🛑ዩቱዩበር አቤል ብርሃኑ ኢትዮጵያ አየር መንገድን ከሰሰ,በሼህ አላህ ሙዲ ላይ የተሰራው አሳፋሪ ቪዲዮ,ፓስተርእንዳልክ ወደ መራገም መግባት..

  Рет қаралды 52,132

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

Күн бұрын

Пікірлер: 95
@AbdirhmanTemam
@AbdirhmanTemam 2 ай бұрын
ብዙም ቲክ ቶክ አለይም መየት ስፈልግም ወደ ትንሿ ማህደር ነው ምመጠው በርታ
@FiraaolAddunga-pl4ng
@FiraaolAddunga-pl4ng 2 ай бұрын
Aw me to
@BemnetShimelis-dd3em
@BemnetShimelis-dd3em 2 ай бұрын
ኧረ ተው ናቲ podcast ጀምር😅
@NMss3674-yg4vb
@NMss3674-yg4vb 2 ай бұрын
ትንሹ ማሀደር ያራዳ ልጅ ግን ቁም ነገርህ ደግሞ ማሻአላህ
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 2 ай бұрын
I like your studio ❤❤
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 2 ай бұрын
Well come Natty boy🎉
@saramarkon5451
@saramarkon5451 2 ай бұрын
ናቲያችን በርታልን ዘና ብለናን እንናመሰግናለን 😍
@melaku6264
@melaku6264 2 ай бұрын
Natiye please mota keranyon drop argew whatever it's funny without him you are number one ❤❤❤❤
@Azeitttttt
@Azeitttttt 2 ай бұрын
Cool
@nehemiamedia
@nehemiamedia 2 ай бұрын
ናትሾ በርታልኝ 🙏🙏🙏
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 2 ай бұрын
አሁንም ኦርቶዶክስን መሳደብ አላቆምክም🤯
@kbromnegasi962
@kbromnegasi962 2 ай бұрын
I love your genuine smile bro.
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ሠላም ወዳጀ
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 ай бұрын
በኢትዮጲያ አየር መንገድ አልሳፈርም በዛ ላይ በእጃችን እንኳ ትንሽ ሻንጣ ይዘን ፕሌን ውስጥ መግባት እንኳን ከልክሏል
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 ай бұрын
ኧረ ጉድ ከመቼ ጀመሩ ትንሽ ሻንጣ መከልከል ገበያ ሊዘጉ ነው
@zaretube6945
@zaretube6945 2 ай бұрын
ትንሿ ማህደር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትንሿ ማህደር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትንሿ ማህደር 🎉🎉🎉🎉ትንሿ ማህደር 🎉🎉🎉🎉🎉ትንሿ ማህደር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 2 ай бұрын
የፃድቃን ቀጠሮ ተመችቶኛል ebs በህዝቡ ላይ እየቀለደ ነው
@DeguDebebe-v1z
@DeguDebebe-v1z 2 ай бұрын
አላስፈላጊ ስቦች ይቀጠላሉ አሜን😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
😅😅😅😅 ገና ጉድ እንሰማለን ግንባራ ላይ ነም ፀጉር አታበቅልም😅 እንዳልክ አማርበት 😅 መንቆራሪት መሰለ ነብይነት አልተሰማማውም እንዴ ባርቄ ጠጅ ጨመር አርግበት እንዳልክሻ ቶሎቶሎ ጋጥ ጋጥ አርገሸ ወደ ኡጋንዳ እንዳልኪሻ😅😅😅😅
@lucyleulseged5068
@lucyleulseged5068 2 ай бұрын
nati in the house !!!!! 🔥🔥🔥🔥
@solomonwolde1578
@solomonwolde1578 2 ай бұрын
እኛ የአራዳ ልጆች ነን😂😂😂
@MesfinBugie
@MesfinBugie 2 ай бұрын
ናት best ♥️❤️❤️♥️
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 ай бұрын
Natisha❤
@mesafint44
@mesafint44 2 ай бұрын
በርዕስህ ላይ አቤል ብርሀኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ከሰሰ ያልከው ከእውነት የራቀ እና ወንጀል ነው።
@melaku6264
@melaku6264 2 ай бұрын
Nati youtube kasfekedk ene 1000 gize like adergekalew.
@mesetube4610
@mesetube4610 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@evafromdc4877
@evafromdc4877 2 ай бұрын
Bro 1000000 setgeba 50 sew 1000 birr setota adergalu 🎉🎉🎉🎉
@MergersaGeleta
@MergersaGeleta 2 ай бұрын
ያንተ ፕሮግራሞች ጥሩ ናቸው በጣም በደስታ አከታተላለሁ ነገር ግን ፖለቲካ እና የ ፕሮቴስታንት ሀይማኖት ላይ ባት ቀልድ ጥሩ ነዉ ። ገለልተኛ ለመሆን ሞክር የ ፕሮቴስታንት ሀይማኖት ብቻ አይደለም ችግሮች ያሉት ወንድሜ 👍👍🙏🙏
@DeguDebebe-v1z
@DeguDebebe-v1z 2 ай бұрын
አንጣላም የሚለው part comedian ተስፍሽን አስታወሰኝ።እሷ ማለት ብልጭ ብልጭ የሚለው የላትም እንጅ 🚨 🚑 አምቡላንስ ማለት ነች😄😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ማለት
@melaku6264
@melaku6264 2 ай бұрын
Teneshuaaaaa yenate lej yemechesh ❤❤❤❤
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 2 ай бұрын
ስንት ተከፍሏቸው ነው አረጊቶቹ ❓
@ፈጣሪፍቅርአይልያችሁ
@ፈጣሪፍቅርአይልያችሁ 2 ай бұрын
Sweden sera endet naew?
@TeshagerEyassu
@TeshagerEyassu 2 ай бұрын
Ye zarewochu, they are inch Perfect!!,. Yemecheshh..
@melaku6264
@melaku6264 2 ай бұрын
Nati bene comment richest person bethogne I am number one
@martha_geremew
@martha_geremew 2 ай бұрын
Natiyeee❤❤❤❤
@Yonas-h1r
@Yonas-h1r 2 ай бұрын
የርግማን መፈስ ነው የተቀባው አይ እዳልም
@melaku6264
@melaku6264 2 ай бұрын
Teneshua ere anche betam betam telek nesh nati man
@Dagi.emma.b.etu111
@Dagi.emma.b.etu111 2 ай бұрын
እንዴት አባትህ እንደምትመቸኝ ብታይ
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 2 ай бұрын
❤❤❤
@SamiMan-lc9tt
@SamiMan-lc9tt 2 ай бұрын
👍👍
@ethionimation
@ethionimation 2 ай бұрын
😎
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 2 ай бұрын
ኢትዮጵያውያ ኤር ላንስ ሌብንታቸው አንሶ በአደባባይ የተቀረፅውን መካድ ምናለ ይቅርታ ብለው ያቺን ምስኪን ልጅ ቢክሷት
@Zeritu-zo1rx
@Zeritu-zo1rx 2 ай бұрын
ሠላም ሠላም bru
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 2 ай бұрын
Nati ye moxa fonqa gebtolehal?
@iziu-inajj
@iziu-inajj 2 ай бұрын
what is bena
@53067
@53067 2 ай бұрын
አይ ስንቱን አየን ስንቱን ሰማን🫣
@hazardtube6569
@hazardtube6569 2 ай бұрын
Brother ወጪ አርግ ለንብረት😂😂🎉🎉
@ala9977
@ala9977 2 ай бұрын
Nati edat new youtube mesrat yemichalew agzegn
@truth30
@truth30 2 ай бұрын
Deberkegn!
@Haphtom7
@Haphtom7 2 ай бұрын
natisha🤝
@natigunsferede6039
@natigunsferede6039 2 ай бұрын
ድሮ አሪፊ ነበርክ ግን አሁን ተበላሸህ. ቪድዩ ሳያልቅ ስኬፕ ታደርጋለህ.
@fw9fikir
@fw9fikir 2 ай бұрын
1st🎉🎉🎉🎉
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 2 ай бұрын
አረ ዲጀ ሊ ቺኮችን ጨረሳቸው ክክክክ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 ай бұрын
ስድ አደጎት ምን ሽም አላቸው ትውልድ ከእነዚህ ምን ይማራል ስንት ገንቢ ተስርተው የማያልቁ ስራ እያለ
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 2 ай бұрын
Weyne!! Gym west yalut beshiteigna yehonalu. Astemari yelem ende?
@maresketaf4308
@maresketaf4308 2 ай бұрын
ሰው እየነቀለ ሳር ስለተከለልሽ እንቁ እልሽ እድሜሽ ትልቅ ነው ግን ማሽቃበጥ በለጠብሽ እግዚአብሔር በሌላው ቤት ይወረደው ማአት ያንችንም ቤት ይጎብኝሽና እንይሽ
@Hayat-tv16
@Hayat-tv16 2 ай бұрын
Nati Man😂😂
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 2 ай бұрын
በቀን 48 ሰሀት😂😂
@melaku6264
@melaku6264 2 ай бұрын
Teneshua mirt nesh Eko!!!!
@KidusFantahun
@KidusFantahun 2 ай бұрын
ናቲ እኔም አንተም ጌታ እንደሌለ እናውቃለን ግን በሸም😂😂😂
@Wesen-kj1ig
@Wesen-kj1ig 2 ай бұрын
ማለት😳
@KidusFantahun
@KidusFantahun 2 ай бұрын
@@Wesen-kj1ig የለም
@temesgentariku587
@temesgentariku587 2 ай бұрын
Antelij gin mota sile kefa geze tegojiwoch muachoch endeza asnewari nigigr argo ahunm takerbewaleh.. Esu yesew atela newwww..
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 2 ай бұрын
ፓስተር ኢንዶሚ 😂😂😂
@jamesreactionEthio
@jamesreactionEthio 2 ай бұрын
tina zereya
@alemtesfayeh1404
@alemtesfayeh1404 2 ай бұрын
Sakitaw nati baretalin
@yamlakbelete3609
@yamlakbelete3609 2 ай бұрын
Bro EBS is creating a drama and nobody knows who the writer is. What a shameful TV station. They are disrespecting us.
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 2 ай бұрын
Bro ያንተ ኦዲየንስ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ብቻ አደሉም እና አታስደብረን bro ከሐይማኖት የወጣ ቢሆን ያበደ ነው man
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 2 ай бұрын
መቅደስ እና አበበች ድራማዉ አያምርም እንደገና ሞክሩ ወይኔ ማንን እንዳገኘዉ ጅል!!
@mrt6925
@mrt6925 2 ай бұрын
ስማ ከባለጌ ነገር በስተቀር ሌላ ነገር አታውቅሞይ የቺልጅ ላልከው እንዳን ጅላንፍ የሆኑ ስለሚያሳዩላት ነዉ እና ትንሽ አይምሮህን አሰራው
@megdelawittemesgen3460
@megdelawittemesgen3460 2 ай бұрын
Mota gn keman gone new
@geneteden4343
@geneteden4343 2 ай бұрын
አላህሙዲ ይህ ግም 🤧ከዚህ ያብስበት የወንድ ሴት ያበዛው ምድሪትዋ ላይ ይህ ሽርጣም ሾርሙጣ በገንዘቡ ነው 😨😨😨😨😨
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 2 ай бұрын
ወይ ማሻቃበጥ
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 ай бұрын
ከማስታወቂያው በዋላ ትገደል😂😂😂😂
@LiyaZewede
@LiyaZewede 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@liya20009
@liya20009 2 ай бұрын
Spider man 😂
@Ale-ul3nr
@Ale-ul3nr 2 ай бұрын
Second comment
@habeshafun7124
@habeshafun7124 2 ай бұрын
ብልት 😂😂
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 2 ай бұрын
አቤት የጎረምሳ ብዛት የውትድርና አፈሳ ተመኘው😅😅😅😅😅😅😅
@godfather9377
@godfather9377 2 ай бұрын
እኔ የዝህን ልጅ ወሬ መስማት ያቆምኩት ye trump lay yetederegew assassination በትራኘ ሰዎች የተቀነባበረ ነው ሲል ነው ።bro politics menem እያጣራን okay
@Aseraet
@Aseraet 2 ай бұрын
😡😡😡
@ቾምቤ
@ቾምቤ 2 ай бұрын
ትንሹ ዘረኛ መጨረሻዉን ለምን ኮረጥከዉ 😂😂😂😂
@sepinademese
@sepinademese 2 ай бұрын
በቂ ነገር ተናገረኮ ሆ😂
@AeAh-ti4fv
@AeAh-ti4fv 2 ай бұрын
ዘርኛ መሆኑን ለኔ ብቻ መሰሎኚ ነበር የተገልጠልኚ
@jomanehagos8299
@jomanehagos8299 2 ай бұрын
So about Ethiopian Airlines, She looks like Somalian and A Kenyan reporter's idea taking as a source is so immature. Kenyans are taking every advantage of everything because of the lack of accepting Ethiopian Airlines success. We have to protect our company as Kenyans and Somalians are trying to attack our company.
@aronbrhane374
@aronbrhane374 2 ай бұрын
አብዛኞቻቹ ይቱበሮች ስለ ቢኒ ኤርትራዊው አንንድቀን አልዘገባቹም ካለ አለምነህ ዋሴ እና አሹርካ ኬንያዊ አሸንፎ ቢሆን አንደኞች ናቹ ለመፖሰት ቂመኞች
@wasihunhaile4124
@wasihunhaile4124 2 ай бұрын
ይሄን ከብት ሞጣ የሚባል ሰውዬ መቼ ነው የምታስቀረው የሚያወራውን አያውቀውም
@hhgg-v5n
@hhgg-v5n 2 ай бұрын
ምን ታሽሟጥጣለህ ጭፍን ወጣት አለዴ የተሰራውን እውነት ነው እናደቃለን አነደ ዶ/ክ እመቤት ተላለህ የግዜሀበር እገዛ ሰላለበት ነወጂ በለይ ነው አላለች እናተ ዱባይ ልታይ ትችላለህ እነሱ እያዩ ያለውን አገራቸውን ያደንቃሉ መኝታቸው አጠገብ ቁጭ ብለው አይተቹም በግልፅ ወተን እናደቃለን የተሰራውን አንደ ወጣትሁኑ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 ай бұрын
Ebs መቅደስ አሽቃበጥሽ እጇ ላይ የእናቶች እምባ የንፁሀን ወገኖቻችን ደም ያለበት በደም የተጨማለቀ የአርዬስ እጅ ጨብጠሻል እጅሽ ላይ የንፁሀን ህፃናት ደም እና እምባ ይጮሀል ንስሀ ግቢ ብዙ ኢትዬጵያውያን አዝኖብሻል ዋጋ ያስከፍልሻል ፊልሙ ተቃጥሏል ተቀጣጥረሽ ደግሞ ውይ ብለሽ ታሽቃብጫለሽ አጨብጫቢ ሁላ ቱፍ ህሊናን ሽጦ ባይበላስ ቢቀር!!!sham on you!!
@leul-227
@leul-227 2 ай бұрын
😂😂😂😅😅😅
@maresketaf4308
@maresketaf4308 2 ай бұрын
ለስሙ ክርስቲያን ነሽ የእምነት አባት ቤተክርስቲያን እያቃጠለ እየገደለ ላንቺ ብልቅሽ ስር ነው ።አህያ ነሽ እንዴ
@zerihunewube6575
@zerihunewube6575 2 ай бұрын
Dubai vs Addis Ababa አጭበርባሪ ሁሏ
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 21 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 13 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,4 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 21 МЛН