እነዚህ እኛን አይወክሉም | Dr. Mamusha Fenta | Dawit Fasil Ministry | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ

  Рет қаралды 21,002

Pente Media

Pente Media

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@AmanuelEmmanuel-n3s
@AmanuelEmmanuel-n3s 4 күн бұрын
ሌላውን ተውትና በዶ/ር ማሙሻ አንደበት ኢየሱስ ይጣፍጣል❤ የእነዚያማ የጠወለገ ንግግር ነው.
@alexbenj929
@alexbenj929 6 күн бұрын
“ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ምንምን ሳያዩ የገዛ መንፈሳቸውን ለሚከተሉ ለሰነፎች ነቢያት ወዮላቸው!” - ሕዝቅኤል 13፥3
@nigistshiferawbeyene5522
@nigistshiferawbeyene5522 8 күн бұрын
በአጠቃላይ በሀሳባችሁ እስማማለሁ እግዚአብሔር ፀጋን ለወንድም ለሴትም ይሰጣል። ዲቦራ ከብሉይ ኪዳን በአዲስ ኪዳን ካትሪን ኩልማን ጥሩ ምሳሌዎቻችን ናቸዉ። ስለዚህ ይህ ሴት በወንዶች ላይ አትጫን የሚለዉ አባባል ቢታረም መልካም ይመስለኛል ።
@meseretyadeto9189
@meseretyadeto9189 7 күн бұрын
ወንዴሜ ካትሪን ኩልማን ናት የዛሬውን ምስቅልቅል የወለደችው እኔ ሴት ነኝ ሴት አዳምን አስታለች ሴት የእየሱስን ፀጉር በሽቶ ቀብታለች በማገልገል ሰለዚህ ካትሪን ወንድም ይሁን ሴትን ለማሳት ሰቀይጣን የተጠቀመባት ሴት ናት ዘላለም በምድር ላትኖር የሰበሰበችውን ሳትበላ ተሰናብታለች ስንክ ሳሩ ግን እየው ሴት ወንድ እፃናት ሳይቀሩ የካትሪን ቅሪት ተተክለዋል
@yasorry-y2l
@yasorry-y2l 2 күн бұрын
ጓደኛዬ ጌታን ለመቀበል ከተዘጋጀ በኃላ እነዚህን ሰዎች ተመልክቶ ባለውበት ቦታ ጌታን ተቀብያለሁ አለኝ እስከ አሁን ወደኛ ሕብረት አልመጣም
@tsion797
@tsion797 10 күн бұрын
ዴቭዬ የምወድህ በምክንያት ነው ሀብትሽ ፀጋው ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቸው እውነት ከባድ ነው
@tezitube1877
@tezitube1877 7 күн бұрын
Dr,Mamush, You’re doing great job! God bless you!!!!
@MelkamuMarkos-mu3xr
@MelkamuMarkos-mu3xr 9 күн бұрын
እናንተን የሰጠን አምላክ ይባርክ።
@tensaeabrham3487
@tensaeabrham3487 9 күн бұрын
እውነት ነው ዘመናቹ ይባረክ በግዜ ወጥታቹ ይህንን በመናገራቹ
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 9 күн бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ እንደዚህ ንገሩልን❤
@tsehaytesfahun4564
@tsehaytesfahun4564 Күн бұрын
I am glad you pointed out the huge problem in the protestant church. There are a lot of wenbedewoch. Anyone who fellows Jesus doesn't have anything in common with these robberies.
@SolomonSamuel-o7q
@SolomonSamuel-o7q 9 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!"
@Heyaw_mskeroch
@Heyaw_mskeroch 9 күн бұрын
ከአባቶችና ከእናቶች የተማርነ እንደእነዚህ ዓይነት አስተምህሮት አይደለም ክርስትና ዋጋ ያስከፍላል
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 9 күн бұрын
Thank God about you dear Dr. Mamusha!
@mekdestsegaye3180
@mekdestsegaye3180 10 күн бұрын
ይህ ትልቅ ጉዳይ ነዉ ሰላደረጋችዉት መልካም ነዉ ገን አባያተ ክርስትያን ደረጃ። ልዮነት በደንብ መገለጥ መለየት አለበት ።
@marthayohannes7309
@marthayohannes7309 7 күн бұрын
Egziabher amlak yibarikih wondime 🎉❤
@paultesfaye8097
@paultesfaye8097 7 күн бұрын
Egeziabeher yimesegen enaneten egeziabeher selasenesa
@gospelsingerdanielalemayeh6085
@gospelsingerdanielalemayeh6085 17 сағат бұрын
hulunim ebidoch billen mefired anichilim yetewesenu yehonu na yalihonu alu
@friyewmariam7193
@friyewmariam7193 10 күн бұрын
ተባረኩ ወንድሞቼ
@genet1009
@genet1009 9 күн бұрын
አቤቱ ወደ ቃልህ መልሰን😢😢
@selam-rs1ob
@selam-rs1ob 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TarikAlemu-l6n
@TarikAlemu-l6n 7 күн бұрын
May God bless you dear brothers this is a great message oh Lord Mighty help us❤❤
@martagetachewhabetselasse7442
@martagetachewhabetselasse7442 9 күн бұрын
እስማማለሁ ከተናገርከው መልዕክት ጋር ❤
@zahamika8279
@zahamika8279 10 күн бұрын
Please endezih ketilu le ewnetegna wengel❤
@abigiyazewde7568
@abigiyazewde7568 8 күн бұрын
May God has open our internal eyes
@selamawittibebeb6542
@selamawittibebeb6542 9 күн бұрын
God bless you bertu yegeta tsega yibzalachihu
@SisayneshNebe
@SisayneshNebe 8 күн бұрын
Tebareku
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 10 күн бұрын
tnx pastor Fasil its very important to clarify this issue
@SelameEyesusenew
@SelameEyesusenew 10 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 8 күн бұрын
ተዋረድን እኮ ዘንድሮ ዋጋ ከፍለን በእስር ቤት በረሃብ ዋጋ ከፍለን ወንጌላችን ቀሌለ ሕዝቡ ራሱ ችግር አለበት አሳፈሩን እኮ 🥲🥲🥲
@ElsabetGetachew-w4p
@ElsabetGetachew-w4p 9 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሄር ጅራፉን ማንሳቱ አይቀርም
@Bretanssa
@Bretanssa 8 күн бұрын
ያልተረዳችሁት ነገር እኮ ፕሮቴስታንት ንቅናቄ ቀኖናው ጠንካራ ስላልሆነ ማንም የሚፈነጭበት ማንም የሚዘውረው እና ሲፈልገውም እንደ አዲስ የሚፈጥረው ነው ። ስለዚህ ዛሬ በእግዚአብሔር መድረክ ወንድና ወንድ የሚያጋቡ ፓስተሮች ፕሮፊቶች በዝተዋል። ዶክትሪን ማተርስ ! በምዕራቡ አለም የቤተክርስቲያን ዘመን አብቅቷል። ወደ ቃለወዲዎች ወይንም ወደኦርቶዶክሶች ኑ ! እንገታችንን የምቀላበት ቀን እስኪመጣ ድረስ አብረን እናምልክ።
@TatinaniSisay
@TatinaniSisay 9 күн бұрын
ካረዚማቲክ ሥራ ፈቶች ሌቦች ናቸው በጴንጤ ስም የምነግዱ ናቸው👌👌👌👌
@BezaHoland
@BezaHoland 4 күн бұрын
ዮናታን ጩፍ ሄኖክ አንድ ነገር አሰኪፈጠር ነው ኦሮቶዋች የሚጠብቁት ዘልዝለው ይሰቅሏቸዋል ታያለህ ዴቨ
@taborhenok401
@taborhenok401 5 күн бұрын
ታዲያ ጎረቤቴ ከመተኛትህ በፊት ጌታ ነገረኝ ልፀልይልህ እያለች ልቤ ላይ ጣቶቿን የምታደርገውና የምትዳስሰኝ ልክ አይደለም። ካልሆነ መልስ አካፍሉኝ።
@michaeltaye8261
@michaeltaye8261 3 күн бұрын
ዳዊት ፋሲል አንተ ራሱ እኛን አትወክለንም የዳነ ሰው ምንም ሀጥያት ቢሰራ በስጋው ብቻ ይቀጣል እንጂ ነፍሱ ግን ትድናለች እያልክ እያስተማርክ
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 Күн бұрын
እኔን በል እኛን የምትለው ላንተ ማን ውክልና ሰጠሕ
@Neway-f6z
@Neway-f6z 8 күн бұрын
የሚገርማቹህ ሰው ገንዘብ ባይሰጣቸው ቸርቾቻቸው ዘግተው ወደ ቢዝነሳቸው ይሰማራሉ
@bayushegame5760
@bayushegame5760 10 күн бұрын
ሴትን ዝቅ ያደረግህ ይመስላል ፀጋ እኮ እግዚያብሄር ለሁሉም እኩል ሰጥቶዋል የት ቦታ ነው ሴት ልጅ እጅ አትጫን የሚል
@tsion797
@tsion797 10 күн бұрын
አንብቢ መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘችም የሴት እራስ ወንድ ነው
@melkamusonko
@melkamusonko 10 күн бұрын
ምንም ሳታነብ ትመጣና ትከራከራለ
@bayushegame5760
@bayushegame5760 10 күн бұрын
ወንድም የማናቸውም ነብይ ነን ባዮች አልደገፍኩም አላምንም ግን ሴትን ልጅ እጅ የምታስጭኑ ብለህ እንደውም ወንድ ልጅ ተንበርክኮ ሴት እጅ ስትጭን ብላችሁ ሴትን በንቀት ነው የገለፃችሁት ይህ አግባብ አይደለም እግዚያብሄር ከቀባትስ ከተጠቀመባትስ ? ወንድ የሴት እራስ ነው የሚለው ቃል እኮ ለመታበይ አይደለም ቅድስ ቃሉ የገለፀው ማስተዋልን ይሰጣችሁ
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 10 күн бұрын
​@@tsion797ስለዚህ እኩል አይደሉም ?
@robeneshetu118
@robeneshetu118 9 күн бұрын
​@@tsion797 Respect geta abzito yibarkesh
@derejebeyene3875
@derejebeyene3875 8 күн бұрын
እኔም የለሁበትም
@ZenebechMulugeta-m6y
@ZenebechMulugeta-m6y 8 күн бұрын
የቤቱ ባለቤት ሁሉን ያጰዳል ያስተካክላል።እንዲ በስሙ እየተቀለደ አይቀጥልም መመለስ ያለባችው ሳይረፍድባችው ተመለሱ።ዝምታው እስክትመለሱ ነው።
@MuluSeyoum-wc9br
@MuluSeyoum-wc9br 8 күн бұрын
ለሴት ያለህ አመለካከት ግን በጣም ያሳዝናል:: እጅ ጭኖ መፀለይ ደግሞ መቼ ነው ለወንዶች ብቻ የተሰጠው? መፅሐፍ ቅዱሰን መሠረት አድርጐ ቢነገር ይጠቅማልቀ:: ከተጻፈው ሌላ የራስ ሃሳብ ማንፀባረቅ ተገቢ አይደለም::
@BarkotSentayehu
@BarkotSentayehu 8 күн бұрын
1 and 2nd themothy read it
@mamituhailu3032
@mamituhailu3032 9 күн бұрын
ወንድሜ አንዳንድ ዘይት የሚሸጡ ነቢያትን በመቃወምህ እንደእግዚአብሔር ቃል ስናየው ትክክል ነህ ። ወንድ ልጅ ተንበርክኮ ሴት ልጅ እጅ መጫን የለባትም ያልከው ግን እንደ እግዚአብሔር ቃል ትክክል አይደለም የተንበረከከው በሷ ውስጥ ለሚሠራው ለእግዚአብሔር መንፈስ ክብር ነው እንጂ ለሷ ክብር አይደለም ።ሴትስ ተንበርክካ ወንድ እጁን ይጭንባት የለእንዴ? እና ምንድነው ልዩነቱ? የእግዚአብሔር ቃል ወንድም የለም ሴትም የለም ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ናችሁና ይላል ።ገላትያ:3:28
@TamratSelomon
@TamratSelomon 10 күн бұрын
እኔ አንድ ነገር ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ ነባር ቸርች ውስጥ የነገሰውን ዘረኝነት እና የመንፈስ ቅዱስ ሥራ መቀዛቀዝ ( የእግዚአብሔር ሕልውና እንደቀድሞ አለመሰማት ) ለምን እናንተን አላሳሰባችሁም ምናልባት እኛ ነባር ቸርቾች እንደሆንን ሕዝቡን ወደ እነሱ የገፋነው ። ባሁኑ ሰዓት በነባር ቸርች በብዛት የሚታየው ስርዓት ና ሕግ መሰለ ። እኔ የሙሉወንጌል ባል ነኝ ለምናልባቱ ።
@andualem8542
@andualem8542 10 күн бұрын
ነባር ቸርቾች ስለቅድስና የምሰብኩ ስለእግዝአብሄር የምያወሩ ናቸው፣ እነዝህ ሌቦች ከምእመኑ እየዘረፋ ዱባይ ላይ ፎቅ የምገነቡ ቆሻሾች ናቸው።
@abinetmasse820
@abinetmasse820 10 күн бұрын
በጣም የሚያስፈራ ሠይጣን ሾልኮ ገብቶ እየሰራ ያለበት ዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ፡፡ተሀድሶ ያስፈልገናል እነዚያ ስለማይወክሉን በተሀድሶ እንለይ፡፡
@SamiGechy
@SamiGechy 5 күн бұрын
do you think there is no totally charismatic ministry,brother Dave?
@Aster-t2r
@Aster-t2r 7 күн бұрын
ሠምተሻል እያንዳንድሽ ነጋዴ ሁላ ! በዚዘመን ነብይ ለመሆን የሚያስፈልገው መሀይም መሆን ነው'"ወንድም ፋሲል"
@mekdestsegaye3180
@mekdestsegaye3180 10 күн бұрын
ደሞ ደሞ ይህ የክለብ የሚመስል ላይት አየሰስፈልገንም በቅንነት ተደርጉ ሊሆን ይችላል ግን እንድንለምደዉ የተፈለገበት ምክንያት አለ።
@tewodrosbassa6412
@tewodrosbassa6412 6 күн бұрын
sewn leba malet bcha ewnetegna ayadergenm antem(dawit) ye calvin temari neh thus yaw neh
@abinetmekonnen-bz6jk
@abinetmekonnen-bz6jk 9 күн бұрын
ይሄ ልዩነት ይሄ ጉዳይ በግለሰብ አገልጋዮች ብቻ ተቃውመን የምናልፈው አይደለም። አብያተ ክርስትያናት በሙሉ ድምጽ ልገበሉትና አዎቀው ልያወግዙት በጽሁፍ አስከነስማቸው አስከ መንግስት ድረስ በማሳወቅ ቤተክርትያንን ከዚህ አይነት እብዶች ልንከላከል ይገባል። we should come to gether to defet them
@henokkebede1783
@henokkebede1783 9 күн бұрын
ይፈርዋቸዋል ማነው ጩፋን፣ዳንሳን፣ሄኖክን ሊናገር የሚችል ወንድ
@BezaHoland
@BezaHoland 4 күн бұрын
ሴቶቹን ዙሪያቸው ላይ አሰቀምጠው ለካሜራ ሾይ
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe 9 күн бұрын
ግን ለምን አይዘጋባቸውም
@adeyabeba2487
@adeyabeba2487 9 күн бұрын
Gofere agelgayoche Raku😂😂 right 👍
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 8 күн бұрын
ዳዊት የአገልግሎትህን ዋጋ የሚቀንስ ይህ ለሴቶች ያለህ አመለካከት ነው!! "ወንድ ልጅ" ክብሩ ከሴት ልጅ ምን ያህል ይበልጣል? ይህ ፈጽሞ መንፈሳዊ አባባል አይደለም!!!😂😂😂😂
@NardosBereket-c9j
@NardosBereket-c9j 6 күн бұрын
ሴት እጅ ጭና መፅለይ እይገባትም ።ለምን ብትሉ በየወሩ ደም ስለሚፈሳት እርኩስ ናት። ሌላው የዛሬ ጊዜ ክርስቲያን ሳያስበው ጆሮው ተወስዶል። ምንም ነገር ሊሰምህ አይችልም ።
@ethiogarden3731
@ethiogarden3731 4 күн бұрын
ሁሉም ነገር የቅናት ወሬ ይመስላል
@asmelashergudo7912
@asmelashergudo7912 9 күн бұрын
የሥላሴ ውጤት ነው ገና ትቅበዘበዛላችሁ። ሥላሴ ፍሬ አልባ ስለሆነ ውጤቱ ስካር
@TesfamichaelTesfazgi
@TesfamichaelTesfazgi 10 күн бұрын
ደሞ ሥለራሥህ ሐጢአት ተናገር ተናዘዝ
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 336 М.
ፓስተር ማቱሳላ ዳና በሳቅ ጨረሱን |አይ ሀበሻ !
11:18
ጊዜው አሁን ነው Tube
Рет қаралды 24 М.
||ሁሉን ፈትኑ መልካምን ያዙ//
29:05
yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት
Рет қаралды 10 М.
በእሳትና ስትናጥ የነበረችው ሎስአንጀለስ ከተማ አሁን ደግሞ በጎርፍ ተመታች።
30:17
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН