን ለብርሀነ ልዴቱ በሰላም አዴረሳችሁ አዴረሰን አሜን(3) አይዞሸ ቃልየ የኔውድ አልቀሸሺ አሰለቀሸኝ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በለጥዬ ደምሪኝ በቅንነት
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
እንደመር🙏❤
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Жыл бұрын
@@tube-bp7ew ይሄው ደመርኩሸ እማ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ፈጣሪ በብዙ ይባርካችሁ ቃልዬ ግን ይቅርታና አፍጫሽ ሁሌም ስታወሪ ይጨቀኛል እፍን የሚያደርግሽ ይመስለኛል እና ሌላም ስው እንደኔ ካያት ብቻ አላቅም ጤናና እድሜ ይስጣችሁ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Жыл бұрын
ጉንፍን ይዞት ነዉ
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
#እህቶቼ በአልን እዴት አሳለፋችሁ😢😢😢እኔስ በትዝታ🙏🙏🙏
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
እኔም እዳች
@wudiehana1992
@wudiehana1992 Жыл бұрын
ሁላችንም በስራ ነው ያሳለፍን ክብሩ ይስፍ ዬሄን ቀን ያላዩ ስንትች አሉና ተመስገን ነው
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
@@wudiehana1992 እዉነት ነው ተመስገን አምላኪ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ እህታችን ቃልየየሆነዉ ሁሉ ለበጎ ነዉ አድስም ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ እህታችን ❤❤❤
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
እንደመር🙏❤
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 Жыл бұрын
አብሸረየኔወአላህበሰለምወልደሸለመሰምየአብቀሸ።እኔምየምወደወንአባቴንነወ።በሰደትየአጣሁት
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን ለልደቷ ቅድሰት ድንግል ማርያም በሰላም አደረሳችሁ ዩተዋህዶ ልጆች መልካም እለተ ሰንበት
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ ወገኖቸ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ Жыл бұрын
@@tube-bp7ew ነይ እንደማመር😍
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
ምን? ደሞ የማርያም ልደት ሆነ እንዴ?
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Жыл бұрын
እ የእናቱነው ወይስ የልጂየው ልዴት
@ዜድቅመሟ
@ዜድቅመሟ Жыл бұрын
ዋናዉ ነገር ከብቸኝነት ተላቀሽ እደዚ ያማሩ በስነመግባር የታነፁ ዉብ ቤተሰብ ጋር ስላዛመሽ ፈጣሪን አብተሽ አመስግኝ
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
የቃልና የአዲስ ፍቅርና መከባበር ዋው🙏🙏🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
ፍቅር እነደማመር በቅንነት
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሽ ነይ❤🌾
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
@@betitube1185 ደምሬሻለሁ ማርዬ ደምሪኝ አችም🌾🙏🙏
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
@@tube2790 እሽ ውዴ
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
አይዞሽ እሄው እግዚእብሄር ደስ እሚል ኑሮ ትዳር ቤተሰብ ቤት ተማርሽ የልጆች እናት ትሆኛለሽ ተመስጌን ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም እሄው አንቺ ላይ አየነው👍🏽👍🏽
@fromtgray6076
@fromtgray6076 Жыл бұрын
ሓዲስ&ቃልዮ ስወዳቹ እንካን ኣደረሳቹ ለሞላው ህዝበ ክርስትያን እንካን ኣደረሰን🙏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
እንደመር🙏❤
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ Жыл бұрын
ቃል።እግዛብሄርንአመስግኝ።አታማሪእኔእናትምአባትምየሉምግንአላማርርምእኔምወደነሱስለምሄድእኔበሰውሀገርእየተከራተትኩምደስተኛነኝእግዛብሄርይመስገን።እችእተደላደለትዳርላይቁጭብለሽ።ታለቅሻለሽ።ይሄቅብጠትነው።እናትናአባቴንማጣትህመሙንለመግለፅአልችልም።ጎደኞቼበኒዙሪያያሉሰዎችሁሉእናትናአባትሽአሉወይሲሉአወነውእምላቸው።ሞተዋልብየለመናገርአቅምየለኝምምክንያቱምበአካልነውእጅየተለያየንውነብሳቸውከኔጋርነውከውስጤመቸምአይዎጡም።አችበየሜዲያውናፈቁኝብለሽትመጫለሽ።በጣምነውያናደድሽኝ።ይረፉበትተያቸው።ሲናፍቁሽለኔብጤዎችነብስይማርመፅውች።በተረፈበጣምነውእምወዳችሁሰላማችሁይብዛ🙏🙏🙏
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
ውዲ እህቶች ለሁላችንም አላህ የማታ እንጀራ ፈቅር የሞላበት ትዳር ከጤና ጋ ይሰጠን አሚን በሉ ከመዳም ጭቅጭቅ የአሜ ግልምጫ የበጎቹ ጩኸት የሰለቻችሁ እጂ ወደላይ😁👍
@እሙመሀመድ-ጐ6ተ
@እሙመሀመድ-ጐ6ተ Жыл бұрын
አሚንንንን ያረቢ
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt Жыл бұрын
አይዞሽልኝ የኔማር ነገ ሌላቀን አለ
@kadooo7143
@kadooo7143 Жыл бұрын
እኳንም አብሮ አደረሰን ዉዶቸ የኔ ዉድ ስታለቅሽ አአጀቴን በላሽዉ ዉይይ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ😢😢😢
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ስታለቅስ ያለቀሰ😢😢😢😢
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ
@እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ Жыл бұрын
😭
@f-io7sj
@f-io7sj 4 ай бұрын
የኔቆጀሁላችንምንንአብሺርመልካምባልአለሺአይዝሺብበጣምያለቀሥኩቶውሥጤያለስውይርዳል😂😂❤
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 Жыл бұрын
ስደት ያለነዉን አምላክ ጠብቆ ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ይሠዉረን እግዚአብሔር ከኛ ይሁን ♥️🙏😇 ቃልዬ እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ የላመት ሠዉ ይበለን ❤️❤️❤️💕💕🙏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ላምሮትዬ ደምሪኝ በቅንነት
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 Жыл бұрын
@@tube-bp7ew አደረግሁሽ የኔ ዉድ 😍😍
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
እኔም እናትና አባቴ ናፍቀውኛል ሳልጠግባቸው በአፈር😭😭😭😭 አረጁብኝ ምናለ ሞት ባይኖር ቃልዮ አይዞሽ እናት አባት እህት ወንድም የሆነ ባል ሰቶሻል ያዲሴ እናት እና አባት ያንችም ናቸው ማሬ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሳችሁ ቃልዬ አንቺ እድለኛ ነሽ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አዘጋጅቶልሻል የሞቱትንም ነፍሳቸውን ይማር 🙏🙏🙏
@emuumom7783
@emuumom7783 Жыл бұрын
Yamal betam enem edanchi nengi kaliye achi gin bagerish lay nesh jegna bal alesh ene gin besew ager lay onge abate ena enate atu hule madame gara betetalu kutir beren zegiche aleksalew betesebe asibe betam yekefangal yene wedi kali & adiye selot adirguling kezi fetena edi weta be emebete 😭😭💔🙏
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 Жыл бұрын
ቃልየ ሆድ አይባሥሽ አይዞሽ በሠላም እሁለት አርጎሽ እድናይሽ ይሁነሰ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Nice family, i love you both. good luck
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
ቃል የኔን ሂወት አስታወሽኝ ዛሬም እዛው ህመም ውስጥ ነኝ😭😭❤እግዚአብሔር እኔም ለፈጣሪ ድተው ሁሉን ያድርገኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
እንካን አደረሳችው ቃልዬ አንድ ነ ን እግዛብሄር ነብሳቸውን የሁሉም ቤተሰብ እናት አባት እህት ወንድም ላጣን ነብስ ይማር❤❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Amen nebsachewn yimar
@ry8319
@ry8319 Жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ማሮች ቃልዬ የኔ ማር አይዛሽ እኔ ራሱ ቡዙ ነገር አሳንፈ አለሁኝ😥 ግን እግዚአብሔር አምላክ ለበጎ ነው ማረጎው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤_
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@Tነኝሥደተኛዋ
@Tነኝሥደተኛዋ Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር ቃልየን ሥለበተሠብ ባጠይቃት ምን ሺ አመት ቢቆይ ከባድ ነው ሀዘን ለገባው
@kyasuamurekona5194
@kyasuamurekona5194 Жыл бұрын
የናዚህ ልጆች አድነቅ እስቲ ሊያቹ ለይክ
@bontuubonsa8530
@bontuubonsa8530 Жыл бұрын
Please ለነፍሰ ጡር እንዲሁም አልቅሽ አልቅሽ ነወ የሚላት ከአንተ ባልቀርባትም ስሜቱን ግን አውቀዋለሁ እንኳን እናት ተለይታት ይቅርና አጠገቧ ሆኗም ሆድ ይብሳታል እንደዝህ አይነት ጥያቄዎች ባትጠይቃት ይመረጣል እሷ ራሷን ጠንከር አድርጋ ነው እንጂ አሁንም ያለ እናት አባት በዓሉ ለእሷ ቤዙም ደስታ የለውም አንተ በጣም ጥሩ ባል ብትሆንላትም ነገር ግን የእነሱን ቦታ መሸፈን አትችልም ለዝህም እሰከ ምትወልድ ከወለደችም በሀላ ኤሰከ 6 ወር በጣም ከባድ ጊዜ ነውና ተጠንቀቅላት !!!
@سارهمحمد-ط2ي2ي
@سارهمحمد-ط2ي2ي Жыл бұрын
የኔ መልካሞች ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Жыл бұрын
በስደት ያለነዉ ሁሉ የልባችን መሻት ፈፅሞልን በሰላም የሀገራችን ያብቃን የእዉነት መግቤያ እግዚሐብሔር አያሳጣን አሜን እኳን በሰላም መጣቹ ተወዳጆች በጣም ደስ ትላላቹ አይለያቹ የእዉነት ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል የአመት ሰዉ ይበለን እኛንም ከቤተሰቦቻችን እንድናከብር ያብቃን 🥰🥰🥰
@መሰረትመሰረትY
@መሰረትመሰረትY Жыл бұрын
ቃልዬ አይዙሺ የኔ ናት እኔም እዳቺ ብቸኛ ነኝ እናትና አባቴ በህይወት የሎም ትንሺ ነገረ ይበቃኛል በምክንያት ነው ማለቅሰው
@bezicho
@bezicho Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ክብር ለክርስቶስ ለድንግል ማርያም ልጅ!🙏🏾❣️🥰🙏🏼
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ Жыл бұрын
ምነው ጠፉ እያልኩ ነበር ማርያምን በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃችሁ የኔ ሱሶች እንኳን ደህና መጣችሁ እስከመጨረሻው አይቼ እኮምታለሁ አንደኛ ነኝ ክክክ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@fafetub1120
@fafetub1120 Жыл бұрын
ይቺን ቀን አልፎ ነገ ለሀገራችን ያብቃን ከመዳቤት ሥራ ይገላግለን እሡ ምን ይቸግረዋል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@ኢልሀምአብደላ
@ኢልሀምአብደላ Жыл бұрын
ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ቃልየ የኔሴት ወላሂ ወድሻለሁ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤🍒
@ትግስትሹሚ
@ትግስትሹሚ Жыл бұрын
አዲስ ግን እንደኔ እነዚያን ግዜያት ባታስታውሳት ጥሩ ነው ለምን ትዝታዎች መጥፎ ናቸው እና ሀዘን ንም ችግሩንም ያለፋትን ባታነሳባት ደስ ይለኛል እንደኔ ትጎዳብሀለች ስሜቱን ስለማውቀው ነው ቤተሰብ ማጣት በህይወት ዘመን ሁሉ የሚፈትን ሀዘን ነው እና እንዲህ አይነት ጫወታዎች ባታነሳባት መልካም ነው እንካን እሳ ታሪካችን አንድ አይነት ስለሆነ በጣም ነው ያለቀስኩት እኔም
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
እንኳን አደርሳችው ውድ ኢትዮጵያእና ኤርትራውያን እናት አባቶቻችን እህት ወንድሞቻችንን ሁላችውንም በድጋሚ እንኳን አደርሳችውብያለው አዲስ እና ቃል እንኳን አደርሳችው ቃልየ የእኔ ፍልቅልቅ እህቴ አይዞች
@tsgytub4588
@tsgytub4588 Жыл бұрын
ቃልየ እዚህ ያደረሰሽ ፈጣሪ ይመስገን ያንች ይሻላል ከኛ 9አመቴ በስደት ብቻየን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@አየሱስያድናልይታደጋል
@አየሱስያድናልይታደጋል Жыл бұрын
የኔ ጥፍጭ ቃልዬ አስለቀስሺን እኮ 🥺🥺🥺🥺💘
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@mehratmehrat9741
@mehratmehrat9741 Жыл бұрын
Ezgaber kani Alewu lehulu 💔😥kaliye Ewnkan ezgaber yedashi🥰
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አዲስና ቃልዬ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት አብሮ አደረሰን የኔ መልካሞች
@destawork5301
@destawork5301 Жыл бұрын
አይዞሽ ቃልዬ ፈጣሪ ያሳለፍሽውን አይቶ 😢😢 ጥሩ የሆነ ባል : ጥሩ የሆነ ቤተሰብ ሰጦሻል :ቀላቅሎሻል❤❤ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ እመብርሃን ካአንቺ ጋር ትሁን!!
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
በደስታ ያኑራችሁ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ቃልየ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች መቸ ይሆን በአል ተቤተሠብጋ የምናከብረው ክርስቲያን ወድም እህቶቸ መልካም በአል ይሂንላችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@Asratshow6
@Asratshow6 Жыл бұрын
ቃልየየ የኔ ቆንጆ እይዞሽ ሁለም ለበጎ ነው🥰🥰🥰🥰እመብርሃን ሁሌም ተጠብቅሽ🥀
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
አስራትዬ ደምሩኝ በቅንነት
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Unkan beselam aderesachew aderesen wed yetawahido lejoch Kaleye hulum yalfal egzaberen becha tesfa maderg new betekekel sela hulum neger egzaber emasgen 🙏🙏🙏❤❤❤🌸🌸
@jamalaride7767
@jamalaride7767 Жыл бұрын
አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ ቃልዬ😍😍😍
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Enes bitye enem huletum yelum ena kebad new
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
እኔንም አስለቀሺኝ እኔም አባቴን ካጣሁት 6አመታትንአስቆጠር😢😢😢😢
@ggh8725
@ggh8725 Жыл бұрын
በጣም ደስ እምትሉ ጥዶይ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ያመት ሰው ይበለነ ውዶቸ❤️❤️❤️🌿🌿🌿☘️☘️☘️
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@sarasisay7472
@sarasisay7472 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ አንች የለፍሽበትን እኔም አልፈዋለዉ አስታዉሰሽ አስለቀሽኝ 😢😢
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኀ8ደ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኀ8ደ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሡስ ክርስቶስ የኔመልካሞች
@hanaterefe6836
@hanaterefe6836 Жыл бұрын
ውይ ቃልዬ እኔንም አስለቀሽኝ ትዝታ ስላለኝ የአክስቴን ልጆች ታሪክ ነው የሚመስለኝ ያንቺ ህይወት በውነት ጀግና ነሽ ያ ሁሉ አልፎ ህይወታቸው ተቀይሮ በቃ ሳያቸው የሚሰማኝ ስሜት ለየት ይላል አብሬያቸው ስለምኖር የእናቴ ምትክም ስለሆነች ስሜቱ ይገባኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፋል
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን አድስና ቃልየ እንድሁም የተዋህዶ ልጆች ቃልየ ቅዱስ ሩፋየል ይቅርብሽ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ሀርግ ደምሪኝ በቅንነት እህቴ
@mintesnotgelaye4377
@mintesnotgelaye4377 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ትንሽዬ እህት ይቅርታ እንደ አንድ ወንድም ይህንን ሳልረዳሽ ስለቀረው። ይቅርታ ሁላችንም ያለፍንበት መንገድ ፈታኝ ነበር እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው ግን ቃልዬ ይቅርታ በጣም ይቅርታ ይህንን ስሜትሽን ሳልረዳው በመቅረቴ።
@use2435
@use2435 Жыл бұрын
የቃልዬ ስሜት እኔንም ብዙ ጊዜ ይሰማኛል እናቴም አባቴም የሉ እናም በአልን በስደት ነው የማሳልፈው በጣም ከባድ ጊዜ ነው ግን ያልፋል 😥❤❤❤💔💔💔💔💔
@Tube-ho3ur
@Tube-ho3ur Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ቃል እኔም እናቴ የአድ አመት ልጅ እያለሁ ሞተች እና ለናቴ የመጨረሻ ልጅ ነኝ ወንድም እና እህቶች አሉኝ ተወልደን ያደግንብት ገጠር ነዉ በጣም ይርበን ነበረ ጎሮቤት ይሰለቻል ዘመድ ይሰለቻል ዘመድ ጋራ ጠትምጡ እያሉ ፊት ያጠፋሉ እና አድ እናት ነበሩ ሰፈር ላይ ወሃ ሊቀዱ ይመጣሉ ሰት ልጆች የላቸዉም እሳቾ ከመገድ ሲያልፉ እንጠብቃለን ከዛ እርቦናል እያልን በልብሳቸዉ ስር ተጠምጥመር እናለቅስ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፋል በቸርነቱ በተረፈ እመብርሃን ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እና ውድ የተዋህዶ ልጆች ባካቹ በፆሎታቹ አስቡኝ አረብ ሀገር ነኝ ኩላሊቴን ያመኛል ወለተ ገብርኤል ነኝ ወንድሞቼ በጣም መጥፎ ሁኔታ ላይ ናቸዉ
@mulubelay4925
@mulubelay4925 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ቃልየ አይዞሽ አስለቀሽኝ ሁሉም ለበጎ ነው እመብርሃን ትቅረብሽ
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ ውዶቸ አይዞሽ ውድዴ ቃልየዋ መልካም በተሰቦች አሉሽ አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ተገላገይ የኔውድ አታልቅሽ አዲስየ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ👏❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሽ
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
አዎ ጌታ ታሪክን ይቀይራል ተባረኩ የኔ ወዉዶች
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@سعودعمر-ط4ش
@سعودعمر-ط4ش Жыл бұрын
ወይኔ ቃል አችስታወሪ ይጨቀኛል እፍን ያደረገሽ ይመስለኛል
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Жыл бұрын
ሠላም ለመላው የተዋህዶልጆች በሙሉ እንካን ለገናበአል በሠላም በጤና አደረሣችሁ ቃል ፈጣሪ ይመሥገን እዝህ ላደረሣችሁ
@hfhdhfhdh1086
@hfhdhfhdh1086 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምን እንደምል ቃላት ያጥረኛል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤👍
@tgst6
@tgst6 Жыл бұрын
በሰላም ተገላገይ🤰🏼🤱♥️♥️♥️♥️
@Hiwi_Sol_You_Tube
@Hiwi_Sol_You_Tube Жыл бұрын
እፍፍፍ ቃልየ እኔና አንች አንድ ነን እኔም እናቴን በልጅነቴ ነው ያጣኋት አባቴን ደሞ በስደት 5አመት ቆይቼ ኢትዮ ልገባ 3 ቀን ሲቀረኝ በሞት አጣሁት በጣም ነበር ልቤ የተሰበረው ማመን እስከሚያቅተኝ ድረስ 😭😭😭 ግን እግዚአብሄር አዞሽ ብሎ የተሰበረ ልቤን የሚጠግንልኝ ባል ሰጠኝ ቤተሰቦቹ ልክ እንደ ሐዲስ ቤተሰቦች ናቸው ሀዘኔን አስረስተው በደስታ እና በፍቅር ሞሉኝ ዳግመኛ የሞቱትን እናትና አባቴን አገኘሑ እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ቃልዬ እድለኞች ነን እኔና አንች🙏🙏🙏
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
የኔ ውድ እንዴት ውስጤን እረበሽኝ 😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት እግዚአብሔር አሀን በብዙ ባርኮሻል እማዬ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ቀጮ በቅንነት ደምሪኝ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
@@tube-bp7ew እሺ እማ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ Жыл бұрын
የኔ ማሮች እንካን አደረሳቹ ከስደት መልስ አመት በአል ከቤተስብቼ ጋር ለማክበር እንዴት እንደናፈቀኝ
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ቃልየ እኔ ብዙ በአል ከ14 አመቴ ጀምሮ ብቻየን አሳልፊያለሁ ስሜቱን አውዋለሁ ግን ሁሉም ያልፉን አሁን ሁሉም ተቀይሮ ደስ የሚል በአል አስልፉለሁ
@messiciroshattube2544
@messiciroshattube2544 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ምስኪን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ የወደደወ አደረገ ፈጣሪ ክሶሻል እንቁ የሆኑ ቤተሰቦች ሰጥቶሻል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@bsratdarba3647
@bsratdarba3647 Жыл бұрын
መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ ደስታ እና ፀጋ ይስጥሽ ቃልዬ. እውነት እግዚአብሔር ሁሌም ቀን አለው ደሞ አንችም በሰላም ተገላግለሽ ለልጂሽ ጥሩ እናት አዲስም ጥሩ አባት እንደምትሆኑ በእርግጠኝነት እናገራለሁ ሰላማችሁን ያብዛል ኝ ውዶቼ🥰🥰🥰❤❤❤❤
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Жыл бұрын
የኔማሮች ደስስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@tenidad1400
@tenidad1400 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ፈጣሪ የልብሽን አይቶ አሁን የካሳ ዘመን ሰጥቶሻል!!ፈጣሪ በጤና በፍቅር ይጠብቃችሁ
@ednatube4551
@ednatube4551 Жыл бұрын
የስው መጨረሻ ሲያምር እንዴት ደስ ይላል 🥰🥰 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏ተስፋ አልቆጥም እኔም 🙏🙏
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
አይዞሽ ቃልዬ ሐዲስ ግን በቃ የለፈ ሂወቶን ብሶቶን አትኮርኩራት እዴታወራ ደጋግሜ ሰላየሁህ ነው ለምን ስሜቱ ከባድ ነው ለቃል 😢 ቢልፍም እድትረሰው እጂ አመትባል በመጣ ቁጥር እያስታውሳት አታስለቅሳት በፈጠረክ😢
@hsb712
@hsb712 Жыл бұрын
ቃልየ የኔማር ሠታለቅሺ አብሬሺ አለቀስኩ ሀሪፍ ቤተሰብ አሉሺ ሰቅሺን እጂ ክፉሺን አያሳየን እመብርሀን ትቅረብሺ የኔ ፋዲሻ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ🍒
@ygdxxdyccjvv3189
@ygdxxdyccjvv3189 Жыл бұрын
የኔ ውቦች እኳን አደረሳችሁ አይዞሽ ቃልየ የኔውድ የኔ እንባ ይፍሰስ ሳቅሽን እንጂ ለቅሶሽን አንፈልግም ቅመሜ
@sofiyamohammed3130
@sofiyamohammed3130 Жыл бұрын
❤❤❤❤😰😰
እናት እና አባቴ ናፈቁኝ _ ቃልዬ አለቀሰች_ስለ ቤተሰቦቿ ነገረችኝ
12:35
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 798 М.
አፍላ ፍቅር 65 - School life /ስኩል ላይፍ/
54:26
Liyu cinema
Рет қаралды 26 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 22 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
ወንድ ወይስ ሴት ፆታ አወቅን
18:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 157 М.
የጭንቅ ቀን መጣ
19:33
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 319 М.
የሶስቱ እርጉዞች የፎቶ ፕሮገራም አስገራሚ ግዜ
11:36
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 162 М.
የአቤል የ አዳራሽ ፕሮግራም በስተመጨረሻ ተለቀቀ
13:36
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 602 М.
የቤታችን ቲቪ ተሰበረ ቃል  ስታሳዝን
22:07
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 245 М.
እናት እና አባቴ በደስታ አለቀሱ
21:57
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 263 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН