አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ አስደናቂ ስፍራ! |ተፈጥሮ ለአዲስ አበባ አዳልታለች የሚያሰኝ ውብ ቦታ!| ጉዞ ኢትዮጵያ|Guzo Ethiopia‪@NBCETHIOPIA‬

  Рет қаралды 12,184

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 3 күн бұрын
ሀገር መውደድ በተግባር ድካምህን እግዚአብሔር ይይልህ 😊
@destalencho9106
@destalencho9106 2 күн бұрын
የሰው ልጅን ፍዳ እንዳስበላ ጨቅላውንም አምላክ ይመልከት። ይገላግለንም። አሜን።
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 8 сағат бұрын
ዋው በጣም ዉብ ነው ኢትዮጵያ ዉብ ሀገር ናት ❤️❤️
@SarahGirmay
@SarahGirmay Күн бұрын
You are amazing hard worker who loves your home land. Real Ethiopian showing and introducing us hidden treasures and history what nature beautifully gave us. God bless you and god bless our beautiful home land Ethiopia
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 3 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ በርቱ እንዲህ ድንቅ እና ውብ ተፈጥሯዊ ስጦታ ያላት መዲናችንን ስላሳያቹህን። ግሩም እና ድንቅ ተፈጥሮ ተችሮናል በፈጣሪ አንድ ሀገር የሚያክል አዲሳባ ስር ይገርማል
@cookiese6013
@cookiese6013 Күн бұрын
Thank you so much for sharing. I'm going to Visit when I come back to Ethiopia 💯‼️📯💚💛♥️
@rrts-f7w
@rrts-f7w 2 күн бұрын
በጣም ያምራል ይሄንንም ስፍራ ጠቅላዩ ቢያዩት እና እንደ እንጦጦ ፓርክ ቢያለሙት ለቱሪስት እና ለትምህርት ምቹ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ...የሚያምር ቦታ ነው
@sileshiedo7097
@sileshiedo7097 21 сағат бұрын
I appreciate ur statement
@AburyanOsman-j9h
@AburyanOsman-j9h 2 күн бұрын
ماشاء الله تبارك الله 🎉በጣም የሚያምር በጣም የሚገርም ስፍራ ነው ወደ ውስጥ መግባት የሚፈቅድ አይመስለኝም ነበር ምክንያቱም ስያሜው ምርምር ጣቢያ ስለሚል "ኤን ቢ ሲ" በጣም እናመሰግናለን ላንተም ወንድሜ ሰላም ይብዛ.
@addulistube5244
@addulistube5244 Күн бұрын
አገራችን ገነት ናት እኛ ነን መጥፎ የሆነባት በኢትዮጵያ
@ephramabebe2323
@ephramabebe2323 16 сағат бұрын
ደውለን መረጃ ለማወቅ እንንችል
@EyasuMengesha-e1l
@EyasuMengesha-e1l Күн бұрын
ሁለተኛ ቤቴ ነው የማረጋት ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም ተፈጥሮ ውስጤ ነው::
@Charrlyy
@Charrlyy 2 күн бұрын
Enamsgnaln ❤
@tadeleredman9835
@tadeleredman9835 2 күн бұрын
የቦታው ውበት እና ተፈጥሮ እንዳለ ሆኖ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የኢትዮጵያን ባህል የማያከብሩ ግሩፓች መፈንጫ ሆኖአል😢😢😢 ከፍተኛ የሆነ ብክለትም እያስተናገደ ነው ካሁኑ ማስቆም ይኖርባቸዋል።
@ephramabebe2323
@ephramabebe2323 16 сағат бұрын
ስልክ ቁጥራችሁን አሳውቁ
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 3 күн бұрын
በእውነት መልካም ተፈጥሮና መልካም ሥራ በዚህ ዶክሜንተሪ ቪዲዮ መመልከት ችያለሁ፡፡ ዕድሜ ጤናና ሰላም ይኑረን እንጂ እኔ ቤተሰቤና ጓደኞቼ ጭምር አንድ ቀን እናይ ይሆናል፡፡ እንደ አስተያየት ቤተክርስቲያን ቢጤ ያየሁ መሰለኝ፡፡ በተመሳሳይ መልኩ መስጂድ ይኑር እላለሁ፡፡ ይህ ደግሞ መሆን ያለበት ሀቅ ሲሆን የአገራችንንም የጋራ እሴት ይጨምራል፡፡
@ምሕረት
@ምሕረት 2 күн бұрын
ቦታ ባልጠፋ ሁለት ተቃራኒ እምነቶች በአንድ አካባቢ መኖሩ ለምን አስፈለገህ? ፉክክር አስመሰልከው?
@destalencho9106
@destalencho9106 2 күн бұрын
የሰው ልጅን አጠውልጎ ከተማን ማስዋብ ልማት አይባልም። የሰው ልጅ ይቅደም፤ ሮማ በአንድ ጀምበር አልተገነባችም
@Love-n9d7i
@Love-n9d7i 2 күн бұрын
በግ
@AbdlwahabNeseru
@AbdlwahabNeseru 13 сағат бұрын
Ortodox hayemanote metetya degemteya nw
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 222 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 24 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 131 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 222 МЛН