ለምን ለውጥን ፈራን? _ እንዴትስ መለወጥ እንችላለን? | ቡርሃን አዲስ | ነፀብራቅ

  Рет қаралды 37,657

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
ከባድ ሰው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
@mulyman
@mulyman Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቡርሀን እውነትም ወደ ሰዎች የሚደርስበት መንገድ አግኝተኸዋል እኛም እድሉ ብናገኝ ልንለው የምንችላቸው ነገሮች ይኖራሉ መልካሙን ሁሉ ተመኘውላችሁ
@buzagizaw9470
@buzagizaw9470 Жыл бұрын
😊
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
እውነት ነው ተባረክ በእውነት ።
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ጉበዝ ነህ በጣም።
@eliasa775
@eliasa775 Жыл бұрын
I love this man. I always learn good things from him. Thanks for the show. ❤
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 Жыл бұрын
Burhan 200% Eneredawalen Ethiopiawiw Felasfa weddd wendemachen ❤❤❤🙏🙏🙏
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 2 ай бұрын
በጣም ደስየሚል ውይይት አላህ ይጨምርልህ ደስትላለህ ስትተነትን እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ❤❤❤
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Жыл бұрын
Burhan, excellent adviser in Ethiopia.
@tube6037
@tube6037 14 күн бұрын
ይህ ሀሳብ ምን ያህል እንደሚገልፀን የሚታየው ፔጁን የተመለከተውና ሀሳብ የሰጠውውን ሰው ብዛት ስመለከት የሀገሬ ነገር በጣም ያስፈራኛል።
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Жыл бұрын
Excellent personal development teacher.
@MesfinYemer
@MesfinYemer Жыл бұрын
Thanks, Wishes All the best
@abdulrehmanmohamed4294
@abdulrehmanmohamed4294 Жыл бұрын
Mame ❤❤❤❤❤❤
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
ለምን የባግራውንድ ድምፅ አስፈለገ? ለምን እረ ምን ይሻላችኋል ግን?
@Ramadan-ab
@Ramadan-ab Жыл бұрын
እህ በጣም ነዉ ሚረብሸዉ
@usufesmael6707
@usufesmael6707 Жыл бұрын
እኮ
@exoduseritrea614
@exoduseritrea614 Жыл бұрын
ምን አገባህ ዝም ብለህ አትማርም!? ጸጉር ቤት ነው እንደ እምትሰራው ስንጠቃ ውስጥ ገባህ!? ብልህ ሰው ከዝንጀሮ ይማራል ሙዙን ልጦ የሚበላዉን ብቻ ይበላል እንደ አንተ ፎርፌ የለመደ ፀጉር ይሰንጥቃል
@eshetud210
@eshetud210 Жыл бұрын
Background ብቻ ነው የሰማህው? ጥሩ ነገርስ አልሰማህም? ከ negative ቃል አትጀምር
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Жыл бұрын
​@@exoduseritrea614ደንቆሮ
@remedanmohammad1307
@remedanmohammad1307 Жыл бұрын
amazing idea for all of us
@JoInsights
@JoInsights 2 ай бұрын
Waaaw bruhan betam yimechegna....
@AbdiMana-u5m
@AbdiMana-u5m Жыл бұрын
Thank you merte teyaki merte astemari
@habtamuhassen900
@habtamuhassen900 Жыл бұрын
ቆንጆ ውይይት ነበር ግን ከሁላ ያለውን ሙዚቃ ቢጠፋ የበለጠ መልካም ይሆን ነበር ።
@a.k.2052
@a.k.2052 Жыл бұрын
Waw gobez neh gash Burhan❤
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
ምሁር ስያወራ የሙዝቃዉ ጫጫታ ለምን አስፈለገ ብርሃን የሆነ ቃል እና ምክር እየሰጠ እናንተ የምታቀርቡትን ሰዉ ጠንቅቃችሁ እወቁ አትረብሹን በሙዝቃ ድምፅ የነፍስ ፈዉስ ነዉ የምሰጠን
@mujibjemal8549
@mujibjemal8549 Жыл бұрын
በጣም እንወድካለን ወንድማችን
@DtuhsftfiXgjckhyfk
@DtuhsftfiXgjckhyfk Жыл бұрын
አረ አጃቢ ሙዚቃው ምን ያረጋል ለእንደዚህ አይነት ጆሮ ለሚፈልግ ፕሮግራም ራስን ከምንም ሃሳብ ሰብስቦ ውስጡ ገብተን ነው መረዳትና መማር የምንችለው ስለዚህ ለሁለተኛ እንዳይደገም አጃቢ ሙዚቃ ለትርክት የፍቅር ታሪክ ለትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ግን አያስፈልግም የኔ ሀሳብ ነው
@Semirahome950lifestyle
@Semirahome950lifestyle Жыл бұрын
ቡርሃን💕🌴🌴🌴🌴🌴ብርሃን
@aman123rediaster9
@aman123rediaster9 Жыл бұрын
ቡርሃን ምርጥ የሀሳብ የሂሳብ ሰው ሀሳቡን ለማስፋት ያህል "ተራራውን ከጨረሰ በኃላ ያለው ሜዳ ነው የትግሉ መጨረሻ ?" ከዛስ?
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 Жыл бұрын
How can I share this amazing guy talk with background music please. This guy is very important no music is important. Thanks
@Al-haqiqatube
@Al-haqiqatube Жыл бұрын
ጠቅላይ ምንስቴር ብትሆን ታዋጣለ ቡረሃንዬ።
@biniyamyitbarek5215
@biniyamyitbarek5215 Жыл бұрын
You are the best thanks a lot 😂😂😂
@FilmonBokretsion-k8m
@FilmonBokretsion-k8m Жыл бұрын
Mamye kebad sew❤❤
@masterkerookkmenur5420
@masterkerookkmenur5420 Жыл бұрын
I love it the way you explanation 💞💞
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
ጀግና ነህ ወንዶሜ❤❤❤❤በርታ
@abdupark
@abdupark Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg Жыл бұрын
Wowowo ejgie betham dnke ngege nbar enamsgenaln 🙏🙏😘
@TahirRecords
@TahirRecords 8 ай бұрын
Genius mind set app, live long lif, for this new capitalised societies
@derejamedia
@derejamedia Жыл бұрын
ቡርሀን ትችላለህ ወዳጄ
@taw1ahmed
@taw1ahmed Жыл бұрын
Thank you so much for your best program . for future please It's not necessary to use music instrumental in this kind of best program .the program It self more than enough
@fishbefikadu7361
@fishbefikadu7361 Жыл бұрын
Great man
@MueM-sh8pf
@MueM-sh8pf 7 ай бұрын
Good idea.
@yoursalemandebrhan2049
@yoursalemandebrhan2049 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤1000000
@AITech-2023
@AITech-2023 Ай бұрын
musicaw aysemam 😊 dmts chemru
@amarewelda6169
@amarewelda6169 Жыл бұрын
Thank you
@ወሎዬዋ-ጸ5ጠ
@ወሎዬዋ-ጸ5ጠ Жыл бұрын
Wow nice mane
@tewodrosyosef3677
@tewodrosyosef3677 11 ай бұрын
Wow, what a great personality with full of knowledge and wisdom. The way he explain things is very interesting. I want to study a philosophy. Can you share me a best philosophy book for beginners? Thank you for your time and effort to share this interesting topic.
@Awaset
@Awaset Жыл бұрын
ቡርሀንን ለመረዳት አቅም የስፈልገል
@nasirshafi6250
@nasirshafi6250 Жыл бұрын
በጣም የተረዳኽው ሰው ነህ፦ መጽሀፍቶቹ ራሡ እንደ ትምህርት ቸክዬ ካላነበብከት በቀላሉ መረዳት ይቸግረኛል። መልእክቶቹ ግን ለአብሮነት ይመቻሉ
@KukuBubu20
@KukuBubu20 Жыл бұрын
Respect for mame wow ❤
@luqmanmedia1492
@luqmanmedia1492 11 ай бұрын
ስለ ሱስ ጥቅም እና ጉዳት ሰፊ ዳሰሳ ብታደርጉልን?
@muktarabdulkerim7163
@muktarabdulkerim7163 Жыл бұрын
Thanks for honesty and need for changing the society. #Subscribe if you love his idea.
@AhmedWehabrebi
@AhmedWehabrebi 7 ай бұрын
ቡርሃን በጣም ጥሩ መካሪ ነበር ምን ዋጋ ኣለው የሀ ክላሲካል በጣም ያስጠላል እጭ ለምንድነው ግን የማትተዉት?
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
የኔን ህመም ነው እየተናገርክ ያለህው።
@kaku9019
@kaku9019 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍
@safiaguyo1154
@safiaguyo1154 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ዋራማቱላይ ዋባራካቱሁ ቡርሃን ከእስላምክ ሚዲያ ላይ አላገኘንህም? በየትኛው ሚዲያ ላይ እናገኚህ ባራካላህ ፊክ
@a.k.2052
@a.k.2052 Жыл бұрын
Yes, yemir lebaedan agobadajoch woradoch nen. Balefe yetarik woret bicha monor yimiyamren , yesew kuburnet lik yetefabin😢 ( Ethiopian)
@PowerGEz
@PowerGEz Жыл бұрын
See you in the Bright Further ....
@abuselman150
@abuselman150 Жыл бұрын
ከባድ ሰው ነው
@shylook
@shylook Ай бұрын
እባካቹ ሙዚቃዉን አጥፉት የባግራዉንዱ ድምፅ አየረበሸኝ ነዉ ለነገሩማ ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ፣ እያልሽ አለማመዳቹን የዘመኑም ቲክቶከሮችን ከባዬሎጂካል ናቸዉ።
@ahmednaser2960
@ahmednaser2960 Жыл бұрын
I don't understand y u play the background sound
@SemiraBedru-y6d
@SemiraBedru-y6d 11 ай бұрын
rejime edemena tena yisetihe mame sewedihe eko
@نجاةاحمد-غ2ث
@نجاةاحمد-غ2ث 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fedun8436
@fedun8436 11 ай бұрын
Ere betam Aref nw 3:00
@AhmedMustafa-eo4ld
@AhmedMustafa-eo4ld Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ክላሲካል
@eyobtefera5718
@eyobtefera5718 11 ай бұрын
Wow
@monangetu2003
@monangetu2003 Жыл бұрын
የባግራዉዱ ሙዚቃ ይረብሻል
@marelegnmihiretie8158
@marelegnmihiretie8158 Жыл бұрын
Background music is dustracting
@buzagizaw9470
@buzagizaw9470 Жыл бұрын
😊
@AliMohamed-gl5dg
@AliMohamed-gl5dg Жыл бұрын
Ye background dims yirebishal
@Mengst420
@Mengst420 Жыл бұрын
ምነው ይህን የመሰለ ድንቅ ልጅ በማይረባ የጀርባ ክላሲካል አጀባችሁት
@seidabdie2198
@seidabdie2198 Жыл бұрын
ምን አይነት የሞተ editor ነው የፍልስፍና ፕሮግራም ላይ እንደዚህ አይነት ድምፅ ሚከተው ፀጥታ እኮ ነው ሚያስፈልገው በተረፈ ፕሮግራሙ ሁሌም መለቀቅ አለበት!!!
@mujibjemal8549
@mujibjemal8549 Жыл бұрын
ክላሲካው ደስ ይላል የመስማት አፒታይት ይከፍታል
@AdinaY-u7i
@AdinaY-u7i Жыл бұрын
Yehene yemsele muhur ende Tera sewe burhane becha beleshi metreateshi like ayidelme, bibliography betsetewawekiew le ademachi teriu newe
@Selamaman3561
@Selamaman3561 Жыл бұрын
ደምዑ ረበሸን
@Nasrimustefa532
@Nasrimustefa532 3 ай бұрын
😂😂😂
@lisab4589
@lisab4589 Жыл бұрын
ኡኡ ድምጹን አጥፉት
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Жыл бұрын
ባክግራውንድ ማድረጋችሁ ምን ድን ነው ጥቅሙ?
@abshirhassan8072
@abshirhassan8072 Жыл бұрын
በምቾት ውስጥ ሆነህ የተሻለ ነግር አትጠብቅ ወዳጄ ከማዕበሉ ጋር እየተራወጥክ ምርቱን ከስንዴ ለይተክ ተረዳ የትምህርቱም ዓላማ ይኸው ነው
@abiyfikadu
@abiyfikadu 2 ай бұрын
Hulum yetefeterew le lelaw new...ante lemireduh yetefterk. Neh. Kiberlin
@Allittakesiswillpower8371
@Allittakesiswillpower8371 Жыл бұрын
ማነው ስሙ
@girummulugeta6362
@girummulugeta6362 Жыл бұрын
ሙዚቃው እኮ እየረበቨን ነው። ዘመናዊነት መስሉችሁ ነው?
@abuamiratube1362
@abuamiratube1362 Жыл бұрын
ከጀርባ ድምፅ በጣም ይረብሻል😅
@kafuabd4879
@kafuabd4879 Жыл бұрын
ይህን የመሰለ ድንቅ ሰው አቅርባችሁ ከጀርባ ሙዚቃ ምን ማለት ነው? ረባሾች!!!!
@tigistuadane-n8t
@tigistuadane-n8t Жыл бұрын
ብርሐን ሀሳቡን ቀይሮአል ተፈጥሮ አድናቂ ነበር ከመኪና ፈረስ ይሻላል ይል ነበር እውቀት ፈጣሪን ማወቅ ነው ስናውቀው እንፈራዋለን ምንፈራው ለራሳችን ብልፅግና ነው ይሄ ነው ሀብታምነት ድሀ አይደለንም ድህነት ሰው ማስቀየም እንጂ ለሰው መታዘዝ ሐብታምነት ነው ሐብታምነት ብዙ ምግብ ያለው ማለት ነው
@lisab4589
@lisab4589 Жыл бұрын
አረ ባግራውንዱ ምኖም አያሰማም ሀሳባብችንን በታተነው። ተሰብስበን ለመስመስማት ቁጭብለን የቱን እንስማ??
@rainfallforsleepandrelax148
@rainfallforsleepandrelax148 Жыл бұрын
Burhan you do not need people to understand you because aim of philosopher is to create a new brand of philosopher. Understaning is used 1. for physical invation eg. how to create and use car 2. for theology to practice the dogma.
@solgetahun4133
@solgetahun4133 Жыл бұрын
በቃ ትችላለክ
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Жыл бұрын
Excellent personal development teacher.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
"አንድ ሰው ስንት ነው" ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) ክፍል 1
48:53
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 213 М.
QUE ESTA PASANDO? @SantiMusicOficial @jonayoficial  #santi #funny
0:22
Santi Oficial
Рет қаралды 15 МЛН
Color Train Adventure
0:48
Mushroom
Рет қаралды 81 МЛН
Would You Eat This Lollipop? 😂
0:20
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 9 МЛН