No video

''እናቴን ያጣኋት በህክምና ስህተት ነው'' አትሂጂ ቢሉኝም ከፍታ ባታስገባኝም የሄድኩት እናቴ ቤት ነው የሄድኩት!

  Рет қаралды 49,491

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Ай бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 148
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Ай бұрын
እናት ሁሌም እናት ናት እኔም ሀገር ቤት ስሄድ እናቴ መቃብር ሄጄ እናቴ መጣሁ እኮ እንዴት ሰነበትሽ ካላልኳት የካድኳት ያህል ነው የሚሰማኝ ስለዚህ ያደረግሽው ነገር ትክክል ነው ጄግና ነሽ በርች እህቴ የእናትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
የምርቃትሽ ቀን ፎቶሽን ፌስቡክ ላይ አይቼ አለቀስኩኝ😢እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ዉድ❤ ህይወት ይቀጥላል መልካም የሆነዉ ሁሉ ይግጠምሽ❤❤❤
@hiwotali4134
@hiwotali4134 Ай бұрын
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 24 күн бұрын
😢😢😢
@user-zy2yb2wq4q
@user-zy2yb2wq4q Ай бұрын
ቤቲዬ አንቺ የዚ ዘመን ጀግና እና እድለኛ ነሽ በዚህ በልጅነት እድሜሽ 2 ድግሪ አለሽ ፣ እውቀትሽ ምጡቅ ነው፣ እራስሽን ከውስታዊ ህመምሽ አክመሻል፣ ውጫዊ ጫናን አሸንፈሻል፣ ግብሽን በሚገባ አውቀሽ ይቺን ቤቲ ይዘሻት መተሻ። ለዚህ ነው የዘመኔ ጀግና ያልኩሽ። ትውልዱ ከአንቺ ብዙ ልምድ ይቀስማል እና በርቺልኝ። የእናትሽ ነፍስ በስላም ትረፍ።
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness Ай бұрын
መናዬ አንቺንም ከልብ አመሰግናለሁ
@Eyutub-l8w
@Eyutub-l8w Ай бұрын
እናት ለልጇ ጥሩ ስትሆን እንደዚህ ሙታ ሁሉ ስሟ ይነሳል😢
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 26 күн бұрын
እናትእናትናት ምንምሆነችምን የናትክፉየላትም😢😢😢
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go 24 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😮😢
@Eyutub-l8w
@Eyutub-l8w 24 күн бұрын
@@amaamm-oi6de አረ ባክሽ እናት እማ ሁሉ እናት ጥሩ አይደለም እየወለደ የሚጥለውም እየወለደ አፍኖ የሚገለውም አንዱን ልጁን አስገልሎ የሚሳድገውም አንድ አይደለም እናት ልጇ ፈልጋ ወደሷ ህይወት እስካልመጣች ድረስ በስረዓት ዋጋ መክፈል አለባት እኛም ቢሆን ነገ ስኖልድ እናትነትን በተግባር ካላሳየን እናት ምንም ቢሆን እናት ናት መባል የለብንም እናትነት ያለተግባር ያለ ዋጋ እናት መሆን አርግዞ መውለድ ብቻ እናት አያስብልም
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
አዎ የዝችን ልጂ ፎቶ የእናቶች ወግ ላይ ነዉ ያየኋት ጀግና ሴት ናት የእናትሽን ነፍሳቸዉን ይማረዉ
@ashenafigerem7450
@ashenafigerem7450 Ай бұрын
አይዞሽ በርች እህት የእናትን በህይወት አለመኖር የደረሰበት ነዉ ሚያዉቀዉ አንድ አባባል አለ ድንጋይ መቀመጫ እና የእናት ሞት እየቆየ ነዉ ሚቆረቁረዉ እና የእናት ነገር ዘላለማዊ ነዉ በዚሁ አጋጣሚ እናቴ ሁሌም አስታዉስሻለሁ አልረሳሽም።
@hayutube2065
@hayutube2065 Ай бұрын
አይ ሞት ክፍ 😢አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ congra🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zemenaysheferaw1564
@zemenaysheferaw1564 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እናትሽ ሆሌ በአንቺ ሕያው ናት ሄደሽ ሐሳብሽን ስትገልጭላት አበባ ስታሰቀምጭላት ደስተኛ ነሽ ።ሰሜቱን የሚያውቀው ያውቀዋል። የእናትሽ መገለጫ ነሽ።እግዚአብሔር የተሳካ ሕይወት፣የተባረከ ዘር ይስጥሽ፣በመንገድሽ ይቅደም ለእናትሽ በሰሟ ዘላለማዊ ማስታወሻ ለመስራት መድሐኒዓለም ይርዳሽ።
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ልጄ 👌👏🏽🌺…. እናትን ማጣት ከባድ ነው 😔 ግን እናትሽ በመንፈስ ካንቺ ጋር ናቸው ላንቺ ባይታዩም እሳቸው እልል ልጄ እሰይ ብለዋልና አይዞሽ አታልቅሺ አንቺ ሞዴልና ጀግና ነሽ :: መልካም እድል 👌👍
@YonasBana
@YonasBana Ай бұрын
ለወደፊት ጥሩ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴት እንደምትሆኝ አልጠራጠርም በርች።
@meronbesha9903
@meronbesha9903 Ай бұрын
እኔ አቀዎለው ስሜቱን የናትሽን ስም ከመቃብር በላይ አስጠርተሻል ጎበዝ
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 የኔ ውድ አብሺር ማማየ እናት እኮ የማትጠገብ ግን ስንይዛት ቀላል የምመስለን ግን መተኪያ የለላት የማትጠገብ እናት እናት አላህ ሆይ የናቴን ክፉ እዳታሳየኝ ያከሪም 😢😢😢😢😢😢 አላህ ያፅናሺ ማማየ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
አሚን ያራብ 😢
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Ай бұрын
አይች እናት ይችን ቀን እንዴት ትናፍቅ ነበር ነፍስን ይማረው😢😢😢
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 27 күн бұрын
በእንባ ጨረስኩት የኔ ቆንጆ❤❤❤❤ ሞታም የምታኮራ ልጅ ስላላት አልሞተችም ዘመንሽን በደስታ ኑሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 Ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ እናትሽንም ከነ አብራሃም እና ከነ ይስሐቅ አጠገብ ያኑራቸው
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
አዎ ቤቲ እህታችን በእናትሽ ማጣት ሁላችንም አዝነናል ፣በአንች ጽናትም ተምረናል ፣ግን በሀኪሞች ችሎታ ማነስ ወይም የማያውቁትን እናውቃለን በሚል ጥፋት የማይገባቸውን መድኃኒት ሰጥተው ህይወታቸውን ስላጠፉ ህግ የለም እንጅ ህግ ካለ ሊጠየቁ ይገባል ፣ሌላም ህይወት እንዳያጠፉ ማለት ነው ።ቤቲ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ።
@ShewayeAyanew-ku4wb
@ShewayeAyanew-ku4wb Ай бұрын
የኔ ጀግና እሕት እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ እኔም እንዳችው እናትም አባትም የለኝም ሐዘኑ በጣም ከባድ ነው አንች ግን ያን ነገር ተቋቁመሽ ለዚክ ክብር በቅተሻል ዘመንሽ ያማረ ይሁን።
@berryberry2124
@berryberry2124 Ай бұрын
እናት ይሄም ሲያንሳት ነው ጤናና እድሜውን ሰቶሽ እናትሽ ባለችበት ደስተኛነች ሁሌም አጠገብሽ ናት ከክፉ ነገር ትጠብቅሻለች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nimaademe471
@nimaademe471 23 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ አናቴ ሞታብኞለች ሀገር አልኖርም ግን ቤታ ሄጄ አገኞታለሁ በጣም ደስተኞ እሆናለሁ በርቺልኝ ኦህቴ እንካን ደስ አለሽ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 26 күн бұрын
ጀግናነሽ እህቴ ቃላቷችሽ ይማርካሉ ቀረዘመንሽይባረክልሽ የናትሽንነፍስይማር አይዞሽእማ❤❤❤🎉🎉💔💔💔💘💘😭😭
@MestawotKifle
@MestawotKifle 29 күн бұрын
ውድ እህቴ እግዚአብሔር ስለረዳሽ በእውነት ይመስገን አሜን ። የእናቶች ነብስ ይማርልን።🎉
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n Ай бұрын
እናት ማለት ሁሉ ነገር ነች እኔ አግብቼ ልጆች ወልጄ እናት ሆኜ እእስከ ዛሬ አመት ድረስ ለእናቴ ትንሽ ልጅ ነበርኩ ለኔም ለልጆቼም እናት ነበረች እሷን ሳጣ ሁሉ ነገር ጨለመብኝ ልጆቼ እንዴት ማባበል እንዳለብኝ አቃተኝ እናቴ ብዙ ነገሮቼን ነበር የሸፈነችልኝ እሷ ስትሄድ ወደ ማይቀረዉ አለም ግራ ገባኝ ይኸዉ 1 ዓመት ከ 2 ወር ሆናት መበርታትም መጠንከርም አልቻልኩም እህት ወንድሞቼ በየእምነታቹ በፀሎታቹ አስቡኝ መጥፎ ሁኔታ ዉስጥ ነዉ ያለሁት
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ! እናትም አባትም እግዚአብሔር ነው እንግዲህ! ደግሞ ቢያንስ ልጆችሽን አይታልሻለች፣ ቢያንስ አንቺም እናት ሆነሻል። ይሄ ትልቅ ነገር ነው! እግዚአብሔርን አመስግኚ። እግዚአብሔር ያጽናሽ! አይዞሽ በርቺ። ለልጆችሽ ኑሪላቸው።
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n 29 күн бұрын
@@BethlehemHappiness እሺ አመሰግናለዉ
@WelduTekle-dp6oi
@WelduTekle-dp6oi 22 күн бұрын
እህቴ የሞተ አፈር ነዉ አታስታዉሺ እኔ ወንድሜ ሞቶ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ መሞቱ ሲነገረኝ 15 ብር ነዉ ኪሴ ዉሶጥ ያለዉ በጣም ቸግሮኝ ከዛ ድብርት እንድወጣ አፈር መሆኑ እኔ ወደሱ እንጂ እሱ ወደኔ እደማይመጣ ጓደኞቼ ቁጭ አርገዉ መከሩኝ ምክራቸዉ ተቀብዬ ወደ መርሳት ገባሁ የሞተን መርሳት ቀሪ ቤተሰቦቹ ማበረታታት የፋይሉ ጉዳይ እዛዉ ፋይል አገላባጮችና የፋይል አስደባቂዉ ይጠየቁበት ይጠየቁበታልም እግዛብሄር ይጠይቅልን ጉልበት እሱ ነዉ።
@faidaalmam1469
@faidaalmam1469 27 күн бұрын
Losing mom is painful but I really admire you. You did it and your mom is proud of you. Congratulations 👍
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 27 күн бұрын
ቤቲዬ የኔ ጎበዝ እውነት ነው እምዬ መቃብርም ገብታ አትረሳም አይዞሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የእናትሽ ነፍሷ ትደሰታለች እና በርቺ 🙏🙏🙏
@bezatemir5402
@bezatemir5402 Ай бұрын
የኢትዬጽያ ዶክተሮች ግን ፈጣሪን ፍሩ እኔም በቅርብ የማውቃት ልጅዋ የደም ካንሰር አለባት ብለው እንድ ፍሬ ልጅ ቤተሰቦችዋ ወደ ውጪ ልከዋት ስትመረረም ነጻ ሆነች ብቻ ድንዙዝ ናቸው ::
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
በጣም ከባድናቸዉ የኛ ዶክተሮች መጥፎ እዳለ ጥሩ የሚሰሩ አሉ እጂ 😢 እደት እዳናደዱኝ
@user-tt3xz4bk5y
@user-tt3xz4bk5y Ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ❤🎉🎉 አይዞሽ😢ሞት ክፉው😢😢😢
@birahn6172
@birahn6172 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው እንዴት ቢያበረታሽ ነው ቤትዬ ቸግና ነሽ
@getedula6552
@getedula6552 28 күн бұрын
ጎበዝ አላማ ሰላለሸ ነው አሁን ትበልጫቸዋለሸ አሰተዋይ አሁንም ትልቅ ቦታ ያድርሰሸ
@kaltessema2787
@kaltessema2787 Ай бұрын
የኢትዮጸያ ዶክተሮች የስንቱን ቤት ባዶ አደረጋችሁት አረ የህግ ያለ እህቴ አይዞሽ ሞት አይቀርም ግን በሕክምና ምክንያት እሚሞተው ደሞ ያንገበግባል እግዚኣብሔር ያጽናሽ በርቺ
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if Ай бұрын
የተማረ ሰው እይታ ጎበዝ ሴት ለዘሪቱ መልህክትሽ ይሰራል ኡኡ ሲሉ ለነበሩት ሃዘን መውጣት አለበተ ዋጥ አድርጎ ሃይማኖት ፅናትን በሃዘን መስበክ ተገቢ አይደለም
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 Ай бұрын
ቤቲዬ የሚወዱትን ሰዉ ማጣት ሰበር ያደርጋል በተለይ እናት፤ ወይም ትልቅ ቦታ ይደርሳል ወይም ትደርሳለች የተባሉ ምጡቅ አዕምሮ ያላቸዉ ከቤተሰብ መካከል በሞት መነጠቅ ማለት ከባድ ነወ። እኔ ይኸ ሁሉ ደርሶብኝ፤ እንዳልሽዉም የኛ ማህበረሰብ በማስተዛዘን ያን ሁሉ እንደናዳ የተሸከምሽዉን ሀዘን አበሮ አልቅሶ አስተዛዝኖ ሀዘኑ እንዲቀንስልሽ ወይም ከማትቺዪዉ እንድትቺዪዉ ያደርጋል። ከሁሉም በላይ ጥንካሬሽን ሳለደንቅ አላልፍም። ቤቲዬ እነኳን ደስ ያለሽ ❤🎉።
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
እህቴ ጠንካራ ሁኝ በጣም አንጀቴን ነው የበላችሁ
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Ай бұрын
ባትሞትም የኔእህት በህክምና ሥህተት አንድ እግሯን ሽባ እንድትሆን ተደርጋለች ጤነኛ ሆና ተፈጥራ የ12ክፍል ፈተና እንደተፈተነች ድንገት ታማ የመንግሥት ሆሥፒታል ሥትታከም ቆይታ ሥትወጣ ግን አንድ እግሯን ሽባ አድርገው ተቀበልን ቤቱ ይቁጠረው ፈጣሪ ይመልከተው
@berryberry2124
@berryberry2124 Ай бұрын
ወንድሜ ለሰጠህው መልእክት 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tftftghfhgb96669
@tftftghfhgb96669 23 күн бұрын
ጅግናንሽእህታችን❤❤❤❤❤❤❤
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 27 күн бұрын
የኔ እናት አላህ ፅናቱንይስጥሽ
@tsiegaredabekele1830
@tsiegaredabekele1830 Ай бұрын
በጣም ይገርማል የሚሚ ልጁ ነች ያክስቴ ልጅ ነች እንካን ደስ አለች
@tsiegaredabekele1830
@tsiegaredabekele1830 Ай бұрын
የኔ ጀግና ምን ላድርግች እንካን የሚሚን ፍላጋት አማላች በጣም ደስ ይላላ አታቅኝም እቴ ናት አብረን ያደግን
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness Ай бұрын
ጽግዬ አመሰግናለሁ
@mamegebremichael4437
@mamegebremichael4437 29 күн бұрын
ጎበዝ እግዝአብሔር ከድግል ጋር ከአንቺ ጋር ይህን
@TigestGeste
@TigestGeste 21 күн бұрын
አቺ በጣም ጀግና ነሽ❤❤❤
@user-jz9li1ul3o
@user-jz9li1ul3o 29 күн бұрын
ቀሪው ዘመንሽ የቀና የተባረከ ይሁንልሽ።
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 20 күн бұрын
እናት እናትናት ናብሷን ይማርው
@selamwitkassyefromgonder
@selamwitkassyefromgonder 21 күн бұрын
አይዞሽ ሀዘን ከባድ ነው. የደረሰበት ነው. ሚያውቀው 💔😭😭
@Emebetalemu-co1ny
@Emebetalemu-co1ny Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ congra🎉
@mahitegegne4715
@mahitegegne4715 Ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ጎበዝ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉
@hanahailu8956
@hanahailu8956 27 күн бұрын
የኔ ውድ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@KasahunMhirte
@KasahunMhirte Ай бұрын
እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ
@tutuz8920
@tutuz8920 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እናትን አትርሱ
@coffeeloverone
@coffeeloverone Ай бұрын
ለምን አትከሽም ቢይንስ ሞክሪ ለምን ትፋሪያለሽ ቢያንስ ለሌላው ስው ይማራሉ
@semutasew2244
@semutasew2244 Ай бұрын
ሞት ክፉ ነው ፈጣሪ እኔንም እዳች አረጋግቶ እናቴ ነብስዋ ምትደሰትበትን ህይወት እዲያኖረኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ድብልቅልቅ ብሎብኛል በስደት
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ። እንግዲህ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ስደተኛዋ ያምላክ እናት አብራሽትሁን! ሁሉም ነገር ያልፋል አይዞሽ። በርቺ። እግዚአብሔር ያጽናሽ!
@semutasew2244
@semutasew2244 Ай бұрын
@@BethlehemHappiness አሜን እማየ እውነት ይከብዳል እያደረ ያማል እያደረ ሁሉም ይጨልማል የውሸት መኖር ይከብዳል
@AliyeNasir
@AliyeNasir Ай бұрын
ማሻአላህ አይዞሽ ፈጣሪ ካቺ ይሁን
@BirtukanHaylom
@BirtukanHaylom Ай бұрын
የኔም አናት በሃኪም ስህተ ነዉ
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness Ай бұрын
ደውይልኝ ወይም በፌስቡክ ጻፊልኝ እናውራበት። [Bethlehem Sisay(Billy Ocean)] ሙሉውን ስም አስገብተሽ በፌስቡክ ፍሬንድ ሪከኴስት ላኪልኝ። አይዞሽ እህቴ!
@abebayehuestifanos7809
@abebayehuestifanos7809 26 күн бұрын
I am crying it's very emotional history. It's remained me, my sweet sister. She passed away when she had the first baby son at delivery time.
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness 24 күн бұрын
አዝናለሁ።❤ ነፍሷን በገነት ያኑረው🙏
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Ай бұрын
የኔውድ ልክ ነሽ እናትሺ በመፈስ ታይሺአለች
@warkwark6096
@warkwark6096 9 күн бұрын
ነብስ ይማር ፅናቱን ይሰጥሽ ጎበዝ ልጅ
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 26 күн бұрын
I knew you when we where learned in high school proud of you betiye
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness 24 күн бұрын
Thank you very much Mahi🙏
@user-yx5zn9qe6r
@user-yx5zn9qe6r Ай бұрын
የኔ እህት ጠንክሪ
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 24 күн бұрын
Yene konjo Ayezoshi yenateteshe nefes yemare😢😢😢😢😢
@EtabezahuKebede
@EtabezahuKebede Ай бұрын
እግዚያብሔር ያጽናሽ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Ай бұрын
ምንግዜም የኛ ቲፋ(Tv)❤🎉
@hayatassen2820
@hayatassen2820 Ай бұрын
አይዞሽ.እህቴ❤💚
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness 24 күн бұрын
ወገኖቼ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ። በእያንዳንዱ ኮመንት ተደስቻለሁ ተጽናንቻለሁ በርትቻለሁ። ይሄ ኢትዮጵያዊነታችን ጌጣችን ነው አብሮ ረጅም ዘመን የሚያኖረን አንጣለው። አንዳችን በአንዳችን የምንበረታበት ችግርህ ችግሬ የምንባባልበት ማንነታችን ነው አንተወው እናጠናክረው። ብዙ ብል ደስ ይለኝ ነበር ግን በዚህ ላብቃ። አንደበታችሁ ሁሉ ከማጽናናት አልፎ ሀዘን ተሸክሞ የነበረውን ትከሻዬን ፍቅር አሸክሞታል እናም ከልቤ አመሰግናችኋለሁ! እወዳችኋለሁ!!
@Eyerubalager
@Eyerubalager Ай бұрын
እኔም አባቴን ያጣሁት በግዴለሽነት እና አንድ ሰይጣን የሆነ ነርስ ዳዊት አለርት ሆስፒታል ሆን ብሎ ወላጅ አባቴን አሳጥቶኛል 😢😢😢 ይሄ ን ነርስ ተብዬ ብዙዎች ቅሬታ ክፍል ብናሳውቅም እርምጃ አልተወሰደበትም ህዝብ እና ሚዲያዎች ይፍረዱን😢😢😢
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
የሚያስቅ ታሪክ እኮ አይደለም የእኔ ዉድ ፈጣሪ ብርታቱን ከይቅርታ ልብ ጋር ይስጥሽ
@user-zy2yb2wq4q
@user-zy2yb2wq4q Ай бұрын
የሚያለቅሰውን 😢 ይሄንን መጠቀም ይመስለኛል ባለ ታሪክ ስለሆነች የሚስቀውን አይጠቅምም ለማንኛውም በህክምና ስህተት ብዙ ወገኖአችንን እያልን ነው እኛም ባን ሞት እንኳ ወደዚያው እየሄድን ነው። የምን ወስደው መድሀኒት ከአሰራሩም ከትዛዙም ልክ አይደለም እና
@MeriMTube
@MeriMTube Ай бұрын
አላህተክፎሰውይሰውረን
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness Ай бұрын
Eyerubalager: ይሄን ነገር እስኪ እንነጋገርበት። አንድ ነገር እናድርግ። ቢያንስ ወቀሳችን ይብዛ። ሐኪሞቹም ይጠንቀቁ። እስከመቼ ዝም ብለን?
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
​@@Bt-Y2XLOመሳቋ ሳይሆን ማልቀሷ ነው
@BirtukanHaylom
@BirtukanHaylom Ай бұрын
እኔም እንደዛ
@lewtalem
@lewtalem Ай бұрын
ቢሊዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ሚሚዬ ያንቺ እናት ብቻ አልነበረችም የኔ ደግ ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖራለች ❤❤❤❤
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness Ай бұрын
ሚሚዬ አመሰግናለሁ
@user-xu4td7vg8e
@user-xu4td7vg8e Ай бұрын
ጀግና እህቴ❤❤💚💚💚🍹🍹🍹
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
Congratulations🎉🎉🎉❤❤❤
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m 21 күн бұрын
❤❤🎉🎉😢😢የኔህትአይዞሽ
@aynwagagetnet9153
@aynwagagetnet9153 27 күн бұрын
እኔ አቀዎለው ስሜቱን
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 28 күн бұрын
ኡኡፍፍፍ አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢
@efratajo434
@efratajo434 Ай бұрын
Ene yenaten mot besilk. Enged lay new besew hager yesemahut sebir neber yalikut Egziabher atsinanagn
@MekiyaIbarhim
@MekiyaIbarhim Ай бұрын
Congratulations 🎉
@anndesalegn7053
@anndesalegn7053 27 күн бұрын
Congratulations !!!
