🛑ወደ አስመራ እንዳትመጡ ቀጭን ትዛዝ ለአየር መንገድ,መንሱር እና ዳዊት ከሰመረ ባርያው ከብድ ክስ ደረሳቸው..

  Рет қаралды 46,420

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

Күн бұрын

🛑 II እዚም አለው 😎 II
KZbin VLOG - / @greatmahder
FACEBOOK - / nattylg
INSTAGRAM- / natty_tigistu
TIKTOK - / nattytigistu
benja tube ቤንጃ ትዩብ
ከኤርትራ ስለ ኢትዮጵያ የተሰማው አነጋጋሪ መግለጫ,🛑 ይህ ዳሌ ማሳደጊያ ሴቱን በበሽታ ፈጀው ተጠንቀቁ || ጉማ አዋርድ ምናለሽ ተራ ተሸጠ ያሳፍራል

Пікірлер: 90
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 2 ай бұрын
ሰመረኮ የልብ አድርስ ነው የልቤነው የሚናገርልኝ እግዚአብሔር ን ያገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ያታይነቱን ለሀገሬ ያብዛላት ምርጥ ሰው።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በጣም ሰመር የልብ አድርሰ ነው❤❤
@naodbeba6277
@naodbeba6277 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር ናቲ KZbinን ከጀመሩ ኢትዮጵያውያን አንዱ ነው ግን ከተስናናቹ ለምን ስብስክራይብ አታረጉም ማሽቃበጤ አይደለም ከምሬን ነው ማደግ አለበት አይከፈልበት አርጉ ጀምአው
@NattyAfro
@NattyAfro 2 ай бұрын
thanks brother
@robastar2
@robastar2 2 ай бұрын
Sijemer ene eko reaction yemayew yesun ye abrellon ena yerasen new😂 Fr gn my fav reaction video creator is Nati yemechhh nati
@tsgeroyal2
@tsgeroyal2 2 ай бұрын
አሽቃበጥክ እንጂ
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 2 ай бұрын
ኧረ አላሽቃበጥክም 👌👌ቅንነት ብቻ ነው ሚጠይቀው አይከፈልበት💞
@YonasMekonnen-ys5pt
@YonasMekonnen-ys5pt 2 ай бұрын
ከተሰናናቹ በምንኛ ነው
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 2 ай бұрын
ናቲያችን በርታ broከማንም አንደኛ ነው ቪድዮ ማርያምን ብዙ የማያቸው አሉ በቃ ያንተ ያበደ ነው❤❤
@YeMareamLij
@YeMareamLij 2 ай бұрын
የአካል ጉዳተኞቹ ጉዳይ አሳሳቢ ነዉ ከደረጃዉ ላይ ፈጥፍጠዉ ተጨማሪ የአካል ጉዳት ሊያደርሱ ቆርጠዉ ተነስተዋል ማለት ነዉ🙏🙏🙏
@neba1034
@neba1034 2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ😍😍😍
@Dan-USA169
@Dan-USA169 2 ай бұрын
ፍሎወር ለማግኘት በለህ እማይሆን ሃሳብ አትስጥ ቦታውም አይደል
@neba1034
@neba1034 2 ай бұрын
wregna@@Dan-USA169
@neba1034
@neba1034 2 ай бұрын
@@Dan-USA169 degaye
@nebareacts5041
@nebareacts5041 2 ай бұрын
@@Dan-USA169ገለመሌ አታውራ ምን አገባክ
@naodbeba6277
@naodbeba6277 2 ай бұрын
ትንሽዋ ማህደር የጥንት የጥዋትዋ ናቲ ይመችህ በጣም ነው የምታዝናናኝ ይመችህ ወዳጄ ኤዲት አደራረግ አንደኛ ቀጥልበት አለን
@yibeltalseyid1633
@yibeltalseyid1633 2 ай бұрын
የዳዊት ድሪምስ ምርኮኛዋ ልጅ ግን ውስጤ ናት!!
