No video

እናቴ ድንገት ቤት መጣች.. ስፈራው የነበረው ቀን ደረሰ። እንባዋን መቆጣጠር አቃታት።

  Рет қаралды 109,090

yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

2 ай бұрын

እናቴ ድንገት ቤት መጣች.. ስፈራው የነበረው ቀን ደረሰ። እንባዋን መቆጣጠር አቃታት።

Пікірлер: 4 700
@user-ue5fg2ss7g
@user-ue5fg2ss7g 2 ай бұрын
ወንድማችን የእኛን እርዳታ ያስፈልገዋል እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እንገዘው እምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@hayatmohammed3125
@hayatmohammed3125 2 ай бұрын
እላህ።ጤናውን።ይመልስለት
@jastavms2119
@jastavms2119 2 ай бұрын
እባካቹ በፆሎት ኣስቡ ወንድማችን😢
@annagizaw5479
@annagizaw5479 2 ай бұрын
ምን ያስፈልገዋል?
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
አድራሻውን ካወቃችሁ አሳውቁን እናግዘው😢😢😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
​@@DubaiUae-yp9ouየምር መልካም ሀሳብ ነው በአለን አቅም 🙏🙏
@MuluSami
@MuluSami 2 ай бұрын
ይሄንን ጀግና ልጅ መርዳት አለብን የምትሉ በላይክ አሳዩ
@MiraMira-fb2hc
@MiraMira-fb2hc 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@masialemu
@masialemu 2 ай бұрын
ሁሉንም በትክክል ባላውቅም ይሄልጅ ለሰዎች እርዳታ ሲያደርግ ነው እና እርዳታ እናርግለት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 2 ай бұрын
የእኛ ጀግና ነህ ወንድማችን ለአንተ አይገባም እንደው መብረቃዊ የሆነ የእግዚአብሔር ፈውስ ይውረድልህ እኔን ወንድሜ❤
@user-pe1gx5pl1d
@user-pe1gx5pl1d 2 ай бұрын
እስኪ የዚህ ጀግና ወንድማችን እና እናታችን እስኪ አድናቆታቹን በላይክ ግለፁላቸው❤❤❤❤❤
@mamituyai9708
@mamituyai9708 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔😭😭♥️♥️♥️✝️✝️
@lensami2970
@lensami2970 2 ай бұрын
Ayizosh emma yidinal
@GkhFuh
@GkhFuh 2 ай бұрын
በላክ ግለፁአቸው ከምትሉ ለምን እንርዳውናይታከም አትሉም አያሳዝናችሁም ያጀግና ወድም ለስትሚስኪን የደረሠ በዚህሁኔታ ማየት ያማል አድናቂዎቹ እባካችሁ እንርዳው
@sabamekuria959
@sabamekuria959 2 ай бұрын
Eshi enrdaw be men menged!!!!!!
@ዜድ4885
@ዜድ4885 2 ай бұрын
ያለህበትን ሁኔታ ቶቶሎ አሳዉቀን የምትሉ
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 2 ай бұрын
አዉ
@user-zx5mr7pr9h
@user-zx5mr7pr9h 2 ай бұрын
አላህያሽርህ
@LuckyCanoe-sq5sh
@LuckyCanoe-sq5sh 2 ай бұрын
ወንድ,እኔየምለክ,ሆርቶዶክስከሆንክ,ጨበል,ለምን,አትጠመቅምካመን,ትድነለክ
@LuckyCanoe-sq5sh
@LuckyCanoe-sq5sh 2 ай бұрын
ፈጣሬ,ይመርክ
@LuckyCanoe-sq5sh
@LuckyCanoe-sq5sh 2 ай бұрын
እኔ,ካረባገር,
@user-um5gg7hf1x
@user-um5gg7hf1x 2 ай бұрын
ወንድምዬ አንተን የሚጠላ ያክፉ ሰይጣን ብቻ ነው በጣም ነው ያለቀስኩት በሰዉ አገር ነኝ አና አዘንኩ መቸም ኢትዮጵያ በምንም ሰዉ አይወጣበትም አይ እናታሚቱ ለእናት ምን ይከፈላታል አሁን ትድናለህ እግዚአብሔር ምህረት ያምጣል አይዞክ 💚💛❤💚💛❤
@user-hm1fu8cb5s
@user-hm1fu8cb5s 2 ай бұрын
የኔ ጀግና እመብርሃን ትርዳህ ወንድሜ
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 2 ай бұрын
ወይ እናትኮ ትለያለች እናት ልጇን ከአፏ አውጥታ ነው ምታጎርሰው ሺ አመት ኑሪለት አንተም የብዙ ምስጊኖች እንባ አባሽ ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 2 ай бұрын
አለማልቀስ አይቻልም እናት አለም ናት ...እናት ለዘለዓለም ትኑር !!!
@RozaSamsom
@RozaSamsom 2 ай бұрын
That is true ayy enat
@user-vw9gf1yr6q
@user-vw9gf1yr6q 2 ай бұрын
ent tener lezelalem😢
@AmenatMuhammad
@AmenatMuhammad 2 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 2 ай бұрын
እውነት ነው እናት ምንም ቢሆን ምን እናት አናት ናት። እንዴት ትችላለች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም
@abrashbekl
@abrashbekl 2 ай бұрын
Waqqayyoosii.yamaruu❤❤❤❤Waqqayyoosii.ya.garuuthe❤❤❤
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 2 ай бұрын
አንተን የሚጠላ የሴጣን ልጅ ብቻ ነው ወንድሜ ♥️♥️♥️
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 ай бұрын
ትክክል
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@marthiaadams1187
@marthiaadams1187 2 ай бұрын
እውነት ነው
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
😢ሌብነታቸውን ፍልፍሎ ስለሚያወጣባቸውነው ሚያሴሩት ሴራ
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 ай бұрын
አንተ የስንቱን ቤት ታድገሃል ❤ ጌታ እግዚያብሔር ምህረት ያርግልህ🙏🙏🙏
@Msayeasefa
@Msayeasefa 2 ай бұрын
በናታቹ.የመዳም.ቅመሞች.200kእናስገባው.ይእን.ጀግና.በፈጠረ.እራሳቹን.ጠብቁ.ሁሉም.ለበጎ.ነው.ወንድሜ.እናትእንም.እረጅም.እድሜ.ይስጥል.መደአኒያለም.አባቴ.አንተ.ማረው
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 2 ай бұрын
የብዙዎችን እንባ ያበስዉ ጀግና ጋዜጠኛችን እግዚያብሄር ጨርሶ ይማር
@fitsumhailemariam277
@fitsumhailemariam277 2 ай бұрын
Dabetara medretean takorateratak
@user-op7ns5qd3m
@user-op7ns5qd3m 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ወድሚ ካፍትም ጃሚሬ ሢላቴ ሁልጌዜም እፋራ ናባራ ኣይዞ ፋጣር ኣሁን ም ጫርሶ ይማርልን የኔ አባት በጠምነው ምወድክ
@user-pw8hy6mf3c
@user-pw8hy6mf3c 2 ай бұрын
ማዘርን አይቶ አለማልቀስ አይቻልም እናት ምናለ ሁለት በሆነች እማምላክ እረጅም ጤና መድኃኔዓለም ያድላቸው የኔ ናት 😢😢🥰
@emuyetube2107
@emuyetube2107 2 ай бұрын
የዝች እናት ማህፀን የተባረከ ነው አሁንም ይባረክ እማምላክ አደራሽን ወንድማችን ማርልን ፊችው❤
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m 2 ай бұрын
እመብርሀን ይቅደም በመንገድ የሁልጊዜ ጸሎት ነው ለደጋሚወችም ለመተተኞችሽባያርጋቸው መድአሃኒአለም
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 2 ай бұрын
እማማ አይዞት የእርሶ ልጅ የእርሶ ብቻ ሳይሆን የሁላችን ነውና አይዞት ፀሎት ያድርጉለት ጀግና የጀገኔ ለስንቱ የደረሰ የስንቱን ዕንባ ያበሰ ነውና በቅርቡ ድኖ እንደምናየው ባለሙሉ ተስፋ ነን
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ሙሉ ጤናውን ይመልሥለት አላህ ሂድክ ወገናችን
@user-hs5bw5kr3y
@user-hs5bw5kr3y 2 ай бұрын
እማ እናቴ ድንቅ ልጅ ወልደዋል እንኳን እርሶ ለኛ ለድሆች ኩራታችን መመኪያችን ሠው ነው ወንድሜ ህመምህ ህመማችን ነው ወንድሜ ያለህበትን እያሣወከን እያሠብን ነው❤❤❤❤❤❤ ክብር ይገባሀል ላንተ
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 2 ай бұрын
ወይ እናት ዘላለም ትኑር
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
አሜን
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 2 ай бұрын
እናትኮ ቃልየለኝም ለመግለጽ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን 🙏🙏
@tigistdmk5728
@tigistdmk5728 2 ай бұрын
እናት ከፈጣሪ በታች መድሀኒት ናት ፈጣሪ ለእናት ሲል ይማርህ እመብርሃን የልጅን ህመም ታቂለሽና ስለልጅሽ ብለሽ ምህረትን ከልጅሽ ከመድኃኒያለም አሰጭለት😢
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 2 ай бұрын
ይለቀስላችሁ እንዲህ ላረጋችሁት ሴጣን አምላኪዎች ለጊዜው እንጂ የእግዚአብሔር ሃይል የሚያቃጥል ነው ይፈርድባችኋል እምዬ አይዞዎት እሱ የስንቱን ኢትዮጵያውያን እንባ የጠረገ ጀግና ነው ንስሃ ግባ ሁሉ ከእግርህ በታች ይሆናል አርሴማ ትታብስህ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 2 ай бұрын
አማማ አይከፉ እሄን የመሰለ ጀግና ልጅ አሎት የተበዳይ እና የድሃ አባት ነው ልጆ ሁላችንም እየተጨነቅንለት ነው
@amandanoah3563
@amandanoah3563 2 ай бұрын
እመብርሀን ይቅደም በመንገድህ የሁልጊዜ ጸሎት ነው ለደጋሚወችም ለመተተኞች ሽባ ያርጋቸው መድአህኒአለም
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vz4wd4ix3g
@user-vz4wd4ix3g 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abay5630
@abay5630 2 ай бұрын
የስራቸውን ይስጣቸው😭😭
@user-ou6fe1hk9t
@user-ou6fe1hk9t 2 ай бұрын
አሜን እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@foryou4761
@foryou4761 2 ай бұрын
Mechem endezih yadereguhen sewoch allah yeserachewen yesetachew ayenachewen yatefaw
@SmilingDominoes-jc7ic
@SmilingDominoes-jc7ic 2 ай бұрын
ለብዙዎች ሰዎች እንደደረስክ ሁሉ መድሀኒያለም ፈጥኖ ይድረስልህ ፡ የእሰራኤል አምላክ ውሀውን መድሀኒት ያድርግልህ ፣የፈውስ እጁ ይዳብስህ ፣ ቆመህ ለማየት ያብቃህ ያብቃህ ፡ በደሙ ይሸፍንህ ፣ የናትህ አምላክ ያድንሀል ፣ በፈጣሪ ተስፋ አድርግ ፣ እጅ አትስጥ ፣ ጀግና ጀግና ጀግና ነህ ፣፣፣፣፣፣፤
@KgjjbDutty
@KgjjbDutty 2 ай бұрын
ድሮስ ጀግና መች ይበረክታል ረሳችሁን ጠብቁ እያልን ብቻ የሳዝናል😢😢😢😢
@Umnayf
@Umnayf 2 ай бұрын
ልጆት አንድ ልጅ ስይሆን ሀገር ነዉ። ልጆት የርሶ ብቻ አይደለም😢😢😢 በቃ ስራህን ቃይር ሌላ ስራ ስራ 😢😢😢😢
@مدين-ب5ن
@مدين-ب5ن 2 ай бұрын
እናቴ እንደዚህ አይነት ልጅ ስላሎት ልኮሩ ይገባል ማሻ አላህ ጀግናልጅ ነዉ ያሎት
@Berhan367
@Berhan367 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@asefashgebreweldi8948
@asefashgebreweldi8948 2 ай бұрын
Ayzoh yetamenkbet Gieta Eyesus krstos yadnhal amen amen azot ema
@YehsiiTerefe
@YehsiiTerefe 2 ай бұрын
የእኛ ጀግና ነህ ወንደማችን ለአንተ አደገባም የብዙዋች እንባ አባሸ እመቤቴ ማረየሞ በዘረፉፉ ቀሚሷ ትዳብሰከ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 2 ай бұрын
سبحان الله ውነቴነው እምለው ከሚገባው በላይ ነው ያስለቀሰችኝ የናትን ጎዶሎ እምናውቀው የሞተበን ብቻነው ያላቺሁ ሺአመት አላህ ያቆይላችሁ ያረብ አይዞህ አብሺር ለኸይርነው ማን እደናት እምየ ሺአመት ትኑር ያረብ አላህ ያሺርህ ሃቁንም አላህ ያውጣው ያረብ ያረብ ያረብ አላህ ጪጪ ያርጋቸው ሃያልነቱን ያሳያቸው ሳይውል ሳያድር ያረብ
@user-lf9ll5og8c
@user-lf9ll5og8c 2 ай бұрын
የብዙዎች እንባ አባሽ እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትዳብስክ እናትክ እንኳን አጠገብክ ሆኑልክ ወድሜ
@user-dj4pv3yo4j
@user-dj4pv3yo4j 2 ай бұрын
የእዉነት ይኸ ወንድማችን መረዳት አለበት
@mikalruta3436
@mikalruta3436 2 ай бұрын
Yes bunk ysten enagzew
@NigatNigo
@NigatNigo 2 ай бұрын
የኔ ጀግና አይዞህ እንደዚህ ያረገብህ ሰው ቢጨክንብህ የድንግል ማርያም ልጅ ማሀሪ ነው በቅርብ ቀን ወደቀድሞ ጤንነትህ ትመለሳለህ አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ
@nunushmulatu6963
@nunushmulatu6963 2 ай бұрын
አይ እናት እውነት ነው እኔም ፈርቼ ነበር ስለእውነት ስለቆምክ እግዚአብሔር ይምርሀል
@semirsmu
@semirsmu 2 ай бұрын
እዳው በፈጠረክ ጥንቅረ ብሎ ይቅረ ከዚህ በዃላ እዳሠራ ለእናትህ ሠትል የወለድ አጀት የኔ እናት ❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 2 ай бұрын
ወንድማችን አይዞህ ጀግና ተስፋ አትቁረጥ😢😢የኔ እናት ❤❤❤❤❤
@leimetAbadi
@leimetAbadi 2 ай бұрын
ወንድሜ ኣምላክ ካንተ ጋር ይሁን ጠንካራ ነህ ኣይዞህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 25:09
@lubabayyimer
@lubabayyimer 2 ай бұрын
በጣም
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 2 ай бұрын
ወንድሜ እባክህ ቅባቅዱስ ተቀባው. እምነት ፀበል ተከታተል. እግዚያብሔር ይማርህ. በያይቆብላይ ማርት አይሠራም ባንተም ላይ. ማርት አይስራ. የቅዱሳን አምላክ ሞገስ ይሁንህ
@እምነት
@እምነት 2 ай бұрын
ፅድቃኔ ማርያምን ፀበል ሄድ ወድም ትድናለክ እመብርሀን ተሺሎህ የመቤቴን የምስክርነት ቃል እድሰጥ ያድረግህ🙏🙏🙏
@Tube-tv8ud
@Tube-tv8ud 2 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ያ መናጢ ዶክተር ነው የሚሆነው ኡፍፍፍ አላህ ያሽርህ ወንድሜ
@Tbrf-yq3po
@Tbrf-yq3po 2 ай бұрын
እኔ ደሙ የምጥረጥረው ፍቅርኝውን ሳያሰብው የምትችበት እና አባቱ ልጀን እቤት አሰቅምጡ ይሚገልበው ሰውይ ነው የሚመሰለኝ አሸን ልጀን ከጁ ቀምቱ ውደናቱ ውሰዱታል እና ሰውይ ነው እሜምሰለኝ
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 2 ай бұрын
በትክክል እኔም እሱን ነው የጠረጠርኩት
@Tbrf-yq3po
@Tbrf-yq3po 2 ай бұрын
@@maryamawithaileyrsus2394 እኔ እሱን ነው ይጥረጥረኩ
@Kelem-di2ff
@Kelem-di2ff 2 ай бұрын
እኔም ኮሜንት ላይ መፃፍ ፈርቼ ነው እንጂ መጀመሪያ ቀን እንዳየሁት እሱን የተጠራጠርኩት
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
እውነት ነው እሱ ሳይሆን አይቀረም እግዚአብሔር እንደ ወሀ ያፍስው መተቱ
@fitztek8119
@fitztek8119 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!
@user-gp9rp6jb3e
@user-gp9rp6jb3e 2 ай бұрын
እ/ር ፈፅሞ ይማርህ! ይሄ የእናትህ ብቻ ሳይሆን ከእውነት ጋር ለሚቆም ህዝብ ሁሉ ሀላፊነት ነው! በተለይ በዚህ ጀግና ጋዜጠኛ የተረዳችሁ ከጎኑ መሆናችሁን አሳዩ! አይዞህ ከጎንህ ነን!!
@user-qd2xq1ky6y
@user-qd2xq1ky6y 2 ай бұрын
ጀግና ሐውና ተስፋ አይተቁርፀና ናይክንደይ ንብዓት ዝሐበስካ ክትነብዕ የሕዝን እመብርሀን ትዳብስካ አሜን
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 2 ай бұрын
አየ እናት እኮ አርግዛም ጭንቀት ወልዳም ጭንቀት ትልቅም ሁኖ ጭንቀት መቸ ነው እናት እረፍትዋ እመብርሀን ትዳብስህ ድነህ ቁመህ እንይህ ዛሪም ጾሎታችን ነው ፀበል ቦታ ተቀምጠህ ህመምህን ብታገግም እንወድህ አለን ❤❤❤❤ይህ ሁሉ ለኛ ብለህ ነው ዋጋ እየከፈልክ ያለኸው😢😢😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
በትክክል🎉❤
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 2 ай бұрын
የኔ ልጅ እንዴት ነክ ተሻለክ ወይ ከአገር ውስጥ ስላልሆንኩ እንጂ እጠይቅክ ነበር ....እውነተኛ ሰው ኢትዬጲያ ውስጥ አይቀመጥም ወይ በመተት .... ወይ በእስር ወይ ተገድሎ ይሞታል ያ ነው በቃ 😢😢😢
@NigstWelde
@NigstWelde 2 ай бұрын
እውነት ነው 😢😢😢
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 2 ай бұрын
ትክክል.ብቻ.እግዝያብሔር.ይማርዉ😢😢😢
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 2 ай бұрын
ውነትነው እናት ግን አላህ አያሳካላቸውም ኢንሻአላህ ይሻለዋል እኛ በዱአ በፀሎት አንርሳው አላህ ከሀቀኞች ጋር ነው
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 2 ай бұрын
በትክክል Uuuuffff ሚሰኪን እኮነው😢😢😢😢
@TsegeTegene
@TsegeTegene 2 ай бұрын
አባታችን ኑሩልን
@zaidrussom7802
@zaidrussom7802 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈውስህ የጠላት የሰይጣን መላእተኞች ናቸው.::ጌታ ግን ከአንተ ከቅኖች ጋር ነው ይፈውስሃል::
@user-sy4zd1nt4e
@user-sy4zd1nt4e 2 ай бұрын
እኛም ልክ እደ እናትህ ነው የምንጨናቅልህ የምናስብልህ የምንወድህ አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ❤❤❤❤
@tawakan9600
@tawakan9600 2 ай бұрын
በጠም ወለሂ
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 2 ай бұрын
Amen ya Allah 🙏 I'm so cry
@AsdZxc-hk7cx
@AsdZxc-hk7cx 2 ай бұрын
አይዞክክክ
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 2 ай бұрын
ወይ እናት ክፉ አይንካሽ!!! እጅግ በጣም ያማል አንተን በዚህ ሁኔታ ማየት 🥲🥲🥲 የእናት እጅ መድሀኒት ነዉ ትድናለህ 🙏🏽❤️
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
በጣም ናው የሚሳዘናኝ የሄልጅ አካውንትህ ሰጠንሰኪ በመቤቴ ኡኡፋ ወንድማለም ትንሺ ወንድሜን የመሰለኛል
@user-pu5jr6ej7h
@user-pu5jr6ej7h 2 ай бұрын
ወንድሜ መድሐኒያለም ምህረት ይላክል እናት ተሰፋነች እድሜዎ ይርዘም ትፋሿ በቄነው
@birhanetesfaye2464
@birhanetesfaye2464 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ በምህረት አይኑ ይህ የኔ ወንድም አይዞህ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ነው በፀሎት የማይታለፍ ነገር የለም ሁላችሁም ፀልዩለት ❤
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 2 ай бұрын
ወይ ሀገሬ ለህዝብ የሚቆረቆር አይቆይልሽያላት 😭😭😭😭በጣም ያሣዝናል ወንዲማችን አላህ ሙሉ አፋያክን ይመልሥልህ
@ABLomi
@ABLomi 2 ай бұрын
ወድሜን. ጀግናዬ እኔ አይዞህ ትድናለህ. እፍፍፍ እኔ እራሴን መቆጣአጠርአቻልኩ. እናትምዬ. እፍፍፍፍፍ እዴትአጀቴንእደበሉኝ. አይዞህ ትድናለህ አተኮጀግናነህ. እመብርሀን ትማርህ ጨርሳ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@meskiy1967
@meskiy1967 2 ай бұрын
አይዞት እናቴ ምርጥ ልጅ ነው ያሎት ጀግና የሆነ እግዚአብሔር በአጭር ጊዜ ይምረዋል እናቴ ወንድሜ በርታ , ግን ይሄን ያደረገው ሰው ለፍርድ ካልቀረበ በጣም ነው የማዝነው በእውነት
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 2 ай бұрын
በአላህ ይህልጀ እደኔ ያሣዘነኝ በአላህ ይህን ጀግና ማነው እዲህ የጎዳው በናትህ ሚዲያ ሥሠሮ ተጠቀቁ ኑ የተባላችሁበት አትህዱ
@achzewde9731
@achzewde9731 2 ай бұрын
ትድናለህ በየፀበሉ እወስዳለሁ እሉ "እሰይ እማምዬ መፋተሄ ይሄ ብቻ ነዉ
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 2 ай бұрын
እኔ ልንከራተት የኔ እናት ያንተ አምላክ አያንቀላፋም ቢዘገይም የሚቀድመው የለም የኔ ጀግና አይዞህ።
@uehheh7006
@uehheh7006 2 ай бұрын
ወይኔ የኔ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አባቴየ ይፈውስ አይዛህ ❤❤❤ መልካም ስራ ለነገ ሰንቁ ነው እና አይዛህ
@user-ul9cg2fk9i
@user-ul9cg2fk9i 2 ай бұрын
አይ እናት አንድ ብቻ ባትሆን እኔ እስፍስፍ ልበልልወት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልክ ለናታችን
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 2 ай бұрын
ወላዲት አምላክ ትዳብስህ ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ ቅብአ ቅዱስ ተቀባ አይዞህ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትዳብስህ የሰው ሁሉ ጠላት የሆነው የዳቢሎስን ስራን ታጋልጥልን ማን ይህንን ነገር እንዳረገው እናቴ ሰማዕቷ ታጋልጠው አሜን
@eyerusabeye1239
@eyerusabeye1239 Ай бұрын
የእናት ፍቅር በአፍ አይነገርም አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ ላይክ አድርጉለት
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 2 ай бұрын
አይ እናት እረጅም እድሜ ይሥጦት ወንድሜ ውይ ያማል ብቻ አልሀምዱሊላህ በጣም ነው ያዘንኩት እዲህ ያረጉህን አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው እኔህ አረመኔዎች
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 ай бұрын
የፈለገው ብሆን እዳትሰራ ለእናት ስትል አጠገባቸው መሆን አለብህ እናት እዳይሰቃዩ እባክህ አንተ ጀግና
@user-qe2qo1qf3g
@user-qe2qo1qf3g 2 ай бұрын
ወንድሜ ቀባ ቁዱስ ተቀባ ፆሎትም ኣርግ ገጠመኝ የመምህር ተስፋይ ኣደምጥ የኔ ጅግና ኣይዛህ😔😢
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 ай бұрын
I wish i know where he lives i wanted to help our brother because i was hurt almost like the same but God is good with the help of God & orthodox father help am normal now may god keep you strong don't go hospital they will say nerve problem but not that nerve issues that's metete so better to go sebele ( holi water) stay strong our brother get faste recovery AMEN 🙏
@AbiNati794
@AbiNati794 2 ай бұрын
Awo wendema ye memehr tesfay getemegn adamet yana jegena egzabher lemiwedew new mifetnew eshi hagna meketa ewedehalew yane enat enkan ategebeh honu ❤❤❤❤❤
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 2 ай бұрын
ትክክል
@Embete-
@Embete- 2 ай бұрын
ቀድሞ እራሱን በዚህ አካሄድ ማጠር ነበረበት አሁንም ድህነትህ በፍጥነት ነው በርታ
@hftfhj9632
@hftfhj9632 2 ай бұрын
ትክክል እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒☝️🤲🤲🤲🥺🥺🥺👌👌👌
@zinashtezera190
@zinashtezera190 2 ай бұрын
የኔ እናት አቤት የእናት ነገር እድሜና ጤናይስጣቸው እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤ስፍስፍ አሉኮ ኡፍፍፍፍ
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 2 ай бұрын
እናትዬ ጀግና ልጅ አለዎት አንድ ብቻ አይደለም ታስቀናላችሁ 😍 አይዞህ ሰማዕቷ ታድንሀለች ድነህ ብዙ ትሰራለህ 🙏🙏🙏
@tsedaledesta678
@tsedaledesta678 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዚሐብሄር ፈውስ ያምጣልክ ፀሎቴ ነው አኔ እናት የለኝም አስለቀሱኝ ያኑርልክ የኔ እናት አንጀቴን በሉኝ አናት ሁሌም እናት ናት ለሳቸው ሲል ምህረት የምጣልክ እኔ ግን ያቺን ጠንቋይን እጠራጠራታለሁ በፀሎት በርታ
@tadugesese-dawson3877
@tadugesese-dawson3877 2 ай бұрын
Yene lig enkuan metulh enath temesgen tdnaleh ayizoh betam adnakih negn lante aygebam beftsum betam new yazenkut Always u are in my prayers Berta lebego new God Blessings u❤️
@aselefwalelgn9896
@aselefwalelgn9896 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዚያብሔር ይማርህ የመምህር ተስፋየን ትምህርት ተከታተል እናታችንም የክርስትና ስምህን በእጃቸው ፅፈው ይስገዱ ፀሎት ያርጉልህ እመብርሀን ትዳብስህ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 ай бұрын
😂😂😂😂 ደግሞ የምን ጉድ ነው ክርስትና ስም በእጅ ፅፎ መስገድ እረ ተው ተው ተመለሱ ትክክለኛ የቤተክርስትያን ስርአትን ተማሩ አንተ ተስፋዬ የምትባል ምናምንቴ እግዚአብሔር የስራክን ይስጥክ የእጅክን አትጣ ሁሉንም ተጠራጣሪ ሰው የማያምን ብቻ ምን መንፈስ እንደሚያስገባባችሁ ይማራችሁ
@meklitAlemayehu-dm6od
@meklitAlemayehu-dm6od 2 ай бұрын
ጀግናው እኔን ያንተን ክፉ እማ አያሳየን እግዚአብሔር በምህረቱና እና በቸርነቱ ይጎብኝክ ለሱ ምንም አይሳነውም ጨርሶ ይማርክ 🙏🙏🙏
@destamelese3244
@destamelese3244 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንዲሜ እናት መዲሀኒት ናት እናት ለዘላለም ትኑር ጄግናዉ ተሺሎህ ስራህን እንዲትጄምር የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መዲሀኒአለም ይማርህ
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl 2 ай бұрын
የኔ እናት አሰለቀሱኝ እናት እኮ ቸ ትለያለች እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ወንድማችን አይዞህ አንተ ጀግና ነህ ተስፋ አትቁረጥ
@user-vw4sg8zy7w
@user-vw4sg8zy7w 2 ай бұрын
አይናችን እኮ ነህ አባ ስትል አንጀቴን በላችው እናት ለዘላለም ትኑር
@AseenaAbdurazaq-lf7ft
@AseenaAbdurazaq-lf7ft 2 ай бұрын
የኔ እናት እናት እኮ የውስጥ ምስጥር ናት እኮ አላህ ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልክ ለርሶ ሲል አላህ ያትርፍክ😢😢❤❤❤❤
@kidistgirma919
@kidistgirma919 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርክ አይዞህ ምንም አትሆንም ነርቨ ይሆናል ። ይድናል አንዴ ሲገፈትሩህ እራስክን መቶክ ነበር ምን አልባትም እሱ ይሆናል ። ዝም ብለህ አትተኛ ፊዚካል ቴራፒ ያስፈልጋል ትድናለህ እኔ አባቴን አስታምማለሁ አትጨናነቅ ጭንቀት አይወድም የስው እጅም ከሆነ ፀበል ያድንሃል እግዚአብሔር ብቻ ነው የስውን ክፋት የዳቢሎስን ሴራ የሚሰብረው እሱ ይስበርልክ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ሃይሉን ይስጥክ።
@hayhay9005
@hayhay9005 2 ай бұрын
ለሰዎች ክፉ የምታደርጉ መተተኞች እግዚአብሔር ይበቀላችሁ ወንድማችን አይዞህ ትድናለህ እመብርሀን ትፈዉስህ ትድረስልህ
@ጥዕሙቲ_Tube
@ጥዕሙቲ_Tube 2 ай бұрын
አየ እናት እምዬ 💚💚💚ኡፍፍፍፍፍፍ ማዘርን ኣይቶ ያለቀሰ😭😭 የወለደ ኣንጀት ተንሰፈሰፈች እግዚአብሔር ኣምላክ ምህረቱን ይላክልህ ጀግናችን እመቤቴ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ትዳብስህ ኣባቴ❤❤💚💚
@aeraya.tewelay372
@aeraya.tewelay372 2 ай бұрын
የኔ አባት የብዙ ሰው ችግር በመቅረፍህ ይህ ላንተ በጭራሽ አይገባህም ድንግል እናቴ ታድንሀለች እርግጠኛ ነኝ ወንድሜ አይዞህ ተስፋ እንዳትቆርጥ ገና ድነህ ብዙ ትሰራለህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp 2 ай бұрын
እመ ብርሃን ትፈውስህ የኔ ጀግና ድነህ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ እግዛብሔር ይምርሃል ኣይዞህ ወድማለም❤❤❤❤
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 2 ай бұрын
የኔናት በእባ ጨረስኩት ወተትም ምግብም ቁጥርጥር አርጋ መጣች። እናት እድሜና ጤና አይዞህ ወንድሜ አላህ ያሽርህ። አንችም አይዞሽ ማሜዬ
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 2 ай бұрын
Amen ya Allah 🙏
@sewudanurrguragewa6402
@sewudanurrguragewa6402 2 ай бұрын
😥😥የኔ እናት እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘው ወንድሜ አላህ ያሽርክ 🤲 ወንድሜ አሁንም ቢሆን በጣም ጥንቃቄ ያስፈልግካል ምክንኛቱም ወዳጅክ መስለው ሊያጠቁክ ይችላሉ ከቻልክ ስትወጣም ስትገባም ካሜራ እቤትክ ውስጥ ራሱ ካሜራ ያስፈልግካል አንተን ለማየት ብለው ሁላ እቤትክ ድረስ ሊመጡብክ ይችላሉ ደሞ ማንንም አትመን ሰው ሁሉ ወዳጅ መስሎ መርዝ የሆነ ህዝብ ነው እናም እባክክ በደንብ ራስክን ጠብቅ አላህ ይጠብቅክ
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 2 ай бұрын
የእኔ እናት እንስፍስፏ ለኔ ያርገው አለች አንችም ክፉ አይንካሽ እማዬ እሱም ይድናል ጀግና ፈተናው ብዙ ነው እማ😢😢😢😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
እሰይ የኔ እናት ተባረኩ መልካም እናት ነሽ ንሩልኝ እናቴ የኣንቺ ልጅሽ ብቻ ሳይሆን የኛም ዎንድም፣ኣባት፣ልጅ ነውና አይዞን ይድናል ልክ ነሽ በየጸበሉ ውሰጂው እናቴ🎉❤❤❤❤
@rahelliliy8375
@rahelliliy8375 2 ай бұрын
እመብርሀን ትዳብስክ ስውርዋ ማርያም ሂድ ቅርብ ጊዜ ተፈውሰክ እንደምትመጣ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
@inpowerlife9368
@inpowerlife9368 2 ай бұрын
awo enem miskir negn tidnaleh hid
@seblewolde5045
@seblewolde5045 2 ай бұрын
እመቤቴ ኪዳነምህረት ከነልጇ ትዳብስህ አይዞህ የምህረት ጌታ አጠገብህ ይቁምልህ
@afomrede9153
@afomrede9153 2 ай бұрын
ስለ እውነት ኣልዓዛር የሁላችን ወንድም ኣንተ የእውነት ሰው ነህ እግዚኣብሄርም ያቅሃል እርጠኛ ነህ ትድናለህ እንኮን፡እናተህ እኛም ደጋግመን ጠንቀቅ በል እያልን ስንጨነቅ ነበር ያው የእናት ሆድ ነውና ሁላችን ኣልቅሰናል ኣልቅሰን ኣንቀርም እግዚኣብሄር ይፈውሰሃል እነ ቢንያም ያዳነ ኣምላክ ያድነሃል ኣይዞት የኔ እናት ኣልዓዛር ይድናል ወደ መም ተስፋየ ወደ መም ግርማ ወደ ቆሞስ ኣባ ሳሚኤል ወደ እግዞኣብሄር ቤት ሂድ ትፈወሳለህ ትድናለህ መዳን በእግዚኣብሄር ሃይል ነው ኣይዛህ የኛ ጀግና ኤልሻዳይ ይፈውስሃል
@frusye6380
@frusye6380 2 ай бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ አማማ አይዞን እመቤቴ ታድነዋለች ❤ ይህን ጀግና ሥለወለዱ ምስጋና ይገቦታል❤ እንርዳዉ ያቅማችን
@user-uh7ql8uy7c
@user-uh7ql8uy7c 2 ай бұрын
እናታቸን እረጅም እድሜ አላህ ይስጥልን የጀግናው ወንድማችን እናት
@shimelsmekdes6954
@shimelsmekdes6954 2 ай бұрын
ብታምንም ባታምንም ለ15 አመት በመት የተነሳ መንቀሳቀስ አልችልም ያንተን እንደሕ መሆንህን ካየሁ ጀምሮ ወሰጤ ስብር ብሎ ላንተ ነው የምፀልየዉ እመቤቴ ማርያም የማያልቅበት ምሕረቷ ላንተ ዪደረሰ ቅዱስ ሚካኤል በምሕረቱ ይጎበኘክ ❤
@ethio4421
@ethio4421 2 ай бұрын
Antenm Medhanealem yimareh, Emebete tidabseh
@ynserayne
@ynserayne 2 ай бұрын
ፈጣሪ አለሁ ይበልህ ወንድሜ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
May the Lord God heal your entire body right now, in Jesus' precious name l pray
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
​@@ynserayneወይኔ እናትክ እለቀሱኘ ስለናትክ ብለክ እባክህ ይህን ስራ ቀይረው እኛ አንለይክም ቤተስቦችክ
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትማርክ
@user-et5sh9vv7s
@user-et5sh9vv7s 2 ай бұрын
አላህ አፍያ ያድርግህ ያለህበትን ነገር ከዚህ በኋላ በድብቅ ብታደርግ ከጠላቶችህ ዘወር ብትል ጠላት ሁልጊዜ አጠገብህ ስለሆነ ፈጣሪ ይርዳህ!!!
@MesfinMezgebe-gs1pb
@MesfinMezgebe-gs1pb 2 ай бұрын
,ጥር ስራህ ዋጋ ብያስከልሕም ስር ፈጣሪ የሚወደው ስለሆነ ወድም ፍጥረት ይማርሕ ድነህ ክዚህ በላይ እድትሰራ እድሜናጤና ይስጥህ
@user-ru2qp8vg3u
@user-ru2qp8vg3u 2 ай бұрын
እማምላክ የጌታዬ እናት ትዳብስህ ወንድሜ አየ እናት እናት ለዘላለም ትኑሩ❤❤❤😢😢😢
@user-mn6jo5hc6w
@user-mn6jo5hc6w 2 ай бұрын
የእኔ እናት ለዘላለም ኑሪ የናት ወለታዋ ተከፍሎም አያልቅ ጀግና ልጅ ነዉ የወለዱት መንታ በወነ ኑሮ አይዞክ ወንድማችን አሁንም በዱዋ ካንተ ጋር ነን አላህ ጨርሶ ይማርክ አላህ ይጠብቅሀል መልካም ስራ ነዉ የምትሰራዉ አላህ ሸረኛዉን ቶንኮለኛዉን ከላይክ ላይ ይያዝልክ አብሺር ወንድሜ አላህ አፊያ ያርግህ
@danyakadir5131
@danyakadir5131 2 ай бұрын
Inshaallah Allah yemark ❤❤❤❤enathnm Ymechresha Destahn yedterk Amelak yasayt Ayzho
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
ማርያምንእሳ የወለደች ቀርቶ እኔ እዴት አጀቴን እደበላው የኔ ጌታ የጭንቋአማላጃ እመቤታችን ቅድስት ድግልማርያም የአዱየእናት እሳ ትድረስልህ የአለሙ ቤዛ ቸሩ መድሐኒአለምእሱይድረስልህ ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱት ያአጋንትስራነው የደብተራ መተት አድርገውበትነው😢
@ekram2819
@ekram2819 2 ай бұрын
ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ አላህ አፊያ ያድርግህ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
@user-vz4wd4ix3g
@user-vz4wd4ix3g 2 ай бұрын
ወድሜ የኔ ጅግና ሙሽራው ገብረ ግርስቶስ ይፈውስህ በመንገድህ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይቅደልህ
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p 2 ай бұрын
ገብረ ግርስቶስ ማነው ደግሞ 😂😂😂እኛ የምናውቀው አንድ ሙሽራ ነው እርሱም እየሱስ ብቻ ነው ገብረ ግርስቶስ የሚባል ሙሽራ የለም
@user-meryem172
@user-meryem172 2 ай бұрын
ኡፉ የኔ አባት እኔን አንተን በእነዚህ ሁኔታ ማየት ያማል አይዞህ አንተ የሰው የምትደርስ እናቴ አይዞት እንኳን የወለደ አንጀት በስራው ብቻ የምናውቀው አገብግቦናን ኢሻአላህ ይሻለዋል የኛ መልካም ሰው ጀግናዬ አላህ ጨርሶ የማርህ ወንድሜ እኔን 😢😢😢
@TegistAbate
@TegistAbate 4 сағат бұрын
በርሜል። ጸበል ግባ ወንድማችን። በጣም ነው የእምንወድህ። እና ፈጣሪ። ቶሎ። ይሻል። ማሪ። ወንድማችን። አይዞህ
@EyobDessalegn
@EyobDessalegn 2 ай бұрын
አብርዬ የናት አምላክይርዳክ እንባቸውን ያበስክላቸው ሰዎች የነሱ አምላክ ይርዳክ እማዬ እችላለሁ የምትሮጠው ህግሩ ቅዱስ አማንኤል ወላዲተ አምላክ ህመብርአን ትፍታክ አርሴምዬ ትድርስልክ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 2 ай бұрын
እኛ እንኳ እንዲህ ልባችን የተሰበር እናታችን የእርሶ ፀሎት ይርዳው እኔ እግዚአብሔር በአንተ ላይ ትልቅ ታምሩ እንደ ሚሰራ አምናለሁ
@tigistabebe7139
@tigistabebe7139 2 ай бұрын
ዱሮም እቺ ምድር ለእውነተኞች አትመችም መራራ ናት።እንኳን ለሰው ልጅ ለፈጣሪያችንም የመከራ ቦታ ነበረች።ወንድሜ በርታ እሱ ይማርህ።
@ginbeworkmeseret-jg8cj
@ginbeworkmeseret-jg8cj 2 ай бұрын
የናት አንጀት ሆኖ ነው እንጂ የስዎ ልጅ ብቻ አይደለም የተቸገረ ህዝብ ልጅ ነው በሱ መኩራትና መመካት ይኖሩበታል አይዘት በርታ በሉ እናትአለም ደጉዋ በርቱ የጀግና እናት በመሆንዋ ኩራት ይሰማዎትምንም አይሆንም
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን። እናት ሁሉም አንድ ነው ሲገርም። መቼም እንደዚህ መልካም ልጅ ወልዶ ማሳደግ ቀላል አይደለም። ለትውልድ የሚያስብ , ለሰው መጨነቅ , መቼም መመረጥ መታደል ነው። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ።
@tsigetube2430
@tsigetube2430 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድም እናት እኮ ልዩ ናት የኔ እናት ተርጋጉ እናትህን አታውጣት ወንድም በፈጠርህ የኛ ሀገር እኮ ለጀግኖች ለታታሪ ልጂች አትሆንም የኔ እንባ ፈሰሰ 😢😢😢😢
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 11 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
ቤተሠቦቻችንን ፕራንክ አደረግናቸው
14:42
Netsi and Abrish-ነፂ እና አብርሽ
Рет қаралды 9 М.
ፊልም የሚመስለው እገታ !!500.000ሺ ብሩ እና መዘዙ!!
47:05
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 158 М.
ለረጅም ጊዜ የደበኩትን ነገር ይፋ አወጣሁት።
32:44
yneser ayne የንስር ዐይን
Рет қаралды 146 М.