እኔ እንደተወለድኩ ነው አባቴ የሞተው !በኢትዬጵያ የአባቷን ቤተሰቦች የምትፈልገው አሜሪካዊት !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 107,099

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 335
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን የሚያስለቅስ ታሪክ ነው ጅቡቲ የነበሩ በአሜሪካ የሚኖሩትን ጓደኞቼ አጋርቸዋለሁ ይገኛሉ ብዙ እሷን መሰሎች አሉ በስደት የወጡ የአባቷን ስም ማወቋ ጥሩ ነው አያትሽ ጀግና ነች ክብር ለእናቶች አንቺም ጎበዝ ነሽ በእዚህ ሁሉ አልፈሽ በትምህርትሽ ጥግ መድረስሽ Good Luck ! ይሄኔ ጎረቤቶችሽ ይሆናሉ የአሜሪካ ኑሮ አብረሻቸው ትሰሪ ይሆናል በሰላም በድጋሚ በደስታ ያገናኘን አይዞሽ ቆንጆ
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Жыл бұрын
መሲ እባክሽ በEBS እንድታቀርብ ተባበሪያት ምክንያቱም የአባቷ ቤተሰቦች በእድሜ ገፋ ያሉ ከሆነና ከከተማ ወጣ ብለው የሚኖሩ ከሆነ በቶሎ መረጃው ላይደርሳቸው ይችላል፣በTV ከተላለፈ ግን ትልልቆች ሰዎችም ሊመለከቱት ይችላል።Thank you .
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
ትክክል
@ሃበሻጊዮናዊት
@ሃበሻጊዮናዊት Жыл бұрын
My cousin has lived in the DMV area since the early 80s. Back then, there were fewer Ethiopians, and I would share it with her and her friends. I hope you will find your dad's family.
@gebreherego6746
@gebreherego6746 Жыл бұрын
It is my prayers for you to find your Ethiopian family very soon .
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 Жыл бұрын
አይዞሸ በደሰታ ለዳግማ ትንሳሄ እንገናኛለን ይገኛሉ ሺህ ወገን ነው ያለሸ ❤❤ አዛኝቷ እንባሸን ታብሰው
@wisechange5910
@wisechange5910 Жыл бұрын
ቤተሰቦቿን ለማግኘት እግዚአብሔር ይርዳት ይህችን አሜሪካዊት።
@mahedereselam5505
@mahedereselam5505 Жыл бұрын
የአባቷን ቀብር ያስፈፀመውን ድርጅት እንዲሁም የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሠዎችን ብታናግሩ ፍንጭ ልታገኙ ትችላላችሁ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
ትክክል
@etsegenetayele7981
@etsegenetayele7981 Жыл бұрын
መሲ እንኳን አደረሰሽ በጣም ኢትዮጵያዊ ትመስላለች እግዚአብሔር ይርዳት💚💛❤️
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ለወንድ ነው ለሴት ኢትዮጵያዊት!!!!!!
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአባትሽ ቤተሰቦች ጋር ያገናኝሽ።
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 Жыл бұрын
የሰውልጅ ታሪኩ ብዙ ነው አላህ ይርዳሽ
@helenkeno6967
@helenkeno6967 Жыл бұрын
ውይ የኒቆጃ እግዚሐብሔር ዘመዳችሽን በሰላም ያገናኝሽ አይዛሽ አታልቅሺ🙏🏻❤️🙏🏻
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ኧረ ደስ ስትል የኔ ቆንጆ እንወድሻለን ስሙ ስለምታውቂ ይገኛሉ ዘመድ አይጠፋም አይዞሽ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
😢😢 Beautiful Lady, hopefully you will find your relative. Don’t worry if you don’t find your relative,your friend she’s like your sister ! and we love you all Ethiopians,hope one day you going to visit Ethiopia?🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊💓
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Жыл бұрын
እህታችን ደማችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እንወድሻለን ❤❤❤
@yishakghezai1631
@yishakghezai1631 Жыл бұрын
አውነትም አቢሲናዊት ነች መልክሽ ይመሰክራል አይዞች እ/ር ይረዳሻል ይገኛሉ !!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፍቃዱ ሆኖ ያገናኛችሁ 🙏🙏🙏 Good Luck Gretle
@coffeeloverone
@coffeeloverone Жыл бұрын
Good luck Ethiopian sister, May God bring you closure 🙏🏼💚💛❤️ Why didn’t she share her mothers name or pic? It would help
@Eurael
@Eurael Жыл бұрын
Beautiful Gre, I pray that you find your biological father's relatives. May God be with you forever!
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
Stay strong, love. I hope u will find them. I lost my dad when I was young, 40 years ago, and it is still upsetting to talk about him.
@habtamalemusisey2607
@habtamalemusisey2607 Жыл бұрын
አላህ ለሁሉም ሰው ህልሙን ይፍታለት ያረብ
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ ስነምግባሩው መልኩዋ ሁሉ ነገሩዋ ኢትዮጵያ ያዊ ነው የምትመስላለሽ
@abdikennaa1412
@abdikennaa1412 Жыл бұрын
I was crying when you cried. I have been in your shoes. The emotion is not easy not knowing your identity. I have four kids, and some of them have been asking who's my father is, but I don't have any answer for them. it is too upsetting not having a father in your life, be strong, keeping searching, you may find his family, and get at least some relief.
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu Жыл бұрын
Shut up!, she have identity!! She is just looking for her dad’s family.
@zerthunmekonnen4216
@zerthunmekonnen4216 Жыл бұрын
አንቺ ፍቅር የሆንሽ ትሁትና ርህሩህ ሴት ነሽ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ። እህት አይዞሸ አታልቅሸ እግዚአብሔር ያለው ይበልጣል እህት ከአባትሸ ቤተሰቦች ጋር ለመገናኘትና ዓይን ለዓይን ለመተያየት ያብቃሸ እህት እግዚአብሔር ይርዳሸ ከአንች ጋር ይሁን እንባሸን ይጠረግልሸ አሜን አሜን አሜን
@habtamuoda4604
@habtamuoda4604 Жыл бұрын
Wow!! You made me cry girl. You are very honest, beautiful girl. As a Dad of two beautiful children and also originally from Ethiopia, I couldn't able to control myself. I listened to your story. My personal advice for you is: to keep on looking for your dadd's relatives as you already started. At the same time, be careful on your search from all aspects. It's my prayer for you to be successful on your search. God bless you in all aspects❤.
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፀልይ ጌታ መንገድ አለው በተለይ የሐፅሀፍ ቅዱስ እውቀት ካለሽ ቃሉን እያነበቡሽ አልቅሺ ወደ ጌታ ጌታ ለራስሽ ይነግርሻል እኔ ምስክር ነኘ ጌታ አሳፍሮኘ አያውቅም እኔም በፀሎት አስብሻለው ውዴ ❤🙌😘👈
@tilahundessie7065
@tilahundessie7065 Жыл бұрын
ባለፈው ዓመት ልክ እንደስዋ አባትዋን ፍለጋ ስትንከራተት ቆይታ በመጨርሻ ልጅዋ ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ እየሠራ ባለት ቦታ አንዲት ኢትዮጵዋዊት እናት አንተ ኢትዮጵያዊ ትመስላለህ ብላ ስትጠይቃለው አዎን አያቴ ኢትዮጵያዊ ነው እናቴ እስካውን እየፈለችው ነው ብሎ ነገራት ከዚያም ፎቶግራፉን ለምታውቀው ቤተሰቡዋ ስታሳየው ዘመዱና ቤተሰብ መሆናቸውን ነገራት ከዚያም እኔው ቤት መጥቶ ከቤተሰቤ ጋር ከተገናኘ በሁዋላ በመጨረሻ ከሰላሳ በላይ የተጠፋፉ ቤተሰቦች ተገናኝተው ደስታቸውን ሲገልጹ ማየት ደስታን ይሰጣል :: እና ይችም ልጅ በቅርብ ጊዜ ቤተሰብዋን አግኝታ ሰላም እና ደስታ ታገኛለች ::
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞች በዱአ በርቱ ለይለተል ቀድር ይወፉቀን
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk Жыл бұрын
አሚንያረብ
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 Жыл бұрын
እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንሽ ! እግዛብሄር ከአባትሽ ቤተሰቦችሽጋ በሰላም እና በጤና እንዲያገናኝሽ ምኞታችን ነዉ የዘመናት ጥያቄዎችሽ ተመልሶ በደስታ ለማየት ያብቃን እህታችን 🙏‼
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 Жыл бұрын
We love you❤❤❤❤ and pray for you to get your beloved family. I'm originally from Gojjam. God will make it happen don't worry my sister ❤❤❤
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ዘመዶችሽን ታገኛለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል🥰
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ. አገነኝሽ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
I wish you the best to find your family members of your father ❤🙏
@cecet745
@cecet745 Жыл бұрын
I am crying with you dear, truly hope that you find your Ethiopian Family soon 🙏
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኘንሻል ምስኪን በጌዜ ተቀጨ ምስኪን እግዚአብሔር እንቆቅልሽን ይፍታው
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአባትሸ ና ቤተሰቦችሸ ያገናኝሸ
@alemaywld6120
@alemaywld6120 Жыл бұрын
I will pray for you. Not only your beauty looks Ethiopian also your emotions and feelings represent Ethiopians
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
Wishing you all the best My Love praying For you!!
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
My sister, I hope that you will find your father's family. God will help you❤❤❤
@elsaalehegn864
@elsaalehegn864 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም ያሳዘነችኝ ታገኛቸዉ አለቼ ሁለም ለበጎ ነው እህቴ እኛንወገን ብላ ነዉ እህቴ እንወድሽ አለን🎉🎉
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን የአባትሽን ዘመዶች አግኝተሽ አባይ እና ጣናን በጠቅላላው ኢትዮጵያን ፣ መሰረትሽን ትጎበኚያለሽ። እግዚአብሔር ይሄን የዘወትር ህልምሽ የሆነው ያሳካልሽ። 💕💕💕
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 Жыл бұрын
Sodare, kuriftun atayim malet newi Ay wayyoo kkkkkkkkkkk
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
@@wacaalewalloo5224 በጠቅላላው ኢትዮጵያን ብያለሁ ፣ የአባቷ የትውልድ ቦታ የተባለውን አካባቢ ለመግለፅ ነው ፤ አባይና ጣና ያልኩት ፤ ሶፍ ዑመር ዋሻ ፤ የአክሱም obelisks ፣ ባሮ ተከዜና ሸበሌ እና አዋሽ ፦ በኢትዮጵያ የሚጎበኙ ድንቆች ፣ ከብዙ በጥቂቱ። ኩሪፍቱና ሀይሌ ሪዞርትህን በዚህ ውስጥ አላጠቃልልም ፦ ይቅርታ🤣🤣🤣 ሶደሬ ✔️✔️✔️
@Infozo0
@Infozo0 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@aleabwol2746
@aleabwol2746 Жыл бұрын
ብርቅየዎች የፌስቡክ ገጽ ላይ ፖስት ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል።እኔም እሞክራለሁ።ቴክሳስ ውስጥ የኢትዮ ኮሚዩኒቲ ማህበር ነገር ካለም በዚያ በኩል ቢተላለፍ ጥሩ ነው።
@minty1188
@minty1188 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከዘመዶችሽ ጋ ፈጣሪ ያገናኝሽ ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ እሷ ስታለቅስ እኔም አለቀስኩ ይቅናሽ እህቴ ፈጣሪ እንባሽን ያብሰው
@muluegebresgie9180
@muluegebresgie9180 Жыл бұрын
ኦህ ፈጣሪ ያግዝሽ እህቴ በጣም ነው ያለቀስኩት በጣም ልክ አባታ ነው የንትመስለው በእውነት የምታግዛትም ሴት በእውነት ልክ እንደራሳ ነው እያገዘቻት ያለቺው እና ታገኘው አለች እርግጠጃ ነኝ በቅርብ ግዜ ተደስታ እናያታለን ውፍፍፍፍ ዝታሳዝን
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm Жыл бұрын
እረ በፈጣሪ በኢቢኤስ ትቅርብ ውድ እህት ወንድሞቻችን ኢትዮጵያውያን እህታችሁን ይህችን ቆንጂየ ኢትዮጵያው ቤተስቦቿ ጋር በትብብር እንድረስላት እናፊላልግላት
@bruktesema3432
@bruktesema3432 Жыл бұрын
My beautiful sister, I pray you will find your father’s family soon. Regardless we Ethiopians are your family ❤
@mimiD24
@mimiD24 Жыл бұрын
I’m rooting for you 😊 God help her connect with her family! I hope to hear you meet your dad’s family!!
@dinkTube227
@dinkTube227 Жыл бұрын
ጥሩ ጥሩ ታሪኮችን የያዘ ቻናል ተጋብዘሀል
@dinkTube227
@dinkTube227 Жыл бұрын
ጥሩ ጥሩ ታሪኮችን የያዘ ቻናል ተጋብዘሀል
@rahele564
@rahele564 Жыл бұрын
My sister my prayers for you to reunite with your family sooner 🙏
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 Жыл бұрын
Beautiful girl I have a hope and pray 🙏 you find your father’s family We Ethiopian love ❤️ you we are your family too👍
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
የኔማር ጌታ ይረዳታል ጌታ ሆይ እባክህ እርዳት ውሰጤ አዘነላት አይዞሻ for sure i will pray for you
@gashuhabte7230
@gashuhabte7230 Жыл бұрын
The best way might be: 1) Find why he came st.Louise 2) where he came to st. Louise, like school, work, refugee 3) Ethiopian local media search by his name with all available document like photograph, letters,old friends and ethiopians around st Louise 4) put pamphlets with his picture and avaible information like he was in st.Louise, died in texas, has relatives in dc area etc around possibly all Ethiopian restaurant and businesses. 5)find friends of your mam and ask for what they know. Wish you a success
@bickim5224
@bickim5224 Жыл бұрын
I hope you will find your family soon! You are beautiful girl by the way .
@derartutola7404
@derartutola7404 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ጌታ ይርዳሽ ውዴ!!
@martaminale3847
@martaminale3847 Жыл бұрын
Good luck Sister. You are so beautiful. We will pray for you. Don’t worry you’ll get him soon
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
I wish you the best .I think as long as he has a picture it is easy it find his heritage but have faith don't give up there is some one out there who knows him.
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
You are so sweet I hope you well find your dad families soon.
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Жыл бұрын
I hope you found your father family. Wishing you the best. May God help you and guide you.❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 Жыл бұрын
ከምር በጣም አድክሞኝ ነበር የሮመዳን ስራ ግን አይቼ ጨረስኩት እያለቀስኩ ነዋ ለዚያውም እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ኡፍፍፍፍፍ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው
@beletudabessa1110
@beletudabessa1110 Жыл бұрын
Really I am very sorry 😔
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 Жыл бұрын
She makes me feel like crying, I hope she gonna make it
@ahmedabrahim9100
@ahmedabrahim9100 Жыл бұрын
መችም ኢትዪጵያውያን ዘመዶቻችን እንፋግ አለን
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታገናኝሽ 🙏🙏🙏
@nathanyodit7414
@nathanyodit7414 Жыл бұрын
God is good all the times I will pray for you hopefully you find your family I’ll share this page❤
@victorious.5394
@victorious.5394 Жыл бұрын
Me and my family will pray for you so that you can get your family.
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኝሽ እማ
@tihitinnashgeda1052
@tihitinnashgeda1052 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
She is so beautiful looking Ethiopia
@lovewin1582
@lovewin1582 Жыл бұрын
ባሳደጓት ይሆናል ምትጠራው።
@dt7091
@dt7091 Жыл бұрын
Dear Beautiful, I have a feeling that you will find your relatives!! Will pray for you!!❤🙏
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 Жыл бұрын
I pray thay your dream come true sister!
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Жыл бұрын
May the almighty Lord help you . we love you❤❤❤
@tewabtube
@tewabtube Жыл бұрын
Hope you found your father/your family soon Good luck dear!
@kidistkahsai6266
@kidistkahsai6266 Жыл бұрын
Thanks Messya God Blesses you and we Love you beautiful program. I live in America while we keep enjoying and sharing your show to our Family thanks again!!! For Beautiful lady we love you and it’s my daily prayer and keep praying you may get your family…
@koramaryam3296
@koramaryam3296 Жыл бұрын
ኧረ መሲ የመሰፍንን እናት ሰንቴ ጠየቅሁሸ ሲያትል ተገኙ ብለሸ በሰልክም ሲያናግራቸወረ ነበር ወደ ኢትዮዽያ መጡለት ?እንባውን አልረሳውም እሰቲ ንገሪኝ መሲየ
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Жыл бұрын
እኔም ጠይቂያት መልስ የለም።ብናውቀው እንዴት መልካም ነበር።
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Ohh i hope she finds her dads family. Hoping to hear reuinion soon. Can she go to EBS aswell? More chances on national tv
@birhanumt
@birhanumt Жыл бұрын
Oh really i am following the program in full and tears when i heard the whole story of Gretel but i am confident that she will meet her relatives as well as so proud Ethiopian good behavior legacy continued on her. May God help her!
@mbd8317
@mbd8317 Жыл бұрын
Be strong my sis all ethiopian is your family and we will pray for you god bless you
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
መሢዬ.እንኳንደና.መጣሽልኝ.የኔ.ፍቅር.የኔ.ሳቂታ.የኔ.ደርባባ.ሁሌም.ይመርብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም.ነው.የምወድሽ..መልካምምሽት
@wondwossentegegne1313
@wondwossentegegne1313 Жыл бұрын
I feel so bad when you’re crying & I was just crying I know you will get your fathers family god is help you
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 Жыл бұрын
Sister I am praying for you 😢🙏🏾☝🏾
@emebethemiru6543
@emebethemiru6543 Жыл бұрын
Dear my Sister ! I hope you will find Your Dad's Family ,also You can go and join the rest of the Family back Home ( Ethiopia) May " GOD" Be with You ...
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
መድሃኒያለም ያገናኝሽ🙏
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
I have no doubt that you will find your dad’s family. I wish you all the best and will pray for you.
@jordans9533
@jordans9533 Жыл бұрын
Girl, you made me cray😢 . Am praying for you. To get your answer. By the way, you look like the lady in the picture with your dad.and you are so beautiful. Hopefully, soon, we will hear good news, my dear
@ZfrZebra
@ZfrZebra Жыл бұрын
I am happy for you that you are on this show, you have a picture, you will find relatives. I hope you do follow up show wearing Ethiopian dress making traditional coffee. You are the most beautiful Ethiopian. ❤❤❤
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
I hope you well find your dad families soon. May the almighty God help you.
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
I wish you all the best. God help you to find your family. God luck 🙏 🤞
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 Жыл бұрын
Maybe your father is still alive. Miracles are possible. Good luck! May God be with you beautiful!
@aminatahmed
@aminatahmed Жыл бұрын
ኦ የኔ ሃበሻ ይገኛሉ አይዞሽ እማ አላህ ይርዳሽ
@abrahamabebe137
@abrahamabebe137 Жыл бұрын
I live in Arizona I will ask here in Arizona he someone know him
@ሜና
@ሜና Жыл бұрын
የምታቀው ነገር ካለ መሲጋ ደውለህ ንገራት
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Am in Texas I will do my best too.
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
Beautfull I wish you find them your father's family
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
Gretel እህታችን እግዝኣብሄር ይርዳሽ ማማዬ:: ( Gretel , our sister Let our God help you finding your dad’s family our sweetheart)
@rebbybam230
@rebbybam230 Жыл бұрын
Hey beautiful, Ethiopian have strong history, ayzosh tenkiri , family ☺️☺️🤗
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
Praying for the beloved to reunite with your families
@abebaamanuel5887
@abebaamanuel5887 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ::🙏🏿
@Robloxplayer_plyz
@Robloxplayer_plyz Жыл бұрын
I hope you found your father family , wish you all the best
@yonielweldu1101
@yonielweldu1101 Жыл бұрын
Ohh poor Girl,😥, I hope she will reunite with her dad's family soon✌️
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
You're strong . we will pray for you be strong❤
@fnfgamer2070
@fnfgamer2070 Жыл бұрын
I pray for you be strong god with you found your family
@bigibigi6386
@bigibigi6386 Жыл бұрын
We all Gojjames are your brothers and sisters. Don't worry. You have million relatives here in Gojjam, Ethiopia. Gojjam is reach in history and culture. It is the wealthiest province in Ethiopia. It provides more than 40% of agricultural produce to Ethiopian national market. Gojjam is green for entire year. It has a conducive natural environment. It is a land of hardworking and brave people. Residents of Gojjam fought and defeated Italy during the second Ethio- Italian war. Gojjam is a land of God, too. God is honored 24 hours a day for entire year. I'm happy to know you. I hope you will find what you're looking for.
@cecet745
@cecet745 Жыл бұрын
Absolutely True!!🥰
@abrnyiosasfha7698
@abrnyiosasfha7698 Жыл бұрын
Aye yekomcha negar kkkkk
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
@@abrnyiosasfha7698 Denez Kinat choho yemayiweta agannt new 🐍🐍🐍
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
​@@abrnyiosasfha7698 ayyyy yegala sewu bela neger 😅😅😅
@oromoforever4202
@oromoforever4202 Жыл бұрын
I love gojjam very much
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,8 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 14 МЛН