ቁርጥማት ምንድነው ? ምልክቶቹስ?|NBC ጤና

  Рет қаралды 13,585

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 9 ай бұрын
ዶክተር አበባ እና ዶክተር ይሁኔ ግንዛቤ እንድናገኝ በምንረዳበት መንገድ የምታቀርቡልን ባለሙያዎች በልህቀት ልዩ ናቸው እጅግ እናመሰግናለን። ዛሬ ከዶክተር ብርሀኑ ያገኘነው መረዳት በቃላት ለመግለጽ ያንሳል። ዶክተር ከገለጽካቸው ምልክቶች አንዱ እንቅልፍ መረበሽ ምንም ሳይሰሩ መዛል ድባቴ እና ከጨጓራ ጋር የተገናኘበት መንገድ ከዚህ በሽታ ጋር ተዛማችነት እንዳለው ያገኘነው መረዳት እና በጠቅላላ በመገጣጠሚያ ህመም ግንዛቤ እንድናገኝ ስላደረከን እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ረጅም እድሜ ከጤና እና ከበረከት ጋር ይስጥልን። 👏
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ። ዶ/ ር በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከሶሰትነት ወደ 100 ነት ያብዛችሁ እኔ አውቀዋለሁ የዚህ ህመም ተጠቂ ነኝ ነገር ግን የተናገርከው በሙሉ ትክክል ነህ ።
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል እሄ በሽታ ወደኛ አገ መዛመቱ አንድም ትክክል መልስ የሌለው በሽታ አንዱ በምግብ ሌላው በመሀኒት የተለያየ ይሉሀል እዚህ አገር መድሀኒቱን ማቆም አትችልም ተመልሶ ሲመጣ በመጥፎ ነው መድሀኒት ሊቆጣጠረው አይችልም ይሉሀል ዳክተር ደግሞ ክመድሀኒቱን ማቆም እደሚቻል ነገርከን መፍትሄው እግዚአብሔር ነው ዛሬ እሄንን ሳይ ስው ስራሽ በሽታ ወደሚለው ወስደኝ የመጨረሻ አስቀያሚ በሽታ ያገሬ ህዝብ ፅበል አለለት የሚአሳዝነው የመድሀኒት መከማቻ ለሆን ነው
@ejigayehubekele4407
@ejigayehubekele4407 7 ай бұрын
ዶክተር እድሜና ጤናውን ሰጥቶህ ብዙ ሀኪሞችን የምታፈራ ያድርግህ።አቅራቢዋም አደንቅሻለሁ አዋቂ ሰዎችን ስለምታቀርቢ አመሰግንሻለሁ።ቀጢይበት።እኔ የዲስክ ህመም አለኝ ምን ላድርግ።
@nigesttshom
@nigesttshom 7 ай бұрын
ዶክተር አኔ በጣም ነው ምሰቃየሁ አኪም አጥቼ አንተን ከሰማሁ ጀምሮ ተስፋ አግኝቻለሁ መጥቼ አስከምታከም ጋጉቻለው ተባረክ አንችም እድሜ ይስጥሽ
@mubarekzeynu-e4p
@mubarekzeynu-e4p 7 ай бұрын
Dr Birhanu is Greate and one of a few blessed senior we have so far!
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 5 ай бұрын
Nice job Dr Abeba and the team
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 5 ай бұрын
thank you dr birhanu...we got a lot information ❤
@mekonnenalemayehu9809
@mekonnenalemayehu9809 7 ай бұрын
እስከ ፡ አሁን ፡ ያልነበረኝን ፡ ግንዛቤ ፡ ነው ፡ ያገኘሁት። አሜሪካን ፡ ሐገር ፡ እየኖርኩ ፡ ከሩማቶይድ ፡ አርትራይቲስ ፡ ጋር ፡ ከሶስት ፡ ዓመት ፡ በላይ ፡ ብዙ ፡ ሀኪሞች ፡ አይቻለሁ ፡ መፍትሔ ፡ ግን ፡ አልተገኘም። በቅርቡ ፡ ስለምመጣ ፡ ይኸን ፡ ሀኪም ፡ ለማነጋገር ፡ ቸኩያለሁ። በሀገራችን ፡ ልጆች ፡ ልንኮራባቸው ፡ ይገባል። ልጄ ፡ ሜሮን ፡ መኮንን ፡ ከአሁን ፡ በፊት ፡ አነጋግሬልኝ ፡ ስለነበር ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ አለኝ።
@WubitW-e9b
@WubitW-e9b Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር ተስፍ አለኝ
@YabseraDandena
@YabseraDandena 7 ай бұрын
ይሄ ህመም በጣም ከባድ ነው እኔም ይሄ ህመም ያመኝ ነበር በተለይ ክረምት ላይ ቅዝቃዜ ስለሚሆን እጆቼ ያብጣሉ እኔ ግን ያን ያክል ቦታ አልሰጠሁትም ነበር ከብዙ ህክምና እና ምርመራ በኃላ ነው ምን እንደሆነ ያወኩት ከዛ prednisolone እና chloroquine መውሰድ ጀመርኩ ከዛ በኃላ ትንሽ ለውጥ አይቼበታለው ከዛ እንደአጋጣሚ ዶ/ር ብርሀኑ ጋር ታየሁ ከዛ ከቀዝቃዛ ቦታ ራቂ አለኝ ከበፊቱ አሁን ለውጥ አለኝ
@telaabay1856
@telaabay1856 7 ай бұрын
ሰላም pm ብሓቂ ነዚ ኣጽናቲ ጉጅለ ጽቡቅ ገልጽኩሞ። እዚ ባርያ ምልኺ ከኣ እንታይ ክብል ክንጽበ ባድነቱ ኢዩ ኣርእና።
@afomiamulat3848
@afomiamulat3848 7 ай бұрын
እውቀት ይጎ❤ድለሀል❤ አገላለጽ❤ህ
@Destaendale-t5q
@Destaendale-t5q 5 күн бұрын
እኔ ግን ተረከዜን በጣም እያመመኝ በምላጭ ተበጣልኝ ከዚያ በሗላ ከ20 ዓመት በላይ ታምሜ አላውቅም ኮቢድ ከይዘኝ በሗላ🎉 ግን ህመሙ ተመልሶ መጣብኝ ከጠቀማችሁ ብዬ ነውህ
@mulunehdariyos4962
@mulunehdariyos4962 6 ай бұрын
ይህን ህመም ለሀኪም እንኳ ለመግለጽ ስንቸገር ቆይተናል። የወገብ የጉልበት የቁርጭምጪሚት ወዘተ መፍትሄ ያላገኘንበት ችጎር ነበር።ምርመራው የት እንደሚገኝ ንገሩኝ።ብዙ ሰዎች ህመም ማስታገሻ መውሰዱን እንደመፍትሄ ያደርጋሉ።ሁላችሁን አመሰግናለሁ
@mulunehdariyos4962
@mulunehdariyos4962 Ай бұрын
ህክምናው የት ነው?
@AstedeTasew
@AstedeTasew Ай бұрын
ዶክተር ብርሀኑን ከሆነ ሪሁም የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክኒሊክ እዛ ይሰራል። አድራሻ ጨርቆስ ታቦት ማደሪያው ዝቅ ብሎ ቴሌ አጠገብ
@mullert3870
@mullert3870 4 ай бұрын
I ❤this great health regard pilot program. On this scenario unless you got me wrong I didn’t hear about body sore /feel tender sore after a certain hours rest of exorcise or unusual activity.
@zinetyesuf-c5y
@zinetyesuf-c5y Ай бұрын
Mndinewu mdihanitu
@HailuAlemseged
@HailuAlemseged 2 ай бұрын
ዶክተር የት አገኝሃለው
@TsehaiBerhanu
@TsehaiBerhanu 9 ай бұрын
እባክሽን የዚህ ህክምና አድራሻ ባክሽን ማግኘት እፈልጋለሁ ፡፡
@yenewokeyob
@yenewokeyob 9 ай бұрын
Rhehum yibalal
@yenewokeyob
@yenewokeyob 9 ай бұрын
Kirkos
@YabseraDandena
@YabseraDandena 7 ай бұрын
ሪሁም የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ. ጨርቆስ ታቦት ማደሪያ ወረድ ብሎ ጨርቆስ ቴሌው አጠገብ
@febengerie1166
@febengerie1166 7 ай бұрын
Rheumatologist Dr Zenebe was my Dr at Senay clinic. He was amazing, in addition to his medical treatment, his patient-care by it self was a cure. Thank you all for your service🙏🙏🙏
@afomiamulat3848
@afomiamulat3848 7 ай бұрын
ዳግም
@Tesfa-f4r
@Tesfa-f4r 7 ай бұрын
ዶክተር ይቅርታ ቆይቼ ነው ያዳመጥኩት ነገር ግን እግር ላይ የጅማት መገታተር ከምን የመጣ ነው የአስም በሽተኛ ነኝ
@etaferahutolossa1707
@etaferahutolossa1707 7 ай бұрын
fibromyalgia አቅርቡልኝ ተባረኩልን
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 Ай бұрын
The d/r has problem. He kow for him self.he can not treatment the people.
@afomiamulat3848
@afomiamulat3848 7 ай бұрын
አይ ጉራ መኮፈስ
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 Ай бұрын
He did not geve us good information.
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 20 күн бұрын
He has no እውቀት የለውም . To much took no knowledge.
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 18 күн бұрын
This guy he has no knowledge.he is bost.
@meseretbefkadu8502
@meseretbefkadu8502 3 ай бұрын
Osteoarthritis. ስለዚህ ህመም በተጨማሪ ቢያብራራልን አሪፍ ነበረ ጀምረሽው ተውሽው ከቻላችሁ በሚቀጥለው ያብራራልን
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
የቁርጥማት ህመም መንስዔዎች
4:09
Fana Television
Рет қаралды 9 М.