እኔ ምናፍቅህ|Ene Minafikeh Bereket Lemma በረከት ለማ#protestantmezmur #newprotestantmezmur 2023

  Рет қаралды 192,672

Bereket Lemma

Жыл бұрын

እኔ ምናፍቅህ ፋሬን እንዳጣ ቅጠሉ ረግፎ
እንደ ከሰመ በሀሩር ጠውልጎ
እኔ ምናፍቅህ እንደ ደረቀ ዛፍ ተስፋን እንዳጣ
እንደሚናፍቅ የውሀ ሽታ
ሌላ ሌላ ሌላ ቀርቶብኝ
አንተ ነህ ለኔ የምትበልጥብኝ
መንፈስ ነው የኔ እርካታ
በምንም ነገር የማይተካ
እኔ ምፈልግህ በቤተ ሳይዳ እድል እንዳጣ
ውሀው ሲናወጥ ቀድሞ እንዲገባ
እኔ ምፈልግህ በማይድን ደዌ እንደተመታ
እንደሚናፍቅ ከህመሙ እፎይታ
እኔ ምፈልግህ እንደቆሰለ ሰው እንደተጎዳ
ከቶ እንደሌለው የመዳን ተስፋ
እኔ ምፈልግህ በሞትና ህይወት መካከል ሆኖ
እንደሚጠብቅ ብድንስ ብሎ
ሌላ ሌላ ሌላ ቀርቶብኝ....
እኔ ምፈልግህ በጭቃ አይኖቹን እንደቀባኸው
ወደ ሰሊሆም እንደሮጠው ሰው
እኔ ምናፍቅህ ከእናቱ ማህፀን አይኑ እንዳላየ
ፊትህን ለማየት እንደናፈቀ / አንተን ለማየት እንደቸኮለ
ሌላ ሌላ ሌላ ተስፋ
ሌላ ህይወት ሌላ መንገድ
እንደሌለው ሰው ነው ፈለጋዬ
እንደሌለው ሰው ነው ናፍቆቴ
Ene minafikeh | እኔ ምናፍቅህ
#protestantsong #mezmur #tiktok #cjtv #ethiopian #protestant #berekettesfaye #shorts #bereket #Bereketlemma #ThisWeek #protestantmezmure #2022 #thisweek #bereketlemma #protestantsong #songs #facebook #tiktok #mezmur #bereket #cjtv #presencetv #instagram #protestantmezmur #yonatanaklilu #tilahuntsegaye #berekettesfaye #yitbarektamiru #ethiopianmusic #newamharicsong2021 #newamharicmezmur #ene menafikh #JPS #marsiltv #eritreanmusic

Пікірлер: 385
@biruktesfaye1323
@biruktesfaye1323 Жыл бұрын
ስራ ቦታ ከመገሬሜ ብዛት ሳላውቀው ጮኩኝ የስራ ባልደረቦቼ ምን ሆንክ ቢሉኝ ኢየሱስ አስገረመኝ ምን ልበል በማያምን ትውልድ መሀል ሲያስደንቀኝ የለም የሚሉክ አንተነትክ ይግባቸው መንፈስ ቅዱስ ልቦናቸውን ያብራላቸው ቤኪ ተባረክ ጌታ ለትውልድ ያትርፍክ በጣም፡ነው ምወድክ
@AschalewArsa-hh7cs
@AschalewArsa-hh7cs 3 ай бұрын
የተባረክ ነህ መዝሙርህን እጅግ በመገረም ነው የማዳምጠው ከቃሉ የተቀዱ ናቸዉ እወድሃለሁ የፀጋው ባለቤት የተባረከ ይሁን
@Eyahale
@Eyahale 2 ай бұрын
ስኬቴ የእግዚአብሄርን ፊት በመፈለግ የምደርስበት ቦታ እንደሆነ ያስረገጠልኝ ዝማሬ ❤❤ቤኪ የበራልህ ይብራራልህ
@user-fy7yl4qk7v
@user-fy7yl4qk7v 11 ай бұрын
እኔ ምፈልግህ በቤተ-ሰይዳ እድል እንዳጣ ውሀው ሲናወጥ ቀድሞ እንዲገባ እኔ ምፈልግህ በማይድን ደዌ እንደተመታ እንደሚናፍቅ ከህመም እፎይታ አኔ ምናፍቅህ እንደ ቆሰለ ሰው እንደተጎዳ ከቶ እንደሌለው የመዳን ተስፋ እኔ ምናፍቅህ በሞት እና ህይወት መካከል ሆኖ እንደሚጠብቅ ብድንስ ብሎ
@romanhabtamu6643
@romanhabtamu6643 Жыл бұрын
እኔ ምናፍቅህ ከእናቱ ማህፀን አይኑ እንዳላየ አንተን ለማየት እንደቸኮለ ❤ ወንድሜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ
@asheawaje7700
@asheawaje7700 Жыл бұрын
ቤኪሾ መዝሙሮችህ መልዕክታቸው ጥልቅ ነው። ምን ያህል በጌታ ፊት እና በቃሉ እንደተነቃቃ ትልቅ ማሳያ ነው እንደ ስምህ ለትውልዱ በረከት ሁን በበጉ ሰርግ አትታጣ😍
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
Amen Asheye 🙏🙏 Thank you ❤️
@korebtube
@korebtube Жыл бұрын
ደግሰው ለዚ ዘመን እንደ ስምህ በረከት አድርጎህ ፈጣሪ አንተን ለኛ ሰቶናል የእግዚአብሔርን ደጅ ከመቼውም ጊዜ በላይ እንድንናፍቅ የሚያደርገን ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንወድሀለን።
@zemaaddis4320
@zemaaddis4320 Жыл бұрын
bereket ante weste telke neger geta asekemetewale gena bezu entebekalen tebareke enwedehalen
@user-os2gt9fc1i
@user-os2gt9fc1i 5 күн бұрын
bekiye geta e/gr zemenikin yibark be mezimurik betam tebarikyelwu stegawun yesetek yestegawu balebet eg/r yimesegen letiwulid yatirfk❤❤❤❤
@user-im5vw6ck6x
@user-im5vw6ck6x 4 күн бұрын
Weyine Eyesus ene menafeke🙏🙏🙏😍😍😍 ❤❤❤ Ewnte Bekiye semechew aletegbekutm Uuuuuu ke Eyesus gar yalek fellowship yidenkale yabezalh silante Egzihabher yimesgn🙏 Bakiye betam nw yemewdh be ewnte tsgakn ewdlehalew yaterefeh yatereferefh
@yosefaschalew5287
@yosefaschalew5287 Жыл бұрын
ወንድሜ ቤኪ በሁሉም ዝማሬዎችህ ነው ምባረከው ጌታ አሁንም ወደ ጥልቁ ወዳጅነት ያስጠጋህ እድለኛ ሰው ነህ እወድሃለው
@Kirubelsongs
@Kirubelsongs Жыл бұрын
Yibazaleh wendime bante wust baskemetew neger bebezu eyetebarekn new.
@hasetkidane7862
@hasetkidane7862 Жыл бұрын
በጌታ ስም ምንአይነት ፀጋ ነው 😭 ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ወንድሜ
@besufkaddemissie1534
@besufkaddemissie1534 Жыл бұрын
Bekiye betam des yemil mezmur nw zemeneh yibarek felegachenen abezahelen bedenb endentseley aberetatahen tebareklen
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
Thank you and God bless you ❤❤
@MissAbenezer
@MissAbenezer 7 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ከዚህ በፊት ሰምቼው ቢሆንም ከትላንት ጀምሮ ግን በ ውስጤ ስዘምረው ነበር። "ሌላ ሌላ ሌላ ቀርቶብኝ አንተ ነህ ለኔ የምትበልጥብኝ። መንፈስህ ነው የኔ እርካታ በምንም ነገር የማይተካ!!!" አሜንንን እንደዚህ አይነት የ እግዚአብሄርን ህልውና የሚያስናፍቁ እና ፊቱን እንድንፈልግ የሚያደርጉን መዝሙሮች ይብዙልን። ወንድሜ አንተ የትውልድ በረከት ነህ! የጌታ ጸጋ አሁንም ይብዛልህ!
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 Ай бұрын
Tebarki konijo 😘📖🫂 burki Hun amen
@selammulat911
@selammulat911 Жыл бұрын
ሌላ ሌላ ...ሌላ ቀርቶብኝ አንተ ነህ ለኔ የምትበልጥብኝ መንፈስህ ነው የኔ እርካታ በምንም ነገር የማይተካ ............ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
Amen... Thank you ❤❤
@Woyutube
@Woyutube Жыл бұрын
መዝሙሮችህ መገለጥ ናቸው
@alemthehaygebeyehu1840
@alemthehaygebeyehu1840 Жыл бұрын
አኔ ምናፍቅህ ፍሬን አንዳጣ ቅጠሉ ረግፎ አንደ ከሰመ በሀሩር ጠውልጎ አኔ ምናፍቅህ አንደ ደረቀ ዛፍ ተስፋን አንዳጣ አንደሚናፍቅ የውሃን ሽታ ሌላ ሌላ ሌላ ቀርቶብኝ አንተ ነህ ለኔ የምትበልጥብኝ መንፈስህ ነው የእኔ አርካታ በምንም ነገር የማይለካ......😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-minte5577
@user-minte5577 5 ай бұрын
amen amen amen zamen yebarik ❤
@BeleteAbebe-dk5we
@BeleteAbebe-dk5we Жыл бұрын
Egzabher tegawn yabzalh yeme germ mezmur new tebarek god bless you every time, day all time chaw by the man of god
@yabisraadmassu3853
@yabisraadmassu3853 Жыл бұрын
my brother GBu ቃላት ያጥረኛል ስለምትዘምራቸው ዝማሬ እና ስለምታነሳቸው ሀሳብ ይሄንን ፀጋ በውስጥ ላስቀመጠው አምላክ ክብር ይግባው ። እንዲ ባለ ዕርግት ባሉ መዝሙሮች ለአብ እየዘመርክ ዘመን በቤቱ ይለቅ
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
Amen 🙏🙏 Thank you 😊😊
@aserayele6590
@aserayele6590 Жыл бұрын
አሜን አሜን ሌላ ሌላ ሌላ ቀርቶብኝ አንተ ነህ ለእኔ ምትበልጥብኝ 🔥🔥🙏🙏😭😭 በኪዬ እግ/ር አምላክ ዘመንህን ይባርክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ 🙌❤️
@habameamanuel498
@habameamanuel498 Жыл бұрын
Ooooooow, I can't stop listening to your songs and crying to just get closer to the heart of my God! Your songs always fire up the love of God in my heart, like making me dwell in his presence ignoring where and when I am, forgetting everything around and starving for God alone. Those were the messages I craved. Be BLESSED BROTHER! MAY THE LOVE OF GOD YOU REFLECTED HOLD YOU TILL THE END OF THE DAY. Just keep up singing the real songs and 'am thankful to have them too.
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
Thank you sister. Lovely to hear this 🥰. May God bless you to.
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
ሌላ ሌላ ቀርቶብኝ አንተ ነህ ለኔ የምትበልጥብኝ መንፈስህ ነው የእኔ እርካታ በምንም ነገር የማይተካ😯😊❤
@redietbirhanu5925
@redietbirhanu5925 Жыл бұрын
Tebare beki ahunim nafikotachin esun magignet yihunilin
@sintayehutagesse5769
@sintayehutagesse5769 Жыл бұрын
እየጨመረ በሚሄድ ክብር በቤቱ ዘመን ይለቅ ተባርከሃል
@amanueltadiyos2295
@amanueltadiyos2295 Жыл бұрын
እጅግ የሚመስጥ ዝማሬ ነዉ ወንድሜ ጌታ ዘመንሕን ይባርክ። በዚሕ ዝማሬ የተሳተፉ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ። ድንቅ ዝማሬ ነው!
@bethelehemtadesse4078
@bethelehemtadesse4078 Жыл бұрын
Tebark
@rahelayele7260
@rahelayele7260 Жыл бұрын
Tebarek wendeme
@hailehaile8024
@hailehaile8024 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዳዊት ቅዱስ መንፈስህን ከእኔላይ አትውሰድብኝ እንዳለ እንዲሁ ዝማሬዎችህ ሁሉ በቅዱስ መንፈሱ የተቃኙ ይሁኑ ተባረክ ውዱ ወንድሜ ወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤
@KifleWariyo
@KifleWariyo 9 сағат бұрын
3:48 God bless you ❤❤
@genatgosa3965
@genatgosa3965 Жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen taabarkii
@user-di2pd5dm3y
@user-di2pd5dm3y 15 күн бұрын
U geta sinte semawuti begeta simi bebizu tebareki lela amarachi yelegi ifeligewalewuuu❤❤❤❤
@yeabsiraaklilu111
@yeabsiraaklilu111 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ የዘመርከውን እንድትኖር ይርዳህ በእውነት ተባረክ
@nardosmilkias8727
@nardosmilkias8727 Жыл бұрын
Tebarekiligh zimarewochih ke kalu yetekedu silehone zimarewochin mesimat kalun endemanibebi yimesileghal ahunim be zi dink zimare silemexah des biloghal tsega yibzalih
@Hospitality_profession
@Hospitality_profession Жыл бұрын
blessed bro be brave more than this. God bless you
@eskedarayele2346
@eskedarayele2346 Жыл бұрын
What can i say 😭😭የፀሎት መንፈስ ያለበት በዕውቀት የተቃኘ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ መዝሙር ነው። ብሩክ ነህ አንተ በጣም።
@asnakechbeyene4058
@asnakechbeyene4058 Жыл бұрын
Tebarek
@BirtukanKafala
@BirtukanKafala 2 ай бұрын
Geta zemenihin yibarik
@lemlemlemma6293
@lemlemlemma6293 Жыл бұрын
አማራጭ እንደሌለው ጠገን ሚሆነው ትሻሃለች ነፍሴ ❤ ተባረክ ሮዶ’ያ
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
Amen... Thank you Sister ❤❤
@hailumeskele5372
@hailumeskele5372 Жыл бұрын
Bro kemezmurochik jerba bizu barkotochi yinekubinal! Tebarek!
@fetleekubay2800
@fetleekubay2800 Ай бұрын
🙏
@Biniyam_Girma
@Biniyam_Girma Жыл бұрын
በጣም ምወደው መዝሙር ነው ቤኪዬ😭 ጌታ በብዙ ይባርክህ ኢየሱስን ሚያስናፍቅ መዝሙር ይዘህ ስለ መጣህ ጌታ ባንተ ያስቀመጠው ፀጋ ገና ምድርን እንደሚሸፍን አልጠራጠርም ክብር ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ይሁን እ❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
Thank you and God bless you ❤❤
@user-im6hv2nc2t
@user-im6hv2nc2t 15 күн бұрын
Bekaye❤❤❤❤
@mihretgetachew680
@mihretgetachew680 Жыл бұрын
Bekiye Ante Letiwlid yeteseteh Bereket nh hule mezmurochihn sisema etsinanalew yemr getan endinafk nw yemiyadergegn... MN elalew yihin yekebere tsega bante wist yaskemete geta yikber 🙏
@user-xu2kq6tg1e
@user-xu2kq6tg1e 11 ай бұрын
Getaabzetu yebark bant mezmur tadehalu 5ebark
@DemaJoban-cj8cz
@DemaJoban-cj8cz 2 ай бұрын
Eseeeeeeeeeeeeeeeeeeey 🙏
@bereketbirahanu2230
@bereketbirahanu2230 Жыл бұрын
አሜን!! እላለሁ ሌላ ምን ልበል🥹🥹
@betigelgelo9024
@betigelgelo9024 Жыл бұрын
መንፈስህ ነው የኔ እርካታ🙏🙏 ተባረክ በረከታችን🙏🙏
@degifeelias7523
@degifeelias7523 Жыл бұрын
Bekaye teberklegn kealem enku nw bye kemyasbew belay mehonun yeteredawubet mezmur nw tsega ybzalk❤
@haymanotsenbeto5768
@haymanotsenbeto5768 Жыл бұрын
Effuuuu tebarek amen
@tihitnahirpato2450
@tihitnahirpato2450 Ай бұрын
🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰
@yohannisoljira2146
@yohannisoljira2146 Жыл бұрын
Bekyee yemr semayawi yemshety mezmur nw egzabiher Le Ethiopia yesexek sitotane getanw milky Theliylihalw geta abzto abzto yibarky shalom
@betelhemdemeke2064
@betelhemdemeke2064 Ай бұрын
Beyesusm tebarek 😢😢❤❤❤
@Easy_Talent
@Easy_Talent Жыл бұрын
ወንድሜ መዝሙርችህ ምህ ያህል እንደሚያንፁ🙏! ተባረክ
@betelihemasfaw7142
@betelihemasfaw7142 Жыл бұрын
Ke kal belay honebign 😢
@derartuderese3166
@derartuderese3166 Жыл бұрын
የተባርክ ነህ❤
@eyuel6026
@eyuel6026 Жыл бұрын
እንኳን በናንተ ዘመን ተፈጠርኩ🔥ገና በሚመጣው ዘመናችን በሚፈሰው ፀጋ ለመባረክ ከአሁኑ ልቤን አስፍቻለሁ❤🔥🥰
@user-ih6eg2xn9u
@user-ih6eg2xn9u Жыл бұрын
EGEZABEHER ZEMENEHEN YEBAREKE BEKEYE I LOVE SO MUCH❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abnetbeyene7137
@abnetbeyene7137 Жыл бұрын
Geta ybarkh Bekisha
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
Amen AB.. Thank you ❤
@addisubogale59
@addisubogale59 Жыл бұрын
Wendema tebarak anet ygat merx bez❤❤❤🙋🙋🙋🙋🙋🙋
@zionabreham4332
@zionabreham4332 Жыл бұрын
tebarki
@survivoramleko5502
@survivoramleko5502 Жыл бұрын
Wendeme yemewedede tsega alehe atbekehe yasewu
@abinethaymanot353
@abinethaymanot353 Жыл бұрын
ሌላ ሌላ ሌላ ቀርቶብኝ አንተ ነህ ለኔ የምትበልጥብኝ ❤🙏
@sophoniasbakale4454
@sophoniasbakale4454 Жыл бұрын
የደረቀው ምድረበዳዬ ሚናፍቅህ የህይወት ውሀ ወንዝ.😊❤.....ፀጋ ይጨመርልህ
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd 7 ай бұрын
Halaluyaaaaa
@tekuyetekuye4081
@tekuyetekuye4081 Жыл бұрын
tebarek.
@fitsummena7282
@fitsummena7282 Жыл бұрын
Men lebel lezelalem bebetu nure🥰🥰
@kalzoe6301
@kalzoe6301 Жыл бұрын
Bekiye min edemlik alikm bicha geta abzto yibarek bate bekul hono geta enen eyeseragn new ewedhale kef blegn hulet etif megonatsefiya yiwedkib begelgela atikom megonatsefiyawn esktagen tsenet meramed yhunl ye sewoch were ayskum tebareklign
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
Thank you Kal ❤❤
@ebisatech2880
@ebisatech2880 Жыл бұрын
Wow betam des yemil mezmur nw!! Geta yebarki Amazing song God bless you!!!
@elisakora1059
@elisakora1059 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህም ይባርክ ለምልም ቤኪዪ የናፈቅከው መንፈስ ህልውና ሀልወቱ ይሰማክ
@zerihunh_hm4789
@zerihunh_hm4789 Жыл бұрын
Uffff yhen mezmur mesmat makom alchalkum geta ybarkh
@ehitkassa8512
@ehitkassa8512 Жыл бұрын
Tebareklgn wendm alem.
@deginesh6139
@deginesh6139 Жыл бұрын
Be ewunet geta amlak abzito yibarikih 🙏🙏 betam tebarikebetalewu😭😭 ersun menafek fitun endemefeleg metadel min ale❤❤
@ZelalemShimelis
@ZelalemShimelis 9 ай бұрын
God bless you
@tinsaetegegn2951
@tinsaetegegn2951 Жыл бұрын
Beki ante lemdrachin bereket neh Tsegaw yibzalh
@mel20216
@mel20216 Жыл бұрын
Tebarekkkkk
@natnaelalemayehu982
@natnaelalemayehu982 2 ай бұрын
Many blessings brother🙏
@tinsaelegamoofficial
@tinsaelegamoofficial Жыл бұрын
እንዴት ያለ መገለጥ እና ቅኔ ነው ተባረክልኝ ቤኪዬ
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
❤❤❤
@bezazk564
@bezazk564 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@abdiinjira7848
@abdiinjira7848 Жыл бұрын
What i can say ጌታ ይባርክ ከማለት እንዳንተ ዓይነቶችን ያብዛልን ጌታ በእርሻው
@yonasatlaw2873
@yonasatlaw2873 Жыл бұрын
Wowwwwwwww emigerm mezmur mesmat yemayselech new tebarek 🙏❤️
@nazrawitkalacho3541
@nazrawitkalacho3541 Жыл бұрын
Degmo endegenam bebezu tebarek🙏
@hiwotazage9459
@hiwotazage9459 Жыл бұрын
Tadilehal kezi belay lela min ale , tebarek mebarek ahunm ahunm yifesesel
@abebayehugeta7947
@abebayehugeta7947 Жыл бұрын
ከቲክቶክ ሊንኩን ተከትዬ ነው የመጣሁት😍 ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ🙏 እጅግ ተባርኬበታለሁ😍😍😍
@elsadegelo53
@elsadegelo53 Жыл бұрын
ሌላ ተስፋ እንደሌለው ሰው ነው ፍለጋዬ❤❤❤❤ beki bereketachin neh tsegaw ahunim yibzalih
@selamawitgetachew4395
@selamawitgetachew4395 Жыл бұрын
Geta abezito yibarekh bant wust silalew tilk ngr geta yibark Belela siram tegelt👍
@liusilas4308
@liusilas4308 Жыл бұрын
🙌🙌🙌 መንፈስህ ነው የእኔ እርካታ በምንም ነገር የማይተካ🙌🙌
@elijah9286
@elijah9286 Жыл бұрын
Bekiye ተባረክልኝ እግዚአብሔርን ማወደሻ ግጥም ፣ዜማ ፣መንፈስ አይታጣብህ።
@user-lr2qq7is7b
@user-lr2qq7is7b 10 ай бұрын
God bless you more🙏🙏
@tinseawosen6058
@tinseawosen6058 Жыл бұрын
ስታጠፋው የማላገኘው መስሎኝ ነበር ....ተባረክ
@abenezerpetros8186
@abenezerpetros8186 Жыл бұрын
beki tleyalek tebarekilegn
@redietassefa2373
@redietassefa2373 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ.....ክብር ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ይሁን!!
@Merryphonetastic4209
@Merryphonetastic4209 Жыл бұрын
መንፈስህ ነው የኔ እርካታ በምንም እማይተካ አቤት ጌታ ይባርክህ
@asmaaboukhalil2614
@asmaaboukhalil2614 6 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤
@prophetabenezerberhanu
@prophetabenezerberhanu Жыл бұрын
Glory Glory Glory to God!!! Fresh Spirit with Fresh Revelation God Bless You
@betelhemhabetamu4539
@betelhemhabetamu4539 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ቃሉን የማንበብ ውጤት ነው አሁንም አብዝተህ አንብብ ስማንነቱ መርምር እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋል ይጨምርልህ
@ruthkebede755
@ruthkebede755 Жыл бұрын
ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለምልም
@giftifenet4971
@giftifenet4971 Жыл бұрын
Ene minafikih hule yemisemawu zimare ye abate liji tebarekilgn andebatk hule lageta yizamir tsegawun yabzalki sila ante hule getan amesginalew 🙏🙏🙏
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
Amen... Thank you Giftisha.. ❤
@enuyebeza
@enuyebeza Жыл бұрын
በረከት እግ/ር በዉስጥ ያስቀመጠው ፀጋ ሀይለኛ ነው ተባረክ ሌላ ምን ማለት እችላለው ስለአንተ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ!!!!!!!
@adisalemmulugeta6123
@adisalemmulugeta6123 Жыл бұрын
መንፈስ ነው የኔ እርከታ አሜን ቤክዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 527 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 49 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 146 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1,1 МЛН
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02
Sardor Tairov Official
Рет қаралды 4,2 МЛН
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,8 МЛН