አሁናዊ ወታደራዊ መረጃዎች ከግንባር!

  Рет қаралды 12,108

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

2 жыл бұрын

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Пікірлер: 37
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ እናሸንፋለን💪💪💪
@mimihaile822
@mimihaile822 2 жыл бұрын
አይ ዞን በመከራ የፀና የተባረከ እዉነት ታሸንፋለች
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 жыл бұрын
አማራዬ ሞትህ ለኔ ይሁን💪💪💪💪
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በሌ ❤ በላዮ❤
@tube7403
@tube7403 2 жыл бұрын
በርቱልኝ ወድሞቸ እናሸንፋልን
@user-ly7vt4mx7o
@user-ly7vt4mx7o 2 жыл бұрын
ጀግኖቹ በርቱ ኢትዮጵያ ታሸንፋለይ
@yenesewmekete9979
@yenesewmekete9979 2 жыл бұрын
በርቱልን
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 жыл бұрын
እውነተኛ መረጃ ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን።
@senaitgetachew122
@senaitgetachew122 2 жыл бұрын
በርቱልን ወንድሞቼ
@user-kq4fv8kk4q
@user-kq4fv8kk4q 2 жыл бұрын
በርቱ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@user-ec7dh1th3x
@user-ec7dh1th3x 2 жыл бұрын
የስነ ልቦናው ግንባታ ላይ መበርታት አለብን የኛው ሰው ነው ማስታወቂያ የሚሰራላቸው፡፡
@selamtimer2993
@selamtimer2993 2 жыл бұрын
መረጃችሁን ወድጀዋለሁ ግልዕና እውነት ነው
@wondimachew2877
@wondimachew2877 2 жыл бұрын
👍👍
@user-vz7jl8nc9d
@user-vz7jl8nc9d 2 жыл бұрын
ሀቀኛ ናቺሁ ጠክሩ
@wondimachew2877
@wondimachew2877 2 жыл бұрын
👏💝
@sameerameseret1168
@sameerameseret1168 2 жыл бұрын
👍👍🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 2 жыл бұрын
እግዚኦ አምላክ ሆይ ቆይ ግን የመረጃ ደህንነቱ መሳሪያው ሲወረወር ማክሸፍ አይቻልም ወይ ኧረ የንፁሃን ደም ግድ ይበላችሁ እንዴት ንፁሃን በሰላም ቤታቸው ተቀምጠው ይሙቱ ወይኔ አምላክ ሆይ ነፍሳቸውን አሳርፍ
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@fasikewgodanew3640
@fasikewgodanew3640 2 жыл бұрын
ድልለአማራህብ
@hanabitwoded2241
@hanabitwoded2241 2 жыл бұрын
Wey fetana egezabehare yatefahewo enazehe kefuwohe
@fozyahmohamed4118
@fozyahmohamed4118 2 жыл бұрын
የጎልቦ ወጣቶችን እያፈኑ ከነሱ እያሰለፋቸዉ ይገኛሉ የሰፈሩን ንብረት እየዘረፋ ነዉ የገበረዉን በሬ አርደዉ እየበሉ ነዉ
@tomwie3253
@tomwie3253 2 жыл бұрын
Bertu. Ignam sew hager hunen ke inante gar nen. Ethio- news lemn gn "Gofundme" atazegajum. Yihn yemesele Programm eyakerebachihu.
@selamtimer2993
@selamtimer2993 2 жыл бұрын
ማን አየ እባካችሁ ወልደያ ውሃ የለም፡መብራት፡ የለም፡ስልክ የለም፡ትራንስፖርት የለም ወገኖቻችን ሊያልቁ ነው ተጨንቀናል።
@tadessezethiopia9288
@tadessezethiopia9288 2 жыл бұрын
ቆይ መንግስት ምን እስክትሆን ነው የምጠብቀው
@user-op3fy3kk5g
@user-op3fy3kk5g 2 жыл бұрын
የቴሌግራማችሁን ሊንክ አስቀምጡልን
@---bi6gy
@---bi6gy 2 жыл бұрын
ስለየትኛው መንግስት ነው የምታወሩት
@melecotamlak6319
@melecotamlak6319 2 жыл бұрын
ስለ ወያኔ የግፈኝነት ጥግ ነግራችሁን ስታበቁ ከዚህ ቡድን ጋር ተወያይታችሁ ችግራችሁን ፍቱ የሚሉትን ግብዞች ወሬ ታስተጋባላችሁ የማይስማማ ሀለት ነገር ይመስለኛል
@abebeamha9519
@abebeamha9519 2 жыл бұрын
በእርግጠኝነት ሰላይ ሆነው ከተገኙ ተረጋግጦ መመታታት አለባቸው ለመቀጣጫ። አለበለዛ ሀሌም ይመጣሉ ለትግሬ አማራ ክልል ውስጥ መታሰር ማለት ሰርግ ነው
@alg7524
@alg7524 2 жыл бұрын
በለጠ ከየት አካባቢ እና አቅጣጫ እንደሆነ ሰው በሰው ተጠቅማችሁ መረጃ ሰብስቡ። ህዝባችን በደፈጣ ውጊያ መድፉንም ሆነ ቢኤሙን አስተኳሹን መግደልም ሆነ መማረክ ይቻላል። ህዝባችን በከባድ መሣሪያ ጩኸት መደናገጥ አያስፈልግም። ህዝባችን ከደብረታቦር መውጣት የለበትም። ትንሽ መስዋዕትነት ይኖራል። ግን ጠላት ያለበት ድረስ ሄዶ መመከት ነው ያለበት። ከባድ መሣሪያ ህንፃ ነው የሚያወድመው። በሰው ላይ የከፋ ጉዳት አያመጣም። በውጊያ ድል ማድረግ የሚቻለው በጨበጣ ውጊያብቻ ነው። ተፈላጊው መሣሪያ ክላሽ እና ፈንጂ ነው። ገበሬው ድንጋይ፣ ቁጥቋጦ፣ ጉድባ ውስጥ ሆኖ ወያኔን በየአቅጣጫው መተግተግ ነው ያለበት።
@dagnewtafere4688
@dagnewtafere4688 2 жыл бұрын
It was said by federal national defense force, defense ministry and Amhara regional state announced heavy duty military shots from gunna mountain and gassaye areas were bombed by federal air force jets and land mechanized federal firces jointly totally desttoyed, and the rest all heavy weapons buried there by TPLF forces were controlled and taken by national defense forces. They reassured no more mass destruction by heavy duty weapons by tplf forces on debretabour city. But again the next day, another 5 more bombings were done with unreported and unquantified huma and material destructions. So what does it mean??? National defenses forces and defense ministry of Ethiopia ??? Amhara regional peace abd security bureau ????
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ያማራ ክልል ህዝብ ጁንታው ትግሬ ዘር እያጠፋ እጅ የሠጦችን ለምን አይገላግሏቸውም
@phenosworld5340
@phenosworld5340 2 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ህዉሀት ይኸንን ሰራ ይኸንን ወሰደ መድፍ ተኩሶ ይህን ያህልሰዉ ገደለ የሚባለዉ የክልሉ መንግስት ስራዉ ምንድነዉ ወይስ ደግሞ የወሎዉ ነገር እየተደገመ ነዉ ህዝቡስ ሀሳቡን በምን ይግለፅ አናንተም የራሳችሁን ብቻ ታወራላችሁ ህዝቡ ሀሳቡን የሚገልፅበትን ሁኔታ አመቻቹ ታፍነን አንሙት፣?
@alemnewbirku5904
@alemnewbirku5904 2 жыл бұрын
በርቱ
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН