እኔ ደሞዝ አይከፈለኝም፡፡ደሞዝ መቀበል ሃጥያት ስለሆነ አይደለም!! እኔም ጻድቅ ነኝ ማለቴ አይደለም! ክፍል፡ 3

  Рет қаралды 291,791

Donkey Tube

Donkey Tube

Ай бұрын

የዛሬው ፕሮግራማችን ከባለፈው የቀጠለ ክፍል 3 ነው አባ ገብረኪዳን ጋር የተደረገ ቆይታ!!!
የአባ ገብረኪዳንን KZbin Channel ይቀላቀሉ
/ @fewus_menfesawi_aba_g...
📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
www.ticketmaster.com/event/15...
📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
tally.so/r/mYZrk5
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
🌐 Our other profiles:
▶️ Facebook - / comedianeshe
▶️ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Пікірлер: 847
@comedianeshetu
@comedianeshetu Ай бұрын
የአባ ገብረኪዳንን KZbin Channel ይቀላቀሉ kzbin.info/door/RddaQ2ABKnn9jnGv95Qs3Q
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g Ай бұрын
"" የአባ ገብረ ኪዳን KZbin Channel "" መሆን አለመሆኑን በምን እናውቃለን ?
@Mihiret855
@Mihiret855 Ай бұрын
እረ የሳቸዉ ነዉ ዝምብለሽ ሰብስክራይብ አርጊ😂😂😂
@YeabsiraGirma-vu4kl
@YeabsiraGirma-vu4kl Ай бұрын
እሼ የግላቸው ስላልሆነ የጉባዬ ቤቱ ብለህ ብትጽፈው
@mekuanntsisay
@mekuanntsisay Ай бұрын
እሽዬ የጉባኤ ቤቱ ስለሆነ አስተካክለህ ብትጽፈው።
@mekuanntsisay
@mekuanntsisay Ай бұрын
የግላቸው ስላልሆነ።
@Israel9563
@Israel9563 Ай бұрын
እኔ የዛሬ አመት ፓስተር ዮናታን እናታችን ድንግል ማርያምንና ሀይማኖታችንን ሲሳደብ በጣም አለቀስሁ ትንሽ ቆይቶ ከዛ አባታችን መልስ ሰጡ ትንትን እያረጉ ሲያስረዱኝ ስለ ድንግል ማርያም እና ሀይማኖታችን የመናፍቃን ጥርጣሬ ንቅል ንቅል እያለ ጥፍት አለልኝ ከእግዚአብሔር በታች አሁን እንደ አባታችን የቀየረኝና የረዳኝ የለም❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜ ብቻ ...........❤❤
@LovelyJigsawPuzzle-zj9te
@LovelyJigsawPuzzle-zj9te Ай бұрын
ላኪልኝ ርእሱን
@Israel9563
@Israel9563 Ай бұрын
​@@LovelyJigsawPuzzle-zj9teርዕሱ ማርያም መድሀኒታችን ናት ሚድያው ሥሙር
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g Ай бұрын
​​@@Israel9563 ሚዲያው ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ
@Sara-uh5wb
@Sara-uh5wb Ай бұрын
እስራኤል ነሽ እንዴ
@user-hz2ix9cq7v
@user-hz2ix9cq7v Ай бұрын
Enemmm endachiww
@FelegeAbew-op6cd
@FelegeAbew-op6cd Ай бұрын
በዚ ቪድዮ 500,000 ሰብስክራይብ አስገብተን አባታችን በበረከታቸው በእውቀታቸው ሕይወታችንን ይለውጡት ለተበከለው ዓለም ፈውስ ይሆነው ዘንድ ለሁሉም ተደራሽ ይሁን ወንድማችን እሸቱ የወለድከው ልጅ የሊቃውንት በረከት ይደርበት የእነሱ ጸጋ የኤልያስ መንፈስ ኤልሳዕ ላይ ዕጥፍ እንዳደረ አንተና ቤት ላይ የኤስድሮስ በረከት ይደርብ ።
@etsegenettadesse4779
@etsegenettadesse4779 Ай бұрын
Ameen ameenameen
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Ай бұрын
የኔ ጎበዞች ተዋህዶዎች❤❤❤
@all0cell750
@all0cell750 Ай бұрын
አሜን
@yonasmebrat4661
@yonasmebrat4661 Ай бұрын
አባታችን በዚህ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Ай бұрын
💚💛❤🤝👏
@masreshalemma5757
@masreshalemma5757 Ай бұрын
አሜን
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 Ай бұрын
amen amen amen❤❤❤❤❤❤
@MuluneshFaris
@MuluneshFaris Ай бұрын
Amen
@user-uy8cm1td1i
@user-uy8cm1td1i Ай бұрын
አሜን እድሜቸውን ያረዝምልን
@user-tw3vk1ed8k
@user-tw3vk1ed8k Ай бұрын
ኑ የተዋህዶ ልጆች ላይክ አድርጉ👍👍👍
@AmrAommm
@AmrAommm Ай бұрын
❤❤❤
@wondimnewmersha2245
@wondimnewmersha2245 Ай бұрын
ጭራሽ ያለደሞዝ ነው ይህን ሁሉ እውቀት የማያስተምሩት። ወይ አንተ መድሀኒአለም እባክህ በረከታቸውን በረከታቸውን አሳድርብን❤❤❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Ай бұрын
ምን ይገርማል እዉነተኛ መናኝ መለኩሴ እኮ ደመዎዝ የለዉም
@EloheeBirhanuu
@EloheeBirhanuu Ай бұрын
የኔ አባት ስወዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛ የተዋህዶ ልጆች :: የተዋህዶ ልጆች የተ አላቹ በ👍 like
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Ай бұрын
አረገ ወይን ትልቅ በረከት አመጣች አባን እና እሸቱን አገናኘች❤😢🎉
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
ኣዎ በእውነት❤
@melkimelki1671
@melkimelki1671 Ай бұрын
በጣም በእውነትነው
@hannaworkneh9343
@hannaworkneh9343 Ай бұрын
የአባ ገብረኪዳን ትምህርት እንደኔ ከኢትዮዽያ ዉጪ ለምንኖር የህይወቴ ጥያቄ መልስ (ተስፋ) ያገኘንባቸዉ አባታችን ናቸዉ እድሜ ጤና ይስጦት እንደርሶ ያለ አባት ያብዛልን 🙏🏼
@healtheducation2
@healtheducation2 Ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Ай бұрын
✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ✝️ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን ✝️ ዐሠሮ ለሰይጣን ✝️ አግአዞ ለአዳም ✝️ ሰላም ✝️ እምይእዜሰ ✝️ ኮነ ✝️ ፍስሐ ወሰላም ፡፡ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫ ለኛም ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeznakassahun780
@yeznakassahun780 Ай бұрын
ለእኔ ለሀጢአተኛዋ ልጅህ የአባን ትምህርት እንደሰማ የረዳህኝ አምላኬ ተመስገንልኝ
@SosiAbebe-zd5uv
@SosiAbebe-zd5uv Ай бұрын
"የዘመናችን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ" በድሜ በፀጋ ያኑርልንንንን እደርሶ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤
@eztube11
@eztube11 Ай бұрын
ምን አይነት መረጋገት ነው የማየው። መፅሀፍ ቅዱስን በተግባር መኖር 🎉 ኦርቶዶክስ በመሆኔ እንድኮራ የሚያደርጉኝ ምርጡ መምህር❤
@RahelAmdisa-tv3xd
@RahelAmdisa-tv3xd Ай бұрын
በዚህ ዘመን እኒህን የመሰሉ ድንቅ አባት የሰጠን መድሐኒአለም የተመሰገነ ይሁን።እወቀታቸው ጥልቅ የሆነ አንደበታቸው እማይሰለች ድንቅ አባት❤ ዓለማዊ እውቀት እንዳላቸውም ያስታውቃሉ!
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Ай бұрын
ትልቅ ትምህርት መፀሀፍ ቅዱስን እንደመፀሀፍ ቅዱሱ ልብ መማር!! እንደራስ ፍቃድ ሳይሆን መፀአፍ ቅዱስ ላመነ ሰዉ የተፃፈ ነዉ!!! ደስ የሚል ትምህርት!! አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤❤❤❤❤!!!
@helendegu2389
@helendegu2389 Ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የኔ አባት የእርሱወን ስብከት እየሰማ ወደ ቀልቤ ተመልሻለሁ የምታወራችሁ ሁሉ ቃላት የለኝም የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤
@user-hb4zz5rb9o
@user-hb4zz5rb9o Ай бұрын
እሽ ግን ምን አይነት የታደልህ ነዉ😢😢😢😢😢❤❤❤ካባቶች እግር ስር ወድቆ መስማት ምንኛ መታደል ነዉ
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 Ай бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናንትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@alem3060
@alem3060 Ай бұрын
አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን እረዘም ያርግልን :::ክርስቲያኖች ሆይ እኒህን አባታችን ትምህርታቸዉን ተከታተሉ በብዙ ትጠቀማላቺሁ!!!ትዉልድ ሆይ የእግዚአብሔር ቃል ስማ :::
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Ай бұрын
አባታችን የርሶን ትምህርት ሳላዳምጥ ውዬ አላውቅም አንዳንዴ እንቅልፍ አልውስድ ሲለኝ እና የመጨነቅ ስሜት ሲሰማኝ የሰማሁትን ትምህርት መልሼ ከፍቼ እየሰማሁ ሰላም ያለው እንቅልፍ እና ሰላምን ይሰጠኛል። እማምላክ እስከነ ልጇ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን። የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ይቀድስልን አሜን 🙏🙏🙏🤗🤗🤗😍😍🥰🥰❤️❤️
@molla5948
@molla5948 Ай бұрын
አባታችንስሚ ወይ አስተዋይ ካለ ከርሶ ቃል የእግዜርን እንጀራ መመገብ ነው አባ ለኛ ሲል ለእረሶ እድሜና ጤና ይስጥልን ከርሶ የሕይወት ምግብ ይመገባል ።
@amtemaryam116
@amtemaryam116 Ай бұрын
ክቡር አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z Ай бұрын
ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ያድልልን
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@hanahani7983
@hanahani7983 Ай бұрын
@AsterMuluneh
@AsterMuluneh Ай бұрын
እጹብ እጹብ ነው ሌላ ምን ይባላል ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን ❤ የኛ አባት ተመስገን እርስወን የሰጠን
@hallemedia4469
@hallemedia4469 Ай бұрын
እንዲህ በዘመናዊም በሀይማኖታዊም ትምሀርት የበቁ አባቶችን ስለሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi Ай бұрын
ኑ የተዋህዶ ልጆዎች ላይክ አድርጉ🥰🥰🥰🥰😊
@AzemeraGetenete
@AzemeraGetenete Ай бұрын
መተናል
@mekdi8871
@mekdi8871 Ай бұрын
Alen metenal🥰🥰🥰
@askme7620
@askme7620 Ай бұрын
🙏
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r Ай бұрын
መተናል
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi Ай бұрын
@@AzemeraGetenete 🥰🥰👏
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv Ай бұрын
ኑ የኛ ልጆች like አድርጉ የህወት የሚጠቅመንን አናዳምጥ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Ай бұрын
ከስራቸዉ ሁኖ መማረ እደት መታደልነዉ 😰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Kenerie
@Kenerie Ай бұрын
አማኝ ያልሆኑ ሰወች የሚገጥማቸው ችግር ይሄ ነው ፤ እንደ ራስ ፍላጎት መተርጎም። ቤተክርስትያን ሃይማኖትን እና የክርስቶስን ትምህርት ጠብቆ ለማቆየት ብዙ ዋጋ ከፍላለች ያንን መርሳት የለብንም።
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r Ай бұрын
እሸቱ በዚህ ዘመን እንዳተ ያለ ሰው ስላገኘን እግዚያቤር ይመሥገን
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r Ай бұрын
የእኔ እንቁ አባት እንደ እርስዎ ያለ አባትን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን !!AMEN🙏
@-Hunemedia
@-Hunemedia Ай бұрын
እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አባታችን ሁላችንም ለሀገራችን ሰላም በመጸለይ ሀጋራችን ሰላሟ ተመልሶ ቦታው ድረስ በመሄድ እንድንባረክ ፈጣሪ ይርዳን አሜን።
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Ай бұрын
የእኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ ያንተም ዘርህ ይባረክ መጨረሻህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ወንድሜ።
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤታችን ድንግል ማሪያም በወርቅ ልብሷ ትሸፍንልን ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ ይቀድስሕ አሜን አሜን አሜን
@-betesaida8661
@-betesaida8661 Ай бұрын
አባታችን መንፈስ ቅዱስን የተመሉ ቅዱስ ናቸው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን እድሜና ጤናን ይስጥልን በረከታቸውም ይደርብን
@tesga9705
@tesga9705 Ай бұрын
በእዉነት አባታችን እግዚአብሔር በዘመኑ የሰጠን ዮሐንስ አፈወርቅ ነዎት አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን እሸቱ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳተ አይነት ኢትዮጵያንን ያብዛልን ❤
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 Ай бұрын
ፀብዙ ሰባኪያን ከእርሶ መማር ያለባቸው ያለጩኸትና ተረት ተረት ማስተማር እንደሚቻል ነው። አባቴ እድሜውን ጤናውን ያድሎት።ከእግዚአብሔር በታች መመኪያዬ ኖት።
@user-fd1be5uq3d
@user-fd1be5uq3d Ай бұрын
አባታችን በእውነት እድሜና ጤናውን ይስጥልን በእውነት ቃለ ሂውትን ያሰማለን አባታችን በዚህ ዘመን እርስወን ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እሸ አንተንም በእውነት እናመስግናለን ክበርልን መፅነኛየ በጣም ነው እምወደወት የእርስውን ትምህርት ስሰማ ውስጤ ሰላም ያገኛል ኡፍፍፍ የኔ አባት
@wenshetaaa1475
@wenshetaaa1475 Ай бұрын
በዚህ ዘመን እንደእርስዎ ያለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ስጤና ይስጥልን ❤❤ እናመሰግናለን ዉንድሜችን እሹቱ
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 Ай бұрын
አባታችን ረጅም እደሜ ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት በረከቶ ይደርብን አሜን !
@tsige26kahsay9
@tsige26kahsay9 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! አባታችን ረጅም እደሜ ይስጦት፤ በረከቶ ይደርብን አሜን !
@tewodrosnigatu12
@tewodrosnigatu12 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገርን ያለ አንድ ሰው አይተውም። አምላካችን ይጠብቅልን።😢
@askme7620
@askme7620 Ай бұрын
አባቴ ለምን እንደሆነ እኔንጃ ቃሎቶን ስሰማ የጎላው ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ናፈቀኝ 😞 ። ሀገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ከጥፋት ይጠብቅልን 🙏 ። እሼ ተባረክ !!!
@GedefewNigussie
@GedefewNigussie Ай бұрын
በእውነት ምንም ቃላት የለኝም በእድሜ በጤና ያቆዮት አባታችን
@hdbz
@hdbz Ай бұрын
Uuuuuufffff Abbaa kan bay'ee jaladhaa Ebbii keesanii nuraa ya buluu Abbaa kenyu ❤❤❤❤
@user-nw8fx5eh1n
@user-nw8fx5eh1n Ай бұрын
በእውነት በእምነየው ነገር ተስፋ እንዳንቆርጥ እርሱውን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@FasikaWagawu
@FasikaWagawu Ай бұрын
አባታችን በጣም እናመሰግነው አለን እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር
@tilahunshiferaw4936
@tilahunshiferaw4936 Ай бұрын
ደምዝ አያስፈልገኝም እጅግ ድንቅ ነው በዚህ የሰው ክፋት ጥግ በደረሰበትና አስመሳዩ ምድርን እያናወጠ ባለበት ጊዜ እንደነዚህያሉ አባቶች መገኘታቸው እግዚያብሄር ይመስገን ፡፡ አባታችን እደሜና ጤና ይስጠዎ በረከተዎ ይደርብን፡፡
@sebleasfaw5741
@sebleasfaw5741 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በጸጋ በሞገስ በአገልግሎት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን! እግዚአብሔር የሰጠን መጽናኛችን ኖት!
@Mulu-ui8yb
@Mulu-ui8yb Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አባ አረብ አገር ለምንሰራው ክርስቲያኖች ምክር ቢሰጡን እርስወን ማግኘት ምንኛ መታደልነው
@Werkin-xr2uh
@Werkin-xr2uh Ай бұрын
የተዋህጆ ልጆች 👍ላይክ እያረግን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Ай бұрын
አባታችን እድሜ ጤናውን ያድልንን እሸቱ እድሜ ጤና ያድልልን 😊
@user-gi1zw7nj4e
@user-gi1zw7nj4e Ай бұрын
ማነዉ እኒህን አባታችንን የሚወድማርያምን በጣምደስይሉኝል ትምህርታቸዉን እከታተላለሁ❤❤❤
@Meskeremguta
@Meskeremguta Ай бұрын
አባታቺን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️
@makimaki1861
@makimaki1861 Ай бұрын
የኔ ወርቅ አባት እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
@nigatugetahun3713
@nigatugetahun3713 Ай бұрын
አሸቱ ሁሌም ሰላም ላንተ ታላቅ ወንድሜ አሸቱ ነው ግን ያንተም የሱም ለኔ አንድ ናችሁ አና በጣም ደስ ይላል ሁሌም ለ ኢትዮጵያ ጎን ስለሆንክ ፈጣሪ ይጠብቀህ
@Silshisilshi
@Silshisilshi Ай бұрын
በዚዘመን እርስወን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 Ай бұрын
ኣባ ገብረኪዳን የነ ኣባት የነመላካም እንዴት ደስይላል ስብከታቹዉ በኡነት እግዝኣብሄር እድመና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
@user-oj2zs7if8k
@user-oj2zs7if8k Ай бұрын
ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን ☦️💖⛪
@liligabriel
@liligabriel Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአባቶቻችን አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@dinberu-px6yp
@dinberu-px6yp Ай бұрын
አባታችንን የሚወድ በላይክ ፍቅሩን ይግለፅላቸው ❤❤❤
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Ай бұрын
አባታችን❤❤ እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ይስጥልን
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise Ай бұрын
የተግባር ክርስቲያን ታማኙ የስላሴ አገልጋይ አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን በረከትዎት ይደርብን አሜን🙏ምን አይነት መመረጥ ነው ከመጠራት በላይ መመረጥ የሕይወትን አክሊል የሚያሰጥ ነበርኩ የለም በኋለኛው የያዝነውን የየለኛው☝️
@ENDEGAGNTube
@ENDEGAGNTube Ай бұрын
ቃል ሰበስክራይብ እንደራረግ
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise Ай бұрын
@@ENDEGAGNTube እሽ ግን እኔን ተይው ስለማልጠቀም
@SmilingCrescentMoon-qk1os
@SmilingCrescentMoon-qk1os Ай бұрын
አባታች በዚህ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዜአብሄር ይመስገን
@GetachewTeshale-fh7ks
@GetachewTeshale-fh7ks Ай бұрын
አባ ባርከኒ እንሣዕ በረከተከ፡፡
@Rakb553
@Rakb553 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን የርሶን ትህትና ለሁላችንም ያድለን በረከትሁ ትድረሰን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏❤
@ashenafeasefa
@ashenafeasefa Ай бұрын
ምንድነው ጉዱ? በዚ ደረጃ እውቀት ያለ አይመስለኝም ነበር፣ አይይይይ በእጅ ያለ ወርቅ!!! በራሴ እጅግ በጣም አፍሬያለሁ፣ እኔን ብሎ ክርስቲያን፣ እኔን ብሎ ኦርቶዶክሳዊ።
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Ай бұрын
በእውነቱ ስለ አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ያደላቸው ጥበቡ እውቀት ፀጋው ድንቅ ነው እኛንም እንደ ሊድያ በቸርነቱ ልባችንን ይክፈትልን ይለውጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢
@user-gk9dp4jt5w
@user-gk9dp4jt5w Ай бұрын
በዚ ዘመን እርስወን የሰጠን አምላክ ይመሰገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Eman-kq4bx
@Eman-kq4bx Ай бұрын
አባታችን በዚህ ዘመን እርሱን ስለስጠን እግዚአብሔር ይመስገን እሽዬ እግዚአብሔር ያክብርልን የተዋሕዶ እንቁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ባንተ እያደረ ብዙ እየተማርኩ ነዉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ተባረክ ❤❤❤❤❤
@atsede7592
@atsede7592 Ай бұрын
እንዲህ በሙሉ እራስን ሰቶ ያገለገሉት አባትማ ይሄም ፀጋ ሲያንስቦት ነዉ። በረከትዎ ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጦዎት። እኛም ተምረን ምንተገብር ያድርገን
@user-ln1rt4pi1d
@user-ln1rt4pi1d Ай бұрын
አባ ገብረኪዳን የኔ ውድ አባት የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንደገና የተሰራሁበት ብዙ ስብከት አሉ አመሰግናለሁ
@meketetilahun6199
@meketetilahun6199 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእርሶ ትምህርት ሁሌም እፅናናለሁ።
@mahletmichael-zr8iw
@mahletmichael-zr8iw Ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን አባታችን
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m Ай бұрын
እዝጋቤር እረጅም እድሜ ይስጦት አባ በዝክ ግዜ እደርሶ አባት ማግኘት ምንኛ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
አባታቺን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር እሼ ወድማቺን በቤቱ የጸናክ❤❤
@ayutii
@ayutii Ай бұрын
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን አባታችን፤ ዕድሜ እና ጤናውን ልዑል እግዚአብሔር ያድሎት!!! እሼም ተባረክልን!!! እኚን ትልቅ አባት አጊንተህ አጭር ደቂቃዎች ባይሆን ጥሩ ነበር!!!!🙏🙏🙏
@FasilNegash
@FasilNegash Ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን
@abrhamkinfie981
@abrhamkinfie981 Ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@user-nl8ty6or4n
@user-nl8ty6or4n Ай бұрын
ወይ አንተ ቡሩክ ልጅ ሁሌም ከፍበል በሰማይም በምድርም ትልቅ ሰው ያርግህ መሪት ቁጭ ብለህ እየሰማህ ያባትን ክብር ነው ለሁሉም ያሳየሀን ተባረክ።
@gig9732
@gig9732 Ай бұрын
በአማን ተንስአ መድኃኒነ። አባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልነ በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤ እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን❤
@tsigielemma3512
@tsigielemma3512 Ай бұрын
የሰማይ አምላክ ጌታየ መድሀኒአለም ከሰይጣን ሽንገላ ይኸንን አባት ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን!!!
@orthodox-21tv
@orthodox-21tv Ай бұрын
By the way አባታችን መንፈሳዊ እውቀት ብቻ እንዳይመስላችሁ የሳይንስም ጭምር ሊቅ ናቸው። ሰይፍ በክልዔ አፉሁ ናቸው
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 Ай бұрын
አባታችን ረዥም ዕድሜ ከጤና ያድልልን
@Kidist19
@Kidist19 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ረጅም እድሜ በሙሌ ጤና ጋር ይስጥዎት ሌላ ምን ይባላል እሼ የአባቶቻችን ልጅ ትሁት ሰው ክበርልን
@user-zs2zj4it1t
@user-zs2zj4it1t Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜወን የአርዝምልን እኔማ ስወዳቸው ❤❤❤❤❤
@Michael-vy2yq
@Michael-vy2yq Ай бұрын
ኑሩልን አባ
@ObsaDechasa
@ObsaDechasa Ай бұрын
Abbaa waaqayyoo umurii akka matusalaa isiinif yaa kennuu❤❤❤
@ObsaDechasa
@ObsaDechasa Ай бұрын
Ebbii keessan nuraa yaa bulu abbaa keenyaa
@tigid9886
@tigid9886 Ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን ለኛ ትልቅ በረከት ነዎት በህፃኗ ብላቴና አንደበት የተመሰከረልዎት ድንግል እመቤቴ ትጠብቅልን 🙏❣️
@zeaddisababa3583
@zeaddisababa3583 Ай бұрын
ስመኘው የነበረውን የገዳሙን አካውንት ስለለጠፍክልን እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ።አባታችንን የምንወድ የምናደንቅ፣በስብከታቸው ህይወታችን የተቀየረ የተዋህዶ ልጆች በተቻለን መጠን ገዳሙን ረድተን ህልማቸውን አሳክተን እናስደስታቸው።ምክንያቱም የነገ ተተኪዎችን አስተምረው አንፀው መምህራን የሚያደርጉልን በዋንኛ እሳቸው ስለሆኑ።በአጠቃላይ ከአስራታችንም ሆነ ከገቢያችን ገዳሙን አለመርዳት ማለት ከገዳዮቻችን አለመሻል ነው።
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Ай бұрын
❤❤አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏 እሼም ከበረከቱ ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏❤️❤️!!!
@user-lz1oq6hs7m
@user-lz1oq6hs7m Ай бұрын
ለእሸቱ እና ለአባታችን የእድሜ ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለህይወት ያሰማልን
@adubisrat2856
@adubisrat2856 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ,,በክፉ ዘመን እርስዎን ስለሰጠን 🙏🙏🙏
@SelamSelam1621G
@SelamSelam1621G Ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለወት🤲 ግሩም ነው አሁን እኛም ክርስቲያን ነን መጽሐፍ ቅዱስ እንኳን በቃል እስከነ ትርጉሙ በቅጡ አንብቤም አላውቅ😢
@alemenewdubie2599
@alemenewdubie2599 Ай бұрын
Mendmachin comedian Eshetu እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ይሁን betam igna ortodox አምላክ ይጠብቅህ መጨረሻችን እግዚአብሔር ያሳምረው ። የአባዬ እድሜ ይስጥልን አምላከ ዳዊት ።!!!!!!!!!!!
@salamabel8498
@salamabel8498 Ай бұрын
የኔ እንቁ አባት❤❤❤❤❤❤
@SelamgebreslassieSelam12
@SelamgebreslassieSelam12 Ай бұрын
እመ ብርሃን ከክፍ ተጠብቅልን አባታችን ና ትነሿ ስጦታችን አንተም ወንድማችን እሼ ተሸፍንልን በልብሷ
@wubeteneshmariyam21
@wubeteneshmariyam21 Ай бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ወገኖቼ ❤🙏❤
@meherat938
@meherat938 Ай бұрын
አባታችን ክርስቶስ አንድ ፃድቅ ሰው ቢኖር ስለእርሱ ሲል እንደመያጠፋን መሓሪ አምላካችን ቃል ገብቶልናል ቃሉም የታመነ ነው ያልጠፋነው ስለእናንተ አባቶቸችንና ስለብዙ ምሕረቱ ነው እንጂ የኔ መተላለፍ ብቻ በደሌ ብቻ ያጠፋን ነበር😢 አቤቱ አባታችን እረጅም እድሜን ሰጥተህ የኔን ልብ ክፈትልኝና የሕይወትን ቃል አጠጣኝ መድኅኔ ሆይ
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 35 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН
Студия төрінде жобамыздың жемістері!
1:17:44
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 357 М.
Китайка и Пчелка 24 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 438 М.
Do you love helping homeless ? #homeless #youtubeshorts #comedy
0:55
Mr 99cm Kindness
Рет қаралды 15 МЛН
Gummy Bear Is Chasing Me 🍬 #ai #deepfake #voiceover
0:11