Пікірлер
@mihiretshibiru3055
@mihiretshibiru3055 3 сағат бұрын
በኳኳ ተጨናንቀን ነበር ጌታ ደረሰልን ተባረክ በየሱስ ስም ይብዛል እራስህን በኳኳ መዝሙር ከተሞሉ ጠብቅ
@nahom842
@nahom842 5 сағат бұрын
Wow endet aynet dmts new yesetek geta demo grmah mogesh tebarek demo zare beakal staglgl ayichek nbr btam neber yetebarekut
@tgtadesse6485
@tgtadesse6485 6 сағат бұрын
God Bless You Beki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@serkalemlegasion855
@serkalemlegasion855 13 сағат бұрын
God bless you
@tayeyohannes9217
@tayeyohannes9217 15 сағат бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት ዝማሬ አጥተን ነው የተቸገርነው ጌታ አንትን አብዝቶ ይባርክ
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 16 сағат бұрын
ኢየሱስ አምላክ ሆኖ ሳለ ከሰማይ ወርዶ እግር ካጠበ፥ ለእኔም ይቅለለኝ ወርዶ መታዘዝ🥹🙌🏽እንደ ኢየሱስ ትህትናን ተላብሰን ከሌላው በልጦ ለመታየት በፉክክር ሳይሆን ጌታን ለማሳየት ታዛዥ ወርዶ አገልጋይ የጌታን እንጂ የራሱን የማይፈልግ፣እሱ ይታይ እንጂ ባይ ልክ እንደ ኢየሱስ ክብር፥መወደድን እና ከፍታውን ከሰው እማይጠብቅ ፍላጎቱን እና ፍቃዱን ከምድራዊው እና ከእራሱ የሚያላቅቅ ለጌታው ያደረ ታማኝ ትሁት አገልጋይ እንደ ኢየሱስ ያድርገን🥹🙌🏽🙌🏽ወንድሜ እግዚአብሔር ለዚህ ህይወት የሚያስፈልግ ጸጋ ያብዛልህ።💕🙌🏽
@BetesaydaNigussie
@BetesaydaNigussie 17 сағат бұрын
💌
@AbelGossa-wm6iz
@AbelGossa-wm6iz 18 сағат бұрын
Praise the Lord. God Bless you more brother
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 Күн бұрын
wooow, Be blessed, what a song
@hkspirit7681
@hkspirit7681 Күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/bpC6Yo1noqdgrNE Watch the lyrics video for the song "ኤፍሬም ዓለሙ አልችልበትም" by Ephrem Alemu. Enjoy the beautiful vocals and meaningful lyrics of this mezmur.
@MartaBayisa-h2x
@MartaBayisa-h2x Күн бұрын
God bless you 🙏🙏 o
@DaniSalon-b1p
@DaniSalon-b1p Күн бұрын
ወይኔ ከረፈደ መስማቴ አምልጦኝ ነበር እንዴት ይባርካል በኢየሱስ ስም ተባረክ❤
@mengistumendedo8187
@mengistumendedo8187 Күн бұрын
Geta yibarkih brother
@destasamuel4194
@destasamuel4194 Күн бұрын
church መባ ሊሰበሰብ ሲል ተከፍቶ ሰማሁት ግን እስካሁን ከልቤ ከልቤ ሊወጣ አልቻለም ። God bless you bro
@rahelgebre9028
@rahelgebre9028 Күн бұрын
አምላኬ እግዚያብሔ ኣብዝቶ ይባርክህ ይሄ ፍለጋ ይብዛልህ ፀጋ ይደረብልህ በረከታችን ነህ
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 2 күн бұрын
Amazing the sprit of GOD i can fell him in every song 🤩🤩🤩🤩🤩🤩 blessings 🥰🥰🥰
@helenwolde9976
@helenwolde9976 2 күн бұрын
አባት ነህ የአባት ልኩ ወዳጅ ነህ የወዳጅ ልኩ አልተውከኝም እስካሁን እድሜ ተሸክመኸኛል ጥላ ሆነህ አጥሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biniyamtsegaye9052
@biniyamtsegaye9052 2 күн бұрын
Amen 🙏 ይብዛልን መታዘዝ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ
@helenwolde9976
@helenwolde9976 2 күн бұрын
❤❤❤ blessing
@solomehailu1475
@solomehailu1475 2 күн бұрын
19:58 🙌🙌🙌 bless you
@metasebiatariku6309
@metasebiatariku6309 2 күн бұрын
Geta eyesus yibarki an amazing song ever❤❤
@abinetwereta5526
@abinetwereta5526 2 күн бұрын
Tebarek bekiye
@riselioness5044
@riselioness5044 3 күн бұрын
It is a very calming and beautiful song, Thank you for giving us such a beautiful song.
@BetlehemGorfu
@BetlehemGorfu 3 күн бұрын
❤❤❤
@tamirattame1073
@tamirattame1073 3 күн бұрын
You are our blessings!!
@mesiguremu4208
@mesiguremu4208 3 күн бұрын
Amen amen 🙏
@lemi520
@lemi520 3 күн бұрын
ይህን ፀጋ የሰጠህ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር !!!!!!!!!!!!ጌታ ይባርክህ መሰማት ማቆም አልቻልኩም ዘመንህ ይባረክ
@mimodarge7944
@mimodarge7944 3 күн бұрын
ዝምታ መልስ ሆነኝ ዝምታ መልስ ሆነኝ!!!🤲🤲🤲🤲 ተባረክ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 күн бұрын
ያቦቅን ስሻገር ,just as I asked Jesus i received the salary raise today, July 25,2024, i told you ABBA IS TRUSTED VIA JESUS CHRIST ! and i also believe i receive the 350k for the car loan NOW and also many more projects for Heifer Ethiopia and many more employees for Heifer Ethiopia NOW, thriving Heifer Ethiopia for 2024/5/6/7/8/9 and more, abundance and i will work for Heifer Ethiopia, Africa and International for over 5 Years with unimaginable success, reputation and heavenly and unbeatable grace, many houses, many cars and plus more ...all for your glory JESUS CHRIST , all in all happened above what i think in JESUS'S MIGHTLY NAME! AMEN! Starting from Hamle 18,/July 25/ 2016 mata 3:00 seat jemero
@user-on2bp7yl7x
@user-on2bp7yl7x 4 күн бұрын
ይህ የኔ መልክት ነው
@GirmaTesefay
@GirmaTesefay 4 күн бұрын
ወድሜ በአውነት ጌታ ይባርክህ ፅጋውን ያብዛልህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@wengelawitmichael2916
@wengelawitmichael2916 4 күн бұрын
Ameen Ameen tebarek
@Naredimlkamu
@Naredimlkamu 4 күн бұрын
ተባርክ❤❤❤
@rabrahierpa
@rabrahierpa 4 күн бұрын
God bless you Bereket Full Lyrics 👇👇👇 ከሞት ሊያድነው ወደሚችል አምላከ ጸሎት ልመናን አቀረበ በእንባ ምን አለ የማይገባው ሰው ሆኖ ሰውን ስላየ ትሁት ሆኖ በመታዘዝ ወዶኛል እስከሞት ድረስ ምን አለ ማይረዳው ሰው ሆኖ ሰውን ስላየ ትሁት ሆኖ በመታዘዝ ወዶኛል እስከሞት ድረስ አለ የሚገባው አለ ሰው የሆነ አለ የሚራራልን አለ የተፈተነ አለ በመስቀል ሞት አለ ህመም ያወቀ አለ ደም እሲያልበው አለ ጭንቀትን ያየ ወደ ሰማይ ያረገ ታላቅ ሊቀካህን የራሱን ደም ይዞ ገባ አስታረከን ከአብ ጋር የዘላለም ቤዛነንት ሊያስገኝልን በደሙ እግዚያብሄርን እንድናመልክ ህልናችንን አጠበው (2x) አለ የሚገባው…. ይራራ ቢባል በእሱ ያምራ ይረዳል ቢባል ከሱ ማን ይልቃል በመከራ ተፈትኖ መታዘዝን ተምራዋል(4x) እንግዲህ ምህረትን እንድቀበል እዲያግዘን ጸጋን በሚያስፈልገን ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቀርባለን ሲደክመን አገዘን እንላለን አለ የሚገባው…
@mercygirma-g6m
@mercygirma-g6m 4 күн бұрын
Egziabher yibarkeh. Menfesn yemiareseris mezmur nw tebarek...lemilimilng
@Hawi.T
@Hawi.T 4 күн бұрын
I can't even choose a favourite, Thank you Jesus!
@lemmeamadoabiro9475
@lemmeamadoabiro9475 4 күн бұрын
ዘመናዊነት አያግኝህ እንደስጃማራህ የስጨርስህ
@ephremamognehegn3562
@ephremamognehegn3562 4 күн бұрын
The desperation for God in this song 😭😭😭. Oh Lord, touch us and let's be completely converted!
@MekdiDemeke-j2q
@MekdiDemeke-j2q 4 күн бұрын
Egzyr yebarkh zemenh yebarkh fetar ahunem bekalu yemulak emaytefan mench yafilkbh...tebark❤
@user-vt2mn6xc7n
@user-vt2mn6xc7n 5 күн бұрын
Eyeseus ennafqaalen eyesus lela mnm anflegem eyesus enwedalen
@primoethiopia777
@primoethiopia777 5 күн бұрын
አንተ ምን አይነት ብሩክ ልጅነህ በሰማሁት ቁጥር ውስጤ ይታደሳል ተባረክልን በረከታችን🙏
@Aduna5fh1se8n
@Aduna5fh1se8n 5 күн бұрын
የዚህን ልጅ መዝሙር ተሰምቶ ተሰምቶ አይጠገብም የሚገርም መንፈስ የሚገርም የክብር ደመና የሞላበት ልዩ ዝማሬ ነው አቦ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ሞገስን ይስጥህ በኢየሱስ ስም💕💕
@messiabi6497
@messiabi6497 5 күн бұрын
God may bless Yuo bro,
@birukhaile-vd9vg
@birukhaile-vd9vg 5 күн бұрын
አሜን ወንድም ❤❤❤❤❤
@EdengenetAyele
@EdengenetAyele 5 күн бұрын
❤❤❤
@fevenfekede9809
@fevenfekede9809 6 күн бұрын
GETA YIBARKIH BEREKETYE
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ዋው
@user-sr3du6eu1o
@user-sr3du6eu1o 6 күн бұрын
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 6 күн бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ምኞትህን ያሳይህ ሁሌም ያንተ ዝማሬ ሰማይን ያሳያል
@edenaraya251
@edenaraya251 6 күн бұрын
Geta yebarekkk wendeme ewnetttt xega yebzale