KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጦርነት በፍልስፍና እይታ...'አድዋን እንዴት ነው ምንረዳው?' | ነፀብራቅ ከቡርሀን ጋር | Netsebrak @NBCETHIOPIA
1:00:55
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ!_ስምምነቱ ድል ወይስ...?| የአንካራው ስምምነት ሰነድ ምን ይዟል?|NBC አለም-አቀፍ |@NBCETHIOPIA
1:08:10
Support each other🤝
00:31
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
01:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
ፈላስፋ ማን ነው?... ምንስ ይመስላል? |ነፀብራቅ ከቡርሀን ጋር | Netsebrak
Рет қаралды 20,397
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 278 М.
NBC ETHIOPIA
Күн бұрын
Пікірлер: 86
@Muledoyo
Жыл бұрын
Nbc ግን የተመልካችን ድምፅ አትሰሙም ማለት ነዉ ይህንን ድምፅ አቁሙ የሙዝቃዉን እባካችሁ ይህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስያወራ በፀጥታ መስማት ነዉ
@zewinisn
Жыл бұрын
ቡርሃን እጅግ የምወድህ እና የማከብርህ አሳቢ ነህ የሚገርም የህይወት ፍልስፍና ነው ያለህ አስቦ መኖር
@tueamfereje2029
Жыл бұрын
Background classical በጣም ይረብሻል 😢 ዝግጅት ግን 100%✅እውቀትህን ኣላህ ይጨምርልህ🎉
@Read1144
Жыл бұрын
ዕንቁአችን እንወድኃለን ቡርሀን
@srvneyo9011
Жыл бұрын
የእንደ አንተ አይነት አመለካከትን ከቀልብ ማዳመጥ የሰፋ የመረዳት እይታዬን ይጨምርልኝል አመሰግናለሁ ።
@salihafar2244
Жыл бұрын
#ወንድም_መሀመድ_ኣሊ ረጂም ዕድመ ይሰጥህ🙏🙏
@AbdiHamde-qn5lc
9 ай бұрын
አስቦ መኖር ተመችቶኛል መሜ!
@abedulmjedkedir1744
Жыл бұрын
@NBC አስተያየት አታነቡም ማለት ነው background ድምፅ አንፈልግም አትረብሹን!!!
@semiraweleyewa3586
Жыл бұрын
ምርጥ እይታ
@tarikbelaye2847
Жыл бұрын
ባክ ግራውንድ የሆነው ሙዚቃችሁ ምቀኛ ሆኖብኝ ሰማሁ በፀጥታ የሚሰማ ውይይት ነበር ሳታውቁት በደላችሁን ካሱን::
@geremew8126
Жыл бұрын
Thank you!!!!! It is very interesting!!!
@عرنالدالدكاك
Жыл бұрын
በተለምዶ አትፈላሰፈብኝ ማለት ነገሮችን አለመቀበል ነው ያመጣውን ሀሳብ ላለመቀበል ለማስቆም የምንጠቀምበት ልማዲዊ አባባል ነው
@elaybright8884
Жыл бұрын
ለውጥ ፈሪ ሰወች የሚጠቀሙበት ነው
@habtechmuya
Жыл бұрын
I love philosophy so really I see in him
@gessemmedia4116
Жыл бұрын
ስለማሰብ ካነሳን ቋነቋ አጡ እነጂ እነስሳትም ያስባሉ አስቀድመህ ማሰቢያ አካል የሰጠህን ፈጣሪን አስብ ግሪኮችን ያስበላቸው ትምህርት ፍልስፍና ነውና
@SafiAbde-rd9ce
Жыл бұрын
የምወድህ ደራሲ ❤👌
@bemdem9797
Жыл бұрын
wow great personality
@aziቲ
Жыл бұрын
ብርሀን አዲስ 🥰🤗
@abdellahassen274
Жыл бұрын
አረ አዘጋጆች አጃቢ ሙዚቃው ምን ያረጋል ፍልስፍናና ሙዚቃ እንዴት አድርጎ ነው አብሮ የሚሄደው ወይስ የአዘጋጁ ፍልስፍና ነው ❓❓❓ ከሆነ ቀሺም ፍልስፍና ነው ለአድማጭ ተመልካች ክብር ስጡ ጊዜን የሚያክል ክቡር ነገር ሰተን ነው ምንከታተለው ስለዚህ አስተያየታችንን ጠቃሚውን ተግባራዊ ብታደርጉት ጥሩ ይመስለኛል ፍልስፍና በሙዚቃ አይታጀብም period
@Mukpho210
7 ай бұрын
ሰው ሀሳብን ያስባል ወይ ሀሳብ ወደ ሰውየው ይመጣል? መተንፈስን፣የምግብ ውደትን ፣እኛ እናዝወለን እንደ ማለት አይቆጠርም ውይ?
@SeneduAbebe
Жыл бұрын
ምርጥዬ 💚💛❤️
@AlemNasir-h6i
Жыл бұрын
Wooow btm des yml hasab thenk you
@KukuBubu20
Жыл бұрын
I think we need to live to day in the moment the future is today .
@KukuBubu20
Жыл бұрын
Interesting ❤ discussion
@mustefaabdurezak2924
Жыл бұрын
we love you burhan addis
@EmanuelAmanuel
11 ай бұрын
Pls let u minimize the back ground classical 😢
@tewodrosyosef3677
11 ай бұрын
Please avoid the background sound. It is disturbing. I want to hear the man's sound only.
@nural-habeshi2645
Жыл бұрын
"በሀይማኖትም ጥናት ውስጥ ብዙ ሄጃለሁ ግን በፊሎዞፊ ውስጥ ሰው መሆኔን ለየሁ።"መሀመድ አሊ በዚህ ጉዳይ ከምን አንፃር ነው የሚለውን ሰፋ ያለ ትንታኔ ብታደርግ አብዛኛው ማህበረሰብ ሰው መሆኑን ለመለየት ከየት መጣሁ? ለምን መጣሁ? ወደየት ነው የምሄደው? የሚሉትን ጥያቄዎች የሚመልስበት በሀይማኖታዊ ዕሳቤ ነው። ሀይማኖት ሰው ከመሆን ጋር በተያያዘ ሰፋ ያለ ምልከታም አለው። ጋዜጠኛ ኪዱ በሚቀጥለው ክፍለጊዜ ብትጠይቂው ደስይለኛል!!
@yunusesmail4061
Жыл бұрын
ጥሩ ፈላስማ
@heniheni7495
Жыл бұрын
ደስ ሚለው ሁለቴ ሰማውት አልገባኝም።
@berhanudegefu2832
Жыл бұрын
ባክግራውንድ ሙዚቃው ይረብሻል!!???
@AhmedMustafa-eo4ld
Жыл бұрын
መስማት ብንፋልግም ክላሲካሉ ኤጭ
@fedun8436
11 ай бұрын
Background classical eski atefut betam yerebeshal
@berhanemoges389
Жыл бұрын
መቼም ''አስቦ መኖር '' መልካም ነው። ''ሰው ሳይረብሽህ'' ማታውን ስታስብ አድረህ ቀን ቀን ከተኛህ መቼ ለመኖር ነው የምታስበው!? 😅
@KukuBubu20
Жыл бұрын
lol 😂
@JundulahmuhidinAbdela-iu1cb
Жыл бұрын
መኖር ማለት ቀን ተነስቶ ሰው ማማት አይደለም
@geremew8126
Жыл бұрын
ajaeb bayasblim tiru comment new yakerakral, gn gn menor mndnew!? Sew edmewn bemulu tsehay satitelk ketewozawoze nore malet new!??
@Aresama987
Жыл бұрын
እየኖረ ነው እኮ
@majela7655
Жыл бұрын
ቡሮ መኖር ማለት ቀን ቀን መገኘት ነው እንዴ ሁሉም ደራሲያን ፈላስፋ እሚኖሩት ማታውን ነው
@OsmanTemam-o7e
Жыл бұрын
Brave
@abebeyenenew5795
Жыл бұрын
እረ እባካችሁ የባክ ግራውንድ ድምፅ አታስገቡ?
@eliasjuhar8199
Жыл бұрын
Can you of background music please
@JundulahmuhidinAbdela-iu1cb
Жыл бұрын
ትክክለኛው ፈላሰፋ ነህ !!!!
@abdulkerimatnafu6219
Жыл бұрын
What is the use of the background music? የምር አልገባኝም?
@FilmonBokretsion-k8m
Жыл бұрын
Mamye jigna ken Ken yemgerm nw enm yemwedo enklf nw❤❤
@KibromTeame-x7c
Жыл бұрын
ኣትፈላሰፍብኝ ግን ምን ማለት ነው???🤔🤔
@mohammednasirabagero5668
11 ай бұрын
You are right brother the new generation his moral to his materialistic ego/ID
@KezeraYazhe
Жыл бұрын
ፈላስፋዎች በቀን የምያንቀላፉ ከሆነ ፈላስፋ ማለት አኔ ነኝ ምክንያቱም ሰው በቀን ሲሰራ አተኛለሁ ሌሊት ደግሞ አራዊት ሲበላ አተኛለሁ ። አዚህ ምድር ላይ የምኖረው ኑሮ በ ቀን 24 ሰዓት በሳምነት 7 ቀናት በ ወር 30 ቀናቶች አንቅልፍ አተኛለሁ ። አሁን የምኖረው በጨለማው አለም ውስጥ ነው ። አኔ ከአንቅልፌ አና ከግዝያዊ ሞት የምነቃው ማታ አልጋ ውስጥ ከገባ በሁዋላ ምድር ላይ ያለው ሰው ሁሉ ከአንቅልፉ በምታነቃው የተፈጥሮ ጸሓይ ኢነርጂ አይደለም በጽድቅ ጸሓይ በሆነው በገቶች ጌታ በነገሥታት ንጉስ በዓለም ብርሃን በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ኃይል ነው ብቻ ነው ከአንቅልፍ የምነሳው ምክንያቱም የየፈጥሮ ጸሓይ ኢነርጅ ከተኛሁበት አንቅልፍ አያነቃኝም የተፈጥሮ ጨርቃ አና ከዋክብቶች በማታ በሰማይ ላይ መንጣለላቸው አንቅልፍ አያስተኙኝም ።ምክንያቱም አኔ አስካሁን ድረስ ከተኛሁበት አንቅልፍ ማንቃት የሚችለው አምላክ ነው ። የተፈጥሮ ጸሓይ ጨርቃ አና ከዋክብቶች አኔን ከአንቅልፍ ለማንቃት ጨርሶ ኃይል ኢነርጂ የላቸውም ምክናያቱም አነዚህ ሰለስትካል አካል አኔን ከተኛሁበት አንቅልፍ ለማንቃት ቢሞክሩ ኢነርጂ ራን አውት አድረገው ወይንም ጨርሰው ኮላፕስ ያደርጋሉ ። አኔ ያለኝ ኃይል አና ኢነርጅ ምድር ምድር ላይ በከተማ አና ቨገጠር ከሚርመሰመው ሰው በጫካ ከሚፈነጥዘው የዱር አራዊቶች በላይ ብቻ ሳይህን በሰማይ ላይ ከተንጣለሉት ጸሓይ ፣ ጨርቃ አና ከዋክብት በላይ ነው ።
@mo123296
Жыл бұрын
I missed Hotie and you, Mamie
@abdellahassen274
Жыл бұрын
ኮሜንት ተከታሉ
@elaybright8884
Жыл бұрын
OK የሀበሻ ሰው ግን ብዙ ለዉጥ ሲቀበሉ ግን የቡና መጠጫ ስኒን ግን ለመለወጥ ምን ይሆን ፍራቱ አለም ሁሉ በትልቁ ስኒ በደንብ ነው የሚጠጣዉ ከፍ ባለ ስኒ ቡና ይጠጣ እባካችሁ።
@mohammednasirabagero5668
11 ай бұрын
Kkkkkkk hhhhhh anten sini tayeh Idea neber mayet
@HawaAli-cu8kh
Жыл бұрын
Gazetgnawa betedegagami ersun megabezeshe ketibet burhan addis mert ethiopawi yemetaweraw yasetemral yegebal .
@YENEYTUBE
Жыл бұрын
letasedensun new woys yesun ateyay letsemun background soud betam yirebeshal kezih program gar abero ayhedem
@ambachewghebremedhin1884
Жыл бұрын
50:53 51:00
@ኢትዮጵያዊ
Жыл бұрын
በሀገራችን ውስጥም ፍሪ ከተማ ላይ የምስኪኖች ቤት እየፈረሰ ሳምንት አልፎታል ምስኪኖች እያነቡ ነው በሶሻል ሚድያም ድምፅ የሚሆናቸው ጠፋ እረ መረጃውን ለህዝብ አድርሱት ከቤቶቹ በሀላ መስጊዶች ላይ መዝመታቸው አይቀርም
@YomiGudeta-cx1hr
Жыл бұрын
ከዛስ አንተ ሄደህ ኮሜንት ላይክ ልታደርግ😅
@EndrisFentawu-zb7xd
Жыл бұрын
Bertaln
@AdinaY-u7i
Жыл бұрын
Agebiewe pls merete sewe merete muslim rthiopiyawi leji
@AbinetGirma-ji5vv
4 ай бұрын
ቡርሃን ብትናገር ብትናገር እኮ አትጠገብም የመንፈስ ምግብ ነህ
@BlueSky-ti4zj
Жыл бұрын
Cutie
@mohammednasirabagero5668
11 ай бұрын
Be confidential Mamee you can't what is not convince able
@tewodrossyinge
Жыл бұрын
tew bakih asekis
@AdisuAmare-fs5yx
Жыл бұрын
ምትገርም ሰው ነህ
@mohammednasirabagero5668
11 ай бұрын
Hhhkkkk human being is greater than animal if he has moral others wise more less than animal by far
@mujibjemal8549
Жыл бұрын
አረ ይመቻል ሙዚቃው የመስማት አፒታይት ይከፍታል ዝም በይው
@AfariMad.SleuthExportedSalt
7 ай бұрын
የውሻ አር ሸርሙጣ ሸሌ ደንቆሮ
@Yohannes-ot5ll
6 ай бұрын
The background is garbage.
@Yaseen-mi
Жыл бұрын
A whole bunch of nonsense. Buna is 89 percent wood ? Whatever as for me الله الصمد
@me_212
Жыл бұрын
آله الصمد؟؟؟
@AfariMad.SleuthExportedSalt
7 ай бұрын
የደደብ መሃይም እብድ ውሾች ዘር
@RasEthiopia.
Жыл бұрын
አንተን በጥፊ ማጮል ነው።
@betelhembhabtufkadu
Жыл бұрын
aybalm
@esmailmolla6017
Жыл бұрын
😂
@MarthaYami-q9h
Жыл бұрын
Selemene endemiyawera selemayegebawe
@MesudaHassen
Жыл бұрын
What if ጥፊውን ለራስክ አርገህ መንቃት ብትችል😊ከይቅርታ ጋር
@MesudaHassen
Жыл бұрын
ከምን አንፃር እሱን እንዳልክ ብትነግረን የበለጠ እንማራለን
1:00:55
ጦርነት በፍልስፍና እይታ...'አድዋን እንዴት ነው ምንረዳው?' | ነፀብራቅ ከቡርሀን ጋር | Netsebrak @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 4,2 М.
1:08:10
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ!_ስምምነቱ ድል ወይስ...?| የአንካራው ስምምነት ሰነድ ምን ይዟል?|NBC አለም-አቀፍ |@NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 5 М.
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 59 МЛН
01:41
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 15 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 55 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 103 МЛН
51:42
ምሁር ማነው? | ''የማወቅ ጥጉ ሰው መሆን ነው'' - ነፀብራቅ @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 10 М.
51:42
⭕️ኢማሙ አልገዛሊ እና የምዕራቡ ዓለም ፍልስፍና ተቃርኖ⭕️ መሀመድ አሊ ቡርሃን ⭕️ክፍል አንድ⭕️
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 52 М.
1:16:21
እየሰራህ ራስህን የማታሸንፍበት ዘመን መጣ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 68 М.
30:24
"ሞራል እንዲጠፋ ሆን ተብሎ እየተሰራ ነው!" ደራሲ ቡርሀን አዲስ
Mohammed Al-Habesh
Рет қаралды 6 М.
52:39
ሥነ ምግባር፣ሥነ ስርዓት እና ሕገልቦና ! ነፀብራቅ ከ ቡርሀን አዲስ ጋር | Netsebrak | ነፀብራቅ|ፍልስፍና@NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 3,2 М.
34:02
"ትምህርት ሰፍቷል ስብዕናችን ወርዷል" እንመካከር ከቡርሃን አዲስ ጋር //ቅዳሜ ከሰዓት //
ebstv worldwide
Рет қаралды 97 М.
56:28
ኢጎ የሌለው ሰው አለ ? - ከፖለቲካ አንፃር ኢጎ ምን ይፈጥራል? - @Netsebrak | ነፀብራቅ @NBCEthiopia
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 21 М.
50:03
'' ስለሴት እማወራው መቃብሬ የተቆፈረ ቀን ነው!'' | አለማየሁ ገላጋይ ከ እንዳለጌታ ከበደ ጋር! | ቤባንያ - ክፍል 2 @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 209 М.
59:23
የራሴን መንገድ አግኝቻለሁ || ክፍል - 1 @Ismail_Tekle #Burhan #muhammedali
Meskot Tube
Рет қаралды 54 М.
38:42
እምነት የት ያደርሳል ? _ የቡርሀን ፍልስፍና ስለ እምነት. . .ባናምንስ? Netsebrak | ነፀብራቅ@NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 10 М.
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 59 МЛН