እናቴ እንደዛሬ ተናዳ አታውቅም 🥺

  Рет қаралды 103,956

Dagi Tube

Dagi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
እማማ ምናለ ሂሉን ትንሽ ቆጠጥ ብታረጉ ልን 😂
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Жыл бұрын
አው መንቆንጠጥ ያስፈልጋታል
@zehara5680
@zehara5680 Жыл бұрын
አሁን ግን ከቤተሰቦቿ ላይ ወረድኩ አይቆጧትም እንደ እል ነበር ይህን ልጅ ከመስመር እንዳይወጣ የሚያረጉትን ጥረት ሳይ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው የናት ሆድ ዥንጉርጉር አደል ከናሂና ከዳጊ የተወለደችም አይመስለኝ ምኗም አይመስል
@Soioo-q6d
@Soioo-q6d Жыл бұрын
አወአለባትሄሉ
@sparkuser136
@sparkuser136 Жыл бұрын
❤❤❤❤እውነት ነው ቅጥ ያጣ የሄሉ ስራ
@DxbDd-yz6pr
@DxbDd-yz6pr Жыл бұрын
ሄሉን ትገረፍልን የምትለል ላይክ
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 Жыл бұрын
እኮ😂
@ገነትዩቲዩብ
@ገነትዩቲዩብ Жыл бұрын
ለኔም ጥያቄ ነው😂😂😂😂
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ Жыл бұрын
አይችሏትም ያች ጎረምሳ ናት😂😂😂😂
@fawzeyataher5726
@fawzeyataher5726 Жыл бұрын
Tigaraf unet
@zamzam4854
@zamzam4854 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
የማዘር አድናቂ 👈👍👍👍👍👍ጎበዝ ፍጣሪ ርጀም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥልን🤲
@Tsehay-x7e
@Tsehay-x7e Жыл бұрын
አሜን እናት ለዘላለም ትኑር እውነት በጣም ትለያለች እማምላክን እዴት እደምወዳት❤❤❤❤❤❤
@AlemashHeluf
@AlemashHeluf Жыл бұрын
አሜንንንን❤❤❤❤
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 Жыл бұрын
ለሄሎም ይቆንጥጣት ማዘር ስርአት እያጣች ነዉ የምትሉ በላይክ አሳይን😊
@hhmm1031
@hhmm1031 Жыл бұрын
ኣዎ በደም ምክር ያስፈልጋት
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Жыл бұрын
😂😂😂አወ ብደብ ስርአት አጣለች
@ZinuTub
@ZinuTub Жыл бұрын
እሷ በተሰብ ለምኔ ብላ ናቲን መርጣለች😅
@الحمدالله-ظ7ح3ث
@الحمدالله-ظ7ح3ث Жыл бұрын
እሷን ነበር እንዳውም መቅጣት
@ነዩሰለምቴዋ
@ነዩሰለምቴዋ Жыл бұрын
😅😅😅 ምን አደረገቻቹ ቆይ ቅብጥ ትበል
@ቀመሩ
@ቀመሩ Жыл бұрын
ለእናቶች ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን እናቱን የሚወድ በላክ ፍቅሩን ይግለፅ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 Жыл бұрын
እንደናት ብጠራት ደስ ይላል ይደብራል በጣም በስሟ አትጥራት
@santagezu7833
@santagezu7833 Жыл бұрын
ወርቅ የሆነች እናት ጌታን።ነፍ አመት ኑሪልን እናታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
😂😂😂ማዙዬ ይመቾት በነካ እጆት ሄሉን ይቆንጥጧት ወንዶቹ 👌👌👌
@saradamalash2859
@saradamalash2859 Жыл бұрын
😂😂😂
@bezaalemt5612
@bezaalemt5612 Жыл бұрын
Helu 18 amet alefuwatal😁😁
@aliuaq9039
@aliuaq9039 Жыл бұрын
ዳጊ ከማዘር ጋር ሲሰራ ደስ የሚለው ማነው😂😂😂😂❤❤❤
@سميرهسعيد-ر7ت
@سميرهسعيد-ر7ت Жыл бұрын
ወላሂ እሷንማ ትተዋታል አሸንፋቸዋለቺመሰለኚ ያንንፀጉር እየቀጠለቺ ወላሂ ስታስጠላኚ
@aliuaq9039
@aliuaq9039 Жыл бұрын
@@سميرهسعيد-ر7ت ህሉን ማርያምን ጤና ያላት አይመስለኝም በእውነት በጣም ያስጠላል እሴት ልጂ እራሱን ማወቅ አለባት እስከመቼ ነው👀🤔🤔😥😥😥😱
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Жыл бұрын
እኔ ወላሂ
@jemilayesuf5574
@jemilayesuf5574 Жыл бұрын
ዳግዬ እናትህን ረጅም እድሜ ይስጣት❤❤❤
@DagiTube123
@DagiTube123 Жыл бұрын
አሜን🍭
@Rዘረኝነትጥብናት
@Rዘረኝነትጥብናት Жыл бұрын
​@@DagiTube123ሄሉም ትቆንጠጠልን በዛው
@sss2505
@sss2505 Жыл бұрын
❤❤❤እረጅም እድሜየ እማ
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ Жыл бұрын
ምርጥ እናት ፈጣር እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ልጂ ሰነሰርአቱን ሰይዝ ጡሩ ደርጃ እንደደርሰላት ትፈልጋለች ለዛነው እደሜ ከጤና ጋር ለእናቶች❤❤❤
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 Жыл бұрын
ማዘርየ ሄሉ ልጅሽ ናት ሁለቱም ልጆችሽ ስረአታቸው ሠው አክባሪናታቸው በጣም ነው የምወድላቸው የሷ ግን ድበር አልፋለች
@አይዱንያፈተናሽመብዛቱ
@አይዱንያፈተናሽመብዛቱ Жыл бұрын
ሄሉ ግን የርሰው ልጅ ናት ጥያቄየ ይመለስ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@sadaawel8097
@sadaawel8097 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@makdietiotube
@makdietiotube Жыл бұрын
እር ይቺ ዘጊ ልጂ አይደለችም ከአመዲ አሰተዋት ነዉ
@ErgoyeKassaw-et2fk
@ErgoyeKassaw-et2fk Жыл бұрын
😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅
@roroed9946
@roroed9946 Жыл бұрын
ለኔም ጥያቆየ ነዉ ልጃችዉ አትመስልም
@Uhgh-r4r
@Uhgh-r4r Жыл бұрын
የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Edeneye21
@Edeneye21 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤
@tube2341
@tube2341 Жыл бұрын
አሜንአሜን😢😢
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 Жыл бұрын
ማዙር በናካ እጅሽ ሄሎን አንድ ቀን ይቆንጥጡልን😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@igiiuufigg4681
@igiiuufigg4681 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
ሀይል የእግዚአብሔር ነው ማዳን የእግዚአብሔር ብላ እናት መንፈስ ስላለብህ በዚህ ይውጣልህ ብላ ፀበል መርጨት ድንግል ማርያም እድሜ ትሰጥልኝ
@easypc6706
@easypc6706 Жыл бұрын
አንገት ደፊ ሀገር አጥፊ አለች😂 እረጀም እድሜ ለእናቶች❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ኩቻ እድለኛ ነህ ምረጥ እናት አለችህ አባትህን ደሞ አላህ ያሺረልህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ 🤲❤❤️😘😘
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ለልጀጠሮናትአደርገኚ አላሳደገሸኚምታለኚም ማለቀሰንወአይሰደት
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
የኔ እናት 1000 አመት ኑሪልን እንዴት እንደምወዳት እውነት ጀግና እናት የማናችንም እናት ልጆቻቸው የማይሆን ነገር ሲያደርጉ የሚቀበል የለም እናት የልጆቿን ስኬት እንጂ የማይሆን ቦታ እንዲገኙባት አትፈልግም፡❤❤❤❤❤
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
አይ እናት እናትኮ ልዪ ናት አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ👍👍
@Zhara-o4e
@Zhara-o4e Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤
@سميرهسعيد-ر7ت
@سميرهسعيد-ر7ت Жыл бұрын
እደዉሳቅህ የኔአባት አጀት ይርቅሀል ወላሂ
@ጥቁርአዝሙድይቱብ
@ጥቁርአዝሙድይቱብ Жыл бұрын
የኔውደ እናት እረዢም እድሚ ተመኜሁ ❤❤❤❤❤
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
ማዘርዬ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣቸው እናት ክፉ አይንካሽ ሺህ አመት ትኑር 😢❤🤲🤲
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
ማዙካ ❤❤❤ ደሞ በነካ እጀወት ሄሉንም ቆንጠጥ አደሐርጉ ዬውነት❤😂
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
ሄሉ የናተ ልጅ ነት ግን ትንሽ ቆጠጥ አረጊልን😂😂😂😂😂😂❤
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
እሰይ የኔ እናት ጠፈጠፉክ ዳጊ😂😂😂 እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
የኔ እናት እናት ለልጇኮ ክፉ አትመኝም ፈጣሪ እናት አባታችንን ይጠብቅልን
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
ጀግና እናት ሺህ አመት ኑርው እወድሻለው ውብናውድ እናቴ ጀግና💘💘💖💖💖💖💖💘💖💔💔💓💓💔💔💖💖💖💖💖💔💓💓💓💔💖 ዳጊ ትንሹ ወድሜን በጣም ትመሰላለህ ትመሳሰላላችው ዳጊዬ በርታ
@zdyemariyamlji
@zdyemariyamlji Жыл бұрын
ወይኔ በጣም አሳቃችሁኝ ጀርባህ ግን ተርፏል ዳጊ😂😂ለናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
ዳጊዬ እናትህን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ሄሉን የማን ልጅ ነች??????????? ሄሉ በጣም መመከር መቆነጠጥ ያሰፈልጋል ሴቶችን እያሰደበች ነው በጣም ከሴትነት ወርዳለች ዳጊዬ እናትህ ጀግና ነች ግን ሄሉ የማን ልጅ ነች??????
@beza899
@beza899 Жыл бұрын
ሲመስለኝ ብቸኛ ሴት ልጅ ስለሆነች አቅብጠዉ ነዉ ያሳደጓት
@sebledejene-8645
@sebledejene-8645 Жыл бұрын
ዳጊዬ የቤት ልጅ እናቱን የሚወድ ጎበዝልጅ
@ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ
@ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ Жыл бұрын
የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር😢😢😢😢❤❤❤❤
@chfchc8756
@chfchc8756 Жыл бұрын
መምህርት ፈትለ ኧረ ሄለንን ስርአት አሲዟት ዳጊና ናሁ ደስ የማሉ ባህሪ አላቸው
@ሀያትወሎዩቱብ
@ሀያትወሎዩቱብ Жыл бұрын
ሄሉን እደዚ አልተገርፈችም ቆጥጡልን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
❤ እናት ማለት እች ናት 👌❤ 😂😂😂ዳጊ ጥያቄየ ሄሉ ካንተ ጋር ኘራክ ማትሰራ አብራችሁ አይተናችሁ አናውቅም ትዳር ገብታ ነው😂😂😂 እናት ለዘልአለም ትኑር❤😊
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
እኔም ጥያቄ ነው ያሥተዋወቀችው ቀን ጀምሮ የለችም ከነ ናሒም የለችም
@ወለተማርያምእያላችሁበፆሎ
@ወለተማርያምእያላችሁበፆሎ Жыл бұрын
😂😂
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 Жыл бұрын
እኔኮ የሚያስቀኝ ሳቁ ነው😊ዳጊ ውይ ስስማት ግን ቀናሁ😢 እኔም እናቴን እደዚሕ መች ይሆን የምስማት በስደት ያላችሁ እሕት ወንድሞች ረጅም እድሜ ለእናቶች ለቤተሰብ ይስጥልን
@طيفالعنزي-ط7ب
@طيفالعنزي-ط7ب 14 күн бұрын
ማዘርይ ስውድሽ ❤️❤️❤️❤️ጤ ና እደሜ ይስጠው ት
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
የኔ ጀግና እናት ስወዳቸው የዳጊ እናት ሲመቱትም መቋቋሙ ዳጊ👍👍👍👍አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለናቶቻችን በያሉበት ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@zizuyoutube
@zizuyoutube 11 ай бұрын
ምን እያረግሸ ነው ወገቤን አላለም😂😂አይ ዲጊ ተቀጥቅጠህ ሞክ😅😅
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት አሏህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@zahram5784
@zahram5784 Жыл бұрын
እረጂም እድሜ ለናታችን መልካም እናትነሺ አተም እናትህን አስደስት በርታ እ
@meseretteklu2891
@meseretteklu2891 Жыл бұрын
እባክህ የእመቤታችንን ስዕል ግድግዳ ላይ ስቀሉት ወይም ጠረንቤዛ ላይ አስቀምጡት ሶፋ ላይ አግባብ አይደለም በክብር ማስቀመጥ ተገቢ ነው
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 Жыл бұрын
ነሒ እና ዳጊን ምርጥ አድርጋ ትቆጣጠራላችሁ ሔሉን ትንሽ ቅጡ😂😂😂😂😂😂
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ Жыл бұрын
ኧረ ያችን አይችሗትም😂😂😂😂
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 Жыл бұрын
@@እሙአማር-ፐ7ለ ትተዋታል
@Bzu632
@Bzu632 Жыл бұрын
​@@fatumamohammed975በጣም ነዉ የዝጋችኝ ሄሉየምትባል😤
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 Жыл бұрын
@@Bzu632 እውነት ፈጣሪ ይመልሳት
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
እሷ የናሱ ልጅ አደለችም መስለልኝ 😁😁😁
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዬዳጊ እናት ❤❤❤
@trruauay7592
@trruauay7592 Жыл бұрын
እረ እናትል ተመችተኛለች❤ እረ ለሄሉ ስርኣትዋ ኣስይዙልን እማማ እባክዎት😂😂
@AsAs-sz3nv
@AsAs-sz3nv Жыл бұрын
ሄሉም ትቀጣ ዳጊ ናሂ ምርጥ አስተዳደግ ነው ስረአት አላቸው ሄሉ ግን ትንሽ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ Жыл бұрын
የኔ እናት ዳጊየ😂 ግን ሰርፕራይዝ እርገቸው የምትሉ 👍
@vipmb6020
@vipmb6020 5 ай бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ ልዩ እናት
@agizamedia1314
@agizamedia1314 Жыл бұрын
የኔ ዉድ እናት በትክክል ለሁሉ እናት መማርያ ነሽ የኔ እናት ❤❤❤ዳግዬ በርታ ዉዴ
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Жыл бұрын
በስምአብ ፕራንክ ጠላሁ ዋዉዉዉ ማዘርዬ የተባረኩ ልጆች ወልደሻል ፈጣሪ ይመስገን👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
እሰኪ የማዳም ቅመሞች ሔለን በጣም በእኚ እናት መቆንጠጥ አለባት የምትሉ ላይክ
@לנלנלנלנ
@לנלנלנלנ Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ሄሉ ግን በነዚህ አልወጣችም
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Жыл бұрын
ሄሉ ግን ፅጉሯን ልብሷን እደታስተካክል ለእናትህ አሳውቃት
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
ልጃቸው አትመስለኝም 🤔😏
@ዜድነኝየእናቴናፋቂ
@ዜድነኝየእናቴናፋቂ Жыл бұрын
ምርጥ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
@ስደትያደከመውከርታታ
@ስደትያደከመውከርታታ Жыл бұрын
ማርያምን ደብሮኝ ነበር ፈታ አረከኝ እናት ለዘላለም ትኑር❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Жыл бұрын
እናት እኮ ትለያለች ሄለንንም ግረፏት ከደዚህ ስርአት ካላቸው ቤተሰብ የወጣች አትመስልም በጣም ድንበር አለፈች ምከሯት እቢ ካለች ትገረፍ
@אלמיטווודאגו
@אלמיטווודאגו Жыл бұрын
እንደ አንች አይነትን እናት ይብዛልን በጣም ነው ድስ ትላላቹሁ በተሰባቹሁን ይባርክ ❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Жыл бұрын
ዳጊ ያፋለገም ፕራንክ ቢሆን አቲደፋራት አክብራት ጥሩ ልጆች ናቹ ከሄሉ ውጪ
@myhopeGod
@myhopeGod Жыл бұрын
መምህርት ፈትለ አረ ሔለን እምትባላዋን ገጠቢስ ቢያስ መከሮት😢❤
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
እሷማ መገዲ ስታለች
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
እናተ ምንሁናችሁ ነው ሂሉ እኮ ወለደቻን እንጂ ያሳደገቻት አሂቶ ናት ለዛ ነው መስመር የለቀቀችው
@masemase4938
@masemase4938 Жыл бұрын
ሔሉን ነበር እጂ ያችን ዘልዞለ አንተ ምርጥ ልጀ ነህ ግን ምከሪት
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 Жыл бұрын
እናቶቻችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 Жыл бұрын
ማዘርየ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እናቴን አስታወሰችኝ 😂😂😂😂እኔ አጠፋለሁ እሷም ትመታኛለች😂😂😂😂
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እረ ስለፈጠራችሁ ብላችሁ 😭😭😭😭😭ስዕል አድኖ እንደዚህ አታስቀምጡ እነ ዉብዬ ቻናል ላይ ስንቴ ተናገርኩ 😢የጸሎት ቦታ ላይ አስቀምጡ የቤተክርስቲያን እጣን ይታጠናል 😢እንጅ ድኩሬሽን አደለም 😢
@zufantesfaw
@zufantesfaw Жыл бұрын
በትክክል
@EmuyeEmuye-l5f
@EmuyeEmuye-l5f Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Askalgremay
@Askalgremay Жыл бұрын
ምን ችግር ኣለው ጉድ😂😂😂
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ግን ፎቶዋን ማንቀርፆላችሁ ነዉ
@deebiitube9121
@deebiitube9121 Жыл бұрын
Siladino maleti yimadin sili maleti newu gin geta iyyesus bicha newu adagn. Silezi begeta iyyusus adagninat imagni inna yezelalem hiweti takafayi hugni
@እሙአሚር-ዘ2ረ
@እሙአሚር-ዘ2ረ Жыл бұрын
ሄሉሄሉ እረፉጂኮሜቶች ሄሉለሥራሥትልነው ለዛደሞተሣክቶላታል ሁልሽምአፍሽን ከፍተሽ ቢድዮው ኦበር ታይቷል አለቀ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ Жыл бұрын
አባታችሁን ፀልዩለት ሱባኤ ግቡ እና ፀበል አስጠምቁት ሄሉንም ሁሌም ከቻለች ትረጋጋ እና ፀበይ እድትገዛ መዝሙረ ዳዊት ሁሌም ትፀልይ ወይም ትድገም
@ሔኤሜን
@ሔኤሜን 11 ай бұрын
ማዘር አደናቄወት ነው እውነት ትክክለኛ እኔት እንዴህነው ❤❤❤
@fentaye9663
@fentaye9663 Жыл бұрын
ሄሉማ በጣም ነዉ የተጨማለቀቸዉ
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 11 ай бұрын
የኔ እናት እናትና ልጅ ስታምሩ ማሻአላህ ግን በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😘😘😘😍😘😘😘😘
@زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول
@زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول Жыл бұрын
እናቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm Жыл бұрын
ደግ አደረግሽው ማሚዬ❤❤❤❤❤
@zahrasara5374
@zahrasara5374 Жыл бұрын
አላህ እርሜና ጤና ይስጥልን ለቤተሰቦቻችንን❤
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ማዘር ግን ጀግ ናት ወሀ አጣች በስመአብ ብላ ልታጠምቅይ ነበር
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim Жыл бұрын
ጀግና እናት ናት ስወድሽ ጎበዝ ለሄሉም ትንሽ ቅጣት
@መሪምቱዩብወሎየዋ
@መሪምቱዩብወሎየዋ Жыл бұрын
ሄሉ የምትባለዉን እህትህን ነበር ስርአት ማስያዝ ስራአት የላትም
@NardosSega
@NardosSega Жыл бұрын
💐💐💐💐💐ክብር ለናቱች ኑሩልን እናታችን ጅግና ❤️❤️ዎው
@galzamgal7940
@galzamgal7940 11 ай бұрын
ውይይ ዳጊ እናትክን እዴት እደምወዳት እናቴ እረጅም እድሚ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
@bizuyetube8
@bizuyetube8 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለእናቶች እውነት ነው ልጅ ተቆጥቶ ስራአት ማስያዝ ጡሩ ስነምግባር ለወደፊት መልካም ነው
@MissHanna-r6o
@MissHanna-r6o Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@NosaibaRedwan
@NosaibaRedwan Жыл бұрын
አራ ወይኔ በጣምነው የሰኩት ቁማር ሀራምነው በኛ በእስልምና እና ማዛር ጃግና ግን ሄሉን ትንሽ ቅጣት
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ተውእናት አታበሳጭ😂😂😂❤❤❤ቆማር እጅግ አደገኛ በሽታነው ተው፤እናቶቼኑሩልኝ❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይ ዳጊ አንቺም ተጫወቺ ደስ ይላል እኮ አላለም 😂😂😂ደግሞ ፈትለ ነው የምትላት እናታቹን ደስ የምትል እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዳጊ እና ናሂ በጣም በስነምግባር እንደ አደጉ ያስታውቃል 🥰ማዘር ግን ሄሉን ከቤት ወጣች እንዴ በጣም ስርአት የላትም የምሰራው ቪዲዮ ሁሉ ቅጥ የለውም ምክር ያስፈልጋታል እውነት
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@እሞድዬየኪዳነምህረትልጅ
@እሞድዬየኪዳነምህረትልጅ Жыл бұрын
ማሚዬ ስወድሽ እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ ደስ ትላላቹ 😍😍😍
@azizatube172
@azizatube172 Жыл бұрын
እየመታችውም ወደሷ ይጠጋል አይ እናት❤❤❤❤❤❤
@Meskerem-p7j
@Meskerem-p7j 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂
@Hana-3838
@Hana-3838 11 ай бұрын
አይ እምዬ እንዲሕ ያድክምሽ ልጅሽ አይ እናት ደጉ ሺሺሺሺ አመት ትኑር እምዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fatmah1744
@fatmah1744 Жыл бұрын
ዳጊ ሁለተኛ እማየን ፕራክ አታድርግ😢ርጂም ዕድሜ ይስጥልህ
@alisadikalisadik
@alisadikalisadik 11 ай бұрын
የኔ እናት ኑርልኝ 🥰🥰❤❤❤
@حومحمد-ف3ر
@حومحمد-ف3ر Жыл бұрын
ዳጊ እናትህን ኘራክ አታድርግ ተከባከባቸዉ እኔ አባቴን በስደት አጣሁት እየናፍኩት😢😢😢
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Жыл бұрын
በነካ እጂሺ ሆሎን ሥርአት ብታሢዚት ማዘርየ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Жыл бұрын
ለዳጊ ምርጥ እናት ነዎት ለሄሉ ግን አልሰማ ብላ ካልሆነ በቀር በጣም እሚደብር ነዉ ስራዋ ለገንዘብ ብላ እንዲህ ባትሆን መልካም ነዉ ሄሉን ይምከሩ ይቅጡልን የዳጊ እናት ❤
@madinachanel6313
@madinachanel6313 Жыл бұрын
ምርጥ እናት አላህይጠብቅሽ ያረብ
@amandemissew7890
@amandemissew7890 Жыл бұрын
ምርጥ እናት እግዚአብሄር ሰላማችሁ ዮይብዛልኝ ሶስቱም ልጆች በስርአት ያደጉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
@etaenshetilahun
@etaenshetilahun Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 Жыл бұрын
.ደስ ስትሉ ❤❤❤ ለሀገራችን ሰላሙን ይላክልን አሜን
@Brtkan-kd4en
@Brtkan-kd4en Жыл бұрын
ሂሉን እንደው በማርያም ይሁንብህ ትንሺ ቀን እቤት አስቀምጣ ትምከራት ከሴትነት ወጣች እኮ ወርቅ የሆነ ቤተሰብ እያለ ተጃጃለች በፈጣሪ
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ Жыл бұрын
አንቺም ተጫወቺ አላለም😂😂 አንገት ደፊ አገር አጥፊ እውነት ነው😢😂
@tibkatibka8307
@tibkatibka8307 Жыл бұрын
Lije edih esikigoromise chekolikugn agetuan sisimat yene wud tebarek ❤❤❤
@serkalmlsrail
@serkalmlsrail Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሥወድህ በርታ❤❤
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 Жыл бұрын
እማዬ አንደኛ ኖት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት ጀግና እናት ነሽ❤🎉
@עדןאנדרצו
@עדןאנדרצו 11 ай бұрын
ኧረ ትችላለህ 😂😂😂 ማዘርየ የኔ እናት❤❤❤
@zehara53o
@zehara53o Жыл бұрын
የዳጊዬ እናት የኔ ደርባባ ስወደወት 🥰🥰🥰
ዳጊ ከእናቱ ጋር ተለያየ!🥺😢
20:25
Dagi Tube
Рет қаралды 99 М.
ሚስጥሮቻችንን ዘረገፍነው ከድሮም ፍቅረኛማቾች ነበርን
35:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 182 М.
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 8 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 50 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
አዲስ ጎደኛዉን ከቤት አስወጣት አምርረዉ ተጣሉ
17:58
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 157 М.
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 205 М.
💫ካገኘውት ቀን ጀምሮ ከ ብሩክ ፍቅር ይዞኛል😳
44:19
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 159 М.
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 8 МЛН