No video

NBC Ethiopia | ሁለገብ የኪነ ጥበብ ባለሞያ አርቲስት ደበበ እሸቱ ከሐረግ ጋር

  Рет қаралды 7,599

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

ሁለገብ የኪነ ጥበብ ባለሞያ አርቲስት ደበበ እሸቱ
ከ20 በላይ ቲያትሮች እና 11 ፊልሞች ላይ ድንቅ ብቃቷን ማሳየት የቻለች ተወዳጅ አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ ፡፡ "የቬሎ ገበያ | YeVelo Gebeya " ፣ "ህንደኬ | Hendeke " ፣ "ሀምሌት | Hamelet "፣ " አንቲገን | Antigen " ፣ " ንጉስ አርማህ | Neguse Armahe "ከምትወደድባቸው ስራዎቿ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ አደናቂዎቾን በሚያስድስት ፕሮግራም "ከሀርግ ጋር" በተሰኘ Talk Show አድማጭ ተመልካቾች ጋር መድረስ ጀምራለች።
በNBC ETHIOPIA
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 33
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 Жыл бұрын
ባል ስለሚስቱ ጥሩነት ሲመሰክር ከመስማት በላይ ደስ የሚል ነገር የለም ተባረክ ባለቤትህም እድለኛ ነች ብዙ ሴቶች አሉ ለቤተሰባቸው እንደሻማ የሚቀልጡ ግን መብራትነታቸው ግን.የሚመሰክሩላቸው ጥቂቶች ናቸው::
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ሁሌም ይመኘው ትዳር እንደዚህ ያለ ነበር በመስማቴ ደስብሎኛልለሁላችንም ያድለን ተስፋ አልቆርጥም ይሳካልኝ ይሆናል ዘግይቶም ቢሆን እንዲሳካልኝ ህመኛለሁ ለሌሎችም ፍቅር ያሸንፋል
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r Жыл бұрын
ይህንን የመሰለ ምርጥ ቃለ-ምልልስ በጥሩ ስሜት እንዳላይ ሀሳቤን የበተንክ ቀሽም አቀናባሪ እግዜር ይይልህ። የቃለ-ምልልሱን ሰማንያ በመቶ የእርቀት ቀረጻ /ዋይድ ሾት/ እንዴት ታደርጋለህ? የሚያወሩት ጋሽ ደበበ አንተ ደጋግመን እንድናይ የምታደርገን ከሀረጊቱ ጋ ቤቱን! ሳይንሱ ይቅር እንደው ለእይታህ እንኳን አልከበደህም? ወይስ የጋሼን የቅርበት ቀረጻ /ክሎዝ አፕ/ ሙሉው አልተቀረጸም?? በዚህ ልክ ለቃለምልልስ የርቀት ቀረጻ /ዋይድ ሾት/ ማሳየቱ ያሳዝናል በጣም።
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
I dont really care about the shooting style because i usually listen any kind of amharic shows while putting my phone under my pillow at night. It is a very good holistic sleeping pill lol
@Abiye723
@Abiye723 Жыл бұрын
በሙያዊ የተደገፈ አስተያየት ለባለሙያው ያለክፍያ የተሰጠው course አድርጌ ነው ምወስደው። አዋቂዋ ፍቅር ይበልጣል ባለፍሽበት ሁሉ ሰውን ከማስተማር ወደ ኋላ ማትል። ጀግኒት
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
እኔ ተረድቼዎታለው ረጅም እድሜ ይስጦት
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
ጋሽ ደበበ ደስ የሚል የሂወት ታሪክ ፋጣሪ ይጠብቅህ
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 7 ай бұрын
Great story teller al the time Gash Debebe, wish you full health and long life
@mohammedahmmed5132
@mohammedahmmed5132 Жыл бұрын
Amazing memory!!
@user-pf3gm4zf6p
@user-pf3gm4zf6p 6 ай бұрын
Béla Viktor János Bartók Hungarian: 25 March 1881 - 26 September 1945) was a Hungarian composer, pianist and ethnomusicologist. He passed away 26 sep 1945 ? He was not there when The Shepherd Flutist was composed in 1968.
@mohammedahmmed5132
@mohammedahmmed5132 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ዕድሜ ጨምሮ ይስጥህ:: የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ::
@gebregziabheargebre6066
@gebregziabheargebre6066 Жыл бұрын
"የጅብ ስጋ በልተህ ተቀደስ" ጋሽ ደበበ ለመሆኑ ተቀድሰህ ነው ወይስ በደረቁ ነው እግዚአብሔርን የምታከብር ።
@Robel88
@Robel88 5 ай бұрын
this man need a Big statue in Ethiopia.
@exdos702
@exdos702 Жыл бұрын
በትግራይ ጦርነት ጀኖሳይዳል ቃል በማዋጣትህ በታሪክ በመጥፎ ትታወሳለህ በሰማይም ትጠየቃለህ 1ሚሊዮን ህዝብ ደም ይጮሃል ታሪክ ይፍረዳል!!
@mhabimbi5015
@mhabimbi5015 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነዎት፦ ሌላ ደግሞ ይኸውልዎት tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
@derbewgodana-rb5sj
@derbewgodana-rb5sj Жыл бұрын
የትልቅ ትንሽ " ተከብሮ ለመሞት ያልታደለ ግለሰብ :- ታሪክ የሚፋረደው ቀላል ሰው
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
Be nice okay.
@mhabimbi5015
@mhabimbi5015 Жыл бұрын
ትክክል ነዎት፦ ሌላ ደግሞ ይኸውልዎት tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
@tsegaadego5743
@tsegaadego5743 Жыл бұрын
Ye jib sga belteh tekedes, emm. This speech has humilated all your previous works.
@assefanegash7430
@assefanegash7430 Жыл бұрын
የዩኑቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አሥራት ወልደማርያም ሳይሆን ልጅ ካሣ ወልደማርያም ነበር የሚባሉት። በኋላ የደርግ መንግሥት ገደላቸው።
@solkuku8272
@solkuku8272 Жыл бұрын
አብይ ጠየቀህ?
@coneralgera5900
@coneralgera5900 9 ай бұрын
የጅብ ሃይማኖት ተከታይ ማለት መልኩም ጅብ ነው?
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ለመጣው ለኤደው አሸርጋጅ ነው
@mhabimbi5015
@mhabimbi5015 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነዎት፦ tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
@solkuku8272
@solkuku8272 Жыл бұрын
ሀረግ አንቺን የማይመጥን እንግዳ አታቅርቢ
@kerenkeren9053
@kerenkeren9053 Жыл бұрын
evil
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Жыл бұрын
ምነው ሁላችሁም ጋዜጠኛ መሆን አምራችሁ ስራ ጠፋ እንዴ
@coneralgera5900
@coneralgera5900 7 ай бұрын
ጋኔን በአካል
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Жыл бұрын
የሰው ስጋ በልተህ ተቀደስ ወራዳ
@mhabimbi5015
@mhabimbi5015 Жыл бұрын
ስለ አቶ ደበበ እሸቱ የማስታውሰው ይኸው ፦tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 4,5 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 24 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 47 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 4,5 МЛН