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 Ай бұрын
Congratulations 🎉 my sister you did it
@anndesalegn7053
@anndesalegn7053 27 күн бұрын
Well done Fekere you're a great girl Good luck 🤞 4 your future ❤❤❤❤❤Xxx
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Ай бұрын
ነብስይማር
@abebayehuestifanos7809
@abebayehuestifanos7809 26 күн бұрын
Please prepare tissue when you are ready to ask very emotional questions as journalists. Thank you,
@EdlawietAboneh
@EdlawietAboneh Ай бұрын
እንኳንደስአለሽየኔውድ
@tsigeamare5504
@tsigeamare5504 Ай бұрын
😢😢😢😢😢 የኔ ዉድ እህት አይዞሽ
@user-og7hu7zg9y
@user-og7hu7zg9y Ай бұрын
Egzabher yatsinash....hulachinm kemot ankerem ahunm wede fit kanchi bizu entebkalen.....
@user-pd4fj7xs5k
@user-pd4fj7xs5k Ай бұрын
Jegnit nesh u r my reall model
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 19 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾be strong sister i understand you i feel you dont eorry about they says human being do what best for you with God will congratulations 💖
@TijiAnimayo
@TijiAnimayo 14 күн бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ እናቴ 😭😭😭😭😭😭😭
@sarayayi6928
@sarayayi6928 20 күн бұрын
enat.lezlalem.betenolen.emeye.uuuuffff❤❤❤❤
@amroteseifu3901
@amroteseifu3901 Ай бұрын
Betye, the star! Mimila never died! She secretly shared me her dream she has to you. Though I know how tough it is, I would love to see you on the last step, I know your plan, and that was Mimila's too. I am sure that you achieve it so that her dream will come true! Keep your head up, look far and march, yene jegna! Yachi sitiwechi sitgebi yemtsalemiat enate dingle Mariam hulem kanchi gar tihun!
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness Ай бұрын
አመሰግናለሁ ያምሪዬ❤
@bughziibughziz5314
@bughziibughziz5314 Ай бұрын
Egtheabehir yimesegen enqanm lezehi abdkashe menagerie andebet yelegnem akategne yena wed
@abebaali4790
@abebaali4790 Ай бұрын
ፎቶሽን አይቼ አስለቅስሽኝ ነበር
@Belaydejen
@Belaydejen Ай бұрын
Yeene jagina ehite ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yeneg3676
@yeneg3676 27 күн бұрын
Yene gobez hulgizame hiji menfeswa ale yenenat enem endeza new yemadergew.
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 Ай бұрын
የኔ እህት የህክምና ስህተት የለም:: ሪፈር ቢደረጉም ያፈለገውን ነገር ቢደረግላቸው በሽታው ወይም እራሱ ህክምናው ማለትም Chemotherapy or Radiotherapy ም ቢደርግላቸው መሞታቸው አይቀርም! ነፍሴ በሽታቸው ካንሰር ነው! አንቺን ፈጣሪ ያበርታሽ እሳቸውን ነፍሰይማር - ብትከሺም ብዙ አያስኬድሽም! ሃኪሞቹ ስለ በሽታውና ህክምናው አለመግለፃቸው ጥፋተኛ ናቸዉ
@hareguzewdu6530
@hareguzewdu6530 Ай бұрын
Yehikmna sihtet yelem yalshiw beteley Ethiopia ale
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 Ай бұрын
@@hareguzewdu6530 የህክምና ስህተት በኢትዮጵያ የለም አላልኩም - አለ ወደፊትም ይኖራል:: በአለም አንደኛ በህክምና ስህተት አሜሪካ እንደሆነ ታውቂያለሽ? ሆኖም የዚች ልጅ እናት በሸታ advanced cervical Cancer ነው - ህክምናው እራሱ ከባድ ነው ብዙዎች በሁለተኛው ሶስተኛው የህክምና ሳይክል ላይ ይሞታሉ - ሃኪሞቹ ይሄንን ማሳወቅ ነበረባቸው - ሚሊዮን ዶላር ቢፈስ ማዳን አይቻልም ነበር!
@romanyosef7696
@romanyosef7696 Ай бұрын
ምን ማለት ነው ካንሰር የታመመ ሁሉ ይሞታል ማለት ደረጃውና ሌላ ሌላ ነገሮችን መረዳት ያስፈልጋል ካንሰር እንደ ሁኔታው ሊድን ይችላል ነገር ግን ሀኪሞቹ ላይ ለመፍረድ ሳይሆን ማስኬድ ያለባቸውን treatment አስኪደዋል አላስኬዱም የሚለው እስካልተረዳን ካንሰር ስለሆን መሞት የለባቸውም:: በነገራችን ላይ እኔም ካንሰርservivor ነኝ እነሆ ዛሬ በጥሩ የህክምና ባለሙያዎች ዛሬ 16 አመቴ ነው እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 Ай бұрын
@@romanyosef7696 early ወይም carcinoma in situ ያልተዛመተ free margin excision site ከሆነ ረዘም ላለ ዘመን ይኖራል - ወይም አንዳንድ የደም ካንሰር አይነቶች ሊኖሩ ይችላሉ ግን በእኛ ሃገር Set Up የማህፀን ካንሰር የሚመጡት almost ሁሉም በሚባል ደረጃ Locally ሆነ ሲስተማቲካሊ ከተዛመተ በሁዋላ ስለሆነ የኔ እህት አይኖሩም:: ሌላው በአንድ የሰውነት አካል ላይ የተለያዩ ካንሰሮች ይኖራሉ ለምሳሌ የእንቅርት ካንሰር 3ወር ሳይሞላ የሚገድል አለ - ከ10 ዓመት በላይ የሚያኖርም አለ በተረፈ Google ጎልጉይና ተረጂ
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness Ай бұрын
ልክ እንደ እናቴ አይነት ተመሳሳይ ኬዝ ያለባት ሴት ነገር ግን ስራ እየሰራች የምትኖር ሴት አውቃለሁ።
@lemlemwelddeab1315
@lemlemwelddeab1315 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 congratulations 🎊
@IbrahimMohammed-w7u
@IbrahimMohammed-w7u Ай бұрын
እኔም እናተን ያጣውት በህክምና ስተተትነው በጣም ያዛዝናል 😂
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ። ፍቃደኛ ከሆንክ ሌሎችም ብዙ የነገሩኝ ስላሉ እስኪ እንነጋገርበት። የፌስቡክ ስሜ [Bethlehem Sisay(Billy Ocean)]
@rozakebede2610
@rozakebede2610 Ай бұрын
Yimeselegnal dr medanitun yatagegnim yalesh or wudinew yalew esu birrun tekebelo lela anesitegna medanit gezito lesetachewu inji esun medanit lesetachew felego ayimesilegnim Egziabher yiteyikew 😢 anchi gin jegina nesh berche
@user-ml4kf9nl8x
@user-ml4kf9nl8x Ай бұрын
እዪዥሽየሀገሬልጅ
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Ай бұрын
ውዶችየ የስደት እህቶቼ. ድምሩኝ እንድማመር😢
@saramengtsab1422
@saramengtsab1422 Ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-sl2lu3fw3v
@user-sl2lu3fw3v Ай бұрын
❤❤❤❤😢
@aziznaser4089
@aziznaser4089 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 26 күн бұрын
❤❤❤
@user-xe6qt9be7h
@user-xe6qt9be7h Ай бұрын
Uuuuuuuffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 32 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 52 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16