NBC Ethiopia | ቃለመጠይቅ የማይወደው ድምፃዊ የዜማ እና የግጥም ደራሲ ታምራት አበበ ጋር በNBC እሁድ

  Рет қаралды 11,828

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Жыл бұрын

ቃለመጠይቅ የማይወደው ድምፃዊ የዜማ እና የግጥም ደራሲ ታምራት አበበ ጋር
National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 32
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
የሚደንቅ ችሎታ ተሰጥዖ ያለው ዘፈኖቹን እንጂ የግጥሙ ደራሲ መሆኑን ያወቅኩት ዛሬ ነው ጤና እና እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@laketana7060
@laketana7060 10 ай бұрын
ምርጥ እንግዳ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ: thank you for your service 🙏💚💛❤️👍🏽 ግን ፍትህ ለሶፋ ወንበር:: ሶፍ ይቀየርልን::
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 Жыл бұрын
tameye jegna neh በጣም ታሜ ያ የጥሌ አልበም በጣም ሚያሳዝኑ ዝፍኖች ያሉብት አልበም ነው አዎን በጣም ድንቅ አርቲስት ነህ ታሜ እህ ስው በዲሞክራሲ ትርክት ኮ አብዶዋል ለምን አያብድም አብዛኞቹ በ አርት ግማሹ በፖልቲካ ከሀገር የወጡት ትምህርት ስላልተማሩ ነው ዩቱብ ላይ የፈረንጅ መሳቂያ የሚሆኑት
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Жыл бұрын
በታምራት አበበ ምክንያት ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት።
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 5 ай бұрын
እኔም!!!!
@tesfayewodaje9623
@tesfayewodaje9623 7 ай бұрын
ቴዎድሮስ ታደሰ ዘላለማዊ ዘፋኝ ነው ❤ የልቤን ነው የገለፅክልኝ።
@biruktadesse2876
@biruktadesse2876 10 ай бұрын
Tamerat Abebe, the legend he's the best and smart artist, he's lyrics back in a day,it's unbelievable, I like him ,most of the best singer, they got from him, God bless you Tamerat 🙏
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Ай бұрын
ክብር እና ምስጋና እሚገባህ ጀግና ነህ ይች ሀገር እንቁዎች ተጥለው ልቅምቃሚው እሚሞገስበት ሀገር ናት እነዚህን የመስሉ የድሮ ድንቅ ደራሲዎቻችንን ገጣሚ ዘፍኝም ካሉበት እየተፈለጉ መቅረብ አለባቸው ሌላሎችም ይኖራሉ ስላቀረባችሁልን እናመስግናለን 👍👍❤❤❤❤❤❤❤
@zelalemattlee6694
@zelalemattlee6694 10 ай бұрын
I like the girl. She asked gash tame good questions. Wish she was here in the US
@YohannesBizuneheWeldtensaye
@YohannesBizuneheWeldtensaye 9 ай бұрын
ለክብርና ለራሳቸው ያልኖሩ ብርቅዬዎች
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Ай бұрын
ሀሪፍ አድርገህ ገልፀሀቸዋል 👌👍👍👍👍
@kimtelakonjo3630
@kimtelakonjo3630 4 ай бұрын
Tamya yarada lij betam new menewwdeh edmyana tena yeseteh
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Жыл бұрын
ምርጥ ተጫዋች ወግ አዋቂ ምርጥ ደራሲ ...
@ebrahimabdella1367
@ebrahimabdella1367 Жыл бұрын
ታሜ ምርጥ
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 4 ай бұрын
Wow nice conversation
@hailemichaelgebresenbet2803
@hailemichaelgebresenbet2803 4 ай бұрын
Tami you are the first
@Emblba
@Emblba 7 ай бұрын
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abel8835
@abel8835 Ай бұрын
አባባ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ብዙ አመት ዘፈኑ ንሰሃ ግቡና ነፍሶን ለፈጣሪ ስጡ ደስ የማይሉ ቀኖች ሳይመጡ❤
@yooman8686
@yooman8686 Жыл бұрын
Tame mirt sew ,,,,tew lemed gelaye!!!
@nataniya143
@nataniya143 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ስራዎቹ ሁሉ በጣም እሚወደዱ ናቸው ነገር ግን በጣም እራሱን ይቆልላል አልተመቸኝም።
@rfdos2152
@rfdos2152 6 ай бұрын
It’s What it’s Tame You’re one of old school Arada!! I don’t think anyone left your generation. Know, the new Teferam Seifu Fanthoun, Elias Tebabal(Lewatehee) or Neway from Wolita this are the current so called Arada . Time passed by
@user-cu6zd5mw2r
@user-cu6zd5mw2r 9 ай бұрын
. See we
@tesjij8484
@tesjij8484 4 ай бұрын
እቴአበባ የሚልሽ ወንድምሽ ካንቺ ያልተሻልኩኝ ነኝ ምናአባቴ ላርግሽ የኞ ጊዜ
@benegussiegubre6541
@benegussiegubre6541 9 ай бұрын
To much layer the all your life soory 8:21
@tamenuttobiaw2367
@tamenuttobiaw2367 7 ай бұрын
እራስህን ይህንን ያህል ባትሰቅል ጥሩ ነበር
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 5 ай бұрын
ምነው ወንድሜ ሳታሽሞጥጥ መወያየት ትችላለህ ወንድሞችህ እህቶችህ አንበሶች ናቸው ድምፃቸው እርግብ የሚያረግፍ ድምፅ መረዋ ቃላቶች ውስጠ ዘይቤ ያለው እይ እንተ ፈረንጆቹ ማነ ነትህን አዘናጉህ እስኪ ፅጥ ብለህ ኢትዮያን እነጋግራት ምንድነው ያልከው ዮናይትድ አፍሪክ ባለፈውም ጃንሆይ በመስረቱት እፍሪካን አንድነት ቀንተውብን ሊያጡፍን እዬሴሩብን ነው ግን ይጠፋሉ እዛው ባርነታቸው ይግቡ
@rado7282
@rado7282 9 ай бұрын
ላነቁረዉ አልኩና ተዉኩት
@21derma
@21derma 7 ай бұрын
ደነዝ ቴወድሮስ ታደሰን አላለም ኤፍሬምን የት አባህ ልትጥለው ነው
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 5 ай бұрын
ይሄን የሀገር ባለ ውለታ ትልቅ ሰው ሲሰደብ ማየት ያሳዝናል ፡ የሰውን ልክ አለማወቅ ትልቅ ሰውን አለማክበር መድፈር ሲደፈር ማየት ያማል ። ባታውቀው እንኳን ምን አለ እድሜውን ብታከብር ?
@tesfasenku8093
@tesfasenku8093 4 ай бұрын
እንደምርጫችን ነው ! እርሱ ቴዎድሮስ ታደሰን መረጠ አንቺ ሸ*ር*ሙ*ጣዋ ተወዳጁን ኤፍሬምን መረጥሽ እናም ለምን ሰደብሽው ?
@amehaseyoum4867
@amehaseyoum4867 Жыл бұрын
አይ፡ታምራት፡አሁንም፡ትፎግራለህ፡ቀዳዳ፡
የድረሱልኝ ጥሪ! Mengizem Media Teborne Show Tewolde Beyene  With Tamrat Abebe Sunday Feb18,24
1:01:33
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 42 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 113 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН