በ 11 ዓመቴ እናቴን ፍለጋ ወጣሁ! እናቴ ጨርቆስ ቤት ስትረከብ በቲቪ ታይታለች አሉኝ! Ethiopia | Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 54,104

SHEGER INFO

SHEGER INFO

6 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 193
@godislove5271
@godislove5271 6 ай бұрын
የነገው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከእናትሽ ያገናኝሽ አሜን ❤❤❤
@sabahaile5446
@sabahaile5446 6 ай бұрын
Amen🤲🏻 ❤
@sauk1248
@sauk1248 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንን🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እናትሽን በህይውት ያገናኝሽ አይዞሽ እህቴ በጸሎት በርቺ እቺ እናት ተገኝታ ዳግም እንድናይሽ ይሁን🙏🏾❤️
@senaytaraya9468
@senaytaraya9468 6 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት እንኳን ተለይታሽ አጠገብሽም ሆና ትናፈቃለች።እባካችሁን ጨርቆሶች ተባበሯት የጨርቆስ ልጆች ጓደኛ ያለችሁ ንገሩላትና እና ከእናቷ እናገናኛት ።❤❤❤❤እናት እኮ እናት ናት እምዬ❤❤❤❤
@GG-wf1mw
@GG-wf1mw 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት!🙏🏽 በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው:: ልጅሽንም በደንብ ቅረቢው: እሱም እናት ያስፈልገዋል::
@user-ee9pc9jm8h
@user-ee9pc9jm8h 6 ай бұрын
ባንቺ የሆነውን በልጅሽ እንዳይሆን በጣም ተጠንቀቂ፡ ለልጅሽ ፍቅር መስጠት የምትችዬ ብቸኛ ሰው አንቺ እናቱ ነሽ፡ ተይ ልጅሽ ይበልጣል ተይ
@Eritreana1991
@Eritreana1991 6 ай бұрын
ስታምር ቆንጆ ደስ የምትል ረጋ ያለች and beautiful smile 🥰 እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
@saraabate1804
@saraabate1804 6 ай бұрын
የኔ እህት ድንግል ማርያም ትርዳሽ🤲😢😢
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 6 ай бұрын
ኦፍ የእናት እናት እነት ከባድ ነዉ የእናት ፍቅረ ዉይ 😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል አደረሳችሁ።።እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነገረ ያሰማሽ ❤❤❤እናት ካለሽ አለሁ በያት😢😢😢
@fevenkassahun4095
@fevenkassahun4095 6 ай бұрын
የኔ እንባ ይፍሰስ😭😭😭 መድሀኒዓለም በደስታ ያኑርሽ የኔ እናት!!
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 6 ай бұрын
አይ ድህነት ማጣት እናት እና ልጅንም ያለያያል😢 ቢኖራት ኖር ከልጆቿም አትርቅም ነበረ አላህ ያገናኛችሁ አሚን 😢
@Gere.emun.
@Gere.emun. 6 ай бұрын
ልጅሽን ጠይቂው እናቱ ታስፈሊግዋለሽ እሱም እናቴም ይላል
@etagegngetahun9087
@etagegngetahun9087 6 ай бұрын
አንደበቷ ውበቷ ጠንካራነቷ በዚህ እድሜዋ ቀናሁባት!!! ቁስሌን ቀሰቀሽው እናትን ለመጦር የነበረኝ እቅድ ህል ም ሆኖ የቀረና የተሰበርኩ ነኝ:: እግዚአብሔር ይርዳሽ
@edom53
@edom53 6 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እኔም እንዳንቺው ነኝ😢😢😢😢😢
@selinahagos3510
@selinahagos3510 5 ай бұрын
💔💔
@mimi.jiesusiscoming7793
@mimi.jiesusiscoming7793 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ ግን ስህተት ሰርተሻል ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ ምን ጎሎት ይሁን ምናልባት አያቶቹ መሀል ልትዪ ትችያለሽ እርግጠኛ ነኝ ሁልጊዜ እናቴ ትመጣለችብሎ ደጅደጁን ነው እያየ ያደገው ስልክ እንደ አጠገብ አይሆንም ትናፍቂዋለሽኮ አንቺም በዚያው እድሜ ነው የተለየሽው ልጅሽን እንዳው ጣል አድርገሽ እናቴ እናቴ ልጅሽ መዕናኛሽነውኮ
@rozakebede2610
@rozakebede2610 6 ай бұрын
Ewunet new liju erdata sayihon esua yatachiwun fikir esum magignt yifelegal 😢
@esubalewgize160
@esubalewgize160 6 ай бұрын
ወይንሀረግ በርቺ ፅናት ይኑርሸ በፈጠረሸ አምላክ እመኝ በህይዎት በምድር ላይ ካለች ታገኛታለሸ።ወለዲቷ እምባሸን ታብሰልሸ።በፀሎት በርቺ።
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g 6 ай бұрын
ኡፈ ተመሰገን አምላኬ እኔም ከ38 አመት በሆላ ጥያቄ ተመልሶልኛል እህቴ አግዛብሄር ይርዳሽ ህመምሽ እረዳዋለሁ እይዞሽ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 6 ай бұрын
ልክነሽ የኔ ቆንጆ እናት ትናፍቃለች ቁዱስ ገበርኤል ያገናኝ ሽ እኔ እናቴን በሞት ያጣሀት አሁን 3 ወር ሁናት እንደ ና ፈቀችኝ 🙏🙏🙏
@marthachane9777
@marthachane9777 6 ай бұрын
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የምስራች ያሰማሽ አይዞሽ እህቴ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በሕይወት ያገናኛችሁ የእናት ፍቅር እንደተጠማሽ ሁኔታሽ ሁሉ ይናገራል ሁሉን የሚያውቅ መድኃኒአለም በአካል ያገናኛችሁ !!! በሲቃ በናፍቆት የሚተናነቅሽን ድምፅ እውነታሽን ይመሰክራል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 6 ай бұрын
አይዞሸ እናቱ ጌታ እንባሽን ያብስልሽ የእናት ነገር በጣም ከባድ ነው
@Gchnk
@Gchnk 6 ай бұрын
እናትሽን ጌታ ያገናኝሽ ስለትሽ ግን ስተት ነዉአግኝተሻት በደስታ እንድትኖሬ ነዉ ምመኝልሽ እህቴ እንጅ በሞትኩ አይባልም።
@bahrainds8221
@bahrainds8221 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ገብርኤል ይርዳሽ ከእናትሽ ያገናኝሽ ወላጆች እናቶች እባካችሁ በየትኛውም ዓይነት ችግር ዉስጥ ቢትሆኑ እንደምንም ለማለፍ ሞክሩ የነገ ማንነት ጥያቄያቸውን እያሰባችሁ
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 6 ай бұрын
የኔ እናት ኡብሳሪው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ዜና ያብስርሽ🙏🙏🙏
@wosensime9612
@wosensime9612 6 ай бұрын
እግዚያብሄር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ። ምን አልባት እናትሽ ሌላ ትዳር ይዛ ልጆች ወልዳ ከሆና ስለቀድሞው ህይወቷ ላሁኑ ባለቤቷ ካልነጠረች ትዳሯንና እንደታጣ ትፈራ ይሆናል። ብዙ ጊዜ እንደዚህም ያጋጥማል። በትዕግስት ፈልጊያት ታገኛታለሽ።
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 6 ай бұрын
ቅዱስ ገብኤል ከእናትሽ ያገናኝሽ እውነት ነው ስደት መደበቂያ የእናት ቤት ነው ገዳማችን በተለይ ለኮንትራት ሰራተኛ ገዳም ብዬዋለሁ
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 6 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በዛ ላይ ቆንጅዬ❤ አይዞሽ ታገኛታለሽ አንቺም ለልጅሽ እህቶች ውለጂለት የምን መፍዘዝ ነው😅 እናትሽ እህቶች ስለወለደችልሽ አይደል የተጽናናሽው?
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ይለያል እግዚአብሔር ይርዳሽ ያገናኝሽ እህቴ.....
@getnetshiferaw1781
@getnetshiferaw1781 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ታገኛታለሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እናትሽን አጊንተሽ እየሳቅሽ ለማየት ያብቃን። ❤
@reshanghbremariam4292
@reshanghbremariam4292 6 ай бұрын
አዞሽ የኔ እሕት እግዜአብሄር አምላክ የሚሳነዉ ነገር የለም እመብርሃን ትርዳሽ
@AEtt2023
@AEtt2023 5 ай бұрын
የእኔ እህት እናትሽን በህይወት ለማግኘት እግዚአብሔር ይርዳሽ:: ውስጥሽ በጣም ተጎድቷል:: በርቺ::
@elsa3589
@elsa3589 6 ай бұрын
ለምን ቂርቆስ ክፍለከተማ ሄደሽ አትጠይቂም ይረዱሻል
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 6 ай бұрын
አይዞሽ!!! እግዚአብሔር ያገናኝሽ።
@liya7235
@liya7235 5 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት ከእናትሽ ጋር በሠላም እንድታገናኝሽ ጸሎቴ ነው አይዞሽ አይ አስለቀስሽኝ በጣም
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አብሪሽ አለቀስኩ እግዚአብሔር ያገናኝሽ መልካም ነገር ያሰማን በእውነት የእናት ፍቅር ከባድ ነው
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ያገናኝሽ ታሳዝኛለሽ ግን በልጅሽ አትጨክኚ እህቴ እመብርሀን ትርዳሽ❤
@etsegenettilahun3787
@etsegenettilahun3787 5 ай бұрын
ልጅሽን ትተሽ እናት ፍለጋ አይከብድም
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዛብሄር አለ ትገናኛላቹ
@user-ee9pc9jm8h
@user-ee9pc9jm8h 6 ай бұрын
እህቴ እናትሽን ማግኘት የምትችዬው አንቺ ከበረታሽ ብቻ ነው፡፡ ታሪክሽን ሰምቶ የማያዝን የለም ግን እስከሁን በርትተሽ ቆይተሽ የለም፡ ምንም ቢፈጠር በሁለት እግርሽ ለመቆም ሞክሬ እህቴ፡፡ አይዞሽ ያንቺን መኖር የሚፈልጉትን ደግሞ እንዳንቺ እንዳይሆኑ ጥንክር ብለሽ በሁለት እግርሽ ቆመሽ ማድረግ የምትችይውን አድርጊ፡፡
@michaelhabtegergshi5447
@michaelhabtegergshi5447 6 ай бұрын
እግዚኣብሔር እናትሽን በህያውት ያገናኝሽ እህቴ❤❤❤🙏🏽
@user-tx1mg1dk8j
@user-tx1mg1dk8j 6 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ በርቺ እህቴ
@Aaaaaa-br4zz
@Aaaaaa-br4zz 5 ай бұрын
የእኔ ወርቅ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እያለቀስኩ ነው ቪዲዮው ያለቀዉ በእእእጣም ልብ ይሰብራል ለልጅሽ አባትም ልብ ይስጠዉ ልጅሽ ካጠገብሽ እንዲሆን ሊፈቅድ ይገባል እናት እናት እናት ከሁሉም የሚቀድም ዝምድና ፍቅር እስከሞት የሚያደርስ ሃላፊነት ወስዳ ወደዚህ አለም ያመጣች መንገድ ነች ብቻ እናት ዉለታን የማትሻ እናት ስሟ መስጠት መስጠት መስጠት ።
@myoutube1806
@myoutube1806 6 ай бұрын
አላህ ከምትጎጊላት እናትሺ ጋር ያገናኝሺ ልቤን አንሰፈስፈችው😢 የእኔ ሚስኪን እኔ እንኮን ቤተስቦች እያሉ በሀገሬ ብዙ ስቃይ አይቻለሁ ሳኡድ ከተስደድኩ ቡሀላ ግን ሂወት እየተቀየረች ነው አሁን ትንሺ በትዳሬ ፈተና ነገር እየገጠመኝ ነው ግን ተስፋ አልቆርጥም ወይ ይስተካከላል ወይም አላህ የተሻለ እንደሚስጠኝ ተስፋ አለኝ ለምን አልገፋሁም ንፁህ ልብ ነው ያለኝ አልሀምዱሊላህ አይዞሺ ቀሪውን ሂወትሺን አላህ የደስታ ያድርግልሺ እስልምናንም ወፍቄሺ የእስልምናን ጣእም እንድታታጥሚም መልካም ምኞቴ ነው ኢንሻ አላህ
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 6 ай бұрын
እግዛብሄር በሰላም ያገናኛችሁ ከናትሽ ጋር
@muluhilu
@muluhilu 6 ай бұрын
እውነት እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 6 ай бұрын
ፈጣሪ ከእናትሽ ጋ ያገናኝሽ እማየ😢😢
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ
@tigistabegaz5004
@tigistabegaz5004 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከእናትሽ ያገናኝሽ :: በጣም ነው ያሳዘንሽኝ
@user-yi2zb6mq8t
@user-yi2zb6mq8t 6 ай бұрын
አህቴ አይዞሺ አናቴሺን ታገኛታለሺ አይዞሺ አግዚአብሔር ይርዳሺ አይዞሺ ፡
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ያገናኛችሁ፡፡ አይዞሽ ታገኛታለሽ
@EnanuEngdayehu
@EnanuEngdayehu 6 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ የንዬ እህት አይዞሽ ትገኛለች
@abebina4362
@abebina4362 6 ай бұрын
የኔ ውድ ድንግል ማሪያም ታግዝሽ🙏🙏🙏
@marthachane9777
@marthachane9777 6 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@mekdasmekdas7425
@mekdasmekdas7425 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሸ!! 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@zenebechalemayoh107
@zenebechalemayoh107 6 ай бұрын
አይዞሽ የኔ አህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 5 ай бұрын
አላህ በሰላም እናትሽ ጋር ያገናኝሽ አንችም ልጅሽን ቅረቢው አትራቂው ገኒ እንዳለችው ታሪክ እራሱን እንዳይደግም እናም አይዞሽ እህቴ
@asne3025
@asne3025 6 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይሄኔ እሶም እየፈለገች ይሆናል
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 5 ай бұрын
አቤት አንቺ እናት ፈጣሪ በክነጥበቡ ክኖሻል ስምሽ ብቻ ይበቃል ሁሉ ገነር እናት እናት እናት አሁንም እናት❤
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔውድ❤❤❤❤
@user-vf3jo2ic1n
@user-vf3jo2ic1n 6 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሄር ይረዳሻል
@kadrakwt7613
@kadrakwt7613 6 ай бұрын
አይዞሽ ማሬ አብሽሪ አላህያውቃል
@yznameritu
@yznameritu 6 ай бұрын
የኔዉድ አሏህከእናትሽጋር ያገናኝሽ 😢
@odehhome8730
@odehhome8730 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@asegedechmoges8968
@asegedechmoges8968 6 ай бұрын
እግዛብሄር ይርዳሽ እህቴ
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 5 ай бұрын
አሜን ትኑርልሽ እህቴ ጎኔ። እግዜር ይርዳሽ።
@fatimahassan1422
@fatimahassan1422 6 ай бұрын
አላህ እናትሸን ያገናኝሽሽ❤❤❤❤
@kedestrak123
@kedestrak123 6 ай бұрын
አሞ የኔ ዉድ የሰፈሬ ልጅ ሁነሽ እየን ሁሉ ነገር አለማወቄ ሲገርም
@user-qi4wg1wg4c
@user-qi4wg1wg4c 6 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት
@nesraneara
@nesraneara 5 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ይርዳሽ Ebs lay ብትቀርቢ ግን አሪፍ ነው
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 6 ай бұрын
Egziabher yerdash ayzosh
@bute5158
@bute5158 6 ай бұрын
ታሳዝናለች ልጅም ለትውልድ በራስዋ ጥያቄ ሙሉ አይደለችም ለልጇ አባት አለው ምን ይሆናል እግዚአብሔር እናትዋን ያገናኛት
@aberachassefa8066
@aberachassefa8066 6 ай бұрын
ሠላም የኔ እህት አይዞሽ ሳቅትሽ እፍን አድርገሽ እምተነፍሽዉን አድ ቀን በደብ ትተነፍሽዋለሽ ቅዱስ እግዚ ይርዳሽ እህት አበሔር
@abbyameha533
@abbyameha533 5 ай бұрын
Egzeabhar ከናትሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ። ልጅሽንም ፍቅር ስጭ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😢
@user-sf5oh5pi3s
@user-sf5oh5pi3s 6 ай бұрын
እባክሽ እንች እናትሽን ስትፈልጊ ልጅሽም አንችንም ልጅሽ ይፈልግሻል እና ልጅሽን አምጭና ከጎንሽ አድርጊው
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 6 ай бұрын
Ebs ላይ ብትቀርቢ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@gunatube12
@gunatube12 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት ❤
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 6 ай бұрын
በጣም የዋህ ነሽ እንዴት አምነሽ ልጅሽን ቤተሰብ አለው ምንም አይሆንም ብለሽ ትተዪዋለሽ ቢያንስ እንኳን በርቀት መከታተል ነበረብሽ አሁን እናትሽን እግዚአብሔርን ያገናኝሽ ግን እንደውም አንገብጋቢው ነገር ልጅሽ እንዴት አየኖረ እንደሆነ አታውቂም የሚሉት ሁሉ አክስት አጎት ትክክል ላይሆኑ ይችላሉ ልጅሽን የማየት መብት አለሽ ከጠየቅሽው ጥሩ ነው ግን ተከታተዪው ።
@Anumma572
@Anumma572 6 ай бұрын
Chru Egziabeher Yagnagachu
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 6 ай бұрын
Egziabher Amlak enatishin yagenagnish ayzosh! Tagegnatalesh kalech!!!
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ውበትሽ እርጋታሽ ፈገግታሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ ይረዳሻልም ደግሞ ድጋሚ እናትሽን አጊንተሽ ድጋሚ ለማየት ያብቃሽ
@user-rf4mk5jh4q
@user-rf4mk5jh4q 5 ай бұрын
ወይኔ እኔም ሳውድ ነኝ የማቃት መሰለኝ ይችን ልጅ እግዚአብሔር ያገናኝሺ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 6 ай бұрын
የኔናት እግዚያብሔር ይርዳሽ ግን በጥርሷ ነው የማውቃት ብላለች ምናልባት ጥርሷ ላይ ምልክት ይኖራት እንደሆነ ብትናገር ለማግኘት ይረዳት ነበር የሰማይ አምላክ በሕይወት ያገናኝሽ ዘንድ ፀሎቴ ነው እኔ እራሴ የምታገኛት ነው የሚመስለኝ የምስራች ለመስማት ያብቃን ደሞ ቁንጅናሽ እርጋታሽ ምነው ባልጨረሰች የሚያሰኝ ሞገስ ነው ያለሽ ደሞ በዚህ ሁሉ መከራውስጥ ያለፍሽ አትመስይም እግዚያብሔር አሳምሮሻል አይዞሽ ትገኝልሻለች🙏
@hanagebril7869
@hanagebril7869 6 ай бұрын
😭Egziabhar beslam yagnagsh
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 5 ай бұрын
የጨርቆስ ልጆች የትም ብትሆኑእና ወ/ፀሃይን የማፈላለግ ኀላፊነት ወድቆባችኃል።
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 6 ай бұрын
❤እግዝአብሔር ያገናኝሽ❤
@fatumaseid6332
@fatumaseid6332 6 ай бұрын
እፍ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሾ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢
@DufjffgWuryhj
@DufjffgWuryhj 6 ай бұрын
❤❤❤እህቴ ኢቢ ኤስ ላይ ነበር መቅረብ የነበረብሽ
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 6 ай бұрын
የኔ እናት ebs ላይ ቅረቢና አፈላልጊ
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 6 ай бұрын
ግን እኮ ልጅሽም እንዳንች እናቱን ይፈልጋል በጣም ታስፈልጊዋለሽ
@Elbethel167
@Elbethel167 6 ай бұрын
እናቱን የት እንደምትኖር ያቃል በስልክ ይገናኛሉ እሚያስፈልገውን ትረዳዋለች።
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 6 ай бұрын
@@Elbethel167 ገንዘብ እኮ እናትን አይተካም። ምናልባትም አባቱ የገንዘብ ችግር ላይኖርበት ይችላል። ግን እናት ፈሷ መድሀኒት ነው ይባላል። ልጁም ቢሆን ቢጠየቅ ምኑም ቀርቶበት ከእናቱ ጋር ቢኖር ሊመርጥ ይችላል። ደግሞ የወላጅ በተለይ የእናት ግዴታ ልጅን ተንከባክቦ ማሳደግ ነው።
@Elbethel167
@Elbethel167 6 ай бұрын
@@yalemworkmekonnen9222 ትክክል ነሽ ግን ኑሮ አስገድዷት እኮነው ካገር የወጣችው፣ ሂወት ከባድ ነው
@user-zw6ik8hk9e
@user-zw6ik8hk9e 6 ай бұрын
ልጅሽን እንደ ዕቃ ጥለሽዉ እናትሽን ፍለጋ የእናትሽ ልጅ መጀመርያ ልጅሽን ሰብስቢ አላዝንልሽም
@godislove5271
@godislove5271 6 ай бұрын
አይተሻል😭
@birtukan120
@birtukan120 6 ай бұрын
እግዚኣብሔር ያሪደሺ እህት
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m 6 ай бұрын
ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብረኤል ከናትሸ ያገናኝሽ 🙏🙏
@user-lk1kd2vw1l
@user-lk1kd2vw1l 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞ እግዚአብሔር ያውቃል::
@birtukanmohammed6599
@birtukanmohammed6599 5 ай бұрын
አላህ ያገናኝሽ ከናትሽ ጋር፣
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 6 ай бұрын
አይዞሺ ጨርቆስ አካባቤ ሄደሺ ጠይቂ ታከኛት አለሺ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እመብርሃን ከእናትሽ ታገናኝሽ
@wasera09
@wasera09 6 ай бұрын
እግዛብሔር አዋቂነው እህታለም
@asne3025
@asne3025 6 ай бұрын
ባገኛሽት እዴት ደስ ይለኛል
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 6 ай бұрын
Yene Enat 😢😢😢
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 27 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 16 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 5 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 16 МЛН
Technical error 🤣😂 Daily life of a couple #couple #shorts
0:25
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 18 МЛН
Разница в уровнях🔥
0:26
FERMACHI
Рет қаралды 17 МЛН
Яблочки уже не те 🍎🤣❤️
0:48
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,1 МЛН