KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የ ሀና ቤተሰቦች ተገኙ”በዚህ ሁኔታ እናያታለን ብለን አልጠበቅንም”|ልጇን ከጅብ ያተረፈችው እናት|@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
10:26
ቤተሰቦቼ ያለሁበትን አያውቁም ለ 25 ዓመታት በ ሳይፕረስ የኖረችው ሀና አሳዛኝ ህይወት@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
25:34
How to treat Acne💉
00:31
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
እናቴን እንኳን ደስ አለሽ በሏት! በህንድ የወርቅ እና የዋንጫ ተሸላሚ የሆነው ወጣት!
Рет қаралды 51,544
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 461 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 448
@elsabeautynt
15 күн бұрын
እናት ሁሌ ትደሰት ትሳቅ እድሜ ዘመኗ በሳቅ ይለቅ❤ እንኳን ደስ አለዎት🎉❤ አንድ ልጅ እህህህ ስሜቱን አቀዋለሁ እናቴ አሜን አሜን አሜን የርሶ በረከት ለኛም ይድረስ❤🎉
@zeyenebaahmed4427
13 күн бұрын
ኤልሲ አብሽሪ አንቺም ለዚህ መአረግ ትደርሻለሽ ኢንሻአላህ
@TawakkalKk
6 күн бұрын
እኔም አቀዋለሁ ስሜቱን የኔየም ልጅ አላህ ያስደስተኝ ያረብ
@godlover7602
15 күн бұрын
ወንድምየ ነገ ደሞ ሥትመረቅ የኢትዮጵያን ባንዴራ እያውለበለብክ ተመረቅ ማንነትህና መለያህ ኢትዮጵያዊነት ሥለሆነ ባንዴራ የሀገር ኩራትና መለያ ነው ሁሉም ሀገር የሀገሪቱ መለያ ባንዴራ አላት እኔ ካናዳ ለብዙ አመት እኖራለሁ የማንነቴ መለያ ግን ኢትዮጵያዊነቴና ባንዴራየ ናት ኢትዮጵያ ውሰጥ ዛሬ በ21 ክፍለ ዘመን ወደ 16 ክፍለ ዘመን የተመለሱ የድንቁርና ጥግ የተጠናወጣቸው ብዙ አሉና ለነዚህ አይነቶቹ ትምህርት ሥጣቸው በርታ አንተ ጀግናየ ነህ በጣም ደሥ ብሏኛል በርታ❤❤❤
@tamiratbirhane
14 күн бұрын
anchim betam jegina nesh hagere wedad berechilen
@Bizuye-lx3uv
14 күн бұрын
Betekekel ❤❤❤
@Fabne-q3t
14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meryambekelemery
15 күн бұрын
እዮብ ወንድም እራስህን ጠብቅ ፀልይ እመቤቲ ማሪያም እስከነልጆ ትጠብቅህ እንኩዋን ደስ አለህ ማሚ እድሜ ጤና ይስጥልህ❤❤❤🎉🎉🎉
@yetnayetmekonnen4797
7 күн бұрын
አንበሳ ጀግና ነህ እናት እንዲ ስትደሰት ማየት ደስ ይላል የልፋታቸውን ዋጋ አገኙ ተመስገን መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምረው
@anooshyamino6612
15 күн бұрын
የኔ እናት እንኩዋን ለዝህም ክብር አበቃሆት እግዚአብሔር መልካም ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
@MariyAap-lh5ee
14 күн бұрын
ክብር ለመዳአንያለም የዚዉሉዉ ውጤት እናታችን እንኳን ደስ አሎት አንተም እመቤቴ ትጠብቅ የኔ ጀግናአ
@danafredriksson4206
13 күн бұрын
እኝህ እናት መታገዝ አለባቸው።❤❤❤
@inatbizu9051
7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!! እናታችን እንኳን ደስስስ ያሎቴ ልጆትም እዮብ እንኳን ደስስስ ያለህ የሀገራችን ወድማችን የኢትዮጵያ ልጅ ❤🎉🎉🎉!!!
@birutawitmulugeta
6 күн бұрын
እንዴት ደስ ይላል የጀግና እናትህን ድካም በመክፈልህ እግዝአብሔር እስከመጨረሻ ይርዳችሁ።
@almeshettilhuian3138
8 күн бұрын
እናት ማለት ምን ቃል ይገኝላታል ለማመሰገን እናቴ እድሜና ጤና ይሰጦሁ❤
@andebetmelese230
12 күн бұрын
እዮባ እንኳን ደስ ያለህ!!! አገኝዬ እግዚአብሔር አምላክ ልፋትሽን ቆጥሮ ለዚህ ታላቅ ክብር በቅቶልሻልና እንኳን ደስ ያለሽ!!! ፍጻሜህን ያሳምርልህ!!!
@kidistmandefro5873
7 күн бұрын
የኔ ጀግና በርታ የተባረክ እናትን ማክበር ብድሮን መክፈል መታደል ነው ባልተመቸ ሁኔታ ሆና ብዙ ዋጋ ለምትከፍል ሁላ ተስፋ ነህ❤
@hannakifle8935
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልባም ልጅ ነህ የምይን ውለታ ያረሳህ ወንድሜ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እናቴ እድሜ ጤና ይጦት የበለጠ ደስታ ያሳዬት
@GenetMulgeta
13 күн бұрын
በእውነት ይኸ ነገር በኔ ቤት የሆነ ያህል ነው ደስ ያለኝ እናቴ እንኳንደስ አሎት ይኸ ደስታ በሁሉም እናቶች ቤት ይግባ እንኳን ተደረገልህ በሰላም ወደ አገርህ ይመልስህ ቀርው ዘመንህ ይባረክ ከተባረከ አንዱም ሺህ ይሆናል
@NunuYosef
7 күн бұрын
በእውነት ጀግና እናት ነዎት ልጅዎትም የልፋትዎትን ቆጥሮ አላሳፈረዎትምና እግዚአብሔር ይመስገን። እዮቤ መጨረሻህን ያሳምርልህ እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁንህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ።
@worededgier2604
15 күн бұрын
ጀግና እናት አይገልጠዎትም እርሱንም ከዚህ በበለጠ እግዚአብሔር ይባርከው:: በርታ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ::
@makisami
14 күн бұрын
እንኳን ደስአላቹሁ ጀግና እናት እድሜ ይሰጥልን
@makty2113
15 күн бұрын
አንበሳ ብዝኅይል አለህ ወዳጄ መድኅኔዓለምን እመቤታችንን ኢትዮጵያን እነዚህን ይዞ አሸናፊነት ይገባል ወንድ ነህ እናታችንም አንበሲት አንበሳ ወላጅ ነዎት የኢትዮጵያ እናቶች እያንዳንዳችን ብናወራላቸው እድሜያችን አበቃንም ክብር ለእናቶቻችን ይሁን
@HaniyaHaniya-s1t
15 күн бұрын
እናት ለዘላለም ትኑረ አሰለቀሳችሁኝ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Madina-r6e7b
15 күн бұрын
አሜን❤
@AhmadKadi-o1z
15 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
@KaliKali-m5o
15 күн бұрын
የኔ ናት ከሠዉ አይን ይጠብቅህ እረጂም እድሜ ከጥና ከእናት ጋ ተመኘሁልህ ጀግና ነህ
@ziyadahassen5876
14 күн бұрын
እውነት ነው አሚን ከሰው አይን የጠብቀው የኔ ጀግና ልጄ መሰለኝ
@TenyeBernu
15 күн бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ጀግና እናት ጀግናን የወለደች እድሜ ጤናለናትህ ተመኝው እመብርሀን ያሠብከውን ሞልታልህ እናትህን ለማሳረፍ ያብቃህ አሜን❤❤❤❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
15 күн бұрын
እናትዬ ደስታው የእርሶ ብቻ አይደለም የሁላችንም የኢትዮጵያን ደስታ ነው በሰላም ለአገርህ ያብቃህ መልካም ስራ ይግጠምህ ።
@Abbi-uh4xv
15 күн бұрын
ዬኔ ጌታ የፍጥረት ሁሉ ጌታና አምላክ ክብርና ምሰጋና ይደረሰህ
@SheberaManebra
15 күн бұрын
እደዛሬ የደስታ እምባ አልቅሼ አላዉቅም እናትና ልጅ እግዚአብሔር ከፍ ያርጋችሁ❤❤❤
@tarikumengistu2965
15 күн бұрын
ቃል አጣሁ ማዘርዬ ከነዚህ ከድሀ አሳዳጂ ደንብ ተብዬ ቀማኞች ጋር በዚህ እድሜዎ ተሯርጠው አስተምረው ለሀገር ኩራት የሆነ ልጅ ስላበቁ ከልብ አመሰግንዎታለሁ የእውነት ልቤ ተነካ የሚመለከተው የትኛውም የመንግስትም የግልም ድርጅት እኝህን እናት ምስጋናም እውቅናም ሽልማትም ማበርከት አለበት መሲዬም የመጠቆም ግዴታ አለብሽ በተረፈ ሁላችሁንም ላመሰግን እወዳለሁ እዬቤ ደሞ ጀግና የናቱ ልጅ ነህ እንኳን ደስ አለህ።
@saradesign9507
15 күн бұрын
ጀግና በርታ ወንድማችን እናትሕንም ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልሕ
@aschalechtesfaye4687
15 күн бұрын
አሜን 🙏
@jamelayesuf6479
7 күн бұрын
የለፈች እናት ሁልግዜም ትደሰት ጀግና ነህ
@tagesechbedasso4032
15 күн бұрын
በጣም ጀግና እናት ኖት እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርሎት ❤️❤️❤️
@Samuel-h6w
12 күн бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለህ በመቀጠልም እናትህ ጠንካራ እናት ናቸው እንኳን ለእርሶም ደስ አለዎት መጨረሻውን እግዚአብሔር ያሳምርልህ ።
@rozasebru103
14 күн бұрын
እናቴ እንኳን ደስ አሎት እድሜ ይስጦ ት ህዬብ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የኛ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤💚💛❤️🙏
@kuwaitkuwait4611
15 күн бұрын
በችግር ዉሰጥ የሜያሳልፎ ልጆች እግዛብሔር ይመስገን የኔ አናት ልጄ የናትን ልፍት ዋጋ የሜሰጥ ልጅ በጣም ደሰ ይላል ተባረክ የአኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
@alemkebede5848
15 күн бұрын
መድሀኒያለምን ከልብ ጠርተውት መች ያሳፍርና ክብር ለሱ ይሁን እማዬ እንኳን ደስ አላችሁ ወግ ማእረጉንም ለማየት ያብቃዎት ወንድሜ ሸገር ኢንፎንን ምርጫህ ስላረክ እናመሰግናለን በሰለም ሀገርህ ገብተህ ከእናትህ ጋር ለመተቃቀፍ ያብቃህ።
@abg2121
15 күн бұрын
ለናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ
@mimicherinet948
15 күн бұрын
እንደ እናት በደስታ አስለቀሱኝ !!! እናት ከልጅነት ስታሳድግ ያላት ጉጉት ምኞት እዉን ሲሆን ምንኛ ያስደስታል። የረዳህ እግዚአብሄር ይመስገን!!!
@tigistdamene1928
15 күн бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አንተም ወልደ ከብደ የበለጠ ደስታቸውን እንድታይ ፈጣሪ ይርዳክ
@amsalegete2910
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እናት ልጂ🎉🎉🎉
@tigistghebrehiwot1250
15 күн бұрын
እንኳን ደስ አለወት እናቴ አንተም ልዩ ነህ❤❤
@SeneduYelak
14 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እናት በልጅ ስትደስት ክብር ይገባታል አንተም እንኳን ለዚህክብር አበቃ ፈጣሪይ ይጠብቅህ እናታችን እድሜ ከጤና ይስጥዎት እናት አትከፋ፡መሲ ተባረኪበርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@MesaneshAssfaw
14 күн бұрын
የኔ ጌታ የኔ ጎበዝ እያለቀስኩ ነው ፕሮግራሙን የጨረስኩት እግዚአብሔር ይባርክህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወዳገርህ በስላም ተመለስ የኔ ምርጥ እናት እንኩአን ደስ አለዎት እርስዎ ያመቱ ምርጥ እናት ነዎት እዬቤ congratulations
@KidistwondalemKidu
13 күн бұрын
የኔ ዉድ ጀግናው ወንድሜ እንኩአን ደስ አለክ አለን የጥንካሬ መገለጫው ነክ እመቤታችን እቅፉ ድግፍ አርጋ ለዚ ያበቃችክ ዛሬም ነገም የጤና, የፍቅር,የሰላም,የስራ ,የፍሬ የከፍታ , ቤተሰብና አገርክን ወገንክን የምጠቅም ታርግክ አሜን ተመስገን ።
@እኔነኝ-ፐ1ቐ
15 күн бұрын
ጀገና እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ
@zinashlakew2866
15 күн бұрын
በእውነት ጀግና እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@alemhailehaile8871
14 күн бұрын
እናቴ እንኳን ደሥ አለሽ ሁሌም ሣቂ ተደሠቺ❤❤❤ ልጅሽንም ፈጣሪ በኪነጥበቡ ይጠብቅልሽ ከዚህ የበለጠ ይሥጥልሽ🙏🙏🙏
@emebetteffera9662
15 күн бұрын
መሲዬ እንኳን አደረሳችሁ ኡፍፍፍፍፍ የኔ ናት ለርሶም እድሜ ከጤና ጋር እሱንም ጤና ሠጥቶት ሺ ያድርግሎት የኔ ናት
@Gombet25
12 күн бұрын
የኔ ናት እንኳን ደስ አለዎት የኔ ጀግና እናት:: እድሜና ጤና ሰጥቶዎት ድረውት ልጆቹን አቅፎ ለመሳም ያብቃዎት እናቴ
@godlover7602
15 күн бұрын
ጀግና እናት ❤❤❤❤
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
15 күн бұрын
ያኔ ጀግና በእውቀት ለይ እውቀት አላህ ይጨምርልክ የበለጠ ጠንክራክ ሰርተክ ከሰብከው በለይ እድል አላህ ይወፍቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@ziyadahassen5876
14 күн бұрын
የኔ ጀግና ልጅ እዮብ ጠካራ አላህ ከጎንህ ይሁን
@aberashdebela8327
15 күн бұрын
እናትየው የምረዱበት መንገድ ብታመቻችላቸው በጣም ጥሩ ነበር ጀግና እናት ጀግና ወልዳሌች በጣም በቺግር ያሉት
@onedaytube
13 күн бұрын
የኔ እናት መታደል ነው አማ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርለት እንኳን ደስ አለክ አላቹ ❤❤❤
@hilinaemeshaw
15 күн бұрын
Brave mother and brave son!!! Congratulations you two!!! God bless the rest of your life!!!!
@amenamen2017
14 күн бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ምሳሌ ነዎት እናቴ እንኳን ደስ አለዎት እግዚአብሔር የድካሞን ፍሬ አሳይቶዎታልና እኔን ግን በጣም አስለቀሳችሁኝ ። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanamaryam4599
14 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ እዮቤ እማማ እግዚአብሔር እንኳን የልቦትን መሻት ሞላልሁ ሽ አመት ኑሩለት ኑሩልን ጀግና የጀግና እናት እማማ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ በጀግናው ልጅሽ በእውቀት ስምሽ በአለም ስለተጠራ
@AsnakechBeqana
15 күн бұрын
እኔም ያለአባት ነው ያደኩት የእናትን ዋጋ አውቀዋለሁ እናት ዋገዋ ብዙ ነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!
@Belachewchaka-gw1jq
13 күн бұрын
ህንድ እጅግ በጣም የጎበዝ ተማሪዎች ውስጥ ከመሀል አንደኛ መውጣት ተዐምር ነው ጎበዝ ኢዮብ
@AsterMersha-ww1tp
15 күн бұрын
ጀግና እናት እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን
@ኢትአአ
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኢዮብ እናት እማምዬ እንኳን ደስ አለሽ! እምዬ እናት አንቺንም ልጅሽን ኢዮቤንም ሀሳባችሁን ፍፃሜአችሁን ቸሩ መድሃኒአለም የአአሳምርላችሁ፣ ደግሞ ተድሮ ልጅ ወልዶ ያሳይሽ፣ እምዬ እናት እንባዬን ማቆም አቃተኝ። ጥረት ግን ምን ያህል ውጤት እንዳለው እናትና ልጅ መልካም ምሳሌ ናችሁ። እደግ ተመንደግ ጤናውን እድሜውን ይስጣችሁ። ለሁሉም እናቶች ሁሉ ደስ እንዲላት ምኞቴ ነው። እምዬ የ ኢዮብ እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Mnteab
15 күн бұрын
የኔ እናት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃለዎት❤❤
@hanamelese1997
15 күн бұрын
እንኳን ደስ አሎት እናታችን እግዚአብሔር አድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤
@sebliethiosun
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎዋ እንዲህ አይነት ጀግና እንዲበዙልን ነው የምለምነው ። እኔም እንደዚህ በልጆቼ እኔንም ሀገሬንም እንዲያስጠሩልኝ የማልጥረው ነገር የለም እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ጸሉሉኝ
@lemlemokay1348
15 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እናትህን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ 🙏🏾
@ump1715
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ ላችሁ ለናትና ልጅ አድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ እዮብም እናትህን ለመጡርና አገርህን ለማገልግል አድሜና ጤናውን ያድልህ ፍጽሜህን ያሰምርልህ
@tensaeadmasu4505
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእናት ውለታዋ ተከፍሎ የማያልቅ ተነገሮ የማይጨረስ ድንቅ ፍጥረት እናትዋ
@rachelnegussie8981
14 күн бұрын
እግዚአብሃሄር ይመስገን የእኔ እናት እንኳን ደስ አሎት ልጆት የኢትዮጵያ ደስታ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው ❤❤❤
@yekanuyekanu8076
15 күн бұрын
እኩን ደስ ያለህ እናትህን እግዚአብሔር ይጠበቅልህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
@zenitsige4182
13 күн бұрын
ጀግና እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ እናትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@AddisMekibib-p6k
15 күн бұрын
ወንድም እዩብ እንካን እናትና ልጅ ለዚህ አበቃህ ብውነት በደስታ እንባ ነው ያየሁት እናትህ ደግሞ ጠንካራ ጀግና እናት ናቸው በውነት እግዛብሔር ለናትህ ጤና እና እድሜ ይስጥልህ:: አንተ ደግሞ እናትና ልጅን አጥብቀህ ይዘህ ወደፊት MS & PHD ፅሎትህን አጥብቀህ ያዝ ቀጥል አኩሪ ጀግና ኢትዮጵያውያዊ ነህ ብርትት በል ዘመኑ ክፋነው እና ፅልይ እናትና ልጅ አይለዮህ ጥበቃቸው አይለይህ💚💛❤️
@marthachane9777
15 күн бұрын
እንኳን ደስ አለዎት እናታችን እዮብም እንኳን ደስ አለህ
@HannaA-k7n
15 күн бұрын
ጀግና እናት! ለእናትህ እና ላንተ እድሜ ከጤና ጋ ሰቶ ብድርህን በምድር ክፈል።
@Wudemake
15 күн бұрын
እግዜአብሔር ባለህበት ይጠብቅ እናትህንም እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልህ እናትህን እምታሳርፍ ያርግህ❤❤❤
@hirutyohannes3954
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እርዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን ለእናትህ አንተ ሀገር ነህ ፍፃሜህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ!!!!
@meskeremnisrane5515
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ ይበላችሁ
@tofikali9576
15 күн бұрын
ምድር ላይ ትልቅ ደስታ እናትን ማስደሰት ነው congratulations
@OMANWAR-v9u
14 күн бұрын
ለሌሎችም ትልቅ አርዓያ ነው ጎበዝ ልጅ ተባረክ መስዬም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከተደሰተው ጋር ተደስተሽ ከከፋው ጋር ከፍቶሽ ሁሉንም ታስተናግጃለሽ በጣም ነው የማመስግንሽ መልካምነት ጥሩ ነው ሕይወትሽ የደስታ ይሁንልሽ ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ ይህች ሳቅሽ ደስ ይላል እኔ በድሜ ብዙ እበልጥሻለሁ ምርቃቴን ፈጣሪ ይቀበለኝ ክፉ አያግኝሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ አሜን ።
@sayshmamo2551
14 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እዮባ እንኳን ለዚህ አበቃህ ለእናታችንም ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏 እንዳንተ አይነት ጓደኛ ስላለኝ በጣም እድለኛ ነኝ❤ እና ሁልጊዜ አስጠናን እያልን አሰቃይተንሀል አንተ ግን በደስታ ነበር የምታስረዳን ብቻ ስኬትህን ነው ማየት የምፈልገው እሱንም እያየሁ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@amarewoldemedhen686
14 күн бұрын
እንተ በእውነት ጀግና ህንድ በትምህርት በእለም ትልቅ ቦታ ያላት እገር ናት እንተ ደግሞ በዚህ እገር የውንጫና የሜዳለያ ተሻላሚ በመሆንህ እገርህን ተቻግረው ያስተማሩህን በማስደስተህ በግሌ የናትህን ደስታ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ እሁንም የበለጠ እገርህንም ሆነ እናትህን እንደምታኮራ ነው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤
@MiskaMaganda
15 күн бұрын
እንኳን ደስአሎት እናቴ እግዚአብሔር ይመስገን
@LeyoLeyo-i6n
15 күн бұрын
እንኳን ደስ አለዎት እማየ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እናትህን የምትጦር ያድርግልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@kamilaq9023
15 күн бұрын
የኔ ጀግና እንኳን ደስ አላችሁእናት ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ ይሰውርክ ፍሬ ያብቃህ
@KelemwaKifle-ny9kk
15 күн бұрын
እናት ትኑር የኔናት ❤❤❤👏👏👏👏👌👌 congratulation
@Muluneshwyohanis
15 күн бұрын
ፈጣሪ ልፋትህን አይቶ ምኞትህን ያሳካልህ ። ለሁሉም ለዚህ ያበቃህን ጌታን ሁሌም በፀሎት ጠይቅ
@getegemechu5299
15 күн бұрын
መጨረሻህን አመብርሀን ታሳምርልህ
@worknshhone6204
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የልጅ መልካም በአንተ ተደስታ ስታነባ ማይት ምንኛ ደስታ ነው በርታ መልካም እናት እግዚአብሔር እድሜ ይስጠወት
@TsigeredaNegassi
15 күн бұрын
እንዃን ደስ አልዎት የኔ እናት አንተም ተባረክ ጀግና ነህ ❤❤❤❤
@selamawitderibe1244
15 күн бұрын
እንኳን ደስ አሎት እግዚአብሔር ሁለታችሁንም እንኳን ረዳችሁ። ተባረኩ
@ጉናቲዩብ
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከሀፂያት በስተቀር ሀሳብህን እግዚአብሔር ይሙላልህ እናታችን እንኳን ደስ አለወት🥰🥰🥰
@tarikanteneh725
14 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስታችሁ ይብዛ።
@shewayezenabu3036
14 күн бұрын
ለእናት ጌታ እረጅም እድሜን ይስጥል❤❤❤
@ዘተዋህ
15 күн бұрын
❤❤❤ እናት ምንም አፈልግም የምፈልገዉ ልጅ እራሱን ሲችል ነዉ ልጅ እራሱን ከቻለ ትልቅ ነገር ነዉ ደግሞ ለልጅ ሀብት መስጠት ሳይሆን እዉቀት ነዉ መስጠት እዉቀት ከሰጠናቸዉ ገንዘብ ለማግኝነት ቀላል ነዉ🎉🎉🎉🎉
@zizimoha8064
14 күн бұрын
ጀግና እናት እንኳን ደስ አለሽ🏅💐💐 እድሜና ጤና ከድርብ ደስታ ጋር ይስጣቹ
@selamyazachew6046
15 күн бұрын
አስለቀሳችሁኝ ለኛም ይሄን እድል ይስጠኝ❤
@tesfasetegn5902
14 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አገኝ እዮቤ ጀግና ከልጅነትህም ጎበዝ ነህ ለዚህ በቃህ እግዚአብሔር የይጠብቅህ ባለህበት
@waw301
15 күн бұрын
ኢዮብ አንበሳ ነህ ጀግና እግዛብሄር ከጎንህ ነው
@Bizuye-lx3uv
14 күн бұрын
❤❤❤
@SiniduAnteneh-j5e
14 күн бұрын
ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ሲባርክ ነው እድለኛ እናት ነሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ስለሆነ እንጂ የሁሉም እናት ምኞት ነው እንደዚህ አይነት ልጅ ማግኘት ስጦታ ነው አሁንም ከአይን ያውጣው አይለውጠው ቃሉን የሚጠብቅ ያድርገው ይህቺን ጠንካራና እንስፍስፍ እናት ብድሯን የሚመልስ የሚጦራት ያድርገውአሜን
@tigist23445
15 күн бұрын
ጎበዝ እናት አንተ ግን እራስንህን ጠብቅ ምቀኛ ስላለ
@Addisnews-iq6hc
14 күн бұрын
አንተ ጀግና ልጅ ለሁላችንም ኢትዮጵያውያን እናቶች ኩራት ነህ በርታ ከዚህ በላይ ከፍ ብለህ ታይ ቸሩ መድሐኒዓለም ይርዳህ
@webetr-vt7nl5zh4k
14 күн бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ እውቀቱን ያብዛልክ
@sameM-tu6rg
15 күн бұрын
እናት እንኳን ደስ አሎት 🙏🙏🙏
@gklidya1701
15 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ። እግዚአብሔር ይመስገን።
@BetelemTesfaye-wt2bg
14 күн бұрын
እልልልልልልልልል እንኳን ደስ ኣሎት እናቴ con.... እዮብ በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ የናትነት ዋጋ የገባው ሰው እንዲ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ema-Tube22
15 күн бұрын
እናት ለዘላለም ትኑረ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Madina-r6e7b
15 күн бұрын
አሜን❤
10:26
የ ሀና ቤተሰቦች ተገኙ”በዚህ ሁኔታ እናያታለን ብለን አልጠበቅንም”|ልጇን ከጅብ ያተረፈችው እናት|@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 39 М.
25:34
ቤተሰቦቼ ያለሁበትን አያውቁም ለ 25 ዓመታት በ ሳይፕረስ የኖረችው ሀና አሳዛኝ ህይወት@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 74 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
1:12:16
በእናቴ ልጅ የደረሰ ከባዱ የማጭበርበር ኦፕሬሽን ድፍረት የተሞላባቸው የሚሊዮን ብሮች ዝውውር Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 138 М.
27:58
//የቤተሰብ መገናኘት// "እምባዬ የደስታ ነው... አምሳያ እናቴን ነው ያገኘሁት" //ቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 187 М.
13:58
በ አሜሪከ ሰው ናፍቋት የነበረችው ተደሰተች!በ ህንድ ወርቁን ጠራርጎ የወሰደው ኢትዮጵያዊ@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 32 М.
1:55:16
ቀለበቴን ሽጬ ልጄን ከእስር አስፈታሁ! #pastorchere#gizachewashagrie# samsonanddagionseifuonebs
Maraki Weg
Рет қаралды 706 М.
45:10
ጥላዬ አራጌ እና አዳነች ወ/ገብርኤል የልብ ወግ #mayamedia #yelebweg #tedyafro #amleset #amlesetmuche
Maya Media
Рет қаралды 69 М.
1:57:01
ሁለተኛ ፍቅረኛዬም ሰራተኛውን አስረገዘ || ሶስተኛ ፍቅረኛዬም ሰባት አመቴን አባከኖት ተለያይን|| ሴቶች ከእኔ ህይወት ተማሩ|| እንተንፍስ #13
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 456 М.
14:39
እንደ ልጅ ነው የሚያዩኝ!አሰሪዎቿን ያመሰገነችው የማዳም ቅመም! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 53 М.
35:41
ሰርፕራይዝ ተደረጉ! ገናን ከ አራቱ ልጆች ጋር! "በአልን በቲማቲም ቁርጥ ነበር የምናሳልፈው"- Ethiopia, Ethiopia news today
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 59 М.
18:48
አግዙኝ!ሰው ሀገር ብቻዬን ሆኜ የቤተሰቦቼን ማለቅ ሰማሁ!ሀገሬ ገብቼ አፅማቸውን መቅበር እፈልጋለው!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 58 М.
51:56
"ለካስ የጎረቤቶቼ ሀሜት እውነት ነበረ" || እዉነት በማይመስል ተረት የተኖረ ህይወት // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 69 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН