"እኔ መናገር የማቆመው ስሞት ብቻ ነው!" | አቶ ታዲዮስ ታንቱ

  Рет қаралды 53,791

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Пікірлер: 389
@adinawodajenew7096
@adinawodajenew7096 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ አቶ ታዲዮስ በጣም ነው የማከብረዎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት፡፡ ኢትዮ ኒውስ እናመሰግናለን፡፡
@K1L2W3
@K1L2W3 3 жыл бұрын
ጀግናው አቶ ታድዬስ እንደ እርስዎ አይነት 10 ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያን ቢመራ አገራችን የፍትህ ምሳሌት ትሆን ነበር!!!!!!!!ኑሩልን ሀቀኛው ደፋሩ አርበኛ ዕድሜ ይስጥልን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቆት!!!!!!!!💚💛❤
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ሀቅን ከርስዎ ነው የምንሰማው አይጠገቤ ናቸው
@tsedeykassa5300
@tsedeykassa5300 3 жыл бұрын
Betame engi
@mahaket9494
@mahaket9494 3 жыл бұрын
ወይ ጋሽ ታዲዮስ ይገርሙኛል ሁሌም ጀግናዬ ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
አንድ ብሄር ስለሚያጀግኑ ነው የምትወዷቸው
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 жыл бұрын
@@meski213 አይይ መስኪ የኔ ዉድ እዉነት መናገር እኮ ያስዎድዳል እዉነት እኒህን አባት የሚጠላ ሰይጣን ነው ምክንያቱም ሰይጣን እውነትን አምረሮ ይጠላል
@mahaket9494
@mahaket9494 3 жыл бұрын
@@meski213 እውነት ትመራለች አይደል በተላይ ባሁን ሰአት እኔ ላንድ ብሄር ምናምን ስላልሽ አይደለም የሚናገሩት እውነት ነው በቃ ።
@mahaket9494
@mahaket9494 3 жыл бұрын
@@yemimekabeegziyabhirymekag5564 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@meronendalew8926
@meronendalew8926 3 жыл бұрын
አይ ወ/ሮ መስኪ አውሪ እስኪ ስለ ጋሽ ታንቱ ኸ
@anetenhyitayal5453
@anetenhyitayal5453 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪያችን።💚💛❤️ ሰላሞትን ያብዛልን 💪
@yusuffedilu
@yusuffedilu 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጠዎት አባታችን ታዲያስ ታንቱ የእውነት ሰው❤
@rodassiyum2915
@rodassiyum2915 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ከመላው ቤተሰበዎ ጋር ይስጠዎት እስከመጨረሻው ለዕውነት የቆሙና በሀቅ የተገነባ ስብዕና ያለዎት ብቸኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነዎት።
@tamer8965
@tamer8965 3 жыл бұрын
የእኛ ጀግና እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን ልክ ልካቸውን ንገርን በተላይ አማራ ጠሎችን
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
YESSSSSSS AMHARA YHNE JGNA ENRDAW
@abejeworku1405
@abejeworku1405 3 жыл бұрын
ትልቅ አይጥፋ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዲዮስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት በጣም አድናቂዎት ነኝ እውነትን ይዘው ሰለሚናገሩ እናመሰግናለን👍
@fasilo4852
@fasilo4852 3 жыл бұрын
በለጠ ተወዳጁን እና ጀግ ናው አቶ ታዲዮስ ታንቱን ስላቀረብህልን እናመሰግናለን!!
@kenubicha2640
@kenubicha2640 3 жыл бұрын
ለሁሉ እትዮጵያዊ የአቶ ታዲዮስ ታንቱን ጥንካሬን ይስጣችሁ አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@Merja1973
@Merja1973 3 жыл бұрын
ከ 1000 የአማራና የኦሮሞ የብልፅግና ካድሬና ባለስልጣብ 1 ጀግና አቶ ታድዮስ ታንቱ ይሻላሉ ምድረ ሆዳም አቃጣሪ ካድሬ ተማሩ ከእኚ አባት እድሜ ይስጦት አባቴ 💚💛❤️
@luchia686
@luchia686 3 жыл бұрын
🙏👏💚💛❤️ አቶ ታዲዎስ ረጅም ዕድሜ እና ጤና እመኝሎታለሁ🤞🤞💚💛❤️
@gamochogamango9585
@gamochogamango9585 3 жыл бұрын
አባታችን ታዲዮስ ታንቱ በሰላም ተፈተው ድምፅዋን በመስሚቴ አምላኬን አመሠግናለሁ እንዳስዋ ያለ ሀገር ወደድ ሙሁር ያብዛልን ::
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 жыл бұрын
ተፈቱው በጣም ደስ ይላል
@timehirtbelete9721
@timehirtbelete9721 3 жыл бұрын
የተከበሩ ጋዜጠኛ አቶ ታዲወስ ታንቱ እውነት ስለሚናገሩ ምስጋናዬ ይድረስዎ።ስለተፈቱም ደስ ብሎኛል።እድሜና ጤና ይስጥልን።ሰውም አያሳጣን።
@ኪያ115
@ኪያ115 3 жыл бұрын
Gas h tadewos yewnet amlack.keesir silasfetawot des bilognal jegina qorat ethiyopyawi not
@ኪያ115
@ኪያ115 3 жыл бұрын
Tebeka lehonikachew amlak.tebeka yihunleh
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️EWNTE NW AMHARA KZEH JGNA GON MKOM ALBH
@helenassefa3813
@helenassefa3813 3 жыл бұрын
Nothing but admiration for Tadios Tantu wisdom and deep integrity, thank you Ethio News 💚✊❤️
@ጎጃምአማራንኝ
@ጎጃምአማራንኝ 3 жыл бұрын
አባታችን በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለዘላለም ያኑሩልን አባታችን
@ፋኖአማራ-ከ3ኰ
@ፋኖአማራ-ከ3ኰ 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@SelomonBalcha
@SelomonBalcha 3 жыл бұрын
"በአካል የገዘፉ በሃሳብ የኮሰመኑ"፡ አባባልዎ በጣም ተመቸኝ።
@user-th9xy6wq5y
@user-th9xy6wq5y 3 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ እንኳን ለቤቶ አበቃሆት! ጣላት ይቃጠል ሁልጊዚ በከፍታ ላይ ነዎት!
@gedfewayalew2208
@gedfewayalew2208 3 жыл бұрын
አለማዊ ሆኖ የበቃ። በገዳማት ነበር የበቁ የሚባለው። በእውነት የህሊናው ባለቤት የሆነ ሙሉ ሰወ።
@אביבהיגזאו-ר7פ
@אביבהיגזאו-ר7פ 3 жыл бұрын
እርስዎ የመስለ ትልቅ ሰው መከባከብ ሲቻል እስር ቤት ማስር በጣም ይገርማል።ከእርስዎ ብዙ እውቀት መማር ይችላል።ምክንያቱም እውነት ያዘለ የኢትዮጵያ ታሬክ ባለ ሃብት ነዎ።
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
ለምን ይገርማል የሽማግሌ ነገረኛ ተከባብሮ የሚኖር ህዝብን እያበላለጡ ነገር የሚዘሩ መጥፎ ሰው
@Ghp7657
@Ghp7657 3 жыл бұрын
@@meski213ሃሳባቸውን መናገር መብታቸው ነው. አራጆቹን አሰር በይው ይሄ አሰመሳይ ገዳይ ዘረኛ መንግስት
@liaaye3126
@liaaye3126 3 жыл бұрын
@@meski213 አንቺ መርዝ በየቦታው ነው የምትሳደቢዉ ከእናንተ በላይ ህዝብ መሀል መርዝ የሚረጭ አለ???እዉነትን በግድ ዋጪያት
@teshuadon2197
@teshuadon2197 3 жыл бұрын
ታዲዎስ=እውነት።
@אגרהמולו-ש7ו
@אגרהמולו-ש7ו 3 жыл бұрын
እንኳንም የድንግል ማርያም ልጅ መዳህንያለም እየሱስ ክርስቶስ አስፈታወት
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 жыл бұрын
አባታችን የውስጤን ነው የሚናገሩት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነዎት ከእውነተ ጋር ያሉ አባታችን ኑሩልን
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 жыл бұрын
የኔ አባት ስዎዶት በምክንያት ነው 🙏🙏🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቆት ጀግና የኢትዮጵያ ሰዉ👌👌👌
@hailachin7104
@hailachin7104 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ማርያም ተረት ናት፤ሰውን የሚጠብቁት ቅዱሳን መላዕክት ብቻ ናቸው፤ኦርቶዶክስ የተረት ቤት ናት።
@agafarytube7619
@agafarytube7619 3 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን አቦ መድሐኔአለም ያክብረዎት ።
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 жыл бұрын
ነጭነጯን ከክቡር ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ አራት ነጥብ ።!!!🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@kamolr962
@kamolr962 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጋሽ ታዲዮስ
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 3 жыл бұрын
እውነት እውነቷን ከድሮም ጀምሮ ስለሚናገሩ ክብር ይገባዎታል::እንኳን ሰላም መጡ
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
Right
@fatumamekonen6835
@fatumamekonen6835 3 жыл бұрын
ትክክል
@adwafunhouse1001
@adwafunhouse1001 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዲዮስ የኢትዮጵያዊነት የውሃ ልክ
@wpletesilasie9303
@wpletesilasie9303 3 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ ታንቱ ጀግና ነወት ዕድሜ ጤና ይስጠወት ሀቅ ሀቁን ስለሚናገሩ
@elisabethgessesse3939
@elisabethgessesse3939 3 жыл бұрын
ግዜጠኛ ታድዬስ: እውነትን መናገር ለእውነት መቆም የሚያስከብር ስብእና መሆኑን ያስተማርክ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ! ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር እመኝለሁ🙏🏿⭐️⭐️⭐️❤️⭐️
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 жыл бұрын
አባታለም ታዴዎስ ታንቱ ሆይ ባሉበት ሰላምታየ ይደረሰዎት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ያድልልን
@kuloberetzanjira4125
@kuloberetzanjira4125 3 жыл бұрын
እንደ እርሶ ያለ ሰው በኢትዮጵያ 1000 ሰዎች ቢኖሩ ኖሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የሀሳብ መቀንጨር አይኖርም ነበር፣
@workyeskitchen8370
@workyeskitchen8370 3 жыл бұрын
አቤት አቶ ታድዪስ የእውነት ሰው በጣም አከብሮታለሁ!!!💚💛❤ እድሜና ጤና ይስጦት!!,
@betachezeleke9653
@betachezeleke9653 3 жыл бұрын
የኦሮሙማን የጋላን መንግሥት አንጫጩት አቶ ታዲዮስ ታንቱ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት የሁልጊዜ ፀሎትና ምኞቴ ነው።
@danielasfaw6427
@danielasfaw6427 3 жыл бұрын
አንተ (አንቺ) ይህ አቶ ታዲዮስን ደግፈሽ ሳይሆን የዲጂታል ወያኔን ሥራ እየሠራሽ ያለሽ ውዳቂ ዲጅታል ወያኔ አባል ነሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ በተራና ባለጌ ንግግር ከአሁን በኋላ አተካሮ ውስጥ አይገባም ይህ የወረደና ሀላፊነት የጎደለው የገልቱ ንግግር ማን ለመጥቀም ማን በማን ላይ ለማነሳሳት እንደሆነ የማን ተላላኪዎች ሥራ እንደሆነ የተንኮል ቃላቱ ራሳቸው ምስክር ናቸው ።
@betachezeleke9653
@betachezeleke9653 3 жыл бұрын
@@danielasfaw6427 አይ የጋላ ነገር ሳይውል ሳያድር ማለቃቀስ ጀመርክ ጋላ ኦሮሞ ጭንቅላት የሌለው ማሰቢያው የተደፈነ ነው። በሜንጫና በገጀራ ሰው ማረድ መግደል ሴትን ማገት ህፃናትን መስረቅ የወንድ ልጅን ብልት መቁረጥ እንደ ከብት በመንጋ መጓዝ ይህ ሁሉ የኦሮሞ ጋላ ፀባይ ነው።
@Robely-v9b
@Robely-v9b 3 жыл бұрын
@@danielasfaw6427 እባክህ እራስህን አታታል ስንት አማራ እስከሚጨፈጨፍ ነው የምታምነው፣ ኦሮሞ በአማራ ላይ ተነስቷል እራስህን አትሸውድ፣
@mekeliteenatethiopa3783
@mekeliteenatethiopa3783 3 жыл бұрын
አባታችን ታዲወስ ታንቱ እንካን ለዚህ አበቃህ እውነት አጠፍም ትወጣለች እጅ እድሜና ጤና ይስጥልን
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 3 жыл бұрын
በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 553 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@altutu5326
@altutu5326 3 жыл бұрын
ጊዜ ይሮጣል እኔም መቼም አረሳቸውም
@DamatMedia2
@DamatMedia2 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ መረሳት የለባቸውም
@mekedumengesha6030
@mekedumengesha6030 3 жыл бұрын
Thanks brother always remember our students
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 3 жыл бұрын
I love this Ethiopian icon from the begning. Long live historician journalist Tadwos Tantu
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 3 жыл бұрын
አት ታዲያስ ታንቱ የአገር ኩራት ናቸው አቦ ጋሼ 100ሺ ያኑሮት💚💛❤
@melesechdemelew7208
@melesechdemelew7208 3 жыл бұрын
ለንፁህ አማራ ይጩሁልን አመሰግናለሁ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@gulehworkargaw4674
@gulehworkargaw4674 3 жыл бұрын
መቸም ሞት አይቀርም አቶ ታዲዮስ ታንቱ ! ታሪክ አይረሳዎትም
@አማራነኝየጀግናዘር
@አማራነኝየጀግናዘር 3 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጠዎት አቶ ታዲውስ ለእውነት እና ለሀቅ ስለኖሩ አላህ በሄዱበት ሁሉ ይጠብቀዎት አባዬ ሺ አመት ኑሩልን
@yusuffedilu
@yusuffedilu 3 жыл бұрын
ethio new you tube ስላቀረባቹህልን እናመሠግናለን ❤❤❤❤
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
Thanks !!
@yusuffedilu
@yusuffedilu 3 жыл бұрын
@@beletekassa2026 በለጠ ካሳ ለምታቀርቡት ፕሮግራም በሙሉ እናመሠግናለን ! Ethio New እውነተኛ ሚድያ እስከመጨረሻው ያፅናቹህ! በተረፈ ባል ደረባህን በላይ ማናዬን ሠላም በልልኝ የሁሌም የፕሮግራማቹህ ተከታታይ ነኝ
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
ወንድም ክበርልን
@woinshettesfaye6896
@woinshettesfaye6896 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዲወስ የኢትዮዽያ አድባር እወድዎታለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ አባቴ
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
Right !
@SelomonBalcha
@SelomonBalcha 3 жыл бұрын
"በአካል የገዘፉ በሃሳብ የኮሰመኑ"፡ አባባልዎ በጣም ተመቸኝ።
@woldemedihinabebe6971
@woldemedihinabebe6971 3 жыл бұрын
የእድሜ ዘመን ታጋይ ጀግናችን!! እድሜዎትን ያርዝምልን።
@yemaryamyemaryam2601
@yemaryamyemaryam2601 3 жыл бұрын
አባታችን ሸ ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ እንኳን ተፈቱ በአማራ ስም ነዉ የታሰሩት አባቴ ከ50 የብአዴን ከንቱ 1 ታዲዎስ ታንቱ
@Everedy-r2w
@Everedy-r2w 3 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
የተከበሩ ጋዜጠኝ ታዲዬስ እንደ እርሶ እውነተኛ ለተማሩትን ትምርት ሀቅን ይዞ የሚሰራ ቁርጥ የኢትዬጵያ ልጅ ኖት እውነት እግዛብሄር የውነት አምላክ እድሜ ይስጦት
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 3 жыл бұрын
Thank you EthioNews!! Keep up the great work!! 💚💛❤
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
ሩታ ዓለሙ እናመሰግናለን !
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
በእውነት ሀቅን ይዘው እስከሽምግልና የቆሙ ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛና ፀሀፊ አቶ ታዲዎስ ታንቱ 👍👍👍👍እውነት ያሸንፉል
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ጄግናችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@seraba8944
@seraba8944 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዴዎስ የኢትዮጵያ ብርሃን ናቸዉ እድሜያቸውን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ
@jakichanget8569
@jakichanget8569 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ሙሁር የምሁራን የጀግንነት ተምሳሌት ታዲዮስ ታንቱ የሆዳም ሙሁር ነኝ ባይን አንገት አስደፊ ጀግና።
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ አባቴ ኑሩልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን እዉነተኛ አባታችን
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 3 жыл бұрын
Right !
@ድስታጥላሁኝ
@ድስታጥላሁኝ 3 жыл бұрын
እደሜ ይሰጡት አቶታድዮስ ታንቱ ግበዝ ጀግና
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
ልክ ናቸው መናገርማ ማንም ማንንም የመከልከል የማስፈራራት ስራ የወያኔው ባህሪ ተግባር የመሸነፍ ስራ ስነ ልቦና ነው።
@abrahambelay5904
@abrahambelay5904 3 жыл бұрын
How can I help this gentle man. I am not saying I am a rich person but just would love to share what I have... I will be grateful
@Hanna_W
@Hanna_W 3 жыл бұрын
Me too.
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
እንኳን አገርን ያስከበሩ ባንዲራቸውን ያስከበሩ አገራቸውን ያኮሩ አባቶች የቀድሞ ነገስታት ገዥዎች ሁሉ መከበር አለባቸው 🙏🏼💚💛❤️🙏🏼የቀድሞውን ያንቋሸሸ የወደፊቱን ምንም አያውቅም ስዎችን መዘርጠጥ ትክክል ያልሆነ ስነ ምግባር የጎደለው ባህሪ ና ስውነት ን ዝቅ የሚያደርግ ነው 🙏🏼 አባታችን ብዙ ግዜ የስጡትን ቃለመጠይቅ ተመልክቻለሁ ጎበዝ ስው ኖት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@enanutekle2203
@enanutekle2203 3 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዪጰያ ሙሁርና ሀቀኛ ኢትዪጵያዌ
@dagnewtafere4688
@dagnewtafere4688 3 жыл бұрын
Nice to see you dear honorary ato Tadious Tantu. You are a symbol of freedom, democracy and justice for Ethiopians. Due Respect and Love forever!!!! Appreciated!!!!
@mimifendrich6634
@mimifendrich6634 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል!!! እርሳቸውን የመሰለ ታላቅ ሰው በዚህ እድሜ አሳፋሪ ዘመን ላይ ነን!! አሳፋሪ መንግስት
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 3 жыл бұрын
አባታችን አቶ ታዲዎስ ታንቱ እንኳን ተፈቱልን እግዚአብሔር ይመስገን ሁልጊዜም እውነት ያሸንፋል አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት አሜን 🙏🙏💕💕😍😍
@fikirteshiferaw9406
@fikirteshiferaw9406 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃዎት አባት ታዲዮስ
@daycome5639
@daycome5639 3 жыл бұрын
አባት ታዲዬስ የእኔ ጀግና ቋሚ ደሙዝ ብሰጦት በጣም ክብር ይሰማኛል የእኔ ሀቀኛ አባት ሙህር የባንክ አካውንታቸውን አስቀምጡልን ኢትዮጵያ ያልከፈለቻቸው ብዙ እዳ አለባት እኛ ልጆችዎ መክፈል አለብን ለእኝህ ታላቅ ጀግና የሰብዓዊ መብት ተሞጋች ጋዜጠኛ የታሪክ አዋቂ የታሪክ ተመራማሪ አባት ታዲዬስ
@samerawitabebaw2487
@samerawitabebaw2487 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የናቴ ኢትዮጵያ የበኩር ልጅ እና የቁርጥ ቀን ልጅ እንደሆኑ በደንብ እኮ ግልፅ ነው እንዳሉት ነው እርሱዖ ከ ቂሎች ጋር መደመርወት ብቻ ነው ሚያሳዝነኝ. : :እስኪ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ፍርድ ያውቃል. ግድ የለም
@molofantay26
@molofantay26 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጅግና ኖት 💚💛❤💪
@FikruJoburg-ct2sr
@FikruJoburg-ct2sr Жыл бұрын
ኣባቴችን እድሜዎትን እንደማቱሣላ ይርዘም መልካአም አባታችን ኖት ክብር ይገባዎታአል
@addisonline3947
@addisonline3947 3 жыл бұрын
እድሜዬ በከንቱ እየባከነ እንደሁ አሁን ገና ገባኝ! አመሠግናለሁ አባታችን ታዲዮስ ታንቱ!❤❤❤
@waffiki
@waffiki 3 жыл бұрын
What a strong direct man. Real MAN. ጀግናዬ ስወዶት ማሪያም መዳህኒአለም ይጠብቆት ::
@hailachin7104
@hailachin7104 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ማርያም የቄሶች ተረት ናት፤ሰዎችን የሚጠብቁት መላእክት ብቻ ናቸው።
@yeneworkhunegnaw162
@yeneworkhunegnaw162 3 жыл бұрын
እንግዲ እግዚያብሔር ያውቅሎዎታል ፡፡ እንኳን ለቤትዎት አበቃዎት ፡፡
@ashagerderso1556
@ashagerderso1556 3 жыл бұрын
🥲እንኳን ደህና መጡ ለእውነት እና ለግፍአን የቆሙ አባታችን።።። እድሜና ጤና ተመኘሁ።።።
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 жыл бұрын
ክቡር ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ እንኳን ከአባገነኑ መሪ ከአብይ እጅ ተርፈው ከቤተሰብዎ በሠላም ተቀላቀሉ እንወድዎታለን ❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@danielalemayehu6390
@danielalemayehu6390 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዲዎስ እርሶ የእዉነት ጠበቃ ኖት፡፡ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት
@መናመና-ሠ3ቸ
@መናመና-ሠ3ቸ 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠወት
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 3 жыл бұрын
Nice program !!! With Tadiosyeee ....ambeassaw ....God Bless
@abatemulat2517
@abatemulat2517 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ማለት እንደዚህ አይነት ሀሣብ ያለው ነው።ይቆዩልን።
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
ሁላችሁም ስለ ጠቃሚ አስተያየቶቻችሁ ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን !!!
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 3 жыл бұрын
አባት ጋዜጠኛው እንዲሁም የታሪክ ሙሁሩ አቶ ታዲዎስ ታንቱ ሁሉንቻይ ህያውእግዚያብሄር ከጋኔሉአብይ ሰይፍ ይሸሽግዎ ! እውነተኛው ዳኛ እግዚያብሄር የኢትዮጵያን ትንሳዬ ከሚያበስራቸው ይቀላቅልዎ ! ምሁሩ ታዲዎስ ታንቱ የቪዛው ክልከላም ማእቀብ ተብዬው የሰውበላውጭራቁአብይ ከአለቆቹ ከሿሚዎቹ ከሸላሚዎቹ እዚህ መከረኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የተሰራ የውርደታችን መገለጫ የድራማው አካል ነው ።
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
ወይ ታዲዋስ ጀግና ክክክክክክክክ ውነት እኮ ነው
@AmharawitሐምራTube
@AmharawitሐምራTube 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዲ ነጭነጯን 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@hulumleagerumaletalebet5778
@hulumleagerumaletalebet5778 3 жыл бұрын
በጣም በአመለከታታቸው በመተማመን ለተመልካቹ እና ለሚወዳቸው ቅቤ ያጠጣሉ
@yeshiememebetkassahun5778
@yeshiememebetkassahun5778 3 жыл бұрын
አቶ ብቻ ብላችሑ ለምን ፃፋችሑት ከነማዕረጋቸዉ ስማቸዉ ቢፃፍ ጥሩ ነዉ
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
Accepted commenter
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 3 жыл бұрын
ስለተሰጠው አስተያየት አመሰግናለሁ ! ታርሜአለሁ አስተካክያለሁ !
@yeshiememebetkassahun5778
@yeshiememebetkassahun5778 3 жыл бұрын
@@firehiwotseblegiorgis301 እኔም አመሰግናለሁ 👍
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
ኢትዬ። ኒውስ እናመሰግናለን እኚህን ትልቅ የታሪክ አባትን። ለሚዲያ። ማሳየታችሁ። ልትደነቁ። እና ልትመሰጉ ይገባል።። የሚደረገው ግፍ ግን ፍፁም ኢሰባአዊ ነው አዎን የታሪክ ሰው ናቸው ያለውን የተፈጠረውን የሆነውን በግልፅነት መናገር። የታሪክ። ስራ ነው እና አባቴ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ስለ ወደፊቱ። ሕይትዎ። ጥንቃቄ ያድርጉ ነገር ግን። ሃቅን እና አውነትን የያዘ ታሪክን። አይንፈጉን
@teshuadon2197
@teshuadon2197 3 жыл бұрын
ታዲዎስ=እውነት።
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
@@teshuadon2197 yes 100%
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
thanks
@arjanoabay8077
@arjanoabay8077 3 жыл бұрын
“ሰው ማለት ሰው የጠፋ እለት ሰው ሆኖ መገኘት ነው::“ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ:: ሰው መሆን ሰባዊነት ነው! ምንጊዜም ሰው ሆነህ ተገኝ!!! ክቡር አቶ ታዲዮስ ታንቱ ሰው ሆነው በመገኘትዎ ትውልዱ እጅግ ያከብርዎታል!!! ታሪክዎ በወርቅ ቀለም ተፅፎ በትውልዶች ዘንድ ይተላለፋል! የደቡቡ እንቁ ብየወታለሁ!!!
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 жыл бұрын
ምርጥ ስው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠወት!! እውነት ታበራለች ጀግና አባት ነወት
@eliaslale3366
@eliaslale3366 3 жыл бұрын
ጀግና አቶ ታድዮስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 3 жыл бұрын
የዘመኑ ጀግና አባቴ እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን። የእኛ ጀግና አንደኛኛኛኛኛኛ ጀግና እወደዎታለሁ።
@dawitalemayehu4495
@dawitalemayehu4495 3 жыл бұрын
Love Ya z Great Ethiopian person i have never seen such kind of bold like You Gash Tadios! Really your speech is sweet like honey!
@belaylimeneh842
@belaylimeneh842 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ሀቅኛ ኢትዪጵያዊ.. ታሪክዎ ለትውልዱ አስተማሪና ወኔ የሚያለብስ በመሆኑ ሊጻፍ ይገባል።
@የድንግልማሪያምልጅወለተኪ
@የድንግልማሪያምልጅወለተኪ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ አለቤወት ፊታቸው እንደ መላክ ያበራል
@Ethiofact810
@Ethiofact810 3 жыл бұрын
ጀግና! እረጅም እድሜ ይኑር ✌️
@simegnewfentaye2634
@simegnewfentaye2634 3 жыл бұрын
በልጤ የሚገርም ነው በርታ የሚገርመው አቶ ታዲዮስ ታንቱን ከሥር እንደተፈቱ ባደረክላቸው ቃለመጠይቅ ነው ለመጀመሪያ ያየውህ፡፡ በለጠ ሞላ ያ የጋይንቱ አይደሬደር ባለው እውነቱ በአባቱ ልጅ ነው ቢሰዋ አንገቱ አስመስክሮታል ያኔ በእስር ቤቱ፡፡
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
እውነትነው 😂😂😂😂ጀግናነን የሚችለን የለም ብለው አሁን አይጥ ይመስል ጉድጓድ ለጉድጓድ አሜሪካ ድረሺልን😂😂😂 ጋሽታዲዮስ ጋ ቀልድ የለም ነጭ ነጯን ነው ቻሉት እንግዲህ 😂😂😂#
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😋
@ወለይኹን
@ወለይኹን 3 жыл бұрын
የንግግራቸውን ዋና ነጥብ ርዕስ አታድርጉት።"ስሞት ብቻ ነው የማቆመው" ብላችሁ ከነገራችሁን ሙሉውን ማደመጥ የሚፈልግ አይኖርም።መሆን ያለበት "የአገዛዙን ጫና ፈርተው መናገር ሊያቆሙ ነውን?" የሚል ብታድረጉት መልሳቸውን ለመስማት ሁሉም በጉጉት ያዳምጠዋል።
@zeharayoutube1351
@zeharayoutube1351 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጠወት
@ቦገናደሳለኝ
@ቦገናደሳለኝ 3 жыл бұрын
ስለቪዛ ክልከላው ያላቸውን አመለካከት በፍጹም ከሳቸው አልጠበቅኩትም። አሜሪካ በምንም መልኩ የኢትዮጵያን ሉዓላውነት አልደፈረችም! ስለሉዓላዊነት ሲነሳ የኤርትራና የሱዳን መንግስትን ወረራ ለምን እንደሚረሱ አይገባኝም። አሜሪካን የሚመለከታት የሰባዊነት ጥሰትን መቃወም እንጂ እንደሱዳን መሬት ለመውረር ወይም ለመንግስት ግንባታ አይደለም! የሆነው ሆኖ አቅዋማቸውን አደንቃለሁ!!! እንኩዋን እግዚያብሄር አስፈታዎ!
@kuloberetzanjira4125
@kuloberetzanjira4125 3 жыл бұрын
Ato tadios tantu , you are purest minded man I love you
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 3 жыл бұрын
TADIOYOS IS A MEDICINE OF ETHIOPIA
@AdenaDegu
@AdenaDegu 3 жыл бұрын
እድሜወትን ያርዝመው እውነተኛ ኢትዬጵያዊ ነቀጥሉበት አንዳንድ የማይረቡ የኢሀዴግን የውሸት ትርክት የሚያስፈፅሙትን ጥሩ አድርገው ይንገሩልን ።
Cute dog Won Squid Game 😱💸 #dog # funny #cartoon
00:33
Wooffey
Рет қаралды 21 МЛН
New Colour Match Puzzle Challenge - Incredibox Sprunki
00:23
Music Playground
Рет қаралды 43 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:36
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 51 МЛН
Cute dog Won Squid Game 😱💸 #dog # funny #cartoon
00:33
Wooffey
Рет қаралды 21 МЛН