“አንቺ ለጉድ ነሽ...!” | የመሰሉ ፋንታሁን - ‘አለምዬ ናና’ - NBC ታለንት ሾው

  Рет қаралды 201,520

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 99
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 9 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
@Jhonatannnnnn
@Jhonatannnnnn 9 ай бұрын
Amen
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 8 ай бұрын
Amen
@GosayeEskinder
@GosayeEskinder 9 ай бұрын
በሙዚቃ ባለሙያዎች የተለያየ እይታ እና ትንተና ቢኖረውም ነገር ግን በእኔ እይታ በጣም ጥሩ የሚባል ድምፅ እና የመድረክ አቀራረብ አላት በርች የኔ እህት ጥሩ ደረጃ መድረስ ትችያለሽ ብትወድቂም ብታልፊም አሁን ያለሽን ውጤት ሳይሆን የወደፊት መድረሻሽን አይተሽ ጠንክረሽ ስሪ።
@QueenAmhara-z8d
@QueenAmhara-z8d 9 ай бұрын
መቸም በቀን ውስጥ እንዴ እንኮን ሳልስማው አላልፍም በጣም የሚገርም ድምጽ አሸናፊዋ አንች ነሽ በርችልኝ
@Gechi-v4y
@Gechi-v4y 9 ай бұрын
በርች ምርጥ ድም ጻዊ ነሽ እናከብርሻለን
@berihunyirga
@berihunyirga 7 ай бұрын
የምር በጣም ጎበዝ ልጅ ነት በተለይ ነፃአነቱአ በቃ ትችላለች
@medinaworku85
@medinaworku85 9 ай бұрын
1ኛ ነሽ ለኔ የኔ ቆንጆ
@Gunatube
@Gunatube 9 ай бұрын
ትችያለሽ ❤ሰላም ለሀገራችን😢
@BiniFikir-cm6ix
@BiniFikir-cm6ix 5 ай бұрын
ምርጥ ወርቅ ድምፅ እቺን ሴት እራስ ወዳድም ሆኜ ማንም ሰው ሳያይብኝ ባገባት
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 4 ай бұрын
Yen nech atelefa😁
@MesfinOcho
@MesfinOcho 9 ай бұрын
አዲስ ፋና ላምኖት ሲጀመር ተወዳዳሪ እንጠብቅሻለን ጀግና ዘፈኝ ነሽ
@addisyiheyis3180
@addisyiheyis3180 8 ай бұрын
አንች አንደኛ ነሽ የሀገር ልጅ ❤
@zerihunadimitew92
@zerihunadimitew92 9 ай бұрын
ያገሬ ልጅ በርቺ❤❤❤
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 9 ай бұрын
እኔ የሙዚቃ ሰው አይደለሁም። በትውልድ ግንባታ ዘርፍ ግን በግሎባል ደረጃ ሁሉንም ሸው እከታተላለሁኝ። ይህቺ እኔየሙዚቃሰውአይደለሁም።በትውልድግንባታዘርፍግንበግሎባልደረጃሁሉንምሸውእከታተላለሁኝ።ይህቺቀ ንበጥ ጥበብን እስከ መላ መንፈሱ ተረድታዋለች። ሙዚቃን ገለል ላደረጉ የእኔ ቢጢወች መክሊቷ እያቆላመጠ ያቅፋል። መድረክ አያያዟ፣ ግርማዋ ተፈጥራበታለች። እምታድግ ወጣት ናት። ፀጋዋን አኩራፊ አይደለችም። አስመቸችው። ፐርፎርማንስ፣ ፕረዘንቴሽን በቃ ተከተተ ነው። ብቁ ናት እንደማለት። መክሊትሽን አውቀሽ በማለዳው ስለደረስሽለት መክሊትሽ በራሱ ይመርቅሻል። በርቺ ልዕልት። ታሸንፊያለሽም። ማሸነፍ የጥበብን ሙሉ ሥነምግባር በብቃት ልዕቅናውን ማላቅ ነው። ይህን ከአንቺ አይቻለሁ። ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@osratgold7930
@osratgold7930 8 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤
@kasahunMaru-l7f
@kasahunMaru-l7f 8 ай бұрын
❤❤በጣም ምርጥ ድም አለሽ ቀርችእ
@QasimMoh-fc9ki
@QasimMoh-fc9ki 4 ай бұрын
من اليمن نتابع برامجكم الفنية ❤❤❤
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 6 ай бұрын
አዜብ የኔ አንደኛ 👌💋❤❤❤❤❤❤
@BirukAwoke-e8e
@BirukAwoke-e8e 9 ай бұрын
Best voice eg voice music good❤❤❤
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 9 ай бұрын
ጎበዝ
@אבבהאבבאו
@אבבהאבבאו 4 ай бұрын
ያምራል
@meskeremshita
@meskeremshita 4 ай бұрын
ትችያለሽ በርቺ እህቴ
@WubitTegegne-d3n
@WubitTegegne-d3n 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አንደኛ ነሽ የኔ ዉድ
@kindiyesitotaw3807
@kindiyesitotaw3807 9 ай бұрын
You are perfect.
@AdfFFG-g1u
@AdfFFG-g1u 7 ай бұрын
ዘፈኑን ስለመወደው አድምጨዋለሁ ሰለ አስተያየት ለዳኞቹ ትቻለሁ
@eyerusalemdebabu2385
@eyerusalemdebabu2385 9 ай бұрын
Yene konjo dessssss tiyalesh
@tseganeshKasaye
@tseganeshKasaye 4 ай бұрын
ምርጥ ነሽ
@gebreselassiesisay8817
@gebreselassiesisay8817 5 ай бұрын
The best of all
@gogofa2675
@gogofa2675 5 ай бұрын
ይህ ባለማስንቆ ችግር አለበት ወይ ? አናቱን ብሎ ማበረር ነበር ዘፈኑን አበላሸው
@africantimes5037
@africantimes5037 8 ай бұрын
Good Job
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 9 ай бұрын
መሠሉጋ የሚመሳሰል ምንም ነገር የላትም ዘፈኑን በራሷ የድምፅ ከለር ነው የዘፈነችው
@abdiman7785
@abdiman7785 9 ай бұрын
Yemifelegew tadya mindnew🤔masmesel?
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 9 ай бұрын
@@abdiman7785 tada enes mn alku😄
@ኢትዮጲ
@ኢትዮጲ Ай бұрын
ማንም ፣መቹም ይህን ዘፈን እንደመሰሉ ሊዘፍነው አይችልም።
@AliAhmad-d3z
@AliAhmad-d3z 9 ай бұрын
Very very nice prefermance self confidence gurmi
@adamia3883
@adamia3883 9 ай бұрын
U can 😍👍
@Eyualex863
@Eyualex863 9 ай бұрын
የግጥም ችግር በጣም አለ መሰሉን አታበላሹባት ለእንዝርት ይገለጣል የሸጎቹ ጭን ከዛ ደግሞ አትራራም አትሳሳም አንተማ ለኔ ነው የሚለው እስኪ ግጥም አጥኑ
@Plaschem
@Plaschem 9 ай бұрын
I think yihe muzika ye Manalimosh Dibo meselegn enji ye meselu fantahun ayimesilegnim
@goldyalem6279
@goldyalem6279 9 ай бұрын
ማሲንቆ ተጨዋች ይቀየር አረረረ
@tenuabe2327
@tenuabe2327 5 ай бұрын
ትችያለሽ
@TAl-z8n
@TAl-z8n 8 ай бұрын
አጭር ፁጉር ማየት ናፈቀኝ
@sada-pe2hg
@sada-pe2hg 6 ай бұрын
የለም😅😅
@abusita6
@abusita6 3 ай бұрын
ማሲንቆ ?????መጀመሪያ ላይ አበላሽቶባት ነበር
@kasahunMaru-l7f
@kasahunMaru-l7f 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ቆጆ
@Abby-hi4sf
@Abby-hi4sf 5 ай бұрын
The Masinko is overlaping too much, and a bit louder
@AlexAsmare-db3fj
@AlexAsmare-db3fj 9 ай бұрын
betam yemigerm chilota new fetarie hagerachenen selam yamtalen
@AdamuSmegnewu
@AdamuSmegnewu 8 ай бұрын
ጉበዝ
@emebetgeremewtamirie4106
@emebetgeremewtamirie4106 13 сағат бұрын
degeme meselu fenetahune nurilene
@melsewgetnet
@melsewgetnet 8 ай бұрын
fana lamrotin abelashe enanitenim endayabelashachihu
@habtamutakele9514
@habtamutakele9514 5 ай бұрын
❤❤❤
@mulugetawogayhu7409
@mulugetawogayhu7409 6 ай бұрын
ማሲቆው ድምፁ ይረብሻል
@tseganeshKasaye
@tseganeshKasaye 4 ай бұрын
ምርጥ 6:12
@CheerfulDalmatianPuppies-lo2cl
@CheerfulDalmatianPuppies-lo2cl 8 ай бұрын
በዚሁ ቀጥይበት !
@_50501
@_50501 9 ай бұрын
ልጅቱ ግን የምር ጋዜጠኛዋ ጋ ምን ዝምድና ያላቸው ነው የሚመስል እሚያመሳስል ነገር አላቸው
@danaittekeste7982
@danaittekeste7982 8 ай бұрын
መንታዋ መስላኝ ነበር
@zerabachew2179
@zerabachew2179 9 ай бұрын
1ga techeyalesh 1000❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 ай бұрын
Azeb is🔥🔥🔥🔥
@girmatimer9348
@girmatimer9348 9 ай бұрын
Star Star Star
@setotawresearchandprojectc3799
@setotawresearchandprojectc3799 9 ай бұрын
ማን እነደሠሰሉ እንዲሁ አትሊስት አሪንጅመንቱን ብትሰሩ youtube ስትጭኑት ድምጿ በመሳሪያው ተውጧል።
@AdamuSmegnewu
@AdamuSmegnewu 5 ай бұрын
ባህርዳር አምሳል ቤት አይቻታለው ልበል
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 9 ай бұрын
የአስፈውንሞትለእናንተ 😢 እሱሙቶቢያንስ አፈርእስኪለብስብገብቁ 😢አይይችአለም
@WalelignM-lk8ou
@WalelignM-lk8ou 9 ай бұрын
በየቀኑ የሚጨፈጨፉት ከሰው አይቆጠሩም ማለት ነው
@WalelignM-lk8ou
@WalelignM-lk8ou 9 ай бұрын
በየቀኑ የሚጨፈጨፉት ከሰው አይቆጠሩም ማለት ነው
@WalelignM-lk8ou
@WalelignM-lk8ou 9 ай бұрын
በየቀኑ የሚጨፈጨፉት ከሰው አይቆጠሩም ማለት ነው
@WalelignM-lk8ou
@WalelignM-lk8ou 9 ай бұрын
በየቀኑ የሚጨፈጨፉት ከሰው አይቆጠሩም ማለት ነው
@WalelignM-lk8ou
@WalelignM-lk8ou 9 ай бұрын
በየቀኑ የሚጨፈጨፉት ከሰው አይቆጠሩም ማለት ነው
@EskinderTedbabe-vv6hg
@EskinderTedbabe-vv6hg 3 ай бұрын
1:22
@EskinderTedbabe-vv6hg
@EskinderTedbabe-vv6hg 3 ай бұрын
0:09
@asmamawgashew3506
@asmamawgashew3506 9 ай бұрын
Ayizosh berich yehagere liji
@መነቡፋ
@መነቡፋ 7 ай бұрын
💯👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👌🏿👍🏿👍🏿👌🏿⭐⭐⭐⭐⭐
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 5 ай бұрын
ማሲንቆው ደመቀ
@mkalabe7741
@mkalabe7741 9 ай бұрын
1
@kassahuntamirwoilile8517
@kassahuntamirwoilile8517 9 ай бұрын
አዚቲ መቼም ያለፈች ናት ለእንዝርት ይገለጣል የሴቶቹ ጭን..... በሚል ይስተካከል
@demissewshenkute5246
@demissewshenkute5246 8 ай бұрын
abeln awutut
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 9 ай бұрын
በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ የፀጉር ሴቱ የግሉ አርገው ማለት ነው
@hamahyy7178
@hamahyy7178 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅 በጣም የራሳቸውን ጭራሽ እረስተውታል
@geremewgualu
@geremewgualu 9 ай бұрын
አንድ ተጨማሪ ጀግኒት ዘፋኝ ተገኝቷል
@abduendris2046
@abduendris2046 9 ай бұрын
ዳኞች =0
@biboo002
@biboo002 9 ай бұрын
Maik lstsh
@AliAhmad-d3z
@AliAhmad-d3z 9 ай бұрын
Hhi
@racheltakala7118
@racheltakala7118 8 ай бұрын
ሻሽ ያሰረው የምን ሰይጣን ነው እረ ፈገግ በል
@marymmarym7302
@marymmarym7302 9 ай бұрын
አስፋው ሙቶ ዝፈኑ ጅሎች
@kassahuntamirwoilile8517
@kassahuntamirwoilile8517 9 ай бұрын
አስፋው የሀገር ውጊያ ላይ ነው የሞተ? ታሞ አይደል ?!?!
@mekonnonmulugeta9340
@mekonnonmulugeta9340 9 ай бұрын
እንዴ ይበቃዋል ወጣት የተቀጨ መሰለህዴ
@abuahmed6265
@abuahmed6265 9 ай бұрын
አባታችን በከብር ምን ይሻልሀል ተብላ ነው የሞተ አለ አይደል የአማራ ህዝብ እና የኢትዮጵያ ልጅ የደሀ ልጅ በየ ገደሉ በየጫካው አሞራ የሚበላው 😢😢😢😢😢😢
@Ethiopia925
@Ethiopia925 9 ай бұрын
በሽዎች የተጨፈጨፉት መቼ የአሥፋውን ያሕል ታዘነላቼው😢😢😢😢
@biboo002
@biboo002 9 ай бұрын
Aha 100 br nw tetyaki
@endale9320
@endale9320 8 ай бұрын
ወፍራም ድምፅ ። እውነት ለመናገር የሴት ልጅ ድምፅ ቀጠን ሲል ነው ጥሩ ነው። ውፍረት በሴቶች አያምርም
@kasahunMaru-l7f
@kasahunMaru-l7f 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@EskinderTedbabe-vv6hg
@EskinderTedbabe-vv6hg 3 ай бұрын
0:33
@Tigist-k2v
@Tigist-k2v 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@jobdaasfaw5035
@jobdaasfaw5035 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zeruwork5450
@zeruwork5450 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mhmh7628
@mhmh7628 9 ай бұрын
❤❤
@EskinderTedbabe-vv6hg
@EskinderTedbabe-vv6hg 3 ай бұрын
0:29
Almeye Nana
6:19
Meselu Fantahun - Topic
Рет қаралды 568 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 36 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 106 МЛН
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН