🛑ወደ ህግ የገባው የዩቱዩበሩ henok ጉዳይ,ከቁጥጥር ውጪ የወጣው የዮኒማኛ እና ፍረንጅ ያገባቺው ሃበሻ ጥል,በወርቁ አይተነው የወጣው አነጋጋሪ ቪዲዮ..

  Рет қаралды 50,177

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@hanimhailu3280
@hanimhailu3280 Ай бұрын
The girl that says "most of the Ethiopian people lack knowledge ,skill and waste their time scrolling tiktok mindlessly" is absolutely 100% right. She is telling the reality. I don't get your point of dissing her. We better accept the truth even though it hurts!!!
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Ай бұрын
ሰሜ ባሪያው የተናገረው በጣም ትክክል ነው ብዙዎቹ የፖለቲካው አገልጋይ እንጂ የሕዝቡ አገልጋይ አደሉም
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
[ስለ ቢራው ብዙም ሀሳብ ባታበዛ ጥሩ ነው፥፥ ብዙ አይመችም ድራማው ግን የአንተ old ባያዝ ያለ ይመስላል፥፥እና ጥሩም ምልከታ ቢሆንም ከሀያማኖት ባያዝ ራስህ free እስክቶን ብዙም ሀይማኖታዊ ሪያክት ባይኖርህ፥፥]
@RahelMerkoriyos
@RahelMerkoriyos Ай бұрын
በትዳር ላይ ይምትፈተፍቱትን በሰው ሂወት ወስጥ የምትገቡ ሰዎች ግን የ እውነት ሰው ነኝ ብላችሁ ታስባላቹ?
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Ай бұрын
ዮኒ የወሬ ማኛ ልጅቱን ለቀቅ አድርጋት ወደእግዚአብሔር ንስሐ ግባ ለቤተሰብህም ክብር ጠብቅ።
@NahomMan-l8k
@NahomMan-l8k Ай бұрын
እውነት ከስብስቦችክ ውስጥ የሰመረን ስለምታካትት ደስ ነውሚለኝ የዮኒን ከዛሬው ውጭ ብዙም አይነፋም ቤኪን ደግሞ በደንብ አሳየን
@sepinademese
@sepinademese Ай бұрын
ዮኒ ባሁኑ ልክ ነዉ ለኔ ...መመገብ ግን አይቀፍትም ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ. ማግባት ግዴታ ነዉዴ
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg Ай бұрын
ዬኒ ተሳሳተ ብየ አልልም ምክኒያቱም አሳቡን ነዉ የተናገረዉ ሁልሺም እዉነቱም ተናገሪ ምነካት በስምአም የማይልም የለም እኛ አጃቺንን ባፋቺን ጪነን ዝም 🤔😉👍 ይመቺሺ እህቴ ❤
@EmebetWorku-w8e
@EmebetWorku-w8e Ай бұрын
ጆን እባክህን ሰመርን መግስት አድርግልን 🙏🙏🙏🙏♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Ай бұрын
አሁን ሳስበው ዬኒ ማኞ በግልፅ ስልተናገረ እንጅ አብዛኛው ሰው በውስጡ ምን ነካት ሳይል አይቀርም ሌላው በሽታው በዘር ይተላለፉል አሉ ልጅ እሚወለዱ ከሆነ በሽታውን ሊያስፉፍ ነው ማለት ነው ዶክተሮች ምን እንደሚሉ ባላቅም በነገራችን ላይ ይሄን ስል አካል ጉዳተኞን እያገለልኩ እንዳልሆነ ይታወቅ
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር Ай бұрын
ትክክል አሳቤን ገለጽሽልኝ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
አችየ ሸይድረስ ነው ምኑላይ እንደሚጥለን አይታወቅ ግራ የሚገባ ነገር ነው ልጆቻችን ምን እየሆኑ እደሆነ እያወቅን አይደለም ለምን እዲህ አይነት መከራ ውስጥ እንደገባች አልገባኝም የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ለምንስ ሚዲያ ላይ ለቀቀችው ከህዝቡ ምን ጠብቃ ነው ግልፅ አይደለም
@mimialex2514
@mimialex2514 Ай бұрын
እውነት እኔም አስቤ ነበር ልጅ ሲወልዱ ከተላለፈ ብዬ
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Ай бұрын
ሲጀመር እሷስ የእሱ አይነት ዝርያ ቢኖርባት ማን አወቀ?ስጋደዌ በሽታ እኮ እኛም ሃገር አለ እኮ
@aer9i
@aer9i Ай бұрын
በትክክል
@user-nebo79
@user-nebo79 Ай бұрын
I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳች
@mulukentilahun5610
@mulukentilahun5610 Ай бұрын
keep it up Naty boy, it's entertaining..
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr Ай бұрын
Thanks!
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Ай бұрын
Get in the habit of pressing the Like & Subscribe buttons. Neither does it cost you a cent nor takes your time.
@Adama-hn4pg
@Adama-hn4pg Ай бұрын
ይሄ በኮረና ያላመጣብንጉድየለም ፕሮፋይላችሁን ስከፍት በኮሮናሰበብ አዳሜ የተ ወጋሽው እድንተዋወቅ አድርጎናል እችሳቅ ና ራብ ዋጋ ታስከፍልሀለች በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀር ከምላሴላይ ፀጉ ይነቀል ያተንመጨረሻ አለው እግዚሐቤር ምስክሬነው ሳልደርስብ በመጣ አሰድበህኛል እጀ ቲኒሽ ስናገኝጥጋባችን አይቻልም
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
የገርመኝ ይቺ የጣሊያን ሚስት የተባለችው እኔ በአካለ ስንኩል ምንም የምለው የለኝም ይሄ በማንም ስው የሚመጣ ንው ግን ሚስቲቱ ሚዲያ ላይ ይዛው የወጣችው በቃ ይሄው ንው ትቀበለው በዚህ ላይደሞ አብራ መስዳደብ በጣም አጥፍታለች ማግባቱዋ ምንም ማንም የሚያገባው የለም
@አትበጥረቅ
@አትበጥረቅ Ай бұрын
ትክክል ሲጀመር ሚዲያ ላይ ካወጣችው ኮሜንት ኔጌቲቪ እና ፖዘትቭ አለና ዝም ማለቱ ይሻል ነበር ግን እሷ መሳደብ አልፎ ተርፎ እሱ እንዲሳደብ አደረገችው እና ጥሩ ኮሜንት ይጠብቁ ነበር ሊላውን ፈጣሪና እነሱ ነው የሚያቁት እሱን ለራሳቸው ቢተዋቸው አሪፍ ነው ምክንያቱም ልጅቷ ፈቅዳ ካረገችው ሌላው መጥፎ ነገር ከመናገር ቢቆጠብ አሪፍ ነው ወልደን አልጨረስንምና🙏
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 Ай бұрын
ብልግናችንን አለም ይወቅ አላቹሳ ደነዝ
@BemnetShimelis-dd3em
@BemnetShimelis-dd3em Ай бұрын
the king is back🎉🎉
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar Ай бұрын
I like ur summed up content from tiktok, lose those lousy 3 guys.from babel mandab, Eritrea ✌️
@dawitassefa6608
@dawitassefa6608 Ай бұрын
ይህ እርማት ለናቲ ለእራስህ ነው ስለ ኢትዬጲያዊዋ አካል ጉዳተኛ ስላገባችው ሶት ስታወራ ልክ ያልሆነ ቃል ስለ ተጠቀምክ እንድታርመው ነው አካለ ስንኩል ብለህ ነው ያልከው አይባልም አካል ጉዳተኛ ነው የሚባለው እባክህ አስተካክል
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
ጠፍሕ ❤❤❤
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Ай бұрын
Welcome back !
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw Ай бұрын
ማኛው ለመጀመሪያ ጊዜ እውነት ሲያወራ።❤❤❤❤
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb Ай бұрын
ማኛዉ ትክክል ነህ
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 Ай бұрын
እየውልሽ ወደው የዋጡት ቅልጥም ከብርንዶ ይጥም የግል ሕይወትሽ ላይ መወሰን የምትችይው አንች ብቻ ነሽ ግን በበጎ ካየሽው ሰው ላንች የተሻለ ከመመኘት የተወሰኑ ሰዎች ተቃውመውሽ ይሆናል ግን አጠቃላይ ኢትዮጵያውያን skilled አይደሉም የእንች ባል እንደሚስት ብቻ ሳይሆን ከፈለግሽ እንደፍየል ስልቻ ያርግሽ የሱን ሁኔታ ለማየት ምንም ልዩ ሥልጠና አይፈልግም ሲጀመር ከራስሽ ምኞት በቀር ትንሽ እልፍ ብለሽ ለምትወልጃቸው እንኳን ማሰብ አልፈለግሽም በዘር የሚተላለፍ ችግር ያለበት ባል አግብተሽ የልጆችሽን ዕጣ ፈንታ ማገናዘብ አልቻልሽም ግን አገርና ሕዝብ አትሳደቢ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ሠላም ወዳጀ
@FikadeAsefa-n1c
@FikadeAsefa-n1c Ай бұрын
Natisha semonun eytefah new
@tsedalebiru6581
@tsedalebiru6581 Ай бұрын
አሁንሲ አሲጠላችሁ ሲለሰዉ ሀሚት ቢቻ ።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Ай бұрын
SEDEB HATYAT NW....EYESUS YADENAL
@Melat-f5e
@Melat-f5e Ай бұрын
የልጅ አዋቂ በርታ❤❤❤❤❤
@jeje302
@jeje302 Ай бұрын
አዝግ ቫይኖች ራሱ ቪዲዮ መልቀቅ ግዴታ አይደለም። ሲዘጉ
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
እርሰወ ራስወት ቃላት አጠቃቀም ትምህርት ውሰድ!!! "አካል ጉዳተኛ" ነው የሚባለው፥፥ Or you may say "differently able"...please correct it! እንዴ ግን ይሄንን ያህል ሰው ግን መዝለፍ ተገቢ ነው ያውም በአካል ጉዳተኝነት ላይ መዝለፍ ተገቢ ነው መብትስ ነው? This is of course ignorance! People shouldn't be that ignorant!
