Meselu Fantahun - Wey Limta Wey Mita | ወይ ልምጣ ወይ ምጣ - New Ethiopian Music 2021 - (Official Video)

  Рет қаралды 14,320,564

AWTAR TV

AWTAR TV

3 жыл бұрын

New Ethiopian Music 2021 - Ethiopian Music 2021 - Amharic Music 2021
Produced by - Meselu Fantahun - Woy Limta Woy Mita - New Ethiopian Music 2021
Visit our website - www.awtarmusic.com/
Like us on Facebook - / awtarapp
Follow us on Instagram - / awtarmultimedia

Пікірлер: 1 200
@eshetg-medhin6408
@eshetg-medhin6408 9 ай бұрын
እኔ ከዚህ ሙዚቃ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ምንም እንኮ ድምጻዊትዋ በፍቅር መልክ ለወንድ ብታዜመውም ኤልያስ መልካ ግን ህይወቱን እያጤነ ከእግዚአብሔር ቤት የራቀበትን በመጸጸት ያለፈባቸውን ነገሮች በማሰብ በበሽታው ሰአት አምላኩን እየጠበቀ በተለይ " እዛም እዛም ያልኩት ሆዳምነቴ ነው አንጀቴን አሥሬ ብጠብቅህ ምነው " የሚለው ስንኝ በቤተክርስቲያን ውስጥ ህይወቱን አለመቀጠሉ የተጸጸበት ይመስለኛል። ይህች ከንቱ ምድር ። በጣር ወቅት የንሰሀ ዜማ ! ኤልዬ ጌታ መሀሪ ነው። በእቅፉ ነህ !!
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 7 ай бұрын
ትክክል💔
@Mimi-vh3yt
@Mimi-vh3yt Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@tilahunchane8798
@tilahunchane8798 11 күн бұрын
መርጥ አዳማጭ ነህ ❤❤❤ ስንት አለ በሆዴ አለች ........ እሡስ
@AronBetr-np4oj
@AronBetr-np4oj 11 күн бұрын
@zerihunyelma
@zerihunyelma 3 жыл бұрын
የመሰሉ ፋንታሁን 'ወይ ልምጣ ወይ ምጣ' የተሰኘ በኤሊያስ መልካ የተሰራውን ገራሚ ስራ ዛሬ አውታሮች ቪዲዮ ክሊፕ ሰራንለት ብለው ለቀውት አየሁት። በጣም ያሳዝናል። እውነት ለመናገር ትዕግስት ያስጨርሳል። ቪዲዮ ክሊፑን ለአንዴ እንኳን አይቼ መጨረስ አልቻልኩም። አንገሸገሸኝ። ምክንያቱም ዘፋኑን ገና እንደሰማሁት ነበረ የወደድኩት። በቀላሉ ጆሮ ገብ ስራ ነው። ከላይ ከላይ ሲሰሙት ደስ የሚል የናፍቆት ስራ ይመስላል። ግን እንደዛ ብቻ አልነበረም። ኋላ መሰሉ ፋንታሁን ስለዚህ ስራ ስታወራ 'ኤሊያስ መልካ በህመሙ ሲስቃይ ፣ ጣሩ ሲበዛበት.... 'አገሩ እና ደጁ ሩቅ እየመሠለኝ እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰለኝ ዘመድ እንደ ሌለዉ እንደ ባእድ አገር ሰዉ እንደ ቀልድ ባይተዋር ሆዴን እየባሰዉ ወይ ምጣ ወይ ልምጣ ከሆንክ የእኔ ዕጣ በምን ጥፋቱ ነው ልቤ እንዴ የሚቀጣ' እያለ ከአምላኩ ጋር 'ወይ እኔን ውስደኝ አሊያም አንተ ና' በማለት ሙግት የገጠመበት ስራው ነው ስትል ሰማኋት። ወዲያው ደጋግሜ ሰማሁት። እውነቷን ነበረ። ዘፈኑ ተራ ለአንዲት ሴት የተሰራ የፍቅር ዘፈን ብቻ አልነበረም። መሰሉ ካወራቸው ታሪክ ጋር አያይዤ ሳዳምጠው እንደ አዲስ የተለየ ስሜት ነበረ የሰጠኝ። ግጥሞቹ ውስጥ የኤልያስ መልካን የተለየ ህመሙን ፣ መከፋቱን ፣ አምላኩን መናፈቁን ቁልጭ ብሎ ተቀምጦ አገኘሁበት። ከዛ በኋላ ይሄን ዘፈን መስማት እሱ እያስታወሰ ስለሚረብሸኝ ተራው ደርሶ እንደመጣ ሳልሰማው ነበር የማሳልፈው። "እኔ እንኳን ይህን ዘፈን አልዘፍነውም ይቅርብኝ ብዬው ኤሊያስዬ በግድ ነው ያዘፈነኝ..." ትላለች እዛው ቃለመጠየቋ ላይ መሰሉ ፋንታሁን። 'ለምን ?' ስትባል ፣ ምክንያቱም እሷ እንኳን ዘፈኑን እየሰራችው በጣም ትረበሽ እንደነበረ ትገልፃለች። ኤሊያስም ይሄ ዘፈን ሲሰራ የተለየ ስሜት እንደነበረው ጨምራ ትነግረናለች። እንግዲህ ይሄን የኤሊያስ መልካ እውነተኛና የመጨረሻ ታሪኩ የሆነውን ስራ ነው አውታሮች ተራ የፍቅር ዘፈን አድርገው ክሊፕ ሰርተውለት የልጁን መልዕክት ያጣረሱበት። "እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበረ የውሃ ሽታ ሆኖ ሄዶ በዛው ባይቀር..." በማለት ኤሊያስ መልካ አምላኩን መናፈቁን ፣ ሞት ከእሱ መራቁን በቁጭት የፃፈውን ስንኝ ፣ አውታሮች በድፍረት መሰሉ ፋንታሁን ሶፋ ላይ ተቀምጣ አንድን ወንድ በናፍቆት ስትጠብቅ አድርገው የዘፈኑን ትርጉም'ና ወዝ አጥፍተው ያሳዩናል። እንደ'ኔ ዘፈኑ እንዲሁ ተራ ብቻ አይመስለኝም። ስለኤሊያስ ስለዚህ ስራ ብዙ መመራመር ፣ ብዙ መፃፍ ፣ በብዙ አይነት መንገድ መተንተን ያለበት ይመስለኛል። ከእሱ ስራዎች ውስጥ የተለየ ስፍራ ልንሰጠውም ይገባል ብዬ አምናለሁ። ኤሊያስም በመጨረሻው ሰዓት በዚህ ስራው ምንም ሳይደብቀን ከአጠገቡ ሰው ማጣቱን ፣ ከአምላኩ እቅፍ ለመግባት ምን ያህል መጓጓቱን ፣ ሞትና እንቅልፍ እንዴት እኩል እንደራቁት ፣ ህመሙን ፣ የለሊት የብቻ ስቃዩን ሳይቀር በቁጭት በግልፅ ነግሮናል። ኤሊያስ መልካ ግጥሙ ሲፅፍው በምን ሁኔታ ላይ ነበረ ? በምን ተከፍቶ ነበረ ? ስንት ቀን ፈጀበት ? ምን ያህል አለቀሰ ? ወይስ በናፍቆት ተስፋ እያደረገ ብቻ ነበረ የፃፈው ? ከዛ መሰሉ ተጫውታው ዘፈኑ አልቋ ሲሰማው ምን ተሰምቶት ይሆን ? አምላኩስ 'ወይ ልምጣ ወይ ምጣ..' የሚለው መልዕክቱ ደርሶት ነው ወይ ዘፈኑ ሳይወጣ 'አረ አንተ ና ልጄ...' ብሎ የወሰደው ? እኚ ሁላ መልስ ሊፈለግላቸው የሚገቡ ጥያቄዎች ናቸው ! የሚገርመኝ መሰሉ ፋንታሁን በግጥሙ ተረብሻ ጨክና ይሄ ዘፈን አልጫወተውም ካለች ፣ እንዴት ደስተኛና ያማረባት ሴት ሆና ይሄን ክሊፕ ለመስራትስ አላንገራገረችም ? ዝግጅቱን የሰሩትስ ሰዎች ስለዚህ እውነተኛ ታሪክ የሚያውቁት ነገር አልነበረም ወይ ?! ብቻ እሷም ሆነች እዚህ ክሊፕ ላይ የተሳተፉት ሰዎች በሙሉም ብሽቆች ናቸው። በተራ የውሸት ክሊፕ ፣ እኛ አይምዕሮ ውስጥ የተሳለውን ውብ ምስል ለማጥፋት የተሽቀዳደሙ እንከፎች ! ሊያውም የቅርቡ ሰዎች ሆነው ሁሉንም በቅርበት እያወቁ ! "እህህ ወየዉ ጉድ ስንት አለ በሆዴ አምቄዉ ነዉ እንጂ ኑሮዬን በዘዴ አለ ጋደም ጋደም ሰዉ ሁሉ ሊተኛ እኔ ቁጭ ብያለዉ ያንተ በሽተኛ" ይቺን ስንኝ ብቻ በኤልያስ መልካ ህመምና መብሰልሰል ልክ ወደ ምስል ለመቀየር እንደሱ መታመም ባይቻል ፣ ወደ እሱ አስተሳብ መቅረብ ብቻ ብዙ ነገር ያቀልላችሁ ነበረ....
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
zዬ ፌቴን በእንባ አሰታጠብከው ከማንም የበለጠ አተ ተረድተኸዋ የግጥሙን መልክት ኤልያስ በሽታ አስጨንቆ እቅልፍ እርቆት ሰው ናፍቆት የሠራው እነሱ ዘንጠው ከፎቅ አፎቅ እየተረማመዱ ሠሩት ኤልያስ መቼም አንረሣህ በስራወች አፍችንን ፈተናል ነፍስህን ይማር!!!!
@matthewmati6038
@matthewmati6038 3 жыл бұрын
ዘሪሁን👏👏👏👏
@haymimesfin181
@haymimesfin181 3 жыл бұрын
አንተ እደዚህ ለፃፍከዉ እኔ ሙሉዉን ሳነበዉ ሰዉነቴን አዳች ነገር እየወረረኝ ነበር በእዉነት የኔን ሀሳብ ነዉ የፃፍክልኝ ከዚህ በላይ ክሊፑ ላይ የጠበኩት ነገር ነበር በመጀመርያ ሙዚቃዉን ስሰማዉ በጣም ተደንቄ ነበር በጣም ወድጀዋለዉ ክሊፑ ግን ???
@user-dj3mf1ix9q
@user-dj3mf1ix9q 3 жыл бұрын
ልክ ብለሀል ወንድሜ የሰውን ስሜት ኣይተው ክሊፑን ኣስተካክለው ይቅርታ ቢጠይቁ በበኩሌ ደስተኛ ነኝ ለኤሊ ይሄ ኣይገባውም በእርግጥ የሱን ሀሳብ ለመረዳት ኣንዳንድ ሙዚቀኞች ድጋሚ ቢፈጠሩም ኣይደርሱበትም።ነብስህ በሰላም ትረፍ ኤሊ 🙏🙏🙏
@senaitmenenen3822
@senaitmenenen3822 3 жыл бұрын
Ewent now enem semchatalewu setenger
@user-pc5ec6xb6m
@user-pc5ec6xb6m 2 жыл бұрын
ከፋና ላምሮት የመጣ 😭😭😭ለካ ይሄ ዘፈን አልተደመጠም ነበር እድሜ ለአለም ወርቅ
@ruthseleshi7671
@ruthseleshi7671 2 жыл бұрын
ewnet nw yemigerm zefen nw
@rabiya2020
@rabiya2020 2 жыл бұрын
ልትከሳት ይገባል
@ruthkassahun6835
@ruthkassahun6835 2 жыл бұрын
ዘፈን አድማጭ ሳይሆኑ ነዉ ፋና ላምሮት የሚያዩት😂😂😂
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
@@ruthkassahun6835 ዝም በይ 😂😂😂😂
@aderagewayelign9789
@aderagewayelign9789 2 жыл бұрын
ዘፈን አዳማጭ ሳትሆን ነው ፋና ላምሮት የምታየው ላንተ ነው አዲስ የሆነብህ ቡሮ
@gyergalmegirma
@gyergalmegirma 2 жыл бұрын
ይደረስ ለመሰሉ ፋንታሁን በጣም ይደሰታል የሚል መዚቃነው በጣም ጥሩ ተጫውተሽዋል ታሪኩን እንደሰማነው ከሆነ በጣም ልብ ይነካል እና ለኤልያስ መልካ ክብር ሲባል ክሊፑን እንደ አዲስ ብሰሪው
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
I think the vedeo is about her dead husband ! But i agree .....may be they should do another video about the true Story
@fentawtesfay9475
@fentawtesfay9475 2 жыл бұрын
@@kardon4996 ru u t
@zelalembelay720
@zelalembelay720 2 жыл бұрын
She should not make the clip...
@dagihd9876
@dagihd9876 2 жыл бұрын
በጣም አዘዘ ኛለሁ በታሪኩ
@selam1467
@selam1467 2 жыл бұрын
@@kardon4996 may Be
@user-hu5iv7hz5u
@user-hu5iv7hz5u Жыл бұрын
ይህን ዘፈን ስስማው በጣም ያመኛል ማንም ቤተስብ ጓደኛ ዞር ብሎ አያይም የኛስ መጨረሻ ፈጣሪ ያሳምርልን ነፋስክን በአፀደ ገነት ያኑልክ
@user-cn1dp2yv7t
@user-cn1dp2yv7t 9 ай бұрын
😢 😭 😢 😭
@merontizita426
@merontizita426 4 ай бұрын
33³3​?3 ³3😮e😅³😮eè😮😮3😮
@sosinaendalamaw8282
@sosinaendalamaw8282 2 жыл бұрын
ክሊፑ እንደገና ይሰራ ኤልያስ የኔ ምስኪን ነፍስህ በሰላም ትረፍ በዚህ ሙዚቃ ስሜትህን እያዳመጥኩ አብሬህ እየታመምኩ ነው፡፡
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 2 жыл бұрын
❤💔💔💔💔💔💔💔Eliyas ❤ ❤ ❤ 😭
@ferwoynihailu1236
@ferwoynihailu1236 2 жыл бұрын
Unat naw
@ted-dertogada2299
@ted-dertogada2299 2 жыл бұрын
I also become completely hearted to learn that story.
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 3 жыл бұрын
ኤሉዬ ነፍስህን በገነት ያኑረው የኔ ምስኪን፣ እኔ ልሰቃይልህ፣ ኡፍፍፍ 😭😭እግዚአብሔር ሆይ የሚሰቃዩ ወገኖችህን ሞት የሚናፍቁትን አንተ ገላግላቸው🙏
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 2 жыл бұрын
❤💔💔💔💔💔💔Elias ❤
@yonatangirma4679
@yonatangirma4679 2 жыл бұрын
♥♥♥♥♥
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 Жыл бұрын
❤️❤️
@chulubaeliyas3794
@chulubaeliyas3794 Жыл бұрын
👆❤💔💔💔💔😭😭😭
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@MsLidkid
@MsLidkid Жыл бұрын
ዘመዶቼም ጠሉኝ እኔም ጠላሁዋቸው ያጣ ሰው አያገኝ እየመስላቸው😭😭
@hiwiyemaryam9549
@hiwiyemaryam9549 2 жыл бұрын
የተከበረዉ የኤልያስ መልካ ትክክለኛ ታሪክ 💔😭 ነፍስህን በ አፀደ ገነት ያኑርልን 🙏
@tadetube2211
@tadetube2211 2 жыл бұрын
አገር እና ደጄ ሩቅ እየመሰለኝ እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰሉኝ ዘመድ እንደሌለው እንደ ባ'ድ አገር ሰው እንደ ቀልድ ባይተዋር ሆዴን እየባሰው ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ከሆንክ የኔ እጣ በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ አገር እና ደጄ ሩቅ እየመሰለኝ እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰሉኝ ዘመድ እንደሌለው እንደ ባ'ድ አገር ሰው እንደ ቀን ባይተዋር ሆዴን እየባሰው ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ከሆንክ የኔ እጣ በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር የውሃ ሽታ ሁኖ ሂዶ በዚያው ባይቀር በል በርታ በል በርታ ልቤ ጨከን በል ሲመጣ ይመጣል እውነቱን ተቀበል ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ከሆንክ የኔ እጣ በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር የውሃ ሽታ ሁኖ ሂዶ በዚያው ባይቀር በል በርታ በል በርታ ልቤ ጨከን በል ሲመጣ ይመጣል እውነቱን ተቀበል ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ከሆንክ የኔ እጣ በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ እህህህህህህህህህ እህህህህህህህህህ ወየ ጉድ ስንት አለ በሆዴ አምቄው ነው እንጂ ኑሮየን በዘዴ አለ ገደም ገደም ሰው ሁሉ ሊተኛ እኔ ቁጭ ብያለሁ ያንተ በሽተኛ እህህህህህህህህህ እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር የውሃ ሽታ ሁኖ ሂዶ በዚያው ባይቀር በል በርታ በል በርታ ልቤ ጨከን በል ሲመጣ ይመጣል እውነቱን ተቀበል ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ከሆንክ የኔ እጣ በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ እረ ያገሬ ልጅ እናና ዘመዴ ጉብል ሸጋዬዋ አሃሃ አሃሃ እዛም እዛም ያልኩት ሆዳምነቴ ነው አንጀቴን አስሬ ብጠብቅህ ምነው ዘመዶቼም ጠሉኝ እኔም ጠላሁዋቸው ያጣ ሰው አያገኝ እየመስላቸው እህህ እህህ እህህ እህህ __________________________ ግጥም ፦ ኤልያስ መልካ ዜማ፦ ኤልያስ መልካ እና የህዝብ
@yonatangirma4679
@yonatangirma4679 2 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥♥
@thanksgod5584
@thanksgod5584 2 жыл бұрын
Brabo ❤❤
@honeybe3193
@honeybe3193 Жыл бұрын
💔💔
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 Жыл бұрын
Wowww
@haymizina
@haymizina Жыл бұрын
❤❤❤
@yms2161
@yms2161 2 жыл бұрын
የዚህ ሙዚቃ ታሪክ በጣም ጥልቅ ነው ። ክሊፑ ክ እንደገና ቢሰራ ጥሩ ነበር። ሰሙ ተሰርቷል ወርቁ ግን ገና ነው።
@SuperAstrax111
@SuperAstrax111 Жыл бұрын
እስካሁን ድረስ በሰማሁት ቁጥር የሚያስለቅሰኝ ሙዚቃ ኤልዬ ነብስህን ይማርልን😭😭😭😭
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
እኛ እትዮጵያን በህይወት እያለን ሳንጠያየቅ ስንሞት ለቀብርና ሻማ ለማብራት ፎቶ ለመነሳት ለመታየት ሩጫ😭 ነብስ ይማር ኤልያስ መልካ
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 Жыл бұрын
ልክ ነሽ! ሞተ ተከተተ ነውና
@hananhanoonoumer
@hananhanoonoumer 3 жыл бұрын
ምርጥ መልክት ያለው ዘፈን። ምርጥ ድምፅ። በሙዚቃው መሀል የሚገባው ማስታወቂያ ሲያስጠላን። በጠበጠን። የአውታርን የገፅ ማስታወቂያዎች አንዴ በፅሁፍ ካሳያችሁ በውሀላ በየመሀሉ ተደጋግሞ በፅሁፍም በድምፅም መልቀቅ ሀሳብ ይበትናል። ለወደፊቱ አታድርጉ።
@tsegaStudio
@tsegaStudio 2 жыл бұрын
ኤላዬ የኔ ጌታ ይሄ ሙዚቃህ በስተመጨረሻም ከጎንህ ሰው በራቀበት በነዚያ የጨረሻዎቹ ጊዜያቶችህ ላይ ሆነህ በሞት አፋፍ ላይ ቆመህ ከእግዜርህ ጋር የተነጋገርክበት ሙግትህ እንደነበር ስሰማ ጭራሽ ታመምኩልህ የኔ ምስኪን😭😭😭ኤላዬ ያንተ ነፍስ በገነት ናት አምናለሁ🙏🙏😭
@Tuba-xi8ro
@Tuba-xi8ro Жыл бұрын
ምን ሁናችሁ ነው ሆሆሆሆ
@kirubealabrham3085
@kirubealabrham3085 2 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን!!! የሞተ ክሊፕ!!!
@Reggaegal11
@Reggaegal11 3 жыл бұрын
Eliasyee, I can feel you through this! My heart aches every time I think of you. This is a forever kind of loss! 💔
@kimkiya3009
@kimkiya3009 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም አዘንኩ እንዲት ይሄን የመሰለ ስራ በዚህ ክሊፕ መሰሉ ደግመሽ እደምትሰሪው ተስፋ አደርጋለው
@entertainment0182
@entertainment0182 2 жыл бұрын
ከ fana ውድድር በሆላ በድጋሚ ምታዩ ❤
@natnaelketema1485
@natnaelketema1485 11 ай бұрын
ክሊፑ እና የሙዚቃው ታሪክ ሰማይና ምድር ናቸው!!
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 Ай бұрын
ሁሌ የሚቆጨኝ የዚህ ሙዚቃ ክሊፕ የማይመጥነው መሆኑ ነው
@merryyeshigeta7090
@merryyeshigeta7090 5 ай бұрын
ዘመዶቼም ጠሉኝ እኔም ጠላኋቸው ያጣ ሰው አያገኝ እየመሰላቸው 😢
@girmayit
@girmayit 2 жыл бұрын
እንደ አዲስ ይሰራ የምትሉ እስኪ👋
@hannatekie9899
@hannatekie9899 Жыл бұрын
እዛም እዛም ያልኩት ሆዳምነቴ ነው: አንጀቴ አስሬ ብጠብቅህ ምነዉ?!!! ኤልያስ መልካ ትናፈቃለህ ሁሌም ❤
@surafielhabibasefa3496
@surafielhabibasefa3496 2 жыл бұрын
እንደአለመታደል ሆኖ የሰሩላትን በምትቆረጥም እና የሚሰብሯትን በምታፈረጥም ኢትዮጵያ በምትባል ሀገር የተፈጠረ ጊዜ የማይሽረው እና ዘመን የማያደበዘዘው ምርጡ የሙዚቃ ሊቅ አልያስ መልካ፤ ወደ አንተ ልምጣ ብለህ የጠየከው ፈጣሪ ነብስህን በገነት ከጎኑ ያኖራት ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁን! አሜን!
@veryrelitrans3025
@veryrelitrans3025 Жыл бұрын
Don't forget Elias Melka is Oromo Ethiopian 😂
@ted-dertogada2299
@ted-dertogada2299 2 жыл бұрын
Such a bomb music. What an incredible voice. Love you Meselu. RIP Elias Melka, an amazing work of him.
@saraawoke8901
@saraawoke8901 Жыл бұрын
very best music meselu tiru musica new edmena tena yabzalish wende a.abeba
@abushhaile5922
@abushhaile5922 2 жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ነፍስህን ይማረው ። ያሳዝናል ችግርህን ህመምህን አጠቃላይ ህይወትህን የገለፅክበት መንገድ አሪፍ ስራ ነው።
@user-kx5po3iq8r
@user-kx5po3iq8r 2 жыл бұрын
ዘፈን ለካ ከዋላው ብዙ ትርጉም አለው ታሪኩ ከሰማው በዋላ ነው ፈልጌ የሰማውት ሁሌም ከልባችን ነህ ኤላ
@derejej5035
@derejej5035 2 жыл бұрын
I adore it meselu wowwww great sound, this sound never compared with yalemwork. Yalemwork have also a nice voice but I like meselu's voice and way of singing more ❤❤❤ የመጨረሻ ምርጥ ዘፈን መሰሉ እናመሰግናለን 1ኛ ነው።
@fiqerlove1942
@fiqerlove1942 Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ የሙዚቃ ጂኒየስ ብቻ ሳትሆን እጅግ መልካም እና ፈሪሀ እ/ር ያለው ሰው እንደነበረ በህይወት እያለ በተገናኘንባቸው ጥቂት ግን ውድ ጊዜያት ማወቅ መቻሌ ትላቅ እድለኛ ነኝ እላለሁ አልጠራጠርም አንተ #የከተማው_መናኝ በእ/ር ቀኝ እንደሆንክ #REST_IN_POWER 👑🙏💔
@fiqerlove1942
@fiqerlove1942 Жыл бұрын
ኤላ አንወድሀለን 🙏🙏❤️❤️💯💯👑👑
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 7 ай бұрын
Its true
@hollywoodrecapped
@hollywoodrecapped 2 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ። አንደኛ ነው። ስሰማው ኤልያስ ነው ትዝ የሚለኝ። ከባድ ጊዜ ነበር ያሳለፈው።
@bethelihemgetachew3842
@bethelihemgetachew3842 2 жыл бұрын
ሁሌም ስሰማ ስሜታዊ ሆናለው ምን አለ ብር አሰባስበው ቢታከም ኖሮ እያልኩ ቅጥል ነው ምለው 😥😥ኤላዬ 😥😥😥😥በቀኙ ያውልክ የኔ ምስኪን
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ እኮ ለፍቅረኛ መቅረት የተፃፈ ሳይሆን #ኤላ ህመሙ ስቃዩን ብቸኝነቱን ሰው ማጣቱን ሞትን መናፈቁን ለመናገር የፃፈው ነው መሰሉ እንዴት እንደዚህ ትሰሪያለሽ??
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 жыл бұрын
😥😥
@eyobtewodros5682
@eyobtewodros5682 3 жыл бұрын
አትደንቁሩ መሀይም
@helinaberhanu983
@helinaberhanu983 3 жыл бұрын
Aref comment nw enim endeza nw yemisemani
@davidberhanu945
@davidberhanu945 2 жыл бұрын
ሙዚቃውን ሳዳምጥ የኤልያስ መልካ ስቃይን ያስታውሰኛል ማንም አልደረሰለትም ልቤ ይደማል ውስጡ ያለውን ነው የራሱን ችግሮች እና ሁሉንም ነገር በግጥምና ዜማ አስቀመጠው ነብስክን ይማረው
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 7 ай бұрын
ልክነህ😂😂😂😂😂💔💔💔💔💔
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
የኤልያስ የመጨረሻ ስራው ነበር ጭፈራ ባይኖር እንዴት አሪፍ ነበር ግጥሙ ከራሱ ጋር የተያያዘ መልእክት ያለው ይመስላል ለሱ ማስታወሻ አድርገሽ ጭፈራው ቀርቶ ልስልስ አድርገሽ ብትሰሪው በጣም አሪፍ ነበር ኢንተርቪ ላይ ስትጠየቂ ስለነበር ነው ኤልያስ መልካ መቼም እማትረሳ ሰው ከቅዱሳኖች ጋር ዘላለም በገነት ያኑርህ
@abureyan4844
@abureyan4844 2 жыл бұрын
እሷም ትርጉሙ የገባት ከረፈደ ነው😢 ኢንተርቪው ላይ እንደተናገረችው
@lifechangingjesuswords
@lifechangingjesuswords Жыл бұрын
She has incredibly an angel voice. Love you Meselu and RIP Elias Melka.
@mymamking8293
@mymamking8293 Жыл бұрын
ኤረ ዘፈኑናና ክሊቡ ኣይመሳሰልም የሄ ጠፍቶ እንደገና ይሰራ የኢልያስ መልካ ኣሳዛኝ ታሪክ ነው ዘፈኑ ዘፈኑ የፍቅር ኣይደለም ዘፈኑ በጣም ነው የሚረብሸው
@user-nq3vh1nw1k
@user-nq3vh1nw1k 2 ай бұрын
Eritreawi sile egna ethiopiawiyan mn agebachu sile erasachu artist fetftu silerasachin artistoch egnaw erasachin alenilachew
@LeyuZemene
@LeyuZemene 3 жыл бұрын
Meseyee my sister I'm in love with this song I'm so proud of you 🙏🏾😇👏👏👏👏
@berhanea3798
@berhanea3798 2 жыл бұрын
Beautiful song & your voice is unmatched & distinctive!
@Abyssinia511
@Abyssinia511 2 жыл бұрын
"ዘመዶቼም ጠሉኝ እኔም ጠላኇቸው ያጣ ሰው አያገኝ እየመሰላቸው" አይ ኤሉ😭....ሰው እንዴት በእንደ ኤልያስ አይነት ሰው ላይ ይጨክናል ግን…ቱ!!
@ferwoynihailu1236
@ferwoynihailu1236 2 жыл бұрын
😭😭😭
@mayamaya-wp2ki
@mayamaya-wp2ki 2 жыл бұрын
ተገድሎ አይደለማ
@user-zm3ho8iu3o
@user-zm3ho8iu3o Жыл бұрын
ምንሆነሁ አልገባኝም
@tizitamichael4850
@tizitamichael4850 3 жыл бұрын
በፍፁም እንደዚ አይነት ክሊፕ አልጠበኩም ☹️☹️☹️ Rip legend, the lyrics is so deep and painful 😭😭😭
@user-xr9js4ku6y
@user-xr9js4ku6y 3 жыл бұрын
Hi o
@filadan2945
@filadan2945 3 жыл бұрын
እባካቹ ለኤልያስ መልካ ክብር ካላቹ ይህንን ክሊፕ እንደ ዘፈኑ መልክት ኣስተካክላቹ ድጋሚ ስሩት !! Pls
@yehabeshanegn1170
@yehabeshanegn1170 Жыл бұрын
I have heard so many times.Great music and poem.Nice voice and work!!!
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ያልተነበበ መፀሀፍ ነበር ሣንጠቀምብህ አመጥከን ወይ ምጣ ወይ ልምጣ አልክ ሄድክ ነፍስ ይማር!!
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን አመሰግናለሁ kzbin.info/www/bejne/gqmZoYCmprZ5gaM
@hananek8583
@hananek8583 3 жыл бұрын
መታሰቢያነቱ እንኳን ለኤሊ አትይም የሆነሽ ግብስብስ ዝሆን አዝማሪ. R.I.P ኤሊዬዬ
@abebasimgne1505
@abebasimgne1505 9 ай бұрын
ይኼን ዘፈን ሳልሰማ ማሳለፍ አልችልም በመጀመሪያ ስሞን አለቅስም ነበረ 💔ኤልያስ መልካ የሚተካ አይመስለኝም ነፍስህ በሰላም ትረፍ ደጉ ሰው መሰሉ ድምፀ መረዋዋ ዘፍነሽዋል ሳይሆን ውሰሰጣችን አስቀምጠሽዋል እባክሽ ውዴ ለኤሊያስ መታሰቢያ የሚሆን ክሊፕ ስሪለት እባክሽ 🙏
@mekonnenfetu2375
@mekonnenfetu2375 Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ሳንረዳው እደ ቀልድ ያመለጠን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ዘመን እያወሳው በሰራቸው ስራዎቹ እየመሰከሩለት ይኖረል መሰሉ ፋንታ ከሠራቻቸው ስራዎች ምርጥ ነው ።
@bemni5587
@bemni5587 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ``እዛም እዛም ያልኩት ሆዳምነቴ ነዉ አንጀቴን አስሬ ብጠብቅህ ምነዉ``ሚለዉ ከጌታ ቤት መዉጣት እንዳልነበረበት ለመግለፅ ነዉ እና በጣም ያሳዝናል
@yirgalemmammo6856
@yirgalemmammo6856 2 жыл бұрын
ፀፀት
@yeshudag3253
@yeshudag3253 2 жыл бұрын
ይደረስ ለመሰሉ ፋንታሁን በጣም ይደሰታል የሚል መዚቃነው በጣም ጥሩ ተጫውተሽዋል ታሪኩን እንደሰማነው ከሆነ በጣም ልብ ይነካል እና ለኤልያስ መልካ ክብር ሲባል ክሊፑን እንደ አዲስ ብሰሪው??
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 2 жыл бұрын
ይደሰታል 🤣
@minishugetachew7950
@minishugetachew7950 2 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን የሰማሁት ፋና ላምሮት ላይ ነበር ሙሉ ዘፈኑን አንቺ የሰራሽውን አየሁት ያው ታሪኩን እንደሰማነው ኤሊያስ በታመመበት ጊዜ የፃፈፍ እንደሆነ ነው፡፡ እባክሽ ከቻልሽ ክሊፑን ቀይረሽ ብትዘፍኝው /ብትሰሪው/ በጣም ጥሩ ይመስለኛል:: ከአመት በፊት የተሰራው ክሊፕ ምንም ከግጥሙ ጋር የማይገናኝ ነው፡፡ ከተቻለ ለሱ ማስታወሻነት በሆነ መልኩ ቢሰራ እላለሁ፡፡ አመሰግናለሁ!!
@user-rs3hd5kj7n
@user-rs3hd5kj7n 6 ай бұрын
በቀን አምስት ጊዜ ካልስማሁ ት አብዳለሁ በጣም ነው ምወደው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@amen4974
@amen4974 3 жыл бұрын
ዘፈኑ ገብቶሽ አልነበር እንዴ የሰራሽው? የ ኤሉን❤️ የመጨረሻ ሰዓት እንደዚህ ስላስቀመጥሽው እኔ በግሌ በጣም አዝኛ ለሁ
@solmaztricks4714
@solmaztricks4714 2 жыл бұрын
Her Voices is amazing...z way she says እህህህህ...
@addismisale
@addismisale 3 жыл бұрын
አለ ጋደም ጋደም ሰው ሁሉ ሊተኛ፣ እኔ ቁጭ ብያለሁ ያንተ በሽተኛ... This is so painful #EliasMelka
@negus1888
@negus1888 3 жыл бұрын
Originally, the lyric was MULUKEN's
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 2 жыл бұрын
Eliyeaaa Enean yichinkegn ❤💔💔💔💔💔
@kibrekidusanmequanint4874
@kibrekidusanmequanint4874 2 жыл бұрын
So deeeep
@honeybe3193
@honeybe3193 Жыл бұрын
💔💔💔
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@yeshakabrham7206
@yeshakabrham7206 3 жыл бұрын
አረ ይሄን የኤልዬን ሙዚቃ ብዙ ሰው ማየት አለበት
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድረግ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ kzbin.info/www/bejne/gqmZoYCmprZ5gaM
@andymars1038
@andymars1038 Жыл бұрын
Please Please ክሊፑ ከእንደገና የኤልያስን ስሜት በሚገልፅ መልኩ ይሰራ
@alexanderzenebe6136
@alexanderzenebe6136 Жыл бұрын
The song dedicated to all people in so much pain. RIP ela.
@alexdesalegn8806
@alexdesalegn8806 2 жыл бұрын
You sing like an angel!!
@haregmulugeta7682
@haregmulugeta7682 3 жыл бұрын
መሳጭ ነው... ወደኃላ በትዝታ ወሰደ ያረገ ይመልሰኛል...አሪፍ ስራነው ❤️
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 2 жыл бұрын
በጣም ያዛዝናል 💔💔 💔ግጥሙ ግሩም ጥልቅ መልክት አዘል ነው አይ እውቀት እባካችሁ ክሊፑን እርሱን በሚገልጽ መልኩ ስሩለት 🤞🤞🤞🤞 ስንት አለ በሆዴ አምቄው ነው እንጂህ ኑሮዬን በዘዴ💔💔💔
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 3 жыл бұрын
ዋዉ ስወድሽ የድምፅሽ ቅላፄ ሁሉ ነገር ያምራል ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቆጆ ሙዚቃ ነዉ በርቺ።
@barnibm2316
@barnibm2316 Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ 😭😭😭😭 ፈጣሪ ነብስህን ይማረው እንጂ ምን እንበል ።
@Drockaddis
@Drockaddis 10 ай бұрын
I was born in Addis, raised in the US. My wife is from Gonder. I met heven when I went to Gonder. Blessed people, blesses culture.
@ortodoxs8257
@ortodoxs8257 2 жыл бұрын
ዘመድቸም ጠሉኛ እኔም ጠላዋቸዉ የጣ ሰዉ አየድራ እየመሰለቸዉ መሰሉየ ትለያለሺ የእኔ 1ኛ
@safeibr6981
@safeibr6981 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው መስሉየ ቆንጆ ድምፅሽ ሌላ ስርቅርቅ ድምፅ ነው የኤሊያስ ስራወች አይጠገቡም
@mattewe492
@mattewe492 2 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን በድጋሚ የኤልያስ መልካ ምስል ተጨምሮበት ቢሰራና ህዝቡ መልእክቱ ቢገበው ጥሩ ነው። በጣም ልብ ይሰብራል። በሰው ተከበን ኖረን ሲከፋን ብቻ እንደመሆን የሚያሳምም ነገር የለም
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 Жыл бұрын
Exactly
@firiabebe-uu1gh
@firiabebe-uu1gh Жыл бұрын
Wunetih new yenem hasab neber nebs yimar elyas melka
@user-jm1dr1md3s
@user-jm1dr1md3s 2 жыл бұрын
የዚ ዘፍን ታሪክ በጣም አሳዝኖኛል ኤልያስ መልካ ነፍስህን ይማራው ወንድሜ😭😭😭😭
@user-sp7mk9lb2k
@user-sp7mk9lb2k 9 сағат бұрын
ጋብዤው ነበር አደለም ሊመጣ ከራቀ 2ኛ አመቱ😢
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 3 жыл бұрын
ወይኔ ድምጹዋ ልዩ ነው እኮ። ደርባባ መልኩዋ ልዩ። አቦ ልዩ ስራ ነው። ግጥም ሙዚቃውና ዜማው ምርጥ ነው። ያሀገሬ ልጅ ስትል ደስ ሲል እኮ።
@enkuwelelaw9477
@enkuwelelaw9477 Жыл бұрын
Keep that in mind Rest in peace for our greatest composer,guitarist ELIYAS MELKA this song was a true picture of his thought he never feared death👌👌👌👍👍👍👍ELIYAS MELKA
@zelalemashebir3271
@zelalemashebir3271 7 ай бұрын
ኤልያስ መልካ ሁሌም በስራህ እናስታውስሃለን.....RESPECT
@zelalemshimeles5880
@zelalemshimeles5880 2 жыл бұрын
ኤላ ብሶትህን ቁጭትህን መከራህን ያስተላለፍክበት ።ደሞ ሁሌም እንድንቆጭብህ ።ነፍስ ይማር ብለናል
@thomassankara829
@thomassankara829 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ድምፅ👏👏
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 3 жыл бұрын
Betam yamral Meselu!! I always admire and remember the Work of the legend Elias Melka!
@alebelzeleke2718
@alebelzeleke2718 Жыл бұрын
ምን አይነት ቅኔ ነው ኤላ ያንተስ ይለይ ነበር ዳይሬክተሩም አልገባው ነፍስህ ሰላም ትረፍ
@user-tc3ys5kv5d
@user-tc3ys5kv5d Жыл бұрын
የኔ ሽቅርቅር እረ እባካችሁ መድረክ የምታቀርብበት ቀን ያለችበት ቦታ ጠቁሙኝ አይንዋን አይቸ ልሙት አድናቂሽ ነኝ ሼፍ ሰለሞን ከደብረ ዘይት
@MICKYLP
@MICKYLP 3 жыл бұрын
wow!!! i miss this kind of music
@revenant6910
@revenant6910 3 жыл бұрын
Amazing voice!!!
@haymitubeme672
@haymitubeme672 Ай бұрын
ወይ ልምጣ ወይ ምጣ 😢ከሆንክ የኔ እጣ በምጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ
@tsegadaniel7396
@tsegadaniel7396 Ай бұрын
ይሄ ዘፍን እዴት እንደ ምወደው ለኔ የተዘፈነ ነው የሚመስለኝ😂😂😂
@ayelemekonnen128
@ayelemekonnen128 3 жыл бұрын
you had a great work before and your voice also fabulous as usual
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Eliyas was our true gem♥️
@solomonmulat9773
@solomonmulat9773 2 жыл бұрын
ቪዲዮ ክሊፑን በድጋሚ ስሩት ከሙዚቃዉ ጋ አይሄድም ኤልያስ መልካን ነፍስ ይማር
@smachewabebe6014
@smachewabebe6014 Жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ደግማ ብትሰራው ጥሩ ነበር የዘፈኑን ታሪክ ክሊፑ አይገልፀውም። በድጋሜ ተሰርቶ የደራሲው ፎቶዎች እና ቪዲዮች ቢካተቱበት ጥሩ ነው።
@zeze7103
@zeze7103 3 жыл бұрын
I grow up in Ethiopia before they deported us I was crying when I heard This song a lot if love and tizita.
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
You are still welcome, it is the crazy politics that destroyed our coexistence as brother’s and sister’s
@belbegashaw6362
@belbegashaw6362 2 жыл бұрын
You can come back, it is your country from now on.
@destalencho9106
@destalencho9106 2 жыл бұрын
Blame it on zeregnaw Zenawi.
@haymimulugeta662
@haymimulugeta662 3 жыл бұрын
መሰሉዬ ቆንጆ ስወድሽ የ90 ዎች ትዝታ ❤️❤️❤️❤️
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 29 күн бұрын
ስወድህ ሳከብርህ አለሙዚቃ መሳሪያ ድምፅሕን ስሰማው በጣም ይደንቀኛል እናመስግናለን
@henok_yeseny3287
@henok_yeseny3287 7 ай бұрын
ዛሬም ሳየው የምወደው ዘፈን ግን ሚያናድድ Clip Making ነው እረ ድጋሜ ስሩት
@bitania-m2856
@bitania-m2856 3 жыл бұрын
Beautiful voice❤️
@asfaw5686
@asfaw5686 3 жыл бұрын
ዋው ብያለሁ በጣም ደስ ይላል መስዪ የኔ ስርክርክ❤🖐
@bunique8717
@bunique8717 3 жыл бұрын
elu eyader miwedih........madenkih......tilik sew neh,,,,,,,memhire........Nefsihin bemihiret yikebel fetari# no more words 4U. With big respect !!!
@yohannesgetachew3653
@yohannesgetachew3653 Жыл бұрын
I have heard so many times. Great music and poem. nice voice and work!
@ethiopiat5237
@ethiopiat5237 3 жыл бұрын
This is pure art at the best level possible Elas is genus his works are yet to be discovered I personally like the video an art should have more than one meaning eventually everyone should related the message with there life and interpreter the work. This is pure Gold.. You have gone to soon to Him as you wish Ela❤❤❤
@yeshimebetalemu8965
@yeshimebetalemu8965 3 жыл бұрын
Lllllllllll I’m m
@gizachewgebryes2077
@gizachewgebryes2077 2 жыл бұрын
@@yeshimebetalemu8965 i.t kkokk
@kalell6366
@kalell6366 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ ። ክሊፑን ወድጄዋለሁ የሆነ "እያነቡ እስክስታ" አይነት ስሜትን የሚያዘበራርቅ ፣ የሚያወዛግብ፣ እየሳክ እንድታለቅስ የሚያደርግ ይዘት አለው ። ሲጀመር በዚህ መልኩ ባይሰራ ኖሮ መነጋገሪያ አይሆንም ነበር። ኤልያስ ግን በጣም ይችላል ። በእውነት ይችላል
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
@@kalell6366 መነጋገሪያ የሆነው ክሊፑ ሳይሰራ በፊት ነው።audioን ወደነው ክሊፑን ስናየው ከብዶን መጨረስ አልቻልንም እኮ ነው እያሉ ያሉት ጭራሽ ክሊፑ በዚህ መንገድ ባይሰራ መነጋገሪያ አይሆንም ነበር ትላለህ ?የዘፈኑን መልዕክት በክሊፑ ላይ ገደሉት እኮ!
@alhmdlheforeverything6685
@alhmdlheforeverything6685 3 жыл бұрын
I'm in love this song 🤩🤩🤩🤩
@abebanatiabebanti9006
@abebanatiabebanti9006 Жыл бұрын
አቤት ምን ያህል ተጨንቆ ነበር ነብስህ በሰላም ትረፍ
@user-hh1lo5ox6l
@user-hh1lo5ox6l 4 ай бұрын
I feel sad also I cry if I listen this music 😢😭😢 cuz I remember something
@hailat4922
@hailat4922 3 жыл бұрын
ሙዚቃው አሪፍ ነው ችግሩ ክሊፑን ዳይሬክት ያደረገው ዳይሬክተር ነው!
@ayubunabunafekadu1327
@ayubunabunafekadu1327 3 жыл бұрын
ኤላ ጀግና ነክ ምርጥ ሥራ ነዉ
@MillionShiferawSocialwork
@MillionShiferawSocialwork 2 жыл бұрын
The video clip doesn't do justice for the song. The song is brilliant, the melody, the lyrics are to the point and Meselu gave it life 👌
@tirunehandu6386
@tirunehandu6386 3 жыл бұрын
የሙዚቃው ሀሳቡና ቪዲዮው ፍፁም አይገናኝም
@ashuanna2584
@ashuanna2584 3 жыл бұрын
Keep going Awetar Music Kiber le Eliey as Melka
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,1 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 669 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 839 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 3,1 МЛН
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 94 М.
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 102 М.