ወንድ ወይስ ሴት ፆታ አወቅን

  Рет қаралды 158,065

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 669
@eyobeltube
@eyobeltube 2 жыл бұрын
እየሩሥ ወለዬዎ የ youtube chanal link 👉kzbin.info/door/suRmnK0OOkGt7duuGjf40A መርዳት ለምትፈልጉ 1000259655367 ንግድ ባንክ እዮብ መስፍን ብላችሁ ማስገባት ትችላላችሁ ከዛ በ0974024574 በውስጥ መስመር በቴሌግራም ብቻ ማናገር ወይም ማድረስ ትችላላችሁ
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 жыл бұрын
እዮባዬ የኔም ሚስት አላልክም የሆድህ ነገር አደኛ ነህ አደል መልካምነት ከቤታችሁ ጥግ ድረስ ነው አደል መደሀኒአለም ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@ferhiwotengdaw8798
@ferhiwotengdaw8798 2 жыл бұрын
Kidanmehrt yasebkewn tasakaleh 10q betam
@alulay7444
@alulay7444 2 жыл бұрын
መልካም ሁሉ ይግጠማቹ ግን በጣም ተቅበጠበጣቹ የትኛዋ እርጉዝ ዩቱበር እርግዝናን ሲያጋንኑ አይታቹሀል፧ ዓላየንም ስለዚህ ሂወታችሁን ኑሩ የዩቱብ ገንዘብ ልባችሁን ስለደፈነው ነጋሪ ያስፈልጋቹሀል ምነው እናትህ ዝም ማለታቸው እህት ሸፈንፈን በይ ገንዘቡ ይደረስበታል የሰው ኣይን ውስጥ ኣትግቡ ይቅርባቹ ስለሁሉም ማርያም ትሁንሽ የኛ ሰው እውነቱ ሲነገረው DELETE ማድረግነው የሚያቀው
@ermiG21
@ermiG21 2 жыл бұрын
tiktok lay ፖስት አድርገው እዮቤል ወንድሜ 🥺🥺❤️ እግዚአብሔር ይርዳው እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሆነው ወንድም ጋሼ 🥺😓
@kalikidaneshanbel8139
@kalikidaneshanbel8139 2 жыл бұрын
Eshi wendmi letamemew wedemachen embite mehert telakelik tameruwa bezu newena!!!amen!!! Anetnem egzihabehir amelak kezi belaye yemtageligelibt edmi tena berket yadel embite kant ga tehune
@kelvin1411
@kelvin1411 2 жыл бұрын
እደኔ የማርያም ስም ሲጠራ ደስ የሚለው ማነው😍😍😍እግዚአብሄር ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 жыл бұрын
እ ኔ 😍
@jsjsjsjwjwiw9017
@jsjsjsjwjwiw9017 2 жыл бұрын
ግን እኮ አትማሉ ይላል እውነቱን እውነት ሀሰቱን ሀሰት በሉ ነው ሚል የእግዚአብሔር ቃል ።
@haymanottube2933
@haymanottube2933 2 жыл бұрын
እኔ
@salmeabrha6562
@salmeabrha6562 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@alulay7444
@alulay7444 2 жыл бұрын
መልካም ሁሉ ይግጠማቹ ግን በጣም ተቅበጠበጣቹ የትኛዋ እርጉዝ ዩቱበር እርግዝናን ሲያጋንኑ አይታቹሀል፧ ዓላየንም ስለዚህ ሂወታችሁን ኑሩ የዩቱብ ገንዘብ ልባችሁን ስለደፈነው ነጋሪ ያስፈልጋቹሀል ምነው እናጥ ዝም ማለታቸው እህት ሸፈንፈን በይ ገንዘቡ ይደረስበታል የሰው ኣይን ውስጥ ኣትግቡ ይቅርባቹ ስለሁሉም ማርያም ትሁንሽ የኛ ሰው እውነቱ ሲነገረው ማድረግ ነው የሚያቀው
@figfug2637
@figfug2637 2 жыл бұрын
አቤት እናትነት ፅናትሽ ያፀናሽ አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። እኔ የዛሬ። 6 አመት ኢትዮጵያ ነበርኩ። እነም የችን እናት አብነአረጋይ። ፀበል አጊተናታል ምን ሆኖነው ስንለት አሁን እዳለቸው ነው የነገረችን። በእውነት ፅናቷ ይገረምል እመአምላክ ድግል ማርያም ትፈውስልሽ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ሳይሆን ስጠኝ የሚባለው ጤነኛና የተመረቀ ልጅ ሰጠኝ ብሎ መጸለይ ነው ሲቀጥል በቃሽ ደበቅ በይ እናታችን ቅድስት. ኤልሳቤጥ 6 ወር ማንም አላውቃትም ምክንያቱም ጥሩ አይደለም
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 жыл бұрын
ትክክል 🙏🙏
@tenate2957
@tenate2957 2 жыл бұрын
ትክክል
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
@@tenate2957 የዘመኑ ሴቶች እዲህ ናቸው ቅዱስሩፋኤል ፈታሂ ማህፀን እሱ ይፍታት
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
@@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ አሜን እውነት
@ማንደፍሮ
@ማንደፍሮ 2 жыл бұрын
አይ በጣም እዩኝ እዩኝ አበዛች ለጤና ያድርግላት እግዚአብሔርን አምናለሁ እወዳለሁ ከሚል ሰው የማይጠበቅ ድርጊት ነው እየሰሩ ያሉት ።
@Tg21217
@Tg21217 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው በእውነት ይህ የሰይጣን ለከፋ ነው በደንብ ይፀበልበትኝ አጣሞታል ማይኛ አይ እናት ስቃይሽ
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
አደኛ ነኝ😍😍🤣🤣ላይክ አርጉኝአምሮኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@Kalyedegene
@Kalyedegene 10 ай бұрын
Eyobaye mrt wendm adis ena kal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤enquan des alachhu
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
*ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል ነው ድንቅ ስራ ነው ለአዘኑት መጽናናትን የሚሰጥ እግዚአብሔር ለሁሉም ኢትዮጵያዊ መጽናናትን ያድልልን ለተከዙትም ብርታትን ይስጥልን እግዚአብሔር መልካም ልጅ ይስጣችሁ 🥰🥰😍ልጅ ልጅ ነው ብቻ በሰላም መወለዱ/ዷ ነው /// ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ ይሁንልን*
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
🥀እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን
@eldanapetros9997
@eldanapetros9997 2 жыл бұрын
Amen
@haraguaharagya9822
@haraguaharagya9822 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@መቅዲ-ኸ7በ
@መቅዲ-ኸ7በ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alulay7444
@alulay7444 2 жыл бұрын
መልካም ሁሉ ይግጠማቹ ግን በጣም ተቅበጠበጣቹ የትኛዋ እርጉዝ ዩቱበር እርግዝናን ሲያጋንኑ አይታቹሀል፧ ዓላየንም ስለዚህ ሂወታችሁን ኑሩ የዩቱብ ገንዘብ ልባችሁን ስለደፈነው ነጋሪ ያስፈልጋቹሀል ምነው እናትህ ዝም ማለታቸው እህት ሸፈንፈን በይ ገንዘቡ ይደረስበታል የሰው ኣይን ውስጥ ኣትግቡ ይቅርባቹ ስለሁሉም ማርያም ትሁንሽ የኛ ሰው እውነቱ ሲነገረው DELETE ማድረግነው የሚያቀው
@Lili-io1in
@Lili-io1in 2 жыл бұрын
ግን ኮ የሀ ነገር በሃይማነታችን ኣይፈቀድም ልጅ ልጅ ነው እንዲሁም የእግዚኣብሔር ስጦታ እያወቅነን ግን ስህተት የሰራን መሆንንእዃ ብያንስ ማወቅ ኣለብን ባለ ኮሚንተሮች ደሞ መወገድ መወገድ ያለብን እየወገድነን ሜሄድ ኣለብን ሰው እንጣይጠላኝ ብለን እግዚኣብሔር መቆጠዕ የለብኝም እባካቹ 🤲🤲🤲በነገራችን ላይ እንኳን ደስ ኣላቹ ♥️♥️
@habihabesheya1128
@habihabesheya1128 2 жыл бұрын
አንተ መልካም ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ወጣትነትን በበጎነት ማሳለፍ መታደል ነው እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ና እድሜ ይስጥህና ከዚህ የበለጠ እንድትስራ 🙏❤
@tebabe
@tebabe 2 жыл бұрын
ይሄን ቤተሰብ ማነው እደኔ በፍቅር እሚወዳቸው 😘👍 ሴቶችዬ ብቻ ውዶቸ ኑ የሱፍራ ድዛይን ላሳያችሁ🌹
@titititi6005
@titititi6005 2 жыл бұрын
እኔ 😍😍😍😍😍😍😍
@ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ
@ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ 2 жыл бұрын
ውድድድ ሰብስክራይብ አደረኩሽ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ ደምሪኝ
@rahmalomero6210
@rahmalomero6210 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@makamaka3019
@makamaka3019 2 жыл бұрын
እኔዴሞ አችን ስወድሽ እኔሱንም
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj 2 жыл бұрын
እንኩአን ደስ አላቹ 💖💖 የተባረከ ልጅ ይሁንላቹ ❤️❤️ የታመመውንም ፈጣሪ ይማረው 🙏🙏
@alulay7444
@alulay7444 2 жыл бұрын
መልካም ሁሉ ይግጠማቹ ግን በጣም ተቅበጠበጣቹ የትኛዋ እርጉዝ ዩቱበር እርግዝናን ሲያጋንኑ አይታቹሀል፧ ዓላየንም ስለዚህ ሂወታችሁን ኑሩ የዩቱብ ገንዘብ ልባችሁን ስለደፈነው ነጋሪ ያስፈልጋቹሀል ምነው እናትህ ዝም ማለታቸው እህት ሸፈንፈን በይ ገንዘቡ ይደረስበታል የሰው ኣይን ውስጥ ኣትግቡ ይቅርባቹ ስለሁሉም ማርያም ትሁንሽ የኛ ሰው እውነቱ ሲነገረው DELETE ማድረግነው የሚያቀው
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
አሚን እውነት ነው አሚን አሚን
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር ይማርሎት
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@alulay7444 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@shitulegesse452 ደምሪኝ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
ቃልዬ ዘውትር መልከአሩፋኤል ፀልይ ውሃ አዘጋጅተሽ ጠጪ ተጠመቂ ፈታሂ ማህፀነው ለሰው ብቻ ሳይሆን ለእንስሳትንም በምጥቅ ጊዜ ይደራሽ አዋላጅነው
@የተክልየልጅአራጋው
@የተክልየልጅአራጋው 2 жыл бұрын
እዮብ ያንተም እንደነሱ ያለ ትዳር ይስጥህ ለነሱም አምላካችን መዳሀኒ አለም መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ አዲስ ቃል እዮባ የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ሀይማኖቱን ጠባቂ ሰው አክባሪ ሀገሩን ወዳድ ልጅ ይስጣቹ ለታመመውም ምህርትን ይስጥልን እግዚአብሔር አይዝት እማማ
@ሀይሚቲዩብH
@ሀይሚቲዩብH 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ እዮውባዬ እንካዋን ደና መጣህልን ቃልዬዬ ሐዴስዬ የኔ ቁንጁውች እግዛብሒር ሞሉው ጤና መምልካም ስነምግባር የተላበስ ፅንስ ያርግላቹው #እናታችአይዞውት ፈጣሪ ይማርሎት የርሶ ቀን አለ😥😥
@aykelmeserete1818
@aykelmeserete1818 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወጃችሁ ቃልና አድስ ከእነ ቤተሰቦችሁ እመብርሃን ትዳብስሎት እናታችን አይዞት
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 жыл бұрын
እግዚሐብሔርየተባረከልጁ ይስጣቹ ግን ብዙ በሚዲያ አትዉጣ በአሁን ግዜ መናፍስት የበዛ ግዜ ነዉ ከናተ የበለጠ እኛ አናቅም በፅሎት መትካት ነዉ በተረፈ መልካም የመስቀልበአል ይሁንላቹ ተባረኩ በክርስቶስ ፍቅርእወዳቹሀለሁ 🌻🌻🌻
@hairme5723
@hairme5723 2 жыл бұрын
*ኡፍ የኔ ጌታ አይዞሆት የኔ እናት ታሪክ ይለወጣል እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ወገኖች እባካችሁ ቪድዮውን እስከመጨረሻው እዩት እየባ እንዲህ አይነት ቪድዬ ከፊት አርገው ብዙዎች ቪድዮ ስለማይጨርሱው በተረፈ ልጁ ምንም ይሁን ጤነኛ ልጅ ይሁን ብላችሁ ብቻ ጸልዩ*
@monarashis8786
@monarashis8786 2 жыл бұрын
እኔ ግን ጤነኛ ልጅ ሀብታም ( ሙሉ አካል ያለው) ተወልዶ እሚጠቅም እግዚአብሔርን አመስጋኝ እናት አባቱን ታዛዥ ሀገሩን ወዳጅ ስው አክባሪ ልጅ ይስጣችሁ አሜን በሉ።
@ytrea7942
@ytrea7942 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ መልካም ታዛዥ ለሀገሩ ጠቃሚ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እኔ በራሴ ሴት ነው የምለው።
@tsiwonsemagn5546
@tsiwonsemagn5546 2 жыл бұрын
ሴት ብትሆን የመጀመሪያ ልጅ ደስ ይላል ፈጣሪ ጤነኛልጅ ይስጣችሁ
@imalemi9650
@imalemi9650 2 жыл бұрын
egizyabeher yebarkchu yetabarake Liji yestachu 🙏🏾🙏🏾egizyabeher charso yemarhe wondime 🙏🏾🙏🏾ayzohet emama🙏🏾🙏🏾
@betty8479
@betty8479 2 жыл бұрын
የእውነት ይህንን ቤተሰብ በፍቅር ነዉ የምወዳቸው💕🙏እግዚአብሄር ጤነኛ ልጅ ይስጣቸው
@edmealemkassaw8022
@edmealemkassaw8022 2 жыл бұрын
እዮባ ቤቢ ሻወር ልታዘጋጅ ነው ዋናው ጤነኛ ልጅ ይስጣቹህ ሁሉም የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 2 жыл бұрын
እመቤታችን ምህረት ትላክለህ ወንደሜ አይዞት እናታችን
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የፍቅር ምንጭ የሆናችሁ ቤተሰቦች ስውፕዳችሁ እኮ ቃልዬ እና አዲስ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ። እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው ለታመሙት
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
እዮቤ እንኳን በሰላም መጣከ ቃሊዬ የኔ ወድቸ በጣም ታምራላችሁ
@ferhiwotengdaw8798
@ferhiwotengdaw8798 2 жыл бұрын
Betam selagezeken enamsegnaln fetari yasebkewen yaskalh yena wendem
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Egzeabher yidresliwot Enate! Ayi ye Enat mekera
@tigistalemayehu6204
@tigistalemayehu6204 2 жыл бұрын
እባካችሁ የእግዚአብሔር ስራ ውስጥ አትግቡ እሱ የሰጠች አንሜ ብላችሁ ተቀበሉ 🙏👈🙏🙏በተረፈ እመብርሃን በሰላም ልጅሽን ተሰቅፍሽ
@tizitatizita7049
@tizitatizita7049 2 жыл бұрын
Egziabher yimareki wandem
@ፅናት-ነ9ኀ
@ፅናት-ነ9ኀ 2 жыл бұрын
ግን እኔ የሚገርመኝ እንዴት አማኝ ነኝ የሚል ሰው ይሄን ያስባል ግን ወንድ ሆነ ሴት እስኪረገዝ መከራ ከተረገዘ ቡኋላ ወንድ ሴት እያሉ መከራ ማባዛት አረ በፈጣሪ ስራ አትግቡ አረ ሰው ሀኑ መጀመሪያ አረ እምነታችሁ ምን እነደሚል እወቁ ወይ ደግሞ እነዳማኝ አያድርጋችሁ ስም ምን የሰራል በጣም እወረዳችሁ ነው ባልና ሚስት
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለታመመት ምህረትን ይስጣቸው ላዘነት መፅኔቱን ይስጣቸው አዲስ ቃል እንኴን ደስ አላችሁ እዮባ አጔጔሀን አፍጥነው ሳምት ትላለህ እዴ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 2 жыл бұрын
የታመመዉን እግዚአብሔር ይፈዉስልን የኔናት ሲያሳዝኑ😥የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስላችሁ
@አድናእውነ
@አድናእውነ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳ አብሮ አደርስን
@weynatube21
@weynatube21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የታባረከ ጤናማ ልጅ ይስጣች
@tesgeredakansas8227
@tesgeredakansas8227 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ዉዶችየ ሴትም ሆነ ወድ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤነኛ የተባረከ ልጅ ይስጣቸው።
@ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ
@ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ 2 жыл бұрын
ብቻ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ወንድም ይሁን ሴት የእግዚአብሔር መልካም ስጦታ ነዉ
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ 2 жыл бұрын
እዮባየ እኳንሰላምመጣክ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ቃልናአድስየ እኳን ደስአላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🥰🌻
@ወለተስላሴየማርያምልጅነኝ
@ወለተስላሴየማርያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
minalebet yewuchi estayel yizen banejejale gobeze fetari sera lemin enegebaln ere twe egna kenanet min enemare legenzeb kehon ketelu............................???????
@Kaki7423
@Kaki7423 2 жыл бұрын
እማይ ጠበል ነው የሚያድነው ስሜነሺ ውሰዱት
@brtukantefera958
@brtukantefera958 2 жыл бұрын
አዬባ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን አለው ትበልህ🙏😍😍😍
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረከው ልጅ ይስጣችሁ ስገምት ግን ወንድ ይመስለኛል ቃል በርግዝናዋ ስለ አማረባት ነው ያልኩት የታመመውን ወድማችንን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት
@tiruye4183
@tiruye4183 2 жыл бұрын
Kalye eme brehen beselam tgelaglsh degmo tsota lemawek betam guaguchalew set bthon Des ylegnal
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልን ቃልየ እነ ማርያም በሰላም ታጋላግልሽ ግንኮ የእናቶቻችን ባህል ምስተሽፋ ምናምን እንደዝ አይደለም ወንድ ይሁን ሴት ሁሉም የእግዚአብሔር ነው እያሉ ዝም ብለው ነው የምጠብቁት ያሁን ግን 😔ይቅርታ እኔ በጣም ነው ምያስጠላኝ ግን ምንም ማድረግ አይቻልም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ብቻ🤲😘
@askelagabisa400
@askelagabisa400 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርየፈቀደዉ ይሁን የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስአባቴ
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስአባቴ 2 жыл бұрын
እዮባ እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ አንደኛ ነኝ እዮባዬ የኔ አስተዋይ እንኳን ደስ አላችሁ አድስዬ ቃልዬ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ የኔ ውዶች የተባርከ ልጅ ይስጣችሁ ሁላችሁንም አከብራችሖለሁ እወዳችሖለሁ ኢትዮጲያ ስገባ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ💐💐💐💐💓
@hwolo333
@hwolo333 2 жыл бұрын
Dngel maryam chersa tmarlshi yene ehit
@meseretgashaw9335
@meseretgashaw9335 2 жыл бұрын
Egzyabehar yemesgen enkane abero adersen yeleje ayake
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ቃልየ ደግሞ ተደበቂ እናቶቻችን እርግዝናቸው ሳይታወቅባቸው ነው እሚወልዱት ፈታሂ ማህፀን ቅዱር ሩፋኤል ይቅረብሽ
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና ልጅ ይስጥልችሁ ቃልዬ
@econneconn3271
@econneconn3271 2 жыл бұрын
ኪዳነምረት በሰላም ትገላግልሸ👌
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 2 жыл бұрын
Egezeabeher selamachu yabeza
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 2 жыл бұрын
በጣምምም እምወዳቹ ቤተሰብ ታስቀናላቹ እመብርሃን ከልጅዋ ጋር ዕድሜና ጤና ትስጣቹ መላ ቤተሰብ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘🇪🇹
@jaaalema3788
@jaaalema3788 2 жыл бұрын
Seti nw yemitewelij kaliyee yene asetewayi
@asteradise2467
@asteradise2467 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹህ ቃልየ ወልደሽ ሳሚ ለታመመዉ እግዚአብሔረ ምረት ይላክለት
@vcd5555
@vcd5555 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዛኣብሄር ከዝ በላይ ፍቅር ይስጣችሁ 🤲🏻👏💐 የታመመው ወንድማችን ፈጣር ይፈውሰው 👏 ተለግራማችሁ ምን ድነው የምለው መናገር እፈልጋለሁ 👏
@sarasari3082
@sarasari3082 2 жыл бұрын
Ekwan abro adrsen iyobaye kaliye adis setm bihon wdm fetari yetbark lij yistachu
@kelem_tube-
@kelem_tube- 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበል ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ እዮባ ቃልዬ ድንግል ማርያም የተባረከ ልጅ ትስጥሽ አዲስ ክክክ
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እመ አምላከ ትዳብስልን በእውነት
@nardosehabesawettube1996
@nardosehabesawettube1996 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር በሞገስ ያሳድግላችሁ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ግራ የገባኝ ነገር እዩብ የቃል ወንድም ነው ወይስ የአድስ ሁላቸውምኮ ተመሳስለውብኝ ግራ ተጋብቻለሁ
@tigistdenberu6600
@tigistdenberu6600 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች አግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣቺሁ
@genetabera8724
@genetabera8724 2 жыл бұрын
Wendemachin egzabher ke dsbelosi iserati egzabher yeftawu entachin ayzoshachun tseleyu egzabher meretu aylqebetim
@ሕልፍቲሓየሎም
@ሕልፍቲሓየሎም 2 жыл бұрын
10 ኛ ኣጎት ልሆን ነው ኣላለም ኣየ እዮባ የኔ የዋህ እንደት እደምወድህ እኮ በማርያም ቃልየ እና ኣዲስ በፍቅር ኣብራቹሁ ኣርጁ የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ፈጣሪ ይስጣቹሁ በተረፈ እወዳቹሁ ኣለሁ
@matilove3643
@matilove3643 2 жыл бұрын
እናንተ ደስ የምትሉ የተባረካችሁ ቤተሰቦች ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ትስጣችሁ።
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባርከው ቤተስብ አሁንም ፍቅር ስላም ይብዛላችሁ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@Kaki7423
@Kaki7423 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ግን እኔም ወንድ ቢሆን ደስ የለኛል
@ሰብሪናእናቴንናፍቂ
@ሰብሪናእናቴንናፍቂ 2 жыл бұрын
አንድ አሰተያየት ልሰጥሺ ቃል ፀጉርሺን ሰትለቂዉ ነዉ የሚያምርብሺ
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው
@Happy-780-
@Happy-780- 2 жыл бұрын
ሴት ነች ለ 2 ኛ ጊዜ ግምቴ ነው እነ ቃልየ በገዛ ልጃቸው አሳዘኑኝ ብቻ ይመች እዮባ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ 🙏🙏
@meronmiron9302
@meronmiron9302 2 жыл бұрын
እመ ብርሀን ኪዳነ ምህረት ይርዳቸው
@ኤፍታህ-ነ4ጨ
@ኤፍታህ-ነ4ጨ 2 жыл бұрын
እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ትርዳዎት የኔ እናት
@shalushalu58
@shalushalu58 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማክህ ቃለ ና አዲስ እንኳን ደስ አላችሁ
@samiiriimakiialmfesf2757
@samiiriimakiialmfesf2757 2 жыл бұрын
Wudochee siwadachuu ikoo💕❤🙏🏽 Inatachin digilii maramii kana lijuwaa tadinachuu🙏🏽✝️💒😭
@fasikahormon3744
@fasikahormon3744 2 жыл бұрын
Enkuan abro aderesen enem wend bihon des yilengal
@hannahabtamu3415
@hannahabtamu3415 2 жыл бұрын
ere tenegna lij yisten new yemebalewu wend, set ye egizabiher sitota new chirashi gender reveal party program litazegaju ende ferenjochu yegna bahil aydelem yihe kenante aytebekim mayet mefelegachun aydelem yetekawemkut begilachu mayet tichilalachu adebabay gin beker elalehu
@tibltyitay5898
@tibltyitay5898 2 жыл бұрын
yene wudoch fetar yetbrke liji yestachu🙏💝💝
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁ የእምዬ ኢትዮጱያ ልጆች ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን እዮባ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ !ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ቃል እና አዲስንም እመብርሐን በሰላም ታሳቅፋቸው ጤናኛ ፣ለራሱ ለቤተሰቡ ለሐይማኖቱ ለሐገሩ የሚጠቅም የተመረጠ ልጅን ይስጣቸው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 2 жыл бұрын
ቃልዬ ደሞ በጉጉት እንጠብቃለን ወንድ ወይም ሴት የሚለውን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅሽን በሰላም ታሳቅፍሽ የኔ ፈንዲሻ ሳቅሽ ብቻ ይበቃል በጣም ነው የምወዳችው
@ggwgeg3137
@ggwgeg3137 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመርሎት እማማ ዬ እመአምላክ ትዳብስህ ቃልእና እዲሥ እዮብ ሠላማችሁይብዛ ♥♥
@rahaelreda552
@rahaelreda552 2 жыл бұрын
Mirt family 👪 selamachu bzit yebli kalye enqan lezi abekash
@genetshibeshigenet9517
@genetshibeshigenet9517 2 жыл бұрын
Fexari yetebareke lej yestesh
@sartt3754
@sartt3754 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ. አደረሰን. መልካም በአል ሸቃሊት ነኝ ከአረብ ሀገር
@የማምላክልጅ
@የማምላክልጅ 2 жыл бұрын
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ይተባረክ ልጅ ይስጣችሁ የታመመውን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማረሁ
@God_is_love_21
@God_is_love_21 2 жыл бұрын
ወልዶ ለመታቀፍ ያብቃሽ ወላዲተ አምላክ ከለላ ትሁንሽ በሰላም ውለጂ ❤🙏
@senaityoutube9381
@senaityoutube9381 2 жыл бұрын
ሰላምህ በክርስትስ ይብዛ ኢዮብ ወንድሜ እንኩዋን ሰላም መጣህ ምርት ሰዉ ምርት ቤተሰብ ናቺሁ የታመመዉን እግዚአብሔር ይማረዉ የኔ ናት ቃልየ የኔ ደርባባ የተባረክ ልጅ ይስታቺሁ በጣም ደስ ይላል
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እውነት እንዴት የተባረካችሁ ቤተሰብ ናቹ ቃልዬ እመቤታችን ሰላም ትገላግልሸ🥰
@genetshibeshigenet9517
@genetshibeshigenet9517 2 жыл бұрын
Emeberehan xegawun yabzalechiwu
@bizzoashi4153
@bizzoashi4153 2 жыл бұрын
ወድ ከሆነ ይዘህ ልዞር አለች ቃልዬ😍😍😍😍😍
@egizabheriraginiw8748
@egizabheriraginiw8748 2 жыл бұрын
Enkawn des alachu 😘😘😘😘😘😘 Yene Egzibihir yimarlot
@janlanetsehay76
@janlanetsehay76 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነዉ የሚረዳን የአለም አዳኝ የሆነዉ አሁንም እስከመጨረሻዉ ይረዳሀል
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 2 жыл бұрын
እግዚአቢሔር ይመስገን እዮባየ እንኳን ደህና መጣችሁልን እንኳን ደስአላችሁ እዮባ ተኮልህ እኔምኮ ለማየት ጓጉቸ ነበር ብታሳየን እሳ በጉጉት እጠብቃልን ግን ወድ ወይም ሴት ቢሆንም ድስ ይላን ዋናዉ ጤነኛ ልጅመሆኑ ነዉ እማምላክ የተባከ ልጅ ትስጥልን 🙏🙏 ጌታሆይ እኛም ሙሉ ጤና ይዘን እናማራለን አዛኝቱ እናታችን ድንግል ማሪያም ለጠሯት ለተማፀናት ትደርሳለይ እማምላክ በቀኝ እጆ ትዳብስልን
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 2 жыл бұрын
ዋናዉጤነኛልጅ ይስጣቸዉ እኔምወድብሆን
@sharjahsharjah3513
@sharjahsharjah3513 2 жыл бұрын
ለታመመዉ እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልህ
@habhabshi8454
@habhabshi8454 2 жыл бұрын
እንኳንም አብሮ አደረሰን እዮባ
@haimanotbekure3745
@haimanotbekure3745 2 жыл бұрын
ene mnm yihun mrchaye ayidelem wanawu yetebareke ena emiyadg liji egziabher yist
ዮአዳን (ክፍል 57)
29:22
ለዛ
Рет қаралды 448 М.
የአቤል ልጅ ልደት ተከበረ
16:09
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 131 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ወንድሞቼ እና ቃል በፀጉሬ አላገጡብኝ
9:15
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 138 М.
ሴት ወይም ወንድ !?የልጃችን ፆታ አወቅን
12:54
እናት እና አባቴ በደስታ አለቀሱ
21:57
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 264 М.
አባታችንን አዘልነው ልንወድቅ ነበር አይ እዮብ ተመቸህኝ
18:54
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 125 М.
የረዱ እናት ለእዮብ ያልጠበቀው ስጦታ ሰጠችው
20:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 93 М.
ቃልን ሰራተኛ አመጣንልሽ ብለን ተጫወትንባት
20:39
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 359 М.
ሐረግ ( ክፍል 42)
37:42
ለዛ
Рет қаралды 354 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН