//የቤተሰብ መገናኘት// በገና በዓል ዋዜማ የተገናኙት ቤተሰቦች እንዴት ናቸው ልዩ አቀባበል ተደርጎልናል //ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 153,344

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 170
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 16 күн бұрын
እኔ የታየኝ 3ቱ ብሔሮች ተገምደው ምርጥ ኢትዮጵያ ሆነው ነው እየታየኝ ነው ፈጣሪ በደስታ ይሙላችሁ 🥰
@nunu7353
@nunu7353 16 күн бұрын
የቱ ሶስት?አባትየው ኦሮሞ ነው የልጅትዋ እናት ከትግራይ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 16 күн бұрын
Amen
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 16 күн бұрын
የፀጋ አባት አማራነው ጎንዴሬ የለበሰችውን አታይም እንዴ​@@nunu7353
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 16 күн бұрын
በልተባሉእሱጎጃሜናት😊
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 16 күн бұрын
የፀጋ አባት አማራ ነው።
@fatimaa9853
@fatimaa9853 16 күн бұрын
ደስ ስል የዘር ጠይቅ እናት ተገታ እድህ ብሎ የምናየው ያርገን
@Masie145
@Masie145 16 күн бұрын
ይች ልጅ ጀግና ጎንደሬ ነች ቤተሰቦን ከትግራይ፣ ከወለጋ አንዲት ኢትዩጵያ አድርጋ ሰበሰበች ጎበዝ ይች ነች ሀገሬ ኢትዩጵያ 💚💛❤️ ሀገሬ ደስታሽን ሳይ ደስ ይለኛል
@freweynidesta
@freweynidesta 16 күн бұрын
❤❤❤❤
@nunu7353
@nunu7353 16 күн бұрын
@@Masie145 የምን ጀግና ጎንደሬ? ልጅትዋ እናትዋ ከትግራይ አባትዋ ኦሮሞ ነው.... እህትዋ ናት የናትዋ ልጅ ከጎንደር የተወለደችው እሳ ደሞ ባለታሪዋ ሳትሆን ባለፈው የመጣችው ናት... የሰውን ታሪክ አትዘባርቅ
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t 16 күн бұрын
@@nunu7353እዉነትዋን ነዉ ቤተሰብዋን የሰበሰበችዉ ከጎንደር ነዉ የመጣችዉ ከትግራይም ሆነ ከጎንደር እነዚህ ከአንድ መሀፀን ነዉ የተፈጠሩት ይሄ ነገር መሰንጠቅ እያዋጣም መሬት መንቀጥቀጥ አመጣብን ልብ ይስጠን
@Masie145
@Masie145 16 күн бұрын
@@nunu7353 በትክክል አላየሽውም ለመልስ ከመቸኳል በትክክል ተከታተልሽው ታውቂው አለሽ ልጂቶ በትክክል እናቶ ከትግራይ አባቶ ጎንደር የእህቶ አባት ከኦሮሞ። ነገር ግን እነዚህን ለማገናኘት ያበቃችው ከጎንደሬ የተወለደችው ጎንደር ያደገችው ናት ሁሉን ወደ ዘር አትውሰጅው በማስተዋል ተመልከችወ
@Masie145
@Masie145 16 күн бұрын
@@HappyFamily-y2t በትክክል እግትየ ተባረኪ🙏🏾🙏🏾ዝም በያት ማስተዋል የጎደላት ነች ሁሉን ነገር ወደዘር መውሰድ ነው በአሁኑ ሰአት ጥሩ የሰራው ጥሩ ሲባል የሚከፉቸው ዘረኞቹ ናቸው
@b.6015
@b.6015 16 күн бұрын
የዘር ጠይቀን እናት ቁርጥ አሣውቁን😢😢😢😢😢
@MdEt-v9l
@MdEt-v9l 16 күн бұрын
ካልተገኙ ebs ከየት ያመጣሉ አንች/አንተ ሆን
@dinkalemayele
@dinkalemayele 16 күн бұрын
ቁርጥ ብላ ,አትሰሙም ተረጋጉ ተባለ እኮ
@b.6015
@b.6015 16 күн бұрын
@dinkalemayele 😄😄😄😄 አሚን አመን ያረብ
@om_Ryane
@om_Ryane 16 күн бұрын
😅ለጥያቄችን መልስ ሰተዋልኮ አክብረውን በሶብር ጠብቂ​@@b.6015
@om_Ryane
@om_Ryane 16 күн бұрын
ለጥያቂያችን መልስ ሰተዋልኮ​@@b.6015
@peacelove4778
@peacelove4778 17 күн бұрын
የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው አባቶቻች በፀሎታቸው መሐል የማታ ሲሳይ ስጠን ብለው ሲፀለዮ ለገባው ለካስ እንደዚህ ነው። አሁንም የዘር ጠይቅን አዲስ ነገር ከናቱ ጋር የሚገናኘበት መልካም ገና ይሁንለት ከልቤ የማይጠፋ ልጄን ሆኖ የተሰማኘ ወጣት ቸር ያሰማን🙏 ፈጣሪ. መልካም ገና ለሁላችሁም. ለሁላችንም🙏🙏🙏
@Yegeter.ljitube.1
@Yegeter.ljitube.1 16 күн бұрын
የዘርጠይቅ እናት ወይም አባት ዘመድ ለምንዝም አላችሁ ልባችን ተጠለጠለ😢 አይዞህ ወንድሜ ዘርጠይቅ❤❤❤
@HwE-w7l
@HwE-w7l 16 күн бұрын
ሳምንት ለት ተናገሩ እኮ ዝም አላሉም
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 16 күн бұрын
አይገባህም እንዴ ፈጥረዉ ያምጡልህ እንዴ
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 16 күн бұрын
ፀጋ የኔ ጭዋ ምንም እንኻን እናትሽ ባታገኛትም ሁሉም ቤተሰብ ሰብስበሽ ኣንድ ኣደረግሸቻቾው❗️ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ የኔ ደርባባ ደግሞ ስርኣትሽ ❣️❣️❣️🙏🙏🙏
@fitsumhabtom2572
@fitsumhabtom2572 16 күн бұрын
ኣቤት ጸጋ እናትዋን ብታገኝ ኖሮ ውይይይይ ሁሉንም የግዛብሄር ፍቃድ ነው ኣይዞሽ እናቴ ሰው ስትወድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 16 күн бұрын
የዘር ጠይቅ እናት እባክሸ አለሁ በይዉ
@GezahgnAbebe-h8e
@GezahgnAbebe-h8e 13 күн бұрын
ፀጋ በእውነት ስም እራሱ ፀጋአለው በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር። መጨረሻውን። ያሳምረው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 16 күн бұрын
ፀጋ እኮ ትለያለሽ ፍቅር ነሽ የእናቷ ሐዘን ከውስጧ አልወጣም ጎንደሬ አይደለሽ የኔ ቆንጆ ውድድድድ ነው የማረግሽ የኔ ዘመድ ወዳድ ሰብሳቢያቸው ልዩ ሴት ❤❤❤❤❤❤
@jamesdaglas
@jamesdaglas 16 күн бұрын
Koshasha nesh mendenew gondere ? Zeregna, yehi koshasha astesaseb kerasachu ayetefam ? Zer mekuter ke yewusha bahel new. Yebeteseb guday new men gondere ayedelechem bekti neh😢
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 16 күн бұрын
@jamesdaglas ስምህ ጣሊያናዊ የምትፅፈው በላቲን በስድብ የትኛው ኮሌጅ ነው ያስመረቀህ ባክህ? የስነልቦና ቀውስ የበታችነት ስሜት ያጋጠመህ ሰገጤ ነገር ።።።
@amma4705
@amma4705 16 күн бұрын
የወኔየ ፀጌ ትለያላችሁ እኮ ወላሒ ebsወች ሁላችሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ብዝት ይበል ሠላም ላገራችሁ
@MaazaEthy
@MaazaEthy 16 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለገና ዋዜማ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዪጲያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን❤❤
@zbeyne2688
@zbeyne2688 16 күн бұрын
ሴት ልጁ ቀሚስ ስትለብስ ደስ ይላል❤
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የዘርጠይቅንም ጥሩ ነገር አሰማን❤❤ እንኳን ደስ አለሽ እማ❤❤
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur 16 күн бұрын
እንኳን አደረሣችሁ መሶቡን አንደምታዩት ኢትዮጵያውያን እንደዚያ ነው የተሠፋ ነው
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 16 күн бұрын
ጎደሬዋ ቀሚሱ ሲያምርብሽ❤❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 16 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም ብዙ አይለያችሁ ebs ክፉ አይንካችሁ።
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry 17 күн бұрын
“ኢየሱስ ጌታ ነው” ብለህ በአፍህ ብትመሰክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ።” - ሮሜ 10፥9
@lilibeza
@lilibeza 16 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾
@MakiJusus
@MakiJusus 16 күн бұрын
Ameen
@mereasu2643
@mereasu2643 16 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ጠብቃት ለሀገራችን እንፅልይ 🤲
@Hiwotkebede1063
@Hiwotkebede1063 16 күн бұрын
መቼም ጎንደሬ ስው ይወዳል ይሰበስባል የፍቅር አገር
@yypp6465
@yypp6465 16 күн бұрын
አረ ተው የኢትየጲያ ፖለቲከኞች ተውን ህዝቡ ይዋደዳል የተዋሀደ ማህበረስብ ነው እንኑርበት😢😢😢
@GanatGannati
@GanatGannati 16 күн бұрын
be tikikil❤❤❤
@TeferiMekonene-m8g
@TeferiMekonene-m8g 16 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ የዘር ጠይቅን እናት አስገኝለት
@zewdugalwembrttgray9281
@zewdugalwembrttgray9281 16 күн бұрын
እንካዕ ደስስስስስ በለኩምምምም❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 16 күн бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላላ መውለድ ብቻ ውልድ ነው አቤት ውበት
@EndaliyeMelese
@EndaliyeMelese 16 күн бұрын
የሕዝቡ አቀባበል❤❤❤
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 16 күн бұрын
ፀጋ ሰታምር
@مريممريم-ح7ي
@مريممريم-ح7ي 16 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን እኔ ግን የናፈቀኝ ነገር ቢኖር የዘር ጠይቅን ደስታ ማየት እባካችሁ አሳውቁን 😢😢😢😢
@destamelese3244
@destamelese3244 16 күн бұрын
ዘር ጠይቅን እንዴዚህ ደስተኛ ሁኖ ማየት ነዉ የናፈቀኝ ቸሩ መዲሀኒአለም ሆይ የዘር ጠይቅን ደሥታ አሳየን
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 16 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@Abaye-g5t
@Abaye-g5t 16 күн бұрын
የዘር ጠይቅ የጎንደሩን ልጅ ቤተሰብ ምለይ አደረሳቹህት ኧረ አሳውቁን በጉጉት እየጠበቅነ ነው❤🎉
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 16 күн бұрын
ደስ ይላሉ
@MohedeguWelo
@MohedeguWelo 16 күн бұрын
ይሄ ሁሉ የቤተሰብ መበተን መባከን ክስረት መከራ የሀገራችን የጦርነት አባዜ ሲሆን ካለፉት መማር ማስተማር አቅቶን በሌለ አጀንዳ በዘር በጎሳ ተባልተን መቼም የማንዋጠው በንዳወች ባወረሱን ትርክት ?
@meditubeመዲዩቱብ
@meditubeመዲዩቱብ 16 күн бұрын
ያገሬ ልጆች ህልም ነገር የሚሄነው ሀገራችን ሰላም ሲሆን ነውና ዱአ ፀሎት አድርግ እናስ የምሰማው ሀለ አስጨነቀኝ😢😢
@seblemetaferia4270
@seblemetaferia4270 16 күн бұрын
Degi Abat edime yisitwo❤ Tsegash Ahunim yibizalesh❤
@فاطمةعلي-د1س
@فاطمةعلي-د1س 16 күн бұрын
ደሥስሲል❤❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 17 күн бұрын
ምንም ግዜ ቢረጅም በሂወት ያለ ይገናኛል
@sinkineshassefa2025
@sinkineshassefa2025 16 күн бұрын
Thank you ebs
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 16 күн бұрын
Yunne is so awesome and Devotion person to separated people like this. Thank you man !! Tsagga is so wonderful woman and she make big families. I saw her 3 wonderful children and they dressed very beautiful. Long life for you big families!!!
@sebleyoutube
@sebleyoutube 16 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
@salamghosn8854
@salamghosn8854 17 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉እንኳን ደህና ምጣችው
@zerfietifitu
@zerfietifitu 16 күн бұрын
ደስ ሲል❤።
@meryambekelemery
@meryambekelemery 16 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ኢ ቢ ስ የቅዳሜ ድምቀት ሰላም አገሪ ተደሰቱልኝ ቤተሰብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@dawitg25
@dawitg25 15 күн бұрын
"አባት ደስ ይለዋል ልጁ ስትገኝለት" በሚለው ቢስተካከል ጥሩ ነበር
@michaeltecleab8587
@michaeltecleab8587 16 күн бұрын
Yonney and Sega, you guys are the best, Happy New Year 🎊🎈
@TiruyeGirime
@TiruyeGirime 17 күн бұрын
የ ዘር ጠይቅ እናት ዋልድባ ነች እሚባል ጭምጭምታ ስለአለ አጣሩ በሞቴ
@b.6015
@b.6015 16 күн бұрын
ewunet ene abat allah yarhlet
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 16 күн бұрын
Yarglet😔😔
@hanna4751
@hanna4751 16 күн бұрын
አንተ የማን ጎፈሬ ታበጠራለህ አታጣራም እንዴ
@YalemGedelu
@YalemGedelu 16 күн бұрын
agenagn???
@AbinetAshu
@AbinetAshu 16 күн бұрын
ኢቢኤሶች በጣም የምወደው እና በጉጉት የምናፍቀው ፕሮግራም ነው::ነገር ግን ስልካችውን ማግኘት አልቻልንም 1 የኔ ጓደኛ እናቱን ይፈልግ ነበር ታሪኩን ሲያጫውተኝ በናንተ በኩል ይሳካለታል ብዬ ስላሰብኩ ነው::ስልካችሁን እንዴት ማግኘት ይቻላል????
@YeewnetTilahun
@YeewnetTilahun 16 күн бұрын
ዋው በጣም አምሮባቸዋል የምትሉ በላይክ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 16 күн бұрын
❤ስታምሩ
@tube7770
@tube7770 16 күн бұрын
ኢቢኦሶች ግን እዴት ነው ቁጥራችሁን እማገኘው አባቴን መፈለግ እፈልጋለሁ😢😢😢😢
@muhammedyamor
@muhammedyamor 16 күн бұрын
አንኳንደሰአላቸሁ❤❤❤❤❤😂😂
@SileshiMammo-jy4rv
@SileshiMammo-jy4rv 16 күн бұрын
Tebareki Tsegaye alemshin yarzmlish
@Hanan9628
@Hanan9628 16 күн бұрын
እንካን አደረሳችው
@EmuYe-i5b
@EmuYe-i5b 13 күн бұрын
ስልካችሁን እባካችሁ
@HuSe-x3f
@HuSe-x3f 16 күн бұрын
አላህ ያቆያችሁ ebs
@Hayat-ex6ni
@Hayat-ex6ni 16 күн бұрын
የወን ጸጊ በአላህ በፍጣሪ እኔም አናት እኔም ረጀሚግዘነወ የጠፍችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይምትል አልትባሊክ ቅብሩን አላይሁ ትሰፍአልቆሪኩ የህን ክምት እምታነብ ብምሉ ትባበሩኝ በአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 16 күн бұрын
እ ን ኩ ዋ ን ደስአላችሁ❤❤❤
@biruknigatu5056
@biruknigatu5056 16 күн бұрын
Yichi fetari yebarekat nech lebeteseb ena lesew yalatn fikr new yayewt
@adamia3883
@adamia3883 16 күн бұрын
Daseyelal egzabher yemasgen ♥️🙏
@melatsoymelat6463
@melatsoymelat6463 15 күн бұрын
የሰፈራችን ልጅ እንወድሻለን
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 16 күн бұрын
እደየወኔ ሰውየሚወድየለም❤❤❤
@fadilasulthan4155
@fadilasulthan4155 13 күн бұрын
Ekan des alesh Yen leyu ehete ❤❤❤🎉🎉😢
@amangebre1423
@amangebre1423 17 күн бұрын
Well come
@Haile-do2jt
@Haile-do2jt 16 күн бұрын
Yoni ye EBS jegna #1
@seadamekonnenasfaw5706
@seadamekonnenasfaw5706 17 күн бұрын
በጉጉት የምጠብቀው
@NahomTilahun-g9w
@NahomTilahun-g9w 16 күн бұрын
ebs የፕሮግራም እጥረት ይታይበታል
@ጧፍ
@ጧፍ 17 күн бұрын
ቀስቀስ እያላቹህ ኮምቱ😅😅😅
@Aida-cf6uo
@Aida-cf6uo 17 күн бұрын
🤔
@ጧፍ
@ጧፍ 17 күн бұрын
@Aida-cf6uo ምነዉ
@Aida-cf6uo
@Aida-cf6uo 17 күн бұрын
Ere menem. Ehet or wendem
@peacelove4778
@peacelove4778 17 күн бұрын
እረ እቀውጠዋለው😊😊😊
@ጧፍ
@ጧፍ 17 күн бұрын
@peacelove4778 እሺ😂😂😂
@Temutubeተሙ
@Temutubeተሙ 17 күн бұрын
አይ ዬኒ የደሥታችን ምንጭ
@amanfreta9814
@amanfreta9814 16 күн бұрын
Temesgen ❤🙏🙏🙏💐💝💌
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 17 күн бұрын
Esy❤❤❤
@ستارةالمطبخ
@ستارةالمطبخ 16 күн бұрын
Hunkan yee gana behal haderasachu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GudayensTafes
@GudayensTafes 17 күн бұрын
Wawww
@430orotube
@430orotube 16 күн бұрын
❤❤
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 17 күн бұрын
አንደኛነኝ❤❤እዳትረግጡኝ
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 15 күн бұрын
ዮኒ አንዳዴ ቀለብለብ ብለኽ በተናጋሪዎች ሀሣብ ማሀል የምትገባው ነገር እዬተደጋገመ መጣ።አስተካክል!
@AsdoliAsdoli-pq1qn
@AsdoliAsdoli-pq1qn 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 16 күн бұрын
Very very impressed! Very very pappyness when those families found each other's after many years separated. All those horrific events came to our people because Dirty ethnic ideology politics which brought by Wayne and Shabia. As Consequences, many millions of Ethiopian and Ertrian people died during that horrific bloody civil war during the Darge for 17 years. A lot of economy devastated in both countries. Also many families separated like those beautiful families and so many others families in Ertrian and in Ethiopia. But Yunne and his colleagues did amazing jobs for related families. This is very very amazing jobs .
@YassinBerihun-s2w
@YassinBerihun-s2w 16 күн бұрын
Tsega ehitie huliem desyibelish, betam desblognal
@GOATFC2002
@GOATFC2002 16 күн бұрын
በለሳ? አገሬኮነው።
@MickeyMesi
@MickeyMesi 14 күн бұрын
Enkon adersachue melkam ye gena beal yehunlachue
@LubabaGamal
@LubabaGamal 16 күн бұрын
ሠላምእንደውበፈጠራችሁእሄንፁሁፍአይታችሁእንደታልፍኝየጓደኛየንእናትአፉልጉኝምንማረግእንደለብኝንገሩኝ❤❤❤❤
@GenetM-y9y
@GenetM-y9y 16 күн бұрын
😍😍😍😍😍😍
@b.6015
@b.6015 16 күн бұрын
ህፃ ቤት አረጉትደ ልጁን😅😅😅😅😅
@Abeta-nc5gd
@Abeta-nc5gd 16 күн бұрын
ውቅሮ የእናቴ ሀገር ነው
@0ahh858
@0ahh858 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanna4751
@hanna4751 16 күн бұрын
❤❤❤
@Hayat-ex6ni
@Hayat-ex6ni 16 күн бұрын
በአላህ የወን በፍጣረህ እነም አናት ቱጠፍች ሀያ አራትሚት ትፍች አናም ቁጥራችሁን ባፍላግ አጣሁት እኔሚነሪወ ሳኡዳ አረብያነወ የህን ኩምት አምታነብ በሙሉ በአላህወይም በፈጣሪ የኸችሁሉ የኔወን ቁጥሪ ለሪጀም አምት ፈሠልግ አጣሁት ትባብሩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔም እናትን እዲማግኝት ተሰፈአልኘ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Aster-yd2hw
@Aster-yd2hw 16 күн бұрын
7696AF ብለሽ ላኪ
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 16 күн бұрын
የት አገር ናቸው እናትሽ
@TiruyeGirime
@TiruyeGirime 17 күн бұрын
የኔ አክስት የት ነሽ ፈልጊን እንጂ
@YalemGedelu
@YalemGedelu 16 күн бұрын
manesh anch hunitashen asekemech endetefelegi?
@jerrysll5525
@jerrysll5525 16 күн бұрын
አባቴን ለማፈላለግ ፈልጌ ነበረ 😢
@AlexZenabe
@AlexZenabe 17 күн бұрын
ወግ ይድረሰን እንጂ 4ነኝ😂😂
@awetb7
@awetb7 16 күн бұрын
Yoni and tsedi shikor
@MerryMerry-o7w
@MerryMerry-o7w 16 күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@wegf6367
@wegf6367 16 күн бұрын
እኔን ግን የሚስማኝ የለም 😭
@jesus-x1k1d
@jesus-x1k1d 16 күн бұрын
Enaa yonii yemachanyale😂😂😂❤❤❤
@ሪሀናነኝየሱመያእናት
@ሪሀናነኝየሱመያእናት 17 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ በቅንነት እንደማመር
@emebetyishak
@emebetyishak 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@MehammedAbdu-pb2ys
@MehammedAbdu-pb2ys 17 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@semereyihdego6078
@semereyihdego6078 16 күн бұрын
Meseret yet hedech
@YalemGedelu
@YalemGedelu 16 күн бұрын
bitu stammer yeman bite new yababa new?
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 16 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 17 күн бұрын
አምተኛ😂
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ 16 күн бұрын
የመቀሌ ሰዎች ኣዲስ ኣበባ መሽጎዋል። ከዛ ሁሉ ጦርነት ስደት ወደ ኣዲስ ኣበባ። በለሳ ኤርትራ ኣይደል እንዴ???
@nunu7353
@nunu7353 16 күн бұрын
ከቆምጬ እነሱ ይሻላሉ
@adissualem1028
@adissualem1028 16 күн бұрын
​@@nunu7353 ጅል ጋላ😂😂😂
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 16 күн бұрын
በለሳ ጎንደር ውስጥ አለ በለሳ ትግራይ ውስጥ አለ የቦታ ስም ነው።።።
@Hiwotkebede1063
@Hiwotkebede1063 16 күн бұрын
ውሻ ​@@nunu7353
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 16 күн бұрын
የእንግዴ ልጅ(ታድዮስ ታንቱ ኣባትህ ናቾው)
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
#Apostolic,church,wedding
5:22
MISGU PRODUCTION
Рет қаралды 1,2 М.
ሼፍ ዚ ማጀት ተጀመረ  / ሼፍ ዚ ማጀት የምግብ ዝግጅት ውድድር
1:16:07
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН