እናቴ ህይወቴ በጣም አሪፍ ግጡም ተጋበዙ

  Рет қаралды 206

ሰአዳ ወሎየዋ

ሰአዳ ወሎየዋ

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@mobarek-media
@mobarek-media 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው እናት እንደዋዛ
@hayutube8391
@hayutube8391 Жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንኳን ደህና መጣሺ እህት ማሻአላህ በጣም ድስ የሚል ግጥም ነው ውደ ቀጥይበት ለእናት ይህም ሲያንሳት ነው አላህ እርጅም እድሜ ለእናቶቻችን አላህ እነሱንም እኛንም ደህና አድርጎ በሰላም አይን ለአይን ለመገናኘት ያብቃን ያረብ
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE Жыл бұрын
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ ማሻ አላህ ደስ የሚል ግጥም አላህ ይዘንላት እማየን ላሉትም እናቶች ረጀም እድሜ አላህ ይሰጥ ያረብ🌹🌹🌹🌹🌹
@abdiyoutube3795
@abdiyoutube3795 Жыл бұрын
አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህታችን ማሻ አላህ አሪፍ ነው በርቺ በዚው ቀጥይበት ዋው አላህ ያግዝሽ በርቺ
@emusumeyatube
@emusumeyatube Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እደትነሽ ውደ ሰላምነሽ በጣም ሀሪፍግጥምእናመሰግናለንን ሀገራችንንሰላምያድርግልን
@ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
@ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክአላህ አላህ ይጨምሪልሺ አብሺሪ ቆይታውበጣም ጡሩነው።
@mobarek-media
@mobarek-media 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ
@sususeltetube
@sususeltetube Жыл бұрын
አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ሰለምሽ ይበዘ ሰአዳዬዬዬዬዬ ሰለምጰለሀገረችን ኢትዮ አለህ ሰለም ያምጠልን ያረብ መአሸአለህ አረፈ ግጥምነዉ አለህ ኢድሜ ከጤነተ ለኢነቶቸችን😍😍🇪🇹🇪🇹
@tube5298
@tube5298 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወረህሙቱላሂወብረካቱሁአህለነወሳህለነ ፤ እንዴት ነሽ እህቴን እኔ ሰላም ነኝ አልሀምዱሊላህ እሽ እርሶ እጥር ምጥን ያለ አሪፍ የሆነ ነው የሚወጡ እርእስ በጣም አሪፍ ነዉ ሀገራችን ሠላም ያደረገልን
@ኢክሩወሎየዋ-የ7ዐ
@ኢክሩወሎየዋ-የ7ዐ Жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለነ በጣም አሪፍ ቆየታነበራ ቀጥይበት አብሽሩ
@tubeemuhayat8731
@tubeemuhayat8731 Жыл бұрын
አሠለም አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠላም ውድየሀገሬልጆች ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ማሻአላህ አሪፍ ቦታነው
@dktube21
@dktube21 Жыл бұрын
እናቴ ህይወቴ የሚያምር ግጥም ነው በርቺ ደምሬሻለሁ
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 Жыл бұрын
አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ነሽ ውድየሀገሬልጆች እንኳን ደህና መጣሽ ማሚዬ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታነበር
@zuzuti-guraga-tube
@zuzuti-guraga-tube Жыл бұрын
አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ እናት
@zehabw-ali
@zehabw-ali Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለንንን ወዶቺ ማሻ አላህ አገራቺን ሲያምር
@የሠይድምራኮኛ
@የሠይድምራኮኛ 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ እንኳንደህናመጣሽ ሰአድየ ቀጥይበት ዉደአላህ አገራችነነ ሠላም ያራግል ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤናለእናቴ
@1kalmedia300k
@1kalmedia300k Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ፍቅር ላገራችን ይሁን ያገሬልጆች ባላቹበት ሰላማቹይብዛልኝ ማሻአላህ ማሻአላህ
@toybatubez
@toybatubez Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ እናት ማለት ሁሉ ነገር ናት አላህ እናቶቻችን እድሜና ጤና ተመኘሁ
@ከድራማራኪ
@ከድራማራኪ 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለየ ሰአድየ ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ዉደ ቀጥይበት በራች
@mersa12
@mersa12 2 жыл бұрын
በጣም እናትማለት በታጣብታገኛ እማትቀየር ነት
@masalachyoutube1589
@masalachyoutube1589 Жыл бұрын
ስላም ውደ ይሀገሬች በላችው በት ፍቅር መተባበርን መቻቻል ጤና ይብዛልች ውዴ እንካን ደና መጣሽ ባለሺበት ስላም ጤና ይብዛልሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@seadifamily
@seadifamily Жыл бұрын
ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ሰአዲ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ልዩ አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያድረግልን ያረብ
@senitube999
@senitube999 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማ ፈጣሪ ባለንበት ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያውርድልን ፈጣሪ ሰው አገር ያለነውም በሰላም አገራችን ያብቃን እግዚአብሔር በያይማንታችን ያፅናን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::❤🇪🇹 ❤ ዋውውው መርጥ ግጥም ነዉ እናመሰግናለን
@zuzumedia3401
@zuzumedia3401 2 жыл бұрын
ዓሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
@mersa12
@mersa12 2 жыл бұрын
አሠለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ መሸአላህ
@RadWogedieTube
@RadWogedieTube Жыл бұрын
አስላምአሊኩምእራህመቱላህወበርከቱ እናት ማለት ሁሉ ነገር ትሽፍናለች ለልጅቾ ያላት ፍቅር ይለያል አላህ እናቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን ስላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@kokobe1961
@kokobe1961 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ ቅን ሠላም ለአገራችን ይሁን በርች
@emuferahtube
@emuferahtube Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ውድ ሠላምሽ ይብዛ የኔ ቆጅ አብሽሪልኝ ሀገራችን ሠላም fikre and መወደድን የምትለን
@Maramይቱብ
@Maramይቱብ Жыл бұрын
አ ሠ ላ ም አሊኪም ኦራህመት ወላሂ ወበረወቱ ዉደ እነኮንሤም ሠላም መጣሺ ጥሩነዉ ቀጥይበት
@የሀላሌምራኮኛ-ሠ7ደ
@የሀላሌምራኮኛ-ሠ7ደ 2 жыл бұрын
አሰላም አሀይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለነ ዉደ ቀጥይበትበም ሪፍ ንዉማሻአላህ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 2,6 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 74 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Video 753 Muntlig norskprøve A2-B1 nivå
21:23
Norsklærer Karense
Рет қаралды 266 М.
ማሻአላህ አሪፍ ሀድጋ
16:57
ሰአዳ ወሎየዋ
Рет қаралды 993
ሚስጢር  ዓስርተ ደናግል
2:16:14
Apostle Hneshim Ethiopia
Рет қаралды 3,8 М.
ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ
1:40:10
ሰአዳ ወሎየዋ
Рет қаралды 410