@ካናሪኤሬትሪያ
@ካናሪኤሬትሪያ 2 ай бұрын
ኤርትራዬ አኾ በሕዝብዋ የመጣ ቀልድ አታቅም አርምጃዋም አጥር ምጥን ቆፍጠን ያለ ነው 😂 ወዲ አፎም 1 ኤርትራዊ ካለአግባብ ከተነኻበት አጸፋውን ሳይመልስ አይተኝም አሁን ኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርትራዊያን ላይ የሰሩት አመጽ አንግልት ስርቆት በምን መንገድ አንደምናስመልሰው ታያላችሁ 😂 አኝ በጣም ቂመኞች ነን አንደ ግመሎቻችን ብድራችን ካልመለስን አንተኝም ። አነዛ ቅማላም ትግራዩች ያይናቹ ቀለም አላማረንም ብለው ሃብታችንን ዘርፈው ነበር ግዜ ጠብቀን ዳግ አመድ አደረግነው አሁን ደሞ አያንዳንድዋ የተዘረፈው ነገር ተገምቶ ከነካሳው ካልመለሱ አኝን አያርገን ።
@Emamimami
@Emamimami 2 ай бұрын
ወጥ ለዛውም አልጫ
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 2 ай бұрын
ሰው እዴት እመን ስላሉት አምኖ የህልም ኑሮ ይኖራል እዴ ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ አንሁና ወገን ጥረን ግረን እድንኖር እኮነው የተነገረን ግን መቼነው የሚነቁት እነዚ ሰዎች ማስተዋል ያድላቹ ሌላ ምን ይባላል
@DeguDebebe-v1z
@DeguDebebe-v1z 2 ай бұрын
ብዙ ዩቲዩበሮች react የሚሰሩ ነገር ግን ማህበራዊ እና political issue matured እንደሆነ ሰው እና logically ነገሮችን ለመመልከት የሚሞክር በምክነያት እና ውጤት የሚያምን የበሰለ ወጣት ዩቲዮበር ከአቤል ብርሀኑ በመቀጠል የሚመቸኝ መበረታት ያለበት well mannered የሆነ ልጅ ነው🤙🙏
@tsionabera5254
@tsionabera5254 2 ай бұрын
የምታቀርባቸው ሁሉ ይመቸኛል በጣም ነው የምወድህ ጎበዝ ልጅ❤
@yordanosFisshatsien
@yordanosFisshatsien 2 ай бұрын
Ye ethiopia Airlines be lebnet altchalachum betley demo le eritrawiyan selzi teru wesane new kehone❤
@Magi_koo
@Magi_koo 2 ай бұрын
ብሮዬ ምችት ብሎኝ ነው የማይሕ🙏
@geneteden4343
@geneteden4343 2 ай бұрын
እረ በልጄ ደርሰዋል ምን እንደምያስተምርዋቸው አላውቅም 😨😨😨😨ልጄ ድቢ ሞልታ ይደርሰኛል ብላ ልብስዋ ሻንጣዋ አዘጋጅታ እራስዋን አዘጋጅታ በእምነት እየጠበቅኩ ነው ብላኝ አለች አሁንም 500ሺ ብር ብቻ ስጭኝ አሳይሻለሁ 5 ሚልዮን ብር ለውጬ ስትለኝ በጣም ነው በድጋሜ ደነገጥኩ😨 🤔🤔🤔🤔
@afrosound9519
@afrosound9519 2 ай бұрын
Nati Sirat yalew KZbin Reactor nw tmechegnaleh bro bertha Setup #1 👍👍👍👍
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 ай бұрын
ናቲ ጎበዝ በርታ።
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 ай бұрын
@TekaDG
@TekaDG 2 ай бұрын
mn asnektehegn nw endih yanten vid mtebkew, yimechih and u are mindful
@kalkidanberhanu6953
@kalkidanberhanu6953 2 ай бұрын
Wow😂, Natty you are in a good mood today.
@BrhanieGashaw
@BrhanieGashaw 2 ай бұрын
Off course ,,, As if.....ብሎ ነገር የለም እየጣሩ ማመን በፈጣሪ ከሆነ ያስኬዳል።
@BestIam-q6f
@BestIam-q6f 2 ай бұрын
ናቲዬ አተ አደኛ! You are the best God bless
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ 2 ай бұрын
😥ተውስ እስቲ ታዋቂዎቹን ብቻ ሳይሆን እኔም ምስኪኗ እህታችሁን ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመታት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢 ከከፈትኩት 2ዓመት ነው ምንም አለተሳካልኝም
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ 2 ай бұрын
@@shnekoremedia አው ወንድሜ ብዙ ያልገባኝ ነገር አለ ግን ሚመልስልኝ አጣሁ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ 2 ай бұрын
@@shnekoremedia በምን ላግኝህ ወንድሜ ተባበረኝ
@shnekoremedia
@shnekoremedia 2 ай бұрын
​@@ቤተናቲዩብበዚህ ኤሜል አውሪኝ
@shnekoremedia
@shnekoremedia 2 ай бұрын
ኢሜል አርጊልኝ ​@@ቤተናቲዩብ
@AsfawYemaneBerhe
@AsfawYemaneBerhe 2 ай бұрын
i like it
@Mihiret855
@Mihiret855 2 ай бұрын
ጨዋ ነህ ያሳደጉህ ምስጋና ይገባቸዋል
@evafromdc4877
@evafromdc4877 2 ай бұрын
Ye Ethiopian guday😢😢😢
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 2 ай бұрын
አይ ሠመረ ልፋ ቢለህ አሁን እኮ እንደ መስር ሽማግሌ ነው የባሠባቸው መግስት ቁጭ አርጎ ይቀልባቸዋል
@MetiYimer
@MetiYimer 2 ай бұрын
nati, ur #1
@eyobzewide6981
@eyobzewide6981 2 ай бұрын
ይመችህ ናቲ ማን
@AlemtsehaySeifu-yw5oo
@AlemtsehaySeifu-yw5oo 2 ай бұрын
wellcome nattyyy
@mesetube4610
@mesetube4610 2 ай бұрын
ናቲያችን
@Dagi.emma.b.etu111
@Dagi.emma.b.etu111 2 ай бұрын
Nati Man ❤❤❤❤❤
@biopsych4540
@biopsych4540 2 ай бұрын
amelekaketih michit new yalegn bro
@thetwins7759
@thetwins7759 2 ай бұрын
"Ye random englizawi hiwot" motku abo 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 trash becha Eko
@AsfawYemaneBerhe
@AsfawYemaneBerhe 2 ай бұрын
bro andande dmtssh eyetefa yaschgral balefewm endeza neber fix it ASAP
@WarkayeMekonnen
@WarkayeMekonnen 2 ай бұрын
ቀለበቱን ይመልስ ኢሳያስ😅😅😅😅
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 2 ай бұрын
ናቲሻ👍👍👌❤❤❤❤
@hdmoviesmedia8008
@hdmoviesmedia8008 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 2 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@abiyyemariam6383
@abiyyemariam6383 2 ай бұрын
anche endmefyre kenfresh ena ayenshen ayche gemeche neber cherash kenlighteru metash yemechesh. boom boom shaka lak belenal
@TeshagerEyassu
@TeshagerEyassu 2 ай бұрын
"Mensur ena Dawit Ke Semere Bariyaw Kess Deresebachew"??? not in ur content..
@sulimandawood9998
@sulimandawood9998 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@MetiYimer
@MetiYimer 2 ай бұрын
ሰሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelkebede46
@samuelkebede46 2 ай бұрын
ኤርትራ እውነት አላት በሌላ ምክንያት ካልሆነ የኢትዬዽያ አየር መንገድ ከሌላ አለም የተለየ ነው የኤርፖርት ሰራተኞች ሌቦች ናቸው ትግሬ ነበር ዘራፊው አሁን ደግሞ በጋሎች ተተክተዋል የአሁኑ ይባስ ሀራራው አልወጣላቸውም የዘር ፖለቲካ እንደዚህ ነው ሲቀጥሩ ቅድሚያ ዘመዱን ከዛ ካለፈ ብሄሩን እየቀጠሩ በመደራጀት ህዝብን ይዘርፋሉ እነማን ጋሎች
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 2 ай бұрын
የእናትክ እምስ ውስጥ የጋለ ሶስት ገል ይሰንቀር ጋላ ካንተ ጋር እየዋለ አይደለም ፕሌኑ ሰላም ተነሳ ደረሰ ወረደ ..እያለ ስቆጣጠርልክ አይውልም ገረዶቹን ጠይቅ ኤደክ 😂
@jamesreactionEthio
@jamesreactionEthio 2 ай бұрын
Nati man
@Wesen-kj1ig
@Wesen-kj1ig 2 ай бұрын
ሰመረ😂😂😂😂❤
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 2 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 2 ай бұрын
ሳቅህ ያምራል ማሪያምን😂😂😂ዛሬ ከልብህ ስስቅ አየሁህ
@Benny12-w3s
@Benny12-w3s 2 ай бұрын
አየር መንገዱ በሌብነት ታዋቂ ሆንዋል
@ሰላሚዝም
@ሰላሚዝም 2 ай бұрын
መቼ አየሽውና
@abrhammeka1398
@abrhammeka1398 2 ай бұрын
jeles do u start smoking ...lighteruwa ?????
@fuadmohamed6215
@fuadmohamed6215 2 ай бұрын
መተናል 😂
@ErmiasBlood
@ErmiasBlood 2 ай бұрын
አረ ናቲ ኣትጥፍ
@Ismael-isa
@Ismael-isa 2 ай бұрын
መንሱር ትሪፕቶ ከረንሲ ማይነር ነኝ የሚለውን አይደል እንዴ ዳዊት ድሪምስ የሚያወርበው።10ሺ ምትከፍሉት ደሞ የዳዊት ድሪምስን ድሪም እውን አርጋችኋል ።ኮንግራትስ!!
@YeMareamLij
@YeMareamLij 2 ай бұрын
ዛሬስ አንተ ነክ ያሳቅከኝ 😅
@danidani-yw1ex
@danidani-yw1ex 2 ай бұрын
Nati tachesaleh ende mndnew lighteru
@MarthaTesfaye-ib7vw
@MarthaTesfaye-ib7vw 2 ай бұрын
anbesa temchegnaleh
@biniamanbesse3935
@biniamanbesse3935 2 ай бұрын
anchiii liyteruuu mindin nw?
@ermias7176
@ermias7176 2 ай бұрын
ሰመረ Tube
@dawit-r8i
@dawit-r8i 2 ай бұрын
ቪዲዮዎቹ ጫጫታ ይበዛባቸዋል።አስተካክል
@joseftage4943
@joseftage4943 2 ай бұрын
የምትገፉት በስራቹ በውሸታቹ የሌሌ እንደእውነት ማውራት ሌላ አለ ብዙ
@kush4180
@kush4180 2 ай бұрын
Bariyaw mibalew swye so judgemental
@DawitBerhe-hi4jm
@DawitBerhe-hi4jm 2 ай бұрын
Ye Semere Baryaw adnaki negn lekachewn negerelegn egni achberbariwoch
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 2 ай бұрын
😂😂😂😂 አቤት መቃጠል አቤት ማረር ጉማሬ መሰል ደሞ የአፉ የጥርሱ አፈጣጠር ሲደብር መንሱር እኮ ሽቶ ተቀባ ጎረረ ሰጠ ሰርቆ ወይ አውርቶ አይደለም 😂😂ጠቋሯው አንተ ምን አድርገካል ምን እሱ ቢያንስ ለ10 ሰው ነፍስ ደስታን ሰቶዋሌ ባወራ ቀተቸ ቢሆን እንዳልክ የት በደረሰ 😂😂ሰርቶ መገኘት እንጂ ተችቶ ለፍልፎ የተለወጠ የለም
@KaleabKifle
@KaleabKifle 2 ай бұрын
errr yeh semer mibalew seweye fetaw betam nw mideberew wey kenes argiw
@SamiMan-lc9tt
@SamiMan-lc9tt 2 ай бұрын
እሄ ሰመረ ሚባል ሰው ላንተ video አይመጥንም አስብበት 🙌
@MetiYimer
@MetiYimer 2 ай бұрын
ሰሜ አንደኛ ነዉ
@NatanelGabrel
@NatanelGabrel 2 ай бұрын
Ante neh yematmetnewu dedeb
@WondieBirlew
@WondieBirlew 2 ай бұрын
Pharmacew yanche new enda man
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 2 ай бұрын
አንተ ስለማትመጥን አትምጣ ።
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 2 ай бұрын
በአስተያየት ልዩነት አምናለዉ ግን ሰሜ ምርጥ!! በዓላችን ትክክለኛ ኢትዮጲያዊነታችን ይሄ ነዉ የሚል ስህተት እንዳይቀጥል የሚታገል ጥሩ የሚሰራ ሰዉ ነዉ :: እይታህን አስተካክል
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 21 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 112 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 25 МЛН
പട്ടിയുണ്ട് സൂക്ഷിക്കുക...!
49:36
Arif Hussain Theruvath
Рет қаралды 105 М.
ይሉኝታ - Ethiopian Movie - Yilugnta Full 2015 (ይሉኝታ)
1:38:23