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 Ай бұрын
ዮኒ ጓያው ምን አባትክ አገባክ!
@zizudada
@zizudada Ай бұрын
የትንሻ ማህደር ቤተሰቦች 1k አስገቡኝና አስደስቱኝ
@BabiAbrham
@BabiAbrham Ай бұрын
Gedel gbi
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥
@ketemazeleke7327
@ketemazeleke7327 Ай бұрын
መቆየት አበዛህ
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Ай бұрын
❤❤❤
@serkeeshete
@serkeeshete Ай бұрын
ዮኒ ቀንተህ ነዉ
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
ከቆማጣ ፈረንጅ ይልቅ ቆማጣ አበሻ አግብተሽ ቢሆን ኖሮ ባልተረባረቡብሽ
@rekikemnet4723
@rekikemnet4723 Ай бұрын
ትንሿ disability ያለህን አመለካከት ቀይር ፤፤፤፤፤ it can haplen to everyone
@rekikemnet4723
@rekikemnet4723 Ай бұрын
you keep on mocking and dissing disability. be more cautious while reprting such.issues. .No like today
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Ай бұрын
😁👍
@feshtatube7425
@feshtatube7425 Ай бұрын
MOTAAA😂😂😂😂😂😂😂😂
@Zeritu-zo1rx
@Zeritu-zo1rx Ай бұрын
Tinsha timchegnalh❤❤❤
@AhmedMohamed-q8k
@AhmedMohamed-q8k Ай бұрын
ጎያው😂ጎዪና👌👌👌😂😂😂😂
@mekonnenmengesha9677
@mekonnenmengesha9677 Ай бұрын
mhedre naty yemibalu zeme belle yemisadebutene limne endemetakerge alkme yedeberale
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
Yoni maja menew kenahe? Mene agebahe yefelegechewen betageba? Balge nege lante mene endemigetmehe atawekem😢
@JOLLy_BIRHANU
@JOLLy_BIRHANU Ай бұрын
Natua 🔥
@fathiahamzah
@fathiahamzah Ай бұрын
ቲክቶክ፣፣ሢሠሩ፣፣ትተርባላችሁ፣፣በሠው፣፣ትሥቃላችሁ፣፣ቢሠርቅ፣ሌባ፣፣እያላችሁ፣፣ታወራላችሁ፣ያቃተውን፣ነገር፣፣መምከርነው፣፣፣፣ከመሣቅና፣፣ከመተረብ
@mh6773
@mh6773 Ай бұрын
አንተ ግን ጤነኛ ነህ ዮኒ ማኛ ሚሉት ባለጌ በሚናገረው ቆሻሻ ንግግር ምትስቀው? አንተ ነገ መኪና አደጋ ደርሶብህ አካልህን ብታጣ ሚስትህ ልትተውህ ይገባታል ማለት ነው? አካል ጉዳተኛ ልጅስ ቢኖርህ መፈቀር አይገባውም? ሲያዮህ ዘመናዊ ትመስላለህ
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 Ай бұрын
Why azeg vine always insulting ppls thats not even cool
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw Ай бұрын
አቤት ጉራ ቆማጣን ማን ይፈልጋል? እና ይዘሽው ሚዲያ የወጣሽ ልትለምኝበት ወይስ ልትደነቂበት?🤑🤑🤑🤑
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Ай бұрын
💕💕💞💞💞💞
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Ай бұрын
😂😂😂👍
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
😂😂😂የተመታ ኮመንት
@XCOLDYT
@XCOLDYT Ай бұрын
Yewney mefek newt k Betew atfa atekmem ehey newria
@hdmoviesmedia8008
@hdmoviesmedia8008 Ай бұрын
😂😂😂 lånen
@amanueltesfaye4659
@amanueltesfaye4659 Ай бұрын
Akale sinkul aybalum dummy ..Akal gudategna new yemibalew
@Martaethio363
@Martaethio363 Ай бұрын
የ አበሻዋ ግን በጣም ነው ሚዘገንነው እጁ ቆሳስሎ እና ሚዲያ ላይ ይዛው ስትወጣ መነጋገርያ እንደምትሆን ታቃለች እኮ ደሞ አበሻ ብቻ አደለም ቪዴዎ ላይ የራሱም ዜጎች እኮ ይሰድቡታል ለነሱ ለምን አይመልስም የምታሰድበን እኮ የኛዋ ናት ሌላው ደሞ ሄኖክ የሮማን ልጅን ለመድፈር አልሞከረም :: ዛሬ ሊቨ ላይ ልጇን ዋሸተሻል ስትል ነበር ሮማን
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw Ай бұрын
አካለ ስንኩልና ቆማጣ ይለይ።
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj Ай бұрын
?
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw Ай бұрын
@@1234ghhddghhj አከራካሪው ለ ስንኩል ይዛ መጣች ላለው።
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 22 МЛН
Yoni Magna እና Liya Show Full Live Video @Sisiti
51:49
Sisi Ti
Рет қаралды 49 М.