እኔ ባህታዊ አይደለሁም! | አባ መላከሰላም እውነቱን አወጡ | እውነት ቤተ-ክርስቲያኒቷ ውስጥ የታሰረ ዘ*ን*ዶ አለ? | Haleta tv

  Рет қаралды 45,174

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Жыл бұрын

#haletatv #ethiopia

Пікірлер: 211
@memeke5620
@memeke5620 Жыл бұрын
አባዬኤ የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን እግዜያብሄር ልባና ይሰጣቸው ለምትሳደቡት በእውነት እግዜያብሄር ይጠብቆት እንዎዳታላን ኑሩልን
@user-gt5mz5sf8i
@user-gt5mz5sf8i Жыл бұрын
አባታችን እንወደዎታለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛንም ባታለ ማርያም ለደጇ ታብቃን ⛪🙌የኢትዮጵያን❤💛💚 ሰላሟን ለማየት ያድለን አቤቱ ይቅር ይበለን😭
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
አባታችን የድንንግል ማርያም ልጅ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የምትሳደብ ልቦና ይስጣቹ
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ በስደት ነኝ እና በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ክዳን እያላቹ አባዬ እመአምላክ ለደጇ እንድታበቃኝ🙏🙏🙏
@Emu-zs4bm
@Emu-zs4bm Жыл бұрын
እባካችሁ ቤተክርስቲያኒቱን (መልካም ) አባቶችን በጥርጣሬና በሌላ ዓይን ሰው እንዳናይ መሰናክል አትሁኑን አለማችንን እንዲህ እያመሳት ያለው እኔ እኔ እና እኔነኝ ያረኩት በሚሉ ሰዎች ስለተሞላች ነው እባካችሁ ቤተክርስቲያን ተዋት እርሶም ስራዎትን እግዚአብሔር ይባርክሎት የጀመሩትን ያስጨርሶት እግዚአብሔር እንጂ ቤቱን የሚሰራው እርሶ አይደሉም ይህን ስል እኔ ቦታውን በአካል ስላየሁ ብዙ መናገር ብችልም ሁሉን ለእግዚአብሔር መተውና ለእርሱ መስጥት ያስፈልጋል በሚለው ትቼዋለው ቤቱን ግን ያፅዱ የንግድ ቤት አያድርጉት እንደ መንደር ክሊኒክ ካርኒ ማስቆረጥ አስቁሙ ነገርን ሁሉ በገንዘብ አይመንዝሩ ይህንን ነው የምለው ለዛሬ ማልትም አይገባኝም ስለ እናንተ የግል ጉዳይ (የአኑአናር) ሁኔታ ግን የመጣችሁት በቤተክርስቲያን ስም ስለሆነበው እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ለሁላችንም ያስተካክል ቤቱን ግን ከንግድ ቤትትነት አስወጡ አደራ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🙏
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 Жыл бұрын
እምትሳደቡ እፈሮ 🙏 አባታችን ርጅ ም እድሚ ይስጥልን 🙏
@kebrom4644
@kebrom4644 Жыл бұрын
አባ እድሜ ይስጥልኝ
@getachewyenew5236
@getachewyenew5236 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ የሚሰራው ህግን በሚጠብቅ ሰው ላይ ነው እንጂ........ ለአባታችን እረጅም እድሜ ቸሩ አምላካችን ይስጥልን ደግማዊ ላሊበላን አልቆ ለማየት ያብቃን ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ትሁንልን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ሰው አምላኪ ሁላ
@getachewyenew5236
@getachewyenew5236 Жыл бұрын
@@janatmmm6876 እኛ ሰው አናመልክም እግዚአብሔር አምላክን እጂ እዛው በለመድከው ባዶ ጭንቅላት አፉ ሲከፈት ይታወቃል አሉ አንተ ደግሞ ከሄት ነህ ከሉሲፈር ሰፈር ነህ ወይ ከ.....
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
@@getachewyenew5236 አመለካችሁት እጅ ይሄን አጪበርባሪ ሌባ
@getachewyenew5236
@getachewyenew5236 Жыл бұрын
@@janatmmm6876 አትፍረድ ይፈረድብሃል ተብሎ ተጽፏል አንተም ኦርቶዶክስ ከሆንክ ንሰሃ ግባ የሚጠቅምህ እሄ ነው ኦርቶዶክስ ካልሆንክ ደግሞ እዛው
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታቸው ‼ 👉 አስተውል መፅሃፍ ቅዱስን አንብብ 👈 ➡4 በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል። 5 እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና። 6 በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ፥ በፍቅር የሚሠራ እምነት እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና። 7 በመልካም ትሮጡ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ ማን ከለከላችሁ? 8 ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል። 9- 10 የተለየ ነገር ከቶ እንዳታስቡ እኔ በጌታ ስለ እናንተ ታምኜአለሁ፤ የሚያናውጣችሁ ማንም ቢኖር ግን ፍርዱን ሊሸከም ነው። 11 ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እስከ አሁን መገረዝን ብሰብክ እስከ አሁን ድረስ ለምን ያሳድዱኛል? እንኪያስ የመስቀል ዕንቅፋት ተወግዶአል። 12 የሚያውኩአችሁ ይቆረጡ። 13 ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና፤ ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አይስጥ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ። 14 ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው። 15 ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። 16 ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ። 17 ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም። 18 በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም። 19 የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ 20 መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ 21 መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 22 የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። 23 እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም። 24 የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ። 25 በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። 26 እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ። ገላቲያ 5÷4÷26
@swenetyigzaw464
@swenetyigzaw464 Жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት🙏🙏🙏
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@aminatilahun8564
@aminatilahun8564 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ለተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣቸው
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይርዳዎት ። በርቱልን ።
@adrianaarin652
@adrianaarin652 Жыл бұрын
Welcome our Blessed father Long Live❤🥰
@memomolo7380
@memomolo7380 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስወች እውነትን የሚስሩትን ማሳደድ ነው ስራቸው የይሁዳ ዘሮች ናቸው የለለ የሚያወሩት እና አባታችን አይዞዎት ይበርቱ እግዚአብሔር የስራውን ስው አያፈርስውም እና ይበርቱ ጥላታችሁን የግራችሁ መርገጫ ያርግልን እድሚያችሁን ያርዝምልን እር እኛ በስደት ያለነው እንመጣለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችነን ስላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@user-cd8jr5km1c
@user-cd8jr5km1c 10 ай бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቅህ ኣባታችን
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 Жыл бұрын
ሲእንጂ ገዳም በክርስትና ሀይማኖት የወንጀል ቦታ ነው ቃሉ የሚለው ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ እግዚአብሔር የሚፈልገው የጠፉትን ነብሳት በወንጌል ደርሰን እንዲድኑ እንጂ ዋሻ ተደብቀን እንድንጠፋ አይደለም ሕዝቡን በከንቱ አታጉላሉት የሰው ልጅ በነብስም በስጋም የሚፈወሰው በስሙ ሀይል እንጂ በፀበል በቅዱሳን በመላእክት ስም አይደለም በቅዱሳን በመላእክት በፀበልና በመሳሰሉት በስማቸው ተመስሎ የሚመለከው አጋንንት ነው በኢየሱስ ስራው ይፍረስ
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Жыл бұрын
ቄስ ሸሀውዚን ይፍቱን አባቴ ሸሀውዚን ሸሀውዚን ...!
@aminatilahun8564
@aminatilahun8564 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት
@user-iw1su6py6z
@user-iw1su6py6z 2 ай бұрын
አምላኬ አገራችን ሰላምአድርግልን
@danieldani8907
@danieldani8907 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@temesgenatanaw3433
@temesgenatanaw3433 Жыл бұрын
በአዲስ ኪዳን ጠበል የሚባል ነገር የለም : የሚፈዉሰው የሚያድነዉ የኢየሱስ ስም ብቻ ነው። ይህ እዉነት ካልገባህ ድርጅት ነው ያቋቋምከዉ እንጅ በክፉ መንፈስ ተመርተህ ነው የምትሠራዉ : የእግዚአብሔር እጅ የለበትም። ገዳም ጠበል ታቦት የሚባል በአዲሱ ኪዳን የለም። ከክፉ እንድትጠብቃቸዉ እንጅ ከዓለም እድታወጣቸዉ አለምንም። ብሎ ነው ጌታ ኢየሱስ የፀለየዉ ። የሐን17÷15
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 Жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦን ይስጠን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን 🙏🏿
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy Жыл бұрын
ማለት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@TuTu-sj9vy አማረኛው አልገባሽም? 🙄
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ማለት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@TuTu-sj9vy 🙄ማለት
@Whatsgoingon1895
@Whatsgoingon1895 Жыл бұрын
ባንድ ራስ ሁለት ምላስ
@user-iw1su6py6z
@user-iw1su6py6z 2 ай бұрын
አምላኬ አገራችን ሰላምአድርግልን❤ ❤❤❤❤❤❤❤ 13:12 13:30
@tigstbitew6618
@tigstbitew6618 Жыл бұрын
አባቴ እድሜ ጤና ይስጥልን
@Etanesh-dw2ip
@Etanesh-dw2ip Ай бұрын
አባት እድሜ ይስጥልን
@abrhi98
@abrhi98 Жыл бұрын
Tiru kale meteyik new Haleta Enamesgnalen. Memhr Melakeselam Berta.
@user-ue7gn3dp3p
@user-ue7gn3dp3p Жыл бұрын
በቤተ ክነት ዉስጥ ለምን አይጠቃለሉም የግል ድርጅት አስመሰሉት ደሞዝ የምከፍላቸዉ ማለት ምን ማለት ነዉ ለማንኛዉም በቤተክነት ቢተዳደሩ ጥሩ ነዉ ብዬ አምናለሁ ባሀታዊ ሳይሆኑ ባሀታዊ ሲባሉ ለምን አሜን ብለዉ ተቀበሉ ???
@kalbak4392
@kalbak4392 Жыл бұрын
እናመሠግናለነእድሜና ጤናይስጥልን
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@lifeinethiopia6864
@lifeinethiopia6864 Жыл бұрын
ማስተባበያ ለምን አበዙ?የሆነ ነገር እንዳለ ያስታዉቃል
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
Ok ራሳቸውን የመከላከል መብት አላቸው እኮ እዉነት ሀሰት ግዜና ፈጣሪ ያወጣዋል።።።
@gisheba7022
@gisheba7022 Жыл бұрын
እውነታውንም መናገር ማስተባበል ነው ለነገሩ በአሁኑ ሠአት ሌባ እንደጤናኛ እየታየ ያለበት ሀገር ከሳሽ ሀሠት መስካሪን የሚሞግስ ሀገር
@user-iw1su6py6z
@user-iw1su6py6z 2 ай бұрын
አምላኬ አገራችን ሰላምአድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤ 13:12
@Ruth-jq2cs
@Ruth-jq2cs Жыл бұрын
ቢያንስ ጸጉርዎን እንኳ አሣጥሩት። ምግባር እንደጎደላቸዉ አንዳንድ የዘመኑ ወጣቶች ፀጉርዎን አሣድገዉ ሽሩባ እየተሠሩ የርስዎን አባትነት ለመቀበል በጣም ይቀፋል።
@letekidanafewerki4604
@letekidanafewerki4604 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@millimilan2962
@millimilan2962 Жыл бұрын
ይሄ ደሞ ከየት የመጣ ጠንቋይ ነው ዘንዶ ምናምን ይላል እንዴ ዘንዶ በቃ የሰይጣን ነው
@tilahunsitot9125
@tilahunsitot9125 Жыл бұрын
ዘንዶአፍ
@dawitabebe5697
@dawitabebe5697 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አባታችን
@user-cr4ne1js2x
@user-cr4ne1js2x 7 ай бұрын
❤❤❤
@user-iw1su6py6z
@user-iw1su6py6z 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wazmak9255
@wazmak9255 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@beza9784
@beza9784 Жыл бұрын
ውሸት ውሸት ቢዝነስ አኔ የፀለይኩበት 500 ብር የማር እምነት 100ብር ግፍ ነወ
@meseretggxxlove639
@meseretggxxlove639 Жыл бұрын
ወሽታም እኔ ሄጃለሁ እምነት አይሽም ሂጃለሁ ጸበልም በነጻ ነው ዋሻው ሄጃለው ዋሻው ያስደራል ጨለማ ነው ግን የማር እምነት ይሽጣል 100ብር ነው ችግር የለውም ተዋህዶ እድትፈርሥ ስም ታጠፋላችሁ እኔ ምስክር ነኝ አትዋሽ
@beza9784
@beza9784 Жыл бұрын
@@meseretggxxlove639 እናቱ ፀበል ከጀርባ ማንም ሰው መውሰድ ይችላል ይጠመቃል እኔ ያልኩት አውደ ምህረት ላይ በልዩ ሁኔታ እኔ የፀለይኩበት ብለው 500ብር በተለይ ውጪ ሀገር የታመመ ቤተሰብ ያላቸው ሲጠቀሙ አይቻለሁ አንቺ መተሽ ፀበል ይዘሽ ስለሄድሽ ትምህርት እንኳን ሳትሰሚ ያወቅሽ አይምሰልሽ ማስተዋል ይስጠን
@adrianaarin652
@adrianaarin652 Жыл бұрын
C'mon bruh dont lie , i have been there with my 6family i got everything freely please lie is sin
@mishu372
@mishu372 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል እርሱ ይፈትሻችሁ
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
አዳነች አበቤ ይልሰማችው ጉድ በቃ እራይ አየሁ ብሎ ዝም ብሎ አባቶች ጷጳሳት ሳይመርቁት ቤተክርስቲያን መስራት አይከብድም ወይ?? ነዳያኑ የት አሉ ??
@tigstbitew6618
@tigstbitew6618 Жыл бұрын
የማቱሰለን አድሜ ይስጥልን
@almazadugna2075
@almazadugna2075 Жыл бұрын
አባታችን እባኮትን ይሚነገሩትን ነገር በትእትና ያድርጉት እንፀሎተኛ እንደሱባየተኛ ትህትና ይኑረን
@gideyhaila1646
@gideyhaila1646 Жыл бұрын
ሰዉይዉ አጭበርባሪ ነዉ የቄስ እዉቀት የለዉም ለቢዝነስ የከፈተዉ
@user-ir8hj9rd3c
@user-ir8hj9rd3c Жыл бұрын
ሰው ግባሩ ያሰጣውል አባታች እግዚአብሔር እድሜ ይሰጣቹ ደእጃ እራሱ ጥጋብ ነው የእመቤቴ ደጅ ለማይት ያብቃች
@memeayelu5802
@memeayelu5802 Жыл бұрын
እምትሳደቡ፡እግዛቤር፡ልቦናይስጣቹበራሳቹላይ፡ሲደርስካልሆነየሰው፡ነገር፡አትረዱም
@user-bp5qg8em3o
@user-bp5qg8em3o Жыл бұрын
ለውሸት አትመስክር ሶስት ቀረጻ ላይ የሚጋጩ ሀሳቦሽ እና ውሸት ነው ያወሩት አድምጠውና ፍረድ ሰው ሲዋሽ ዋሽቶአል ካላልክ ሀሰተኛው አንተ ትሆናለህ ።
@waeroextremefortnite9737
@waeroextremefortnite9737 Жыл бұрын
Tenkyina astenky tiwld
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምካክ ኢትዮጵያን ከደዚ አይነት ኮተት ያዉጣልን
@sabrinadamania8094
@sabrinadamania8094 Жыл бұрын
ውሽት
@girmakebe
@girmakebe Жыл бұрын
የብራና መፃህፍት በግለሰብ እጅ ብዛት ያለው ሊገኝ ቻለ ?ሊጤን ይገባዋል
@gisheba7022
@gisheba7022 Жыл бұрын
😃😀ተሽጦ በውጭ ሀገራት ባሉ መፃፉት ቤት መገኘት ነበረበት አይደል😃😃😃ወየው ወየው የአንዳንድ ሠው ግንዛቤ😀😀😀
@user-nm8jr4vc1f
@user-nm8jr4vc1f Жыл бұрын
ያወይለህ ለቅጣፍትህ
@FasilBirhanu-rm7ir
@FasilBirhanu-rm7ir 8 ай бұрын
Abya egzabhre edmana tana yestelne
@atsedemariam2162
@atsedemariam2162 Жыл бұрын
እርሰዋን ከዘዶጋ ባሰሩልን
@LoveandPeace1111
@LoveandPeace1111 Жыл бұрын
ዘንዶ እኮ የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው ጫካ ውስጥ ደግሞ ዘንዶ ይኖራል ምኑ ነው አዲስ ነገር ። ብራና ነው የሚጸልዩበት መጽሐፋቸው እና በብራና ቢጸለይ ቅዱስ ይኮናል እንዴ? ይልቅ ሰውን ማጭበርበር ይብቃ
@agerewondale560
@agerewondale560 Жыл бұрын
እውነተኛ አባቶች ስለራሳቸው አይከራከሩም በየሚዲያም አለሁ አለሁ አይሉም ያሳዝናል እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሁሉም በግዜው ዋጋውን ያገኛል
@mulugetaasnake1042
@mulugetaasnake1042 Жыл бұрын
ወንድም በየሚዲያው አለሁ አለሁ አላሉም ለገዳሟ አገልጋይ ነን የሚሉ የሉሲፈር ተልዕኮ ይዘው የሚንቀሳቀሱ በዚህ ሚዲያ ስለከሰሷቸው ነው፡፡ ራሱ ሚዲያው መልስ እንዲሰጡ ስለጠየቋቸው ነው
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
@@mulugetaasnake1042 ምን ሆነሽነው አሉጅ እኒህ አባት ጨምሮ ብዙ መመለክ የሚፈልጉ ምስለኔ ተኩላዋች አሉ በጣም ይቅርታ የከሰሱትልጆች ጀግና የተዋህዶ አርበኛናቸው ወጣቱን እያፈለሱ ያሉ የዚህ አባት አይነት አግበስብሶችናቸው ከሳሾቹ እግዚያብር ጠብቆቸው እጅ የመቁዋቁዋሚያ ከፋለዋቸው እጃቸውን ስመው እምቀበል ተኩላ ባለበት ጊዜ እነሱ ግን ምእመኑን ለመታደግ ያደረጉት ጥረት ሊደነቁ እጅ ሊወቀሱ አይገባም ደሞ ባታዊ ከሆነ ሶስት ሚስት እዴት ያገባል? ሲቀጥል ሚስቱ ሂሳብ ያዝ በዘመድ አዝማድ ለምን አረጉት አመራሩን እ
@YeneLyu
@YeneLyu Жыл бұрын
Gbznet ytayegnal lebona yesten
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h Жыл бұрын
እኝህ አባት እውነታቸውን የሚያውቀው አምላክ ነው ነገር ግን የምቃወማቸው ፎቷቸውን ስእለ አድኖ ተብሎ መያዙ ነው መከልከል ነበረባቸው
@waeroextremefortnite9737
@waeroextremefortnite9737 Жыл бұрын
Yenate tata new life Hulu yabkan azimami
@user-oe1co9hc5s
@user-oe1co9hc5s Жыл бұрын
አካውንት ላይ የሚጠቀሰው ስም መታወቂያ ላይ ያለውን ብቻ ነው በግድ መጨመር አለበት ብሎ የሚያስገድድ የባንክ ህግ የለም አሁን ምነው ማስተባበል አበዙ በባለፈው ቪዲዮ እሳት ጎርሰው ሲሳደቡ አልነበር ያሳዝናል
@chuchu6104
@chuchu6104 Жыл бұрын
ይሄ ከዛኛው ቪዲዮ በፊት ነው የተቀረጸው ከዛ የወጣቶችን ቅሬታ ሲሰማ እንዳትለቀው ሌላ ቅረጸኝ ብሎት ነው ያኛውን የተቀረጸዉ ያው ሀሌታ ነው በራሱ ጊዜ የቀረጸው ሰውየውማ ማእከላዊ እስር ቤት ጷጉሜ 4 ነው የገባው እስኪ አባዬ አባዬ እርሶ ንጹህ ኖት ምትክ ሂዱና አስፈቱ
@EldanaHyabu
@EldanaHyabu Жыл бұрын
This guy is do smart
@danieldani8907
@danieldani8907 Жыл бұрын
ለምን አታድናቸውም አይናቸውን
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 Жыл бұрын
Asemasey seweya now berrween batacarseteyan ameteto yametata ((katafe now eahe ((dureya saweya atemanute)
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 Жыл бұрын
ሸሀዚን ሸሀውዚን
@kmkm9905
@kmkm9905 Жыл бұрын
በአባታችን ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ (አዝም) አይደለም ልቦና ይስጣን
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy Жыл бұрын
ማለት
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy Жыл бұрын
አይ ገድ ዘንድሮ ሁሉም አዋቂ ህነ
@BarKah-ys4ms
@BarKah-ys4ms Жыл бұрын
አበተቸነአነደተወለለኘእገዠብሕረፀኘተየፀጠወተሙነበለለበነየሰጠቸወመሰተወአጠተወነወበረተተነተሀነወተአነተበዜወተበፀለተአሰበኘወለተየሐነሰአመነአመነአመነ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Жыл бұрын
Endezi aynet tittle betam asasach new. Very misleading tittle. What is the true?. Only God knows the truth. I am not saying what this father is saying. Please don't make your tittle a fleshing news. This is very spiritual place and words.
@danieldani8907
@danieldani8907 Жыл бұрын
አልገባኝም ልጆች አለው
@masdamtmas6688
@masdamtmas6688 Жыл бұрын
ለምን በሙስሊሙ ላይ ዋሹ ቀጣፍ
@meazatekle5925
@meazatekle5925 Жыл бұрын
Yemen zendo new zendo eko berasu seytan new (yekedmo Ebab zendo ende mebrek kesemya siwerd ayhut ) berae Yewhans lay texfwal
@hindyahabeshawitaa5645
@hindyahabeshawitaa5645 Жыл бұрын
ሸሃውዚን ሸሃውዚን
@essetelema6935
@essetelema6935 Жыл бұрын
የእመብርሀን አገልጋይ መምህራችን በርቱልን ለምእመናን 🙏🙏 ተሳዳቢዎቹ አንድም ቀን ተንበርክከው እግዚያብሔርን አመስግነው በጭራሽ የማያውቁት ናቸው ያም ማለት የሴጣን ተገልጋዮች ናቸው።
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
በትክክል አባታችን
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 8 ай бұрын
Abatachi edmena Tena ystetu bata mariyam kene lja ttbkut
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
The ancient religion in the northern Ethiopia was serpent worshipping and at the introduction of Judaism, Christianity and later on Islam it was imbued in them, it's a deep. rooted belief.
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Жыл бұрын
Lemane yestafkew jezbaw
@geneteliud7058
@geneteliud7058 Жыл бұрын
Begaita eyesus sm ytnqola sra yefrese yhun
@kuraodanabe6970
@kuraodanabe6970 Жыл бұрын
በብሔር በላይነት የሃይማኖት በላይነት በሃይማኖት ሥም ስውር የመሬት ወረራ መስፋፋት ድብቅ አጀንዳ ነው የተያዘው
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 Жыл бұрын
Achbarabar seweya now ((Zendo ayebalgnme eayalu) Zendo eanana Ayebalagnme eayalu katafe seweya Now
@chirolodge5317
@chirolodge5317 Жыл бұрын
ትክክል ማንም ጠንቋይ ደብተራ እየተነሳ ራዕይ ታየኝ እያለ
@ruthmime73
@ruthmime73 Жыл бұрын
መሬት የማንም አይደለችም እኛ ሰዎች የመሬት ነን። ይህን አውቀህ ንስሃ ገብተህ ይልቅስ ተሸክመህ የምትዞረውን ጠላትህን ዲያብሎስን አራግፍ መቼ እንደምትጠራ አታውቅምና። የኬኛ ፖለቲካህን ከቤተክርስቲያናችን ላይ አንሳ። አይ ካልክ መጨረሻህን ጠብቅ !
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ይኤ የኬኛኦች አስተሳሰብ አውጥተክ ጣል
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
@@chirolodge5317 መቼም ከመናፍቅ አይከፍአም
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እዴ ጥባቄው ሌላ መልሱ ሌላ ህዝቱ ተላላ ስለሆነ ፀጉር እያጨባረሩ ማጪበርበር ይቁም እነቄስበላይ ወደዘር ወሰዱትጅ በትክክለኛው ቢቃወሙ እደነዚህ ያሉተኩላዋችን ለማለትነው ምክኒያቱም ብዙ ጆቢራዋች ለምድየለበሱ ይሁዋንስግርማ ይሄ እና ሄኖክ ከሚዲያ ንቁ የንስሀና የፀሎት መርከብየተባለው አጥማቂነን ባዮች ፈረስ ልብይስጣችሁ መመለክ የቀራችሁ ተኩላ ናችሁ ድሀመምህር ተብየ በገዘብ እየገዛችሁ ህዝቡን አታፋልሱብን ሲጀመር ክነት የለህም መስቀሉ የያዝከውለማጪበርበርነው
@danieldani8907
@danieldani8907 Жыл бұрын
ተናገር እየገነባህ ነው
@ribkakiflom4661
@ribkakiflom4661 Жыл бұрын
Abatacin batyi keresu gar nat . weshtam hulo yaferal
@danieldani8907
@danieldani8907 Жыл бұрын
ታዲያ እንዴት ይመሻል
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 Жыл бұрын
Zenedo ayebalagnme eayala ((beseines yamesara katafe seweya now (lanata Corona adenalahugne belo bayakanu 50 ber eayawasadu achbarabary seweya now tatanakaku (ya Ortodoxe hezebe)
@TigistMasresha-yw9ng
@TigistMasresha-yw9ng 24 күн бұрын
Abatachin idmena xena yisxachu
@EldanaHyabu
@EldanaHyabu Жыл бұрын
Esky zendown asayun
@user-bp5qg8em3o
@user-bp5qg8em3o Жыл бұрын
ዱርዬ አሌሌ ራስታ ውሸታም ኖት ንሰሃ ይግቡ ይመለሱ
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 Жыл бұрын
Eahe achbarabary now berwen yetatale Asemasey weshatam now
@tilahunsitot9125
@tilahunsitot9125 Жыл бұрын
ለራስህ ንሰህ ግባ
@shallomtube9751
@shallomtube9751 Жыл бұрын
አባ ይዋንሥ በየት ዙሮ መ ጣ ከጎንደር ነው?
@mamaminas502
@mamaminas502 Жыл бұрын
ዘንዶው አንተ ነህ አጭበርባሪ
@sisaydesalegn3444
@sisaydesalegn3444 Жыл бұрын
yegnih sewye neger bednb bebetekhinet betkilikilegnaw mewakir tetarto yinegeren
@YeneLyu
@YeneLyu Жыл бұрын
1 kare 100$😳😁
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 Жыл бұрын
አባ ሻሀውዚ
@user-qp2cm5vk3d
@user-qp2cm5vk3d Жыл бұрын
Zendo erasu new
@atsedemariam2162
@atsedemariam2162 Жыл бұрын
ወይኔ በደዚህም ማጭበርበር አምኖ የሚንከረፈፈው ሰው ያሳዝናል እኛ አስራሶስት ጉልላት አንፈልግም ካስፈለገም በወንበዴ አይሰራም
@elenikagnew8473
@elenikagnew8473 Жыл бұрын
አተ መናፈቅ መሆን አለብህ አተ አለህ አይደል በሶፈት ላቡን እድፉን ጠርጎ አብልቱ ዳንኩ እምትሉ ጉደኞች
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 Жыл бұрын
እንዴ ለምን አይገደልም ዘንዶው ይሄማ ደንበኛ አምልኮ ነው
@yefikirlij
@yefikirlij Жыл бұрын
ካርታው በማን ነው
@mengedegnawu3266
@mengedegnawu3266 Жыл бұрын
ante molacha leba asmsay awkahalewu eko man endehonik Ene migerimegn bezih leba achiberibari mitichibererberut nachihu
@buruksu7016
@buruksu7016 Жыл бұрын
ዘንዶ የኦርቶዶክስ ጠላት ነው ቤተ ክርስቲያን ምን ይሰራል
@sabrinadamania8094
@sabrinadamania8094 Жыл бұрын
አባት. አይመስልም. ጠንቆይ. ነው
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
Abete defrete
@user-bp5qg8em3o
@user-bp5qg8em3o Жыл бұрын
ሀቅ ደስ ሲል
@user-bp5qg8em3o
@user-bp5qg8em3o Жыл бұрын
ሀሌታ ጥያቄ አችልም እውነቱን አውጣልን ስንልህ እየጠራህ ታስመክረናለህ ? እኔ ሄዋን እነሱ ዲያቢሎስ ናቸው የሚሉ ራስታ በደንብ ሊጠየቁ ሲገባ የሻይ ሰጡህ መሰለኝ ቀሽም ጥያቄ ጠይቀህ ትመለሳለህ ሰነፍ ነህ
@natitdros423
@natitdros423 Жыл бұрын
ብሮ ሌላ ቪድዮ ከሰሩ እነግርሻለሁ እዛ ላይም ኮሜንት ትሰጫለሽ
@danieldani8907
@danieldani8907 Жыл бұрын
ቤትክን እያስገነባህ
@gisheba7022
@gisheba7022 Жыл бұрын
ዳኔል እራስህን አስመርም የሆነ የሚያስለፈልፉ የሚያቀዠቀዥ ነገር አለበህ😀😀ግን በግድህ እያዳመጥቃቸው ነው ከላይህ ላይ ያለውን እንዲፉታህ አጥብቀህ ፀልይ😃😃😃😂😂😂
@tilahunsitot9125
@tilahunsitot9125 Жыл бұрын
ግንበኛነህ ወይስ ግመኛ
@beletechedalamawe2245
@beletechedalamawe2245 Жыл бұрын
አስመሳዮች
ПЕЙ МОЛОКО КАК ФОКУСНИК
00:37
Masomka
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 65 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 28 МЛН
new song yiseral betsh by melake selam abebaw malede
6:32
መላከ ሰላም አበባው ማለደ Melake selam Abebaw Malede tube
Рет қаралды 10 М.
ПЕЙ МОЛОКО КАК ФОКУСНИК
00:37
Masomka
Рет қаралды 10 МЛН