"እኔ በተመረኩበት ሱፍ እሷ ደግሞ የራሷን ቬሎ ሰርታ ፎቶ ተነሳን"...ከጓደኝነት እስከ ትዳር /ባለትዳሮቹ/ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 113,655

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 86
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚሉ ትህትና የተሞላባቸው ወጣት ባለትዳሮችን ስላቀረባቹልን EBS እናመሠግናለን 🙏🏽❤️💚
@mesimesi5465
@mesimesi5465 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ልጆቻችሁንም በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ
@enyewtube2995
@enyewtube2995 2 жыл бұрын
የፍቅር ታሪካችሁን ስላጋራችሁን፤ እናመሰግናለን!!
@wendsenbedani4303
@wendsenbedani4303 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሙሉፀጉራችንን ወደነጭ እስኪለወጥ ድረስ አብረን እንድንሆን ፀሎቴ ነው አለች እግዚአብሔር ከናንተጋራ ይሁን
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ብዝትዝት ያድርገው ታሥቀናላችሁየወለዳችሁት ይባረኩ
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
_የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@monbd9554
@monbd9554 2 жыл бұрын
ናፍቂንም ከነባሏ ትቅረብ የምትሉ
@natithemotivator3002
@natithemotivator3002 2 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚሉ ባለ ትዳሮች
@zelalemgatachew2987
@zelalemgatachew2987 2 жыл бұрын
መዝግዬ ወንድሜ ኮርቼብሃለሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት brother.
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 жыл бұрын
አረ እኛም አለን በአንድ ክፍል ውስጥ አብረን ተምረን ነው ዛሬ ለዚህ የበቃነው።
@metikengussia7487
@metikengussia7487 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅሩን ስላሙን ያብዛላችው እይለያችውፀ😍😍😍😍
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
መልካም ትዳር እንዲኖረን ቸሩ አምላክ ይርዳን ደስ ትላላችሁ በጣም
@ashenafigebre9362
@ashenafigebre9362 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው, You have shared us good experience!
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እውነት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅሩን ያድላቹ 🙌❤🕊 እኔ ባሌ ያገባኝ ለምርቃቱ ባሰፋው ሱፉ ነው 😄 ደስ ይላል
@almi2559
@almi2559 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባረክ ነገር ebs ጥያቄ ሲጠየቁ የሚጠጣ ውሃ ብታቀርቡ
@selam2170
@selam2170 2 жыл бұрын
በውነት ለብዙ ሰው ተምሳሌት ናችው 🙏
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
_የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@selam2170
@selam2170 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጌካለው
@selam2170
@selam2170 2 жыл бұрын
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
@meremamerema7164
@meremamerema7164 2 жыл бұрын
አሜን
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 жыл бұрын
ልጅቷ ስታምር: ታማኝ ፊት ነዉ ያላት
@abbyameha533
@abbyameha533 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን ይባርክ ሀሳባችሁን ይሙላ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️✌🏽
@entertain9537
@entertain9537 2 жыл бұрын
ተባረኩ!!
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 2 жыл бұрын
በጣም ስክን ያሉ ባለትዳሮች ናቸው life ስላጋራቹን እናመሰግናለን
@meserettadesse1094
@meserettadesse1094 2 жыл бұрын
Thank you for sharing
@የነገንማንይቃል
@የነገንማንይቃል 2 жыл бұрын
ታምራላቹሁ ፈጣሪ ይባሪክላቹሁ 🙏🙏🙏
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 2 жыл бұрын
Beautiful story 🙌
@meremamerema7164
@meremamerema7164 2 жыл бұрын
የኔማሮችአረጅም እድሜ ከጤና ጋራ
@moonmon8213
@moonmon8213 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ ደስ ስትሉ ናፍቂ ስወድሽ እኮ
@tedytedy2435
@tedytedy2435 2 жыл бұрын
ደሰ የምትሉ ባለትዳሮች ናቹ 😍😍😍😍😍😍
@saratessema9064
@saratessema9064 2 жыл бұрын
EBS እንዴት ነው የአማርኛ አፃፃፋችሁ? ሼም ነው ትልቅ ድርጅት ይዞ
@serkadistube
@serkadistube 2 жыл бұрын
ዋው ጊዜውን ያወቃችሁ ምርት ጥንዶች 🥰🥰🥰🥰
@luliib800
@luliib800 2 жыл бұрын
Beautiful couple. Allah bless you both 🙏
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
Awwwww...they are so lovely😍😍
@ቁምነገርእናውራ
@ቁምነገርእናውራ 2 жыл бұрын
Yobdarye yene wed emebrhan lekurban tabkachu...des new yemitlut
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
_የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች ትዳር እየፈለጉ ላላገኙ ምን ትመክራላቹ ሰዎች ደሞ ቆሞ ቀር ብለው ይሳደባሉ ይኤስ ተገቢ ነው እዴ ማሳቀቅ
@merimoia9195
@merimoia9195 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ማሬ
@bettygettu9702
@bettygettu9702 2 жыл бұрын
ውዴ ዋናው ነገር ፀሎት ነው በመቀጠል ደሞ የራስሽም ፍላጎት ይጠቃል እኛም መልካም ወንድ እደምንመኝ ሁሉ ወንዶችም መልካም ሴት ይመኛሉ ካንቺ የምጠበቀው በሙሉ ልብሽ ጠይቂ አምላክ ሰው አያልቅበትም ሁሉ በጁ ነው
@ruthwondie8234
@ruthwondie8234 2 жыл бұрын
ኧረ ባክ ፈጣሪየ እስቲ የትዳር አምላክ እኛንም ጎብኘን !!!ይድረስ ላላገባነው ቆሞ ቀር መባል ሠለቸን ከምር ግን ከላይ ነው ትዛዙ
@ruthwondie8234
@ruthwondie8234 2 жыл бұрын
betam des yemilu baletarikoch nachew esum esum yhewha nachew leza new rasu metua yekelelelat tebarku tidarachun yebark
@samrawitzerihun6830
@samrawitzerihun6830 2 жыл бұрын
Omg yobdar am happy to see you
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
ይቅርታና ኢቢኤስች ለምን መምህር ምህረት አብን አታቀርቡልንም
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
_የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btEየዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@nas7117
@nas7117 2 жыл бұрын
በለፈው ቀርቧል እኮ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 2 жыл бұрын
አለህ በፊቅራቹሁ ራጅም እድሜ ይስጠቹሁ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ዋዉ ዉብ ናችሁ
@helentadesse4546
@helentadesse4546 2 жыл бұрын
ክፉ አይንካችሁ አቦ
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
የተመኘሽዉ ይሳካልሽ የዉብ ዳር ፍቅር እስከ መቃብር
@tinbitgetahun1877
@tinbitgetahun1877 2 жыл бұрын
Fire dagi family yegabzu
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
_የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@fateehahussein1609
@fateehahussein1609 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ❤️❤️
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 2 жыл бұрын
ምታስቀኑ ናችሁ ተባረኩ
@totamax200
@totamax200 2 жыл бұрын
አንድነገር ናፍቆት ሴፉ ፍንታውንን አቅርቢልኝ ስወዳቹ
@RRuth8852
@RRuth8852 2 жыл бұрын
❤❤❤
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
Betam dase yelale bezu saw yasetameral
@ቁምነገርእናውራ
@ቁምነገርእናውራ 2 жыл бұрын
Tiru sew nat lesew hulu yemitdenegit....yeha bedenb yigeltsatal
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
_የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
Sitamiru
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
_የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@mismtg5829
@mismtg5829 2 жыл бұрын
Stamru yazlkachhu ljochachhun ybarklachhu
@shibiregeremu8715
@shibiregeremu8715 2 жыл бұрын
😍
@umumuhammedtube
@umumuhammedtube 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆ በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ እላለሁኝ ከድገት አዴጋም ይጠብቃችሁ ፕሮፍይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጉኝ የሀገሬ ልጆች
@merwaomer832
@merwaomer832 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 2 жыл бұрын
ሴቶች እግራችሁን የምታነባብሩት ነገርስ ስርአትን ከወንዶች ተማሩ
@nas7117
@nas7117 2 жыл бұрын
እኮ ነውረ እኮ ነው
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 жыл бұрын
ክክክክክ የምር እኔ ሁሉሙ ቦታ ምበስጭበት ነጋር ብኖር ይህ ኢግሪን በኢግር መጠመር የስጠለል በሴት
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
ተአድላችሁ አይለያችሁ ።
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ልደምራቹሁ😍💚💛❤
@fikiretube6797
@fikiretube6797 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እኔም እደምራለሁ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
@@fikiretube6797 በደስታ😍
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
_የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
_የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
_የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 726 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 41 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 726 М.